ባማረ ቅኔ... ዘማሪ ተስፋዬ ጫላ / Best amharic worship/

  Рет қаралды 264,870

Jesus TV

Jesus TV

5 жыл бұрын

bit.ly/jesustve...
መንፈሶን የሚመግቡ አዳዲስ የአምልኮ፤የተከታታይ ትምህርቶች፤ስብከቶች እንዲሁም አስድናቂ ምስክርነቶች በየቀኑ እንዲድረሶት
አሁኑኑ ሰብስክራይብ ያድርጉ bit.ly/jesustve...
እግዚአብሄር ይባርካችሁ!
Man of God Prophet Jeremiah Husen

Пікірлер: 253
@dawit1924
@dawit1924 9 ай бұрын
ኦርቶዶክስ ነኝ በጣም ነው ምወደው መዝሙሩን ❤
@djej2821
@djej2821 4 ай бұрын
Me too
@yosephyetayal8878
@yosephyetayal8878 4 ай бұрын
Me three
@user-qz6vs3yb3o
@user-qz6vs3yb3o 4 жыл бұрын
የሄ መዝሙር ሀይማኖት የቀየረች የቅርብ ሰው አውቅ ነበር ጉዳት ሊያደርሱባት ማታ ማታ በሯን ያንኳኩባት ነበር እሷ ደሞ ከቤት ውስጥ ሆና ተንበርክካ እየፀለየች ከምትዘምረው መዝሙሮች አንዱ የሄ መዝሙር ነበር አደጋ ሊያደረሱባት በክፋት የተነሱባት የተወሰኑት አሁን በሂወት የሉም እሷ ግን ዛሬ ላይ የኔ የነበረችበትና ዛሬ ያለችበት ሰማይና ምድር ነው ከልብ ከፀለይን ማንም ምንም ማድረግ አይችልም
@wosensegeddemissie1214
@wosensegeddemissie1214 5 жыл бұрын
የጌታ ባርያ ተስፍሽ ባንተ መዝሙር በብዙ ተባርከናል እና ጌታ ዘመንህን ይባርክ
@wbayal1855
@wbayal1855 5 жыл бұрын
ውይ ይሄን ውድ ሰው አየሁት እንኳን ደስ አለኝ ዋው!! በመዝሙርህ በደንብ ጌታን አየሁ። ዘመንክ ብሩክ ይሁን ተስፍሽ
@salome5498
@salome5498 3 жыл бұрын
This song is applicable for my life in every aspect. Always there is a miracle in my life! Hopeless things are changed, I believe that God is near for everybody
@almeayalew7664
@almeayalew7664 5 жыл бұрын
መታደል ነው የጌታ የኢየሱስ መሆን ዘማሬ ፓስተር ተስፍዬ ጫላ ጉልበትህ ይለምልም ሻሎም
@fikirselam3394
@fikirselam3394 5 жыл бұрын
ከምወዳቸው ዘማሪዎች አንዱ ተስፋዬ ቻላ ተባረክ 🙏
@fanikumamarkos8176
@fanikumamarkos8176 5 жыл бұрын
ተስፍሽዬ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ኢየሱስ ጌታ ነው
@woldefoy8595
@woldefoy8595 5 жыл бұрын
