🛑አባቴ ከለከለኝ አቁሚ አለኝ አለችኝ ፍቅር ወይስ ቤተሰብ😭

  Рет қаралды 142,426

Marke Tube  ማርኬ ቱዩብ

Marke Tube ማርኬ ቱዩብ

Күн бұрын

Пікірлер: 1 000
@markkomedi3122
@markkomedi3122 Жыл бұрын
ከባድ ነው😢
@user-pb2zj4yv7j
@user-pb2zj4yv7j Жыл бұрын
አይዞችሁ ቀስ በቀስ አሳምኒያቸው
@user-vb8oo8kr1t
@user-vb8oo8kr1t Жыл бұрын
አይከብድም እህቴ ፍቅር ክርስቶስ ነዉ እናም ሁለታችሁን ምንም እሚለያችሁ የለም እግዚአብሔር አንድ ያረገዉን ሰዉ አይለየዉም ማሚየ❤❤❤❤
@sadiaabdu7269
@sadiaabdu7269 Жыл бұрын
Market kurt wn laklgii ye helun
@yese7783
@yese7783 Жыл бұрын
እኔእናንተልጆችልታሳብዱኝነው😢በአብርሽእስኳሁን ፤ሆድእንደባሰኝነው፡ሳልፅናና፡እንደገናእናንተ፡አብርሽም፡ፍቅርም፡ማርቆስም፡ሄለንም፡አትለያዪም፡እግዚአብሄርንተስፋአርጉ፡ነገእናንተትልቅስትሆኑማንምበእናንተየመወሰንመብትየለውም፡ተረጋጉ፡ተናበቡ፡ተሳሰቡ፡ትጠባበቁ፡አለቀሁሉምያልፋልአይዞአችሁ❤❤❤
@aminaseid-lv2xk
@aminaseid-lv2xk Жыл бұрын
አይከብድም እህት ቀስበቀስ ቤተሰብይርዳል❤❤❤❤❤❤❤
@kinze-qu9te
@kinze-qu9te Жыл бұрын
ዋናው የእናንተ መፋቀር ነው ለቤተሰቦቻችሁም ጊዜ ስጧቸው ቤተሰቦቻችን ለእኛ ስለሚያስቡ መጥፎ ሰው ላይ እንዳንወድቅና በመጨረሻም እንዳንጎዳ ስለሚያስቡ ነው እንጅ እኛን ማስከፋት ፈልገው አይደለም እና ትዕግስት አድረጉ ይህም ቀን ያልፋል ❤❤
@rayarayuma9683
@rayarayuma9683 Жыл бұрын
በትክክል👍🙏❤️
@abayabay3382
@abayabay3382 Жыл бұрын
እውነትሽነው እህቴ እኛ ፍቅር ውስጥ ስንሆን ማንንም አንሰማም ቤተሰብ እውነት አላቸው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤
@kinze-qu9te
@kinze-qu9te Жыл бұрын
@@abayabay3382 በጣም ውዴ
@sebrinatube
@sebrinatube Жыл бұрын
ትክክል ለክፍት አይደለም
@user-wu6rj2fb9j
@user-wu6rj2fb9j Жыл бұрын
በትክክል ለኛ ጥሩ ነገር ስለሚያስቡ ነው አይዟችሁ
@user-jg2wl5rg4q
@user-jg2wl5rg4q Жыл бұрын
የሀገር ሰላም ንፍቅ ብሎኛል መጨረሻዉ ናፈቀኝ😢😢
@hayatahmedtube8816
@hayatahmedtube8816 Жыл бұрын
youtube.com/@hayatahmedtube8816
@kinze-qu9te
@kinze-qu9te Жыл бұрын
😭 እኔም
@demekchdemekch
@demekchdemekch Жыл бұрын
😢😢😢Efuo enai
@user-js1ty5ci4n
@user-js1ty5ci4n Жыл бұрын
😢😢😢እንፀልይወገኖቸ
@foziyakassaw9531
@foziyakassaw9531 Жыл бұрын
እኔም ያገሬ ሠላም ተመልሶ አገሬ ገበቸ ስትውልድነው የቸኮልኩት
@abimedia8554
@abimedia8554 Жыл бұрын
ፍቅር ካላችሁ ተጠባበቁ ልባችሁ አድ ከሆነ አባትሽ እሽ እስከሚል ይጠብቅሽ አችም ታማኝ ሁነሽ ጊዜሽን ጠብቂ
@yese7783
@yese7783 Жыл бұрын
ልክ ነሽ መጠባበቅነው ለአብርሽ፡ለፍቅርም፡ኮሜንትሽአሪፍነው፡ይጠብቃት፡ትጠብቀውእራሳቸውንእስኪችሉድረሽ
@mulu5
@mulu5 Жыл бұрын
በትክክል
@DemekeTamre
@DemekeTamre Жыл бұрын
Tkkli
@fatimanigus3261
@fatimanigus3261 Жыл бұрын
ፈቀርካለብዙይጠበቃልያጉቲልጀይኢኒበርሰቲትማሬናት5አመትጠብቆአገባት1አመትይቀራታልለትመርቀባሏኩይትንወይሜሰራወ
@user-se7vk7wr3c
@user-se7vk7wr3c Жыл бұрын
በአንድ ወቅት እኔም የነሡ አይነት ነገር ገጥሞኝ ነበር ለ 4 አመት ተጠባብቀን አሁን ደስተኞች ነን ሌላ ሔወት እደማልጀምር ሲቁ አስማማኃቸዉ አሁ ሠላም ነን እግዚአብሔር ይመስገን
@user-wr5dy3eb4d
@user-wr5dy3eb4d Жыл бұрын
እናተ ስለፍቅር ትጨነቃላችሁ ፍትህ ለሀገራችን ዱአ አድርጉ በጦርነት ተጨናንቃለች እባካችሁ ሀገር ሰላም ስትሆን ነው ፍቅር የሚኖርው😢የሀገሬ ጉዳይ ነው የሚያሳስበኝ
@MadenaUae-lw9wy
