ባሌን ከሰራተኛዬ ጋር እጅ-ከፍንጅ ብይዘዉ አልጋዉ ጠቦኝ ነዉ አለኝ | አስታራቂ | Ethiopia

  Рет қаралды 19,595

Sami Studio

Sami Studio

7 ай бұрын

I held my husband with our homemaid. ባሌን ከሰራተኛችን ጋር ያዝኩት።#ethiopia #የሰላም_ገበታ #እርቅ_ማእድ
Subscribe to our official channel / @samuelwoldetsadik
I held my husband hand in hand with our homemaid. My daughter also told me that it bothers her at night.
ባሌን ከሰራተኛችን ጋር እጅ-ከፍንጅ ያዝኩት። ልጄም በሌሊት እንደሚያስቸግራት ነገረችኝ።
ባለታሪኳን ማገዝ ለምትፈልጉ በአስታራቂ ቢሮ ስልክ +251902359935 ደዉላችሁ መረጃ ማግኘት ትችላላችሁ።
አስታራቂ። የሰላም ገበታ። የእርቅ ማእድ።
አስታራቂ ፕሮግራም ላይ መቅረብ ወይም የስነልቦና አገልግሎት ማግኘት የምትፈልጉ ስልክ +251994922121 ወይም +251902359935 ምንተስኖት ይልማ ብላችሁ ደዉሉ።
ቢሮ መምጣት ለምትፈልጉ ደግሞ ጀሞ ሚካኤል ቤተክርስቲያን አጠገብ እግዚአብሔር ይባረክ ህንፃ ሁለተኛ ፎቅ ላይ አገልግሎት ታገኛላችሁ።
Welcome to our channel,
Sami Studio that brings you highly educational videos and useful tips focused on youth life with a vision of bringing meaningful change on the relationship between family members.
- parents, children and love partners
- be with us. We are ready to serve you with loyalty and strong commitment.
- Your feedback is a backbone for our strength, So please don't hesitate to write us your comment.
- Sami Studio is happy to serve you, Stay with us!
ሳሚ ስቱድዮ፣
በተለይ ወጣቶችን ትኩረት አድርጎ በታማኝነትና በመልካም ሥነ ምግባር የሚሰራ የዩቲዩብ ቻናል ነዉ።
በቤተሰብ አያያዝ፤ በልጆች አስተዳደግ፤ በፍቅር ግንኙነት፤ ደስተኛ ስኬታማና የተሻለ ራእይ ያለዉ ቤተሰብ እንዲኖራችሁ እዉነተኛ ለዉጥ ለማምጣት የሚጥር ቻናል ነዉ።
ተከታተሉን እናንተን ስናገለግል ከልብ ደስ እያለን ነዉ!
አስተያየታችሁ ስህተታችንን እንድናርም ይጠቅመናልና ከመጻፍ አትቆጠቡ። ቤተሰብ ስለሆኑ ከልብ እናመሰግናለን።

Пікірлер: 87
@SamuelWoldetsadik
@SamuelWoldetsadik 7 ай бұрын
ባሌን ከሰራተኛችን ጋር እጅ-ከፍንጅ ያዝኩት። ልጄም በሌሊት እንደሚያስቸግራት ነገረችኝ። ባለታሪኳን ማገዝ ለምትፈልጉ በአስታራቂ ቢሮ ስልክ +251902359935 ደዉላችሁ መረጃ ማግኘት ትችላላችሁ።
@tutubeke8157
@tutubeke8157 7 ай бұрын
Gazetegnaw bettttttammm yaweral baletarikuan mesemat alchalnem
@AluChanal
@AluChanal 7 ай бұрын
