‘ባለትዳሯ ጎረቤታችን’ ል,ጄ'ን አሸፈተችብኝ ከመሞቴ በፊት አንዴ እንኳን ልይሽ! Ethiopia | Eyoha Media | Habesha

  Рет қаралды 82,622

Eyoha Media

Eyoha Media

2 жыл бұрын

#ለእዮሃ_ሚድያ_ጥቆማ_ወይም_አስተያየት_ካሎት_በo930589758_ይደውሉልን!
እዮሃ ሚድያ በተለያዩ ስፍራዎች የሚገኙ የማህበረሰብ ክፍሎችን በመጎብኘት ያልታዩ፣ ያልተሰሙ እና ያልተደረሰላቸው ጉዳዮችን ወደ ህዝብ በማምጣት ለተመልካች ያደርሳል! ለቻናላችን አዲስ ከሆኑ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ! ስራችንን ተመልክተው ከወደዱት Like ያድርጉ! ሃሳብ ወይም አስተያየት ካሎት በኮመንት ላይ ያስቀምጡልን! የተለያዩ መረጃዎችን ለእዮሃ ሚድያ ማድረስ ከፈለጉ ወይም በስፍራው ተገኝተን የምንዘግብሎት ጉዳይ ካለ በ+251930589758 በቀጥታ ወይም በViber, Telegram እና Whatsapp ያግኙን! አብረውን ይጓዙ!
#Ethiopia #EyohaMedia #Habesha

Пікірлер: 498
@EyohaMedia
@EyohaMedia 2 жыл бұрын
ለቤተሰቡ ጥቆማ መስጠት ለምትፈልጉ ኢትዮጵያውያን በሙሉ በ 0912 17 84 297 0913 14 26 13 መስጠት ይችላሉ!
@nardos-mq8kt
@nardos-mq8kt 2 жыл бұрын
በጣም ነው ያዘኩት
@tigisttesifay8078
@tigisttesifay8078 2 жыл бұрын
ማህሌት ከገባሽበት ወተሽ እናትሽን ይቅርታ ጠይቂ በኋላ እንባዋ ህይወት አይሆንሽም ወልደሽ ታገኝዋለሽ እናትሽ ካለፉ በኋላ እድሜ ልክሽን የእግር እሳት ይሆንብሻል። ኡፍፍፍፍፍ የእናት እንባ አታሳየኝ ፈጣሪዬ 😭😭😭
@user-el8yv2kr2n
@user-el8yv2kr2n 2 жыл бұрын
ደመርኩሸ ደመርኘ
@shebawian5074
@shebawian5074 2 жыл бұрын
አይዞሽ እህቴ ትመጣለች ይች ባለጌ ጎረቤት ያለሆነ ቦታ ከታት መምጣት አሳፍሯት ይሆናል አይዞሽ ጎረቤትዬዋን በፖሊስ ማስጠዬቅ ነው ።
@iloveethiopia6348
@iloveethiopia6348 2 жыл бұрын
ካንቺ ጋ ሰለተጣለቺ ብቻ አይመሰለኝም ልጅቷ በምን ሆኔታ ላይ እዳለች አይታዉቀም በመጨርሻ የ ተደዋወለችበት ሰልክ ቢጣራ ጥሩ ነዉ ጎርቤታቹሁ በ ፖሊስ ቢይዝ እና ምርመራ ቢደርግ ጥሩ ነዉ የኔ እናት እግዚአብሔር ይርዳሽ ጌታ ምን ይሳንዋል ጎርቤቱ ጋ አንድ ሚስጥር አለ ትያዝ
@samritube5541
@samritube5541 2 жыл бұрын
ቅዱስ ጊዮርጊስ በለተ ቀኑ የልጂሽን ድምፅ ያስማሽ እማዬ የኔ እንባ ይፍስስ😭😭 አየ ወላድ ውስጤ ተላውስ በእንባ ጨረስኩት እግዚአብሔር ይርዳችሁ
@user-wu1wy2ji8j
@user-wu1wy2ji8j 2 жыл бұрын
አይ እናት 💔😭 እረ የተባረከ ልጅ እግዚአብሔር ይስጠን 😢🙏
@mahi141
@mahi141 2 жыл бұрын
ስወድሽ ሰብስ....አርጊኝ😥😥🙏
@itneshethiopia2956
@itneshethiopia2956 2 жыл бұрын
Amen
@soniajonathan7618
@soniajonathan7618 2 жыл бұрын
አዉነት ነዉ እግዚአብሔር የተባርከ ፍሬ ይሰጠን ያለበለዚያ ግን ተወልዶ ቤተሰብንም እግዚአብሔርንም ከሚያዛዝን ባይወለድ ይሻላል አቺ እህታችን ግን ምን አንዳጋጠማት አናቅም እግዚአብሔር ቸር ወሬ ያሰማን 🙏
@kidest7selasea208
@kidest7selasea208 2 жыл бұрын
ኦኦኦኦ ስላሴ አባቴ እረረረ እባክህ የዚህን ቤተሰብ እንባ አብስ አባቴ 😭😭😭😭👍
@asnabelayneh7228
@asnabelayneh7228 2 жыл бұрын
እህትየዋ አንቺ እራስሽን አትኮንኝ ምክንያት የሆንሽ መስሎሽ ነው እንጂ አነቺ በጭራሽ ለመጥፋቷ ምክንያት አይደለሽም ምክንያቱም መንገድ ላይ አግኝታሽ ገንዘብ እንደሰጠችሽ ስትናገሪ ነበር ማዘርዬ እግዚአብሔር ልጅዎን ያገናኝዎ ጭንቀትዎ ቀላል አይደለም እንባዎን ያብስልዎ መጨረሻውን ያሳምርልዎ ያሳዝናል እምዬ ስታለቅስ አለሁ ብለሽ ከጭንቀታቸው አሳርፊያቸው እባክሽ ሰላም ፍጠሪ ይቅር በያቸው አይዞ ማዘር ፀልዩ ከክፉ ሁሉ ይጠብቃችሁ ፀልዩ ከሞትም ያድናል ኢየሱስ !
