ባሎች ከሚስቶች የሚጠብቋቸው ወሳኝ ነገሮች

  Рет қаралды 115,965

Bilal Tv

Bilal Tv

6 жыл бұрын

Пікірлер: 540
@user-gg6kz7dz4z
@user-gg6kz7dz4z 6 жыл бұрын
አራት አመቴ ካገባሁት ባላገባ ስለረ እመኛለሁ 1: የፍቅር ቃላት ናፈቀኝ 2: ሀሳቤን የሚደግፍበት ቀን ናፈቀኝ 3: ከገንዘብ ጋ ያለው ትስስር ከልክ ያለፈ ሆነብኝ ሌላው ስሜን እንጂ እኔን አላወቀኝም ጥፋቱን አውቆ ይቅርታ የሚጠይቅብኝ ቀን ናፈቀኝ እኛንም እነሱንም ሂደሰያ ይስጠን ዱአ አድረጉልኝ እህት ንድሞች
@zuleyhaali2883
@zuleyhaali2883 6 жыл бұрын
ፊርዶስ ሙሀመድ ያአላህ ባሪያ ማሬ ቁጥርሽን ላኪልኝ እህት
@user-lx2uh5ll6b
@user-lx2uh5ll6b 6 жыл бұрын
ፊርዶስ ሙሀመድ ያአላህ ባሪ አላህ ይራዳሺ
@user-gg6kz7dz4z
@user-gg6kz7dz4z 6 жыл бұрын
አሚን አሏሁመ አሚን
@user-gg6kz7dz4z
@user-gg6kz7dz4z 6 жыл бұрын
Amira Taju አሚን ኢንሻአሏህ አሏህ ይስጥልኝ
@amirataju3309
@amirataju3309 6 жыл бұрын
ፊርዶስ ሙሀመድ ያአላህ ባሪያ cecalsh pewasap btawerign des ylegnal 9715 0505807704
@mamaorbabalovemeto6262
@mamaorbabalovemeto6262 6 жыл бұрын
ማሻሀላህ ሰምተዉ ከሚጠቀሙት ያድርገን እኔ እኮን አላሚዲሊላሂ እስማርት የሆነ ባል ነዉ ያለኝ እኮን በክፉ ንግግር ልንነጋገር ይቅርና ስራ እኮን ስንወጣ እሱም ኪሱዉስጥ አድርጎኝ ይዛኝ ቢወጣ ደስታዉን አይችለዉም እኔም እደዛዉ ባሌ ዉስጤ ነዉ ሴቶች እንደኔ በፍቅር የሚከባከባቹ ባል ይስጣቹ እህቶቼ 😍😙😗😗😗
@user-ll1vy2kb8t
@user-ll1vy2kb8t 6 жыл бұрын
ማሻ. አላህ. መጨረሻውን አላህ. ያሳምርላችሁ
@seadaaseadaa1186
@seadaaseadaa1186 6 жыл бұрын
መደመር የፍቅር ተምሳሌት ነዉ masha allah allah machereshawn yasamrlachihu yarebb amenn lehulachinm ywefken
@mamaorbabalovemeto6262
@mamaorbabalovemeto6262 6 жыл бұрын
T ወሎየዋ አሜን ዉዴ ሽኩረን 😍😙
@mamaorbabalovemeto6262
@mamaorbabalovemeto6262 6 жыл бұрын
seadaa seadaa አሜን የኔ እህት ሽኩረን ማሬ 😚😚
@zuleyhaali2883
@zuleyhaali2883 6 жыл бұрын
መደመር የፍቅር ተምሳሌት ነዉ ስንት ጊዛችሁ ነው ከተጋባችሁ
@user-he3mg7mr8e
@user-he3mg7mr8e 6 жыл бұрын
አልህምድሊላ የኔ ባል በሰማይ ነው የወርደልኝ ወላሂ በጣም ይወደኛ ያከብርኛል የፍቅር ቃላት በደወለ ቁጥር ይናገራል እኔም እወደዋለው በጣም አልህምድሊላ የኔ ብርም አይፍልግም ማሻ አላህ ነው ከተጋባን 2 አመታችን ነው እሻ አላህ አላህ ካለ ሳሊህ የሆነው ልጅ ይወፍቀኝ አስበናል በድዋቹ አትርሱኝ እህቶቼ ልጅ በጣም እወጣለሁ እዛ ላይ ልጅ ነኝ በጣም ወድሚ እዳልከው ባሌ በስራ ሲያርፍድ እደውልልታለው ከዛው አብሽር ያረፍድኩት እኮ በዚ ነው አትጨነቂ ይለኛ ፍቅራችን ያዛልቅልን ያርብ ቃላት ያንሰኛል ለባሊ
@nnznvdjzjbzhhd8809
@nnznvdjzjbzhhd8809 5 жыл бұрын
O
@alhamdulilahslehulumneger2867
@alhamdulilahslehulumneger2867 5 жыл бұрын