ሮሜ 10፥9-11 ኢየሱስ ጌታ እንደ ሆነ በአፍህ ብትመሰክር እግዚአብሔርም ከሙታን እንዳስነሣው በልብህ ብታምን ትድናለህና፤ ሰው በልቡ አምኖ ይጸድቃልና በአፉም መስክሮ ይድናልና። መጽሐፍ። በእርሱ የሚያምን ሁሉ አያፍርም ይላልና። ገለትያ 2፥16 ነገር ግን ሰው በኢየሱስ ክርስቶስ በማመን እንዲጸድቅ እንጂ በሕግ ሥራ እንዳይሆን አውቀን፥ ሥጋን የለበሰ ሁሉ በሕግ ሥራ ስለማይጸድቅ፥ እኛ ራሳችን በሕግ ሥራ ሳይሆን በክርስቶስ እምነት እንጸድቅ ዘንድ በክርስቶስ ኢየሱስ አምነናል። ኦሪት ዘጸ 20፡1-6 በላይ በሰማይ ካለው፥ በታችም በምድር ካለው፥ ከምድርም በታች በውኃ ካለው ነገር የማናቸውንም ምሳሌ፥ የተቀረጸውንም ምስል ለአንተ አታድርግ። አትስገድላቸው፥ አታምልካቸውምም፤ መጽ ነህ 8፥5-7 ዕዝራም በሕዝቡ ሁሉ ላይ ከፍ ብሎ ሕዝቡ ሁሉ እያዩ መጽሐፉን ገለጠ፤ በገለጠውም ጊዜ ሕዝቡ ሁሉ ቆሙ። ዕዝራም ታላቁን አምላክ እግዚአብሔርን ባረከ፤ ሕዝቡም ሁሉ እጃቸውን እየዘረጉ። አሜን፥ አሜን ብለው መለሱ። ራሳቸውንም አዘነበሉ፥ በግምባራቸውም ተደፍተው ለእግዚአብሔር ሰገዱ። መጽ መሳ 13፥15-18 ማኑሄም የእግዚአብሔርን መልአክ የፍየል ጠቦት እስክናዘጋጅልህ ድረስ፥ እባክህ፥ ቆይ አለው፤ የእግዚአብሔርም መልአክ ማኑሄን፤ አንተ የግድ ብትለኝ መብልህን አልበላም፤ የሚቃጠለውንም መሥዋዕት ማዘጋጀት ብትወድድ ለእግዚአብሔር አቅርበው አለው፤ ማኑሄም የእግዚአብሔር መልአክ መሆኑን አላወቀም ነበር፤ ማኑሄም የእግዚአብሔርን መልአክ፤ ነገርህ በደረሰ ጊዜ እንድናከብርህ ስምህ ማን ነው? አለው፤ የእግዚአብሔርም መልአክ፤ ስሜ ድንቅ ነውና ለምን ትጠይቃለህ? አለው።
@user-xk3kn3qs8j
@user-xk3kn3qs8j 4 жыл бұрын
נחהכפ
@netsanetyohanis5783
@netsanetyohanis5783 3 жыл бұрын
Amen
@rozynayesus2003
@rozynayesus2003 5 жыл бұрын
እልልልልል! ክብር ለታማኝና ለ መልካሙ የሱስ ይሁን።ተባረክ።
@zenagirma892
@zenagirma892 5 жыл бұрын
ትክክል በጣም የማይረሳ ዝማሬ ነው ህይወት ውስጥ የቀረ ታላቅ ጌታ ይባርክህ
@lemlemtadese9943
@lemlemtadese9943 5 жыл бұрын
አሜን ዘማሪ ፓስተር ተስፋዬ ጫላ ትህትናህ ለጌታ ያለህ ፍቅር በጣም ደስ የሚል ነው ተባረክ
@ghinahamdan5702
@ghinahamdan5702 Жыл бұрын
ወንጌል አማኙ የከፈለዉን ዋጋ የእዉነት ታሪክ ይናገር ከእድር ከእቁብ ከሰርግ ከለቅሶ እየተገለለ እኔ ምስክር ነኝ እንዲ ሲገፋ የነበረዉ ለካ ዲያቢሎስ የዛሬዉን የወንጌል አማኙን ክብር ሲለሚያዉቅ ነበር ወንጌል አማኙ በጌታ ደስ ይበላቹ አተረፋን እንጅ አልከሰርንም
@linaayohannes5817
@linaayohannes5817 5 жыл бұрын
በእየሱስ ስንቱን አለፋነው አሜን ጌታ ይባርክህ መንፈሱ ይብዛልህ የልጅነቴ አምላክ እየሱስ ሀሌሉያ
@yoditmekuria7433
@yoditmekuria7433 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቸርች መች ተከፍቶ እደገና በህብረት የምናመልክበት ቀን በመጣ ኢየሱስ ጌታ ነው
@sarabersisa7666
@sarabersisa7666 5 жыл бұрын
ጌታ እየሱስ በዘመንህ ሁሉ በቃ የማይባል የዘመናት ጥቅል በህይወትህ,በአገልግሎትህ በኑሮ,ይስጥህ ተባረክ ተባረክ፡፡
