No video

ባል የማይወጣላት ሴት

  Рет қаралды 74,239

GIRDOSH TUBE

GIRDOSH TUBE

2 ай бұрын

Unauthorized use, distribution and re-upload of this content on youtube platform is strictly prohibited Copyright ©GIRDOSH TUBE

Пікірлер: 85
@user-fp6dt5ru7s
@user-fp6dt5ru7s 2 ай бұрын
እኔ ለወንድ አደለም ኩላሊቴን ብሬንም አላቀምሠው ደግሞ ለከሀዲ ወንድ 😂😂😂
@ayelechdabesse7483
@ayelechdabesse7483 2 ай бұрын
ሀሀሀሀሀሀ የኔ ቅማም በርችልን😂😂😂😂😂
@dungedunge7226
@dungedunge7226 2 ай бұрын
ክህደት የተጀመረው በእናንተ አይደል
@user-ns2cj3yf3o
@user-ns2cj3yf3o Ай бұрын
ጀግና እውነት ነው
@SeadaMohammed-vf6gd
@SeadaMohammed-vf6gd 26 күн бұрын
እዉነትነወ😂😂😂😂😂😂
@maqdashabtamuu3288
@maqdashabtamuu3288 2 ай бұрын
ድሮስ ወድ ልጅ ከመክዳት በስተቀር ምን ታቃላቹ
@TigstGetachow
@TigstGetachow 2 ай бұрын
በጣም እህቴ ❤ አንዱ በጎዳን አንዱን ማመን አቃተን ሁሉም አይሆኑም ብቻ የሚጎዱን ፈጣሪ ዋጋቸውን ይሰጣል
@teddygezahegn339
@teddygezahegn339 2 ай бұрын
እንኳንም የኔ ፍቅረኛ አልሆንሽ
@user-xv2qq2rt2s
@user-xv2qq2rt2s 2 ай бұрын
እኔም ድሮስ ሴት ልጅ ከክህደት እና ከጥቅም ውጪ ምን ታውቃላቹህ ብዬ ነበር የማስበው ግን በጣም ፈጣሪ የባረካቸው ሴቶችን ስላየሁኝ ሁሉንም በአንድ ላይ መጨፍለቅ ትቻለሁ ..! ሲቀጥል ደግሞ ከሃዲው በገንዘቡ ፍቅርን ሊገዛ የፈለገው ነው ወይስ ህመምተኛው..?
@Manunited-cb9ym
@Manunited-cb9ym 2 ай бұрын
Lek neshe gedl gebi anchem yaw neshe
@MesfenTefera-zc8si
@MesfenTefera-zc8si 2 ай бұрын
እኔ ደግሞ ሴት አልወድም
@virginiaharvey
@virginiaharvey 2 ай бұрын
Great storyline,settings.good teamwork
@hanastube4716
@hanastube4716 2 ай бұрын
Zare Lrmejemriya Gezi New Commet Yareku like Amaregn😅
@holyholy8778
@holyholy8778 2 ай бұрын
❤❤❤❤weyne sitasazin lijitua
@user-xv8he1xu1v
@user-xv8he1xu1v 2 ай бұрын
ደስ እሚለዉ ነገር እያሳለፈኩኝ ነዉ እማየዉ😂😂😂😂😂😂
@SeadaMohammed-vf6gd
@SeadaMohammed-vf6gd 26 күн бұрын
😂😂😂😂😂
@sumaikoo5126
@sumaikoo5126 Ай бұрын
😍😍😍
@dibootube816
@dibootube816 2 ай бұрын
ስላም😍😍
@RugaEbeno23
@RugaEbeno23 2 ай бұрын
I love these short videos, it's based on really.
@ACO-GA2963
@ACO-GA2963 2 ай бұрын
ምናለ እንደዚህ ዓይነት ስራ ቢቀረባችሁ ። ለትውልድ ፣ ለሀገር ፣ ለባህል ፣ ለእሴት፣ ለሃይማኖት ዋጋ ስጡ ። ባለፈው በቁጥጥር ውስጥ ዋሉ ከተባሉት የእናንተ አይለይም። እግዚአብሔር ልቡና ይስጣችሁ ።
@mametomeri
@mametomeri 2 ай бұрын
እኮ
@oromia_News1
@oromia_News1 2 ай бұрын
Ok
@yemisrachbeza6686
@yemisrachbeza6686 Ай бұрын
እጣ መሰላችሁ እንዴ የማይወጣለት 😂😂😂
@user-rk3kq3yn6m
@user-rk3kq3yn6m Ай бұрын
እኳን የራሤን ኩላሊት የሥሣ ጉበት አላቀምስም ለወድ 🤔🥺🥺የወረዱ ናቸው
@FetaMedia