Salima Abdulfetah allah ywefkachihu solih ljochinm
@zaintzain5556
@zaintzain5556 6 жыл бұрын
አልሀምዲሊሊላህ ፍቅር የሆነ ባል ሰጦኛል አላህ ሱበሃነሁ ወተዓላ ምስጋና ይገባው ግን አሁን ስደት ለይቶናል ኢሻ አላህ በቅርብ እንገናኛለን ቢኢዝኒላህ አላህ በሰላም አገናኝቶን በፍቅር የምንኖር ያድርገን
@sadya189
@sadya189 6 жыл бұрын
Zaint Zain መሽአላ
@Sam-ly4he
@Sam-ly4he 6 жыл бұрын
መሽአላ ታድለሻል የኔሥ አቃጥሎ ሊደፈኝ ነው
@ksiskjsjske2486
@ksiskjsjske2486 5 жыл бұрын
@@Sam-ly4he abshir mare
@muhe5871
@muhe5871 5 жыл бұрын
ኢንሻአላህ
@Ad-tt9qs
@Ad-tt9qs 5 жыл бұрын
እኔም ለአላህ ሽኩር ይገባው አላህ ምርጥ ባል ሰቶኛል አሁን ስደት ለይቶኛል አላህ በሰላም ያገናኘን ያረብ
@lijrabetube.1905
@lijrabetube.1905 5 жыл бұрын
ማግባት ናፈቀኝ የአላህ ሳሊህ ባል ይስጠን።
@fetihasadik1077
@fetihasadik1077 5 жыл бұрын
امي ثم امي ثم امي جمال አሚንንንንን
@marahabamarahaba461
@marahabamarahaba461 5 жыл бұрын
Amin enam betam amareg gn mafi fluz
@user-gg6kz7dz4z
@user-gg6kz7dz4z 6 жыл бұрын
በነገራችን ላይ ባለቤተን መውቀስ ፈልጌ አይደለም ነገር ግን ያጣሇቸው ነገርች ስላሉ ብቻ ነው ይመስለኛል የእውት ማነስ በእርግጥ ይህን ማለት በአሁን ሰአት ከባድ ቢሆንም ያው እውቀት በሩ ቢስፋፋም አሏህ ያዘነለት ቢን እንጂ ሁሉም ሰው ተጠቃሚ አይደለም አሏህ ይዘንልን እንግድህ ባሎቻችንን ሷሊህ ያድርግልን ያላገባችሁም ሷሊህ ባል ይወፍቃችው አንድ ነገር ያላገባችሁ እህቶች አንድ አደራ አለኝ ለድኑ ጠንካራን ወንድ መርጣችሁ አግቡ የተማረ ባይሆንም እሚማር እሚማር ባይሆን ለመማር አላማ ያለው ይህ ካልሆነ እናንተም አትጠቀሙ ያኔ ከመፀፀት ቀድመን መጠንቀቅ ይምስለኛል ወሏሂ ይህ ካልሆነ ትፀፀታላችሁ በተረፈ መጨረሻችንን አሏህ ያሳምርልን ለአሏህ ብየ እወዷችሇለሁ ዱአ ላደረጋችሁ ጀዛ ኩሚሏህ ኸይር አሏህ ይጠብቃችሁ
@nnznvdjzjbzhhd8809
@nnznvdjzjbzhhd8809 5 жыл бұрын
iceland
@user-yg7wq7zn7j
@user-yg7wq7zn7j 5 жыл бұрын
ምርጥ ትምርት ነው እግዚያብሔር ማስተዎሉን አብዝቶ ይስጥህ
@halajawish4305
@halajawish4305 6 жыл бұрын
ጀዛኩምላህ ህይረን ውድ ቢላሎች በጣም ጥሩ ት/ም ነው ባልተቤቴን በጣም እወደዋለሁ እሱም ይወደኛል ጥፍት እንኮን ቢያጠፍ አላህ ይቅር ይበልህ ብየ ነው የምመልስለት አከብረዋለሁ የቻልኩትን ያህል እሱን ለማስደሰት የማልፈቅለው ድንጋይ የለም እሱም እንደዚሁ ችግር ካለብኝ በግልፅ እኔ ና እሱ ባለንበት ይነግረኛል እሱም ችግር ካለበት ንገሪኝ የማስተካክለው ነገር ካለ ይለኛል እኔም እነግረዋለሁ ስለኔ አውርቶ አይጠግብም እኔም እንደዚሁ ከምንም በላይ ደሞ ይቅር ባይነትን አላህ አድሎ ሰቶኛል አልሀምዱሊላእናም እህቶች እኔ እምላችሁ ወንዶች ገንዘብ ነው የሚፈልጉት አትበሉ አላህ የሰጣችሁን አመስግናችሁ ተቀበሉ መጀመሪያው ን አሳምሩት አላህ መጨረሻውን እንዳሳምረው ለምኑት አላህ ሆይ እኔን ና ትዳሬን ለስኬት አብቃን እንድሁም ለእህቴችም ሆነ ለወንድሞች ጥሩ ትዳር ስጣቸው አላህ ሆይ በሰማይም በምድሩም ንግስናው ያንተ ነው የትዳር አጋሬን ከወንዶች የበላይ አድርግልኝ ሁሌም ስኬቱን ናፍቂው ባልተቤትህ ነኝ የኔ ልዩ
