"...ባሌ መሆን የሚፈልግ ሰው መጀመሪያ ኢትዮጵያ ሀገሬን መውደድ አለበት.... " ሳራ ቲ | Seifu on EBS | Sara T | የምሞሸረው

  Рет қаралды 269,570

Seifu ON EBS

Seifu ON EBS

Күн бұрын

የምሞሸረው ክሊፑ የተሰራው አዲስ አበባ ውስጥ ነው አርቲስት ሳራ ቲ | Seifu on EBS
"...ባሌ መሆን የሚፈልግ ሰው መጀመሪያ ኢትዮጵያ ሀገሬን መውደድ አለበት.... " ሳራ ቲ | Seifu on EBS | Sara T | የምሞሸረው
አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ ለመመልከት Seifu on EBS bit.ly/2VgLrdM Subscribe በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ
Subscribe
Seifu ON EBS - bit.ly/2VgLrdM
#SeifuFantahun #SeifuonEBS #SeifuFantahunShow

Пікірлер: 498
@user-vu6qn1qh2f
@user-vu6qn1qh2f 3 жыл бұрын
ለቤተሰብሽ ያለሽ ፍቅር ድንቅ ነው እማዬ እና አባዬ ስትይ ልብ ይነካል እረጅም እድሜ ይስጥልሽ ለእናትሽ አሜን
@zelalembelay1621
@zelalembelay1621 3 жыл бұрын
በጣም ቀልጣፋ ልጅ ናት መልካም ኢትዮጵያዊ ነች ይባርክልን።።።
@user-sk9uj2rx6d
@user-sk9uj2rx6d 3 жыл бұрын
አለባበስሽ ቆንጆ ነው በዚሁ ቀጥዪ ሌሎቹ በውስጥ ልብስ ይሄዳሉ ፈጣሪ ልቦና ይስጣቸው ያስተካክላቸው
@kidistdesta6519
@kidistdesta6519 3 жыл бұрын
😁😁😁😂😂😂
@user-sk9uj2rx6d
@user-sk9uj2rx6d 3 жыл бұрын
@@kidistdesta6519 እ
@kidistdesta6519
@kidistdesta6519 3 жыл бұрын
@@user-sk9uj2rx6d የኔ ቆንጆ ሴቶቹ እየተመናቀሩ አስጠሉሽ አደል እኔ ግን ኮሜንትሽ አስቆኝ ነው
@user-sk9uj2rx6d
@user-sk9uj2rx6d 3 жыл бұрын
@@kidistdesta6519 ውዷ ሁሌ ሳቂልኝ ደስተኛም ሁኚልኝ
@DenkneshEthiopia
@DenkneshEthiopia 3 жыл бұрын
ሳርዮ ቆንጆ ከውስጥም ከውጭ ውብ ዝም ብዬ ሳያት ግርም ይለኛል ከላይ ብቻ ሳይሆን ከውስጥም ልቅም ያለች ቆንጆ ስርአት ያላት ከልቧ ውብ ሴት የሻሸመኔ እንቁ የኢትዮጵያ ፈርጥ ገና ብዙ ነገር እንጠብቃለን ካንቺ በርቺ 😘😘
@hawi3131
@hawi3131 3 жыл бұрын
አቤት ሰው የዛሬ ስንት አመት ስትሰድቧት ነበር ዛሬ ደግሞ አሞገሳቹሀት ለምን አሞገሳቹሀት ሳይሆን ሰው ሲሳደብ ተከትላቹ መሳደብ ሲያሞግስ ተከትላቹ ማሞገስ ይቅርባቹ በራሳችሁ ጭንቅላት ተመሩ እኔስ ሰድቢያትም አላውቅ ለዛሬ ግን በጣም ደስ ብሎኛል አለባበሷ የኔ ቆንጆ
@mohaambesa3078
@mohaambesa3078 3 жыл бұрын
Awo ye ethiopian culture new yewin mawared,kef mareg sewin yeminmezinew balebabesu new
@tseganshi.beyenalomono3725
@tseganshi.beyenalomono3725 3 жыл бұрын
