No video

ልባንችንን የሚመረምር ጥያቄ። Kesis Ashenafi.

  Рет қаралды 33,401

AGAPE ZE ORTODOX ቀሲስ ዘማሪ አሸናፊ ገብረ ማርያም

AGAPE ZE ORTODOX ቀሲስ ዘማሪ አሸናፊ ገብረ ማርያም

4 жыл бұрын

ልባንችንን የሚመረምር ጥያቄ። Kesis Ashenafi.

Пікірлер: 273
@emebetbrussow5398
@emebetbrussow5398 4 жыл бұрын
የጌታችንን የእየሱስን ወንጌል ልብን በሚነካ ቋንቋ ስለ ምታስተምረን ጌታ እየሱስ አብዝቶ ይባርክህ!! ትምህርቶችህ፣ መዝሙርህ ፣ ጌታችንን እየሱስ ክርስቶስን ከፍ አድርጎ አልቆ ስለሚያሳይ ነው !! እግዚአብሔር ይባርክህ !!
@emebetymaryamabrshignhugn2626
@emebetymaryamabrshignhugn2626 4 жыл бұрын
እናቴ ቅድስት ድንግል ማርያም እወድሽ ዘንድ ምኪነቴ ብዙ ነው
@AsmeretMeresa
@AsmeretMeresa 4 жыл бұрын
ፍቅሩ, ትህትናው, የእውነት አምላክ መሆኑ ነው የምወደው. እሄንን እንዳይ የሉቦናየ ዓይን እንዲገለጥ እርስዎ እና እርስዋን የመሰሉ አስተማሪ አባቶች የሰጠኝ አምላክ ይክበር ይመስገን🙏
@morganfabian2512
@morganfabian2512 3 жыл бұрын
you prolly dont care but does anyone know of a way to get back into an instagram account..? I somehow forgot my password. I love any tips you can give me
@burtakanb5816
@burtakanb5816 4 жыл бұрын
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግስት ሰማያትን ያዋርስልን አግዚአብሔር በእድሜ በፀጋ ያቆይልን እግዚአብሔር ድል የተዋህዶነው
@fggg1571
@fggg1571 4 жыл бұрын
አሜን ፫ ቃል ህይወት ያስማልን ፀጋውን አብዝቶ ያድልልን መምህራችን
@tsionkebebew2476
@tsionkebebew2476 4 жыл бұрын
Amen
@hdkgdjdi3123
@hdkgdjdi3123 4 жыл бұрын
@@fggg1571 ኘኘኘኘኘኘኘኘኘኘኘኘኘኘኘኘኘኘኘኘኘኘኘኘኘኘኘኘኘኘኘኘኘኘኘኘኘኘበኘኘኘ
@user-yv5fs6fm6x
@user-yv5fs6fm6x 4 жыл бұрын
አሹ ዘርህ ይባረክ ተባረክ አተ ተባርከህ እኛንም በመንፈስቅዱስ መገለጥ በጌታችንናበአምላካችንበኢየሱስክርስቶስ አስባረከን ቃለህይወት ያሰማልን የዘመናችን ብሩክሰዉ
@tsionkebebew2476
@tsionkebebew2476 4 жыл бұрын
Amen amen temsegne tebarke memehure 1🙏🙏🙏
@ruthtekli
@ruthtekli 4 жыл бұрын
እኔ ሃጢያተኛ መሆኔን ሳይቆጥር በቸርነቱ ስለጠበቀኝ እና ከናት ካባት በላይ ስለወደደኝ። እግዚአብሔር መልካም ነው።
@zenebechmekete3353
@zenebechmekete3353 4 жыл бұрын
እውትት ነው ከእይምሮአችን በላይ ለሆነው ፍቅሩ ነው የወደድነው. ስለትህትናው,ስለ የማይሰለችው ምህረቱ, ስለ ከአይምሮእችን በላይ ለሆነው ምህረቱ ነው የወደድንው! ክብሩ ይስፋ ፀጋው አይጎአደል!!!
@saltwatish1067
@saltwatish1067 4 жыл бұрын
መሚህራችን ዘሪህን ሪስትህን ህይዎትህን ይባረክ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ኣሜን
@bereketatnafu3778
@bereketatnafu3778 4 жыл бұрын
የእግዚያቢሄርን ፍቅርን በቃል መግለጽ ይከብዳል ስለሁሉም ነገር ይክበር ይመስገን
@Yanobyeamin
@Yanobyeamin 3 жыл бұрын
አሹዬ በህይወት ፀጋውን ያብዛል !! ክርስቶስ ኢየሱስ እንዲ ሲስበክ እንደ መስማት ደስ የሚሰኝኝ ነገር የለም !! በእንባ ጀምሬ በእንባ ጨረስኩት !! ኢየሱስዬ የኔ ወዳጅ የኔ አፍቃሪ !! ፀጋውን ያብዛል በእውነት !!
