ባሏን የምታሰቃየው ሴት መጨረሻ

  Рет қаралды 122,939

GIRDOSH TUBE

GIRDOSH TUBE

Ай бұрын

Unauthorized use, distribution and re-upload of this content on youtube platform is strictly prohibited Copyright ©GIRDOSH TUBE

Пікірлер: 238
@Sariy177
@Sariy177 Ай бұрын
ይሄን የምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ
@Hannah-tq3mn
@Hannah-tq3mn Ай бұрын
አሜን
@Banchu-dz8vw
@Banchu-dz8vw Ай бұрын
አሜን
@kiyaye1521
@kiyaye1521 Ай бұрын
Ameeeeeeeeeen
@user-be9qy5jx6n
@user-be9qy5jx6n Ай бұрын
አሚንየኔውድ
@redietwondimu8801
@redietwondimu8801 Ай бұрын
Amen
@user-zj5gg4qy7v
@user-zj5gg4qy7v Ай бұрын
ይህን የምታነቡ ሁሉ ቸሩ መድጛኒአለም የእረፉት እንጀራ እና ፋቅር ይሰጣቹ አሜን አሜን በሉ 🥰🥰🥰🙏🙏🙏🙏🙏🙏🫶🫶🫶
@rahelrich-ef8pc
@rahelrich-ef8pc Ай бұрын
Amen Amen ❤❤❤
@GrfGfffjje
@GrfGfffjje Ай бұрын
፳ገገገገገገ❤ገገገገኸ😅ዀ😅ቐቐቐቐቐቐቐቐቐቐቐቐቐኸኸኸኸ😅ኸኸኸኸኸ
@selamendazenaw1174
@selamendazenaw1174 Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-nc5ki3pr1w
@user-nc5ki3pr1w Ай бұрын
አሜንአሜንአሜን🤲🤲🤲
@ruthgg5626
@ruthgg5626 Ай бұрын
Amen
@user-fp9df8ho2w
@user-fp9df8ho2w Ай бұрын
ደግ አረግሽ ወንዶች እንግድህ ተማሩ አብሲትና አጥሚት ይምታታብኛል አላለም ወይኔ በሳቅ ሞትኩኝ😂😂😂😂😂😂😂
@user-vy6wu2re9r
@user-vy6wu2re9r Ай бұрын
ይህን የምታነቡ ሁሉ ቸሩ መድኃኒአለም የእረፍት እንጀራ ይስጣቹ ይስጠን 🙏🙏🙏♥♥♥
@user-nu6kz6jl1h
@user-nu6kz6jl1h Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@Almnl-sq8fk
@Almnl-sq8fk Ай бұрын
አሜን
@user-xf3gg1wh1t
@user-xf3gg1wh1t Ай бұрын
Amen
@user-ko1ih7io7k
@user-ko1ih7io7k Ай бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን
@user-jt4ud3ho5p
@user-jt4ud3ho5p Ай бұрын
አሜን
@HnanH-zh1up
@HnanH-zh1up Ай бұрын
ዋዉ ፈታ ያረገኚ ድራማ በርቱ በጣም ጥሩ ነዉ
@romangedeye9684
@romangedeye9684 Ай бұрын
ደግ አረገች ወንዶ ያ ሁላ ነገር የቤት ስራ የልጆቹ እምንስራው ቀላል ስራ ነው እሚያረጉት ለንሮ አብሮ ተጋግዞ ነው ፍቅር ስላም እሚያመጣው የሀበሻ ወንዶች ለምን ሚስት እያለች ይላሉ ስራተኛ እንዳስቀመጡ ማፈርያዎች
@Monaniz
@Monaniz Ай бұрын
ይሄንን ድራማ አውቄ ለባለቤቴ አሳየውት ለመጀመሪያ ጊዜ ቁርስ ሰራልኝ 😂😂😂
@AminaAdem-zo3fn
@AminaAdem-zo3fn Ай бұрын
ክክክክ
@eilsabetbelay8363
@eilsabetbelay8363 Ай бұрын
😂😂😂😂