አቤት ውበትሽ አለበበስሽ ስታምር 💓
@8888kal
@8888kal 3 жыл бұрын
ኢትዮጵያን የሚወድ ሰው ❤️🥰 የኔ ማር
@Myen0912
@Myen0912 3 жыл бұрын
ሀገሩን የሚወድ ልደቱ አለ። በዚያ ላይ አላገባም ማች ያደርጋሉ
@namename2997
@namename2997 3 жыл бұрын
እረ ሰይፉዬ እድለወርቅን አቅረብለን ባክህ
@ZainabEthiopia985
@ZainabEthiopia985 3 жыл бұрын
እደለ ወርቅን ብዙ ሰው ይላል ግን ማንም አቅርቧት አያቅም ምናልባት አትፈልግ ይሆናል ይህ የ ብዙ ሰው ጥያቄ ነው
@terezatube9718
@terezatube9718 3 жыл бұрын
Are edel letwled new
@namename2997
@namename2997 3 жыл бұрын
@@terezatube9718 keneljuwa btekerebme edese ylegnal betam nw yemwodatr
@namename2997
@namename2997 3 жыл бұрын
@@ZainabEthiopia985 enaja betam nw yemwodate gin lji ltewoldi nw
@lililora9557
@lililora9557 3 жыл бұрын
Acheee wedeza edelewerq mexache almexache
@myfano2708
@myfano2708 3 жыл бұрын
የዱር እንስሳት እንዳይታደኑ ጥበቃ ተመድቦላቸው በሚጠበቁበት ወቅት ጠባቂ የሌለው የአማራ ህዝብ ከእንስሳት ያነሠ ክብር ተሠጥቶት ዛሬም በየቦታው እየታደነ ይገደላል። ፍትህ በየቦታው ለሚፈሰው የአማራ ደም
@zenagech447
@zenagech447 3 жыл бұрын
አባቱ እና ሰይፉ ምን ያድርግ
@ehetamachuc5244
@ehetamachuc5244 3 жыл бұрын
ትክክል ወላሂ እኔ ዘመዶቼ ተሰደዋል ንብርታቼውን ገንዘባቼውን ትተው
@rahelamen7300
@rahelamen7300 3 жыл бұрын
@@zenagech447 ምን ማለት ነው ሰይፉ ሰው አይደለም ስሜት የለውም ስለንፁሀን መጮህ አለበት
@myfano2708
@myfano2708 3 жыл бұрын
@@zenagech447 ቆሻሻ አላህ ባች ላይ ያድርስብሽ አች ደነዝ
@zenagech447
@zenagech447 3 жыл бұрын
@Ethiopa Love ጥንብ ገረድ
@user-zq8df3is7w
@user-zq8df3is7w 3 жыл бұрын
ሳርዬ ውይ ንግግርሽ ደስ ሲል አለባበስሽ ሁሉ ሲያምር!😘
@selamtube3774
@selamtube3774 3 жыл бұрын
አማራ ትሆን እንዴ ቤታቸው ተቃጠለባቸው 🤔
@user-zq8df3is7w
@user-zq8df3is7w 3 жыл бұрын
@@selamtube3774 ጉራጌ ነች ጉራጌ ግልገል ነፍጠኛ እየተባለ ልክ እንደ አማራ በየቦታው ይገደላል ሀብት ንብረቱ ይዘረፋል ይቃጠላል!😭
@selamtube3774
@selamtube3774 3 жыл бұрын
@@user-zq8df3is7w ስናሳዝን 💔
@user-pg6kc1bd2k
@user-pg6kc1bd2k 3 жыл бұрын
@@selamtube3774 ክክክክ ጉራጌ ነች
@abebe7532
@abebe7532 3 жыл бұрын
DEDEB !! Ahun yehe Alebabes le -- Ethiopiawi set yemetnal !!!!
