No video

Andromeda አንድሮሜዳ: የጃማይካን ዝናብ ያዘነበው… ደብተራ ተከስተን ማን ገደለው? | ቆይታ ከደራሲ ማዕበል ፈጠነ ጋር - ክፍል 4 | S02E20

  Рет қаралды 188,674

Balageru TV

2 жыл бұрын

ውድ የባላገሩ ቲቪ ተከታታዮች፤ ቻናሉን ላይክና ሼር በማድረግ ዝግጅቶቻችን ለሌሎችም እንዲደርስ ለምታደርጉት ጥረት ከልብ እናመሰግናለን፡፡ የእናንተም አስተያየት አይለየን፡፡ አስተያየታችሁም በአጭር የስልክ መስመራችን 7544 ማስተላለፍ አይርሱ፡፡
ሰብስክራይብ ማድረግ አይርሱ 👇👇👇
kzfaq.info
///////////////////
Andromeda አንድሮሜዳ: የጃማይካን ዝናብ ያዘነበው… ደብተራ ተከስተን ማን ገደለው? | ቆይታ ከደራሲ ማዕበል ፈጠነ ጋር - ክፍል 4 | S02E20
///////////////////
Welcome to the official KZfaq Channel of Balageru Television.Don't forget to subscribe to our channel to get all the latest videos thanks.
#BalageruTV
#EthiopianEntertainment
#BalageruMedia

Пікірлер: 414
@getachewhabtemariam9841
@getachewhabtemariam9841 Жыл бұрын
በውይይታችሁ ስለ ጃይማካ ዝናብ ያነሳችሁት ሰማሁ ባንድ ወቅት በ 70ዎቹ አጋጣሚው ባንድ ካፍቴሪያ ቡና እየጠጣሁ ባለሁበት ሰዓት አንድ የእድሜ ባለፀጋ እኔ ወደተቀመጥኩበት ነፃ ወንበር ስበው እንደኔው ቡና አዘው ባለበት ሰዓት ነበር ለጪውውታችን በር የከፈተልን አንድ ጃማይካዊ የአፄ ሐይለስላሴን ፎቶ በአንገቱ ያጠለጠለ ወደካፊው ሲገባ ነበር እኚህ አባት አንድ ሚስጥር ላጫውትህ ብለው ነበር ስለጃማይካ ዝናብ እንዲህ በሚል ያወጉኚ እድሜዬን ሙሉ በቤተ መንግስት ውስጥ ያገለገልኩ ከዚያም በአሁኑ በጡረታ ያለሁ ነኚ ይኸውል ልጄ ጃንሆይ ወደ ጃማይካ ዝም ብለው አልተነሱም ይሄውም ለ7ባት አመት ዝናብ እንዳልዘነበ መረጃው ያላቸው ሲሆን ያደረጉት ጆን ሆይ በባህርያቸው መመለክን በጣም ይፈልጉት ስለነበር ወደጃማይካ ሲደርሱ ዝናብ እንዲዘንብ ለማድረግ በቁጥር 11 ጠንቆዋወችን አሳትፈው የተገኘ የዝናብ ውጤት ነው እንደ ልባቸው መሻት ከአውሮፕላን እንደወረዱ ዝናብ እደዘነበ ይሄውልህ ልጂ ይሄው አሁን ላይ እውነትም በጃማይካ እየተመለኩ እናያለን የዚህ ህዝብ ጃንሆይን ማምለክ ያየ የውጪ ጋዜጠኛ ንጉስ ሆይ እርሰዎ አምላክ እዳይደሉ ለምን አይነግሮዋቸውም ብሎ በጠየቃቸው ግዜ የመለሱት ሰው ላክብርህ ሲልህ እንዴት አይሆንም እላለሁ ብለው እንደመለሱለት ሌላም ሌላም ብዙ አጫውተውኚ ተለያየን የሚቆጨኚ ስምና አድራሻቸውን ሳልወስድ በመለዬቴ በጣም ነው ያዘንኩት ለዳግም ጨዋታ ላገኛቸው ብዙ ፈልጌ አልተሳካልኚም እስቲ ወንድሜ የኚህ ሰው መረጃ ቢረዳህ ብዬ ነው ለመጀመሬያ ግዜ ይህን የጃይማካ ዝናብ የሚለውን ቃላችሁን ስሰማ እኔም የሰማሁትን ያካፈልኩህ መረጃ አይናቅም ሰውዬው ከሁኔታቸው የቤተ መንግስትን ገበና በደንብ የሚያውቁ እንደሆነ ሁኔታቸው አገላለፃቸው እውነታ ያለው ይመስላል መረጃው ተጠቀመህ ይህን ይመስላል ተባረክ።