@gechgech9290
@gechgech9290 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን የቃሉ ባለቤት አማላካችን ስሙ ከፍ ከፍ ይበል። አባታችን የእግዚአብሔር ወንጌልን በእርሶ ምክንያት ወደልባችን እዲሰርፅ በቃሉ እንድንፀና እንድንገዛ ተስፋ እንድናደርግ ስለሚያደርገን በፀጋ ሞልቶ ስለሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ቃለሂወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያዉርስልን አሜን፫
@hagereethiopia77
@hagereethiopia77 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን! ምስጋና ይሁን ለዚህ ስለእኛ ሀጢያት ለሞተልን ለእግዚአብሔር በግ ለጌታችን ለመድሀኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ክብር ይግባው ቅሲስ ቃለህይወት ያሰማልን
@senayselam1320
@senayselam1320 4 жыл бұрын
በእውነት ምህራችን የእርሶ ትምህርት ሲሰማ ነብሴ ሁሉ በጥልቀት እና በፍቅር ነው የማዳምጠው😊😊😊 እና ቃል ሂወት ያስማልን
@kbretkbret6875
@kbretkbret6875 4 жыл бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህራችን የኣገልግለትዎ ዘመን ይባርክልን በፀለትዎ ያስቡኝ ወለተ ሚካኤል እባላለሁ እርጉዝ ነኝ በዛላይ በስደት
@hirutmengiste5490
@hirutmengiste5490 4 жыл бұрын
አይዞሽ እመቤቴ ከአንች ጋር ትሁንልሺ
@eden2056
@eden2056 4 жыл бұрын
Emamlke kanchi gar teune
@nigistelenineba9691
@nigistelenineba9691 4 жыл бұрын
Mareyam tetebekesh
@senaitetafa3208
@senaitetafa3208 4 жыл бұрын
ቄስስ ስያስተምሩን በተስፋ ነው የሚሞላ በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን
@fredalhalbe280
@fredalhalbe280 4 жыл бұрын
ፉቅር ነህ ጌታየ በደም የገዛህኝ ባለ ውለታየ♥ ❤❤❤❤🌸🌸🍀🌷🌷🌷🌼🌹🌹🌹🌿🌱
@helensbana4004
@helensbana4004 2 жыл бұрын
እውነት የጌታ ፍቅር ይገርማል ከአይምሮ በላይ ነው ሁላችንም በሙሉ ልባችን በፍፁም ፍቅር እየወደድነው እንድንኖር የርሱ ፍቃድ ይሁንልን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ብዙ የሚያገለግሉበትን ፀጋ ያብዛሎት
@user-qg9eu1ti8c
@user-qg9eu1ti8c 4 жыл бұрын
የጌታ የኢየሱስ ክርስቶስን መከራ ሳስብ አለቅሳለሁ 😭😭😭😭😭😭 አባቴ እወድሃለሁ ለዘለዓለም የወደደኝ አንተ ብቻ ነህ 😢😢😢😢
@saltwatish1067
@saltwatish1067 4 жыл бұрын
ስለ ፊፁሙ ፍቁሩ ከነ በደላችንን ለዎደደን በደሙን ላጠበን ጌታ ኣምላክ ክብሪ ይግባዉ ኣሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@user-dw1ns7ml3r
@user-dw1ns7ml3r 4 жыл бұрын
አቤቱ ጌታ ሆይ ፍቅርህን በልቦናችን አስርፅልን የናትህንም የቅድስት ድንግል ማርያምን በልቤ ላይ አኑርልኝ በመንግስትህ አስበኝ እምነትን ስጠኝ ለመምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን 🌻👏 በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተ ተክለ ሃይማኖት ብላችሁ ውስጤሰላም የለውም 😢😢
@urud8496
@urud8496 2 жыл бұрын
የኔ ጌታ ያንተ ፍቅር በምን አደበቴ ልግለፀው ስላንተ ስስማ እንባ ይቀድመኛል እስከሞት የወደደክኝ እስከሞት ያፈቀርገኝ አባቴ ተመስገን ይህ ነወ የኔ ስጦታ ይህ ነወ የኔ አቅም በቀን በማታ መምህራችን በዕድሜ በፀጋ ያኑርልን ቃለህይወት ያሰማልን
@user-up2xr1mv9p
@user-up2xr1mv9p 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን ፀገዉን እግዚአብሔር አምላክ ያብዛለወት አሜን ፫🙏🙏🙏🌻🌻🌻❤❤❤
@user-fi6ew4iy6t
