"ባለቤቴን በህይወት ማጣቴ ያንገበግበኛል አምስት አመት በህይወት ብትቆይልኝ እላለሁ"አርቲስት ችሮታው ከልካይ

  Рет қаралды 56,203

Kaleb Show /ካሌብ ሾው

Kaleb Show /ካሌብ ሾው

3 жыл бұрын

#Ethiopia#"ባለቤቴን በህይወት ማጣቴ ያንገበግበኛል አምስት አመት በህይወት ብትቆይልኝ እላለሁ"አርቲስት ችሮታው ከልካይ

Пікірлер: 67
@user-px3ny6ez9t
@user-px3ny6ez9t 3 жыл бұрын
ካሌብ በጣም እናመሠግናለን
@user-vj1xf5hl3h
@user-vj1xf5hl3h 3 жыл бұрын
እንደዚ አንጋፋ ሰዎች አቅርብ ከነሱ ብዙ ነገሮችን እንማራለን
@mammabear2672
@mammabear2672 3 жыл бұрын
ከልጅነቴ ጀምሮ በጣም በጣም የምወደው አርቲስት ቸሮታው ከልካይ 🥰🥰🥰
@user-ny3dz5cl9e
@user-ny3dz5cl9e 3 жыл бұрын
ወይኔ ከዚህ አርቲስት ልጅ ጋር አብረን ተምረናል እውነት ነው አብዬ ይመር በሚለው ድራማ ላይ ብዙ ሰው ጥሩ አመለካከት አልነበረውም ቆንጅዬ ልጁን ተማሪዎች ትምህርታን እዳትማር ሁሉ ያረጋት ነበር አባታን ይዛ ትመጣለች እውነት በጣም መጥፎ ተፅኖ አድርሶባችዋል ልጆቹ ላይ አሁን ግን ይሄን የመሰለ የኢትዮጵያ እንቁ አባት ስላላቸው እድለኞች ናቸው!!
@hirutayele5030
@hirutayele5030 3 жыл бұрын
ዋውውውውውው በጣም የምወደው አባት እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ይስጥልን😘😘😘😘😘😘😘
@tsehayalemu4384
@tsehayalemu4384 3 жыл бұрын
እጅግ በጣም የምውደው እናም ደግሞ አባቴን ነው የሚመስለኝ ሁሌም ባየው አልጠግበውም ካሌብዬ እናመስግን አለን
@sipara8333
@sipara8333 3 жыл бұрын
ጋሽ ችሮ የኔ አባት ፈጣሪ እድሜና ጤናውን አብዝቶ ይስጥወት ምርጥ አክተር በጣም ወድወታለሁ. ካየናቸው ረጅም ጊዜ ሆኖን ናፍቀናቸው ነበረ ካሌብ በጣም እናመሰግናለን
@zx9713
@zx9713 3 жыл бұрын
ስወደዉ ችሎታዉ ከልካይ ምርጥ ሰዉ
@user-jq5tk8xw4g
@user-jq5tk8xw4g 3 жыл бұрын
ወይ እንኳን አቀርብካቸው ስወዳቸው
@babuzewolde5355
@babuzewolde5355 3 жыл бұрын
አድሜና ጤና ይስጥክ አቶችሮታው አማከብርክ የምወድህ ነህ
@user-sd1wb3bk8k
@user-sd1wb3bk8k 3 жыл бұрын
በጣም የምወደው አርቲስት
@yonasbelay7583
@yonasbelay7583 3 жыл бұрын
ምርጥ ተዋናይ ደስ የሚል ጭውውት
@elsadibaba7670
@elsadibaba7670 3 жыл бұрын
እናንተ ለሙያው ነበር ፍቅር ያላችሁ የአሁኑቹ ሁሉም ባይሆኑ 99% ለብር ነው ብቻ ነው ክብር ያላቸው
@asnabelayneh7228
@asnabelayneh7228 3 жыл бұрын
ኦቴሎ ተገድሏል ይባላል አንተ እማ በህይወት ስላለህ በጣም መንገር ነው እንጂ መፅሃፍ መፃፍ ይመከራል አስተማሪ ነበርኩ አስተማሪነት በህይወትህ ዘመን አይለይህ በርታ ከሁሉም ትልቅ አክብሮት ያለኝ ለመምህራን ነው ::
@user-qr7zd8vl1v
@user-qr7zd8vl1v 3 жыл бұрын
በጣም የምወዳቸው ሠው እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ለሞቱትም ነፍሳቸውን ይማርልን
@milan8639
@milan8639 3 жыл бұрын
The best artist ever! Chrotaw big respect 🥰🥰🥰
@mikayaz8559
@mikayaz8559 3 жыл бұрын
እሚገርም ነው መከበር ሲገባው!!! ብቃቱን ያስመሰከረበት ይመር ገፀ ባህርይ ነው 🙏🙏🙏
@mulumulu16
@mulumulu16 3 жыл бұрын
የስጠላብሀል
@mulumulu16
@mulumulu16 3 жыл бұрын
ሆድህንወጥረህ አማረኛ ስታወራ አትተባተብ
@abebachabebach4235
@abebachabebach4235 3 жыл бұрын