@FetaMedia 2 ай бұрын
❤❤❤❤
@MenaAsrade
@MenaAsrade 2 ай бұрын
Betam yemegerem asetemari drama new
@meazadawit4009
@meazadawit4009 2 ай бұрын
ይሄ ቻናል ከማጋጭ, ካታላይ ውጪ ሌላ ድራማ አያውቅም እንዴ።
@aliyanabiruk4532
@aliyanabiruk4532 2 ай бұрын
እውነት እኔም እያሰብኩ ነበር ምንም አስተማሪነቱ አይታይም ሁሌ አንድ አይነት ታሪክ ብቻ
@jiruulfata53
@jiruulfata53 2 ай бұрын
Life is a challenge by itself in Ethiopia.
@holyholy8778
@holyholy8778 2 ай бұрын
Ej nekash
@hjezehjezr9522
@hjezehjezr9522 Ай бұрын
😢😢😢😅
@user-pq2jz4qv9v
@user-pq2jz4qv9v 2 ай бұрын
ኧረቀጣይይይካለኽኽ
@PIASSAPODCAST
@PIASSAPODCAST 2 ай бұрын
Tidar kbur new lakeberew
@user-fx9to8jf6d
@user-fx9to8jf6d 2 ай бұрын
😅😂😂😂❤
@Holyshit-ku4fn
@Holyshit-ku4fn 2 ай бұрын
ልጁን ቅፈላና ቀልድ አሰሩት ይህ አልገጠመውም😉
@ኪያDesta
@ኪያDesta 2 ай бұрын
Endet😊
@Holyshit-ku4fn
@Holyshit-ku4fn 2 ай бұрын
@@ኪያDesta ገፀ ባህሪውን አልወከለም። እመም የያዘው ሳይሆን የኮረኮሩት ሆኖ ነው የሚተውነው
@user-se8to4qe5q
@user-se8to4qe5q 2 ай бұрын
😂😂😂😂
@Biruke3
@Biruke3 2 ай бұрын
ክላክሱ የማን ነው
@BilagiAmare
@BilagiAmare 2 ай бұрын
ወይኔ ጊዜየን መግደሌ ምን ትምህርት አለው አሁን ይህ 😢😢😢😢
@LoveLove-uv6mj
@LoveLove-uv6mj 2 ай бұрын
አይ የማይታመን ነገር ነው እንደዚች አይነት ሴት ከማርስ መጥታ ካልሆን ምትገኝ አይመስለኝም
@Faeza852
@Faeza852 2 ай бұрын
እኔም እንደዝች ነኝ ሀቂቃ ግን ተስፋ የቆረጥኩ ለት እኔን አያርገኝ
@user-vs8kq4zi4p
@user-vs8kq4zi4p 2 ай бұрын
ፍቅር እኮ ነው እኔምአደርጋለሁለውደ😭👈
@Monaniz
@Monaniz 2 ай бұрын
እኔ አለው
@LoveLove-uv6mj
@LoveLove-uv6mj 2 ай бұрын
ታስታውቃለሽ ይመችሽ
@kefyalewaynadis7191
@kefyalewaynadis7191 2 ай бұрын
😀😀
@FetaMedia
@FetaMedia 2 ай бұрын
Yezendro bal aza new
@84296
@84296 2 ай бұрын
Wandochi sitibaluu kahdi Hasmasayi nachuu😏🙄🤸
@amenadajane7501
@amenadajane7501 2 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😢😢😢Yes😳😳😳
@user-yz2sf2be3u
@user-yz2sf2be3u 2 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢😢😢
@user-bg3dl4ko5l
@user-bg3dl4ko5l 2 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂
@fadaskoliyis479
@fadaskoliyis479 2 ай бұрын
😢😢😢😢😢💔💔💔💔
@unikh9837
@unikh9837 2 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@zed8332
@zed8332 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉❤❤❤🎉🎉
@DinkudinkuBekele
@DinkudinkuBekele 2 ай бұрын
እውነት በውኑ አለምእንደዚህአይነት እፁብድንቅ እንስት አለችን???🎉😢😢😢
@halimaali4383
@halimaali4383 2 ай бұрын
