No video

"እባክህ ክብርህን አሳየኝ" የ መጋቤ ሓዲስ በጋሻው ደሳለኝ ቁጥር 18 አዲስ ስብከት

  Рет қаралды 275,495

ማራናታ MARANATA

ማራናታ MARANATA

Күн бұрын

ድንቅ ስብከት በመጋቤ ሓዲስ በጋሻው ደሳለኝ ቁጥር 18 አዲስ ስብከት።

Пікірлер: 485
@user-xy8lh7xb8d
@user-xy8lh7xb8d 7 жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር እግዚአብሔር አገልግሎትህን ይባርከው በጉጉት ስጠብቀው የነበረ ስብከት ነው እግዚአብሔር ይመስገን
@hannahanna8721
@hannahanna8721 7 жыл бұрын
serawit እግዚአብሔር እረኛዬ ነው
@hannahanna8721
@hannahanna8721 7 жыл бұрын
ቧንቧዎች
@kidstmariamenatemariam484
@kidstmariamenatemariam484 7 жыл бұрын
serawit እግዚአብሔር እረኛዬ ነው ena algebagnm yekoye new?
@user-xy8lh7xb8d
@user-xy8lh7xb8d 7 жыл бұрын
kidst Mariam enate Mariam ቪሲዲው ከወጣ ትንሽ ቆይቷል ዩቱዩብ ላይ የተለቀቀው ግን አሁን ነው
@kidstmariamenatemariam484
@kidstmariamenatemariam484 7 жыл бұрын
serawit እግዚአብሔር እረኛዬ ነው amesegnalew....wendme
@mesfeneegebre4511
@mesfeneegebre4511 6 жыл бұрын
ሃይማኖት አያድንም መደን በማንም የለም አንድ እየሱስ ብቻ ጊዜ ስታገኚ መጽሃፍ ቅዱስ አንብቢ የዛኔ ከራስሽ አልፈሽ ወንጌልን ትመስክርያለሽ
@christyhaddad415
@christyhaddad415 6 жыл бұрын
mesfenee gebre wera alebeshi
@galaxymobile6666
@galaxymobile6666 3 жыл бұрын
የቃሉ ባለቤት የድግል ማርያም ልጅ ክብር ምስጋና ይግባዉ በእዉነት ወድማችን መምህራችን ቃለ ሄወት ያሰማልን እድሜና ጤና ፀጋዉን ያብዛልን እዳተያሉ ወድሞቻችንን ያብዛልን አሜን አሜን አሜን
@tamiratitesifay999
@tamiratitesifay999 3 ай бұрын
አመን አመን አመን የምንሄደበት የሚንወጣበት ሁሉ እሱ ይምራልን መንጌደ ሁሉ እሱ ያሳየን። እድመና ፀጋ ያብዛልህ የጌታ ሴው አጋጣም ውስጥ ጌብቼ ስሴማ ልበ እርፊ አለችኝ እንደዚህ አርጌ ለካ ትስብካለ አርቶዶክስ ውስጥ ጌረመልኝ ።እምነት መስማት ነው መስማትም በእግዚአብሔር ቃል ነው ወጌኖቼ የምሴማኝ በእረካታ ይቀመጣል በመከራ ሁሉ ያርፋል ወደመንፈሳዊ እውነት ስንጌባ የምንሰማው የማንኛሁም ቃል አይደለም ወንጌል ዘፊጥረት እስከ ራዕይ ድረስ ያለሁ ስለ ልጁ እየሱስ ክርስቶስን ብቻ ነው ። መዳን በለላ በማንም የለንም እንድንበት ዘንድ በሰመያ በምድር በምድር በታች የተሰጠነው የእግዚአብሔር ልጅ እየሱስ ብቻ ነው አመን ።❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@wendiyefikre677
@wendiyefikre677 6 жыл бұрын
ዘመንህ ይባርክ እድሜና ጤና ይስጥህ እወቱን አስተምርሀል ከዚህ በበለጠ በቅባቱ ሙላት ተሞላ
@anchalemalemayehu1547
@anchalemalemayehu1547 4 жыл бұрын