ለመስማት እራሱ ይከብዳል በስመአብ 😢 ይችን የምታነብ በሙሉ ፈጣረ ከክፈ ነገር ይጠብቃችሁ ሃገራችን ሰላም ያድርግልን ህዝባችን ሰላም ያድርግልን 👏 በሰደት የምትነሩ እህት ወንድምቼ ፈጣሪ ከናንተጋ ይሁን ወደ ሃገራችን ለመመለስ ያብቃን 🌹አሜን አሜን አሜን👏 🌹⛪️💒🕌🕌🌹 እባካችሁ ሳብስክራይብ አድርጉልኝ😘
@aliyamohammedebirahim3031
@aliyamohammedebirahim3031 7 ай бұрын
ኡፍ አሁንስ የምንሰማው ነገር ሁሉ የሚቀፍና የሚዘገንን ነው ግፍ በዛ አቤት ፈጣሪዬ 😭😢
@nefisaahmedtube8288
@nefisaahmedtube8288 7 ай бұрын
ውይ ጋዜጠኛው በጣም ብዙ ከማውራቱ ባለታሪኮችን በየሰከንዱ እያቋረጠ ሲያወራ ባለታሪኩ ግዜ አይኖረውም ባታቋርጣቸው እላለሁ ❗❗❗
@belayshebo3149
@belayshebo3149 7 ай бұрын
Area yihe awurito mamoot yamifalig nawe asitayeet mina mine ayisamame
@tutubeke8157
@tutubeke8157 7 ай бұрын
Besu yetenesa programun mesmat aqaten, betam new miastelaw
@shaimashaima5044
@shaimashaima5044 7 ай бұрын
ሳሒሕሳይጨረሱማውራትአይከብድም
@clickcell4333
@clickcell4333 7 ай бұрын
አሁን ይሄ ትዳር ይባላል Rip ትዳር😢😢😢😢😢 ብቸኝነት ይለምልም❤
@rutafruh6588
@rutafruh6588 7 ай бұрын
😃😃😃👏🏻👏🏻👏🏻
@freekidsafrica5472
@freekidsafrica5472 6 ай бұрын
ሚዲያው እኮ በፍጹም መልካም የትዳር ሕይወት ተሞክሮዎችን አያጋራም ዓላማው ቤተሰብ መበተን እና ሳያገቡ የሚኖሩ ሰዎችን ማብዛት ስለሆነ
@asni4265
@asni4265 7 ай бұрын
እረ እግዞ በሉ የሚስማው የሚታየው ሁሉ ምን ጉድ ነው እኛም ቆመን መቅረታችን ነው
@user-pe7xy9ym5e
@user-pe7xy9ym5e 7 ай бұрын
በኢየሱስም ጆሮይ አሑንስ አመመኝ መነካዉ ሕዝባችን መነዉ በዝሙት ተመታ😢😢😢😢
@meazamamo674
@meazamamo674 7 ай бұрын
ጥፋቱ ያንቼ ነዉ, ከመቼ ወዲህ ወንድ ልጅ ከሴት ጋራ yemetegaw , ምን ታሪክ ነዉ ይህ ጥፋቱ ያንቺ
@lloveyemaryamlije7802
@lloveyemaryamlije7802 7 ай бұрын
አረ ተው ሴቶች እራሳችሁን አስከብሩ እንዲህ ለማይረባ ትዳር አራሳችሁን አታውርዱ ሲጀመር ሁለተኛ መውለድ አልነበረብሽም የሠራተኛ ክብር እንኳን ሳይኖራችሁ እዴት ትዳር ተብሎ ይወራል ስለተለማመጣችሁ ትዳር አይቀጥልም ትተዋችሁ ሲጠፉ ከመምጣት ቀድማችሁ ወስኑ 😢ለማንኛውም ለልጆቹ ፈጣሪ ይድረስላቸው ካለ ሀጥያታቸው ለሚቀጡት😢
@user-gp9sf9cn7g
@user-gp9sf9cn7g 7 ай бұрын
ምንም ስሜት እና ትዳር ማያውቁ የሚኖሩ
@konjokonjo4190
@konjokonjo4190 7 ай бұрын
እኔ ከኔ ተደብቆ ሲዘሙት ስለአገኘውት ብቻ የ4አመትፍቅረኛዬን እየወደድኩት አባረርኩት ዛሬ ከተለያየን 6አመት ሞላኝ እንደዚ ውሻ ወንቺ ማባረር ነው
@genetyigabez3977
@genetyigabez3977 7 ай бұрын