@astertadessa5041
@astertadessa5041 2 жыл бұрын
ማህሌት እባክሽ ድምጽሽን አሰሚያቸው ውጫም ከወጣሽ አግብተሽም ከሆነ በቻ አለሁ በያቸው ላንችም ጥሩ አይደለ እባክሽ ።
@Kiyakoo-xd2ho
@Kiyakoo-xd2ho 2 жыл бұрын
ጎረቤትየው ለሌላ ሰው ድራት እንዳይሆን ልቤ ጠርጥሯል። ማህሌት ነገ የዘላለም ፀፀት ነው የሚሆንብሽ ቤተሰቦችሽን ተቀላቀይ ባዳ ባዳ ነው ታዝኛለሽ
@m..t..oru..l..2827
@m..t..oru..l..2827 2 жыл бұрын
ያረቢ የዚህን ቤተሰብ ደስታ አሳየኝ ተፈላጊዋ ተገኝታ ይሄ ለቅሶ በሳቅ ተቀይሮ ያሳየን
@Alam.alam6334
@Alam.alam6334 2 жыл бұрын
ይሄ እኮ ሁላችንም ቤት ያለ ነገር ነው ታናሽና ታላቅ ይጣላል እንደው ምን ገጥሟት ይሁን እህቴን ዘመኑ በጣም ከፍቷል እናትአለሜ አይዞአችሁ በሕይወት ካለች ትገኛለች አያልቅሱ እባክሽን እህቴ አለሁ በያቸወ እግዚአብሔር ይርዳችሁ😭😭😭😭😭😭
@mahi141
@mahi141 2 жыл бұрын
ስወድሽ ሰብስ....አርጊኝ😥😥🙏
@user-el8yv2kr2n
@user-el8yv2kr2n 2 жыл бұрын
ደመርኩሸ ደመርኝ
@metkaewntue3222
@metkaewntue3222 2 жыл бұрын
አይዞሽ እናቴ ያስበችዉ ሳይሳካለት ቀርቶ እንደሆን
@fallisenbeta9264
@fallisenbeta9264 2 жыл бұрын
ፈፈኀፈኀ
@fallisenbeta9264
@fallisenbeta9264 2 жыл бұрын
@@user-el8yv2kr2n ቀፈ
@JAsperEudaimonia
@JAsperEudaimonia 2 жыл бұрын
በጠፋችበት ቀን ረዥም ስልክ ንግግር ያደረገችው ከማን ነው? ይሄን በቀላሉ ከቴሌ መረዳት ይቻላል። የስልኩ ንግግር መርዘምና በኋላም መናደዷ የሚያሳየው ከተነጋገረችው ሰው ጋር አንድ ጉዳይ እንዳለ ነው። እዮሃዎች ቴሌ አጣሩ። ትደርሱበታላችሁ። ጓደኛ ተብዬዋ ነገሩን አውቀሽ ደብቀሽ እንደሆነ በልጆችሽ ይክፈልሽ።
@amengemer3015
@amengemer3015 2 жыл бұрын
የኔም ሓሳብነው ቴሌ ቢተባበራተው ጥሩነበር እግዚአብሔር ይርዳችሁ ቢዘገይም መልስአለ
@meskitube16
@meskitube16 2 жыл бұрын
ኡፍፍፍ እግዚአብሔር ይርዳሽ እናቴ ፈጣሪ ያገናኛቹ እባክሽ ማህሌት እህቴ በኃላ እንዳይቆጭሽ እናትሽ በህይወትእያለች አለሁ በያት እመቤቴ በሰላም ታገናኛቹ🕊💙🙏🏽
@hmmbou49
@hmmbou49 2 жыл бұрын
በጣም በትክክል ሴትየዋ በደንብ በፖሊስ መጠየቅ አለባት ጉረቤቶ ታቃለች በደንብ እየገረፈ ማስወጣትነወ እውነቹን
@danielzewude7513
@danielzewude7513 2 жыл бұрын
በሪሀዬ እናቴ በጣም ነው ያዘንኩት አይዞሽ እናቴ አታልቅሽ ድንግል ማርያም በሰላም ከልጅሽ ታገናኝሽ እናቴ አይዞሽ💔
@yalemhope5786
@yalemhope5786 2 жыл бұрын
ውይይይይ እናቴን እንዲህ ነበር ለ 5ዓመት ያሰካየሁዋት አሁን ግን ልብ ገዝቼ ተመልሻለሁ እመብርሃን የልጆትን መጥፎ አትሰማችሁ ፀሎት አድርጉ የእናቶች ፀሎት ነው እኛ ልጆችን ሚጠብቀን የሚጠብቀን እርሶን ሳይ ነው እናቴን ምን ያሀል እንደበደልኩዋት የገባኝ 😭😭😭😭ኡፍፍፍፍ ዓደይ ምዓረይ አጆኪ ኩሉ ኃሊፉ ጉዓልኪ ክትምለሰኪ እያ
@mariamalbadwawe4929
@mariamalbadwawe4929 2 жыл бұрын
Lejenat nawe gene dagmash atadregw ___batasab hulgzya lagna teru nawe emyasebaw wechy emelushn atesmyi
@alemeshetegierefe3588
@alemeshetegierefe3588 2 жыл бұрын