hule yante sibiket be gugut semalo be Ewunet tilk sawu nek be ortodok wust indez aynet sibiket betam yigerimal ortodoksoch ke sidb wuch ke and betachew yete kedese hasab semiche alawkim
@RffutgGjd6fgy-ns5ci
@RffutgGjd6fgy-ns5ci Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህሪችን ድንቅትምህርት
@user-qz2if8zu3x
@user-qz2if8zu3x 7 жыл бұрын
የኔ ምርጥ አለቀስኩ እኮ ምን ልበልህ ይሁን በቃ ክብር ሁሉ ጌታ ጠቅልሎ ይውሰድ😍😘
@ggghhhhjh3774
@ggghhhhjh3774 7 жыл бұрын
እሩት የማርያም ልጅ ኢየሱስ ስምህ ቅዱስ 💞💚💛💚💛💒
@yonassolomon2498
@yonassolomon2498 6 жыл бұрын
በጋሻውን ገና ከመጀመርያው ዝና ፈላጊ እንጅ ሰባኪ አይደለም። ምዕመናን ሆይ መጽሃፉን አንብቡ ክብር ፈልጊወች ማለት ዝናን የሚወዱ ምንጊዜም ከመስማትና ከመማር ይልቅ አዋቂ ነኝ ማለቱን ይመርጣሉ ይህ ደግሞ ክፉ መንፈስ ነው፡ በጋሻው ድምጹን ሽላሳመረ መንፈሳዊ ነው ብሎ የሚቀበል በጣም የተሳሳተ ነው። ከመጀመርያው ሰይጣን ሲጠቀምበት የነበረ አሳዛኝ ፍጥረት ነው እግዜርን ለማወቅ ዝቅ ዝቅ ብለክ እንጅ አውቃለሁ በማለት አይደልም።
@abejeasefa
@abejeasefa Жыл бұрын
እባክህ መንገድህን አሳኝ ጌታዬ
@mounaybirhanu2227
@mounaybirhanu2227 7 жыл бұрын
በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሀዱ አምላክ አሜን #የቁም #ሞት የኖርክ የሚመስልህ በህይወት የሌለህ የቆምክ የምትመስል ቁጭ ብለክ የቀረህ ፃድቅ የምትመስል በሀጢያት የጎደፍህ መናኝ ነኝ የምትል በከተማ ያለህ ቀሚስ ያጠለከው መነኩሴ መሳይ በስሟ ነጋዴ በተዋህዶ ላይ ጌጣጌጥ ፈላጊው ክብርህን የምትወድ ፈጣሪን የረሳህ አምላክህ ያንተ ሆድ ሰባኪ ነኝ ባዮ ወንጌል አስተማሪ አማላጅ ተማላጅ መለየት ያቃተህ ሳለህ ቀባጣሪ እውነት ነው የምትል ሀሰት ተናጋሪ ምሁር ነኝ የምትል ፈጣሪ ቀማሪው ቅዳሴው እረዝሟል ብለህ አሳጣሪው ዶግማን የምታፈርስ አንተ እሾህ ዘሪው የሌለ የመሰለህ እንዳንተ ተጠሪ ከፍ ከፍ የምትወድ የመድረኩ መሪ ጥሩ ስንዴ መስለህ እንክርዳዱን ዘሪ የበግ ለምድ ለባሹ በጉን አባራሪ እምነተ ጎዶሎ ክሀዲ ሴረኛ የሀይማኖት ሸንጋይ አስመሳይ መለኛ አሜኬላ እሾህ ነህ የሰይጣን ምርኮኛ ይህንን ስትዘራ በህይወት ዘመንህ አምላክም ታግሶ እስትንፋስ ቢሰጥህ ለንስሀ ብሎ እድሜ ቢጨምርልህ እየኖርክ መሰለክአንተ ግን ዝም ብለህ ትንቀሳቀሳለህ የቁም ሞትን ሙተህ መንፈስ ቅዱስ ይምራህ እስኪ አስበው አንዴ ቁሜአለው አትበል የአዳም ልጅ ዘመዴ መኖር አይባልም የቁም ሞት ነው ሆዴ #የሀጢያት #ትርፉ #ሞት መንፈ!!! ሮሜ 6:23 ተሳደብሽ አትበሉኝ ስድብ አይደለም እውነቱ ይሄ ነው አከተመ!!!!! ወስብሀት ለእግዚአብሔር ወወላዲቱ ድንግል ወለበመስቀሉ ክብር ይቆየን አሜን
@yemisrachz7911
@yemisrachz7911 7 жыл бұрын
Mounay Birhanu ኧረ በስመአብ እርሱ ከሞት ወደ ህይወት ተሻግሮአል እኮደስ ሊልሽ ይገባል ይልቁንስ ወደእውነቱ ምራኝ ማለት ይሻላል ኢየሱስ ከዘላለም ሞት ያድናል!!!