በጣም ደስይላል ፍጣሪ ይጠብቃችሁ
@user-wr1if7vf7p
@user-wr1if7vf7p 3 жыл бұрын
ውይ አበይ ይመርየ ሰወደወት እግዚአብሔር ያፅናወት
@shwet5513
@shwet5513 3 жыл бұрын
የእውነት ኣባቴ ይመስላሉ
@ethopiaethopialyida2490
@ethopiaethopialyida2490 3 жыл бұрын
ዋውው በጣም ለሙያክ ክብር አለክ እግዚአብሔርን እድሜና ጤና ይብዛልክ
@edenethiopia9901
@edenethiopia9901 3 жыл бұрын
መምህር ችሎታዉ በጣም ነው ምወድህ ምርጥ መምህር ነበርክ አሁንም ምርጥ አርቲስት ነህ ረጅም ዕድሜና ጤና ይስጥህ
@sarahmisharef606
@sarahmisharef606 3 жыл бұрын
እድሜ ከጤና ይሰጥልን!
@hayatwusie1293
@hayatwusie1293 3 жыл бұрын
በጣምየምወደውአርቲስት
@gent5836
@gent5836 3 жыл бұрын
ድንቁርና በጣም ያጠቃናል character እና ተዋኙን መለየት የማንችል ፍጡራን ያሳዝናል!!
@user-eg9dp6vd3z
@user-eg9dp6vd3z 3 жыл бұрын
ምርጥ እርቲስትስወደው
@ethd8561
@ethd8561 3 жыл бұрын
ችሮታው ስወድህ እኮ... አንዴ ሀዋሳ አይቼህ ከወንድሜ ጋር ስለነበርኩ ሳላወራህ ቆጨኝ
@destagatu5063
@destagatu5063 3 жыл бұрын
ዋው ጋሽ ችሎታው ከልካይ ቆየን ካየነህ በጣም ደስ ብሎናል
@sipara8333
@sipara8333 3 жыл бұрын
ጋሽ ችሮ ብዙ ብዙ እንዳይረሱ አድርገው የተወኗቸው ገፀ ባህሪያት አሉ ግን የግድ ምረጭ ብባል ግን ይመር እና ገዝሙ ይለዩብኛል
@user-yr7kt5kb6d
@user-yr7kt5kb6d 3 жыл бұрын
እግዛብሀር ረጅም እድሜ ከ ጤና ጋር ይስጥልን
@yatebeyakokebegoogle1018
@yatebeyakokebegoogle1018 3 жыл бұрын
አቶ ችሮታዉ ከልካይ እንወዶታለን እኔና ጓደኞቼ እድሜና ጤና ይስጥዎዎዎ 😍😍😍
@ss-jm8se
@ss-jm8se 3 жыл бұрын
አንቱ አይባልም
@yemisrachkelel7790
@yemisrachkelel7790 3 жыл бұрын
ችሎታው ከልካይ የኔ ውድ አባት አባቴ በሕይወት አለ ግን አባት እንደ ሌለው ሠው በአካልም ሆነ በእስክሪን ሣይህ ሠውነቴን ውርር ነው የሚያደርገኝ ሥወድሕ
@gosloww297
@gosloww297 3 жыл бұрын
ሺ አመት ይኑርልሽ
@mahletzeleke5920
@mahletzeleke5920 3 жыл бұрын
Big legend
@rayabisoberi
@rayabisoberi 3 жыл бұрын
በቅንነት ቤተሰብ ሁኜ
@abegarmedia5613
@abegarmedia5613 3 жыл бұрын
ጋሽ ችሮታው፣ ገራሚ አርቲስት።
@selamyeheyis5757
@selamyeheyis5757 3 жыл бұрын
Wow wow I really respect you dear cherotawu
@konjitmulugeta7817
@konjitmulugeta7817 3 жыл бұрын
አርቲስት ችሮታው ከልካይ በበጎ ስራህም ምስጋናና አክብሮት ይገባሃል!!!!
@user-rz6mq2xw6g
@user-rz6mq2xw6g 3 жыл бұрын
አንዴኛነኝ ተቀዲማችሆል የመዳም ቅመሞች ወዴቤቴ ኑ በቅንነት ውዶች
@tigistfantahuntegegn3467
@tigistfantahuntegegn3467 3 жыл бұрын
ትልቅ ሰው እድሜን ይስጥልን ጋሽ ችሎታው ከልካይ
@user-uu4fb1gb4l
@user-uu4fb1gb4l 3 жыл бұрын
በጣም ነው የምውድህ የማከብርህ አባቴን ትመስለኛለህ ቁመትህ ፀጉርህ መሳቅህ ሁሉ ነገርህ ብዙ ሰውም ይለኛል እረጅም እድሜ ይስጥህ
@saraamagreedavid6763
@saraamagreedavid6763 3 жыл бұрын
cherotawe still now he is young
@Ffrita2068
@Ffrita2068 3 жыл бұрын