Diro Awo Ahon ay meslegnm🙈
@sitotatube-
@sitotatube- 2 ай бұрын
Sewun mamen kebad nw ba ahun sat 😅😮😮
@fadaskoliyis479
@fadaskoliyis479 2 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢😢😢🎉🎉🎉🎉
@TiruneshMekonnen-ge6fg
@TiruneshMekonnen-ge6fg 2 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢😢😢💔💔💔💔💔
@ELizaAmharaOsa
@ELizaAmharaOsa 2 ай бұрын
ትዳር ቢቀርስ ባይገባ😂
@R-xc2km
@R-xc2km 2 ай бұрын
እኔን አግብኝ
@avbbhw
@avbbhw 2 ай бұрын
ትዳርማ ጥሩነው ድሥይላል አግቡ❤❤❤❤😂
@user-uy4sl7od3x
@user-uy4sl7od3x 2 ай бұрын
አይ ወዶች በድራማዉም በሂወትም ክሀድወች
@tatekmulate1982
@tatekmulate1982 2 ай бұрын
ልጅ ለመውለድ ነው እንጂ በጭራሽ አያስፈልግም
@user-qy4lx4cx8n
@user-qy4lx4cx8n 2 ай бұрын
ኧረ አይባልም
@KHADIJAYosf
@KHADIJAYosf 2 ай бұрын
1❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂🎉😢😢
@Liintube123
@Liintube123 2 ай бұрын
Ayi ወንዶች 😭😭😭😭😭
@AbayneshdesalegnGeremew
@AbayneshdesalegnGeremew 2 ай бұрын
በጣም አይይይ ሁል ጊዜ መካድ 😢😢😢😢
@AbabuAbabu-xd2jv
@AbabuAbabu-xd2jv 2 ай бұрын
ሰይያጠሔመሀ ኸ ረነቸሐረኘሞሜኘኛኝነኸየ😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮፣ D ~
@user-vk3vo9vd5i
@user-vk3vo9vd5i 2 ай бұрын
እውነተኛ አፍቃሪ እንዴት ቶሎ ሌላ ሰው ማፍቀር ቻለች
@user-fp6dt5ru7s
@user-fp6dt5ru7s 2 ай бұрын
ወንዶቺ አሥመሣይ ናቼው አይ 🤔
@AbabuAbabu-xd2jv
@AbabuAbabu-xd2jv 2 ай бұрын
መሔድ በሸዋ ንሰሐሕሐ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢አአአአኘኘኘስስሴሲ
@user-dp2wr8qs2o
@user-dp2wr8qs2o 2 ай бұрын
😂😂😂😂
@KingVip-qb4sh
@KingVip-qb4sh 2 ай бұрын
ሳሪ ጎበዝይቺኛዋ ግን በጣምነዉ የምጠላት ኤጭ አይ ወንዶች
@ChombeMan-ul8sg
@ChombeMan-ul8sg 2 ай бұрын
አስመሳይ
@muktartube1326
@muktartube1326 2 ай бұрын
ሆዳም
@user-hp6ck8bj3e
@user-hp6ck8bj3e 2 ай бұрын
Yedefak ante sawuye
The Joker saves Harley Quinn from drowning!#joker  #shorts
00:34
Untitled Joker
Рет қаралды 56 МЛН
Look at two different videos 😁 @karina-kola
00:11
Andrey Grechka
Рет қаралды 13 МЛН
👨‍🔧📐
00:43
Kan Andrey
Рет қаралды 10 МЛН
ቀሚስ የለበስኩለት Kemis Yelebeskulet  - Ethiopian Movie - 2017
3:35:43
diramaa afaan oromoo hirkoo
11:11
Olifan Dufera
Рет қаралды 4,2 М.
🔴 የእግዚአብሔር መንግሥት በመካከላችሁ ናት || እጅግ ድንቅ ትምህርት ርእሰ ሊቃውንት የኔታ አባ ገብረኪዳን ግርማ || Aba Gebrekidan Girma New
3:04:43
ካላገባኸኝ ብላ የምታሰቃየው ሴት መጨረሻ
30:17
The Joker saves Harley Quinn from drowning!#joker  #shorts
00:34
Untitled Joker
Рет қаралды 56 МЛН