@yemisrachz7911
@yemisrachz7911 7 жыл бұрын
የእየሱስ ስም ሲነሳ ደስ የማይለው አጋንንንት ብቻ ነው።።
@mounaybirhanu2227
@mounaybirhanu2227 7 жыл бұрын
+Yemisrach Z Yemisrach Z ውይ ምን ላድርግሽ እንደው ከህይወት ወደ ሞት ሄዷል ማለትሽ ነው አይደል አይዞሽ እኔ ስለሚገባኝ ይሄ ንግግር አታስቢ ለማንኛውም ብዙ ያተረፈ መስሎት ሁሉንም ከስሯል ፎርፌ እኔ የማውቀው አንድ ታላቅ እውነት የማይሻር ሀቅ አለ እየሱስ የሚል ጌታ አማላጅ በመፅሀፍ ቅዱስ እንደሌለ እኔስ የማመልከው የናዝሬቱ ኢየሱስ ክርስቶስ ነው እሱም አደኝ እንጂ አማላጅ አደለም አከተመ
@asefashtekeste3386
@asefashtekeste3386 5 жыл бұрын
ምግብ ሀድስ በጋሻው እግዚአብሔር እድሜ ና ጤና ይስጥልኝ ።ቀለህይወት ያሰማልን፣እንወድሃለን እናከብርሃለን፣።
@zemenayayenew7564
@zemenayayenew7564 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር. ይባርክህ. የእግዚአብሔር. ሰው
@getahunmenayehu5834
@getahunmenayehu5834 6 жыл бұрын
I have no word to say except praising the lord Jesus who had paid His soul for the world Joh 3:16 Jon 3:16 በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን እስኪሰጥ ድረስ ዓለሙን እንዲሁ ወዶአልና። 16 For God so loved the world, that he gave his only begotten Son, that whosoever believeth in him should not perish, but have everlasting life. Heb 4: 16 እንግዲህ ምሕረትን እንድንቀበል በሚያስፈልገንም ጊዜ የሚረዳንን ጸጋ እንድናገኝ ወደ ጸጋው ዙፋን በእምነት እንቅረብ። 16 Let us therefore come boldly unto the throne of grace, that we may obtain mercy, and find grace to help in time of need.
@Peaceforall1875
@Peaceforall1875 6 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ይክበር።መጋቢ ሓዲስ መምህር በጋሻው ደሳለኝ ልዑል እግዚአብሔር ጸጋው ያብዛልህ።
@Melona75
@Melona75 7 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር አምላክ ይባርክልን
@darichalema8337
@darichalema8337 7 жыл бұрын
እ/ር ለዚህ ዘመን ትውልድ መንገድህን አሳየን አሜን
@user-lt9fk7ig4d
@user-lt9fk7ig4d 7 жыл бұрын
ጌታ ዪባርክህ ተባረክ እኔ የምለው እቺ አለም ወዴት ነው ዪምትሄደው እና ከመጳሀፍ ሊላ ካት አምጥቶ ዪገራቹ በቃ ድብሊቅ ካልሰበከ ሰለ እየሱስ መስበክ መናፍቅ ዪስብላል አሁንም ቢሆን አለም የሚሰማው ሰለ እየሱስ በቻ ነው አትሸወዱ
@trsit4794
@trsit4794 7 жыл бұрын
ፀጋዉን ያብዛልህ የሚጠቅመንን አሳዉቀኽናል።ጌታ አንተን መሰለቾህን በቤቱ ያቆይልን ።ልቤ ሁሌም ይፈራል መምህር አሰገድን እንዳሳጡን አንተንም እንዳያሳጡን እግዚአብሔር ልባቸዉን ይመልስልን ።እንወድሀለን እናከብርሀለን ።መጋቢ ሀዲስ በጋሻዉ ደሳለኝ
@sandrameko2977
@sandrameko2977 6 жыл бұрын
እኔ ግን ስብከቱን እወደዋለሁ ደስ ይለኛል!! ነገር ግን እግዚያብሄር ለሁላችንም ልቦና ይስጠን ለሁላችን አሜን!!!!!
@selassiemollatrinity2803
@selassiemollatrinity2803 4 ай бұрын
ድንቅ ሰዉ የተወደድክ አገልጋይ በጋሻው ደሳለኝን ❤
@ttbrabiro7970
@ttbrabiro7970 5 жыл бұрын
እባቴ ይባርክህ ዘመንህን ይባርክልህ እንደበትህ እጣፍጦ ሰርቶታል ስብከትህ ልቤ ውስጥ ነው እሚቀረው ጌታ ብ እድሜውን እብዝቶ ይጠብቅህ
@alemkasakasa6471
@alemkasakasa6471 7 жыл бұрын
ጌታ ይመሰገን ይኸ እውነት ወደ አንተ ሰለመጣ ።ለፉፁም የወንጌልሰራ ይግለጥኸ።አሜንንንን።
@ekramweloyewa8932
@ekramweloyewa8932 7 жыл бұрын
በሥመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሀዱ አምላክ አሜን እምነታችሁ በያለንበት ይጠብቀን ዘንድ ፀሎታችሁ አይለየን ortodox ለዘላለም ትኑር አሜን፡፡
@samirahagose1786
@samirahagose1786 7 жыл бұрын
እምነት ሳይሁን እየሱስ ነው የሚያድነዉ
@mounaybirhanu2227
@mounaybirhanu2227 7 жыл бұрын
+Samira Hagose Samira Hagose የናቴ ልጅ እኛም የተዋህዶ ልጆች ሀይማኖት ይልድናል አላልንም የሚያድነው እምነትህ ነው ቃሉ እንደተናገረው እምነትሽ አድኖሻል እንዳለው ኢየሱስ
@asefaayelesala496
@asefaayelesala496 7 жыл бұрын
Bemesertu zelalemawi yehon kegeta beker besew yetemesret haymanot leziyawum Orthodox endet .....