@MadenaUae-lw9wy Жыл бұрын
ይህም የግል ህይወት ነዉ
@yenantw21
@yenantw21 Жыл бұрын
😂😂😂ይሄም የራሳችሁ ጉዳይ ነው የሚያለቃቅሳቸው ።
@mamitmamit4137
@mamitmamit4137 Жыл бұрын
​@@yenantw21😂😂😂😂😂
@dhhfghu4979
@dhhfghu4979 Жыл бұрын
መገንናኔ እዉነት በለሽል እህት😂😂😂😂😂
@ffttt8353
@ffttt8353 Жыл бұрын
ወይኔ ሲሳዝኑ 😢😢 አይዞችሁ ንፁህ ፍቅር ፈተና አለው ኡፍፍፍፍ😢😢😢😢
@user-je2od2mh3e
@user-je2od2mh3e Жыл бұрын
አይዟቹ ዋናው የእናንተ መፋቀር ነው ቤተሰብ ለክፋት ሳይሆን ለእናንተ ወይም ለአንቺ በማሰብ ነው ይህ የሁሉም ቤተሰብ ችግር ነው እናንተ ግን ተስፋ አትቁረጡ😢😢😢❤
@user-hb9vd4th6h
@user-hb9vd4th6h Жыл бұрын
የተቢ የፈራችዉ ነገር እዳይመጣ ፈራሑ! ሔሉዬ ለፍቅራችሑ መሥዋእት ለመክፈል መታገል አለብሽጂ እደ ፍቅር መራቅን እዳትመርጪ እሕቴ
@zuzu12
@zuzu12 Жыл бұрын
እንዳትለያዩ በኃላ ይቆጫቸአሀል የምር ቀስ በቀስ ቤተሰብ አሳምኑ ቤተሰብም ልክ ናቸው ግን ደግሞ ፍቅር ቀልድ አይደለም ለማሳመን ሞክሩ
@alemneshhailu1213
@alemneshhailu1213 Жыл бұрын
ፈጣሪዬ ትዳሬን በሚዲያ እንዳታደርግብኝ🙏🙏🙏
@yenantw21
@yenantw21 Жыл бұрын
😂😂😂
@user-gr4jf9fv5m
@user-gr4jf9fv5m Жыл бұрын
😂😂😂😂 አሁንስ በሚዲያ ተዋውቀው በሚድያ መለያየት ሆነ ከዚህ ይሰውረን
@user-bi3xk7qw3x
@user-bi3xk7qw3x Жыл бұрын
ግን እውነት ነው ወይስ ድራማ ነው ያኛው የአብርሺ ሲልቅ ይህኛው ተተካ ግን እውነት እንደኔ ግራ የገባው በላክ ያሳየኝ
@rew6664
@rew6664 Жыл бұрын
አይዛቹ በፍቅር ፈተና ያለ ነዉ ሁሉኑም እግዚአብሔር የፈቀደዉ ይሆናል🙏😢 አይለያቹ ብያለዉ የኔ ማሮች❤
@hayatahmedtube8816
@hayatahmedtube8816 Жыл бұрын
youtube.com/@hayatahmedtube8816
@user-ln4yh9zt6y
@user-ln4yh9zt6y Жыл бұрын
በፍቅር መካከል ብዙ ፈተናወች አሉ ግን ትግስት ያስፈልጋቸዋል እናተ አትራራቁ ሌላው ይስተካከላል በጊዜ ሒደት ማርክየ❤
@sosososo-ov4oo
@sosososo-ov4oo Жыл бұрын
ኡፍፍ እኛ ስደተኞች ቲንሽ ይበቃናል ለማልቀስ😢😢😢😢
@user-bn4cl8vd3z
@user-bn4cl8vd3z 4 ай бұрын
😢😢😢
@sraap7689
@sraap7689 Жыл бұрын
ድራማው እንደቀጣለ ነው ፓርት3 እንጠብቀለን😂😂😂😂😂
@Ggg-by8is
@Ggg-by8is Жыл бұрын
ቤተሰብም ፍቅርም ያ ስፈልጋን አዱን ለመወሰን ይከብዳን
@user-ql5qc2qo3m
@user-ql5qc2qo3m Жыл бұрын
ፍቅርን አስበልጭ ምክንያቱም ትንሽ እድሜሽ ከሄደ ይች ግትር ወይ አታገባ እያሉ የራስሽ ቤተሰብ ይመረሩሻል ቀስ በቀስ ይወዳሉ አንች እና እሱ ብቻ ተስማሙ ቤየሰብ አያካታቼውም የፈለግነውን ማግባት ነው ብቻ እሞኝ ላይ አትውደቂ ደግሞ ማርኬ ምርጥ ልጅ ነው ይወድሻል እንዳያመልጥሽ❤
@HaymanotTeka-sy8rw
@HaymanotTeka-sy8rw Жыл бұрын
er betewates alagebat degmo kebetseb gar teleyayeta hoy
@user-ql5qc2qo3m
@user-ql5qc2qo3m Жыл бұрын
@@HaymanotTeka-sy8rw ክክክ አሁን አይደለም ያልኩሽ አሁን በድብቅ ተፍቅረው ትምህርታቼውን እስኪጨርሱ ቀስ በቀስ ቤተሰብ ይስማማሉ
@MadenaUae-lw9wy
@MadenaUae-lw9wy Жыл бұрын
​@@user-ql5qc2qo3mሳህ
@ritaethiopia9924
@ritaethiopia9924 Жыл бұрын
@@HaymanotTeka-sy8rw አይዛችኩበፍቅርፈተናያለነዉ
@askidesta4271
@askidesta4271 Жыл бұрын
አይዟችሁ ከተጠባበቃችሁ እና ፍቅር ካለ መቸም ቢሆን ይሆናልጰ😢❤❤
@faizaomar5345
@faizaomar5345 Жыл бұрын
አቢሺሩ❤❤የሊፈሊ
@reyanyoutub2743
@reyanyoutub2743 Жыл бұрын
ለይቱብ ነው ፍቅረኛሞች አይደሉም አብርሽም የምበለውም ይሄም
@gfh9633
@gfh9633 Жыл бұрын