@p-star722
@p-star722 Жыл бұрын
መምህር በጣም አመሰግናለሁ እንደነዚህ አይነት ሙህራንን እየጋበዙ እንድንማር በማድረጉት በጣም ተደስቻለሁ ይህንን ዘመን ለልጆቻችን ያሳይልን እኛግን ክፉና ተንኮለኛ ስለሆንን አናየውም ለእርሶና እርሶን መሰል ያብዛልን ከፓለቲካውና ከክፋት የፀዳን ሰው ፀሎትይስማልን ፈጣሪ እረጅም እድሜና ጤና እመኛለሁኑሩልን
@werkudemise8547
@werkudemise8547 Жыл бұрын
Ikììiiuo76thoio
@user-bf7rp9qj4o
@user-bf7rp9qj4o Жыл бұрын
ክክክክክ
@sisaykebede6540
@sisaykebede6540 2 жыл бұрын
የምናከብራችሁ መምህሮቻችን እድሜና ጤና ይስጥልን
@yemichael5274
@yemichael5274 2 жыл бұрын
ዋው ባያልቅ ብዬ ተመኘሁ። እግዚአብሔር ይስጥልን ቀጥሉበት። ሌላ መምህር ቶሎ እንደሞቀን እንጠብቃለን።
@Senaif-xz3ob
@Senaif-xz3ob 3 ай бұрын
ዶ/ር ሮዳስ በጣም ነው እማመሰግንህ ፕሮግራምህ በጣም ጠቃሚ ስለሆነ ይህንን ከዶ/ር ሐኪም አበበች ጋር ያለው ጥብቅ ትምህርት ለዚህ ትውልድ አስፈላጊ ስለሆነ ይህ እውቀት እንዳይጠፋ ! ነጩ እየመጣ ሀገራችን ያለውን ጥበብ ወስዶ እኛን ባዶ እንዳያስቀረን ት/ቤቱ ተከፍቶ ትውልዳችን ተመራማሪ እንዲሆኑ አደራ እልሀለው።
@alemugelaye953
@alemugelaye953 2 жыл бұрын
በአራት ክፍል የቀረበዉ እጅግ እጅግ ድንቅ አና አስተማሪ ነዉ። እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን።
@rozahaseroza8740
@rozahaseroza8740 2 жыл бұрын
እውቀትን የሚሰጥ እግዚአብሔር ነው ከዚህ የሚበልጥ እውቀትን ይስጦት
@mebachanews3450
@mebachanews3450 2 жыл бұрын
ሥለ ጥበብ መስማት ልብን በደስታ ይሞላል። ተባረኩልን።
@yenagerewentu334
@yenagerewentu334 2 жыл бұрын
ዶክተር ሮዳስ ታደሰ በጣም እናመሰግናለን፡፡ በጣም የሚገራርሙ ጥበቦች አምቃ የያዘች ሀገር ባለቤት በመሆናችን እግዚአብሔር ይመስገን፡፡ ብዙ ተስፋ የተጣለባቸው ሰዎች አሉ፡፡ በዚህ ቀጥሉበት፡፡ በቀጣይ ደግሞ እንደ እነ ዶ.ር አለማየሁ ዋሴ.ደራሲ ዝጋለ አያሌውና ደራሲ ጎሽም ደሞዜ ያሉ ድንቅ እንግዶችን ጋብዙልን፡፡ ዋው ለእኔ ከአእምሮየ በላይ ነው፡፡ የተወዛገቡት ደግሞ ፈረንጆቹ ስላላቀረቡላቸው ነው፡፡ በርቱ በርቱ በርቱ እግዚአብሔር ይርዳችሁ፡፡
@MekuantSehbe-kq6zk
@MekuantSehbe-kq6zk Жыл бұрын
እጅግ በጣም እናመሰግናለን
@tamruagnchew4686
@tamruagnchew4686 2 жыл бұрын
Thank You Andromeda Program with Dr. Megabi Hadis Rodas and LMaebel Fetene!
