No video

ባልሽ እሱ አይደለም //ነብይ መስፍን አለሙ እና ነብይት አስናቀች ባንጫ//

  Рет қаралды 219,973

GIHON TV WORLDWIDE

GIHON TV WORLDWIDE

2 жыл бұрын

በየጊዜዉ አዳዲስ የስብከት የምስክርነት የነፃ መዉጣት የትንቢት የፈዉስ የአምልኮ ቪዲዮች በዩቲዩብ በሚለቀቁበት ጊዜ ወዲያውኑ እንዲደርሰዎት ሰብስክረይብ በማድረግ የደወሏን ምልከት ይጫኑ፡፡/SUBSCRIBE GIHON TV WORLDWIDE/
ይህንን አገልግሎት መደገፍ ለምትፈልጉ፡- Commercial Bank of Ethiopia 1000431104362 Swift Code CBETETAA Gihon International Miracle Church // ሕብረት ባንክ 1570416566870018 መስፍን አለሙ ፡፡ ለበለጠ መረጃ 0979077790 / 0910612876፡፡
ግዮን አለም ዓቀፍ የተዓምራት ቤተክርስቲያን ሳምንታዊ ፕሮግራሞች፡- ዘወትር እሁድ ከ 3፡00 - 9፡00 ሰዓት ዘወትር ሰኞ ከ 6፡00 - 11፡00 ሰዓት ዘወት ዕሮብ ከ 3፡00 - 9፡00 ሰዓት ዓርብ ከ 3፡00 - 9፡00 ሰዓት፡፡ አድራሻ ቦሌ ሩዋንዳ የድሮ ጃፓን ኤንባሲ ጀርባ ቻይና ገበያ አጠገብ፡፡

Пікірлер: 580
@felenuna8034
@felenuna8034 2 жыл бұрын
የኢትዮጵያን ወንዶች አምባገነን የሚያደርግ መንፈስ በእየሱስ ስም የተመታ ይሁን ስራው ይፍረስ የልጆችህ እናት ትሻልሀለች ለዚችኛዋም እግዚአብሔር መፅናኛ ይስጣት
@bona2318
@bona2318 2 жыл бұрын
Asakegnim demom ewinet new
@almazdebessa5531
@almazdebessa5531 2 жыл бұрын
ምን አይነት ድንቅ መልእክት ክብር ለጌታ ብቻና ብቻ ይሁን! እንደዚህ የሚያገለግሉ ንፁህ ድምፅ የሚያስተጋቡ አገልጋዬች የራስ ዝናና ክብር የማይፈልጉ ጌታ ያብዛልን የጌታ ባሪያ ዘመንሽ ይባረክ!
@elamyosef243
@elamyosef243 2 жыл бұрын
ትክክልነሽ ጌታ እራሱ ይናገር ! የእግዚአብሔር አፍ ሆነሽ ለምድራችን ስለተነሳሽ እግዚአብሔር ይመስገን !