@jemals4345
@jemals4345 6 жыл бұрын
Hala Jawish ማሻአላህ. እህት አላህ ይጨምርላችሁ
@halajawish4305
@halajawish4305 6 жыл бұрын
Jemal s አሚን እህቴ ላንችን አላህ ይወፍቅሽ ይወፍቀን
@fatumaseid3710
@fatumaseid3710 5 жыл бұрын
ማሻ አላህ
@misikiyaa9778
@misikiyaa9778 5 жыл бұрын
ማሻ አሏህ አሏህ ይጨምርላቹሁ ውዴ ትክክል ያልሽው ነገር
@AzdszzzSeadaSeada
@AzdszzzSeadaSeada 5 жыл бұрын
Hala Jawish
@user-jn3dx6ml3z
@user-jn3dx6ml3z 5 жыл бұрын
የባል ሀቅ የባል ሀቅ እየተባለ ይወራል አናታች ላይ ወተዋል ለሴትሥ ሀቅ የላትም እንዴ ሥለኛም ሀቅ አውሩ
@sureiamuktarsureiamuktar7526
@sureiamuktarsureiamuktar7526 6 жыл бұрын
ሹክረን በጣም ደስይላል የአላህ በፍቅር የተሞላ ትዳር ወፍቀኝ
@zainabzainab3336
@zainabzainab3336 6 жыл бұрын
አላህ በትግስት የታጀበ ትዳር ይወፍቀን ሴትም ሆነ ወንድ ትግስት ከሌለው ፍቅር ከንቱ በው በትንሽ ነገር ይፈርሳል ለመገንባትም ብዙ ዋጋ ያስከፍላቸዋል መጀመሪ የራሳችን ድክመት ስንረዳ የሰውን ነውር አንከታተልም ያአላህ የራሴን ድክመት መጀመሪያ የምፈትሽ ባርያህ አድርገኝ
@shemimapro4060
@shemimapro4060 6 жыл бұрын
ጀዛክ ኣላህ የትዳር መሶሶ መከባበር ነው ወንድ የለም የምትሉ ሴቶች ሴት ሆናቹ ሚስት ሁኑ እኔም ሚስት ሆኜ ምርጥ ባል ሆኖልኛል።
@user-ys4zm4xo5m
@user-ys4zm4xo5m 6 жыл бұрын
shemima pro ትክክል
@user-me6ng7ei2f
@user-me6ng7ei2f 6 жыл бұрын
ለምክራችሁ እናመሰግናለን ግን ባሁን ሰአት ብር ካለ ብቻ ነው ወንዶችዬ ሴትን ልጅ የሚቀርቡት ለብር ነው ብር ከለላት ማንም አይቀርባት አከተመ
@user-gd3ez6vn7k
@user-gd3ez6vn7k 6 жыл бұрын
مشا.الله.جزاك.الله خيران شكؤران allah ytebkachehu
@user-gq5yd9kq3y
@user-gq5yd9kq3y 6 жыл бұрын
ሁሉም ወንድ ባላችሁን ባላችሁን ትላላችሁ እሰኪ ሰለሚሰት አዉሩ ካንዳንድ ጊዜ ኤጭ ራሳችሁ ወንድ ሰለሆናችሁ ወንድ ወንድ ትላላችሁ ሰንት ጨቅጫቃ ወንድ አለ
@user-nm5jn1ob7p
@user-nm5jn1ob7p 5 жыл бұрын
ክክክክክ ትክክል
@asia4237
@asia4237 5 жыл бұрын
የዛሬ ወድ ገንዘብ ነውየሚፍልጉት እፍፍፍ
@sofabintlslam2947
@sofabintlslam2947 5 жыл бұрын
እና ለባሏ ፍቅር ከላት መቸም አይጨቃጭቅም።
@wollotubefafi7783
@wollotubefafi7783 6 жыл бұрын
ያአሁኑ ወንዶች ፍቅር አያውቁም ወሬና ብር ብቻ ያብራቼው ያአባቴ አምላክ
@user-jj4sq6zk3g
@user-jj4sq6zk3g 6 жыл бұрын
ኢትዬጵያ ለዘላለም ትኑር ክክክክክክ የኔ ማርርርር
@jemals4345
@jemals4345 6 жыл бұрын
ኢትዬጵያ ለዘላለም ትኑር ክክክክ
@user-xl9xf1mw2i
@user-xl9xf1mw2i 6 жыл бұрын
ክክክክክክክክክ አስተፍርላህ
@fatumaseid3710
@fatumaseid3710 5 жыл бұрын
ኪኪኪኪ