@Aratkilo08
@Aratkilo08 Жыл бұрын
ተአምር ትምህርት ነው።። thank you so much both. Please we need more lessons about it.
@abrahamkifle9174
@abrahamkifle9174 2 жыл бұрын
This must be weekly program thanks
@kiteneshmekbib1990
@kiteneshmekbib1990 Жыл бұрын
ተባረኩ❤❤❤
@user-on9bd4ux5w
@user-on9bd4ux5w 2 жыл бұрын
ግሩም ነው መምህር ሽህ አመት ኑሩልን
@mimiworku4129
@mimiworku4129 2 жыл бұрын
እጅግ ድንቅ የሆነ ሚሰጢር ነው መቼ ይሆን ይሄንን ጥበብ ኢትዮጲያ የምትጠቀመው???💚💛❤️
@user-bf7rp9qj4o
@user-bf7rp9qj4o Жыл бұрын
ክክክክክክ
@bayoushtegegne2880
@bayoushtegegne2880 2 жыл бұрын
በጣም በጣም ትልቅ ዕውቀት ነው ያገኘነው። ዘመናችሁን ሁሉ እግዚአብሔር ይባርከው። እናመሰግናለን መምህሮቻችን።
@melahabesha1061
@melahabesha1061 2 жыл бұрын
በጣም በጣም ትልቅ ዕውቀት ነው ያገኘነው። ዘመናችሁን ሁሉ እግዚአብሔር ይባርከው። እናመሰግናለን መምህሮቻችን።
@zekariasbultum534
@zekariasbultum534 Жыл бұрын
😆😆😆😆😆😆
@sebleasnakew6039
@sebleasnakew6039 Жыл бұрын
እጅግ እናመሰግናለን በጣም ልዩ ነበር ምን አለ ባያልቅ ያሰኛል
@user-wv6nd7rd4p
@user-wv6nd7rd4p 2 жыл бұрын
ድንቅ ጥበብ ነው በእውነቱ ቃል ህይወት ያስማልን። በዕድሜ በጤና በፀጋው ይጠብቃችሁ ውድ መምህሮቼ በርቱ በህይወት እስካለን ይህን የአባቶቻችን እውቀት ሰላሳወቃችሁን ከልብ እናመስግናለን።
@mariyamawitarsema3877
@mariyamawitarsema3877 Жыл бұрын
endae men nekash ymariyam leje belesh ldebtera edmae ena tena temegnalesh yehae eko seytanawi aserar nw
@alemitu5342
@alemitu5342 Жыл бұрын
ድንቅ ነው። ወጣቱ ሀገሩን ጥበቡን እንዲፈልግ ይረዳዋል። ፈጣሪ ይባርካችሁ። ከዘረኛነት ወጥቶ ሀገሩን እንዲያውቅ : ፈረጆች የኛን ግእዝ የሚማሩት ከፍ ያሉበት በዛ ነውና። አንግዳማ ጊዜ ወርቅ ነው በነሱ ወገኖቼ
@sweetman5249
@sweetman5249 Жыл бұрын
Yanchin Geez yemifelig yelem enatu . Yanchin debitera degmo man feligo ? 😂
@RoutaA
@RoutaA 2 ай бұрын
Thank you so much. this Educational and eye opening program.can you please tell us more about 4 eyes .
@demissieyigezu9510
@demissieyigezu9510 2 жыл бұрын
በጣም ይገርማል። ለሴቶች የተሰጠው ጥበብ ግሩም ድንቅ ነው። ለሚስቴ የምሰጣት ግምትና ክብር ከፍ ያለ ይሆናል።
@yemesrachhaile499
@yemesrachhaile499 Жыл бұрын
Eskezare mistihin tinikat neber malet new ?
@tesfay9463
@tesfay9463 Жыл бұрын
God bless you such beautiful presentation
@w.g.b.7123
@w.g.b.7123 Жыл бұрын
አቤት መምህር እድሜ ይሥጦት
@zainadubai6526
@zainadubai6526 4 ай бұрын
Enamesegnalen betam❤
@meskeremnisrane5515
@meskeremnisrane5515 Жыл бұрын
እግዚአብሔር እውቀታችሁን ያብዛላችሁ ተባረኩ
@DoorDashDrama
@DoorDashDrama 2 жыл бұрын
Informative.