@solomonalazar8812
@solomonalazar8812 3 жыл бұрын
ስለ ሻሻመኔ የተናገርሹ ደስ ብሎኛል እግዚአብሔር ይርዳሽ
@rahelasmerinabelalifestyle5566
@rahelasmerinabelalifestyle5566 3 жыл бұрын
በጣም ትልቅ ባለ ልቦና ከተዋጣለት ቁንጅና ጋ ትምክህትም ትቢትም ያልተጠጋሽ ተባረኪ 😍🥰
@user-bd7yp4xx2j
@user-bd7yp4xx2j 3 жыл бұрын
እኔ ኢትዮጵያ ዉስጤ ናት ሀገሩን የሚወድ ሰው በጣም እወዳለው በጣም አከብራለው ካምንም ባላይ 🇪🇹👈🙏
@sembetey228
@sembetey228 3 жыл бұрын
እንስሳ እንስሳ ባይወድ ይገርመኝ ነበር ተናጋሪ የዱር እንስሶች 🤣
@user-bd7yp4xx2j
@user-bd7yp4xx2j 3 жыл бұрын
@@sembetey228 🤔🤔እግዚአብሔር ልቦና ይስጥክ ሌላ ምንም አልልም 🙏
@remnass5385
@remnass5385 3 жыл бұрын
ዱአ አድረጉልኝ ሃያተን በጣም አሞታል 😭😭😭😭 5 ዓመት ሙሉ ሳልየው 😭😭 አይ ሰዳት በጣም ከፍቶኛል 💔💔
@tigyadigillij8086
@tigyadigillij8086 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይፈዉስልሽ
@karema2552
@karema2552 3 жыл бұрын
Egxiabher yimarldhi
@karema2552
@karema2552 3 жыл бұрын
Yimarlshi
@ss-gu9ge
@ss-gu9ge 3 жыл бұрын
ጠአይዞሽ ማማየ እግዚአብሔር ይማራቸው
@zamzamzamzam7194
@zamzamzamzam7194 3 жыл бұрын
አብሺሪ ማማይ
@tube2518
@tube2518 3 жыл бұрын
እቺ ልጅ ግን አልተረጋጋችባችሁም ለውጥ አለ የሚል like
@user-gu8ks9mp4w
@user-gu8ks9mp4w 3 жыл бұрын
እኔ እኮ ገረመኝ
@flower525af4
@flower525af4 3 жыл бұрын
Wiy betam des yemitil lij nat.
@sarona6589
@sarona6589 3 жыл бұрын
mech ymteklebelebewn new?mechem ke jerry ga eyetechekachekech leteregaga atchelm😞😞
@kokobtemelso7555
@kokobtemelso7555 3 жыл бұрын
Lewtema ale😂😂😂😂
@user-re1id2kb3n
@user-re1id2kb3n 3 жыл бұрын
አለባበሧ የተመቸው ላይክ
@amethiopian2360
@amethiopian2360 3 жыл бұрын
ፈጣሪ ኢትዮጵያ እና ህዘቦቿን ይባርክ ሳራቲ የኔ ውብ❤❤❤😘
@mekedestekeste7019
@mekedestekeste7019 3 жыл бұрын
I love her! She has good thoughts and discipline!
@rozpromotionplc
@rozpromotionplc 3 жыл бұрын
በጣም ጎበዝ ልጅ ነሽ አነጋገርሽ ልዩ ነው !!
@wondwossen109
@wondwossen109 3 жыл бұрын
ንግግርሽ መልካም ነው :: በተመልካች አይምሮ ውስጥ ሳራን እንደዚች አይነት መልካም ,ትሁት ኢትዮጵያዊት ምስል ከአሁን በፈት የተቀረፀ አይመስልኝም :: እንኮን ቀረብሽ :: በርቺ ::
@jaguar3050
@jaguar3050 3 жыл бұрын
ተባረኪ በጣም አስተዋይ ልጅ ነሽ!!!!
@AZGZ-nh4dk
@AZGZ-nh4dk 3 жыл бұрын
ያለው አማራጭ እሱ ነው ትክክለኛ አባባል።ቆንጆ ነሽ አስተሳሰብሽም👌
@munkenism
@munkenism 3 жыл бұрын
ማን ነው እንደኔ ኮመንት ሊያነብ የሚገባው?