@lidyahaileselassi4351
@lidyahaileselassi4351 6 жыл бұрын
በጉጉት ስጠብቀው የነበረ ስብከት እግዚአብሔር ይባረክ። ጋሽየ ባራኪው በብዙ ይባርክህ። እንደንስር ወደላይ ወደላይ መውጣት ይሁንልህ♥♥♥
@user-mv1md7tw5e
@user-mv1md7tw5e 7 жыл бұрын
እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልህ እውነቱን የሚናገሩ በኢትዮጵያ ላይ ይቢዙ
@user-in7zv7rc7l
@user-in7zv7rc7l 7 жыл бұрын
እግዚ አብሂር ጰጋውን ያብዛልህ ጠላት ብዙ ቢያወራ አንተ ትቀጥላልርህ ጠላትህን ከእግሮችህ ያንሳልህ
@user-oo9wk5dc9f
@user-oo9wk5dc9f 3 ай бұрын
ቃለ እግዚአብሔር ለዘለዓለም የታመነ ነው
@Sarasara-yc5tw
@Sarasara-yc5tw 7 жыл бұрын
አሜን፫ ሰለቃሉ የቃሉ ባለቤት እግዛአብሄር ይመስገን ለአስተማረን ለገፀፀን ለአባታችን መጋቢ ሀዲስ ቃለ ህይወትን ያሰማል በድሜ በፀጋ ይጠብቅልን እኛም የሰማነውን በልባችን አሳድሮ መልካም 30 60 100 ያማረ ፉሬ እድናፈራ የአምላካችን ቅዱስ ፉቃድ ይሁንልን በስደት አለም ቃሉን እድንሰማ የፈቀደልን አምላክ እግዛአብሔር አምላክ ይመስገንልን አሜን
@lidyaulia8810
@lidyaulia8810 7 жыл бұрын
አሜን እግዚአብሄር ክብርህን አሳየን አሜን ይቅደም አሜን አሁን ፈርኦን የለም እግዚአብሄር አምላክ ይባርክህ ጸጋው ይብዛልህ ከእውነት ጋር እንዲህ መኖርን እግዚአብሄር ያብዛልን አገልግሎትህን ይባርክ ክብር ሁሉ ለእርሱ ይሁን!
@lemmatamire1593
@lemmatamire1593 6 жыл бұрын
በመንፈስ የማዉቅህ ዉድ ወንድሜ ያለኝን ልበዊ ፍቅር ቃለት አይገልጸዉም ጌታ ዘመንህን ዘርህን ይበርከዉ ለዘለዓለም..
@user-vd2pp9er4k
@user-vd2pp9er4k 7 жыл бұрын
ወጌል
@merrynadow6535
@merrynadow6535 7 жыл бұрын
የሚገርም ነው ድንቅ ነው ጌታ ይባርክህ
@mebrattadesse4950
@mebrattadesse4950 7 жыл бұрын
አሜን ጌታ ሆይ ክብርህን አሳየን
@user-db5ib6zd8z
@user-db5ib6zd8z 7 жыл бұрын
አሜን ቃለህይወት ያሰማልን እድሜና ፀጋውን ያብዛልህ ህዝቡን ሳናንፅ እና ሳናስተምር ህንፃ እያነፅን ህንፃውን ባዶ እንዳናስቀረው መቅደሱን እናክብረው እየገፈተርን እየገፈተርን ህዝቡን እንዳንጨርሰው እሱ እግዚአብሔር በበረከት ይጎብኘን እና ወንድሜ እግዚአብሔር ይጠብቅህ እባካችሁ መጠላለፍ ይብቃን ሁላችንም ግንዳችን አንድ ነው.
@tesfueshetu3699
@tesfueshetu3699 6 жыл бұрын
ኣሜን ቃለ ህይወት ያስማልን !!! ነገር ግን መናፍቅ የምትሉና የምትፈርዱ እናንተ ማን ናችሁ????
@hailunigusie579
@hailunigusie579 7 жыл бұрын
የ ድንግል ማርያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ ይፈርዳል ::
@user-pi7ts9zm5b
@user-pi7ts9zm5b 4 жыл бұрын
በመን ላይ ነዉ ሚፈዳዉ እየሱስ?