እማይዬ የኔ እናት መድሃኒአለም ልጅዎን ያስገኝሎት:: ጌታ ሆይ በዚህ ቤት የገባውን አበሳ አንተ አስወግድ:: አይዟችሁ መድሃኒአለም ይርዳችሁ::
@tenaworkfikre7012
@tenaworkfikre7012 2 жыл бұрын
ጨክና አይመስለኝም ከበድ ያለ ነገር ገጥሟት ይሆናል።ወላዲተ አምላክ ትርዳችሁ።
@merimar2500
@merimar2500 2 жыл бұрын
ጎረቤት ተብዬዋን በፖሊስ ተይዛ መመርመር አለባት።ልጆች በጣም ቁጥጥር ሲበዛባቸው አንድ ቀን ክፍተት ካገኙ መመለስ ይከብዳል።😭😭😭እግዚአብሔር ቸር ወሬ ያሰማን።
@suzanshimelis5947
@suzanshimelis5947 2 жыл бұрын
Betikikil lki neshi
@Helihelenerkan
@Helihelenerkan 2 жыл бұрын
የኔ እናት አይዞት የብርሃን እናት ልጃችሁን ታገናኛቹ 🤲🏽 ውይ እናትነት ከባድ ነው 💔
@user-el8yv2kr2n
@user-el8yv2kr2n 2 жыл бұрын
ማማ ደመርኩሸ ደመርኝ ወዴ
@zewdineshteketel2241
@zewdineshteketel2241 2 жыл бұрын
አይዞህ ወንድሜ ትገኛለች ፈጣሪ ደጋግፎ በህይወት ያገናኛችሁ መድሀኒአለም እዚህ ቤት ይግባ የልጅን ነገር የምታ ውቀው ወላዲት አምላክ ትርዳችሁ
@procell803
@procell803 2 жыл бұрын
አይ እናት አያልቅሱ አንድ ቀን ትመጣለች ብቻ ባለችበት ፈጣሪ ይጠብቃት በሰላም ተገኝታ ለማየት ያብቃችሁ በጣም ያማል ይሄንን የወለደ ብቻ ነው የሚያውቀው እግዚአብሔር ይርዳችሁ
@mahi141
@mahi141 2 жыл бұрын
ስወድሽ ሰብስ....አርጊኝ😥😥🙏
@user-rw8wx4or2s
@user-rw8wx4or2s 2 жыл бұрын
የኔ እናቴ አይዛችሁ ፈጣሪ ይርዳችሁ እፍፍፍፍ ምንም ቢሆን የእናቴ አንጀት አይችልም ደም እኮ ሁሉቤተ ያለ ነው ተናሽ ና ትልቅ እኮ ይጥላል
@mahi141
@mahi141 2 жыл бұрын
ስወድሽ ሰብስ....አርጊኝ😥😥🙏
@nardiabbysinya1307
@nardiabbysinya1307 2 жыл бұрын
በጣም ነው ልቤ ያዘነው 😢በተለይ እናትው ኡፍ የወለደ ያውቀዋል ልል እንኳን አልችልም እኔ እንኳን ሳልወልድ አንጀቴ ተለወሰ ይቅርታ ግን ምንአልባት ወደ ትግራይ አካባቢ እንዲደርስ ይሄን video አስተላልፉት ጦርነቱ እንኳን ከተጀመረ 2 ዓመት አልፎታል ብዙ ሰዎች ጠፍተዋል እሷም በሆነ አጋጣሚ ወደዛ ሄዳ ሊሆን ይችላል እግዚአብሔር በሰላም ከቤተሰቧ እቅፍ ያስገባት
@mahi141
@mahi141 2 жыл бұрын
ስወድሽ ሰብስ....አርጊኝ😥😥🙏
@leyaleya4383
@leyaleya4383 2 жыл бұрын
ውይ በእናትሽ በእውነት በህይወት ካለሽ ለእናትሽ ስትይ ተመለሽ እህትማማች ያለነው መጣላት ሁላችንም እየተደባደብንነው ያደግነው ግን እንደዚህ አስጨክኖ የሚያስቀር ነገር የለም የእናት እንባ ጥሩ አይደለም ተይ እህቴ እናት ስትስቅ እንጂ ስታለቅስ ማየት ደስ አይልም
@mahi141
@mahi141 2 жыл бұрын
ስወድሽ ሰብስ....አርጊኝ😥😥🙏
@tsehayabebe1131
@tsehayabebe1131 2 жыл бұрын
ትክክል እህቴ ጌታ ይባርክሽ እናት ምንምትሁ ሁሌም እናት ናት የማጨክን አንጀት ነው የላት
@abebatewolde9201
@abebatewolde9201 2 жыл бұрын
ውይ አምላኬ ይሄንን ቤተስብ እንባው ይታበስ ለቅሶቸው ወደ ሳቅ ይመለስ ጌታ ሆይ እርዳቸው በስላም ቤቷ ትመለስ ጌታ ይርዳችሁ 🙏🙏🙏
@user-dp1zc4ud2p
@user-dp1zc4ud2p 2 жыл бұрын
ህይወት ያለው ቀብር 😭😭😭አላህ በሰላም ያገናኛችሁ ያረብ
@saraamagreedavid6763
@saraamagreedavid6763 2 жыл бұрын
እግዚአብሄር ድምፅዋን ያሰማችሁ በዓለም በሰላም ያገናኛችሁ !!!