@hiwothiwot9915
@hiwothiwot9915 2 жыл бұрын
ይድፋቹ 666👹👹👹
@brtaglab2516
@brtaglab2516 2 жыл бұрын
@@hiwothiwot9915 😂😂😂😂
@hiwothiwot9915
@hiwothiwot9915 2 жыл бұрын
@@brtaglab2516 ምስት ኣደለችም ኣላለይም 😳😒😎ፓስተሮ ግን ለራስዋ ፈልጋው ሞሆን ኣለበት 😳🤑🤑🤑🤑666👹👹👹ያች ሰይጣን 👿👿👿🤑🤑🤑🤑😫😫😫😫😭😭😭😭😭
@brtaglab2516
@brtaglab2516 2 жыл бұрын
@@hiwothiwot9915 የምትናገረው ሁሉ እየጠፋባት እኮ በምሀለይ አጨብጭቡ ትላለች ደሞ ሰውየውን ለራሶ ነው መሰል እኔም ሳስበው ግን እደው በቃ የሚያሳዝኑኝ ዝብለው እደው ቁጭ ብለው የሚያዳምጡት ደሞ የጌታ እሴት ይላሉ ውይይይይ 🤮🤮🤮🤮🤮🤮 ቆቅ ይላሉ
@hiwothiwot9915
@hiwothiwot9915 2 жыл бұрын
@@brtaglab2516 በጣም እዳው ፈጣር ኣምላክ የድንግል ማርያም ልጅ ልቦና ይስጣቸው እኔ ኮ ከስዋ ይልቅ ህዝብ ነው ምሳዝነኝ ትርጉሙ ሳይገባቸው ኣሜን የምሉት ነገር ነው 🤑🤑🤑🤑🤑🤑🤑🤑🤑😭😭😭😭😭
@zertihunmesfin7707
@zertihunmesfin7707 2 жыл бұрын
ጌታ ብርክ ያርግሽ የማታመቻሚቺ ትክክለኛውን የ እግዝአብሔርን ጽምፅ የሚታስተላሊፊ ያባቴ ብሩክ ነሽ ተባረኪ
@shemsu967
@shemsu967 2 жыл бұрын
Tabrke yena knjoo
@hiwetaneshedengel2484
@hiwetaneshedengel2484 2 жыл бұрын
ክክክክክክክክክክክክክክክክ
@eshetubeyene9557
@eshetubeyene9557 2 жыл бұрын
😆😆😆😆😆😆😆😆😆
@hiwothiwot9915
@hiwothiwot9915 2 жыл бұрын
666 👹👹👹 ኣየ የእናተ መጨረሻ
@hiwetaneshedengel2484
@hiwetaneshedengel2484 2 жыл бұрын
@@hiwothiwot9915 ተያቸወ በሓላ ያቃሉ ቅጣታቸወን ቅዱስ ቃሉም የላል ጌታ ሆይ ጌታ ሆይ እሜለኝ ሁሉ መንገሰተስማይ አይገባም የላል እሄንም ጥንቀቅወ ያቃሉ
@elamyosef243
@elamyosef243 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር የማይከብርበት ነገር ከምድራችን ይነቀል !
@user-ke1bx6zp6k
@user-ke1bx6zp6k 2 жыл бұрын
ተባረክ አባቴ ጀግና ዋዉ
@hiwothiwot9915
@hiwothiwot9915 2 жыл бұрын
ኣሜን የምለው ገር ግን 👹👹👹666 ናቹ የዓ🤑🤑🤑🤑🤑🤑🤑🤑🤑🤑🤑🤑🤑🤑🤑
@diborab7820
@diborab7820 2 жыл бұрын
wow amazing 🤔🤔 ዘመን ሂወት አገልግሎትሽ ይባረክ ለምልሚ !! እዉነተኛ አገልጋዮቹ በምድራችን ይብዙልን !!
@asterhailu4188
@asterhailu4188 2 жыл бұрын
እውነት እግዚአብሔር ይባርክሽ አንቺ የእግዚአብሔር ሴት ነሽ: ዋሽተው ለጥቅም ሰውን በሚያጋቡበት በዚህ ዘመን አንቺ ግን እግዚአብሔር ያለሽን በትክክል ተናግረሽ ሰዎችን ከእርግማን ነጻ እያወጣሽ ስለሆነ ተባረኪ
@user-ok1bt6wx1g
@user-ok1bt6wx1g 2 жыл бұрын
ኬክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክኮኮኮኮኮኮኮኮኮኮኮኮኮኮኮኮኮኮኮኮ
@user-jw9qk9rg3b
@user-jw9qk9rg3b 2 жыл бұрын
አቤት የእኔ ጌታ ስራህ ግሩም ነው እህቴ ጌታን ስሚው
@mekdeswoldemichel9480
@mekdeswoldemichel9480 2 жыл бұрын
አቤት መንፈስ ቅዱስ አሰራሩም ቡዙ ምህረቱ ቡዙ አንተ የማትከብርበት ነገር ከህይወታችን በእየሱስ ስም ይነቀል.