@mohamad6123
@mohamad6123 6 жыл бұрын
jezakumulah arif tmhrt
@susususu9821
@susususu9821 6 жыл бұрын
Jezakum Allah heyre ተፈላጊዎች ከተፈላጊዎች ያገናኘን አላህ ይወፍቀን ዱኣ አረጉልን ያገቡትንም ይባርካቸው
@salimsamirasalim6345
@salimsamirasalim6345 6 жыл бұрын
አላህ ይወፍቅሽ ትክክል ብለሻል
@susususu9821
@susususu9821 6 жыл бұрын
Amereeeen yareb
@jfhgdg2838
@jfhgdg2838 6 жыл бұрын
Zekiya seid አሚን
@Sam-ly4he
@Sam-ly4he 6 жыл бұрын
አላህ ይወፍቅሽ
@hayathtigist7879
@hayathtigist7879 5 жыл бұрын
Mashaallah baxam arif mikir jzk
@zhabadem9112
@zhabadem9112 6 жыл бұрын
JezakaAlah Heyren Besemanew Yemntekem Yargen
@elhamibrahimyasin6699
@elhamibrahimyasin6699 5 жыл бұрын
Jezakumallah Betam tekami temhert naw. Allah yestelin.
@aliederisvjhhhg557
@aliederisvjhhhg557 5 жыл бұрын
jezakakum allahe keyrn
@asiyaamohammed7145
@asiyaamohammed7145 5 жыл бұрын
Mashaa Allaah Jaazakallaahu keyra
@user-pe7iv1xq2s
@user-pe7iv1xq2s 6 жыл бұрын
እኔ የስደት ሰአቴን ጨርሼ ወደሀገሬ ልግባ እንጂ በሀራም ሲቀር በዛዘኝ ልተዘዝለት እንሻለህ ዝግጁነኝ አላህ ሶሊሁን ይወፍቅሽ በሉኝ ለሁላችሁም አላህ ይወፍቀን ደሞሞ ተዘዥ ከሆንኩለት ይተዘዛል ብየነው ከተሰሰትኩ እቅርታ
@user-jo1sw7hd5q
@user-jo1sw7hd5q 6 жыл бұрын
بسم ألله والحمد الله رب العالمين ماشاء الله تبارك ألله ألله يحفظكم يارب وجزاكم ألله خير خير جزء
@ZozoZozo-sf8sj
@ZozoZozo-sf8sj 6 жыл бұрын
Maashallah turu temrt new Jazakillah
@ayshaaysha5783
@ayshaaysha5783 6 жыл бұрын
ጀዛኩም አላህ ኸይር ላላገባም ትምርት ነው
@mrbelal1400
@mrbelal1400 6 жыл бұрын
መልዕክቱ በጣም አሪፍ ነው እርግጥ ነው ባሎች ከምንም በላይ መከበርን ይፈልጋሉ ሊከበሩም ይገባቸዋል ባሎች እኮ ፍቅር ናቸው። ግን ሲሳሳት መሳሳቱን አትንገሪው ዝም በይው የሚለው አልተዋጠልኝም እዝዝዝዝ
@fawziaadam7616
@fawziaadam7616 6 жыл бұрын
ኢማን ሙሀመድ የሀቢብ አክስት ኡሙ ተስሊም ነኝ ክክክክክክ እኔም አልተዋጠልኝም እሱን ተክተየ ገደል ቢገባ ገደል ልገባ ነው እንደ እርግ?
@gdfugjfugjfj715
@gdfugjfugjfj715 5 жыл бұрын
ማሸ አለህ ተበረከለ በጠም ደስ ይለል
@zaharaahmed9858
@zaharaahmed9858 6 жыл бұрын
ጀዛከላህ ኸይር
@user-ee7ol4ud8c
@user-ee7ol4ud8c 6 жыл бұрын
ወንድሜ በጣም አመሰግናለሁ ትልቅ ትምህርት ሰጠህኛል እኔ አደኛዋ ተጨቃጨቃ ሜስት ነኝ ካሁበሀላ ግን እሱ ባለው ሁሌም ለመስማማት ዝግጁ ነኝ
@user-gd3ez6vn7k
@user-gd3ez6vn7k 6 жыл бұрын
አልሀምዱሊላህ አልሀምዱሊላሂ kkkkkkkk.enim.endanche.