አረ ወይኔ ዘንድሮ ስንቱን ይአስማናል አፈር ይብላ ይህ ምን አባት ነው ቃል የለኝም ያማል
@user-ul7sh2sj3g
@user-ul7sh2sj3g 7 ай бұрын
አይ ሴትየዋም በጣም ቸልተኛ ናት እየደገፈችው ነው እኮ ምን ማለት ነው ባል ከሠራተኛ ጋ ማስተኛት ዘ ይገርም ነው
@asegedechanbesso1399
@asegedechanbesso1399 7 ай бұрын
ሲጀመር ምንድን ነው ማየት የፈለግሽው ብስብስ ነሽ ከመጀመሪያዋ ልጅ ይባስ ሁለተኛ መድገምሽ አሁን ምንድን ነው ይሁን የምትይው ሆሆሆሆ ጎበዝ ሚስት እንዳቺ አላየሁም አንቺን ነበር መጠፍጠፍ
@jovaneabraham3371
@jovaneabraham3371 7 ай бұрын
ለመስማት እራሱ ይከብዳል🙆
@kaftanewemail395
@kaftanewemail395 7 ай бұрын
በስማም በወልድ ወመንፈስ ቅዱስ😢እግዚኦ
@sisaynesh1816
@sisaynesh1816 7 ай бұрын
የእውነት አሁን የማን ጥፋት ነው ይህ ጉዳይ???በእውነት ስንት አይነት ደግ ወንዶችም አሉ የዚህ ደግሞ የከፋ ነው ለነገሩ የሱ ጥፋትም አይደለም።እኔ ከአስር አመት በፊት እሰው ቤት ገብቸ እየሰራሁ ነበር። እና ባልና ሚስት አንድ አራስ ልጅ ነበሩ የማታ ትት እማር ነበር ። ያው የማታ ስንማር 3አመት ነበር እኔ ደግሞ ልጨርስ አንድ አመት ሲቀረኝ ነበር እዚህ ቤት የገባሁት ሴትየዋ በጣም ክፉ ናት ከክፋቶ የተነሳ የት/ት ስዓት ሲደርስ ልጁን አስቀምጣ ትወጣ ነበር 😢እዳልሄድ ብቻ ምን አለፋችሁ ወጥ እኳን ያለ ዘይት በጥብጣ ትሰጠኝ ነበር😢ግን ያው እደዚያው ስላደግሁ አይከፋኝም ግን የት\ቴ ነገር ይሰማኝ ነበር ግን ማቋራጥ ስለማልፈልግ ችዬ እየሰራሁ ነበር። በመጨረሻ አባቷ ታሞ ገጠር ትሄዳለች ።ለአንድ ሳምንት እኔና ሰውዬውን ትታ ምስኪነ እኔ ምን አውቃለሁ ብቻ ከሳምንት ቡሀላ መጣች ከዚያ በመጣች በስንተኛው ቀን ከት/ቤት ስመለሰ አኩርፋለች ምን ሁና ነው ብዬ ወደ ስራዬ 😅ከዚያ ጩኽት ጀመረች እኔ ስሄድላችሁ የልባችሁን ሰራችሁ ትላለች ሆይ ይች ሴትዮ እያልሁ በውስጤ ምን ሁነሽ ነው ብዬ እየጠየቅሁ እያለ ሰውዬው መጣ 😊ከዚያ ምድነው ሲላት እኔ ስሄድልህ ከሰራተኛ ጋር እደፈለጋችሁ እየሆናችሁ ብላው ቁጭ ።ምንም አላለም እረ የሰው ልጅ ያለ ስራዋ አትናገሪ አትጩሄ ሲላት ሰማይ ላይ ይዘሃት ውጣ አለችው።ይህንን ገጠመኝ አረሳውም ።አይገርምም ግን አሁን ላይ ሁኝ ሳስበው ምን አይነት የተባረከ ሰውዬ ቢሆን ነው ግን እላለሁ ❤እውነት።(እደዚህ አይነት መልካም ወንዶችም አሉ ለማለት ነው።)ያለስራው ሚስቱ ብትናገረውም እሱ ግን ለሚስቱ ታማኝ ነበረ። አሁን ግን የሚሰማው ሁሉ ለጀሮ እራሱ ይሰቀጥጣን
@astair1568
@astair1568 7 ай бұрын
ልጅሺን፣ አሳልፈሽ፣ መስጠትሽ፣ ክፉና፣ እራስ፣ ወዳድ፣ ለጥቅምሽ፣ ስትይ፣ ይህንን፣ ባህሪዉን፣ እያወቅሽ፣ ከሱ፣ ጋር፣ ሆነሽ፣ ልጂን፣ የመሰለ አሳልፈሽ፣ አብራ፣ እንድትተኛ፣ መተዉሽ፣ ወንጀለኛ፣ ነሽ፣፣
@zuzuytub3195
@zuzuytub3195 7 ай бұрын
ምኒቱ ደይሱ ነሽ በአላህ ባልሽ ሰራተኛጋ ሲተኛ እያየሽ 😂
@sarabarkot1646
@sarabarkot1646 7 ай бұрын
ይህንን ይህን የመሰለ ነገር አትንገሩን እባካችሁ እባካችሁ ያማል ያማል
@user-pe7xy9ym5e