@GenFir
@GenFir 5 ай бұрын
በእውነት ልክ ነሽ አህቴ
@lellobekele4760
@lellobekele4760 2 жыл бұрын
Jesus is lord OMG!! what an amazing phrophesy asne God bless you for telling the truth of Gospel
@mathewosgobchu5932
@mathewosgobchu5932 2 жыл бұрын
ጌታ ኢየሱስ ብርክ ያድርግሽ!!!! የእግዚአብሔርን ቃል በቀጥታ ያወረድሽ ለሰዎች የማታመቻምቺ በመሆነሽ እግዚአብሔር ይባርክሽ!!
@dibooraaabaatee5577
@dibooraaabaatee5577 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ዘመንሽን ይበረክልሽ የእግዚአብሔር ሴት በጠም ደስይለል ተበራክ በእየሱስ ስም እወድሸለሁ 💔💓💓😘😘😘ተበራክ 🍇🍇🙌🙌
@peaceloveunity3079
@peaceloveunity3079 2 жыл бұрын
እንዴት እንደምወዳችሁ ጌታ አገልግሎታችውን ይባርክ 🤗💞
@hayatyesuf2070
@hayatyesuf2070 2 жыл бұрын
እኔ የሚገርሜ ተከታዩ ሚስኪ ድራማና እውነታ እንዴት መለየት ያቅታል ልቦናችሁን ይመልስለችሁ እዲህ ስትጨማለቅባችሁ ማገናዘብ ይሳናኃል እሷ ነብይ ወይስ መላክት እግዚአብሔር የምታናግረው
@user-ok1bt6wx1g
@user-ok1bt6wx1g 2 жыл бұрын
እኮ አይገርምም
@metimars2518
@metimars2518 2 жыл бұрын
Ho ho... ሰዉ እኮ አብዱአል በዚ አይነት የስንቱ ቤት ፈርሱዋል::
@eliasnegash8770
@eliasnegash8770 2 жыл бұрын
እደው እዳያስተውሉ ተይዘው ነዉ እንጂ በሳይኮሎጂ እንዲ የምታጃጅላቸው። ጌታዬና መዳኒቴ እየሱስ ክርስቶስሆይ አንተ የማምለጫ አለታችን ነህና ልጆችህን ከሰይጣን አሰራር ጠብቀን።
@yaumehabibity7938
@yaumehabibity7938 2 жыл бұрын
አላህ ይመልሳቸው
@nakachewnegash2158
@nakachewnegash2158 2 жыл бұрын
ለእናንቴ ፈውስ ይሁንላቸዋል እሳ (ኢየሱስ) የዘላለም ህይወት አለው፤
@kasakebede9923
@kasakebede9923 2 жыл бұрын
Great prophecy .God bless you prophetess .you are really God's prophetess .