@bintsemu8941
@bintsemu8941 6 жыл бұрын
Allah besemanew Tetekami yaderegen
@user-sw9xv5fy2h
@user-sw9xv5fy2h 6 жыл бұрын
ኪኪኪኪኪ
@sumeyaseid3917
@sumeyaseid3917 6 жыл бұрын
እኔም እዳች ነበርኩ አሁን ግን አቁሜለሁ ወዶች ጭቅጭቅ አይወዱም የሚለውን ሥሠሚ ላንች በጣም ፍቅሩ ይጨምራል ላንች ሥለሞከርኩት ነው ትዳር በጣም ደሥ የሚል ሂወት ነው
@user-ee7ol4ud8c
@user-ee7ol4ud8c 6 жыл бұрын
Sumeya Seid እኔማ ይህን ከሰማሁ ጀመሪ ተስተካክያለሁ እስከመጨረሻ ያድርግለኝ
@zemzemhusen8980
@zemzemhusen8980 6 жыл бұрын
ጀዛከላህ ኸይር መሻአላህ ተባረክ አላህ
@fahmidasaid7465
@fahmidasaid7465 6 жыл бұрын
Mashallah it's very informative.
@user-vq3xx5ok1p
@user-vq3xx5ok1p 6 жыл бұрын
Jzk Allah hyr. Hulum yetenagerekew hak new.
@hdraa8803
@hdraa8803 6 жыл бұрын
ሐድራ ነስረዲንውስታዛችን በጣም ደስብሎኛልምክንያቱም እንዲህ የሚመክር የለም እናም ምክርህን ተቀብያለሁ እስካሑን ላጠፋሁት አሏሕ ይዘንልኝ አዱንያም አሄራህን አሏህ ያሳምርልህ ጀዛኩምላ ኽይረን
@vhngsm4769
@vhngsm4769 6 жыл бұрын
ጄዛክአሏህ ኸይረን አብ አማን ወንድማችን አሏህ ሶልህ የሆነውን ይወፍቀን እኛኒም ሶልሆች ያረገን
@user-jj4sq6zk3g
@user-jj4sq6zk3g 6 жыл бұрын
Vhn Gsm ክክክክክክ የኔ ማርርርርር
@user-ju9zt6ih3t
@user-ju9zt6ih3t 6 жыл бұрын
ጀዛከላህ ኸይር ኸይር ጀዛ ወንድማችን በርታ ምርጥ እውነታ ነው በትክክል አላህ ልቦናን ይለግሰን ለሁላችን ለሴትም ለወንድም ዘመናችን ያስፈራል በእውነቱ አላህ ይስቱር
@user-yf8gd1qi8r
@user-yf8gd1qi8r 6 жыл бұрын
Mashaallha.allha.idmkin.yicmrlik.betam.turu.timrti.nawi.jezakumula.kayri
@zeynibabilgu1859
@zeynibabilgu1859 6 жыл бұрын
Jezakillah Allah yichmerilihe
@ummuasma2277
@ummuasma2277 6 жыл бұрын
Mashallah tabarakallah jzk ustz
@fozeyaabrar7182
@fozeyaabrar7182 6 жыл бұрын
Enshallh jazake allhu hayer
@sadasada4704
@sadasada4704 5 жыл бұрын
جزكاااله خير
@safiahebrahim7093
@safiahebrahim7093 6 жыл бұрын
ጥሩ ምክር ነው በጣም እናመሰግናለን
@user-om5ql7lz2y
@user-om5ql7lz2y 6 жыл бұрын
Thanks
@alhamdulilahslehulumneger2867
@alhamdulilahslehulumneger2867 5 жыл бұрын
Jezakelah heyr allah besemanew yemntekem soalih mistochi allah yadrgen yaallah
@hawasaid8544
@hawasaid8544 6 жыл бұрын
ጀዛከላህ ኽይር ወንድማችን ድስየሚልናወሳኝ ምክር ነው ተመችቷኛል አላህ በተግባር ከሚያውሉት ያርገን ኢንሻአላህ
@aishaayaaalhaabariyaa4827
@aishaayaaalhaabariyaa4827 5 жыл бұрын
Mashalhaa enamsagenla jzk
@user-nw9ko7oy5k
@user-nw9ko7oy5k 6 жыл бұрын
በጣም ተመችቶኛል ጀዛከላሁ ኸይረን ፕሊስ ሚስቶችየ አክብሯቸው ። ስታከብሯቸው ብዙ የምትጠቀሙት እናንተ ናችሁ። እኔ ለግዜድ ሚስት አይደለሁም እህት ነኝ።
@nasebanaseba6071
@nasebanaseba6071 6 жыл бұрын
Masha Allah semtew kemitekemubet yadregen insha Allah JezakeAllah
@sadaawele2377
@sadaawele2377 6 жыл бұрын
As wr wb batam das mil mikir naw jezak shukiran
@user-cb9tn6ic1z
@user-cb9tn6ic1z 6 жыл бұрын
ሠለላሁ አለይሂ ወሠለም ጀዛኩሙላህ ኸይረን ቢላሎች የዛሬ ወንዶች የሴት ብር መብላት ነው
@allahwlikil4853
@allahwlikil4853 6 жыл бұрын
ጀዛኪላህ ከይር
@jfhgdg2838
@jfhgdg2838 6 жыл бұрын