@muezgt
@muezgt 6 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ አገልግሎትህንና ዘመንህን ይባርክ! "በእውነትም በክርስቶስ ኢየሱስ እግዚአብሔርን እየመሰሉ ሊኖሩ የሚወዱ ሁሉ ይሰደዳሉ።" 2 ጢሞ 3፥12
@naniaddis5251
@naniaddis5251 6 жыл бұрын
ለኔ እወነትን ስለምትሰብከኝ ሁሌም አመሰግንሀለሁ ፡፡ ክብርና ምስጋር አምልኮትና ውዳሴ ከምድር እስከ አርያም ለሱ ይሁን፡፡
@Mehretful
@Mehretful 7 жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያስማልን። እውነት ነው አሁንም እግዚአብሔር ቤቱን ያጽዳ ክብሩንም ያሳየን። አሜን
@tilayezewude7061
@tilayezewude7061 7 жыл бұрын
ድንቅ የህይወት ምግብ። እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመህንን ይባርክ
@berekethana1367
@berekethana1367 7 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አምላክ ክብርህን አሳየኝ ቃለ ሂወት ያሰማልን ዘመንክ እግዚአብሔር ይባርክ
@henocktekelaregay8329
@henocktekelaregay8329 7 жыл бұрын
ከነ ሙሴ ከነ እስጢፋኖስ እና ከሌሎቹም ሐዋርያትና ነብያት ምካከል አንተን እንደ አንዱ ያድርግህ የእግዚአብሔር ጸጋ አብዝቶ ይብዛልህ!!!
@mounaybirhanu2227
@mounaybirhanu2227 7 жыл бұрын
እውነት ነው። " የበግ ለምድ ለብሰው ከሚመጡባችሁ በውሥጣቸው ግን ነጣቂዎች ተኵላዎች ከሆኑ ከሐሰተኞች ነቢያት ተጠንቀቁ።" (የማቴዎስ ወንጌል 7:15)
@yonimagajalmadaethiopia2356
@yonimagajalmadaethiopia2356 7 жыл бұрын
Bible anbebe.
@mounaybirhanu2227
@mounaybirhanu2227 7 жыл бұрын
+Tsigerda Mihreta Tsugerda Mihreta እግዚአብሔር ይመስገን እኔ በወንጌል እንጂ በወንጀል አላምንም ስለዚ መፅሀፍ ቅዱስ አነባለው ለዛውም የማነበው በቅዱስ መንፈስ እንጂ በእርኩስ መንፈስ አደለም
@yonimagajalmadaethiopia2356
@yonimagajalmadaethiopia2356 7 жыл бұрын
+Mounay Birhanu ብታነቢ ቀና ቀናዉን ትናገሪ ነበር።።።።።
@mounaybirhanu2227
@mounaybirhanu2227 7 жыл бұрын
+Tsigerda Mihreta። ውይ እማዬ እኔ ምን ተናገርኩ አፀያፊ ነገር ለማንኛውም የማምበብ ችግር ካለብሽ ይቅርታ እኔ መጥፎ ቃል አልተናገርኩም
@meronhni5562
@meronhni5562 7 жыл бұрын
ኢባክህ ጌታ ኢየሱስ ሆይ ክብርህን አሳየኝ የና ሙሴ የና ኤልያስ የና ኤልሳ አምላክ እግዝአብሔር ሆይ ኢባክህ ኢባክህ ክብርህን አሳየኝ መጋቢ ሃድስ በጋሻው ቃለህይወት ያሰማልን
@mahallove3790
@mahallove3790 7 жыл бұрын
Meron Hni መናፍቅ ነው እናቱ አትሳሳች ንቂ
@meronhni5562
@meronhni5562 7 жыл бұрын
mahal love ማናፊቅ መሆኑን አላዉቅም ነገር ግን የእግዝአብሔር አገልጋይ መሆኑን ጠንቂቄ አውቃለሁ ኢባኪህ ክብርህን አሳየኝ
@belihunmalede9132
@belihunmalede9132 6 жыл бұрын
Mahal Love
@habetamtam7754
@habetamtam7754 6 жыл бұрын
+Meron Hni ትክክል አሜን
@user-gt6pz8ru2i
@user-gt6pz8ru2i 2 жыл бұрын
ሁሌም ትናፍቀናለህ ። በአውደ ምህረቷ ቆሞህ ያስተማርከን ሁሌም ይናፍቀናል !!
@user-uv7db5ym4d
@user-uv7db5ym4d 2 жыл бұрын
ሀይማኖቱን ቀየረኮ
@user-rs5vu1pj9x
@user-rs5vu1pj9x 7 жыл бұрын
ቃል ሕወትይ ያሠማል እግዛብሔር ምሥጋናህ እሥከዘላለም ይሁን አሜን
@basazinewalemu6692
@basazinewalemu6692 7 жыл бұрын
ቅዱስ ንፁህ ፍፁም ህይወት ጉልበት ውበት ጤንነት ና ሁሉ ነገሬ የሆንከው እግዚአብሔር ሆይ ተመስገን...አንተን ለማመስገንና ስምህን ለመጥራት አይገባኝም ተመስገን ተመስገን ተመስገን...በሰከንድ በደቂቃ በቀን በሳምንት በወር በአመት በዘለአለም ዘመን...ተመስገን ተመስገን ተመስገን...
