አምባሳደሩ በሽኝታቸው ሚስጥር አወጡ ፤ ጀ/ል አበባው አንገት የደፉበት የመከላከያ ስብሰባ ፤ ጀኔራል ጻድቃን ፤ ሱሌማን አብደላ

  Рет қаралды 27,513

Addis Post

Addis Post

15 күн бұрын

Пікірлер: 39
@abge5258
@abge5258 12 күн бұрын
ሌንጮ እጅግ በጣም እናመሰግናለን ማንኞውም ሰው ሊያጠፋ ይችላል መመለስ ጥፋትን ማረም ግን እውቀት ነው የኦንግ ስራት ኦሮሚያ መገንጠል ሀገር ማፍረስ ነው የኦሞ ህዝብ ዬትኞውም ጥያቄ የሁላችን ጥያቄ ነው የኦንግ አካሄድ በፍፅም የማይሆ ትልቅ ስህተት ነው የኦሮም ህዝብ ነፃነትና ፍትህ ከመላው ኢትዮጵያውያን ጥያቄ ውጪ መቼም አይመለስም ከጥፋት እና ሞት እልቂት ወደ ሃላ ጉዞ መቀጠል ነው ሚሆነው እንጂ ለውጥ አያመጣ ግዛት ድንብር በአንድ ሀገር ውስጥ መፍጠር እንተላለቅ ጥሬ ነው ምለው
@amarchmesert6757
@amarchmesert6757 13 күн бұрын
ባለማወቄ. ለሚለዉ. አምባሳደርን. ያሕል. ስልጣን. ላይ. ተቀምጦ. ማንነትን. መንጠቅ ባለማወቅ. ብቻ. አይታለፍም. ይሕ. መልእክት. ወደ አሜሪካ. የመግቢያ. መንገድ. ለመጥረግ. ይሆነዉ. ዘንድ. ነዉ አንድ. አክቲቪስት. ነበረ. / አንድ. ስመኘዉ የሚባል. ሰዉ. ሙቷል. / አንድ. እኩል. መልእክት. ሱለይማን. በአገሩ. ጉዳ. ሲሟገት. የአለም. ሕዝብ. የሚያዉቀዉን. አቅልሎ. አንድ. አክቲቪስት. ነበረ. ? ኢቃማ. እንዲኖረዉ. ያልሰራሁት. የለም. ? ሱለይማን. የመኖሪያ. መታወቂያ. ሳይኖረዉ. በሳዉዲ. ተቀምጦ. በአደባባይ. ስላገሩና. ስለ ሰዎች. መሟገት. እንደማይችል. ይታወቅ.
@achagre3721
@achagre3721 13 күн бұрын
Amebasaderu ene yelehubeteme yelale tadeya legu yete geba yame hone yehe hulachehume leferede tekerebalachehu
@user-mp8cm3wo2e
@user-mp8cm3wo2e 13 күн бұрын
አላህ ይርዳወ ሱለይማን በነዚህ አወሬ አላህ ያወጣህ😢😢😢
@usofethiopia8844
@usofethiopia8844 12 күн бұрын
ሰዉበላዉ አብይም ጀነራል አሳምነዉና ዶክተር አምባቸዉ ሌሎችንም አስገደላቸዉ እንጂ አልገደላቸዉም እያለ ይመስላል አላሳሰርኩም እኔ ሲል አምባሳደሩ::
@NatalBruck1948
@NatalBruck1948 13 күн бұрын
⚠️It's the wrong speculations of Julaa Jella that messed up the politics everywhere ❗️
@GebermikalAyalw
@GebermikalAyalw 13 күн бұрын
እ ጉድነው
@SolomonBrhanu
@SolomonBrhanu 13 күн бұрын
መበቅበቅ ምን አመጣው
@user-zz9wb6in2h
@user-zz9wb6in2h 6 күн бұрын
ለባንዳጀኔራሎች፡ከአብይውሻነትውጡ፡የነፃነትታጋዩንፋኖንተቀላቀሉድልለፋኖሠራዊት።
@hayataa6013
@hayataa6013 13 күн бұрын