@user-bv6ls7bz7d
@user-bv6ls7bz7d 2 жыл бұрын
እረ እኔ አያቴ ናት ያሳደገችኝ ብዙ ልጆች አሏት ግን ሁለት አክስቶቼ አንዷን በድሜ 2 አመት እበልጣታለሁ እንዷ2አመት ትበልጠኝለች ግን በድንጋይ ስንጣዘል ነው ያደግነው. ታላቄን እማ በንክሻ ስዘለዝለኝ በሩቅ ሆኜ በድንጋይ ነው የምከሰክሳት😂 ስንደባደብ ወንዱ አያቴ ከደረሰብን እጓዳ እስገብቶ ሁላችንንም አስሩ በገመድ ጀርባችን እስኪቆስል ነው የሚገርፈን ግን አይደለም ልንጠፋ ይቅርና ማታ ተገርፈን ጠዋትም መገረፋችንን እንረሳዋለን😂😂
@madenekiayideg8372
@madenekiayideg8372 2 жыл бұрын
እፉፉፉፉፉፉ አይ ዘንድሮ መከራው በዛ የኔ ቆንጆ ምንም መፀዐት አይገባሽም ማናችንም ብንሆን ከእህት ከወንድሞቻችን ጋር ተደባድበን ነው ያደግነው እህትሽ ለመጥፋቷ በቂ ምክንያት ልትሆንኝ አትችም ይህ የሰይጣን ሥራ ነው ፀልዩላት የእኔ እናት እግዚአብሔር በሰላም ያገናኛችሁ በተጨማሪም ከአባት የሚበልጥ አጎት እያለሽ አንዴት ልብሽ ጨከነ አባክሽን በፈጠረሽ አምላክ አለሁ በያቸው
@user-ds1fl9mr7c
@user-ds1fl9mr7c 2 жыл бұрын
ኡፍ የኔ እናት ምን አባቴ ላርጎት በፈጣሪ አያልቅሱ እኔ ግን ፈጣሪ ይቅር ይበለኝና ጉረቤትዋ ያለችበትን የምታዉቅ ነዉ የሚመስለኝ
@alivelimega7707
@alivelimega7707 2 жыл бұрын
ምስኪን የሆንሽ እህት ነሽ የጥፋተኝነት ስሜቱ እራሱ ጎድትዋታል እግዚአብሔር ለእናትሽ ሲል ከቤትዋ ይመልሳታል
@hayatethiopia3669
@hayatethiopia3669 2 жыл бұрын
ፈጣሪ ለቅሶሽን ይስማ 🙏🙏🙏 ኡፍፍፍ የእናት መከራ 😭😭😭😭😭
@user-el8yv2kr2n
@user-el8yv2kr2n 2 жыл бұрын
ማማደመርኩሸ ደመርኝ ወዴ
@rahellasahel9520
@rahellasahel9520 2 жыл бұрын
እኔ እና 1 አመት 3 ወር የምበልጣት ታናሼ እንደዚው እሳትና ጭድ ሆንን በጓረቤት እና በእንዳንድ ዘመዶች ምክንያት በጣም አጣሉን። እነዚህ ጎረቤቶቿ ምስክር ሆነውላት የቤተሰቦቻችንን ንብረት በፍርድ ቤት ክሰሰችን ከዛም ሀራጅ ወጣ ንብረቱ እግዛብሔር ረድቶን ንብረቱን ገዝተን አስቀረነው እሷም የማይረባ ብር ወስዳ እህትነቷን ተቆራረጠች። ሰው በጣም ከባድ ነው አንጀት የሚያቆስል ብዙ ብዙ በስው ደርሶብናል። ወዳጅ የሚባሉ ሰዎች እራሷ በጨረታ ንብረቱን ካስቀረነው በኃላ እንኳን ደስ ያላቹ እንደማለት ፈንታ ኩርፊያ ዘጉን እቤታችንን መምጣት ቀሩ። እኔ ሳስበው በጣም ይገርመኛ አንዳንዴ ብቻዬን ከት ብዬ እስቃለሁ ግርምት ሲበዛብኝ።
@emebetketema9105
@emebetketema9105 2 жыл бұрын
Ebakish anchim beyikirta tanash ehitishin akribyat nibret kentu new ehitish gin beminim atagegnatim atitekiyatimim. Ebakish ...?