@derejefenta6467
@derejefenta6467 2 жыл бұрын
I have read 2 books and listen all descriptions from this media ...great
@yeemnetsiranegash4016
@yeemnetsiranegash4016 2 жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር
@manualmahder1975
@manualmahder1975 2 жыл бұрын
ሚገርም ጊዜ ነበር🥰👏👏👏👏 በጣም ተደስተናል እናመሰግናለን::
@clickethiopia7678
@clickethiopia7678 2 жыл бұрын
የአባቶች ቅጥር ምንኛ ግሩም ነው ። የፍቅር ልብወለድ ማንበብን እንደጠየፍ የሚያደርገኝ ይህን መሰል መፅሐፍ ነው ። አእምሮዬን በጥበብ የሃሳብ ሰረገላ ስላሳፈራችሁኝ መምህራን ክበሩልኝ። ሀገሬ አብዝቼ ወደድኩሽ
@user-zh3dv5oi1b
@user-zh3dv5oi1b Жыл бұрын
ክክክክ እግዚአብሔር ይቅርበላችሁ ጥበበኛ እግዚአብሔር ብቻ ነዉ ።ከሱ ያልሆነዉ ጥበብ ድንቁርናና የጥፋት እርኩሰት ሰይጣን የሚያስተምረዉ ይሆናል እንጅ ሌላ ጥበብ የሚመነጭበት የለም ጥበብ የእግዚአብሔር ነዉ በፆም በፆለት በሱባኤ ጠይቁ እውነተኛ ጥበብ ከክርስቶስ ነዉ ።
@user-qd8hd2og6f
@user-qd8hd2og6f 2 жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን
@user-wp7eo7hb6r
@user-wp7eo7hb6r 2 жыл бұрын
የአጋንንት,ሰባኪው,ተከታዮ እና አምላኪው ሁሉ እግዚአብሔር ከምድር ገጽ ያጥፋቹ።
@samsonnigussie1564
@samsonnigussie1564 2 жыл бұрын
በማርያም ስም መጥቶ የአባቶቻችን ሊቃዉንቶች ጥበብ ከመርመር ይልቅ መገሰፅ ያልተገለጥ እና የነጮችን ቆሻሻ .......
@ephremtefera870
@ephremtefera870 Жыл бұрын
መራገምም ተገቢ አይደለም ፍርድና መኮነን የእግዚአብሔር ነው። ግን ደብተራ የአጋንንት ስራ መሆኑ ግልፅ ነው
@Kidist-rn2xc
@Kidist-rn2xc 2 ай бұрын
@@samsonnigussie1564የአባቶችህ ጥበብ ምንድነዉ ወንድሜ ሰይጣናዊ ጥበብ ይጠቅምሀል? ጥበብን ምረጥ ጥበብ ሰይጣናዊ ጥበብ እግዚአብሔር በመጀመሪያ ለይ። የአባቶቻችን ጥበብን የገለፀላቸዉ የ እዉቀት መልአክ ቅዱስ ኡራኤል እንፈሆነ ነዉ በመፅሀፈ ሔኖክ ያነበብነዉ ለሔኖክ ለ እዝራ ለአባጊዮርጊስ ዘጋስጫ እረ ለቅዱሳን ሁሉ የመራቸዉ እሱ ነዉ። እነዚህ ማን ነዉ የሚመራቸዉ ጥበባቸዉ እኮ በመፅሀፈ ሔኖክ ምዕ 2 የተወገዘ ከወደቁት መልአክት የተማሩት እንደሆነ ተፅፏል። ታድያ ማንነዉ የምታምነዉ ሮዳስን ወይስ ሔኖክን ምርጫዉ ያንተ ነዉ። ሰይጣን መልአክ መስሎ ነዉ የሚመጣዉ እንደ አፎምያ መርምረህ በምልክቱ ካላወከዉ
@Kidist-rn2xc
@Kidist-rn2xc 2 ай бұрын
እፀ መሰዉርን እየተዋረሰ ተሰወርኩ ይላል። ቀልደኛ አሁን የመስከረም ለችሳ ስለ ደቀ እስጢፋኖስ የተናገረችዉ እዉነት እንደሆነ የደቂቀ እስጢፋ ተከታዮች እነ ሮዳስ አረጋገጡ። ጉድ
@kidargaw
@kidargaw Жыл бұрын
U got a lion heart Memhir Maebel. I learn a lot to explore the world, and the universe,......