@kibineshyohannes2866
@kibineshyohannes2866 2 жыл бұрын
ውይ በእውነት ዘመንሽ ይባረክ የተወደድሽ የእግዚአብሔር ሴት ተባረክ የእውነት አገልግሎት ማለት እሄ ነው ❤❤🍇🍇🍇
@user-qs2rj7cs9z
@user-qs2rj7cs9z 2 жыл бұрын
ስልኳን የምታውቁ በጌታ ፍቅር ልለምናቹ ነገሩኝ
@tubemelat
@tubemelat 2 жыл бұрын
የኔ ፍቅር ደምሪኝ
@user-qs2rj7cs9z
@user-qs2rj7cs9z 2 жыл бұрын
ደምሪሻለው
@brendasaad685
@brendasaad685 2 жыл бұрын
በጌታ እኔም ፍልጋለሁ
@zufanabrha8573
@zufanabrha8573 2 жыл бұрын
Screen lay tetsifalko
@user-zx2ym6oh4h
@user-zx2ym6oh4h 4 ай бұрын
አንቺ ሴት የእውነት የእግዚአብሔር ሴት ነሽ። እድሜሽ ይብዛ።
@user-nz7wk3bw9d
@user-nz7wk3bw9d 2 ай бұрын
Wiy inate geta chemiro chemiro yibarkish❤️❤️❤️❤️
@meski9722
@meski9722 2 жыл бұрын
AMEN Glory to GOD
@mhsenailmhsenail2098
@mhsenailmhsenail2098 2 жыл бұрын
ጀግናነሽ ጌታ ይባርክሽ በተለይ ፀጋኣጠቃቀምላይ ሚስጥርን በጥበ ብነው የምትናገሪው ዘመንሽ ይባረክ
@tafadzwamuchenjekwa5111
@tafadzwamuchenjekwa5111 2 жыл бұрын
በጣም በጣም እግዚአብሔር አምላክ አብስቶ ሽ ይባርክ ሽ!! በጣም ልቤ የነካ አገግሎት ነው።
@alimesi5639
@alimesi5639 2 жыл бұрын
Amen Amen eyesuse yedenali yetadegali Amen Haleluy tebareki ♥️❤️
@elisaaliza8013
@elisaaliza8013 27 күн бұрын
wow tebareki 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 eg/r yimesegeni sile hulu
@haregewoinenuri506
@haregewoinenuri506 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen i received.
@demmaethiopi2701
@demmaethiopi2701 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen geta sime yibarek 🙏🙏🙏
@kitevans6058
@kitevans6058 2 жыл бұрын
God bless you🙏🏾❤
@salemamanuel9244
@salemamanuel9244 2 жыл бұрын
Praise God hallelujah 🙏
@mememalase9018
@mememalase9018 2 жыл бұрын
Tebareki pro geta yebarks 🙏🏻💕🙏🏻💕🇪🇹amen amen amen amen 🤲
@meskermmeski6168
@meskermmeski6168 2 жыл бұрын
የእግዚአብሔር ሴት ጌታ ፀጋውን አብዝቶ ይጨምርብሽ እንወድሻለን💋💕❤️🌹🌹🌹
@akiyolonokakiyo4369
@akiyolonokakiyo4369 2 жыл бұрын
May God father bless you again again and again.
@almukidane5985
@almukidane5985 6 күн бұрын
እዉነት የመጀመሪያ ቭዲዮ ነው ያየዉት ጌታ ይባረክህሽ
@user-jw9qk9rg3b
@user-jw9qk9rg3b 2 жыл бұрын
ውይ ስወደቹ እኮ ጌታ ይጨምርባችሁ
@tubemelat
@tubemelat 2 жыл бұрын
ውዴ ደምሪኝ
@user-wh5bv1uh4h
@user-wh5bv1uh4h 19 күн бұрын
ተባረኪ
@hanahana4519
@hanahana4519 2 жыл бұрын
አሜንንንንንን እዚህ ቤት.ወሬ አይሆንም አሜንንንንንንን.ኢየሱስ ጌታ.እና ጌታ ነው📖🇪🇹💞💞💞💞💞😍😍🙇🙋🙋🏃💪💪💪
@tesfanashbarana455
@tesfanashbarana455 2 жыл бұрын
📖👈🙋‍♀️🙋‍♀️🙋‍♀️🙋‍♀️🙋‍♀️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏👌🏾🙏🙏🙏🙏
@tekalignwoldemariamkukie8554
@tekalignwoldemariamkukie8554 2 жыл бұрын
በድምሩ ወድሻለው! ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ፤ ቤተክርስቲያንን ለማነጽ የሚጠቅምና የሚያንፅ ፀጋውን ያብዛልሽ።
@emukassa2910
@emukassa2910 2 жыл бұрын
ስወድሽ እኮ ጌታ ዘመንሽን ያለምልመው 💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕!!!