@hgcfyigft4946
@hgcfyigft4946 Жыл бұрын
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢 ዘመን ሕይወት ዝር ዝርመዝር የባርክ ተባርክ ብብዙ የቃል ኃይል ይጨመሪል የቃል እስት ይጨመሪል የወንጌል ብርሃን የብዘልክ የአባቴ ጅግና በዘመን ሁሉ እግዚኣብሔር ይክር መልፍ መሻግረ ይሁንልክ አሜን ስለ ታላቁ ስለ እግዚኣብሔር ቃል አሜንንንንንንንንን ❤❤❤❤❤❤❤❤ አንተ መልካም ሰው እግዚኣብሔር ከክፊ ሁሉ የጤቅ 😢😢😢❤
@hiwotfekadu9907
@hiwotfekadu9907 4 жыл бұрын
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ለመምህራችን እግዚአብሔር አምላክ ቃለሂወትን ያሰማልን ሁልጊዜ ብሰማቸው ብሰማቸው የማማጠግባቸው ነብሴን እራሃቧን የማስታግስባት ስብከቶቹ በእውነት ዘመንክ ይባርክ የአገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር አምላክ ይባርከው ድንግል ማርያም በምልጃዋ ወደ ቤቱ መማሶህ እድታገለግል እርሱ ይርዳህ ቅዱሳን ፃድቃን ሰማዕታት በምልጃቸው አይለዩህ አሜን
@kokokpkp6741
@kokokpkp6741 6 жыл бұрын
ጌትል እየሱስ አብዝቶ ይባርክህ ዘመንህ አገልግሉትህ ይባረክ
@wenehsitberkeley6597
@wenehsitberkeley6597 7 жыл бұрын
ቃለ ህወትን ያሰማልን መግሥት ሠማያትን ያዋርሥልን የአገልግሎትህን ዘበንህን ይባርክልህ
@hadaseabera6808
@hadaseabera6808 Жыл бұрын
ወንድማችን ቃለበህይወት ያሰማልን ተባረክ ደስ የሚል የሂወት ትምህርት
@sarahmargin2432
@sarahmargin2432 7 жыл бұрын
ጌታሆይ እውነተኛ እረኛ በምድርእ ላይ ጠፍቶዋልና ደግስው አልቋል
@lemmatamire1593
@lemmatamire1593 6 жыл бұрын
መምህር በጋሻዉ ያለዉን የሚያደርግ እግ/ር በሥራዉ የታመና ነዉ ጌታ ዘመንህን ዘርህን ይበርከዉ .....
@firstspot1
@firstspot1 7 жыл бұрын
ምርጥ አስተማሪ! ፀጋውን ያብዛልህ! ጠላቶችህን ከእግርህ ስር ያንበርክክልህ።
@girmamoges7870
@girmamoges7870 7 жыл бұрын
kibir Le Egiziabiher ...Kalehiwot Yasemalin
@hayatmouhamad3541
@hayatmouhamad3541 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃልሂወት ያሠማናል
@user-ho6lj7xg3c
@user-ho6lj7xg3c 7 жыл бұрын
Egziabher ymesgen kbrna msgana amlkotna wdase zarem zewetrm lesmu yhun. Amen amen amen kale hiwet yasemaln segawn yabzaln yagelglot zemenh yetebareke yhun 😇😇😇 amen amen amen
@user-ji8pe7gu6f
@user-ji8pe7gu6f 7 жыл бұрын
አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ዘመንክ ይባረክ ወድም የቃሉ ባለቤት ቸሩ እግዝባሄር ይመስገን
@fekersami6061
@fekersami6061 7 жыл бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንክን እግዚአብሔር ይባርክልክ ስብከትክን በጉገት ነው የምንጠብቀው ብዙ የሚወሩ ነገሮች ቢኖሩም እኔ መስማት የምፈልገው አጣመው ቀያይረው ይሚያወሩትን ሳይሆን አንተ የምታስትምረውን ነው የሚጠቅመው የእግዚአብሔር ቃል ነውና
@mizerabebe1723
@mizerabebe1723 7 жыл бұрын
Fekert Samuel tebarki lebshen e/r yetebk
@eliascheru4612
@eliascheru4612 7 жыл бұрын
berta memhir begashawu ewunet betera sewoch chuhet atetefam. legizewu nu enji ewunet hulem tashenfalech. Tsegawune yabzaleh yagelgilot zemenhin yibarkewu. edemenana tena esu yewunet amlak yesithe. Amen!!!!!!
@ellenasefa3193
@ellenasefa3193 7 жыл бұрын
Amen 🙏 kalehiwot yasemalin Egziabher yimesgen hula🙏🙏🙏🙏
@yemisrachz7911
@yemisrachz7911 7 жыл бұрын
አሜን አሜን ይሄ ነው ወንጌል ያብዛልክ
@henasarah9582
@henasarah9582 7 жыл бұрын
AMEN AMEN AMEN Lememehrachn kale hiwot yasemalin Tesfa mengiste semayatn yawrsln bedmana besgaw yitbkiln Amen Amen Amen!!!!!
