አባቱ ዝንጀሮ ነው ተብሎ ጫካ ሄደን ማመን አቃተን 12 አመት ከጫካ ጫካ መኖር ቀጠለ ወጣቱ ልጅ |Cherkose werkezebo ጨርቆሴ ሾ ወርቀዘቦ

  Рет қаралды 174,451

werkezebo ወርቀዘቦ

2 ай бұрын

#aradaplus#kehelot#habmedia #ethioinfo #werkezebo

Пікірлер: 2 529
@werkezebo_Cherkose_show
@werkezebo_Cherkose_show 2 ай бұрын
በአገር ውስጥ እና ከአገር ውጪ የምትኖሩ የክርስትና እምነት ተከታዮች መልካም የፋሲካ በዓል ይሁንላችሁ
@osratgold7930
@osratgold7930 2 ай бұрын
🇪🇹😭😭❤❤
@tsegaelias4373
@tsegaelias4373 2 ай бұрын
Yehe yebaed Amleko sera New tesertobet New .Bichal ye mengest Alal Gar tegagezacho teyezo wede Sebel masrgebat . Dani Endemen belacho teyezo wede sebel asegebot
@tsegaelias4373
@tsegaelias4373 2 ай бұрын
Dani Lebes Eko Alew rakoto Adelem . Yehe zenjero sayehon Sew New ye zenjero Menfes yazew Enji . Beteseb Sayenorew ayekerem .Lebs baserat Lebeso Eko New yale .
@SitotaGezu
@SitotaGezu 2 ай бұрын
@mhsenailmhsenail2098
@mhsenailmhsenail2098 2 ай бұрын
አሜን 👏👏👏ግን ፊቱ ባት ሸፍኑ ና4,5ጎር ም ሳ ሆናቹ ይዛቹት አናግሩት ሌ ላ ቀን
@aranshitesfay3145
@aranshitesfay3145 2 ай бұрын
ምናልባት በሰው እጅ ተሰሪቶ እንደ ድግምት ተደሪጎለት እንዳይ ሆን ይዛቹ ፀበል ስፍራ ውሰዱት ከፈጣሪ ፍቃድ ይድናል
@user-fh8fr7gv3r
@user-fh8fr7gv3r 2 ай бұрын
ትክክል የሰይጣን ስራ ነው
@user-ef5lm3co8q
@user-ef5lm3co8q 2 ай бұрын
ወላሂትክክክል😢😢😢😭😭😭😭😭
@Yallah-2023
@Yallah-2023 2 ай бұрын
ፈጣሪ ካልፈቀደስ?
@uaex2464
@uaex2464 2 ай бұрын
​@@Yallah-2023ከፈጣሪ የሚበልጥ የለም
@makyamd6204
@makyamd6204 2 ай бұрын
ትክክል
@elroimulugeta9003
@elroimulugeta9003 2 ай бұрын
ዳኒ ደህና ነህ አንተ ልጅ እባክህ እባክህ ተጠንቀቅ ዝም ብለህ አትሂድ ሰውን አትመን ለብቻህ አትሂድ የኔ ወንድም ጌታ ይጠብቅህ
@hiwotyohannes4882
@hiwotyohannes4882 2 ай бұрын
ዳኒ ለምን አፀልይለትም የጌታ አይል ከአንተ ጋር ነው 🙏🙏🙏
@ChVu-bj8bp
@ChVu-bj8bp Ай бұрын
የቤተክርስትያኑ ሙዝሙር ስስማ ስስቅ ብየ አለቀስኩ ስደታችን ያሳጥርልን ለደጃፉ ለመሳም ያብቃን😢😢😢
@fikertegetnet3971
@fikertegetnet3971 29 күн бұрын
ይሔ በጤናው አይደለም እርዱት በአላህ ሲያሳዝን በሠው ተንኮል በመተት ነው እንደዚ የሆነው ቁረአን ቤት ወስዳችው አስቀሩለት ወይም ፀበል ውሰዱት ከሁለት አንዱ ፈውስ ያገኛል ሠውየው ግን ይባረክ ጀግና
@sarayousef2021
@sarayousef2021 2 ай бұрын