ሌንጮ የሚባለው ሆድአደር ውሽታም ሰውን መዋሽት መደለል ቢችልም ነገ ላለችው ህይወቱ ግን ምንም የመደለያ ቃልየማይፈልገውን ፈጣሪን ትንሽ እንኮን ማስታውስ አለመቻ ያሳዝናል
@gaga320
@gaga320 13 күн бұрын
በቅጥፈት የተሞሉ ባለስልጣናት።
@Mekdes-jf4kc
@Mekdes-jf4kc 13 күн бұрын
6 ዓም ሙሉ አማራን በኦሮመማ ኦነገ በብልፅግና በትግራይ ታጣቂ ቢጨፈጨፍ አላልቅልቸው አለ ኮ
@user-bt4kf5xx5t
@user-bt4kf5xx5t 12 күн бұрын
Suliman so many time he said Lenchio Bati he is following me & so on the truth will come soon I hope USA will not accept him as Ambassador Ethiopian people we don’t accept him
@abebayemamo3951
@abebayemamo3951 13 күн бұрын
ሲገርም አገራችን ኢትዮጵያ ጉድሽ?
@amarchmesert6757
@amarchmesert6757 13 күн бұрын
አብይ. አሕመድ. የበረሀዉ. ንጉሳች. የአባይ. ግድባችን. እዉን. እንዲሆን. ልጆቼን. ቤተሰዎቼን. ሳይል. ባለዘመኑ. ለኢትዮጵያ. ሕዝብ. ሀብት. ቅድሚያ. ሰጥቶ በረሀ. በልቶት. መሸለም. የሚገባዉን. እዉቁ. የአባይ. ግድብ. አባትን. አስገድሎት ሲያበቃ. አንድ. ስመኘዉ. የሚባል. ሰዉ. ሙቷል. ለምን. የአማራ. ሕዝብ. እንደዚሕ. አይነቱ. የተማረ. እንጅነር. ይዉጣለት. ? የምቀኞች. ሴራ. ዛሬም. ሌንጮ. አንድ. አክቲቪስት. ነበረ. ተመሳሳይ. ሴራ. የአገር. ተባዮች. ድርጊት
@almazshibeshi6132
@almazshibeshi6132 12 күн бұрын
አዎን የአማራ ጠላቶች በሉት 😭😭😭
@user-uk2zi6gd6j
@user-uk2zi6gd6j 13 күн бұрын
ዛሬልትታነቅ. ስትደርስ. ከደሙነፃነኝ. ሱሊማንን. አላሰርኩምትላለህ ጋላንማንያምናል ጠቅላላውሸታሞች. አይደላችውእዴ. ገናትገባታለህ. እጀንፅህነውስላልክ. አትቀርም
@serkalemabate8133
@serkalemabate8133 12 күн бұрын
እየሱስ ኑሮህን ያፍርሰው ? የወሎ ህዚብ ተጨቆኖ የኖር ህዚብ ነው ትግል የጀመርው ከእናተ በፍት ነው ለምንዲነው የምትገሉን ? ከሀይለስላሴ ጎዲና ጀምሮ ሲትኮለኮሉ ነበር ኦሮሞ ነው እኛም እኮ አያቶቻችን ኦሮሞዌች ናቸው ምን አይነት ኦሮሞ ነው የሚፈለገው. ደም ጠጪ የተማር አራጂ ኦሮሞ ነው ኦሮሞ የሚያሰኝው ???(
@serkalemabate8133
@serkalemabate8133 12 күн бұрын
ጌታ እየሱስ እዲሜአችሁ ያሳጥርው ? ልጆቻችሁን በኦቲዚምም ይመቱ ? እንበላዋለን ያላችሁትን እንጀራ ከእጃችሁ እ/ር ይንጠቃችሁ? ይህ ልጂ ሲሞት ደሙ በልጆችህ ላይ ይሁን ? የናዚሪቱ እየሱስ ይበትናችሁ ለአማሊቅ አዛልፎ ይስጣችሁ ? ዛሬ ኦሮምያ ብለህ ለምታሽቋልጥበት ለማዳን የወሎ ህዚብ ከ60ሺ በላይ ከሲያጂ ባሬ ተናንቆ ነው የተፈው ለእናተ ይህ አይገባችሁም እንደ ይሁዳ በኩራችሁን እ/ር ይቀንጥስላችሁ ማፈርያዌች ወያኔ ሙቶ ይበልጣችሁል የአለም መሳቄ በስራችሁ ለእናተ እየተገዛ ያለውን ህዚብ የምታርድ መሳቄያዌች ???(