@user-pe7xy9ym5e 7 ай бұрын
😢አሑን አገሬ ድሮም አለ ወይስ ነት ከመጣነዉ ሕዝባችን የተበላሸዉ እኔ አረጊት ነኝ በእድሚ ሰምቸ አላውቅም አሑን የመሰማዉ ደከመኝ😢😢
@mediassefaw9658
@mediassefaw9658 7 ай бұрын
ምንተስኖት በፊት ተረጋግተህ ታዳምጥ ነበር አሁን ግን እንኳን ልታዳምጥ ቀርቶ አፍ አፋቸውን ትላቸዋለህ ቸግሮአቸው ነው መፍትሄ ለማግኘት ነው የመጡት እና ተረጋጋ
@belayshebo3149
@belayshebo3149 7 ай бұрын
Area yihe kabade nawe axadafaat eko
@mukubanti6778
@mukubanti6778 7 ай бұрын
ያሳዝናል ጌታ ይገስፀዉ
@saramillion9585
@saramillion9585 5 ай бұрын
አልጋው ጠበበኝ ኧረ ተዉ ወንዶች😂😂😂😂😂😂
@genetiligabawu1709
@genetiligabawu1709 7 ай бұрын
እግዚአብሔር ማርን በቃ በለን ለመስማት ክበዳን.
@nikotekabe5702
@nikotekabe5702 7 ай бұрын
አረ ሴቶች ውይ ምን ጉዶች ናችሁ እሱን ላለማጣት ብቻ ስልከሰከስ ዝም ማለት አጠናው ነው አርተፍሻልም አለእኮ ትች ለወንድ ምኑንም ሳታውቁ ጉኑኝነት አርኩ ወለድኩ አረገዝኩ አቦ ወላበሉ ምድረ አጠና ፈላጊዎች
@clickcell4333
@clickcell4333 7 ай бұрын
አጠና??🤣🤣🤣🤣🤣🤭🤭🤭🤭
@alemmeleaku
@alemmeleaku 7 ай бұрын
እግዚኦ ማሀረነ ክርስቶስ እውነት ሰው ሰይጣን ወሮታል መደሀአኒ አለም ምህረትህን ላክልን ይቅር በለን😢😢
@helinaasf730
@helinaasf730 7 ай бұрын
እሷ ናት ጥፋተኛ ለፍርድ ትቅረብ
@meazamamo674
@meazamamo674 7 ай бұрын
አዎ ሴትየዋ በጣም ጥፋተኛ ናት,,,, ለሠራተኞች አታስብም,,,, "አራስ ሳይተኛ ጎተና 🤭" ፍራሽ ጠቦት ከሰራተኛ ጋራ መተኛት 😁😁😁😁😁😁
@fhxh2270
@fhxh2270 7 ай бұрын
​@@meazamamo674አርይሄእብደትነዉ
@clickcell4333
@clickcell4333 7 ай бұрын
ምንይቱ የሞትሽ ነሽ የመጀመሪያዋ ጋር ይልከሰከስ ነበር አልሽ ደሞ ደግመሽ መውለድሽ ሶስተኛም ድገሚለት😂😂😂
@merygetachew3103
@merygetachew3103 7 ай бұрын
Please before you say anything respect
@flebersiyum6304
@flebersiyum6304 7 ай бұрын
ሲጀመር ባልሽን እንዴት ከአጋዥሽጋ ታስተኛለሽ ስህተቱ ያንቺ ነው
@emishawbelachaw1312
@emishawbelachaw1312 7 ай бұрын
አቢት እግዚአብሔር ፣ምን አይነት ዘመን ላይ፣አደረስከን
@abebaseyiume8949
@abebaseyiume8949 7 ай бұрын
በዚህ ፕሮግራም የምታቀርቡት ታሪክ ምንም አያንፅም ትዉልድ ያፈርሳል በቃ እዛዉ መፍትሔ ፈልጉ እንጂ የአጋንንትን ስራ አታዉጁ ይህ ታሪክ የአጋንንት እንጂ የጤናማ ሰው አይደለም እባካችሁ የአደባባይ ጉዳይ ለዩ
@ruhama2017
@ruhama2017 7 ай бұрын
በናዝሬቱ ጌታ ኡፍፍፍፍ ምን ጉድ ነዉ
@warkwark6096
@warkwark6096 7 ай бұрын
ወሪ ብለሽ ታዉርያለሽ ዝርክርክ