@akewman7346
@akewman7346 2 жыл бұрын
So mysterious
@brightfuture8882
@brightfuture8882 Жыл бұрын
yihinin vedio yemitayu egziabher yibarkachihu likeeeeeeeeeeeee
@walelignawoke7714
@walelignawoke7714 Жыл бұрын
ደስ ይላል
@selamawitbefekadu3138
@selamawitbefekadu3138 Жыл бұрын
🙏❤️ God bless you all 🙏❤️🙏!!
@yeshiwasetegegne2462
@yeshiwasetegegne2462 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርካችሁ
@bettysiad3828
@bettysiad3828 2 жыл бұрын
Betam betam betam deses yelale Edemaen tena yesrtschu wed memehero chichen 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@johnzeleke2301
@johnzeleke2301 Жыл бұрын
መምህር በእውነት እግዚአብሔር ይጠብቅህ አከብረሃለው እወድሃለው
@mekditube2927
@mekditube2927 2 жыл бұрын
በእውነት በጣም ጥሩ ማብራሪያ ነው ባያልቅ ጥሩ ነበር መፅሀፉንም ማግኘት በችሎት ደስ ይለኝ ነበት
@shortfun5142
@shortfun5142 Жыл бұрын
ግሩም ነው ኑሩልን
@TitiTiti-oe8xv
@TitiTiti-oe8xv 11 ай бұрын
ባይፈልጉም እድሜ ይስጥልን የተደበቀውን ስለሚያስተምሩን እናመሰግናለን እኔስ ከየት ጀምሬ ልማር
@mekdessharifo3381
@mekdessharifo3381 2 жыл бұрын
ግሩም ድንቅ ነው በምን ቃል ልግለጻችሁ መታደል ነው ተባረኩ ።
@yemesrachhaile499
@yemesrachhaile499 Жыл бұрын
kkkkk
@habtamusetegn9429
@habtamusetegn9429 2 жыл бұрын
love you so much
@asegewami9905
@asegewami9905 Жыл бұрын
God bless you all 🙏❤🙏!
@Geexionee
@Geexionee 2 жыл бұрын
እርሶን ከዚህ እውቀት ላይ ያደረሰች ቅድስት ቤተክርስቲያን ትመሰገናለች። ይሄን ጥበብ የሰጣት እግዚአብሔር ይመስገን ። ይበል በለናል መምህር ማዕበል።
@elaybright8884
@elaybright8884 2 жыл бұрын
እረ ይደጋገም በጣም ይስባል ተዝቆ የማያልቅ ሀገር በቀል እዉነት እና እውቀት ነው ይሸጥሌልን ዶክተር!!!
@tamiratdana3487
@tamiratdana3487 Жыл бұрын
ይሄ የጥንቆላው አለም ነው መፅሃፍ ቅዱሳዊ ያልሆነ ተረት
@MIM-er3kf
@MIM-er3kf Жыл бұрын
ጅላጅል ብጤዎች ናችሁ፡ ለዚህ ነው ደስ ብሏችሁ የምታዳምጡት! መድረክ ላይ የቀረበ ዘፈን ይሙስል ይደገም ትላላችሁ። ዝም ብለህ ደጋግመህ ገብተህ አታዳምጥም.? ጅል!
@birtukanwoldesenbut8360
@birtukanwoldesenbut8360 Жыл бұрын
Kale hywt ysmlen mamher
@natiman-gc7jt
@natiman-gc7jt Жыл бұрын
ዋው ዋው 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
@johnyraga8440
@johnyraga8440 2 жыл бұрын
እድሜ ይስጥልን
@clickethiopia7678
@clickethiopia7678 2 жыл бұрын
መምህር ፈጣሪ የምኞትዎን የሳካልዎ
@haregfantaw9187
@haregfantaw9187 2 жыл бұрын
ቃል የለኝም መ ምህራኖቻችን በጣም ግሩም ፕሮግራም ነዉ ይህንን ሁሉ እውቀት ለልጆቼ ነው የተመኝሁት እግዚያብሔር ያበርታችሁ
@zelealemakele3686
@zelealemakele3686 Жыл бұрын
የሚገርም ነው
@infinity325
@infinity325 Жыл бұрын
የዳቢሎስን ሥራ ልያፈርስ ዘንድ የእግዚአብሔር ልጅ ተገለጠ። 1ኛ ዮሐ 3 8
@Time364
@Time364 Жыл бұрын
What a wonderful thing to watch and listen to when intelligent people share their experiences and wisdom. I am so thankful.
