ባለ ዛር !! አዲስ የገጠር ኮሜዲ ድራማ (bale zar adis yegeter comedi drama)

  Рет қаралды 60,194

Fikat Entertainment - ፍካት ቲቪ

Fikat Entertainment - ፍካት ቲቪ

Жыл бұрын

Пікірлер: 53
@hayathayat3384
@hayathayat3384 Жыл бұрын
አሥተማሪነው ይህበሀልቢቀርጡሩነው
@AMHARASAREINGREATDANGER
@AMHARASAREINGREATDANGER Жыл бұрын
ኪኪኪ፡፡፡"ትበይን" ጎበዝ ተዋንያን ናት።
@yosephdagne
@yosephdagne Жыл бұрын
አዋ ጠብቀው!...🤣🤣
@alemzewdhaileyes6255
@alemzewdhaileyes6255 Жыл бұрын
ስወዳችዉ በጣም ነው የምከታተላችው በርቱ ትመቹኛላችሁ
@user-ij4kj2pm9q
@user-ij4kj2pm9q Жыл бұрын
እስኪ አስተያየቴን ከተቀበላችሁ ድራማችሁ ደስይላል በተለይ ትበይን ያለችበት ግን አድቦታ አትስሩ 😂😂 አይትበይን
@abacustech0912
@abacustech0912 Жыл бұрын
እንኳን አደረሰን ሀገሬ ኢትዮጵያ ሰላምሽ ይብዛ
@tehgestalmu9104
@tehgestalmu9104 Жыл бұрын
የኔ ውድድድድድድድ የማረጋችሁ እደው ስትመችኝ ትበይኔ የጉሮሮሽ ነገር እግዚኦ እኔን ከረከረኝ
@yunus7860
@yunus7860 Жыл бұрын
አንደኛ ነኝ ስጠብቃችሁ ቶሎ ልቀቁልን
@user-sx8lp9zb2i
@user-sx8lp9zb2i Жыл бұрын
አሪፍ ነው ብርቱ
@samid7363
@samid7363 Жыл бұрын
ሀሪፍ ነው በርቱልን
@linaatlaw1712
@linaatlaw1712 Жыл бұрын
በርቱልን 😍😍😍
@arsemakidist642
@arsemakidist642 Жыл бұрын
ብርቆች የማትጠገቡ
@mdfahim8194
@mdfahim8194 Жыл бұрын
ትበይን😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂🎉
@Brhan-ut9wy
@Brhan-ut9wy 6 ай бұрын
😂😂😂ወዶቸ
@user-ii5ib3ml6x
@user-ii5ib3ml6x 10 ай бұрын
ወይኔ ዛሬ አይ ትበይን ሁሉንም ማስመሰል ስትችይ
@eimaneiman8850
@eimaneiman8850 2 ай бұрын
ትልቅትንህርትነው ቀጥሉበት 😂
@emu4249
@emu4249 Жыл бұрын
ተሎ ተሎ በየ ቀኑ ልቀቁልን ማሮቸ ውይይይይ አትጠገቡም
@ayalwello_
@ayalwello_ Жыл бұрын
ነብስ ይማር እሑድ እለት ወጣቶች ተሰባስብን ወደ እንሳሮ ፏፏቴ ጉዞ አድርገን ነበር፣ ዋሻና ተፈጥሯዊ የመሬት አቀማመጦች ከተመለከትን በኋላ ወደ መዳረሻችን ወደ ፏፏቴው አቀናን። አርባ ምንጭ ተወልጄ እንደማደጌ በዋና ልታማ እንደማልችል እየፎከርኩ ወደ ውሃው ልገባ ተሰናዳሁ (በርግጥ ወደ ውሀው ውስጥ እንዳንገባ በአስጎብኛችን ማስጠንቀቂያ ተሰጥቶናል)፣ ከ3 በላይ ወንዞች እና 2 ሀይቆች ላይ ስዋኝ ላደኩ ለእኔ ሰብሰብ ያለ የፏፏቴ ኩሬ ውስጥ መዋኘት ቀላል እንደሆነ እያሰብኩ ወደ ውሃው ገባሁ፣ ሀይቅ ውስጥ ስዋኝ ላደኩ እኔን ኩሬ ሲፈትነኝ ታወቀኝ፣ ወደ ወሀው ከሚያስገባው ጫፍ እስከ ፏፏቴ ጫፍ መድረስ ቀላል መስሎኝ ቀዘፋ ጀመርኩ፣ ነገር ግን ዉሀው እጅግ ጥልቅ እና ወደታች የመጎተት ሀይል የነበረው ስለሆነ ሁለቴ ወደ ጫፍ ሳልደርስ ተመለስኩ። ከእኔ ቀድመው 3 ዋናተኞች አቋርጠው ወደ ፏፏቴው እየዋኙ ስላቋረጡ እንዴ በሚል ወኔ ትንፋሽ ሰብስቤ ድጋሚ ሞከርኩ በብዙ ጥረት ተሻገርኩ፣ በመሀል ውሃው ምን ያህል ሊያሰጥመኝ እንዳታገለኝ አልረሳም። 