ከመስቀል አውርደኸ ወደገሀነም.ማነው ጋሽ ቸሮታው..ስለ አጕትኸ የሰጠኸው ምኞት...መነኩሴ ናቸው
@enathagertube4619
@enathagertube4619 3 жыл бұрын
ጨቦና ጉራጌ ተወስዶ ነው እንዴ ምእራብ ሸዋ የተባለው ለካ
@jojolove791
@jojolove791 3 жыл бұрын
❤🙏
@mimibinyam1774
@mimibinyam1774 3 жыл бұрын
ዛሬ አሪፍ ሰው ይዘህ መጣህ መልካም ሰው ሰው ሁሉ የሚወደው ሰው ነው
@abebayelma8103
@abebayelma8103 3 жыл бұрын
Yetefgawe Mistiu
@zdlove3765
@zdlove3765 3 жыл бұрын
Ymiwedew angafa artiest zemuwa
@30lifeafterthirty38
@30lifeafterthirty38 3 жыл бұрын
Gash gezmu
@astertanke8173
@astertanke8173 3 жыл бұрын
Kaleb ene degmo betaaaam lemwedew l artist Fikadu tekle maryam hulem byhon beye yememegnw yesat eweja yefekadu tekemaryam demts mesmat neber nebsun beatsede genet yasarfelegn
@theoneandonly3982
@theoneandonly3982 3 жыл бұрын
Telke balemoya new enamesegenalen
@tadelekebede3534
@tadelekebede3534 11 ай бұрын
ኑሮ ለሃገር የምሆን ሰው ነወ እንጂ ለግሊ ብቻ ኖረ አልኖአ ምን ዋጋ አለው
@enatealamhude270
@enatealamhude270 3 жыл бұрын
Ba ayena becha eycha emewedachew edmina Tena yestelej
@fikirtubecom
@fikirtubecom 3 жыл бұрын
(ጎጆ መውጫ)አብይ ይመር:: ያን ድራማ አስታወሰኝ:: ረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልኝ
@Tube-bp6od
@Tube-bp6od 3 жыл бұрын
አዬ ችሎታው ከልካይ ሀቅ ይስጥህ በአንተ እድሜ ደርግ መጥፎ መሆኑን ትልቁ ምስክር ነህ ።
@azidireart
@azidireart 3 жыл бұрын
ሴትን ልጅ መድፈር ነውር በነበረበት ሰአት አለ!አሁን ተፈቅዷል ማለት ነው?
@ZEthiopia-ng2oe
@ZEthiopia-ng2oe 3 жыл бұрын
ተበላክ በቃ🤔🙈😁
@chaltubikila4898
@chaltubikila4898 3 жыл бұрын
Ay ante Enanu Damise(sumale)Canada akatatalo batam no yazenku restaurant wiste wat bet hona melka hulu tifitfit belo sayat hazenkut habire la 3 war sarecalo ehene tadela tilalak gen ka corona bafit no kamare bet eyawata sawhulu asazenal het hindalach halakim ahn ene lela hager noralo ahn
@user-lv1jr2dy7p
@user-lv1jr2dy7p 3 жыл бұрын
Bexam yemiwedew aritist
@azeblimenih2906
@azeblimenih2906 3 жыл бұрын
በአብዬ ይመር ድራማ በጣም ጠልቼው ነበር።
@segazabedibaba1965
@segazabedibaba1965 3 жыл бұрын
abatashene fetari ergeme edeme ketena gare emenalewe
@hiwotdagnew5666
@hiwotdagnew5666 3 жыл бұрын
አሉንግን በትግራይ ሴት ልጅ መደፈር የኢትዮጵያዊያን ጉዳይ ሚኒስቴር አቢይ እህመድ ውሸት ጅግንነት ሑናል 💔💔
Llegó al techo 😱
00:37
Juan De Dios Pantoja
Рет қаралды 57 МЛН
ВОДА В СОЛО
00:20
⚡️КАН АНДРЕЙ⚡️
Рет қаралды 31 МЛН
Llegó al techo 😱
00:37
Juan De Dios Pantoja
Рет қаралды 57 МЛН