በአብርሽ ስንከፋ የእናተ ተጨመረ ግን ለምን እንዲ የሆናሉ ቤተሰብ ግን በፍቅር በእጮኝነት ጉዳይ ለይ ጣልቃ ባይገቡ ይመረጣል
@rozijibo-cq8hq
@rozijibo-cq8hq Жыл бұрын
ግን አንድ ነገር ከፋኝ ፋዘር ምግቡ ሳይበሉ በመሄዳችዉ እንደኔ የከፋዉ 😭
@user-xg3tw6uv4z
@user-xg3tw6uv4z Жыл бұрын
😢
@tyebeti7363
@tyebeti7363 Жыл бұрын
ይቅርታ አድርጌልኝ እና አሁን አንች ውንድ መያዣሽ አይደለም ገና ከቤትስብ ሀላፍትና ሳትውጭ ፍቅርኛ ምን የሚሉት ነው ደግሞ ቢሆንስ አሁን ቢተሰብ ማስተዎውቅ ምን አስፍለገ ገና ተማሪ ከሆንሽ አባትሽ ምንም ጥፍት የለባችውም ምክነያቱም ተማሪነው ያሉሽ በክፍት እንዳታስቢው ለሁሉም ግዜ አለው እኔ በድሜ አንችን እበልጥሻለሁ የምኖረውም ስደት ነው ግን ባል ቢመጣልኝ አልቀበልም ምክነያቱም ማሳካት የምፍልገው ግብ እና አላማ ስላለኝ ነው እናተ ለውሳኔ አትቸኩሎ በዙ ዝመን አለከፊት ለፊታችሁ
@MadenaUae-lw9wy
@MadenaUae-lw9wy Жыл бұрын
በፍቅር ኑረዉ ስራ ሲጄምሩ ሽማግሌ መላክ ነበር ያለባቸዉ
@user-uz2ot3cm6v
@user-uz2ot3cm6v Жыл бұрын
ለትንሽ ግዜ እንዴ በፍቱም ታደብቃሽም ከሱ ጋር ሁኝ እንዴ አብርሽ አታስከፍ እባክሽ እንዴት እንዴ ምዎዲሽ ታቃሌሽ ማቼም ጥለሽ አትጂ የኔ ዉዴ ወንዶቺ ስያዚኑ እኔ አልቺልም
@user-xu9ve6kx4q
@user-xu9ve6kx4q Жыл бұрын
ፍቅር ደስ የሚለው ፈተና ሲበዛበት ነው አይዟችሁ በጊዜው ሁሉም ይሆናል
@user-ze9ys8zq3h
@user-ze9ys8zq3h Жыл бұрын
ምነው የተንቢ ቤተሠቦች ፍቅር አልበረክት አላቸው😢😢
@hiwetkahsay9909
@hiwetkahsay9909 Жыл бұрын
እኔም ግራ ገባኝ አብራሃም ጠፍቶ ምናምን እያሉ ነበር😂😂
@asmabag3314
@asmabag3314 Жыл бұрын
😢😢😢
@samiramitiku5068
@samiramitiku5068 Жыл бұрын
እኔን ግርም የሚለኝ የኔ እለቅሶ ነው 😭😭😭😭😭😭ሄሉዬ ተረጋጊ እና በደንብ እሰቢ ግን የሚቀድመው ነገር ደግሞ ያአገራችን ሰላም ነው በፆለት እንሰባት አገራችን አገር ከሌለ ፍቅር እንዲት ይኖራል 😢😢😢😢😢
@user-xw4ni3pq1v
@user-xw4ni3pq1v Жыл бұрын
አይዛቹ ፈጣሪ ያጣመረውን ማንም አይለየውም❤❤❤❤
@semiranegash
@semiranegash Жыл бұрын
እኔ ቀን በቀን አባቴ ትዳር ያዤ ብሎ ይጨቀጭቀኛል ምን ሆነዉ ነዉ አባቶች ከወደዱት ጋር ሊሆኑ ሚከለክሎቸዉ
@yeshiabebe6237
@yeshiabebe6237 Жыл бұрын
እኔም
@Tube-lv7sb
@Tube-lv7sb Жыл бұрын
እደ እሷኮ በራሷ ነው የኮተተችው ባህላችን አይደለም ይሄ
@user-bo4po8dy1v
@user-bo4po8dy1v Жыл бұрын
የከተማ አባት ጨካኝ ነው 😢😢😢
@yeshiabebe6237
@yeshiabebe6237 Жыл бұрын
@@user-bo4po8dy1v ጨካኝ ሆነው ሳይሆን ለልጆቻው ስለሚያስቡ ነው በአሁን ሰአት ታማኝ ሰው ጠፍቷል
@tgethiopiawi4788
@tgethiopiawi4788 Жыл бұрын
​@@user-bo4po8dy1vእድሜዋ እኮ ገናናት አባቷ እውነቱን ነው የዛሬልጂ ቶሎ ይመዘዛል ትልቅ ሰው ይመስላሉ እንጂ
@user-sr1pk1om2p
@user-sr1pk1om2p Жыл бұрын
እግዚአብሔር ፍቅር ራችሁን ያጠክርላችሁ ❤ንፁህ ፍቅር ፈትናው ብዙነው 😢ነገር ግን ለሁም ነገር ትግስትነው 😢መታገስ ዋጋለው ❤ ምንም ክፉ ብትሁንም እናት ትረዱለች የምትሉ በላይ አሳዩኝ😢
@user-bp8rs5ue4n
@user-bp8rs5ue4n Жыл бұрын
ሲጀመር ተመካክረው ነው አይ የመዳም ቅመሞች ቶሎ ነው የምናምነው
@emuhiba9441
@emuhiba9441 Жыл бұрын
ግርም ይለኛል. ለምንድነው ሁሉምጋርየምናዝነው. እነሱ እኮ. ምንም ይበል ምንም. ይህእኮነውመተዳደሪያቸው. እንኳንተለያዬን. ሞትንብለውይመጣሉገና. አይድያእያጡእኮነው
@kidist-cd7gz2ut3e
@kidist-cd7gz2ut3e Жыл бұрын
ሄሉዬ ፍቅር ይበልጣል በተለይ የልጅነት ፍቅረኛ ማጣት በጣም ገባድ ነው በራሴ ደርሶብኝ ስላየሁት ነው ሄሉ አደራ ፍቅርሽን አስበልጭ ቤተሰብ ነገ ሳይወዱ በግደታቸው ይቅርታን ይጠዩቁሻል እመኝኝ ፍቅር ግን አንዴ ካመለጠ አመለጠ ነው ውዴ አደራ 😢