@asdpeh3842
@asdpeh3842 3 жыл бұрын
እኔ
@munkenism
@munkenism 3 жыл бұрын
የሚያጠግብ ኮመንት ያጋጥምህ።
@NajatNajat-si5zy
@NajatNajat-si5zy 3 жыл бұрын
Ene nagn hulem video indakafetku weda coment
@Itssamri
@Itssamri 3 жыл бұрын
She’s so smart and beautiful. 🦋
@kbtube3055
@kbtube3055 3 жыл бұрын
manene new yemetisadebiw 😏😁
@user-lu8lo8sy5z
@user-lu8lo8sy5z 3 жыл бұрын
ሰላም ለእናት ሀገራችን 🙏🙏🙏
@binihabesha5096
@binihabesha5096 3 жыл бұрын
በስመአም ለ እሷ የነበረኝን አመለካከት ቀይራ እግሯ ስር ያንበረከከችኝ ጀግና ልጅ ናት
@selamtsegaye4324
@selamtsegaye4324 3 жыл бұрын
The makabed yemilewn movie aytehewal
@sebleadanetube4330
@sebleadanetube4330 3 жыл бұрын
She’s so beautiful 🌸💕
@sofiyamuhammedahmed3493
@sofiyamuhammedahmed3493 3 жыл бұрын
Abseri Allah ale
@shekuriyanure1485
@shekuriyanure1485 3 жыл бұрын
ሳርቲ ጒበዝ ንግግር ኢቲዮን ሚወክል እዲነው የኛ ባህል ግዜሽን ፈጣሪ ይባርከ
@henokezt
@henokezt 3 жыл бұрын
ውድ የተዋህዶ ቤተሰቦቼ ለዐቢይ ጾም ሁለተኛው ሳምንት ቅድስት እንኳን አደረሳችው - ቻናሌ ላይ የመምህር ምህረተአብን የሊቀ ሊቀ ሊቃውንት ስማኮነ መላክን እና የ መጋቤ ብሉይ አባ ገብረ ኪዳን ስብከተችን ያዳምጡ
@BettyBiruu
@BettyBiruu 3 жыл бұрын
ለቤተሰብ ያለሽ ፍቅር ስነስርዓትሽ ደስ ሲል🙏🙏
@terstadefris655
@terstadefris655 3 жыл бұрын
አቤት ውብት ያነገገር ሲምር እግዚአብሔር ይመስገን እንዴት ውብ ነሽ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ
@zenagech447
@zenagech447 3 жыл бұрын
ተመስግን ለውጥማ አለ ኮማንት ላይ ነበር የገባሆት ጥሩ ነው ከስድብ ወደ ሞገሣ
@user-cy1eo9jh3v
@user-cy1eo9jh3v 3 жыл бұрын
ውይይይይይ ሰይፍ .... ጽድት ያለ ስራ እያልክ እብደትን ታበረታታለህ... ኢትዮዽያን የሚወድ 💕
@astu4737
@astu4737 3 жыл бұрын
ሳሪ ስታምሪ እርጋታሽም ደስ ይላል አለባበሰሽ
@truthteller9493
@truthteller9493 3 жыл бұрын
Ye shashe lij inde naw😊
@LoveHub
@LoveHub 3 жыл бұрын
👆👆👆 ሃገሬ ፍቅር ሰላም ና ደሰታ እንጂ ሀዘን አይንካሽ🔴 ❗️ 🙏🙏🙏❤❤❤
@meronfisseha9999
@meronfisseha9999 3 жыл бұрын
She has high self esteem as always keep going sweetie 😘
@karimatube519
@karimatube519 3 жыл бұрын
በጣም ገበዝ ዉብ ነሽ በርቺ ብዙ እጠብቃለን
@bilenmillion1179
@bilenmillion1179 3 жыл бұрын
I know her the first time. She is beautiful,talented young lady. Keep shining....
@senaitalemayehu2689
@senaitalemayehu2689 3 жыл бұрын
በጣም የተረጋጋች ልጅ መሰረት መብራቴን ትመስላለች እርጋታዋ
@tadilatibebu2485
@tadilatibebu2485 3 жыл бұрын
ጎበዝ ነሽ ሳሪቲ በርች እርጋታሽ አለባበስሽ ሲያምር ፀጉርሽ ደሞ ዋው ነው
@martha1043
@martha1043 3 жыл бұрын
በጣም ጎበዝ ኢትዮጵያን የምትወጅ በርች እመብረሀን ያሰብሽውን ሁሉ ታሳካልሽ
@matikirkos717
@matikirkos717 3 жыл бұрын