@tamenetessema6609
@tamenetessema6609 Жыл бұрын
This is afe-tarik or illusion, magic, demonic manifestation.. Do know God!!
@Time364
@Time364 Жыл бұрын
@@tamenetessema6609 haha, no wonder why we are impoverished people on earth, we give a bad name to wisdom and discourage it.
@gogogogo1631
@gogogogo1631 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንደዚህ አይነት ዕውቀት ያደለዎት እድሜ ይስጥልኝ
@solomonberihun5235
@solomonberihun5235 2 жыл бұрын
በመጀመሪያ ከክርስቶስ እራሳችንን እናሥታርቅ ከዛ ጓዳጎድጓዳውን በመፈተሽ ጥበብን እንፈልግ ሀገራችን የሚስጢራት የጥባት መናሐሪያ ናት አይናችን ታወረብንእንጂ( ለመምህራኖቻችን ሰፊእውቀትንይጨምርልን እናመሰግናለን)
@kdstarsema5142
@kdstarsema5142 Жыл бұрын
ስር ማሽ ቅጠል በጣሽ ወየውላችሁ
@ezezewmekie1894
@ezezewmekie1894 2 жыл бұрын
የማይሰለቹ መምህር እስካሁንግን ልብ ወለዱና እውነተኛው አልለየኝ አለ።ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህራችን
@AryamMedia
@AryamMedia 2 жыл бұрын
ልብ ወለዱ ስም ብቻ ነው። ታሪኩ ኹሉ እውነት ነው!
@genevasenishaw7870
@genevasenishaw7870 Жыл бұрын
Egzabher edmachihun kef yadirigilign betam new timihiri yemisetew betam new des bemil semet emiketatelachihu ...ayizuachihu
@betelhemtigabu8468
@betelhemtigabu8468 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜ ይስጣችሁ
@gossiet3004
@gossiet3004 2 жыл бұрын
ግለሰቡ አንደርቢን እንደጥበብ ነው የወሰድው እንዴት ነገሩ?
@getahunlemlemu7800
@getahunlemlemu7800 Жыл бұрын
እናመሥግናለን ፈጣሪ አምላክ ቸሩ መድኀኒተ ዓለም ከእናንተጋር ይሁን አሜን ።
@user-rm2kg7ul7o
@user-rm2kg7ul7o Жыл бұрын
ይለያል
@abinetkifle1181
@abinetkifle1181 Жыл бұрын
ጌታን ማመን ሕግና መንገዱን መከተል ከጥፋት ሁሉ ያድናል ጥበብ ዕዉቀትንም ይገልጣል።
@linabvhfgc.f.ouchrtfhelpvv1827
@linabvhfgc.f.ouchrtfhelpvv1827 2 жыл бұрын
ድንቅ ናችሁ
@honeyb4984
@honeyb4984 Жыл бұрын
አይ የማያልቀዉ የሴይጣን ተረት ተረት ጌታ ከምድራችን ላይ ለዘላለም ይገልብጠዉ።
@tewofloskd6036
@tewofloskd6036 2 жыл бұрын
(እግዚአብሔር) ይስጥልኝ !!! (እግዚአብሔር) ይመስገን!!!!!!!