@meserettaye2617
@meserettaye2617 3 жыл бұрын
አሜን አሜን ፓስተር ጌታ ብርክ ያርክ ይገባዋል ምስጋ ክብር ለሆነው ጌታ ጌታችን ታማኝ ነው ለጌታ ምስጋና ሲያንስው ነው ጌታዬን እወዳዋለሁ አከብረዋለሁ ህይውትን የስጠኝ ከነበበርኩበት እሥራት ያወጣኝ ጌታ እወድሀለሁ አምልክእውድሀለሁሀለሁ ጌታ ዓይኔን ከፈትክልኝ ጆሮዬም አዳመጠህ
@eshetedagnew190
@eshetedagnew190 2 жыл бұрын
God 🙏 Bless you And your family.ባመረቅኔ ለእየሱስ ምስጋና ሑሉን የሚያደግ ድንቅ አማላክ ነውና ዳመናም ሳላይ ሽለቆው ይሞላል ስው የማይችለውን ለእግዚአብሔር ይችላልአትጠራጠር።
@bereketagafariofficial4267
@bereketagafariofficial4267 4 жыл бұрын
ዓለምን ያስረሳሉ መዝሙሮችህ
@zerutgebreyes1389
@zerutgebreyes1389 5 жыл бұрын
እኔጌታ ያገኘሁት ተሰፉሸ መዝሙር ነው ፀጋው ይብዛልህ ጌታ ዘመንህንይባረካው ዉዱ የአባቴ ልጅ
@denekealembo840
@denekealembo840 3 жыл бұрын
አሚን እውነትነው ጌታ ስንቱን ሲያስችለኝ አይቻለው ተባረክልኝ
@TegseteGberemesekeli
@TegseteGberemesekeli 24 күн бұрын
❤አሜንንንንንንንን ተባረኩ ደስ የሚል አምልኮት ❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-tk9jq9lc8o
@user-tk9jq9lc8o 5 жыл бұрын
ኤረ ኢየሱስ ጌታ ነው። ሃሌ ሉያ ክብር ለስራው ባለቤት ለእግዚአብሔር ይሁን። ተባረክ የእግዚአብሔር ሰው ተስፍዬ።።።።።ዋው
@user-kj5sd1wn4w
@user-kj5sd1wn4w 5 жыл бұрын
ድንቁ ኢየሱስ
@amarachalaho1235
@amarachalaho1235 5 жыл бұрын
እየሱስ እዎድሀለሁ የህይወተ፡ጌታ ተባረክ በእየሱስ ስም።ዜሜንህ ይባረክ
@tensumamush9918
@tensumamush9918 4 жыл бұрын
Abet siwedih tesfishiye tebarek
@sebleasers8942
@sebleasers8942 5 жыл бұрын
የታመኑትን የማይጥል ጌታ
@Mercy2Mee
@Mercy2Mee 5 жыл бұрын
Tesfish my favorite gospel singer. God bless you! I pray this generation knows and appreciates your songs like we did growing up.
@saragh8168
@saragh8168 2 жыл бұрын
P
@sarasaberoa3646
@sarasaberoa3646 5 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ክብር ለጌታ ይሁን ውንድማችን ተባርክ
@ellenihagos657
@ellenihagos657 5 жыл бұрын
አሜንንንንንንንንንንንንንንንንን ታምር ያስለመደኝ አምላክ መቼ ክንዱ ደከመና አሜንንንንንንንንንንንን !!!!!