@eslamnawemnetihijabnawwube7706
@eslamnawemnetihijabnawwube7706 Ай бұрын
ጎበዝ ነዋ ባየው መተግበሩ😊😅
@eslamnawemnetihijabnawwube7706
@eslamnawemnetihijabnawwube7706 Ай бұрын
ጎበዝ ነዋ ባየው መተግበሩ😊😅
@eimanlove
@eimanlove Ай бұрын
😂😂😂😂
@mengistumulatu106
@mengistumulatu106 Ай бұрын
ትክክል አልሰራችሁም ። ይህ ሰው አብሲት ጥሎ እንጀራ ጋግሮ፣ ምርጥ ሽሮ ወጥ ሰርቶ፣ ቤተሰቡን አብልቶ፣ ቤቱን አፅድቶ ፣ ግቢውን ጠርጎ፣ ሽንት ቤቱን አጥቦ፣ ኩሽናውን በደንብ አፅድቶ፣ እቃዎቹን ሁሉ አጥቦና ሰቅሎ፣ የሁሉንም አልጋ አንጥፎ፣ በየቀኑ ቅርስና ምሳ እራት አብልቶ፣ ልጆቹን ስሞ ት/ት ቤት ሸኝቶ እንደገናም እየመለሰ እያስጠናቸው ግቢ ውስጥም እያዝናና፣ ሲደክማቸው ገላቸውን አጥቦ ስሞ እያስተኛ፣ ውድ ባለቤቱ ከስራ ደክማ ስትመጣ በፍቅር ተቀብሎ እግሯን አጥቦ ስሞ የሚበላ አቅርቦላት ቡናም እያፈላ አጠጥቶ ባርኳት ጌታውን እያመሰገና እስካላየሁት በቀር አላምነውም ። ደግሞ ፈተናውን ወድቋልና በትክክል እስኪያልፍ ለአንድ አመት እማወራ ሆኖ እቤት መዋል አለበት። ሻሎም
@ruhamatube627
@ruhamatube627 Ай бұрын
ላጤነትን ይመርጣል😂😂😂
@hcjth1747
@hcjth1747 Ай бұрын
ሆይ ጭራሽ ይኽን ሁሉ😅😅😅😅
@alemmami3781
@alemmami3781 Ай бұрын
አያችሁት የምትንቁትስራ ብዙ ነው ሚስቶቻችሁን ተረዱት
@user-gc9dn9sz1r
@user-gc9dn9sz1r Ай бұрын
ለካ 😂😂😂
@ruhamabarkot4802
@ruhamabarkot4802 Ай бұрын
እር በሳቅ የወጡ ነገር😂😂 የታባክ ወንዶችኮ የሴት ስራ ስራ አይመስላቸውም ማርያምን🙄😏ጥሩ ትምህርት ነው የምር።
@Hiwot19981
@Hiwot19981 Ай бұрын
ካፌ ውስጥ የሽንኩርቱ ልጣጭ ጆሮው ውስጥ እርስቶት ቁጭ😂😂😂
@HappyAlbatross-fd2nz
@HappyAlbatross-fd2nz Ай бұрын
ክክክክክክክክክክክክ😅😅😅
@smarthabesha3170
@smarthabesha3170 Ай бұрын
😂😂😂😂😂😂
@marumaru1882
@marumaru1882 Ай бұрын
የዛሪው ዋው ነው ውዶች ኮተታም አትሁኑ የቤት ስራ ልመዱ
@holyholy8778
@holyholy8778 Ай бұрын
ይቺን ኮሜንት የምታነቡ የዛሬው መዳኒአለም የልባችሁን ይሙላላቹ❤❤❤
@Hayat-yx1jb
@Hayat-yx1jb Ай бұрын
አሜን
@sofiyatube5553
@sofiyatube5553 Ай бұрын
ምርጥ ድራማ ነው 😂😂
@G9yyjckvf
@G9yyjckvf Ай бұрын
ማርያምን ሚስቱን አደነቃታለሁ ደግ አደረገች 👍👍👍♥️♥️♥️😘😘😘😁😁😁😁
@amanuelmesfin1732
@amanuelmesfin1732 Ай бұрын
በጣም አስተማሪ ድራማ ነው በተለይ ለሴት ክብር ለሌላቸው ወንዶች እና ይደክማሉ እንዴ ምንስ ሰርተው ብለው ለሚያስቡ ወንዶች ትልቅ ትምህርት ነው እውነት ለመናገር እኔ የሴት እና የወንድ ስራ ብየ ለይቸ አላውቅም ቤትም ሴት ኖረ አልኖረ ሁሉን መስራት ደስ ይለኛል
@Kingdomofheaven942
@Kingdomofheaven942 Ай бұрын
Thank you very much. That is a great lesson for a family. Marriage needs great understanding and team work.