@dakuguyo6186
@dakuguyo6186 2 жыл бұрын
Shalom Shalom Shalom people of God please please please pray for me and my family in Jesus name Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen and hallelujah hallelujah hallelujah and Glory Glory Glory by to God may God bless you so much in Jesus name Amen Amen Amen
@tigist7708
@tigist7708 2 жыл бұрын
ተባረኪልኝ ስወድሽ የእግዚአብሔር ሴት አስኒዬ አገልግሎታችሁ ይባረክ ጌታ ይክበር ይመስገን።
@user-ew5op8ox1i
@user-ew5op8ox1i 2 жыл бұрын
እንዴት እንዳሰደስትሺኝ ዘመንሽ ይባረክ በጣም ነው ደስ ያለኝ እውነት ተደበቃ አትኖሮም
@rebikaanna1793
@rebikaanna1793 2 жыл бұрын
Amen amen tebarek🙏🙏🙏🙏🙏
@hewangirma7684
@hewangirma7684 2 жыл бұрын
Geata zemenishin yibarik ❤️❤️❤️🙏🙏🙏👏👏👏
@hiwetkibreab5017
@hiwetkibreab5017 2 жыл бұрын
God bless you my sister, prophet Asnakech.
@alemtesema1057
@alemtesema1057 2 жыл бұрын
የእግዚአብሔር ሴት ጌታ እድሜ ዘመንሽን ይባርክ ተባረኪ 🙏❤
@eshetuelala131
@eshetuelala131 2 жыл бұрын
God bless you women of God.
@tensumamush9918
@tensumamush9918 2 жыл бұрын
Amennnnnnn geta hoy anite yalifekedikew hiwet wede ene ayimita beyesus,sim nebyt tebareki
@aliaalhooly2322
@aliaalhooly2322 Жыл бұрын
Amen 🙏🙌🙏 yichilal egizhaber 🙏 kibr le egizhaber yhunlet tebarklgn ❤❤❤❤
@zenaazenaa405
@zenaazenaa405 2 жыл бұрын
እሴይ ያእዝጋቤሪ ሴት ናብይት አስንዬ እኔም ባእንዳዝ ሁኔታ ውስጥ ናኝ ዛሬ ላእኔም ላባላቤቴም እሄው ቃል ላእኛም መዳሳዳስ ይሁንልኝ ወሳድኩት ባህልሜም አይቼሻላው እቤቴ ስትጋብ ያሀሳብሽው ይሁንልሽ ባይኝ አሜን እያሱሴ እኔንም ድራሳኝ
@user-et5rk7rm9s
@user-et5rk7rm9s 2 жыл бұрын
እሰይይይይይይይይይይ የኔ አስታራቂ ሃሌሉያያያያያያያያያያያያ ❤❤❤❤
@deborahsinknehkassaye7063
@deborahsinknehkassaye7063 2 жыл бұрын
I am so happy about this message
@user-xq8yv5fr9g
@user-xq8yv5fr9g 2 жыл бұрын
አቤት ምስጥርን የሚገልጥ አምላክ እውነተኛ እና ታማኝ
@temesgenmedhanie1536
@temesgenmedhanie1536 2 жыл бұрын
God bless you yesus jegna new
@prophethabtamuadmasu9188
@prophethabtamuadmasu9188 2 ай бұрын
ጀግና ነሽ ጌታ ይባርክሽ።100%
@romanroman9958
@romanroman9958 2 жыл бұрын
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመሰገን ተባረኪ
@tsedeypaulos9101
@tsedeypaulos9101 2 жыл бұрын
Tebareki betam germognal yematamechamichi
@godisgood8675
@godisgood8675 2 жыл бұрын
God bless you more 🥰
@zaidtiquabo7584
@zaidtiquabo7584 2 жыл бұрын
yes yes Nebi nesh
@TG-qk7kc
@TG-qk7kc 2 жыл бұрын
Thank you
@tigistseyoume3029
@tigistseyoume3029 2 жыл бұрын
God bless you all ❤
@user-ij9bg8jw8c
@user-ij9bg8jw8c 9 ай бұрын
ጌታ ዘመንሽን በሙሉ ይባሪክ አሜን
@Ali-hx4gd
@Ali-hx4gd 2 жыл бұрын
Wowowww amen geta yibarikishi tabarikishi
@yoseferkiboo2657
@yoseferkiboo2657 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen Amen ❤
@martayoutube1061
@martayoutube1061 2 жыл бұрын
Wow geta yimasgen Tebareki yicamarilish
@gantiasafa8837
@gantiasafa8837 Жыл бұрын
Ameeenn Ameeenn Ameeenn Ameeenn halaluuyaa 🙏🏻🤲🤲🤲🤲🤲🙏🏻🤲🙏🏻🤲🙏🏻🤲 Abaa eysus
@zenaqatar7861
@zenaqatar7861 Жыл бұрын
Amen swdesh y geta set wddddddddd
@kebineshkebine4990
@kebineshkebine4990 2 жыл бұрын
Amen Amen keber leeyesus yhune
@zhe5210
@zhe5210 2 жыл бұрын
Amen! Amen! Amen!