@JerusalemshHelm
@JerusalemshHelm 3 ай бұрын
የሚገርማችሁ በልጅነት ዘመነ ክፉውንም ደጉንም ሳላውቅ የመጀመሪያ ጊዜ ስሰማው የልቤ መብራት በራ ሰው መስክሮልኝ ሳይሆን ይሔ መዝሙር ሰምቼ ነው ጌታን ያገኘሁት ጌታ ስሙ ይባረክ
@tesfaysielu2439
@tesfaysielu2439 3 ай бұрын
ተስፍዬ መድረክ ላይ አይቼህ አላዉቅም…እዉነት ግን እኔም ጌታን እንዳገኝ መዝሙርህ ትልቅ ድርሻ ነበረዉ። ተባረክ!
@ykonjokonjo
@ykonjokonjo 4 жыл бұрын
Abete dimstihe eko menm ayekyerm yezare 24 amet addis abeba eyalehugni esmaw nber ahunem yaw nhe grum new egizabher chemeru yebarkhe 👏👏
@TegseteGberemesekeli
@TegseteGberemesekeli 24 күн бұрын
እወድአለው ጌታ እወድካለው አባባዮ❤❤❤❤❤
@emebatshwael5183
@emebatshwael5183 5 жыл бұрын
አሜን በጣም ነው የምወድህ ተስፋዬ ጫላ
@sebleasers8942
@sebleasers8942 5 жыл бұрын
እየሱስ ጌታ ነዉ የታመኑትን የማየሰጥል ጌታ።
@user-sq3bw6sv4q
@user-sq3bw6sv4q 5 жыл бұрын
አሜንንንን ተባረክ ስወድህ መዝሙሮችህን ሰምቼ ሰምቼ አልጠግብም
@enateshetu3791
@enateshetu3791 5 жыл бұрын
Hallelujah Amen Amen Amen ባመረ ቅኔ ለእየሱስ ምስጋና ቃሉን የሚያደርግ ድንቅ አምላክ ነውና
@Sanasenu2
@Sanasenu2 5 жыл бұрын
አሜን ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ ተስፍሽ
@maymunafarah5829
@maymunafarah5829 Жыл бұрын
ተባረክ ያባቴ የጌታይ የኑጉሥ የእየሡሥ ልጆ
@adentedela5358
@adentedela5358 7 ай бұрын
ወደ ዕብራውያን 1 11፤ እነርሱም ይጠፋሉ አንተ ግን ጸንተህ ትኖራለህ፤ ሁሉም እንደ ልብስ ያረጃሉ፥
@ewunetashenaf3843
@ewunetashenaf3843 Жыл бұрын
ተስፋዬ እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ።
@snitayewgezaw3756
@snitayewgezaw3756 5 жыл бұрын
አሜን በጣም የወደው ላየው የመናፈቀው ባልወለታይ ወደም ተሰፋይ ችላ
@eyuelalemu6909
@eyuelalemu6909 3 жыл бұрын
thank you JESUS. ለኔ የማይቻለዉ ለእግዚአብሄር ይቻላል፡፡
@ደሴ
@ደሴ 5 жыл бұрын
ጌታ ይበርክህ
@lidyaabebaw595
@lidyaabebaw595 5 жыл бұрын
እድዚህ አይነት ዘማሪ ይብዙልን ሚገርመው በዛ ዘመን ያለው ያህል ይሰማኝል የድሮ ዘማሪውች የተባርኩ ናቸው ጠንካራም ነው መልክታቸው
@user-cl7wq3sr2g
@user-cl7wq3sr2g 5 жыл бұрын
ወይ ይሄ መዝሙር ኤለመንተሪ ተማሪ ሆኜ ሉትራን ቤ/ን ነበር እምማረው ስንዘምረው እየተቀባበልን ነበር እምንዘምረው ኡፍፍፍ ስወደው፡፡
@tsehayabebe1131
@tsehayabebe1131 5 жыл бұрын
እልልልልልልል!!!!!!!!!!!!! ❤️🙏🙏🙏🙏ሁሉም ዘማሬዎች ይባርካሉ በዘመንህ ሁሉ ተባረክ ተስፍሽ
@haimanotwoldeyes7313
@haimanotwoldeyes7313 4 жыл бұрын
God bless you it's amazing worship
@kukukuku5502
@kukukuku5502 Жыл бұрын
Eyesusee Bale Weletayee Abate Medanite🙏🙏🙏
@asterasefa5753
@asterasefa5753 5 жыл бұрын
አሜን አሜን ኢየሱስ ያድናል
@user-dp4vb3zh7n
@user-dp4vb3zh7n 5 жыл бұрын
ኦ በጣም የምወደው ዘማራ የጥንቱ ተባረክ
@user-eo7dn1sw5v
@user-eo7dn1sw5v 4 ай бұрын
AMEN TO THE LORD OF JESUS CHRIST AND GLORY TO WITH ALL OF YOU, ALL OF THE ETHIOPIANS 🇪🇹 AND TO ALL OF THE WORLD 🌎 FOREVER !!!! JESUS CHRIST FOREVER WITH ALL THE ETHIOPIANS 🇪🇹 !!! *ABEBE, GIRMA *, FROM HOUSTON !!!