@rahellasahel9520
@rahellasahel9520 2 жыл бұрын
@@emebetketema9105 እውነት ነው ያ ልሽው እኔ በግሌ ብዙ ብዙ ሞክሪያለው አንድቀን ምናረገችን መሰለሽ የመጀመሪያ ልጆን ስትወልድ ካልጠየቅናት ብዬ እህቶቼን አለቀስኩባቸው እና ብዙ ስጦታ ገዝተን እቤቶ እያጠያየቅን ሄድን በጣም እሩቅ ነበር ከኛ ሰፈር ካዛ ቤቷ ስናንኮኮ አልከፍትም ብላ ውጪ ብዙ ስዓት ቆምን ። በቆምንበት ሌላ ስዎች ሊጠይቆት መጡ እና አንኮኩ ስልክም ደወሉላት እራሷ ከአልጋ ወርዳ መጥታ ከፈተች ከዛ እኛን አትገቡ ብላ ግብግብ እኛ እንገባለን ብለን እኔ በተለይ ግግም ብዬ ጥልቅ ወደ ውስጥ😊 በጣም ጨካኝ ጫካኝ ናት። ለእግዛብሔር ሰተን ተነዋል። ብቻ እንኮን የአባትና የእናቴን ላብ ሜዳላይ አልቀረ።
@ethioeyeattube5297
@ethioeyeattube5297 2 жыл бұрын
ውይ ከባድ ነው እፍፍፍ እናት ፈጣሪ ይመልስቹ ግን እህትና ውንድም ሆኖ ሳይጣላ የኖረ የለም ግን ለምን ቤተስብን ያስጨንቃሉ ልጆች ግን
@queensheba2506
@queensheba2506 2 жыл бұрын
እግዚአብሄር ለቤተሰቧ ጋር ያገናኛት🙏🏾💕
@jidatahan7613
@jidatahan7613 2 жыл бұрын
እቺ ጎሮቤት እምትባለውን በህግ መጠየቅ አለባት
@user-ny9ot4qo7h
@user-ny9ot4qo7h 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ፅቡቅ የስምዕና 🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@mesrert123
@mesrert123 2 жыл бұрын
አይ እናት ስታሳዝን ምስኪን አይዞት ድምፆን ያሰማዎት
@mahi141
@mahi141 2 жыл бұрын
ስወድሽ ሰብስ....አርጊኝ😥😥🙏
@senaitalemayehu2689
@senaitalemayehu2689 2 жыл бұрын
አይ እናት ከባድ ነዉ ልጅ እኮ የወላጅን ጭንቀት አይረዳም በዚያ ላይ ጊዜዉ ከፍቶአል ብቻ ለናትሽ አለሁ በያቸዉ
@zemenakasa4892
@zemenakasa4892 2 жыл бұрын
እማማ አምላክ ይርዳዎት /ይርዳችሁ/ መልካሙን ያሰማችሁ ለቅሶአችሁ ህሊና ይፈታተናል አይዞን መልእታቸውን ሰምተሽ እምባቸውን ጥረጊ በሰላም ካለሺ የቤተሰቦችሽ ለቅሶ ይረብሻል ተረጃቸው
@rahelbekel1553
@rahelbekel1553 2 жыл бұрын
ሰውን ሰው ይለውጣዋል እግዚአብሔር በሰላም ያገናኛችሁ ድሮ የኔም እህት እንዴ ነበረች መሀልትዬ እዚህ ነው ያለሁት ብለሽ ደውይላቸው በህላ ነው እድሜሽ ሲጨምር የምትቆጭው ለመገናኘት ያብቃችሁ
@mahi141
@mahi141 2 жыл бұрын
ስወድሽ ሰብስ....አርጊኝ😥😥🙏
@user-ty4zj6gq3m
@user-ty4zj6gq3m 2 жыл бұрын
ወይኔ በማርያም ታናሺና ታላቅ መጣላትኮ ያለነው እኔ ትንሺ እህቴጋ አንሥማማም ነበር እሷ በጣም እረባሺ ነቺ ትመታኛለቺ ትሠድበኛለቺ እኔ ደግሞ እናደድና እመታታለሁ ከያዝኳት አለቃትመሰ ታቃለቺ ግን ቶሎ አልመታትም ዝም እላታለሁ ከመታዃት ቡሀላግን አቅፍት አልቅሼ ይቅርታ አናደሺኚነውኮ እወድሻለሁ እላታለሁ እሷም በጣም አመሺኛል ሥመቺኚ ትለኛለቺ አይ ልጂነት የኔ ውዲ አሁንግን ናፍቃኛለቺ ሥለዚህ አይዟቺሁ ሠላም ከሆነቺ ትገኛለቺ
@sabagautschi5363
@sabagautschi5363 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር በሰላም ያገናኛችሁ ። ሲያሳዝኑ
@mqw544
@mqw544 2 жыл бұрын
አላህ ይህን ሰይጣን አንጥቶብን አላህ ያጥፋልን አብሽሩ አላህ ያስገኛታል የስልክ ሌቦች ስንቱን ቤት በጠበጣችሁ
@momskiyyah77734
@momskiyyah77734 2 жыл бұрын
አይዞሽ እናቴ አለሁ ብላ ትመጣለች አታልቅሺ ብቻ ፀልይ ኢትዮጵያ ወጣትን የምበላ አውሬ አስገብታ ነው
@mahi141
@mahi141 2 жыл бұрын
ስወድሽ ሰብስ....አርጊኝ😥😥🙏
@momskiyyah77734
@momskiyyah77734 2 жыл бұрын
@@mahi141 እሺ ማሬ
@user-tk3rk3yi5d
@user-tk3rk3yi5d 2 жыл бұрын
አጉትዋ እህትዋ እናትዋ በጣም ያሳዝናሉ ኤግዛብይር ይርዳችሁ
@eliaskidane3921
@eliaskidane3921 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር የዚህ ቤት እንባ አብስ እማ አይዞት
@mahi141
@mahi141 2 жыл бұрын
ስወድሽ ሰብስ....አርጊኝ😥😥🙏
@peace-cn6ti
@peace-cn6ti 2 жыл бұрын
ውይ እናቴ እኔን አፈር ይብላይ አይዞት ምንም አትሆንም ምክንያት ፈልጋ ወታ ነው እመቤቴ ወደ ልቦናዋ ትመልሳት
@serkalemeshete9925
@serkalemeshete9925 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር በሰላም ያገናኛችሁ
@dfgfgy4635
@dfgfgy4635 2 жыл бұрын
3 አመት ሙሉ ምነው ዝም አላችሁ ብቻ እግዚአብሔር ወደ ቤቱ ይመልስላችሁ
@workineshteka3269
@workineshteka3269 2 жыл бұрын
እግዚአብሄር በሰላም ያገናኛችሁ የእናቷን እና የእህቷን እንባ ፈጣሪ ይመልከት የእኔ እናት በጣም ያሳዝናሉ
@ihavefaithingod.godisgood.1188
@ihavefaithingod.godisgood.1188 2 жыл бұрын
Who was she talking to? for the last time🤔 can you guys investigate on that phone call b/c here sister describe she was having a conversation for a long time on that phone call🥺just saying 😭😢
@alemthehaygebeyehu1840
@alemthehaygebeyehu1840 2 жыл бұрын
Yes you have a point please focus on this point and try to find who she was talking.....