@yimajabdulmalik7238
@yimajabdulmalik7238 7 ай бұрын
Really
@fatumahusein263
@fatumahusein263 7 ай бұрын
Ere adamitat mejemeriya angebegebikat iko beyemehalu ticheris min axadefek mehal mehal sitgeba yitefabatal 😂😂😂😂
@danatube7955
@danatube7955 7 ай бұрын
ደግም እኮ ደህና ባል አይደለም 😅😅😅
@clickcell4333
@clickcell4333 7 ай бұрын
ልጅሽ ስታወራ ከሰማሽ እንዴት ዝም ትያለሽ??🤔
@shaimashaima5044
@shaimashaima5044 7 ай бұрын
አፈረብይምንአይነትደነዝነሺ ሰውእንደትልጁንመጠበቅያቅተዋልእነትነትለወሬነውነውአንችደንቆሮ
@AliHassan-ru9ef
@AliHassan-ru9ef 7 ай бұрын
እንዳልክ ብዙ አታቆረጥ ያውሩበት
@helenwendesenn9583
@helenwendesenn9583 7 ай бұрын
Shalom
@fatimaabdallah1397
@fatimaabdallah1397 7 ай бұрын
ሰላም 💚💛❤️ ለህዝቦቻ
@marthaalebachew1199
@marthaalebachew1199 7 ай бұрын
ጋዜጠኛ ማለት አለምሰገድ ከሱ ተማሩ ምታወራው አንተ ነህ እነሱ
@gigiriri4865
@gigiriri4865 7 ай бұрын
ምንአይነት ጉድ ነው ታድያ አሰሪዋ ነው እንጂ ለሌላ ነገር ነው እንዴ ፈልጋው ነው እንጂ መብቷ ነው እንቢ ማለት ትችል ነበር ባለጌ ሰውዬ ነው :: አቺሳ እንዴት አብሮ ሲተኛ ትፈቅጅለት አለሽ that’s odd
@genetiligabawu1709
@genetiligabawu1709 7 ай бұрын
እንዴ እንች ችግር አለብሽ ምክንያቱም በመጀመሪያው ጊዞ ለምን ዝም ትያለሽ ምክንያቱም ክስራተኛ ጋር ስተኛ ለስራተኛውቹም እኮ ችግር ነው እንዴ መጀመሪያ በእንቅላል በቀጣህይ አሉ. ደነዝ ነሽ እሽ። አልጋ ጠቦ ክስራትኛ ጋር ክተኘ ምን እንደሚፈጠረ አይቅትም እሳት እና ጋላባ ክአንደ ለይ ማስቀመጥ ማለት ነው ( ወተት ጠብቅ ለድመት እንደ ማለት ነው
@mariregasa386
@mariregasa386 7 ай бұрын
Ene eko bemekinyat new tedare mibalewn neGer meferaw ahun yehm tedare tebelo yewrale menaleg sinGelent bikefagem bedesetem bechayen endefeleku behun yeshalale kezemenu tedare egzabeher yeredachu baletedaroche 😢
@furtunaghirmy8829
@furtunaghirmy8829 7 ай бұрын
Egzio Meherene 😢😢😢
@merygetachew3103
@merygetachew3103 7 ай бұрын
Ya Allah min gud new it hard to hear
@EdenAbebe1969
@EdenAbebe1969 7 ай бұрын
ጠያቂው ግን ታናድዳለክ ምን ትበልክ ተረጋጋ
@userphone9487
@userphone9487 7 ай бұрын
አልጋው ጠቦኝ ነው😂😂😂
@fatma6629
@fatma6629 7 ай бұрын
😂
@fawziao3002
@fawziao3002 7 ай бұрын
ሚኒቱ ቀርፋፋ ነሽ 😂😂😂