@user-eo7dn1sw5v
@user-eo7dn1sw5v 7 ай бұрын
I SO EXCITED AND APPRECIATE TO SEE ALL OF YOU 💗 AND MAY THE GLORY OF THE JESUS CHRIST WITH ALL YOU FOREVER, AMEN !!! GLORY TO THE LORD OF JESUS CHRIST FOREVER WITH ALL OF THE WORLD 🌎 FOREVER, AMEN !!! *GIRMA ABEBE *, FROM HOUSTON !!!
@BeyeneShalamo
@BeyeneShalamo 2 ай бұрын
ውድ የጌታ ሰው ተባርክ
@bettyethchannel9091
@bettyethchannel9091 5 жыл бұрын
ተስፍሽ ዘመንህ ይባረክ፡፡
@emebetjiba9567
@emebetjiba9567 3 жыл бұрын
ለሰው የማይቻል ለእግዚአብሄር ይቻላል፡፡ እውነት ነው፡፡እልልልልልልልልልልልል ለጌታ ሲያንስ ነው
@jesussaves1474
@jesussaves1474 4 жыл бұрын
ተስፍዬ ጌታ አለምልሞሃል ! ,ጨምሮ ዘመንህ በጌታ በኢየሱስ ስም ይለምልም ።
@berhanemoges1148
@berhanemoges1148 4 жыл бұрын
Geta abizito yibarkih
@tatekegermewe4881
@tatekegermewe4881 Жыл бұрын
ተሰፈዬ ጌታ አባዝቶ ይባረክ 😍😍😍❤❤ቃለን የማክበር ደቅ አምላክ ነዉ!!!😍😍😍😍
@ejigmesele1957
@ejigmesele1957 5 жыл бұрын
I miss all God bless you.
@gavahahagwabahwgahahahgava4646
@gavahahagwabahwgahahahgava4646 4 жыл бұрын
Get zamanihin yabarikawu
@amesalechneda8945
@amesalechneda8945 5 жыл бұрын
እልልልልልልልልል አሜንንንንንንንንንን
@rahielkibreab5699
@rahielkibreab5699 3 жыл бұрын
Hulum ye tesfaye chala mezmuroche wustie nachewu tebark
@melatmel4228
@melatmel4228 4 жыл бұрын
አሜን ገና ጌታን ያገኘው ሰሞን የተስፋዬ መዝሙር ከተከፈተ መስማዬ ጥጥ ነው... ተባረክ የጌታ ባሪያ Big respect
@ayelegirmaofficial4394
@ayelegirmaofficial4394 5 жыл бұрын
Enem betam new yemwodew! tesfish god bless you!
@ደሴ
@ደሴ 5 жыл бұрын
Amen Amen
@eliaslegesse7052
@eliaslegesse7052 5 жыл бұрын
igiziabiheri kezemenu awure bekibiru yixbiqihi tebareki
@gadisabekele5449
@gadisabekele5449 5 жыл бұрын
Amazing worship, I can't stop listening God bless you gospel singer Tesfaye!