@grmeso6369
@grmeso6369 2 жыл бұрын
Ilove you this brother ❤ GBU
@nardosgebrehiwet3933
@nardosgebrehiwet3933 2 жыл бұрын
God bless you
@tadelecherjabo5035
@tadelecherjabo5035 2 жыл бұрын
Ooooooooohhhhhhh haleluyaaaaaaaaaaaa hashu ameeeen abaye kibr lante yhun abaye 💓
@eyerusalemabebe7282
@eyerusalemabebe7282 2 жыл бұрын
ተባረኪ ጌታ ፀጋውን ያብዛልሽ
@ephrameelyas6616
@ephrameelyas6616 2 жыл бұрын
ስለ እናንተ ጌታ ይባረክ
@elisatadele6472
@elisatadele6472 2 жыл бұрын
Amen 🤲🏾🙇‍♀️🙇‍♀️🤲🏾🙌🏽🙏🏽😍😍
@asterweldegibrial1625
@asterweldegibrial1625 2 жыл бұрын
ኡፍፍፍ እንዴት ደስ አለኝ ለኔ የሆነ እስኪመስለኝ በአነጋገሯ እረካሁ
@saifalmaaz6220
@saifalmaaz6220 2 жыл бұрын
Amen Amen tebarek
@freweynibulajehad9031
@freweynibulajehad9031 2 жыл бұрын
Betam ytewededu je Egzabher betsebuche kibatu yixmrlacu tsegawun yabzalacu, Nebyt sewdushe ,teknawenu,lemlmu, kal awutlege amnalow tebareku
@bellabella4670
@bellabella4670 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen Eyesus Yadnal Lezelalem Hale Luya Tebareki Yekrstos Tsgana Selam Feker Yebzalsh Mamaye Achi Ye Egzabhar Keber Hulu Le Eyesus Yehun
@zaidtiquabo7584
@zaidtiquabo7584 2 жыл бұрын
❤ tebareku paster Asnakech. betam dinki yesra Amilak yezizu yibariki
@user-nx5gt2mu8q
@user-nx5gt2mu8q 2 жыл бұрын
ጌታ ዘመንሽን ይባርክ እኔ ደስ የሚለኝ ነገር አለባበስሽ ለሁሉም ሴቶች ትምህርት የሚሆንነው ፀጋውን ያብዛልሽ
@tehetenadejene7679
@tehetenadejene7679 2 жыл бұрын
Esey geta zemeneshen yebarek
@sragima5315
@sragima5315 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባረክ ስለአቺ እረዥም እድሜን ጤናን አምላክ ይስጥሽ
@tsigeredabahiru3130
@tsigeredabahiru3130 2 жыл бұрын
Wooooow ስለዚህች አገልጋይ ጌታ ይባረክ ።
@Mube2423
@Mube2423 2 жыл бұрын
Amen kibir lageta yihun🙏🙏🙏🙏🙏🙏😘😘
@zewdtiutolasa718
@zewdtiutolasa718 2 жыл бұрын
Tebareki gelagelshew kemyatemdut geta yebarek
@shemalesgbrselase1467
@shemalesgbrselase1467 Жыл бұрын