@user-fi6ew4iy6t Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ሂወት ያሠማልን ♥️✝️🙏
@tonyokpan9631
@tonyokpan9631 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ኑርልን በጠዋት አንዲ የተረጋጋ ድምፀ መሰማት እንዴት የስደስታል ሰላም ዋል።🕊🕊🕊
@user-lq4bd4bb3j
@user-lq4bd4bb3j 3 жыл бұрын
በእውነት ላስተማሩን መምህራችን ቃል ህይወት ያሰማልን እኔ ደክመኛና ሓጥያተኛ ልጅ በፆሎቱ ያስብኘ
@marshmmmmar7748
@marshmmmmar7748 4 жыл бұрын
አሜንንንን አሜንንንን አሜንንንን 💚💛❤ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እረዥም እድሜ ጤና ያድልልን እግዚአብሔር
@woineshetbegashaw1451
@woineshetbegashaw1451 2 жыл бұрын
ቀሲስ ቃለህይወት ያሰማህ ቀሲስ እግዚአብሔር ይስጥልኝ፡ ቃለ ህይወት ያሰማህ፡
@hagereethiopia6785
@hagereethiopia6785 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ይሁንልኝ በፍቅሩ ይግዛኝ ቃለ ህይወት ያሰማልን ቀሲስ እግዚአብሔር ይስጥልን
@birukgebrehana98
@birukgebrehana98 4 жыл бұрын
Thank you so much I learned from you so many things 🥰I really appreciate it. But I always have question on my mind 🥺 how to forgive for myself like forget the past and go forward?? Please teach us about it 😔. I really want explain it more but.... hard for me. I hope you can understand what I really want to say 💒🇪🇹 I want be happy and thank God always without thinking about the past...
@user-lq4bd4bb3j
@user-lq4bd4bb3j 3 жыл бұрын
አቤቱ ይቅር በለን ማርን ጌታ ሆይ ስለኔ ሐጥያተኛና በደለኛ ብለህ የተሳቀይህ የተገርፉህ እባክህ ይቅር በለየኘ ማስተዋል ያድለኘ
@rahelasfaw4470
@rahelasfaw4470 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ቀሲስ! መዳኒያለም ቤተሰቦችዎን ይባርክ።
@atsedehagos9484
@atsedehagos9484 4 жыл бұрын
ቃለ፡ሂወት፡ያሰማልን፡ያገልግሎት፡እድሜዎን፡ያርዝምልን፡
@meazabogale6472
@meazabogale6472 4 жыл бұрын
አሜን ይፍቅር አምላክ ከዘለም ህስከ ዘላለም ስሙ ቡሩክ ይሁን!!!!
@fggg1571
@fggg1571 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ፍቅሩ ፍፁም ነው ተመስገን።
@hulumlebgonew2902
@hulumlebgonew2902 2 жыл бұрын
አሜን፫
@tsinatseifu4739
@tsinatseifu4739 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን 😭😭😭😭😭😭 አቤቱ አድወድህ እርዳኝ
@hannabenti5188
@hannabenti5188 4 жыл бұрын
መምህር ቃለህይወት ያሰማልኝ በእድሜ በጸጋው ይጠብቅልን ።
@AkuKamu-nv9jl
@AkuKamu-nv9jl 4 жыл бұрын
የኔ አባት እግዚአብሔር ፀጋዉን ያብዛልህ የክርስቶስ የደም ዉጤት
@meserat1627
@meserat1627 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልዎት
@elshadaynwgetacell240
@elshadaynwgetacell240 4 жыл бұрын
Hule Liben Endeseberewu Ale Yekesis Ashenafi Girum Timhrt Zemenh Yibarek
@hagereethiopia6785
@hagereethiopia6785 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን! ይደረግልኝ! ቃለ ህይወት ያሰማልን! ቀሲስ እግዚአብሔር ይስጥልን! 'እንደምወድህ አንተ ታውቃለህ' ጌታዬ እርዳኝ ውዴ አሜን!