@user-te1qm1zl9j
@user-te1qm1zl9j 7 ай бұрын
አይ ሴት ልጅ
@hawamaeik9648
@hawamaeik9648 7 ай бұрын
ኡኡኡኡኡኡኡፍፍፍፍ😱😭😭😭😭😭😭😭
@mayatube1107
@mayatube1107 7 ай бұрын
ብዙ ስህተት ሰርተሻል በሰው ልፈርድ ሳይሆን አንደኛ ከመጀመሪያ እሱ ትዳሩን ሳይፈልገው ነው ገፍፍተሽ ያገባሽው ለምን ይሄ መሆን የለበትም ትዳር ሁለቱም ሰወች ፍላጎት ሲኖራቸው ነው የሚሰምረው ሁለተኛ ተሎ ወለድሽ ከዛም ብሶ ከፊትሽ እየማገጠ ደግመሽ ወለድሽ ይሄ ምን ይባላል እኔ ይሄን የተረዳሁት ስለምትወጅው ልጅን እንደማሰሪያ ለመጠቀም አስበሻል ሶስተኛ ባልሽ ከሰራተኛ ጋር አንድ ላይ ሲተኛ ዝም አልኩ አምነዋለሁ ለዚሂ በቃ ምንም ልልሽ አልችልም ሰራተኛ ልጁቱ እኮ አስገድዶ እየደፈራት ነበር አንች ግን መጠጊያ ስለሌለኝ ዝም አሉክ ዛሬ ያስጠጉሽ ብትቆርጭ የዛኔም ይሆን ነበር አራተኛ በዛ ባህሪው ተከትለሽው ሄድሽ አምስተኛ ልጁሽን ለምን ከጎንሽ አድርገሽ መያዝ አቃተሽ ይሄ ደግሞ በጣም የባሰው ነው ብዙ ግዜ አትንካኝ ስትል እሰማለሁ እጠይቀዋለሁ😡😡😡የመማገጥ ባህሪ እንዳለው ታውቂያለሽ ታዲያ ልጀሽን እንዴት አምነሽ ሰጠሽው አንች እናት ልትሆኚ ሳይሆን እሱን ለማሰሪያ ነው የወለድሽው ይሄ ጉዳይ ያንገበገበኝ እኔም ትንሽ ሴት ልጅ አለችኝ በቃ ልጀን ለማንም አላምንም ለነካትም ምህረት የለኝም በአጠቃላይ አንች እንጅ እሱ አይወድሽም ሲበዛም ሴሴኛ ነው ሴቶች እባካቹሁ ሁሉንም ነገር እናስተውል በተጨማሪ ቆራጥ እንሁን ሌላ ስህተት አንድገም በውሀላ መቆጨት ይመጣል እኔ የበፊት ፍቅረኛየን የተውኩት ሴሴኛ አላማ የሌለው ስለሆነ ነው በቃ አንድ ሳምንት አዘንኩ ወጣልኝ እኔ ሂወቴ ያሳሰስበኛል ወድጀዋለሁ ብየ ሂወቴንና የወደፊት ልጀቸን ሂወት አላበላሽም ፍቅር ከባድ ነው ምናምን እያላቹሁ አትጃጃሉ ቢያንስ አንድ አይናቹሁን ግለጡ
@saras9696
@saras9696 7 ай бұрын
Ancim esume balegewachi
@astair1568
@astair1568 7 ай бұрын
አንቺ፣ ተጠያቂ፣ ነሽ፣ ልጅሽን፣ አሳልፈሽ፣ እያወቅሽ፣ የባልሽን፣ ፀባይ፣፣ አሜሪካ፣ ቢሆን፣ አንቺም፣ እስር፣ ቤት፣ ነበር፣ የምትገቢዉ፣፣ አሁንም፣ ይህንን፣ ፓስት፣ ያረከዉ፣ Sami studio ለፓሊስ፣ ማሳወቅ፣ አለብህ፣፣ ይህ፣ ሰዉ፣ መቀጣት፣ አለበት፣ እሷም፣ ልጇማ፣ ከዚህ፣ ሰዉ፣ መለየት፣ አለባቸዉ፣፣
@fennybrukfennybrukfenny914
@fennybrukfennybrukfenny914 7 ай бұрын
Sejemr degam mewld alneberbeshm anchi nesh zeft afalje belsh taweryalsh setuch ebkachu neku abo atelfesfesh abo
@sarabarkot1646
@sarabarkot1646 7 ай бұрын
ምንአይነት ደንቆሮ እንከፍ ነሽ ጉድእኮነው የምሰማው ይች ሴትናት አንቺ ደግመሽ ሁለተኛ ወለድሽ? ከአንቺ ስራተኛዋ ትሻላለች ከብት አበት ነሽ ሴት እየቀያየረብሽ ሰራተኝ? ሁለተኝም መውለድሽ ሌላው ወሬሽ ሲያስጠላ ወሬዋ ሁሉ የጅል አመመኝ ይህ ሰው ይሰቀል
@user-oy8wu5gt8k
@user-oy8wu5gt8k 7 ай бұрын
በሱ አልፈርድም እራስሽን ያስረከስሽው እራስሽ ነሽ