@fanikumamarkos8176
@fanikumamarkos8176 5 жыл бұрын
አሜን
@yordanosmichael6629
@yordanosmichael6629 4 жыл бұрын
በጣም እወድሃለዉ "ተስፋየ ጫላ" ፡ የጸጋ ዝማሪ የትም ግዜ ኣይወድቅም
@midolamirga1209
@midolamirga1209 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርከው ተስፋዬን ለምድራችን በረከት አድርጎ እግ/ር የሰጠው ብል ማጋነን አይሆንም
@tsehayregass5441
@tsehayregass5441 5 жыл бұрын
ተስፋዬ ጫላ በነገር ሁሉ ይባርክህ ከዚህ በበለጠ ያብዛልህ በእውነት ያኔ በጀመርክ ዘመን የማወቅህ የጌታ ባሪያ ዛሬም በአንተ ትልቅ ነው ጌታ በእውት ጌታ ይባርክህ ለትውልድ የሚበቃ ብዙ ስላለህ በርታ ጠንክር ሂድ፡፡
@dawitchufa5935
@dawitchufa5935 5 жыл бұрын
Man of God, may God bless you more
@hamouditv8221
@hamouditv8221 5 жыл бұрын
አሜን ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ከእነቤተሰብህ እንዴት እንደመ፯ወድህ
@shedut1
@shedut1 5 жыл бұрын
I believe and receive in name of Jesus amen😍👏👋👏👏👋👏👋👏👏👏👏👋👏👋👏👏👏👏👏👏
@asterpetros3738
@asterpetros3738 5 жыл бұрын
አሜን በጣም ነው የምወድህ ተስፋዬ ጫላ በእየሱስ ስንቱን አለፋነው አሜን ጌታ ይባርክህ
@godisgoodallthetimejesusis6006
@godisgoodallthetimejesusis6006 5 жыл бұрын
ሃለሉያ እየሱስ ጌታ ነው ተስፍሽ ጌታ ዘመንህን ይባርክ ተባረክ
@jesusislord6573
@jesusislord6573 5 жыл бұрын
Geta yibarkh tsega yabzaleh
@GdbjjGddssd
@GdbjjGddssd 2 ай бұрын
ለእግዚአብሔር ክብር ይሁን
@yewbdarweya1648
@yewbdarweya1648 3 жыл бұрын
እንዴት እንደምወገዉ እኮ ዘመንህ ሁሉ ይባረክ
@kabbonishkabonis3623
@kabbonishkabonis3623 5 жыл бұрын
Esayi amen amen 👏👏👏👏👏 Elelelelele leleleele Haleluyaa
@eshetedagnew190
@eshetedagnew190 2 жыл бұрын
ስው የማይችለውን ለእግዚአብሔር ይችላል ።ረጅም ግዜ ነው 30 አመት ሐሌሉያ ከትፈወስክኝ ።
@tagonahoo5147
@tagonahoo5147 6 ай бұрын
1234
@redietemito2950
@redietemito2950 3 жыл бұрын
ዘመንህ ይባረክ
@cell7153
@cell7153 5 жыл бұрын
wow zemenk yibarek Betam des yimil zemar Tebarek
@emugirma2308
@emugirma2308 5 жыл бұрын
betam enwedehalen Egziabher bezh fre seteohal. enkan Geta redah ❤❤❤❤
@SaraSara-no5qg
@SaraSara-no5qg 5 жыл бұрын
Amennnnnnnnnnnnnnnnn ElllllllElllllllelllllllll Bmara kina leyesus misgan Sem ybark yen.geta geta ybark wodema tasefshya ewdhlw tasefeshy zman ybark Tebarku kidusan.yabta brkanoch.nabey geta ybark.!