ደስ የሚል አነጋገር እርጋታሽ ኢትዮፕያዊነትሽ ደስ ይላል በጣም ምርጫሽም ደስ ይላል ሁሉነገርሽ ኢትዮፕያዊ ነሽ
@abikidus6827
@abikidus6827 3 жыл бұрын
እማማዝናሽን ብታቀርብልን ከሳቸውብዙነገር እንማርነበር አይሴፉ አያልቅብህ
@user-kq9nx1nk6e
@user-kq9nx1nk6e 2 жыл бұрын
ንግግርሺ እርጋታሺ በጣም ደስ ይላል በዚሁ ቀጥይበት
@seblewongel122
@seblewongel122 3 жыл бұрын
እንዴት ግን እግዚአብሔር ከረዳኝ አልበም አወጣለሁ እግዚአብሔር እረድቶኝ ነው ይህንን ዘፈን የሰራሁት ይባላል? እግዚአብሔርን ለምን በዘፈን ውስጥ ትከቱታላችሁ🤔🤔
@mesrert123
@mesrert123 3 жыл бұрын
በጣም ነዉ የሚገርመዉ
@sabameasho4170
@sabameasho4170 3 жыл бұрын
yehulgiza tyakeya new
@user-dr7fd4el7s
@user-dr7fd4el7s 3 жыл бұрын
በጣም
@YemaledaTseaytube
@YemaledaTseaytube 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ቢወድና ቢፈቅድ ብዘምር እሻለሁ
@eskdarekebrt9690
@eskdarekebrt9690 3 жыл бұрын
አይ ሽሮየ በየሚድያው እንደተጠራሽ አሁንስ ሽሮን ባረገኝ ያስብላል 🤣🤣🤣
@tiruyeyilma8482
@tiruyeyilma8482 3 жыл бұрын
ኢትዮጵያን የሚወድ አልሽ ጥሩ ብለሻል አአሩን የምወድ ቤተሰቡንም እራሱን ይወዳል በርች ጥሩ አመለካከት ነው
@sadaoumer5017
@sadaoumer5017 3 жыл бұрын
ታዋቂ እማማ ዝናሽን አቅርብልን ሰይፉ 😍😍😍😍😍😍
@user-uq2jg4hh1v
@user-uq2jg4hh1v 3 жыл бұрын
ሳራቲን የምር ወዳታለው እሚገርም ድምፅ አላት ዛሬ አንዴ እንኩዋን ፀጉርዋን ሳትነካ ለፎታቾች ለነ እንከን ኮሜንቶች ምንም አይነት እድል አልሠጠቻቸውም😂😂😂😂😂😂አራዳ አዴነው ሚሸወደው🤪🤪🥰🥰🥰🥰🥰
@teddyakey
@teddyakey 3 жыл бұрын
GOD BLESS ETHIOPIAN🙏🙏🙏
@collegegirl7938
@collegegirl7938 3 жыл бұрын
እኔ እቺ ልጅ እንዲህ አትመስለኝም ነበር። ግን አርቆ አሳቢ። ያንድ አባትና እናት ልጆችም ይጣላሉ!! ይቅርታ!! ምት ግርም ነች። ነገርን ከማባባስ በቀር በእሳት ላይ ውሀ የደፋ እቺ ልጅ፣ አብይ ና ሌሎችንም። ውስጥም ውጭሽም ቆንጆ!!!! ኢትዮጵያዊ!!
@endetsigeredatube2261
@endetsigeredatube2261 3 жыл бұрын
ሠላም ለ ኢትዮዽያዬ🙏❤️
@sabontuwalagga315
@sabontuwalagga315 3 жыл бұрын
Era le misgen sedatagnoch densti hunu pls😭😭😭🙏🙏🙏🙏
@TINATO73
@TINATO73 3 жыл бұрын
እማማ ዝናሽን አቅርብና ፈታ አድርገን ሰይፊሻ።
@zelalembelay1621
@zelalembelay1621 3 жыл бұрын
ሰይፉ ኢትዮጵያ እኮ ደሀ ሀገር አይደለችም።። አንድ አይነ ጥላ አለብን ስለራሳችን አብዝተው አናወራም አንደ ራሺያ ጀርመን!!! የማንም ችጋራም ግብጽ እንግሊዝ ኬንያ ጃህር አልሂማር።ይባላል በአረብኛ የምታዉቁ ይገገባችኋል።።።
@abiytewabe6865
@abiytewabe6865 3 жыл бұрын
ሳርዬ እኛም በጣም ነው የምንወድሺ እግዚአብሔር መልሶ መላልሶ ይባርክሺ
@munitdereje2994
@munitdereje2994 3 жыл бұрын
Thank you Sari T for building z image of Shasha...
@imissyoumama2495
@imissyoumama2495 3 жыл бұрын
አረ ሰይፍሻ ተው ግን እድልን አቅርብልን እንዴ አመታት አለፈን እኮ እድለወርቅን አቅርብልን ካልን አንዳንዴም የተመልካችን ፍላጎት አክብራአ እህ😐
@zamzamzamzam7194
@zamzamzamzam7194 3 жыл бұрын
Betam
@tesfanehasrat1154
@tesfanehasrat1154 3 жыл бұрын
Erguz nat keweledech behuala!!