@tewahedotube3072
@tewahedotube3072 2 жыл бұрын
There is something hedden Ajenda
@Bitaniya12
@Bitaniya12 2 жыл бұрын
Tkkl nesh yehone neger ma ale ye Africa hig ayasdestm Europe bthon b 1 Ken tgegn neber aye Africa ufff egziabher yrdachu 😭
@hwitareknyoutube3150
@hwitareknyoutube3150 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ያስገኝላቺው እማየ
@user-gf8bj5ij1g
@user-gf8bj5ij1g 2 жыл бұрын
እባክሽ ካለሽበት እናትሽንና እህትሽ አጎትሽን ተመልከቺ እባክሽ ተመለሺላቸው። እግዚአብሔር ይርዳችሁ አገኘናት ብላችሁ አብረን ለመደሰት ያብቃን
@rakibgirma7019
@rakibgirma7019 2 жыл бұрын
ማማዬ እይዞችሁ እመ ብዙሀን የጌታዬየየሱስ እናት ትርዳችሁ እባችሁን ታብስላችሁ 🙏ድምፆን ፈጣሪ ያሰማችሁ
@tsigeteferi2381
@tsigeteferi2381 2 жыл бұрын
የእኔ እናት እግዚአብሔር ይርዳዎት በሰላም ያገናኛቹ
@nunuisaac2810
@nunuisaac2810 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር የሚሳነዉ የለም በፀሎት እአስቦታለሁ እማማዬ እግዚአብሔር እንባወትን የብስ
@almazworkneh8255
@almazworkneh8255 2 жыл бұрын
የኔ እናት ኧረ አያልቅሱ ጌታ አባዎትን አብሶ በሳቅ ይሙላወት
@its38bby62
@its38bby62 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይድረሰላችሁ ወገኖቼ
@adenmedhana9338
@adenmedhana9338 2 жыл бұрын
እህትና : እህት : ያለ :ነው : መጣላት: እማማ : ግን : ተርጋጉ : ከባድ : ነው: ልጀ : እግዚአብሔር: ይርዶታል : ትገኛለች: አይዞት !!
@muluworkyilma611
@muluworkyilma611 2 жыл бұрын
እናቴ እራስሽን ጠብቂ ይገጥማል ሁላችንም የደረሰብን ነው።
@bahrainbh6048
@bahrainbh6048 2 жыл бұрын
የኔእናትፍጣራይርዳዎት
@mahi141
@mahi141 2 жыл бұрын
ስወድሽ ሰብስ....አርጊኝ😥😥🙏
@user-wb4qr9qf8g
@user-wb4qr9qf8g 2 жыл бұрын
አቤቱ የአላህ የልጂን ነገር አዴራ ለዱር አዉሬም ልጂ አይጥፋዉ ያረብ እንባቹ ይታበስ ልጂሽን ለአይንሽ ያብቃት እማ አይዞን እህቴ
@rrebka3396
@rrebka3396 2 жыл бұрын
አይ እናት ያሳዝናል ማንም እህት እና እህት ተደባድቦ ያላደገ የለም ምክንያት ሆኖ ነው እንጂ እግዚያብሄር ይርዳችሁ
@mahletyonas141
@mahletyonas141 2 жыл бұрын
ዉይ የወላድ መከራ 😭😭😭እግዚአብሔር ይርዳቹ
@mahi141
@mahi141 2 жыл бұрын
ስወድሽ ሰብስ....አርጊኝ😥😥🙏
@saronderege6484
@saronderege6484 2 жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭 ውይይይይ የኔ እናት እዴው ፈጣሪ ያገናኝሽ እግዚዎዎዎዎዎ እባዬን መቆጣጠር አልቻልኩም 😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@kasechnemera2533
@kasechnemera2533 2 жыл бұрын
ኡፍፍፍፍፍ እንዴት ያሳዝናሉ እግዚአብሔር ይርዳችሁ በሰላም ለመገናኘት ያብቃችሁ።
@hiyabalay2742
@hiyabalay2742 2 жыл бұрын
በጣም ነው የሚያሳዝነው ማሂ የናትሽ እንባ ያጎትሽ የህትሽ አይተሽ አትጨክኚ እባክሽ ካለሽበት ቦታ መልካሙን ሁሉ እጠብቃለሁ
@mahi141
@mahi141 2 жыл бұрын
ስወድሽ ሰብስ....አርጊኝ😥😥🙏
@yamiaebebe4744
@yamiaebebe4744 2 жыл бұрын
Brother 🙏, May God give you strength
@zewdineshteketel2241
@zewdineshteketel2241 2 жыл бұрын
አይዞወት ለጊዜው ነው ትገኛለች የተሻለ ደረጃ እደርሳለሁ ብላ አልሳካ ብላት ይሆናል እርስዎ በርቱ የዛሬ ልጆች ወላጅ ነው እንጂ የሚወዳቸው እነሱ ራሳቸውን ወዳጆች ናቸው እርስዎ በርቱ በጤናና በህይወት ካሉነው የሚያገኘት በርታ በሉ ይችኛዋን ማየት አለብዎት