@bezibezi4697
@bezibezi4697 Жыл бұрын
አይዟችሁ እግዚአብሔር የፃፈዉ አለ አትጨነቁ😢❤❤❤
@user-ve7wp3hb8p
@user-ve7wp3hb8p Жыл бұрын
ቀጥታ ቤተሰብ ላክ ደሞ እናተ እንደነ አብረሀም እንዳትሆኑ
@hadyaendris1447
@hadyaendris1447 Жыл бұрын
ያረብ ሀገራችንን ሰላም አድርግልን ታገሱ በፍቅር ላይ ፈተና ግድነውና😢😢😢
@-swtube5575
@-swtube5575 Жыл бұрын
ቤተሰብ ይበልጣል ለዛውም ለሴት ሆሆሆ አረ አስቡበትና ለማስረዳት መሞከር ያለዛ ነጌ ጉርምርምታ ቢመጣ ቤተሰብሽ ነው ሚያቅፍሽ ከነ ጎዶሎሽም ቢሆን ግን አይለያቹ የአባባን ልብ ያራራላቹ❤❤❤
@hayatgenet
@hayatgenet Жыл бұрын
እውነት በጣም ከባድ ነው ቤተሰብ ለምን ጣልቃ ይገባል ይህ ህይወት በኔም ስለደረስ ነው ማርያምን ግን ለምን እኔ ግን አልተውኩም ግን ወድሞቸ አኩርፈውኛል አልደውልም አይደውሉም
@Zahra-eh6mu
@Zahra-eh6mu Жыл бұрын
አይዛችሁ በፍቅራችሁ ፅኑ😢ፍቅር ክርስቶስነው እሡ ያጣመረውን ማንም አይለየው😢በፍቅር መካከል መፈተን ግድነው እናተ ግን ልባችሁ አድ ይሁን😢አይዟችሁ ማርክ ሄሉ😢😢😢😢
@zuzu9049
@zuzu9049 Жыл бұрын
ልጅ ናችሁ እደጉ ለሁሉም ጊዜ አለው ሁሉም በጊዜው ይሆናል እኛን ግን አታስጨንቁን ብዙ ሀሳብ አለብን የሀገር ሰላም ማጣት እንቅልፍ ነስቶናል
@user-ex2qx6fx9n
@user-ex2qx6fx9n Жыл бұрын
ኡፍፍፍፍፍፍ ይከብዳል አይዞችሁ የኔ ውዶች ❤❤❤❤
@user-rs8is4pe5o
@user-rs8is4pe5o Жыл бұрын
ወይኔ ሠጠብቃቸሁ ነበረ 😭😭😭💔💔
@meriyegatalej2326
@meriyegatalej2326 Жыл бұрын
አይዟቹ ፈጣሪ ያለው ይሆናል😢😢😢
@Aynalove3382
@Aynalove3382 Жыл бұрын
ቅይ እኛምኮ ፈረደብን በስንቱ እንቃጠል አባቴ ችግር የለም እያለች ስትኩራራ ጉድ ሰሯት የምር😢😢😢 እኔን አይዟችሁ ሄልዬ ማርኬ ተስፋ እዳትቆርጡ ለሰይጣን በር እዳከፍቱ በቅርቡ አባትሽ ይፈቅዱልሻል 😢😢ንደታ ማርያም ሳቃችሁን ትመልስላችሁ
@user-oy3bh9pr5z
@user-oy3bh9pr5z Жыл бұрын
😂😂😂😂ሰትኩራራ ድፍረቷ
@Aynalove3382
@Aynalove3382 Жыл бұрын
@@user-oy3bh9pr5z የምታምኝው ሰው ነውኮ የሚያዋርድሽ በፈጣሪ ለናቷ ብትናገር ይሻል ነበር
@hawlltomar6162
@hawlltomar6162 Жыл бұрын
​@@Aynalove3382አወከአባትየእናት አንጀት ይራራል አባቷንም ለማስረዳት ትችላለች
@habibakonjo6519
@habibakonjo6519 Жыл бұрын
ፍቅር የሚኖረው ሀገር ሰላም ሲሆነወ😢😢 ሀገሬ ሰላምሽ ናፈቀኝ 😢😢
@etagenjemal7992
@etagenjemal7992 Жыл бұрын
አይዟችሆ ፈጣሪ በፈቀደ ግዜ ሁሉምነገር ይፈፀማል ተስፋ አትቁረጦየኔ ውዶች ❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@user-mk4fo8tn1w
@user-mk4fo8tn1w Жыл бұрын
እንዴት ደስ ይላል ካሜራ አስቀምጦ ማልቀስ እኛ በስንት እንቃጠል ባለፈው በአብርሃም አውን ደግሞ በናት እኛ የማዳም ቅመሞች በናት ተቃጠልን በሉ ቤተሰብ አድርጉኝ እሺ
@user-sh3or6bi6u
@user-sh3or6bi6u Жыл бұрын
*_ኦኦኦ ዘንድሮ ፋኖ ትግል ላይ ነው ተቀላቀሉ ለነጻነት ኢትዮጵያ ያለ ያለ አማራ ምንም ምንም ነው ። ድል ለአማራ ፋኖ ድል ለአማራ ህዝብ💚💚💛💛❤️❤️💪💪_*
@aynadisyenealem7152
@aynadisyenealem7152 Жыл бұрын
Tekekel
@MaashoMuham
@MaashoMuham Жыл бұрын
...😂😂😂
@fatisaeed7727
@fatisaeed7727 Жыл бұрын
አትስቅይ 😂😂😂😂😂
@sada-or9gx
@sada-or9gx Жыл бұрын
😂😂😂
@user-my2xb7hh3c
@user-my2xb7hh3c Жыл бұрын
አረ ደስ እይልም 😂😂😂😂😂
@user-kd7tw8pj9l
@user-kd7tw8pj9l Жыл бұрын
እኛ ጦርነት ላይ ነን እናተ ፍቅር ላይ እደህ ነው ሲሞላ ፍትህ ለአማራ ህዝብ ቤተሰቦቸንም አላገኘሁም ጨንቆኛል እናተ ፍቅር ትላላቹሁ መጀመራያ ሀገር ሰላም ይሁን ትደርሳለቹሁ አትሞቱም አደል😢😢
@yeshiabebe6237