@astermafegna7122
@astermafegna7122 4 жыл бұрын
ጤና ይስጥልን መምህራችን ምነው ጠፉ በሰላም ከሆነ ጥሩ እለት እለት አዱሰ ትምህርት ለምደን በጣም ቅር ብሎናል ። እግዚአብሔር አገልግሎትዋን ይባርከ አሜን።
@user-hg3kc2lm1x
@user-hg3kc2lm1x 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን መምህር ቃለሂዎትን ያስማልን ክብር እና ምስጋና ለስሙይሁን በውነት ልብን የሚሰባብር ትምህርት ነው እውቀትን ጥበብን ክብርን አብዝቶ ያድልህ ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን ተባረክ
@algurfah1768
@algurfah1768 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ያክብርልን ያሰተማርከነ ንበልባችን ያሳድርልን እናመሠግን አለን
@tjmahalsinshaw3739
@tjmahalsinshaw3739 4 жыл бұрын
አሜን ቀሲስ ዘመንህ ይባረክ
@bretukanasres4975
@bretukanasres4975 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት የሰማልን
@user-xr7ni2fo3u
@user-xr7ni2fo3u 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያስማልን
@user-pi2jm2po9g
@user-pi2jm2po9g 4 жыл бұрын
መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን አሜን በጣም ልብ የሚሰብር እና መንፈስ የሚያድስ ትምህርት ነው
@shuayishuayi628
@shuayishuayi628 4 жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለህይወት ያሰማልን እረዥም እድሜ ያገልግሎት ዘመን ይስጥልኝ ቀሲስ ኣሸናፊ ገ/ ማርያም ልጆችክ ትዳርክ የተባረከ ይሁን
@mhretandebrhan4294
@mhretandebrhan4294 4 жыл бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን ቀሲስ። ተባረክልን
@zenebechmekete3353
@zenebechmekete3353 4 жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን! ልብ የሚነካ ቅዱስ ትምህርት ስላስተማሩን ይባርኩህ! የእገልግሎት ዘመኑህን አምላክ ይባርኩሉህ!
@genetamare9847
@genetamare9847 4 жыл бұрын
በእንባ ነው የስማሁት እግዚአብሔር እድሜ ፀጋውን ይስጥልን መምህራችን
@tigiestgedamu2313
@tigiestgedamu2313 4 жыл бұрын
ቃለ ህይውት ያስማልን ድስ ሲል የህይውት ዘመኑን ይባርክ ቤተስብህን እና ቀሪ ዘመንህን አምላክ ይጠብቆት
@user-kd5ov4sf8g
@user-kd5ov4sf8g 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን
@bettybottcher4261
@bettybottcher4261 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@elshadaynwgetacell240
@elshadaynwgetacell240 4 жыл бұрын
Amen… Kale Huwetn Yasemaln Kesis Andebeth Yibarek Yerekekewu Nggrhna Yetegrawu Andebeth Nw Hule Yemigermegn Lehulachinm Tselyiln Kesis Endate Yadrgen Zend Egziabher Kdus Fekadu Yihunln
@fggg1571
@fggg1571 4 жыл бұрын
አሜን፫ ቃል ህይወት ያስማልን ፀጋውን አብዝቶ ያድልልን መምህራችን በእውነት እግዚአብሔር ማስተዋልን ይስጠን
@woinshetalehegn120
@woinshetalehegn120 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር
@tigibelay7276
@tigibelay7276 4 жыл бұрын
አሜን አሜን የሞተልን ጌታ ይባረክ !!!