ሀያት ቢንት ሁሴን ሁሉም አድ አይደሉም ማሬ
@user-cb9tn6ic1z
@user-cb9tn6ic1z 6 жыл бұрын
Jfh Gdg ሁሉም ማለት ይቻላል 95 % ውሽታም ሌቦች ናቸው
@lubabayemer1734
@lubabayemer1734 6 жыл бұрын
Jezakum.alah huyr.yarebi ydeklh jenetul
@Sam-ly4he
@Sam-ly4he 6 жыл бұрын
ወይ ወንዶች ግርም ነው እምትሉኝ እናንተ ምን ማረግ እንዳለባችሁ አትናገሩም ኧረ ሸም ነው አዳንደ እንኳ እናንተ ያለባችሁን ሀቅ ተናገሩ
@user-fe9gp3of7m
@user-fe9gp3of7m 6 жыл бұрын
ጀዛኩሙላህ ኸይረን ቢላሎች ጥሩ ምክር ነዉ የስጣቹን አላህ ሰምተዉ ከሚጠቀሙ ያድርገን
@hudamohammedmohammedhudamo3758
@hudamohammedmohammedhudamo3758 6 жыл бұрын
ይመስለኛል ሁሉም ወንድ ማለቴ አይደለም ብዙ ወንዶች አሉ ለሰው ስሜት የሚጨነቁ አንዳንድ እራሳቼውን የማይውዱ ሰው ሲወዳቼው አያውቁም። እወድሃለሁ አክብርሀለሁ ስለው ይህው ጥሎ ጠፋ ለሁሉም ነገር ፍጣሪ አድሎ ሲሰጥ ነው
@madinakihar3707
@madinakihar3707 6 жыл бұрын
Mashallha jazaki allha kayiran
@omuabdrohmanomuabdrohman1413
@omuabdrohmanomuabdrohman1413 6 жыл бұрын
Jezak allhu heyer
@user-sw6ef6ff8g
@user-sw6ef6ff8g 6 жыл бұрын
ጀዛኩሙሏህ ኸይር አልሀምዱሊላህ ያረብ ትልቅ ትምህርት ነው አላህ ይጠብቃችሁ!
@AA-md
@AA-md 6 жыл бұрын
ጀዛከላህ ኸይር ውንድማችን አላህ በሰማነው ተጠቃሚ ያድርገን ኢንሻ አላህ
@monamurid2766
@monamurid2766 6 жыл бұрын
jezak allah hayer
@alahkermalahmdulilah8990
@alahkermalahmdulilah8990 4 жыл бұрын
Walekum salam werahmetulah weberkatu masha alah jeza kalah keyr
@r3xi733
@r3xi733 6 жыл бұрын
ሳህ ውነትህ ነው ለሁሉም ነገር ኢንሻአላህ ይሳካል እያሉ መጠበቅ ነው ጀዛካአላህ ጘይር ወንድም
@waseelamuzmil7031
@waseelamuzmil7031 5 жыл бұрын
Mashallha batam dasi yameli mikrnwu jzak allhakari
@user-yt7jk7jn1n
@user-yt7jk7jn1n 5 жыл бұрын
እኔ የባኔን ውሳኔ እደግፋለሁ አከብራለሁ እኔም የሆነ የሚያስጨንቀኝ ነገር ኖሮ የሆነ ነገር ገጥሞኝ ነበር ብየ ሳማክረው የሱ ምላሽ ምን ጊዜም ደስ ያለሽን አድርጊ ያንች ውሳኔ የኔም ውሳኔ ነው ይለኛል በዚህ ድርጊቱ እገረማለሁ አንዳንደየ በኔ ቢተማመንብኝ ነው ብየ ደስ ይለኛል አንዳንደየ ደግሞ ለምንድነው ነጋ ደስ እንዳለሽ አድርጊ የሚለኝ ብየ ውስጤ ይረበሻል ከእለታት አንድ ቀን ተሆነ ነገር ተፈጥሮ ሳማክረው ደስእንዳለሽ አድርጊ ሲል እኔም ጥሩ ይሆናል ብየ አደረኩ ያ ነገር በመካከላችን ትልቅ ትፍተትን ፈጠረ ውድ እህቶች ዱዐ አድርጉልኝ በመካከላችን ያለውን ሸይጣን ያውጣው ብላችሁ
@user-xr2sl5dx6g
@user-xr2sl5dx6g 6 жыл бұрын
ኢንሻአላህ አላህ ይሰጠንና በተግባር የምናሳይ ያድርገኝ ወንድምጄዛካላህ ከይር
@user-zx3mk7og2e
@user-zx3mk7og2e 5 жыл бұрын
ማሻ አላህ አሌክ ጀዛክ አላህ ኸይር በጣም አስተማሪ ደርስ ነዉ በሰማነዉ ተጠቃሚ አላህ ያድርገን
@user-gc9ec5ez5i
@user-gc9ec5ez5i 6 жыл бұрын
مشاء الله جزاكم الله خيرا
@amirasaeed6013
@amirasaeed6013 5 жыл бұрын
አላህይዉፈቀን
@haniyamohammed5312
@haniyamohammed5312 6 жыл бұрын
ጀዛኩምላህ ኸይር አላህ ይጨምርልህ ኢን ሻአላህ ለባለቤቴ ሁሌም በፈለገው ማንገድ ከአላህ ሚየጣለኝ ነገር ከልሆነ እሽ ደስእኖደለህ ነው ምለው አላህ ያግረልኝ ቶንሽ በሪዬ አስቸገሪነው ቶሎ እነደዳለሁ እነም አስከፈወለሁ እኔ 19 አማቴ ስይሆን እሱግን በጣም ይበልጠኘል ስለዚ ይችለኘል
@bintsemu8941
@bintsemu8941 6 жыл бұрын
Allah saleh yehone Tedar yewefeken
@ayshaseyd2185
@ayshaseyd2185 5 жыл бұрын
ወድም ጀዛክ አላህ ኸይር ለምክርህደሥእሚልነው መሻአላህ
@sameerakamaal4559
@sameerakamaal4559 5 жыл бұрын
Shukuurann.