@jerryaboye7200
@jerryaboye7200 Ай бұрын
ርእሱ ግን ልክ አይደለም ምክንያቱም ባሏን ከማይሆን ከተሳሳተ መንገድ መለሰችው እንጂ መች አሰቃየችው
@JamillaJamilla-bc9hu
@JamillaJamilla-bc9hu Ай бұрын
በጣም ጥሩ ትምህርት አለው ለወንዶች
@user-un3jv8pg8v
@user-un3jv8pg8v Ай бұрын
እነ ከቤ የት ናችሁ ይችን ድራማ እይዋት 😂😂😂😂
@user-gu4te9pp3f
@user-gu4te9pp3f Ай бұрын
አብሲት ጣልልኝ😅😅😅😅😅😅
@WintaFitwi
@WintaFitwi Ай бұрын
😂😂😂
@sabamohammed1314
@sabamohammed1314 Ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂
@user-mt3tw2cr9g
@user-mt3tw2cr9g Ай бұрын
😅😅😅
@woinea3883
@woinea3883 Ай бұрын
ቆንጆ ትምህርት እየሰጠ የሚያዝናና ድራማ ሁሌም እንዲህ አይነት ጥሩ ድራማ ስሩ።
@user-ny1vs8yi4r
@user-ny1vs8yi4r 26 күн бұрын
ደሥ ይላል ጥሩ ተምህርት ነዉ ሤቶችዬ የማንችለዉ ነገር የለም በራሥ መተማመን ነዉ ወንዶች ደግሞ ሴት ምን ትሠራለች አትበሉ
@user-xy9ge5yn9r
@user-xy9ge5yn9r Ай бұрын
ዋው ደስ ይላል በርቱ
@eilsabetbelay8363
@eilsabetbelay8363 Ай бұрын
በጣም አስተማሪ ነገር ሰራችሁ
@BhnB-rg4vu
@BhnB-rg4vu Ай бұрын
እሱ እንደሁ ማቃጠሉን አልተወ አለ 😂😂😂😂😂😂
@eimanlove
@eimanlove Ай бұрын
የስደት ኑሮ ግራዋ ግራዋ ብሎኛል😢😢😢😢
@user-ui1ls8cs1w
@user-ui1ls8cs1w Ай бұрын
Unatii noo yee arifii noo baratuu unatii❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ethio_family6342
@ethio_family6342 Ай бұрын
ሲጀመር አንድዝ አይነት ውንዶች ሰራ እንቀያየር ቢባል ለሚስት ይባስ ክፉ ነው የሚሆኑት
@addisw1713
@addisw1713 Ай бұрын
ትክክል
@user-mj1yy2kq9v
@user-mj1yy2kq9v Ай бұрын
😅😅😅 yasekal betam
@nohamin9035
@nohamin9035 Ай бұрын
Ere melkitu arif nebere....bet atachu new and bet wust keresaw yalekew
@meneta-media
@meneta-media Ай бұрын
ፍቅር ነው የበላይ
@user-km4ky2qs3e
@user-km4ky2qs3e Ай бұрын
በጣም ደስ እሚልነዉ ወዶቹ ቢገባቸዉ
@fall1953
@fall1953 Ай бұрын
አሚን
@user-px1xc9lc8j
@user-px1xc9lc8j Ай бұрын
ጎበዝ ሚስት ማለት እንዳንቺ ነው ባሏን ጥንካሬ ማስተማር
@user-ih3tr5nz3c
@user-ih3tr5nz3c Ай бұрын
😂😂😂
@user-ui1ls8cs1w
@user-ui1ls8cs1w Ай бұрын
Wowowow
@comceil7126
@comceil7126 Ай бұрын
😂😂😂😂አሳዘነኝ
@setra-th8yt
@setra-th8yt Ай бұрын
ረበአላሕ እኔም ምክራችሑ ያሥፈልገኛል ከመጣሑ 1አመት ከ8ወሬ ነው ነገር ግን ከአድ አመት ወደዚሕ አሞኝ ሖሥፒታል ሢሔድ መታከም አትችይም የኢሹራሥ ወረቀት የለሽም ተባልኩኝ ቀራማም ውሥጥ አደገቡ ተነገራቸው እና አሑንም አላሠሩልኝም ምላድርግ እኔላይ ችግር አይፈጥርብኝም በአላሕ መልሡልኝ የምታውቁ አቡዳቢ ነው ያለሁት የመጣሁበትም ቢሮ ደውዬ ሥናገር ዝማሉኝ😢😢