@bayushkumssa4417
@bayushkumssa4417 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ረጅም እድሜ ይስጥልን
@selamasmar3225
@selamasmar3225 4 жыл бұрын
እግዝህቤር እድሜ ጤና ይሰጥህ ወንድሜ
@user-qf9ot6yq2c
@user-qf9ot6yq2c 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ክብር ምስጋና ይግባ ለአምላካችን
@meseretadana109
@meseretadana109 4 жыл бұрын
ልብን ደስ የሚያሰኝ እውነት ቃለህይወት ያሰማልን
@tigsityoutubetigsit6623
@tigsityoutubetigsit6623 4 жыл бұрын
አሜን )3)የስማነውን በልቦናችን ያሳድረብን ቀሲስ ቃል ህይወት ያስማልን አሜን(3)
@kaleabnatti4511
@kaleabnatti4511 4 жыл бұрын
Kalehiwot yasemalen yglegelot zamenon yebarkeln Amen Amen
@fredalhalbe280
@fredalhalbe280 4 жыл бұрын
አሜን ፫ 🙏 ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን በእድሜ ና በጤና ይጠብቅልን ማስተዋል ልቦናውን ይስጠን
@hanafkr3940
@hanafkr3940 4 жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን እግዚአብሔር ይሰጥልን እግዚአብሔር ፍቅር ነው ቸር ነው 🙏🙏🙏❤❤❤
@hananadanech581
@hananadanech581 4 жыл бұрын
ቃለ፣ሕይወትን፣ያሰማልን፣ተስፋ፣መንግስተ፣ሰማያትን፣ያውርስልን
@enewaenewaenewa6885
@enewaenewaenewa6885 4 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን አሜን።።
@user-zn2gy5yb6i
@user-zn2gy5yb6i 3 ай бұрын
Kale hiwot yasmalen kesis yegelglote zemnehen yebarkewe
@chfucuuccyyc2338
@chfucuuccyyc2338 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያስማልን አሜን ልቤን ክፈተው
@frayamdebayer3333
@frayamdebayer3333 3 жыл бұрын
እውነት ነው የምልህ ሄወቲን ቀየርከው እግዚአብሔር ይባርክህ 🙏🙏🙏🙏
@Miky-ho3cu
@Miky-ho3cu 4 жыл бұрын
አሜን!!! እግዚአብሔር ይስጥልን መምህራችን።በእውነት እግዚአብሔር ያባርታክ ፀጋውን ያብዛልህ።
@dababuassafahayat323
@dababuassafahayat323 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏🙏 ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@zinashteshome2764
@zinashteshome2764 4 жыл бұрын
አግዚአብሔር ይመስገን
@user-zy9kg5nd6f
@user-zy9kg5nd6f 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይማረን እየሱስ ክርስቶስ የቅድስት ድንግል ማረያም ልጅ ስሙ ይባረክ አባታችን ቀሲስ አሸናፊ ገ/ማ እናመሰግናለን
@hiwotgezahegn5877
@hiwotgezahegn5877 4 жыл бұрын
Inameseginalen
@lailalaila732
@lailalaila732 4 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰመያትን ያውርስልን አሚን አሚን አሚን ♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♦፨
@selinahailetecle5564
@selinahailetecle5564 4 жыл бұрын
AMEN AMEN AMEN Qale hewete yesemalena 🙏🙏🏽🙏⛪⛪⛪❤❤💝
@azmeraeri1381
@azmeraeri1381 4 жыл бұрын
Egzabhier ybarkot aba yerso tmhert eketatelaleu be hiwote bezu lewete Aginchie alhugn Egzabhier ymesgen
@noprob9486
@noprob9486 4 жыл бұрын
AbotuMaregn.yeremBelegn,keneAtiyat,keneminamte,slewededkegn,sleAfekerkegn,Amesegnehale,MemeherKesis,Qalehiywot.yasemalin.qariZemenotin,GetaYbark,Amen3
@marthakifle7188
@marthakifle7188 3 жыл бұрын
Amen kaleywt yasmaln bedmy betyn yetbklen yaglglwt zemnahwn egzaber yebrklahw zemary melakt yasmaln abthen
@tigsityoutubetigsit6623
@tigsityoutubetigsit6623 4 жыл бұрын
የድንግል ማርያም ልጅ እየሱስ ከርስቶስ ለዘላለም ይክበረ አሜን(3)
@meserat1627
@meserat1627 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልኝ ገብረመድህን በፅሎት አስቡልኝ
@user-zf7jd6qb7f
@user-zf7jd6qb7f 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን መምህርችን ቃላ ህይውትን ይስማልን😭😭😭🙏🙏🙏
@flower4190
@flower4190 4 жыл бұрын
Tebarke
@alganesharaya1558
@alganesharaya1558 4 жыл бұрын
ፍቅሩ መግለጽ አልችም ቀላት የለኝም እስከ ዕልተ ማትየ አመስገነዋሎ ገታየ ።ፍቅሩ ልቤ ደስትና መልተዋል ቃል ሂወት ያስማልን እግዚአብሔር ይባርኻት አሜን
@asnatasama7925
@asnatasama7925 Жыл бұрын
Amen amen amen getayee fikr yetelwye new endat yelem
@emebetymaryamabrshignhugn2626
@emebetymaryamabrshignhugn2626 4 жыл бұрын
ለቃሉ የቃሉ ባለቤት ለሆነው ለጌታችን ለመዳኒታችን ለየስውስ ክርስቶስ ክብር ምስጋና ይሁን
@tarikchris4624
@tarikchris4624 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ልቤን ነው የኘካኝ ነክርስቶስ ፍቅር ተመስገን የኔ ጌታ
@bruktaitabebe7430
@bruktaitabebe7430 3 жыл бұрын
Kalehiwot yasemaln astemariyachin yanten timhrt eyesemahu sle Krstos fkir bedemb eyegebagn new. Edmena Tena yisth.