@kerryy.3752
@kerryy.3752 3 жыл бұрын
Eswa bzu interview aymechatm leza nw wde
@mahmudseid241
@mahmudseid241 3 жыл бұрын
አመሰግናለሁ seifu and ሳራ t
@samigetachew7291
@samigetachew7291 3 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ስብዕና
@salihemom4825
@salihemom4825 3 жыл бұрын
ሆቴል አላቹ የሚለውን ደጋገምከው ልታዘርፋት ነው እንዴ😂😂
@user-ug3yb9vl2u
@user-ug3yb9vl2u 3 жыл бұрын
የእኔ ቆንጆ እውነት ነው እንኳን እግዚአብሔር አተረፈልሽ ዋናው ጤና ነው ዛሬ ገና ነው በደንብ ያየሑሽ ጨዋ ከነአለባበስሽ አነጋገርሽበርች ማሬ
@kidanyoutube2469
@kidanyoutube2469 3 жыл бұрын
Wude subscribe aedrgigne h
@ho-ec4qu
@ho-ec4qu 3 жыл бұрын
የምንግዜም ምርጥ አባባል።
@sembetey228
@sembetey228 3 жыл бұрын
በትግራይ የዘር ጭፍጨፋ ላይ ድምጻችው ኣስሙ #stoptigraygenocide
@ruthsweetgebru238
@ruthsweetgebru238 3 жыл бұрын
God bless Ethiopia . Amen 🙏🙏🙏🙏
@user-yw2mz7hx2r
@user-yw2mz7hx2r 3 жыл бұрын
ፍትህ እህቶቻችን ለዉድሞቻችን የመን ላይ ለሚሰቃዮ
@nardinardi9385
@nardinardi9385 3 жыл бұрын
የሴቶች መለኪያ ብያታለሁ❤
@user-zl4vu5ls6p
@user-zl4vu5ls6p 3 жыл бұрын
ሳራቲ አለባበስሽ ስርአትሽ ዉድድድ
@user-sr3yi2fr5h
@user-sr3yi2fr5h 3 жыл бұрын
አተ ሰውየ እስኪ ካርቲስቶች ውጣ ስት እሚጋበዝ እያለ አርቲስት ዘፈን ፊልም ምን ያስፈልገናል የተረበ የተቸገሩ ጋብዝ ህዝም ይርዳቸው የተራቡ ሞልተዋን ዱቄት የትቀቡ አርቲስቶች አንፍልግም ይበቃሀን
@salemyoutube656
@salemyoutube656 3 жыл бұрын
እውነት
@fadilafadila1776
@fadilafadila1776 3 жыл бұрын
እውነት
@sadesada7861
@sadesada7861 3 жыл бұрын
ኧረ ስረአት ይኑራችሁ ከሜትች
@wome8375
@wome8375 3 жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣 ዘፈኑ ጥሩ ነው ሠይፉ ሳራ እግዚአብሔር ይመስገን ሲስተር እግዚአብሔር በዘፈን ውስጥ የለበትም
@hananalichanal2866
@hananalichanal2866 3 жыл бұрын
Ufff abatishin nebsachehun yimarew Konjo❤🇪🇹
@truthteller9493
@truthteller9493 3 жыл бұрын
ትክክል ሻሼ የፍቅር ሀገር ነች ግን ለሻሸመኔ የሌላው ከተማ ተወላጆች አለማዋጣታቸው ተሠምቶናል እንጂ የሻሼ ሠው ሠራተኛ ነው ይመልሰዋል ይብላኝ ለአፍራሾቹ
@Myen0912
@Myen0912 3 жыл бұрын
ሀገሩን የሚወድ ልደቱ አያለው አለ። በዚያ ላይ አላገባም ማች ያደርጋሉ ...