@holyholy8778
@holyholy8778 Ай бұрын
Nice
@selamissak5726
@selamissak5726 18 күн бұрын
ያስቃል 😂ነገር ግን የቤት ውስጥ ስራ በአብዛኛው ወንዶች እንደስራ አይቆጥሩትም።ድካምም ያለው አይመስላቸውም እኮ።
@wiliamenuyadata1723
@wiliamenuyadata1723 Ай бұрын
wow wow well done
@jerryaboye7200
@jerryaboye7200 Ай бұрын
❤❤❤ እንደ ዛሬ አስተማሪ የሆነ የህይወት ተሞክሮ በርቱ ግርዶሾች 😂😂😂😂
@Arabu777
@Arabu777 Ай бұрын
ደግ አረገችህ 😅
@user-vz6sh1yp8u
@user-vz6sh1yp8u Ай бұрын
የሽኩርቱ ልጫ እጆሮው ላይ አለ😂😂😂😂
@KjvccYexs
@KjvccYexs Ай бұрын
😄😄😄😄😄😄😄😄🤔❤️
@KjvccYexs
@KjvccYexs Ай бұрын
🤔😄
@saidasaid467
@saidasaid467 Ай бұрын
😂😂😂
@brtukanselemon1549
@brtukanselemon1549 Ай бұрын
😂😂😂😂
@tybahty2881
@tybahty2881 Ай бұрын
እረበሳቅ😂😂
@newtestamenttubeephrem9305
@newtestamenttubeephrem9305 Ай бұрын
አብሲት እና አጥሚት😅😅😅😅😅
@user-my8gp2xm1c
@user-my8gp2xm1c Ай бұрын
😂😂
@user-mt3tw2cr9g
@user-mt3tw2cr9g Ай бұрын
😂😂😂😂
@Abarosi328
@Abarosi328 Ай бұрын
Wowowow betami astamari dirama neww
@user-rg1kn5wh9o
@user-rg1kn5wh9o Ай бұрын
የሀገራችን ሰላም ናፈቀኝ😢
@user-tz6mr5vf7r
@user-tz6mr5vf7r Ай бұрын
በጣም😢😢😢😢😢
@mikiyasmekonnen427
@mikiyasmekonnen427 Ай бұрын
በረታህ አላለችም😅😅😂 ደስ ይላል
@mllmslsl8584
@mllmslsl8584 Ай бұрын
አድ ዳግማህ ወዳ ስኦል ነው ምሻኝኝ አለለም😂😂😂😂😂😂😂
@user-lm3jz9rw2r
@user-lm3jz9rw2r Ай бұрын
ጀግና ነሽ አንበረከክሽው❤
@leyiletyeseraw3305
@leyiletyeseraw3305 Ай бұрын
ጆሮ ላይ ያለው ሽንኮረት አያቃጥለውም
@user-ui1ls8cs1w
@user-ui1ls8cs1w Ай бұрын
Yes yes
@BhnB-rg4vu
@BhnB-rg4vu Ай бұрын
ቅበረኝ አለ😂😂😂😂😂
@user-bt6ms4ot4o
@user-bt6ms4ot4o Ай бұрын
ለንደዚህ አይነት ወንዶች ይገባችኋል መተሣሠብን ከጓደኛህ ተማር
@zamzamzamu-iw8yq
@zamzamzamu-iw8yq Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤ዎዉ❤❤
@ElfSaron
@ElfSaron Ай бұрын
ሀብሲት ምንድነዎ አላለም😅😅😅😅😂
@Addisucac
@Addisucac Ай бұрын
konjo new.... Ene behon derasiw yebetun sera bedenb aslemedewena..." Ene kbet alewtam anchi wechi keti" !!!! neber masegnew!!! Wanaw kumeneger gen betftero yeteseten yebteseb astdader chelota alen. esum keftari yemiset TSega selhon blememed ayemetam!!!!!