@yeshiabebe6237 Жыл бұрын
ኧረ እኔም የተወለድኩት ከተማ ዛሬ 3ኛ ቀን ጦርነት ላይ ናቸው የምሰራዉን የምበላውን አላቀውም ፈጣሪ ቸር ያሰማኝ
@tube-ve7ce
@tube-ve7ce Жыл бұрын
ትክክል የቀጣፊ እባ ዱባ ዱባ ያከላል ይላል ያገሬሰዉ ከቤተሰብ የበለጥ ምን አለ
@rahmetSeid-rq8eo
@rahmetSeid-rq8eo 3 ай бұрын
የት ነው ጦርነቱ እማ
@HadyaFenta
@HadyaFenta Жыл бұрын
በፍቅር የሚገብ በተሰብ ግን ጡሩ አይደለም
@user-zw9cb9xv2w
@user-zw9cb9xv2w Жыл бұрын
የእውነት ፍቅር ካላቹ ቤተሰብ ቀስ ብሎ ማሳመን ነው እኔ 2ግዜ ሽማግሌ መልሰውብኛል 3ግዜ ከፎቅ ወድቄ እሞታለሁ ስላቸው ተቀበሉኝ ቤተሰብ ለኛ ጥሩ በማሰብ እጂ ጠልተው አደለም ደሞ እኛ ያለንበት ፍቅር አይረዱም የነሱ ግዜ ምንም አይነት ስልክም ይሁን ምንም አይነት ንክኪ ስላልነበር አይረዱም እዳውም በስት መከራ ነው አባቶቻቸው ሚድርዋቸው የነበረው እነሱ ሳይፈልጉ ማለት ነው የኔ አባት እናቱ ለመካደም በኤደበት ጠርተው ስቴ ለምነውት ነው የዳሩት እናም እነሱም ተረዱዋቸው አባቴ በስት መከራ ደግሶነው የዳረኝ ግን አሁን ነይና ልጅ ውለጅልኝ ይለኛል እናም ለግዜው ሊከብድ ይችላልና አብሽሩ
@tedilalemma3196
@tedilalemma3196 Жыл бұрын
ግን አሁን ደህና ነሽ ከፎቅ ወድቀሽ
@user-zw9cb9xv2w
@user-zw9cb9xv2w Жыл бұрын
አሁንማ ለምን ለማስፈራራት ነው እጂ ሆ
@Em.YouTube.
@Em.YouTube. Жыл бұрын
የሰው ዘር በሙሉ ከደስታ በቀር ክፍ አይንካችሁ ጉሉ አሜን 🎉🎉🎉🎉
@user-yz4be7jc7s
@user-yz4be7jc7s Жыл бұрын
አሚንንን
@medinaderasa2680
@medinaderasa2680 Жыл бұрын
አሚንንን ያረብ
@zahrahmohemd3204
@zahrahmohemd3204 Жыл бұрын
አሚንንንንንንን ያረብ
@AyatMensur
@AyatMensur Жыл бұрын
ዋናው የናተ ፍቅር ነው ዞሮ ዞሮ መገናኘታቹ አይቀርም ፍቅራቹ እንዳለም ሆኖ ጠብቁ ሁለታቹም
@wibserawerkuwibserawerku2640
@wibserawerkuwibserawerku2640 Жыл бұрын
አይዞችሁ ሁሉም በፈጣሪ ፍቃድ ይሆናል እግዝአብሔር ያጣመረውን ማንም ሰው ልለያየሁ አይችልም
@ALHAMDULlLAH_5pp8wo3y
@ALHAMDULlLAH_5pp8wo3y Жыл бұрын
ኮመንቶቺ ሁሌ እንደተሞኛቺሁ እንደት ነው እውነት ቢሆን አባትየው ጥሏት የሚሄደው ይዟት ነበር ተቆጥቶ የሚሄደው እዛው ጥሏት አይሄድም እያለቀሰቺ ሞኚ አትሁኑ ድራማ ነው አባትዮ አብረው እየተወኑ።
@user-ri1qh5zn2g
@user-ri1qh5zn2g Жыл бұрын
❤❤❤ለቤተሰብ ጊዜ ስጦቸው እንጅ ይስማማሉ አታስቡ እናንተ ብቻ ተፋቀሩ ፀሎት አድርጉ
@user-qf5il4kt1k
@user-qf5il4kt1k Жыл бұрын
ያረቢ የነ የተቢን ቤተሰብ እንደት ያለ መንፈስ ነው የገባባቸው በ AB ስቃሃል መሰል😢
@zahrahmohemd3204
@zahrahmohemd3204 Жыл бұрын
ወንዱሙ ነው አደል አብርሽ
@semirakasaw911
@semirakasaw911 Жыл бұрын
እፍፍፍ አይዞችሁ ሁሉም ያልፍል ፍቅርችሁ የዘለላም ያፀነችሁ😢
@thutthut4051
@thutthut4051 Жыл бұрын
ዘንድሮ በቡታጅራ ላይ ምን እየሆነ ነው ያሳዝናል ያድቃልም ሁሉም አንድ ላይ በዬ ቤቱ በፍቅረኛሞች ችግር እየተፈጠረ ሁላችሁም ግዜ ዉሰዱ ለቤተሰብም ግዜ ስትዋቸው ፍቅራችሁ ን በዉስጣችሁ ይዛችሁ ተረጋጉ ራሳችሁን ከቻላችሁ ማንም የምከለክላችሁ የለም
@user-vb8oo8kr1t
@user-vb8oo8kr1t Жыл бұрын
አይዞአችሁ ማሚ አች ምንም ማለት አደለም አባት ልጂን እደዚሁ ነዉ ወንድምሽ ያስረዳዉ በደብ አባትሽን❤❤😢😢
@Samrawit-qj2xf
@Samrawit-qj2xf Жыл бұрын
ሄሉዬእኔማርክአይዞቺህ
@selamgoytom-dj4mb
@selamgoytom-dj4mb Жыл бұрын
ኣይዞችሁ የፍቅር አምላክ ኣይለያቹ በፍቅር መፈተን ፍቅራቹ እንዲጠነክር ያደርጓዋል ❤
@user-fp4ey4iz6n
@user-fp4ey4iz6n Жыл бұрын