@rabiarabia1881
@rabiarabia1881 3 жыл бұрын
አይ ሰይፉ አካበድክ በጣም ከኢትዮጲያና ከኬኒያ ማን ይበልጣል ኢትዮጲያ ካፍሪካ አንደኛ ልትሆን አንድ ጨርቃ ብቻ ነው የቀራት 😳
@ruthsweetgebru238
@ruthsweetgebru238 3 жыл бұрын
She is pretty and cute God bless her 😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍
@user-el5fh1fe5k
@user-el5fh1fe5k 3 жыл бұрын
ተይ ስለሻሸመኔ እህትና ወንድምም ይጋጫል ብለሽ አታለባብሺ የፈሰሰዉ የደም ጎርፍ ከአንድ ቤተሰብ ስድስት ሰዉ የታረደበት ነዉ የደረሰበት ሀዘኑ መቼም አይለቀዉም እኛ እርሰተነዋል እደቀልድ 😢😢😢😢😢😢😢😢
@user-jt2cg7ol3j
@user-jt2cg7ol3j 3 жыл бұрын
ትክክል
@hiwot1228
@hiwot1228 3 жыл бұрын
ትክክክልልልልል አስመሳይነት ጠላሁ በመሸፋፈን ሀገር አትገነባም ጌታን
@ethio5253
@ethio5253 3 жыл бұрын
ጥፊ ቡዳ ጎጃሜ
@hiwot1228
@hiwot1228 3 жыл бұрын
@@ethio5253 የውሻ ልጅ ጎጃም ብሎ ማንነት የለም ቡዳስ አንተ ሴታ ሴት
@eyobyared1759
@eyobyared1759 3 жыл бұрын
Tnx for respect shashe sari
@salem4086
@salem4086 3 жыл бұрын
በለ ልቃጣ ገላሽን ገልጠሽ መቀመጥ የመን በተ ነዉ ራቆትሽን ሲላሳዬሽ ባሌል አያገባሺም ገላሽ ክብርሽ ነዉ ገላሽን ገልጠሽ ፎቶ ሰለተነሰሽ ባል አይገኝም
@bilalhebesha661
@bilalhebesha661 3 жыл бұрын
💚ኢትዮጵያን 💛እንዴት እንደምወድ ለመናገር ❤️ቃል ያጥረኛል 😁
@user-cj9vd9nx5z
@user-cj9vd9nx5z 3 жыл бұрын
Enam endaza etiopa lazelam tenur
@talentworldwide9767
@talentworldwide9767 3 жыл бұрын
Pretty Girl Pretty Mind..
@rr-pk6kh
@rr-pk6kh 3 жыл бұрын
ዘንድሮ ደግሞ ፀጉርሽ በጣም ነው ያደገው Anyways keep going enjoy ur life dear
@sigerm2413
@sigerm2413 3 жыл бұрын
የቤት ኪራይ ጨምሮዋል ምን ታስባላችሁ ጋይስ ...........እስቲ ዲያስፖራዎሽ በላይክ (no ላሜቦራ)
@myloveethiopiatube5614
@myloveethiopiatube5614 3 жыл бұрын
አይ ሴይፉ ኪንያ ይመስላል ብለህ ትሳደባለህ 😂😂 ኬንያ ከኢትዮጵያ ያን ያህል ተሽሎ? !! ዱቄት 😎
@user-xn7kp7xo1u
@user-xn7kp7xo1u 3 жыл бұрын
እሱ ሳይሆን ያለው ኮመት ላይ ነው የነበበው
@erdogan9507
@erdogan9507 3 жыл бұрын
ኬንያ በመናፈሻ እና መዝናኛ ቦታዎች በአፍሪካ አንደኛ ናት ለዛ ነው
@sabameasho4170
@sabameasho4170 3 жыл бұрын
ere Kenya betam yamral ke Ethiopia ga aywedaderm
@DaveDave-hg5xb
@DaveDave-hg5xb 3 жыл бұрын
ሳታቅ ነው እንዴ የኣፍሪካ ካርታ ፕሮፋይል ያረግከው? ኬንያን ግን ታቃታለህ?ወይስ ዝምብለህ ነው ምታወራው? ደሞ ኬንያና ኢትዮጵያ ማን እንደሚያምር ለማወዳደር ትሞክራለህ እንዴ ጥሩ ቀልድ ነው
@kenabelkena.ethiopialezela9677
@kenabelkena.ethiopialezela9677 3 жыл бұрын
Kkkkkk hahaha
@fatimaemam992
@fatimaemam992 3 жыл бұрын
ወሬ ብቻ አተ በሰዉ ሀገር እየወጡ ለሚቀሩት ድምፅ ብትሆናቸዉ ምን ክብርህ ይቀንስብሀል
@husniethio2187
@husniethio2187 3 жыл бұрын
አይ ኮሜንታተሮች እንደ ቂጣ ትገለባበጣላቹ ባለፈው ስታብለጠልጧት ነበር
@fafiyhaiklij6819
@fafiyhaiklij6819 3 жыл бұрын