@jessyethiopiaxhdhjxjdudidi5435
@jessyethiopiaxhdhjxjdudidi5435 2 жыл бұрын
መምህሮቻችን እግዚአብሔር ያክብርልን
@abiyugebremichael6038
@abiyugebremichael6038 2 жыл бұрын
ምን አለ ባያልቅ ! እንዲህ ልብን የሚመስጥ እውቀት መስማት እንዴት ያስደስታል ፕሮግራሙ ሲያልቅ ግን ይቆጫል ስላካፈላችሁን እውቀት በጣም እናመሠግናለን ፡፡
@yaredbelete442
@yaredbelete442 2 жыл бұрын
እውነት ለመናገር ....ማዕበል ፈጠነ ድንቅ ፀሀፊ ነው መፅሀፍቶችንም አንብቢያለሁ......በተጨማሪም ግን እንደ ዝጋለ አያሌው ያሉ ወጣት ደራሢያንን በባላገሩ ቲቪ ላይ እንድትጋብዙልን በአክብሮት እጠይቃለሁ....ብዙ ነገር እናገኝበታለን ብየ አሥባለሁ....እንደነዚ አይነት ደራሢወችን በማቅረብ ተዝቆ የማያልቅ እውቀታቸውን ብንጋራ ጥቅሙ የሁላችንም ነው.....ዶክተር ሮዳሥ ዝጋለ አያሌውን እንድትጋብዝልን በአክብሮት እጠይቃለሁ::
@mesfinmaru1190
@mesfinmaru1190 2 жыл бұрын
በጣም ጠቃሚ እውቀት ስላገኘንበት ዶክተር በቀጣይ ቢደጋገም አይሰለችም ይቀጥል!
@negatukidanewold2437
@negatukidanewold2437 2 жыл бұрын
yeseyitan sibket be TV. Seyitan tibeb yemil kaba lebso kech!
@woinshetezewede1675
@woinshetezewede1675 2 жыл бұрын
Waw enedete dese ymele 👏👏👏
@yetesfan
@yetesfan 2 жыл бұрын
ግሩም ፕሮግራም ነው:: መ/ር ማእበል ፈጠነን እናመሰግናለን::
@habtemariyamsolomon1481
@habtemariyamsolomon1481 2 жыл бұрын
መምህር 1 ቀን ስለ ደብተራ ምንነት እና እዴት እደመጣ አስተምረን ብዙ ሰው የቤተክርስቲያን ትምርት ውስጥ የለም የጠንቋይ ነው ይላሉ
@tewodroshunachew5671
@tewodroshunachew5671 Жыл бұрын
አዎ ተዋርሶ ነዉ
@haimizoe647
@haimizoe647 Жыл бұрын
አለቃ ይትባረክ መርሻ ሌቁ አባታችን ሲያስተምሩ እኮ አጠር አርገው ደግሞ የማይመቻቸው ነገር ገንዘብ አውጡ ይህን ልንሰራ ነው ሲሉ ሌሉች አባቶች እሳቸው ቆይ ቆይ እኔ ላሳርግ ሰው ደግሞ ለእግዜአብሔር ቤት መስጠት ያለበትን ማስተማር እንጄ አንጡ እንዴታ ይሉ ነበር ብዙ ነገሮችን አስታወስከኝ ሰንበት ትምርት ቤት ግእዝ ያስተምሩን ነበር ስም ከመቃብር በላይ አባቴ ልቤ ክው አለ ስማቸውን ስትጠራ😢
@alemtsehayamisalu8061
@alemtsehayamisalu8061 2 жыл бұрын
Girum
@Abeal545
@Abeal545 2 жыл бұрын
በጣምግሩም፤እነ ሀኪም አበበችን ፤ዝጋለ አያሌውን ፤ዶ.ር አለማየሁን አቅር ብልን መጋቢ
@Zeni-hr6cj
@Zeni-hr6cj Жыл бұрын
ጌታ የገስጸው
@user-qd8hd2og6f
@user-qd8hd2og6f 2 жыл бұрын
ቀጣዩ
@Zetsion
@Zetsion 2 жыл бұрын
ድንቅ ፕሮግራም ነው
@admasuaddisalem4597
@admasuaddisalem4597 3 ай бұрын
ምንም ይሁን ምን ፈጣሪ ሰውን እኩል አድረጎ ፈጠረው በአካልም በመንፈስም ያለምንም ልዩነት ሰው ከሰው የሚለየው በእውቀቱ በመረዳቱ በማስተዋሉ ነው ሁሉንም እንዲሆን ያደረገው ደግሞ እርሱ በራሱ ነው መማር ያለበትን ሁሉነም ብናስተምረው ያወቅነውን ብናሳውቀው ባናሳውቀው ደግሞ ያለለትን ኖሮ ያልፋልና !