እፍፍፍ በጣም ከባድ ወላሂ ነው እኔም ስላለሁበት ነው ልጁ እና እኔ በጣም ነው የምንዋደደው ልጄ በጣም በድኑ ጠንካራ ልጅ ነው የኔ ቤተሰቦቸ ግን ከሱጋር እንድቀጥል አይፈልጉም በፍፁም ብለምን ባስለምን እቢ አሉኝ 😢😢😢 እሱን አገባለሁ ታልሽ እኛን ክደሽ ነው ይሉኛል 😢😢 እናበጣምምምም ከባድ ነው እኔ ግን ልጁን እንዳጣው አልፈልግም 😢😢😢😢
@user-by6nc3yp4l
@user-by6nc3yp4l Жыл бұрын
ትደርሳላቺሁ መጀመሪያ ቤተሰብ ነው መጠየቅ ያለበት የሴትን ቤተሰብ የእውነት ፍቅር ከሆነ ማንም አይለያቺሁ ቤተሰብም በሆነ ግዜ ያምነል
@user-qg7by7is1y
@user-qg7by7is1y Жыл бұрын
ፍቅር ማለት ይህ ነው በፍቅር መሀል ማንንም አትስሙ ❤❤❤
@hsjdhdhd1778
@hsjdhdhd1778 Жыл бұрын
እኛ ያገር ጉዳይ አሳስቦናል ያጀመአ ዱአ አደርጉ
@Rozy908
@Rozy908 Жыл бұрын
ማርክም ሄሉም ትምርታቹ ላይ ቸክሉና ተጠባበቁ
@sadasada4221
@sadasada4221 Жыл бұрын
የኔውድ በማልቀስ መፍትሄ አይሆንም እናተ ከተፍቀራችሁ ማንም አይለያችሁ ቤተሰብ ጠልቶ ሳይሆን መጥፎ ነገር ላይ እዳንውድቅ ስለሚፈልግነው እኔም ጉደኛየ ጋር ቤተሰብ አልፈ ቀዱም ነበር የኔም የሱም እኛ ግን እንዋደዳል በየትም ብለን እንገናኛልል ከዛም ሁለታችንም እራሳችንን ቻልነከቤተሰብ ውጣን እግዚአብሔር ፈቅዶ በቅዱስ ቁርባን ተጋባን አሁን አንዲት ሴትልጂ አለችን ቤተሰብም ሰላምሆኑ ከብዙ ፈተና ቡሃላ ሁሉም ሰላም ሆነ
@simeranred3153
@simeranred3153 Жыл бұрын
የወልቅጤ የሴት ቤተሰብ ጉደ ፍት ለወንዶች ለጆች ሰት አመት የልፉበት ፍቅር ተበረች ሰላም
@jjdndn5020
@jjdndn5020 Жыл бұрын
አረ ሁሉም ቦቲ የሴት ቤተሰብ አፍልተወል እኔ ረሱ 5 አማት ጋደኛያ ስነግራቸው አሆንም ብለዉኛል ኡፍፍፍፍ 😢😢😢 💔ከሚወዱት መለየት በጣም ከበድ ነው አዪዘቹ
@simeranred3153
@simeranred3153 Жыл бұрын
አብሸሩ ለከየረ ነወ5አመት ሙሉ ከለኒካ ቶሎ ወደኒካ የሚባለዉ ለዙ ነወ
@meditube7928
@meditube7928 Жыл бұрын
ኧረ ተውን አቦ የአብርሽ ተደገመ ኧረ ሼም ነው እኛ የሀገራችን ጉዳይ አሳስቦናል ጨንቆናል
@fatmaussn
@fatmaussn Жыл бұрын
አተ እሷን ጠይቂ ከምትል ቤተሠቦቿ እደተከበሩ ሽማግሌ አሥልከህ ማሣጨት ከዛቡሀላ ቤተሠቦቿም ሥለሚያዉቁ ጥሩይሆናል አሁን ምንየሚሉት ነዉ ምንሥ ያምርባታል የሧመናገር😮
@user-od6kz2rq6z
@user-od6kz2rq6z Жыл бұрын
የጉራጌ አባቶች 💪💪💪💪💪
@user-ne1nk3ic7v
@user-ne1nk3ic7v Жыл бұрын
😂😂😂😂😂አረ ማሬ የኛም ያውናቸው😂😂😂😂😂
@user-od6kz2rq6z
@user-od6kz2rq6z Жыл бұрын
@@user-ne1nk3ic7v ደሰ ይላል ልጀ እንዴዚህ ሲደገ ነው የምን ፈቅረኛ ምናምን ኖርማል ጓደኛ መሆን ይችላሉ መረዳዳት መተሳሰብ ካለ በቃ ፈቅረኛ ሴት ልጅ ትዳር ሳትይዘ ግኙነት ማደረግ የለባትም በጭራሽ
@mulomulo9165
@mulomulo9165 Жыл бұрын
አይ ፍቅር እኔም ደርሳብኛል አይዞችሁ💔💔💔
@aynalemgadesha
@aynalemgadesha Жыл бұрын
በጣምጨአሳዘኑኝ የኔ ታሪክ ነው ግን በጣም ስለምንፋቀር ተያይዘን ጠፋን ከዛን ቤተሰቦቹ ሽማግሌላኩ በ3 ምልልስ ተቀበሉ አሁን ወልደን ከብደን እየኖርን ነው ቤተሰቦቼ በጣም ይወዱታል በጣም ጥሩ ባል ነው ስለ እውነት ከምላቹ በላይ
@Zed-rm5lh
@Zed-rm5lh Жыл бұрын
ሳምንቱ ደግሞ ምን ነካቸው አባቴ ከለከለኝ አባቴ ከለከለኝ አበዙ ፕራንክ ሳይሆን አይቀርም ይሄን ነገር የአብርሽ ይበቃናል እናንተ ከተዋዳደቹ አይዛቺሁ በርቱ
@soltanwad7a79
@soltanwad7a79 Жыл бұрын
አይዞችሁ ድራማው የለለነው
@user-ml4hf6oi4v
@user-ml4hf6oi4v Жыл бұрын
😂ድራማ😮 አይመስለኝም
@hfem3901
@hfem3901 Жыл бұрын
አይዞህ ወንድም❤❤ ወየ ጉድ አብርሸ ተረጋጋ ሲባል እናት ይከብዳል💔💔💔💔💔
@user-dl2jp7rh9w
@user-dl2jp7rh9w Жыл бұрын
ሄሉ ምን ትጃጃያለሽ አባትሽ እኮ ልክ ናቸው መጀመሪያ እራስሽን ቻይ እንጂ ያሉሽ ጨርሶ ተለያዩ አላሉሽም እኮ አካበድሽው ነገሩን።
@egzabherantatabkan9210
@egzabherantatabkan9210 Жыл бұрын