3ኛው ፎቶ ከተሻገርኩ በኋላ ያለሁበት ነው። ውሀው ውስጥ ከነበሩት 2ቱ ፎቶዎች ላይ ያለው የደብረ ዘይት ልጅ ተጓዣችን ግን እንደ ቀልድ ከአይናችን የተሰወረበት ነበር። ሁሉ ህልም ይመስል ነበር፣ 3 ውሀ ያደከማቸው ነፍሶች ውሀ ውስጥ ነበሩ፣ እኔ ደክሜ የተሻገርኩትን ውሀ ትንፋሽ በመሰብሰብ ላይ ነበርኩ፣ ነገር ግን ህልም የሚመስለው ትዕይንት እውን መሆኑን ስረዳ ውሀው እንዳደከማቸው ስመለከት ባልተሰበሰበ ትንፋሽ ወደ ዉሀው ዘልዬ ገባሁ፣ ወደ ሚወረደው ጠንካራ ፏፏቴ ጋር ተጠግተው ነበር፣ ወደ ኋላ መመለስ አይችሉም ፏፏቴውም ወደ መሀል እየሳባቸው ነበር፣ ቀድሜ እየሰጠመች የነበረችው ሴት ለመታደግ የተቻለኝን አደረኩ፣ ደክማ ስለነበረኝ እኔንም ማስጠም ጀመረች፣ የሌለ አቅሜን ተጠቅሜ ወደ ነበርኩበት ወደ ዳር ገፋኋት፣ ዘወር ስል ግን አንደኛው ሰው ማግኘት አልቻልኩም፣ አልቻለም ሰጠመ😭 እኔም ወደ ዳር መምጣት ከብዶኝ ልሰጥም ትንሽ በቀረኝ ሰዓት በተዓምር ከዳር ደረስኩ፣ ዘወር ብዬ ስመለከት ከ3ቱ ሁለቱ ከጫፍ ደርሰዋል አንደኛው ቀርቷል። በደስታ የነበረ ድባባችን በሀዘን ተዋጠ፣ ለማትረፍ የተሞከሩ ሙከራዎች አልሰሩም፣ በሰዓቱ ሬሳውን ምናወጣበት መንገድ አልነበረም፣ ከሁለት ቀናት በኋላ ሬሳው ሊወጣ ችሏል። ይህው እያልቀስን ጎደኞችንን ቀበርነው እግዚአብሔር ለቤተሰቡ ለወዳጅ ዘመዶቹ መፅናናትን ይላክ። Via አማን ሻሎም 😭ፕህግግብን
@tinahadi374
@tinahadi374 Жыл бұрын
ኦ ያሳዝናል
@halimahhalimah2210
@halimahhalimah2210 Жыл бұрын
መሻላህ
@eimaneiman8850
@eimaneiman8850 2 ай бұрын
እረቶሎኑልንን 😂😂😂😂
@user-bb4sg1yo5k
@user-bb4sg1yo5k 7 ай бұрын
እረ ምርያምን በጣም ትለያላችሑ እጅግ በጣም 😂❤❤❤❤❤
@wedikirosvisibleallyoutubc8590
@wedikirosvisibleallyoutubc8590 6 ай бұрын
ሰራለሽለት ኮ😂😂
@yenedz7264
@yenedz7264 Жыл бұрын
Kkkkkk ወይ ትበይን አያልቅብሽ
@user-wt4ls4id8p
@user-wt4ls4id8p Жыл бұрын
😂😂😂 ትበይን ሲስተምሽ
@aebeaebe6306
@aebeaebe6306 Жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣በጣም
@user-nx7lk3xp9j
@user-nx7lk3xp9j Жыл бұрын
😄😄😄😀😀😀😀😀😁😁😁
@hayathayat3384
@hayathayat3384 Жыл бұрын
ኪኪ
@zamzamzamzam6431
@zamzamzamzam6431 Жыл бұрын
😅😅😅😅😅
@DJMaaloo
@DJMaaloo Жыл бұрын
🤭🤭🤣🤣🤣🤣 no comment
@menberelegesse4717
@menberelegesse4717 Жыл бұрын
Tebkawu ewunat nawu telke mekana nawu hahahaha
@bniyma4274
@bniyma4274 Жыл бұрын
ለብስሽን ቀይሪው በዛ ለተመልካቾች ስት ሌላውን ደስብሎናል
@tigestemengestu6199
@tigestemengestu6199 Жыл бұрын
😄😄😄😄😄
@hayatsayd8019
@hayatsayd8019 Жыл бұрын
💐🌹🌹🌹🌹🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@degst655
@degst655 Жыл бұрын
Love ❤️
@user-es6hk9bk4s