@fatumahusein263
@fatumahusein263 7 ай бұрын
Lenegeru lemednik nte youtube lay aregen iko isti teregga 😂😂
@welansatesfaye5384
@welansatesfaye5384 7 ай бұрын
የውሸት ሶሻል ሚድያ ባለጌዎች አታፍሩም ይሄን አፅያፊ ስታቀርቡ አትመንዋቸውወትከታተልዋቸው!!
@faizamehamed6708
@faizamehamed6708 7 ай бұрын
የመጀመሪያ ግዜ ሰራተኛ ጋ ሲተኛ እኮ ነው ትዳርሺ የፈርሰው ጭራሺ ሌላ ልጅ ወለድሺ እራስሺ ነሺ የራስሺ ጥላት
@saras9696
@saras9696 7 ай бұрын
36:06
@AliHassan-ru9ef
@AliHassan-ru9ef 7 ай бұрын
ቢከብድም ምን ይደረግ
@fatumahusein263
@fatumahusein263 7 ай бұрын
Ante youtube lay @
@bettyethiopia7688
@bettyethiopia7688 7 ай бұрын
Comment lemanbeb new ye gebawut
@ghfggjfudfhf
@ghfggjfudfhf 7 ай бұрын
ይቅርታ ለመፍረድ አደለምግን ምንም ታምርቢፈጠር መፍቀድ አልነበረብሺም ለምን አጠገብሺ አንጥፎ ለምን አልተኛም???
@elsa3589
@elsa3589 7 ай бұрын
ጋዜጠኛው ግን ምን እየሆንክ ነው ፣ የራሷ ችግር አይበቃትም አንተ ደሞ መሐል እየገባህ አታስወራትም ፣ ምናለ ብታዳምጥ
@tutubeke8157
@tutubeke8157 7 ай бұрын
Gazetegnaw betab taweraleh Baletariquan endeat ensemat?😂🤮🤮🤮
@rebkakidane6200
@rebkakidane6200 7 ай бұрын
ልበስ የለበሰ ሰይጣን ።
@waliatube9583
@waliatube9583 7 ай бұрын
የስርቆት ስለሚመች እኮ ነው
Sigma Kid Hair #funny #sigma #comedy
00:33
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 34 МЛН
Slow motion boy #shorts by Tsuriki Show
00:14
Tsuriki Show
Рет қаралды 8 МЛН
50 YouTubers Fight For $1,000,000
41:27
MrBeast
Рет қаралды 199 МЛН
Munisa Rizayeva - Aka makasi (Official Music Video)
6:18
Munisa Rizayeva
Рет қаралды 10 МЛН
Alisher Konysbaev - Suie ala ma? | Official Music Video
2:24
Alisher Konysbaev
Рет қаралды 1 МЛН
Jaloliddin Ahmadaliyev - Kuydurgi (Official Music Video)
4:49
NevoMusic
Рет қаралды 8 МЛН
BABYMONSTER - ‘FOREVER’ M/V
3:54
BABYMONSTER
Рет қаралды 99 МЛН
akimmmich (feat. Turar) - UMYTTYŃ BA?| official lyric video
2:54
akimmmich
Рет қаралды 4,2 МЛН
KeshYou x Snoop Dogg - Forever Sunday (Official Music Video)
3:06
BM PRODUCTION
Рет қаралды 106 М.