እሺ አንቺ ደሞ ወዴት ልትሄጅ ይሆን ክክክክክክክክ
@user-lw1nz7zz5q
@user-lw1nz7zz5q Жыл бұрын
እረኛ ወደት እንድ ምንስ. እንሁን አይ አለመታደላችን. እኛ. ስደት ላይ ያለነው. በስቱ. እንዘን እኔ አሁንስ. ደከመኝ ስት ድክመት ሰው ያላወቀልን ግን ፈጣሪ የሚያቀው ጭቀትና. መከራ የተሸከምን ነን አይይ😢
@seblewengel2843
@seblewengel2843 Жыл бұрын
😢😢😢😢😢😢😢
@bizuyekassew8256
@bizuyekassew8256 Жыл бұрын
አይዟችሁ እግዚአብሔር አምላክ ያጣመረዉን ማንም አይለየዉም ዉዶቼ 😢❤
@dgjjjkj
@dgjjjkj Жыл бұрын
የታል እግዚአብሔር ያጣመራቸው አይይ ተው እግዚአብሔር ያጣመርውን ማለት እኮ ሽማግሌ ተልኮ ወገን ዘመድ መርቆ በ ቤተክርስቲያን ቃል ኪዳን ገብተው በተክሊል ወይበ ቆርበው ጋብቻቸውን በቤተክርስቲያን ሲያደርጉ ነው እግዚአብሔር አንድ ያደርገውን ማንም አይለየውም የሚለው ቃሉ እና መቼ ተጣመሩ ተጋቡ ሆኑና ነው
@edaede8497
@edaede8497 Жыл бұрын
ይከብዳል ግን እደው በማርያም እዳትረሽው እዳትርቂው ተለውጣችሁ አሳዪት ይረጋጋል❤❤❤❤❤ፈጣሪ ልቡን ያራራው😊
@HhHhh-rh1dp
@HhHhh-rh1dp Жыл бұрын
ወላጆች ይናገራሉ ነገር ግን እናበጥሩ አስቡት የሁለታችሁ ፍቅርና መተሣሠብ ካለ በመካከላችሁ ምንም አይፈጠርም አይዟችሁ🎉
@user-dp8un6ql4m
@user-dp8un6ql4m Жыл бұрын
የውድ አባት ሺ አመት ኑርልኝ እኔ አባቴ ፍቅርኝ እዳለኝ ስነገርው እዳት ደስ አደለው አች ካመሽበት ይሆናኝል ካልሽ እልልል ብዬ ነው ምደርሽ ብሎኝ እልልብሎ ደራኝ አባት እድሜና ጤና ከና እድሜ ቀንሶ ይሰጥህ
@SxB-gz3mt
@SxB-gz3mt Жыл бұрын
አባትኮ ልዩ ሥጦታነዉ እድሜና ጤና ይስጣቸዉ ሁልግዝ ለኛ ነዉ የሚያሥቡት😢😢😢😢😢😢
@GebremikaelYemariyamlij
@GebremikaelYemariyamlij Жыл бұрын
እግዚአብሔር ያራራላችሁ ካስርቱ ትዛዛት አንዱ እናትህና አባትህን አክብር ነው የሚል አይዞሽ ሁሉም በህደት ይስተካክላል ደምሩኝ ለዩቱብ አዲስ ነኝ
@ALHAMDULlLAH_5pp8wo3y
@ALHAMDULlLAH_5pp8wo3y Жыл бұрын
ድራማ ነው ግልፅ ነው አባትዮ አብረው እየተወኑ
@Mes355
@Mes355 Жыл бұрын
እኔ ቤተሰብን አልሰማም እውነተኛ ፍቅር ከሆነ ዋና ነገር የ2ታችሁ መዋደድ ነው ፍቅር የእግዚአብሔር ስጦታ እግዚአብሔር ከአጣመረው ማንም አይለየው ።ነጥብ 🥰🥰😍😍
@user-nc2se5lk8i
@user-nc2se5lk8i Жыл бұрын
የኔም ሂወት አሁን ላይ እንደዚህ ነው 😥😥😥😥😥
@user-cb5hz8eq8v
@user-cb5hz8eq8v Жыл бұрын
እኔም😢 ግራ ገብቶኛል😢😢😢😢
@user-nc2se5lk8i
@user-nc2se5lk8i Жыл бұрын
@@user-cb5hz8eq8v ከባድነው 😥😥😥😥
@user-se7vk7wr3c
@user-se7vk7wr3c Жыл бұрын
እኔም እደዛ ነበር የረጋ ቂቤ ይወጣዋል የሚባለዉ እዉነት ነዉ ለ4 አመት ተጠባብቀን አሁን ፈቀዱ እግዚአብሔር ይመስገን ታገሡ ቀስ በቀስ ይቀየራሉ የናተ መተማመንና መዋደድ ነዉ ዋናዉ
@misirachbeyene4679
@misirachbeyene4679 Жыл бұрын
ቆንጆ ድራማ ነው በርቱ ❤
@user-vf4zd5lu7p
@user-vf4zd5lu7p Жыл бұрын
😒😒
@tube-ms3iq
@tube-ms3iq Жыл бұрын
የነዛሲልቅ የነዚህ ተተካሆሆሆ
@user-yc5yl8zx1g
@user-yc5yl8zx1g Жыл бұрын
😂😂 ይነቃብኛልም አይሉም ቱ የመዳምቅመሞች ግን ያሣዝኑኛል
@dhhdbzhx9763
@dhhdbzhx9763 Жыл бұрын
በጣም😂
@nefisa70
@nefisa70 Жыл бұрын
ሁለታቹህ አትራራቁ የኔ ወንድምና ከሚሥቱ ከተጋቡ ማግሥት ቤተሰብ አለያያቸው ከዛ የሁለታቸው ፍላጎት ሥላለ መልሠው ተገናኙና 4ልጅ ወለዱ የመጀመሪያ ልጅ17አመቷ ነው
@zarfizizi2260
@zarfizizi2260 4 ай бұрын
ምንም በፍቅሬ ካባት ውጭ ወደውጭ መረገምም መጥፎ ነው እደምንም ማሳመን አባትን
@fivk7858
@fivk7858 Жыл бұрын
አይዞሽ 😭😭😭💔💔ኡፍፍፍ 😊
@user-pi7ts9zm5b
@user-pi7ts9zm5b Жыл бұрын
አስተማሪ ዲራማ እየሰራቹ ነዉ
@ziyada4224