@user-jz4xw6fv5m
@user-jz4xw6fv5m 6 жыл бұрын
መምህር እግዛብሄር ቃለ ሒወት ያሰማልን በጣም የማክብርህት.መምህር ናቸው እግዛብሄር ያክብርልኝ
@yetanaworkmenebr1583
@yetanaworkmenebr1583 5 жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር እግዚአብሔር አገልግሎትህን ይባርከው
@henaawowna7681
@henaawowna7681 7 жыл бұрын
እግዚአብሔር.ይመስግን ።እልልልልልልልልልልልልልልልልልል.ቃልሂውት.ያስማልኔ.ያገልግሎት.ዘመኑ.ይባርክ።
@mebrattadesse4950
@mebrattadesse4950 7 жыл бұрын
አሜን ጌታ ሆይ ክብርህን አስየኝ
@aleaadita7559
@aleaadita7559 7 жыл бұрын
Mebrat Tadesse
@girmatube551
@girmatube551 7 жыл бұрын
Getahoy kibrihin asayegn!!
@monafirqi9221
@monafirqi9221 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን በእውነት እግዚአብሔር በከንቱ እንዳንጠፋ ይጠብቀን ለንሰሐ ሞት ያብቃን አባታችን እድሜ እና ጤና ይስጥልን ቃለ ሕይወት ያሰማልን👏👏👏👏👏👏👏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤😭⛪⛪⛪⛪⛪⛪
@user-jd8pf8ee2k
@user-jd8pf8ee2k 7 жыл бұрын
እግዚአብሔር እንድውም ሁሉንም ያስተምር ቀሉንና ፍቅሩ ስገበ ደስ ይለል ተበረክህ በጌታ ስም
@alamtesfay6580
@alamtesfay6580 7 жыл бұрын
የሚደንቅ ቃል ዋው ተባረክ እንደዚህ ቃሉን ስትሰብኩ ደስ ትላላችሁ
@shewaneshtesema
@shewaneshtesema 7 жыл бұрын
እግዚአብሔር ያዘጋጀህ ጌድዮን ነህ ተባረክ
@elfneshmecha3442
@elfneshmecha3442 7 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ፀጋውን ያብዛልህ
@user-of8hw2tx3y
@user-of8hw2tx3y 7 жыл бұрын
Geta hoy Geta hoy yemilegn hulu mengise semeyatin aygebami ye Abbaten fikade yemifetsem new enji bizu kale bemederder Amlak sew aydel yemitalelewu Egziabeher wede libeh yemeliseh lela minem alelem
@debebe2742
@debebe2742 Жыл бұрын
ተባረክ ነገርከን!!
@GetanehYemataw
@GetanehYemataw 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ
@mekdatsega277
@mekdatsega277 7 жыл бұрын
ወይ ኦርቶ ። መጽ. ቅዱስን ስለሰበከ መናፍቅ ተባለ ..?? መናፍቅ እኮ ከመፅሃፍ ቅዱሰ ውጪ የሚያስተምር ማለት ነው። ማስተዋል ብቻ ይሰጠን ።
@rodaseyob7192
@rodaseyob7192 6 жыл бұрын
Eyesusun geta new silale tehadso alachut tadya manin masbek yitebkbetal libona yisten memhrachin timhrtin nafken eunet yegzabiher menefes yalew ye wengel jigna tebarek bereketih yiderbn amen Amen Amen 👂👂👂👂👂
@miraclejoy5146
@miraclejoy5146 6 жыл бұрын
Amen Amen Amen. Agelgilothin Geta Eyesus yibarekew wondime.