@ekruweloyewaallahisenoughf8605
@ekruweloyewaallahisenoughf8605 5 жыл бұрын
አላህ ሆይ ሷሊህ ባል ወፍቀኝ እና የባሌንሀቅ የምወጣ ጠካራሴት አድርገኝ ያረቢ የአላህ ምንይታወቃል በስበብ ጀነትንብልትወፍቀኝ ትችላለክ እና ያረህማን
@asmailagfoy1843
@asmailagfoy1843 5 жыл бұрын
አሚን ይስጥሽ
@zahiitube1423
@zahiitube1423 6 жыл бұрын
Mashallah jzkh yiketil
@habibashfia9151
@habibashfia9151 6 жыл бұрын
Shukran
@madharhdyd6495
@madharhdyd6495 5 жыл бұрын
ማሻ አላህ ጡሩ ትምርት ነዉ
@user-hl4ho6dh5v
@user-hl4ho6dh5v 6 жыл бұрын
ጀዛከላህ ኸይር በሠማነው የምንጠቀመው ያርገን
@asmatofik224
@asmatofik224 5 жыл бұрын
Jezakelahe hayer
@sofyaibrahim3729
@sofyaibrahim3729 5 жыл бұрын
Masha Allah jzk
@eikrammehamed8203
@eikrammehamed8203 5 жыл бұрын
አልሀምዱሊላ የኔባል ልዩነው አከብረውአለሁ ያከብረኛል አፈቅረውአለሁ ያፈቅረኛል
@user-zk1yw6sy3d
@user-zk1yw6sy3d 4 жыл бұрын
ማሻ አላህ አላህ ይጨምርልህ
@user-yv9st6wd8b
@user-yv9st6wd8b 4 жыл бұрын
ጥሎብኝ ለበል በምስቱ ለይ የለውን ሀቅ ምን መሆን ኢንደለበት መስመት ወደለው ወለሂ ምስት በበሏ ለይ የለትን ሀቅ ለመያትም ለመወቅ አልቾክልም ብቻ አለሀ ለበሎቸችን ታዘዥ ሠልህ ምስት የድርገን
@user-oy6sr9pd8v
@user-oy6sr9pd8v 5 жыл бұрын
ዋው ማሻአላህ በጣም ደስ የሚል ምክር ነው አላህ ይጨምርልህ ወንድሜ አልሀምዱሊላህ የኔኳ ብሳሳትም እንዳንተው ይመክረኛል
@toybaseid1480
@toybaseid1480 6 жыл бұрын
*ዋአለይኩም አሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካረትሁ ኢንሻ አላህ አላህ በሰማነው የምንጠቀም ያድርገን ጄዛክ አላህ ኸይረን ጄ* ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
@samuaeuae509
@samuaeuae509 6 жыл бұрын
ጀዛ ከላህ ኸይር
@dghhfhjgrs5163
@dghhfhjgrs5163 5 жыл бұрын
አላሀሙዱሊላህ ጀዛኻ ኸይር ደስ የሚል አስተማሪ ነው ማሻ አላሕ
@musaaabmuhamad1800
@musaaabmuhamad1800 5 жыл бұрын
ማሻላህ አውነትነው በጣም ደስየላል ታምረን እንደንኖርበት አላህ የርዳን ዛጃክ አላህ ከይራን ዎንድማቺን አላህ ይቻምርልክ
@omuabdrohmanomuabdrohman1413
@omuabdrohmanomuabdrohman1413 6 жыл бұрын
Masha allhu des yemil mekr new
@sadauru3988
@sadauru3988 6 жыл бұрын
ጀዛከላህ ከይር
@user-qf3yt1ux6u
@user-qf3yt1ux6u 6 жыл бұрын
ሰለላሁ❤️ ኣለይሂ❤️ ወሰለም❤️ ማሻ ኣላህ ደስ ይላል ከተገኘ ከሳልሆች ያገናኘን
@sameraath4612
@sameraath4612 5 жыл бұрын
ጀዛኩሙላ ኸይረን
@user-en4qi3en7o