@birzafadmasu388
@birzafadmasu388 2 жыл бұрын
ኡፍፍፍፍፍፍፍ አጆሄ አደዬዬዬ እባክሽ ማህሌት እናትሽን የሰዉ አይን አታሳያት በሰላም እና በጤና ካለሽ አለዉልሽ በያት ደሞም ለመጥፍት የሚያበቃ ቸግር አይደለም
@mahi141
@mahi141 2 жыл бұрын
ስወድሽ ሰብስ....አርጊኝ😥😥🙏
@777MK37
@777MK37 2 жыл бұрын
በጣም አሳዘኑኝ። በተለይ ወንድማቸው አሳዘነኝ። አይዟችሁ
@mahi141
@mahi141 2 жыл бұрын
ስወድሽ ሰብስ....አርጊኝ😥😥🙏
@emukhawlah942
@emukhawlah942 2 жыл бұрын
ወይ እናት አሳዘኑኝ ያአላህ እረ በጣም ያስፈራል ልጅ ሁሉ ቤቸሰብን ጥሎ የሚጠፋል ይህ ጥናት ያስፈልገዋል
@jidatahan7613
@jidatahan7613 2 жыл бұрын
እመቤቴ በሰላም ታገናኛቹ አይዟቹ ፀልዩ ከልባቹ
@mahi141
@mahi141 2 жыл бұрын
ስወድሽ ሰብስ....አርጊኝ😥😥🙏
@lovewin1582
@lovewin1582 2 жыл бұрын
ማህሌት እባክሽ እባክሽ ይህን ቪዲዮ ያየሽ ቀን ስለፈጣሪ ብለሽ ሳትውይ ሳታድሪ ደውይላቸው። ባትመጪ እንኳ ደውለሽ ደህና መሆንሽን ንገሪያቸውና ቀስ ብለሽ ትመለሻለሽ። ወይኔ የእናትሽ ማረር :የአጎትሽ አስክሬን ውስጥ እስከመፈለግ:የእህትሽ ፀፀት .. 😢😢
@yordanostadesse3518
@yordanostadesse3518 2 жыл бұрын
እባክሸን ማህሌት ለናትሽ ለቤተሰብሽ በቃ ይቅርታ አድርጊና ድምፅሽን አሰሚ ቤተሰብ ኩራት ነው በኋላ ይቆጭሻል
@g.ahabteselassie7187
@g.ahabteselassie7187 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይርዳችሁ በህይወት እንድታገኟት። 😪😪😭😭
@mesretasfaw464
@mesretasfaw464 2 жыл бұрын
እፍፍፍፍፍፍ የኔ እናት እግዚአብሔር ለቅሶውን በደስታ ይመልስልን
@dinatube6757
@dinatube6757 2 жыл бұрын
በጣም ያሳዝናል በእውነት እግዚአብሔር ይርዳቹሁ 🙏🙏
@misrakshasho7261
@misrakshasho7261 2 жыл бұрын
እንዴ 3 ዓመት በጣም እሩቅ ነው በጣም ቆያቹ እኮ ምነው። እግዚአብሔር ይርዳቹ
@queenfatoma2554
@queenfatoma2554 2 жыл бұрын
ሣይፈልጉኝ ቀሩ ብላ ይሆነናል ዝም ያለችው እነሡም ትተዋት ቆይተዋል አላህ ያሥገኝላቸው
@ninaaman4586
@ninaaman4586 2 жыл бұрын
Ameleketin felegin alu eko
@mayafekadu6670
@mayafekadu6670 2 жыл бұрын
Endet ayifeliguatim ??? Media lay kalwetu alifelgum malet new ende ?
@fatimashsh1741
@fatimashsh1741 2 жыл бұрын
አይዞሽ እናቴ ማማዬ አታልቅሽ እናት ስታለቅስ ማየት ያማል ፈጣሪ ይገናኛችሁ
@Naniya254
@Naniya254 2 жыл бұрын
ጉድ እኮ ነው ዘንድሮ የምንሰማው ብቻ ፈጣሪ ይርዳችሁ
@user-yp9nv9bl2l
@user-yp9nv9bl2l 2 жыл бұрын
አላህ ሰላም ይመልስሽ እህት አለም እባካቹህ ታላላቆችን እናክብር ተሰምቷት ይሆናል ስራ ፈታ ስልኳ ጠፍቶ ታናሽ እህቷ ስትናገራት ተናዳ ነው ንዴቷ ስበርድ ትመጣለች እህት አለሜ በእናትሽ አትጨክኚ
@mahi141
@mahi141 2 жыл бұрын
ስወድሽ ሰብስ....አርጊኝ😥😥🙏😢
@user-yp9nv9bl2l
@user-yp9nv9bl2l 2 жыл бұрын
@@mahi141 ዘመናዊ ልመና መሆኑ ነው እሺ
@user-jq6gv8bm3z
@user-jq6gv8bm3z 2 жыл бұрын
እደኔ ግን ጉረቤት የተባለችው በፓሊስ ትጠየቅ
@Sw-jz6kq
@Sw-jz6kq 2 жыл бұрын
ኡፍ ከባድ ነው ሲያሳዝኑ፣ እግዚአብሔር ይርዳችሁ፣ አይዟችሁ፣
@user-rt7et5hw8w
@user-rt7et5hw8w 2 жыл бұрын
እግዚያብሔር ያሰገኝላችሑ አይዟችሑ 🙏🙏🙏
@onelovehabeshal7934
@onelovehabeshal7934 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ሰላም ያገናኛቹ😭
@beftuoromo714
@beftuoromo714 2 жыл бұрын
አይዞቹ እግዚአብሔር እንባቹን አይቶ ይርዳቹ ቤተሰብ መሃል መጣላት ያለነው እኮ ምናልባት አርግዛ እንዳይሆን ያው እርግዝና በአንድ ቀን ስህተትም ሊፈጠር ይችላል ብቻ ሰላም ሆና ለመገናኝት ያብቃቹ