ወንድም ከወንድሙ የሚያጣላ የተረገመ ይሁን ይላል ነፈጣሪ ቃል ነብይት የተረገምሽ ሁኝ ፈጣሪ ይፍረድብሽ እግዜር ያንችን መዋረድ ፈጣሪ ያሳየኝ አንቺ በሰው ስጋና ነፍስ የምትጫወቺ እርኩስ መንፈስ የሞላሽተዋርደሽ እንደማይሽ አምናለሁ
@akberetsium3492
@akberetsium3492 2 жыл бұрын
Gieta ybarki zemenki ybarek ❤️❤️❤️❤️
@tesefanswdagenw312
@tesefanswdagenw312 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክሽ እግዚአብሔር ይጠቀምብሽ በኢየሱስ ስም
@mulyebudlu4856
@mulyebudlu4856 2 жыл бұрын
ኢየሱስ ኢየሱስ ተባረክ አንቺ የእግዚሐብኤር ሴት ተባረኪ ይጨምርለሽ ።
@meazakrstos3209
@meazakrstos3209 2 жыл бұрын
Oh my God ewunet geta ybarksh
@BedeluTeshome-oi3wz
@BedeluTeshome-oi3wz Ай бұрын
የተባረክሽ
@eyrusalemkibret2063
@eyrusalemkibret2063 Жыл бұрын
ሳታመቻምቺ ስለተናገርሽ የጌታ ሴት ተባረኪ !!
@AberashAama
@AberashAama Ай бұрын
Amen Amen Amen ♥️♥️♥️♥️
@masaratjumbo942
@masaratjumbo942 2 жыл бұрын
🙏🙏🙏🙏 ❤❤❤❤ ተባረኪ
@elleniafework9926
@elleniafework9926 2 жыл бұрын
Great ,,,,,
@kiafathima4210
@kiafathima4210 2 жыл бұрын
አሜንንን ተባረክልኝ
@mihiretmihiret1611
@mihiretmihiret1611 2 жыл бұрын
ልክ እንደ ነብዩ ኤርሚያስ:: ልብ የሚያሞቅ ብቻ ይበቃ ! ጌታ ይባርክሽ ነብይት
@sdddfgnk7040
@sdddfgnk7040 2 жыл бұрын
አሜንንን አሜንንን አሜንንን ትባረኪ 🔥🔥🔥
@selmselm1209
@selmselm1209 2 жыл бұрын
Zemenshi yibarek
@barackbebey9848
@barackbebey9848 Жыл бұрын
Amen Amen Amen
@elisa8354
@elisa8354 2 жыл бұрын
በነገር ሁሉ ጌታ መልካም ነው🙌
@elleniafework9926
@elleniafework9926 2 жыл бұрын
Amen !!!
@dabustime9002
@dabustime9002 2 жыл бұрын
Grace of God
@mussieghilay1358
@mussieghilay1358 2 жыл бұрын
zemenishen ybarek yene jegna yegziabher set sey des ylal endezi new egziabher mikebrbet agelglot
Викторина от МАМЫ 🆘 | WICSUR #shorts
00:58
Бискас
Рет қаралды 5 МЛН
哈莉奎因以为小丑不爱她了#joker #cosplay #Harriet Quinn
00:22
佐助与鸣人
Рет қаралды 8 МЛН
WORLD'S SHORTEST WOMAN
00:58
Stokes Twins
Рет қаралды 130 МЛН
Викторина от МАМЫ 🆘 | WICSUR #shorts
00:58
Бискас
Рет қаралды 5 МЛН