@redietemito2950
@redietemito2950 3 жыл бұрын
ዘመን ተሻጋሪ መዝሙር ነው ትውልድህ ሁሉ ይባረክ
@yisakwolde6702
@yisakwolde6702 2 жыл бұрын
Amen geta birik yarge betam betam betam new miwedi
@amsalesilassie5187
@amsalesilassie5187 2 жыл бұрын
ለነ ያቃተኝ እግ/ር ይችላል፡፡ተባረኩ
@jesusislord5807
@jesusislord5807 5 жыл бұрын
I can't see quite with this mezmur I write same comments morning I was at home and now am in the school but still I listene this for this mezmur I can't so listened I love you tesfish omg 🇨🇦🇨🇦🇨🇦🇨🇦
@yordanosmichael6629
@yordanosmichael6629 4 жыл бұрын
Me too
@adentedela5358
@adentedela5358 7 ай бұрын
መዝሙረ ዳዊት 16 3፤ ፈቃድህ ሁሉ በምድር ባሉት ቅዱሳንና ክቡራን ላይ ነው።
@zenaazenaa405
@zenaazenaa405 2 жыл бұрын
ወውውውውው እሴይ አሜን
@fuziaalanzi9214
@fuziaalanzi9214 5 жыл бұрын
Ameeeeeen ameeeeeen ameeeeeen tebareku. Thank you Jesus.Bllesssss 🙇🙇🙇🙇🙇👏👏👏 I miss you Jesus
@alamitoashur1580
@alamitoashur1580 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ስው ጌታ ይበርክ አሜንንን ንንንንንን ንንንንንን ንንንንንን ንንንንንን ንንንንንን ንንንንንን ንንንንንን ንንንንንን ንንንንንን ንንንንንን እልል ክልል ቅዱሳን በሙሉ ጌታ ይበርክቹ👏👏👏👏👏💗
@sara9441
@sara9441 3 жыл бұрын
Ameeen የድሮ መዝሙር እንዴት ይባርካል
@ementarebto9142
@ementarebto9142 5 жыл бұрын
Aman
@kiberuheramo4878
@kiberuheramo4878 5 жыл бұрын
ከእኔ ሀይማኖት ውጪ ሌላ እኔ መንገድ...እውነት... ሕይወት.. ነኝ የሚል ሀይማኖት እኮ የለም
@tsiontube4234
@tsiontube4234 5 жыл бұрын
Praise the lord!!!!🙏🙇‍♀️my mommy always she sing dis song
@maranatayesus564
@maranatayesus564 5 жыл бұрын
Elelelelelelelele haleluya le geta yichelal zemenachew yibarek tebareku እንደገና መንፈስ
@user-ic2sk9mp2p
@user-ic2sk9mp2p 5 жыл бұрын
Ameeen ameeen ameeen ameeen ameeen elelelelelele elelelelelele elelelelelele bamare kine leyesus misgana kalun yemakebir dinki amilak newuna demena banorim shelokoho yimolali ewunet new kibir ladaneni letadegen lenaziretu eyesus yhunilet
@zeritugerbeys9046
@zeritugerbeys9046 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ፀጋው ይብዛልህ ተባረክ
@azibmolabbb617
@azibmolabbb617 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ልብን የሚጠግን ዝማሬ ተባረክ
@amarachalaho1235
@amarachalaho1235 5 жыл бұрын
አሜን እልልልልልል እሳይ ክብረይሁንለት።አብዝቶ፡ይባረክህ
@abrshabrsh2487
@abrshabrsh2487 5 жыл бұрын
ኣሜን ኢየሱስ ጌታ ነው
@mesfinmade1672
@mesfinmade1672 5 жыл бұрын
Tesfesh. Y God bless you more and more
Они так быстро убрались!
01:00
Аришнев
Рет қаралды 2,8 МЛН
Smart Sigma Kid #funny #sigma #comedy
00:40
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 36 МЛН
Doing This Instead Of Studying.. 😳
00:12
Jojo Sim
Рет қаралды 30 МЛН
If Barbie came to life! 💝
00:37
Meow-some! Reacts
Рет қаралды 50 МЛН
Man of God Prophet Jeremiah Husen Teaching Time
59:03
Jesus TV
Рет қаралды 220 М.
“ክብር ለሆነን ጌታ "Tesfaye Challa and Yidnekachew Teka
11:36
The Anointed Word of God Church
Рет қаралды 388 М.
Они так быстро убрались!
01:00
Аришнев
Рет қаралды 2,8 МЛН