@lidu3065
@lidu3065 Ай бұрын
Haha absit litil new alalem
@user-ui1ls8cs1w
@user-ui1ls8cs1w Ай бұрын
Gobasii setii natii ichii
@MKk-qp6qx
@MKk-qp6qx Ай бұрын
በያላችሁበት ሁላችሁም እግዚአብሔር ይጠብቅችሁ🎉🎉🎉🎉🎉
@user-fd2ks1sp1s
@user-fd2ks1sp1s Ай бұрын
😂😂😂❤❤
@HanaTsegaye-nc8qk
@HanaTsegaye-nc8qk Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@tena319
@tena319 Ай бұрын
selam selam
@mulumassa9214
@mulumassa9214 Ай бұрын
nice derama well don
@user-hz4pq4uj8g
@user-hz4pq4uj8g Ай бұрын
😂❤❤😂😂😂
@amenadajane7501
@amenadajane7501 Ай бұрын
😂😂😂😂😂😂❤❤❤
@user-cb4ux4ry4q
@user-cb4ux4ry4q Ай бұрын
U😊
@user-mw7ss7yl4j
@user-mw7ss7yl4j Ай бұрын
ቀጣይነት ቢኖረው በጣም ጥሩ ነበር
@ethoiethopi3902
@ethoiethopi3902 Ай бұрын
ደግ አደረገች😂😂❤💪
@wondwosenyadesa9058
@wondwosenyadesa9058 Ай бұрын
ትልቅ መልክት ነው ይህን መሰር ችግር ቤታችንን መምራት ያልቻልን እንኖራለንና ይህንን ተመልክተን እራሳችንን ብናስተካክል መልካም ነው❤
@Holyshit-ku4fn
@Holyshit-ku4fn Ай бұрын
ጥሩ ትምህርት ነው
@LomiLomi-rt6tu
@LomiLomi-rt6tu Ай бұрын
ወይኔ እደዚሕ ድራማ ፈታ ያረገኝ የለም😂😂😂
@user-dg1df7cp6d
@user-dg1df7cp6d Ай бұрын
የኛቤት ሙያ አለ ወላሂ አባቴ እናቴ ስወልድ እሱ ነዉ ያረሳት ትንሺ እደሆንኩ ምጣድ ጥዶ ይጋግራል የክችን ነገር አደኛ ናቸዉ
@mulukenmuluken3056
@mulukenmuluken3056 Ай бұрын
የኔ አባት ሲያሳዝን ምን አይነት ጉድ ነው የገባከው ምን አስጨነቀህ አብሲት ሳትጥል አትካግርም እሴት ወይዘሮ አላለም 😂😂😂😂😂
@wakaniwakani-ie3fk
@wakaniwakani-ie3fk Ай бұрын
😂😂😂😂❤❤❤❤❤
@HayatH-ln4ed
@HayatH-ln4ed Ай бұрын
😂😂😂🎉😂😂😂
@tgethio6945
@tgethio6945 Ай бұрын
አይዛን
@zainabahmed4070
@zainabahmed4070 Ай бұрын
የወድ አልጫ አኡዙቢላህ😊
@mimochahin1335
@mimochahin1335 Ай бұрын
😅❤❤❤❤😅😅😅
@user-ui1ls8cs1w
@user-ui1ls8cs1w Ай бұрын
😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅
@vdjdbjvxjxb2524
@vdjdbjvxjxb2524 16 күн бұрын
❤❤❤
@GelilaGelila-vi5ut
@GelilaGelila-vi5ut Ай бұрын
ባሏ የሚያሰቃያት ሴት መባል ነበረበት
@kumetanyomendertudima6846
@kumetanyomendertudima6846 Күн бұрын
ርእሱና ትወናው አይመሳሰልም
@user-wt5zy4zb6o
@user-wt5zy4zb6o Ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@user-fp6dt5ru7s
@user-fp6dt5ru7s Ай бұрын
ኤጭ ወንድ ልጂ ቤት ለቤት ሢውተፈተፍ ማየት አልወድም 😂😂
@fantanpsualifan632