@shilemesbelete4477
@shilemesbelete4477 12 күн бұрын
አይ አበባው የውሸትህና የክህደትህ ልክ ወሰን የለውም፣ አንተ የባንዳዎች ቁንጮ መሆንህ ያሳፍራል፣ግራ ሲገባህና በሰራኸው ስራ ማፈርህን ስታውቅ የፋኖንም ጀግንነት ስትረዳ መዘላበድ መጀመርህ ማንነትህን ይበልጥ አጋልጥ ስለአንተም እናፍራለን፣ አማራ ነኝ ትል ይሆን?
@user-fr4gy4rw3n
@user-fr4gy4rw3n 12 күн бұрын
ወታደር ነኝ ብለህ ህዝብህን እየጨፈጨፍክ? መኖሪያ ቤት ሳይሆን መቀበሪያህን ይስጥህ ምድረ አንጎል የአቢይ ታዛዥ ገዳይ???
@dawitg25
@dawitg25 13 күн бұрын
ሌንጮ ምን እያልክ ነው? ቀዳዳ ያንን ያረከው መጀመርያ ላይ ነው። ምክንያቱ ብልጽግና እንዲሆን እያመቻመችከው ስለ ነበረ ነው። አይ የለም አልሆንም ሲልህ ስራህን ሰርተሀል
@Awake.726
@Awake.726 12 күн бұрын
ሌንጮ ባቲም ሆንክ አራጁ አብይ ለእናንተ ቀን አለ! ሱሌማንን አስገድሎም ይሆናል እንዲህ አፉን የሚከፍተው! ሌንጮ አራጅ እንጂ ሰው ረጂ አይደለህም!
@Kglighthandler
@Kglighthandler 13 күн бұрын
ወዲ ሻምበል ቀዳዳ ነው።
@Ethiopia19974
@Ethiopia19974 13 күн бұрын
ሱሊማን አብደላ ውሃ አይደለም አይተንም ይህን ወጣት እንዲሰወር ያደረገው ይኽ ፀረ ኢትዮጵያዊ የሆነ ዘረኛ ሰው በመሆኑ ከተጠያቂነት አያመልጥም።
@user-pc4je9cy9e
@user-pc4je9cy9e 13 күн бұрын
ይንተኤሪፎሪምማለቅይ የለውምእናተንማሠወገድነው
@user-ef3pt6fr4y
@user-ef3pt6fr4y Күн бұрын
ሌጮ አተ ሰይጣን ነህ መድሐኒዓለም ፍርድን ይስጥህ
@yohannesyeshitila2597
@yohannesyeshitila2597 12 күн бұрын
አህያው ሌንጮ ባቲ
@abge5258
@abge5258 12 күн бұрын
ሌንጮ እጅግ በጣም እናመሰግናለን ማንኞውም ሰው ሊያጠፋ ይችላል መመለስ ጥፋትን ማረም ግን እውቀት ነው የኦንግ ስራት ኦሮሚያ መገንጠል ሀገር ማፍረስ ነው የኦሞ ህዝብ ዬትኞውም ጥያቄ የሁላችን ጥያቄ ነው የኦንግ አካሄድ በፍፅም የማይሆ ትልቅ ስህተት ነው የኦሮም ህዝብ ነፃነትና ፍትህ ከመላው ኢትዮጵያውያን ጥያቄ ውጪ መቼም አይመለስም ከጥፋት እና ሞት እልቂት ወደ ሃላ ጉዞ መቀጠል ነው ሚሆነው እንጂ ለውጥ አያመጣ ግዛት ድንብር በአንድ ሀገር ውስጥ መፍጠር እንተላለቅ ጥሬ ነው ምለው
孩子多的烦恼?#火影忍者 #家庭 #佐助
00:31
火影忍者一家
Рет қаралды 52 МЛН
路飞被小孩吓到了#海贼王#路飞
00:41
路飞与唐舞桐
Рет қаралды 76 МЛН
Nutella bro sis family Challenge 😋
00:31
Mr. Clabik
Рет қаралды 14 МЛН
WHO LAUGHS LAST LAUGHS BEST 😎 #comedy
00:18
HaHaWhat
Рет қаралды 23 МЛН
Risk
16:29
Reuters
Рет қаралды 375
孩子多的烦恼?#火影忍者 #家庭 #佐助
00:31
火影忍者一家
Рет қаралды 52 МЛН