@user-en4qi3en7o 6 жыл бұрын
ጀዘከላህ ኸይር
@yelemiljikonjo7438
@yelemiljikonjo7438 5 жыл бұрын
ጀዛክ አላሁ ኸይራ ወንድም እንሻአላህ አግብቼ ባለቤቴን አቢቢ ማለት ጥሩቃላትም እድናገር ንፍቅ ነው ያለኝ አላህ እድወፍቀኝ በዱአችሁ አትርሱኝ እኔም አረሳችሁም ወንድም እህቶቼ ተቅዋ ያለውን እድወፍቀን አጠይቡና ለጠይባት ኢንሻ አላህ አላህ ለኔ የቀደረህ ሀቢቢ ባለህበት ሰላምህ ይብዛ
@rahmatjamal9824
@rahmatjamal9824 6 жыл бұрын
አለህምዲሊለ እኔስ አለህ የመረቀዉ በል ሰቶኝል አለህምዲሊለ 4 አማተችን ነዉ አሁን ዱአ አድርጉልኝ ዉዶች ፍቅሩ በዝዉ እንድቀጥል
@aminabelelo7012
@aminabelelo7012 5 жыл бұрын
Insha allah kezihm yetashale sehalina yedrglsh
@rahmatjamal9824
@rahmatjamal9824 5 жыл бұрын
Amina Belelo አሚንንንን መር
@user-wt4km3gq7q
@user-wt4km3gq7q 5 жыл бұрын
+Rahmat Jamal አላህ ይጨምርላችሁ
@rahmatjamal9824
@rahmatjamal9824 5 жыл бұрын
Nnnn Nnnn አሚንንን ዉዴ
@munthawesannesra1256
@munthawesannesra1256 5 жыл бұрын
ጀዛክ አላህ ኸይር
@shukrimohammed6603
@shukrimohammed6603 6 жыл бұрын
Mashaalaa jizk
@hdraa8803
@hdraa8803 6 жыл бұрын
አሰላ ሙአለይኩም ወንድሜ በጣም አስተማሪ አስ ፈላጊ ጉዳይ ነው የመከርከን እንግዲሕ ልብ ያለው ልብ ይበል
@makahalain7448
@makahalain7448 6 жыл бұрын
ሽኩረን ኡስታዝ
@user-ql1mi5by1q
@user-ql1mi5by1q 6 жыл бұрын
ኢሽአላ የባሌን ከብር እና የቤቴን የጎርቤቴን የቤተስቤን ሀላፈነት እጠብቃለሁ
@haytwaloutb9840
@haytwaloutb9840 6 жыл бұрын
ጀዛኩምሏህ ህይር ግን አላህ ይወፍቀን ዋናው ኢማን ሂዳያ ነው አላህ ይወፍቀን
@zuzuabdu1611
@zuzuabdu1611 5 жыл бұрын
ማሻ አላህ ኢንሻ አላህ ጀዛኪ ላህ ከይርን
@user-pd2fu1zb3n
@user-pd2fu1zb3n 6 жыл бұрын
እንደኔ አይነት ይሰጣቹ ያክዋት አሚን በሉ
@user-gk4mp6fe6g
@user-gk4mp6fe6g 6 жыл бұрын
ራህመት حسين ውይ አሚን
@rahimaqatar5033
@rahimaqatar5033 6 жыл бұрын
ጀዘ አለህ ኸይረን
@hawamisanow3765
@hawamisanow3765 6 жыл бұрын
ጄዛኪላህይር
@alhmdurillahforeveryting1250
@alhmdurillahforeveryting1250 5 жыл бұрын
አልሃምዱሊላህ ማሻአላህ የሆነ ባል አላህ ሰቶኛል አቡ ሀሰን እወድሃለው አላህ ያሰብከውን ሁሉ ያሳካልህ❤❤❤
Stay on your way 🛤️✨
00:34
A4
Рет қаралды 28 МЛН
لااا! هذه البرتقالة مزعجة جدًا #قصير
00:15
One More Arabic
Рет қаралды 38 МЛН
መልኳም ጁመአ አላህ አገራች ሰላም ያምጤልን
@Ferdose GOndarawa ፌርዶስ ጎንደሬዋ
Рет қаралды 1
እውነታው ይሄ ነው || ከፈኪ ጋር ተፋጠጥን
30:13