@danielgetachew6011
@danielgetachew6011 2 жыл бұрын
እምነቴንናሀገሬን አይቸበታለሁ !!! አመሰግናለሁ ።
@abrahamkifle9174
@abrahamkifle9174 2 жыл бұрын
Yemigerem new memher
@user-lg2qr9sx2f
@user-lg2qr9sx2f 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልኝ
@mekonnenteferi5198
@mekonnenteferi5198 2 жыл бұрын
ብዙ በውስጤ ይመላለሱ ለነበሩ ጥያቄዎች ፍንጭ አግኝቻለሁ:: እናንተም እንዳበረታታችሁን ፍለጋዬን እቀጥላለሁ:: የጥበብ አገሯ ወዴት ነው?? ከመርሐ ግብሩ በጣም ተጠቅሜአለሁ::በረከታችሁ ይድረሰኝ!!
@tiztafekadu2142
@tiztafekadu2142 2 жыл бұрын
We need to understand the difference between tibebe and tinkulena
@lukaseyob7602
@lukaseyob7602 Жыл бұрын
Kkkkkkkkk
@sweetman5249
@sweetman5249 Жыл бұрын
Awo Ahun Ahun eko Yihe Haymanot Christina Yihun tinkola meleyet yemayichalibet Dereja dersoal 😂
@repent5044
@repent5044 Жыл бұрын
የተሰወረ የእውቀትና የጥበብ በዝገብ በክርስቶስ ውስጥ ነው ሌላው ግን የሰይጣን ጥበብ ነው
@eshetumengest594
@eshetumengest594 8 ай бұрын
🙏🙏🙏🙏😍👀👂
@user-vx8dt9yo1d
@user-vx8dt9yo1d 9 ай бұрын
የተከበራችሁ መምህራኖቻችን አውቃችሁ እንድታሳውቁን የመረጣችሁ እግዚአብሔር ይመስገን እኛ ከእናንተ ብዙ ነገር ተርዳን ልጆቻችንን ማን ያስተምርልን ብዙ ለቁም ነገር የሚበቁ በአልባሌ ቦታ ተወሽቀው ይታያሉ ምን ይሁኑ ማን ያስተምራቸው ?
@tafachtube5798
@tafachtube5798 2 жыл бұрын
የሚገርም ነው ሳይንስ እያለ ፈረንጅ ስልክልን መቀበል የኛ ሲሆን ጠንቋይ ,ደብተራ አይ እኛ ልቦና ችን ቀኝ ግዛት ያስገዛን ሰዋች።ማወቅ ይጠቅማል ተመራመሩ አትንቀፉ
@genetalemayehu9476
@genetalemayehu9476 Жыл бұрын
እንኳን ወደ ደህና መጣህ መምህር ካንተ የምንማረው ብዙ ነው። 🙏🙏
@hirutwoldemichael6278
@hirutwoldemichael6278 2 жыл бұрын
መምህራኖቻችን እናንተን አያሳጣን ለእኛ ደግሞ ዕዘን ልቦናችንን ያብራልን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@sweetman5249
@sweetman5249 Жыл бұрын
Ye Debiteraw tinkola temechitosh new ? 😂 . Tinkola tibeb hone ? 😂
@workuayele7454
@workuayele7454 2 жыл бұрын
mabelu ewunete mewu
@dmulugeta
@dmulugeta Жыл бұрын
Debtera Tube
@fetsumberehan986
@fetsumberehan986 2 жыл бұрын
ቅዠት የድንቁርና ብዛት ሞኝ አድርጓችኋል እና ቆም በሉ።
@almeshettilhuian3138
@almeshettilhuian3138 2 жыл бұрын
መምህር በጉጉት ነው የምጠብቀው😍
@tewodroshunachew5671
@tewodroshunachew5671 Жыл бұрын
ከዚህ በፊት እዉነት እና ጥብበ ይመስለኝ ነበር:: ከሰይጣን ጋር የተዋረሰ የጨለማ መንገድ መሆኑ በቅርቡ ነበር የገባኝ::አሽማልን አንብቤ ነበር የገባኝ በቤተክርስቲያን ዉስጥ ያለ ጥንቁልና እንዳለ ገብቶኛል::
@yaredaddis484
@yaredaddis484 Жыл бұрын
ጥንቁልና ምን እንደሆነ ገና አልገባህም እኔ እንደተረዳዉት
@tewodroshunachew5671
@tewodroshunachew5671 Жыл бұрын
@@yaredaddis484 እስኪ ንገረኝ ምንድነዉ?