@tesfalemamen6337
@tesfalemamen6337 7 жыл бұрын
ኣሜን ቃለሒወት ያሰማልን መጋቢ ሓዲስ
@mekdeseyesus4933
@mekdeseyesus4933 6 жыл бұрын
Wow yetabareki neki endate ayinet yekalun eiwinet minageru yibizulin keliba new yegebawi mitasitemirew kali eiwinet new eyesus geta new endat des endalegn tebareki kezi babalet yesgawi eiwinet yiberalik abatachin eniwedikalen
@ayalneshkassa1828
@ayalneshkassa1828 3 жыл бұрын
ወድሜ በቸርነቱ ዘመንሕን ይባርከው የታመንከው እናየተደገፍከው አምላክሕ
@sonafuture8210
@sonafuture8210 6 жыл бұрын
ቃል ሂወት ያሰማልን የኣገሎት ዘመንክ እግዚኣብሄር ይባርክ
@tsigemengiste5047
@tsigemengiste5047 7 жыл бұрын
እግዚአብሔር በበለጠ ቃሉን ይግለፅልህ እውነት ገብቶሀል።
@jesusislordeyasusegetanew5500
@jesusislordeyasusegetanew5500 6 жыл бұрын
isey haleluya tabaraki magabi bagasha xalati qixili yibali sibaki kirsitosin iwinati yashanifali la woragna sifirahuni indati saxu baritu eg/bre kanate gar new tisafalachu la iwinati yatalachu tiwildi tabaraku dasitaheni alichalikumi
@eyesueyadenalyegetilijjita9259
@eyesueyadenalyegetilijjita9259 5 жыл бұрын
Amen Amen Amen Amen Amen Amen Tebareki
@Hassan-ry4ye
@Hassan-ry4ye 7 жыл бұрын
Eyesus Geta new
@meskerambeyene77
@meskerambeyene77 4 жыл бұрын
አሜን ቃል ይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንክን ይባርክል
@eden5672
@eden5672 7 жыл бұрын
አሜን ክብር ለእግዚአብሔር በርሱ የታወቅን ነን ☝☝☝🙌🙌🙌🙏🙏🙏🙏🙏
@danielwubet4558
@danielwubet4558 7 жыл бұрын
u r my pastor amlak zemenihn yibark i wish u long life
@gentgrmai2707
@gentgrmai2707 7 жыл бұрын
Amen.Amen.Amen.kale.hewetn.yasemaln.yagelglot.zemenhin.yebarkew
@haymanouttemesgan5278
@haymanouttemesgan5278 7 жыл бұрын
ጌታ እየሱስ ይባርክ
@cityoflovethanks6540
@cityoflovethanks6540 7 жыл бұрын
I see you as a great teacher i careless what ever they say about you you're so great and heard nothing negative from you. God bless you and I'm sure our mother Maryam loves you
@asratesilasseorthodox5712
@asratesilasseorthodox5712 7 жыл бұрын
እግዚአብሄር አገልግሎትህን ይባርክ። ክብሩን ለሁላችንም ይግለጥ።
@liyaabebelliyaabebr3908
@liyaabebelliyaabebr3908 7 жыл бұрын
የቃሉ ባለቤት እግዚአብሔር ነውና ስሙ የተመሰገነ ይሁን ግን እኔ ምለው መምህር ሙሴ እግዚአብሔር እደነገረው የግዚአብሔር ህዝቦችን ወደ ታዘዘው ሀገር ይዣቸው ወጣ እግዚአብሔር ከርሱ ጋር አብሮት ነበርና ግን እናንተ ለምን ይሆን እግዚአብሔር ይሄን መንገድ ነግሮቹ ሳለ ሀገሩን ነግሯችሀ ሳለ እናንተ መንገዱ ጠፈቱችሁ ከሓላ ሚከተሉአችሁን ህዝብንም ልጣጠፈ አላችሁ እግዚአብሔር ግን ህዝቡን ይታደጋልና ሀላፈነት ለተሰጣችሁ እናንተ ስትጠፈ አብሮአችሁም የተወሰኑ ቢጠፈ የራሱ የሆኑትን ግን ከጥፋት ታድጔል ክብር ይግባው ለመድሀንያለም ከጠፈት ጋር ስላላጠፋን
@khalidalkhamis8457
@khalidalkhamis8457 7 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያት ያውርስልን
@cityoflovethanks6540
@cityoflovethanks6540 7 жыл бұрын
what a wonderful! you're a star, can't have enough hearing you. God bless you!
@hannahanna8721
@hannahanna8721 7 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን በቤቱ ያፅናህ
@promobile5016
@promobile5016 Жыл бұрын
ቃለሂወት ያሠማልን መምህራችን
@cityoflovethanks6540
@cityoflovethanks6540 7 жыл бұрын
love you brother is just love you. Thankyou Lord Jesus! there are a lot of stones around me pray for me pls
እልፍ እልፍ በሉ
1:01:50
zeab ዘአብ መንፈሳዊ መዝሙር ቤት
Рет қаралды 4,5 М.
КАКУЮ ДВЕРЬ ВЫБРАТЬ? 😂 #Shorts
00:45
НУБАСТЕР
Рет қаралды 3,1 МЛН
SPILLED CHOCKY MILK PRANK ON BROTHER 😂 #shorts
00:12
Savage Vlogs
Рет қаралды 46 МЛН
👨‍🔧📐
00:43
Kan Andrey
Рет қаралды 10 МЛН
UNO!
00:18
БРУНО
Рет қаралды 4,8 МЛН
Begashaw Desalegn Volume 4B
31:01
Yebichaye Tadesse
Рет қаралды 6 М.
Deacon Begashaw (zendow lemin yikotal) ዘንዶው ለምን ይቆጣል
1:36:25
Begashaw Desalegn Volume 1 A
29:50
Yebichaye Tadesse
Рет қаралды 1,6 М.
КАКУЮ ДВЕРЬ ВЫБРАТЬ? 😂 #Shorts
00:45
НУБАСТЕР
Рет қаралды 3,1 МЛН