@ziyada4224 Жыл бұрын
፦፦😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@user-xl2xg1dn1z
@user-xl2xg1dn1z Жыл бұрын
ዛሬስ የናፍቀኝ የሀገር ስላም ነው እናተ ትቀልዳልችሁ ተርጋጋ ማርክ አይዞህ ሁሉንም ለጌታ ስጡት ይስተካክላል ኢንሻ አላህ
@wegayehuyoutube1148
@wegayehuyoutube1148 Жыл бұрын
እኔም እደናተ ገጥሞኝ ነበር እኛ ተዋደን ቤተሰብ እቢ ብለዉኝ ግን ከትንሽ ግዜ በዋላ ተጣልተዉኝ ተመልሰዉ ሀሳቤን ተረድተዉኝል ግንኮ ለእኛ ብለዉ ነዉ እኔ አሁን ተረዳዋቸዉ
@FirdousFirdous-wl9yp
@FirdousFirdous-wl9yp Жыл бұрын
የኔ ውዶች አብሽሩ❤❤❤😢ተጠባበቁ እና ብሆላ ትገናኛላችሁ እሽ ፍቅር ካለ ተጠባበቁ🎉🎉
@zeebazeeba4554
@zeebazeeba4554 Жыл бұрын
ዋናዉ የናተ መፋቀር ነዉ አብሽሩ ቤተሠብ በሂደት ይስማማሉ ❤❤❤ ፈጣሪ አይለያችሁ
@sadiyamohammed6614
@sadiyamohammed6614 Жыл бұрын
Meneyeshale gene 2015
@zainasied615
@zainasied615 Жыл бұрын
ሳህ
@adanechalemu-qc4ro
@adanechalemu-qc4ro Жыл бұрын
ግን ምን ሆናቹ ነው ይእውነት እደዚህ እፍቃሪ እታገኙም ቤተስቦቻቹን እሳምኑ
@user-kr9fu7eu1x
@user-kr9fu7eu1x Жыл бұрын
ዋነው ነገር የሁለታቹህ ፍቅር ነው የቤተሠብን ፍቃድም የናንተንም ፍቅር ማሥኬድ ትችላላቹህ ።። አዳዴ ግን በቃ ፕራንክ እየመሠለኝ ግን እኔን ብቻ ነው
@user-zz8rj9xc9r
@user-zz8rj9xc9r Жыл бұрын
💔የውሰጡን መግለፅ አቅቶትያረብ ብሎ ባለቀሰ😥ሁሉ ላይ የአላህ እዝነት ይስፈንበት🤲🤲ፕሮፋይሌን በመጫን ተባበሩኝ እባካችሁ ይችን ፅሁፍ እምታነቡ በሙሉ እንዳታልፉኝ ዱአችሁም ያሥፈልጋኝን እህት ወንድሞችየ አላህ ይጠብቃችሁ🌹🌹🌹🌹
@sameraha772
@sameraha772 Жыл бұрын
አሚን የረብ😢🤲🤲🤲🤲⚘
@madinamustafa6346
@madinamustafa6346 Жыл бұрын
አሚን የረብ😢😢😢😢😢😢
@user-hs7mi4ib5r
@user-hs7mi4ib5r Жыл бұрын
ድል ለአማራየ
@ሂዊ
@ሂዊ Жыл бұрын
ኡፍፍ በፍቅር ውሥጥ ቤተሠብ ሢገባ እንዴት እንደሚናድድ ቀሥ ብላችሁ ለማግባባት ሞክሩ
@user-dq1pl4wt8p
@user-dq1pl4wt8p Жыл бұрын
አንች ግን ምንአለበት አባትሽ ምግብበልተውሲጨርሱ ብትናገሪ እደትእዳሳዘኑኝ ምግቡን ጀምረው ሲነሱ😢😢😢😢😢
@tigistDemeke-he7hi
@tigistDemeke-he7hi Жыл бұрын
አራ ውሻት ነው ባሉኝ 😢😢😢😢😢😢😢
@emuhiba9441
@emuhiba9441 Жыл бұрын
ውሸትነውማማዬ. የተቀረጸበትንቦታእንኳአታዬምእዴ. መጀመርያ አባቷን. አናገረች. ቀጣዩን. ይህንንኑአደረገች. መንቃትአለባችሁ
@tigistDemeke-he7hi
@tigistDemeke-he7hi Жыл бұрын
@@emuhiba9441 የኔ ማር አራ ውሽት ይሁን ምክናቱም ፍቅር ካባድ ነው ይዳርሳ ያውቃል ፈጣሪ ፍፃሜያቸውን ያሳምርልን አሜን በሉ ይማዳም ቅማሞች 😍😍😍😍😭
🛑አባትዋ አስጠነቀቃት ሄለን አለቀሰች😭😢
13:19
Marke Tube ማርኬ ቱዩብ
Рет қаралды 213 М.
🛑ማርክ ከሆስቢታል አሶጥቶ ወሰዳት😨
18:13
Marke Tube ማርኬ ቱዩብ
Рет қаралды 119 М.
王子原来是假正经#艾莎
00:39
在逃的公主
Рет қаралды 12 МЛН
Вы чего бл….🤣🤣🙏🏽🙏🏽🙏🏽
00:18
🛑ሰፕራይዝ አደረኳት daytime❤
17:35
Marke Tube ማርኬ ቱዩብ
Рет қаралды 95 М.
🛑የሄለን አባት ወደ ሌላ ሀገር ሊልካት ነው
20:26
Marke Tube ማርኬ ቱዩብ
Рет қаралды 300 М.
ድሮ ትምህርት ቤት የፍቅር ጊዜአችን
22:17
Eyobel tube-እዮቤል ቲዩብ
Рет қаралды 188 М.
ዮአዳን (ክፍል 24)
32:41
ለዛ
Рет қаралды 305 М.
ለሀይሚ ባል ከገጠር መጣላት ጋሽዬ በጣም ደስ አለው😱
28:06
🛑ማርክ  እና ሄለን ተገናኙ 😱😭😭
21:34
Marke Tube ማርኬ ቱዩብ
Рет қаралды 163 М.
🛑ሄለን በቅናት አበደች አልጎርስም አለች በቅናት😥😥
13:01
王子原来是假正经#艾莎
00:39
在逃的公主
Рет қаралды 12 МЛН