@fantanpsualifan632 Ай бұрын
😂😂😂
@sinetayhugizaw9595
@sinetayhugizaw9595 Ай бұрын
ብላችው ብላችው ወጥ ልታስወጠውጡን
@amaamm4474
@amaamm4474 Ай бұрын
😂😂😂😂
@user-tt2uo8ke7f
@user-tt2uo8ke7f Ай бұрын
😅😅😅😅😅😅
@user-js2lv2vz3r
@user-js2lv2vz3r Ай бұрын
😂😂😂😂😂😂
@sintiaabdeta8374
@sintiaabdeta8374 Ай бұрын
Kkkkkkkkkkk 👌🏼👌🏼
@KidestFikaddu
@KidestFikaddu 20 күн бұрын
Ere besak mutku😂😂😂😂😂😂
@FaizaYasin-zt3wg
@FaizaYasin-zt3wg 18 күн бұрын
Ye ewunet temeshachehug betam tru ena astemare derama new😂😂😂
@BassamTelfah
@BassamTelfah Ай бұрын
❤❤❤😊😊😊😅😅😅😮😮😢😢
@MrChuchu4life
@MrChuchu4life Ай бұрын
Wrong Title
@selamina
@selamina Ай бұрын
Atmit ena absit part yaskal😂😂😂😂
@ruhamabarkot4802
@ruhamabarkot4802 Ай бұрын
😂😂😂
@Mary-un5ji
@Mary-un5ji Ай бұрын
😂😂😂እኮ
@Lilik4680.
@Lilik4680. 26 күн бұрын
እኔ በሳቅ ደከመኝ😂😂😂
@RAl3442
@RAl3442 Ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂
@ejejejussuh4558
@ejejejussuh4558 19 күн бұрын
😂😂❤❤
@user-un9xe4os4w
@user-un9xe4os4w Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-qp8tm5gu8n
@user-qp8tm5gu8n Ай бұрын
Baayyee garii dha
Who Will Eat The Porridge First The Cockroach Or Me? 👧vs🪳
00:26
Giggle Jiggle
Рет қаралды 10 МЛН
Не пей газировку у мамы в машине
00:28
Даша Боровик
Рет қаралды 10 МЛН
Why? 😭 #shorts by Leisi Crazy
00:16
Leisi Crazy
Рет қаралды 30 МЛН
Լեռները Կհիշեն, Սերիա 160 / Lernery Khishen
37:17
PanArmenian TV
Рет қаралды 153 М.
ካላገባኸኝ ብላ የምታሰቃየው ሴት መጨረሻ
30:17
Մոխրոտի Երազները, Սերիա 185 / Mokhroti Eraznery
38:21
ከሚስቱ ጋር መተኛት የማይወደው ባል
27:10
GIRDOSH TUBE
Рет қаралды 95 М.
የአሰሪዋን ባል ጉድ ያወጣች የቤት ሰራተኛ
30:40
ХОТЯ БЫ КИНОДА 2 - официальный фильм
1:35:34
ХОТЯ БЫ В КИНО
Рет қаралды 1,2 МЛН
SIGMA GIRL CAUGHT RED HANDED #shorts #funny #tiktok
0:15
mountainlion5
Рет қаралды 22 МЛН
小路飞越变越大#海贼王  #路飞
0:16
路飞与唐舞桐
Рет қаралды 7 МЛН
it takes two to tango 💃🏻🕺🏻
0:18
Zach King
Рет қаралды 17 МЛН
WHO?!😱😱 КАК ВЫЗВАТЬ СОФЯНКУ. ЛАЙФХАК
0:13
Anastasia Kosh
Рет қаралды 3,9 МЛН
小路飞越变越大#海贼王  #路飞
0:16
路飞与唐舞桐
Рет қаралды 7 МЛН