@user-xs3xx8gb8p
@user-xs3xx8gb8p 4 жыл бұрын
Amen amen amen 🙏 🙏🙏❤️❤️❤️
@Mimi-lm5ng
@Mimi-lm5ng 4 жыл бұрын
ስለ ክብር ቃሉ እግዚአብሔር አምላክ የተመሰገነ ይሁን።
@tadeluasegedew1965
@tadeluasegedew1965 4 жыл бұрын
Kale hiwet yasemaln fetari besbketh fren Endtafera yrdan !!!
@Mazasnsksa
@Mazasnsksa 4 жыл бұрын
አሜን🙏🏾 ቃለ ሕይወት ያሰማልን🙏🏾 መምህራችን ቀሲስ 🙏 😭😭😭
@nasiethiopian1273
@nasiethiopian1273 4 жыл бұрын
Amen amen !!!
@tttttt2820
@tttttt2820 4 жыл бұрын
አቤቱ ማረን ይቅር በለን ማስተማልን አድለን ! ለመምህራችንንም ቃለ ህይወት ያስማልን ዝማሬ መላእክት ይስማልን
@zewdneshdejene8967
@zewdneshdejene8967 4 жыл бұрын
Betam Des yemil yegziabher kal,Hulem egziabhet tlek amlak new.KEHUNETA BELAY.
@lowe9644
@lowe9644 3 жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን
@rahelmengesha2953
@rahelmengesha2953 4 жыл бұрын
Kale hiwot yasemalen
@meserat1627
@meserat1627 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን
@user-mj9bb8sn8m
@user-mj9bb8sn8m 4 жыл бұрын
Kale hiwot yasemalin memhrachin
ከቤተስብ የሚወርድ መርገም ህይወትን ይረብሻል። መፍትሄውስ? Kesis Ashenafi
26:07
AGAPE ZE ORTODOX ቀሲስ ዘማሪ አሸናፊ ገብረ ማርያም
Рет қаралды 13 М.
ሰው ዕድለኛ የሚሆነው ይህንን ሲያውቅ ነው። Kesis Ashenafi
30:32
AGAPE ZE ORTODOX ቀሲስ ዘማሪ አሸናፊ ገብረ ማርያም
Рет қаралды 59 М.
No empty
00:35
Mamasoboliha
Рет қаралды 12 МЛН
Look at two different videos 😁 @karina-kola
00:11
Andrey Grechka
Рет қаралды 12 МЛН
I'm Excited To see If Kelly Can Meet This Challenge!
00:16
Mini Katana
Рет қаралды 34 МЛН
የቀሲስ አሸናፊ ያልተተረከ ማንነት
19:23
Adot Enat /አዶት እናት /
Рет қаралды 13 М.
ቤትም ሥራ ቦታም ይህን ተለማመዱ። Kesis Ashenafi
21:59
AGAPE ZE ORTODOX ቀሲስ ዘማሪ አሸናፊ ገብረ ማርያም
Рет қаралды 32 М.
ያልተናዘዝነው ኃጢአት በህይወታችን የሚያመጣብን ጣጣ። Kesis Ashenafi
24:23
AGAPE ZE ORTODOX ቀሲስ ዘማሪ አሸናፊ ገብረ ማርያም
Рет қаралды 15 М.
እግዚአብሔር ለነገ ያዘጋጀልንን መልካም ነገር እንዴት ማየት እንችላለን ለምትሉ። Kesis Ashenafi
26:29
AGAPE ZE ORTODOX ቀሲስ ዘማሪ አሸናፊ ገብረ ማርያም
Рет қаралды 10 М.
መልክአ ተክለሃይማኖት - Melka Teklehaimanot
19:19
ዝም ብሎ መፍራትና መጨነቅ የሚወገድባቸው ነጥቦች። Kesis Ashenafi
24:50
AGAPE ZE ORTODOX ቀሲስ ዘማሪ አሸናፊ ገብረ ማርያም
Рет қаралды 62 М.