@user-es6hk9bk4s 6 ай бұрын
😅😅😅😂😂😂😂
@tizitaabate5880
@tizitaabate5880 Жыл бұрын
Tebikew jegina
@user-vj6xz7go4l
@user-vj6xz7go4l Жыл бұрын
ክክክክክክክክክክ እኔም ልሞክራት እቺን ሙድ ካዋጣኝ
@yesharegchernet8589
@yesharegchernet8589 10 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@user-hp9nn1wn9q
@user-hp9nn1wn9q Жыл бұрын
እንኳን ደና መጣችሁ ስወዳችሁ ማሪያምን በጉጉት ነው የምጠብቃችሁ
@Adesuworeku
@Adesuworeku 9 ай бұрын
😊ኦ ፐ
@Adesuworeku
@Adesuworeku 9 ай бұрын
😊፧ሞሞ
@tizitaabate5880
@tizitaabate5880 Жыл бұрын
Ere tenkayin siraw yifires
@rgfghg794
@rgfghg794 Жыл бұрын
ክክክክክ
@zainbzaina7408
@zainbzaina7408 Жыл бұрын
❤❤❤
@eimaneiman8850
@eimaneiman8850 2 ай бұрын
😂😂😂😂😂
@mrvip3641
@mrvip3641 Жыл бұрын
ክክክክክክክክ
@waga-eh1gu
@waga-eh1gu Жыл бұрын
🤩🤩🤩🤩🙏🙏❤️❤️🌹🌹🌹🌹
@user-vr6vi3im1x
@user-vr6vi3im1x Жыл бұрын
የዛሬውሥ ይለያል ደሞበመናፍት አሠራርመጣችሁ ወይጉድ ሌላሥራብትሠሩሥ። አይአያሌው
@mjnj603
@mjnj603 Жыл бұрын
የመቀነቱስ ነገር
@DAMOTENTERTAINMENT701
@DAMOTENTERTAINMENT701 Жыл бұрын
የገጠር ሙሀባ
@user-jt7hz2zr9t
@user-jt7hz2zr9t 10 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂
@tigistgirum8840
@tigistgirum8840 Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😂
"አለው ግን" አስቂኝ የገጠር ድራማ (Gin Alew New Ethiopuan Comady) 2022
37:19
TEWANAY _TV (ተዋናይ_ ቲቪ)
Рет қаралды 325 М.
ЧУТЬ НЕ УТОНУЛ #shorts
00:27
Паша Осадчий
Рет қаралды 10 МЛН
Useful gadget for styling hair 🤩💖 #gadgets #hairstyle
00:20
FLIP FLOP Hacks
Рет қаралды 10 МЛН
የሙሽራዉ አቀባበል
2:15
aba metta(አባ መጣዕ /አባሊባኖስ )
Рет қаралды 36 М.
ደርባ ደራርባ ምርጥ የገጠር ድራማ(Deriba Derarba New Ethiopian Dirama) 2024
21:24
ORBITAL FAMILLY TUBE(ኦርቢታል ፋሚሊ ቱዩብ)
Рет қаралды 261 М.
"ቅመሽዉ" ምርጥ አስቂኝ የገጠር ድራማ(Gobana  New Ethiopian Comady)2023
14:33
TEWANAY _TV (ተዋናይ_ ቲቪ)
Рет қаралды 254 М.
Папа гений
0:23
Вельзевул
Рет қаралды 2,4 МЛН
MAGIC DRINK TRICK TUTORIAL 😱😳
0:20
Milaad K
Рет қаралды 72 МЛН
Арбузорезка 🍉
0:42
Сан Тан
Рет қаралды 4,4 МЛН
Кто из девушек быстрее печатает?
0:58
Why Is He Unhappy…?
0:26
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 67 МЛН