@mahi141
@mahi141 2 жыл бұрын
ስወድሽ ሰብስ....አርጊኝ😥😥🙏
@addiszemen1637
@addiszemen1637 2 жыл бұрын
እናቴ በሀዘን በለቅሶ እራስዎትን አይጉዱ ለቀረው ቤተሰብ ያስፈልጋሉ እራሱዋን የምታውቅ የዩኒቨርስቲ ተማሪ ናት ከቤት ወታ አይደለም የቀረችው በራሷ ጊዜ ነው የሄደችው ሰላም እንድትሆን መጸለይ ነው ።
@user-zy8nb4yo9g
@user-zy8nb4yo9g 2 жыл бұрын
ኡፍፍፍፍ የኔ እናት አላህ ያስገኝለዎት ከባድ ነው 😭😭😭😭
@mahi141
@mahi141 2 жыл бұрын
ስወድሽ ሰብስ....አርጊኝ😥😥🙏
@tigstemamey4441
@tigstemamey4441 2 жыл бұрын
ወድሜ ጎረቤቶን አጥብቀህ ያዛት አግተው ያልሆነ ስራ እያሰሩት ነው ህይወቶን አድኑ
@miserachewoledesnbet7504
@miserachewoledesnbet7504 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ልጆትን ይመልስሎት ለቅሶአችሁ አስለቀሰኝ
@rodaa3723
@rodaa3723 2 жыл бұрын
አላህ በሰላም ያገናኛችሁ🤲🤲🤲🤲
@mihrettesfa7550
@mihrettesfa7550 2 жыл бұрын
አይዞት እናቴ እግዚአብሔር በሰላም ያምጣሉት
@mahi141
@mahi141 2 жыл бұрын
ስወድሽ ሰብስ....አርጊኝ😥😥🙏
@ninahabtamu290
@ninahabtamu290 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይርዳቹ በሰላም ያገናኛቹ
@hajerhajer8279
@hajerhajer8279 2 жыл бұрын
የልጅ ነገር በጣም ከባድ ነው አያስተኛም አላህ ልጃችሁን በሰላም ይመልስላችሁ በጣም ያሳዝናል
@kassas4
@kassas4 2 жыл бұрын
ልኡል እግዚአብሔር ድምጿን ያሠማችሑ አይዞት እናቴ ትገኛለች
@menbermenber847
@menbermenber847 Жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ የዚን ቤት ሰላም የመልስው በሰላም ያግናኛችው
@almazyetbrkahiwetyehunlheu332
@almazyetbrkahiwetyehunlheu332 2 жыл бұрын
ውይ እመብርሃን እባክሽ እናትና ልጁን አገናኝ እለምንሻለሁ
@nunuisaac2810
@nunuisaac2810 2 жыл бұрын
እማዬ አይዞሽ አታልቅሺ ሳይጣላ ሳይደባደብ እሚያድግ የለም እንደዉ ምክንያት ሆነ እንጂ
@mariabebe8880
@mariabebe8880 2 жыл бұрын
ኡፍ ያማል ! ቤተሰቦቿ ሲያሳዝኑ።
ПРОВЕРИЛ АРБУЗЫ #shorts
00:34
Паша Осадчий
Рет қаралды 6 МЛН
One moment can change your life ✨🔄
00:32
A4
Рет қаралды 32 МЛН
Эффект Карбонаро и нестандартная коробка
01:00
История одного вокалиста
Рет қаралды 9 МЛН
Best father #shorts by Secret Vlog
00:18
Secret Vlog
Рет қаралды 22 МЛН
አፈቅርሀለሁ አለችው ሙቢ ደስ አለው❤❤
21:15
Efa Tube ኤፋ ቲዩብ
Рет қаралды 30 М.
ሩታ የህመሟ ሚስጥር ታወቀ.የማይታመን ነገር🙈❤️💕
16:07
AB Tube አብርሽ ቱዪብ
Рет қаралды 82 М.
" የመጽናናት ጊዜ " የሐ.ሰ 3÷19 በመጋቤ ሐይማኖት እዮብ ይመኑ
34:27
ጎላ ሚካኤል ስብከተ ወንጌል Gola Mikael Sebkete Wongel
Рет қаралды 125 М.
Дымок или Симбочка?? 🤔 #симба #симбочка #mydeerfriendnokotan
0:19
Симбочка Пимпочка
Рет қаралды 1,6 МЛН
Clown takes blame for missing candy 🍬🤣 #shorts
0:49
Yoeslan
Рет қаралды 37 МЛН
Fun Fun TV short film: 🙏baby save water😍
0:28
Fun Fun TV
Рет қаралды 10 МЛН
Grandma Cat - the Hot Dog Eating Champion #gaming #food #challenge  #cartoon
0:15
Super Emotional Stories
Рет қаралды 13 МЛН
КАЧЕЛИ ИЗ АРБУЗА #юмор #cat #топ
0:33
Лайки Like
Рет қаралды 3,4 МЛН