ሰዉ እኮ እንደዚህ ነዉ
@fatemaali8328
@fatemaali8328 3 жыл бұрын
ነገሌላዛሬሌላናቸው
@user-rx7jv2ms6c
@user-rx7jv2ms6c 3 жыл бұрын
Abesha
@sulamith.7165
@sulamith.7165 3 жыл бұрын
እኔ እራሴ እኮ ግርምምምምምምም ብሎኝ
@yamrothailu9222
@yamrothailu9222 3 жыл бұрын
እኔ ራሴ ስድብ ስፈልግ እዚህ ደረስኩ😀
@sembetey228
@sembetey228 3 жыл бұрын
#stoptigraygenocide
@hayuademhayuadem2708
@hayuademhayuadem2708 3 жыл бұрын
በየመን እስር ቤት ለሞቱት ድምፅ 😭😭😭😭
@user-gz7cl7uu3t
@user-gz7cl7uu3t 3 жыл бұрын
ኢትዮጵያዬን ያልወደደማ እኔንም አይውደደኝ
@8888kal
@8888kal 3 жыл бұрын
ሳራ ምርጥ ዘፋኝ
@agddag4626
@agddag4626 3 жыл бұрын
ሳራ ቲ ፍቅቅቅቅር ሁሌ እንዳማርሽ እርግት ያልሽ ውድድድድድድድ
@esayasesayas8054
@esayasesayas8054 3 жыл бұрын
ምርጥ ልጅ
@fekadezikargetube3015
@fekadezikargetube3015 3 жыл бұрын
Seyfu Yesmaeken lemen atakerebewum. Seden ekerbalhu belo new.
@marthaabera9124
@marthaabera9124 3 жыл бұрын
ውይ pretty 💃💃💃💃
@hiwotayalnehshimeles1131
@hiwotayalnehshimeles1131 3 жыл бұрын
Ur Awesome 👌 😎 👏 ❤ 😍
@abebeabebe8995
@abebeabebe8995 3 жыл бұрын
yehe tsegur yarasesh new adel dero human hair saymeta yayewet meselegn
@hayatamara5944
@hayatamara5944 3 жыл бұрын
በጥቃትና ግጭት መሀል ያለውን ልዩነት ሳታውቁ የሌለ ፍቅር ትሰብካላችሁ
@sionsion2027
@sionsion2027 3 жыл бұрын
Sar T betam arif nw gemoshrw serash Betam tamrilsh albasstion ergatsiion ❤👌
@MrDelmonte2011
@MrDelmonte2011 3 жыл бұрын
ይመቺሺ
@Life-ch6no
@Life-ch6no 3 жыл бұрын
So cool
@teppiworkwoldetsadik3143
@teppiworkwoldetsadik3143 3 жыл бұрын
Stamir konjo erega yalechi tebareki
@user-tc7ct5xq8y
@user-tc7ct5xq8y 3 жыл бұрын
ሻይ በዳቦ😂😂
UNO!
00:18
БРУНО
Рет қаралды 4,8 МЛН
Challenge matching picture with Alfredo Larin family! 😁
00:21
BigSchool
Рет қаралды 40 МЛН
Идеально повторил? Хотите вторую часть?
00:13
⚡️КАН АНДРЕЙ⚡️
Рет қаралды 18 МЛН
Они так быстро убрались!
01:00
Аришнев
Рет қаралды 3,1 МЛН
سمكة القرش وحورية البحر 😭😭🦈 #shorts
0:34
7amoda Gaming
Рет қаралды 20 МЛН
he was mad 😂❤️ #shorts
0:23
Pop it GO
Рет қаралды 17 МЛН
КАК ДУМАЕТЕ, ЧТО ОНА ХОТЕЛА СКАЗАТЬ?😂😂😂 #юмор #семья
0:35
СЕМЬЯ СТАРОВОЙТОВЫХ 💖 Starovoitov.family
Рет қаралды 1,7 МЛН
Dancing Into Ai World (Audrey)
0:19
Hugo Valentin
Рет қаралды 22 МЛН
Невероятный ТОРНАДО!😱🌪
0:23
Взрывная История
Рет қаралды 4,4 МЛН
телега - hahalivars
0:58
HAHALIVARS
Рет қаралды 1,3 МЛН