ዝንጀሮ አይመስለኝም ሰው ነው የሚሆነው ምክንያቱም መተት አድርገውበት ነውየ ሚሆን እሙዙ ላይም የእንቅልፍ መድሀኒት አድርጋችሁ ይዛችሁ ፀበል ወይም ቁርአን ውሰዱት 😢😢😢😢
@NigstWelde
@NigstWelde 2 ай бұрын
እግዚያብሔር ይባርክሽ እህቴ እውነት ነው በሆነ ነገር ይዘውት ፀበል ቢጠመቅ ይድናል
@MdEt-re1rn
@MdEt-re1rn 2 ай бұрын
እኮ
@user-mo6vs4sk3v
@user-mo6vs4sk3v Ай бұрын
Kkkkkkkkkkkkkk
@haiahh
@haiahh Ай бұрын
ጥሩ ሀሳብ ነዉ
@netsanetworku2852
@netsanetworku2852 Ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክሽ ስንት አይነት መልካም አስተሳስብ ያለው ሰው አለ❤
@user-cb8ws5gv8h
@user-cb8ws5gv8h 2 ай бұрын
ወይኔ በጤናዉ አይሆንም መተት እና አሳብደዉትነዉ😭😭😭😭
@user-gq1dk5sc8n
@user-gq1dk5sc8n 2 ай бұрын
እውነት ነው ዳኒ ግን ቁምነገር መስራት አያውቅም
@user-di7ug6rq5u
@user-di7ug6rq5u 2 ай бұрын
Ewntshnnew.medhanialem.yftaw
@NigstWelde
@NigstWelde 2 ай бұрын
😭😭😭😭😭
@NigstWelde
@NigstWelde 2 ай бұрын
እውነት ነው
@selamselam7607
@selamselam7607 Ай бұрын
እውነት ነው ግን ፍቱን ለምን ሸፈነችውት ምናልባት የምየወቅ ሰው ልኖረ ይችለለ 😭😭😭
@tizitawniguse7883
@tizitawniguse7883 Ай бұрын
ብለር ማድረግ ለምን አስፈለገ ?ምኑን እንይ ታዲያ
@meritubemeri
@meritubemeri 2 ай бұрын
ተጠንቀቅ ዳንየ በቃ እንደበግ አትጎተት የተ ጠራህበት አሁንኮ ጫካውሰጥ ዝምብለህ ሄድክ😢😢
@ErwDdd
@ErwDdd 2 ай бұрын
ይሄ ልጅ አያርመውም እጫካ ውስጥ አትሂድ ለካሜራ አማኑም እዳትዳዳፈው ሆ
@Sahala-ph4gl
@Sahala-ph4gl 2 ай бұрын
​@ErwDሳህdd
@InnocentBabyPenguin-iz6os
@InnocentBabyPenguin-iz6os Ай бұрын
😂😂😂😂ካሜራማኑ ተረፈ
@Fikir-sh5wj
@Fikir-sh5wj 2 ай бұрын
እኔ ምንም አልጣመኝም ፈጣሪ ይጠብቅህ ብቻ ለበቀል እንዳይሆን ሰዉየዉ አነጋገሩ ራሱ ደሥ አላለኝም
@Rose-pn9ls
@Rose-pn9ls Ай бұрын
Eko
@selamwbeto-fl2ks
@selamwbeto-fl2ks Ай бұрын
እኔም
@nahnonutube6563
@nahnonutube6563 2 ай бұрын
ካሜራ አማኑ አሳዘነኝ አሳቀኝም ምክንያቱም እነሱ እግሬ አውጭኝ ሲሉ እሱ ከሗላ ሚሰኪን😂😂😂
@aliksa9045
@aliksa9045 2 ай бұрын
ትክክል
@user-ey8wu1jq2z
@user-ey8wu1jq2z 2 ай бұрын
እውነትሽንነው
@user-yh7wh3lt1z
@user-yh7wh3lt1z 2 ай бұрын
አወ😂😂😂
@regatbesrat8897
@regatbesrat8897 2 ай бұрын
😂😂😂
@workelove3235
@workelove3235 2 ай бұрын
😂😂😂😂
@Tebh-gf9tq
@Tebh-gf9tq 2 ай бұрын
እርግጠኛ ነኝ ድግምትተሰርቶበት ይሆናል የረቢ አንተ ከመትፎነገር ሁሉ አንተ ጠብቀን ኢላሂ
@fjfjdjgjgi2196
@fjfjdjgjgi2196 Ай бұрын
አሚንን ያረቢ እኔም እንድዛነው ያሚምሰለኝ😢😢
@user-wt4nw9xs1n
@user-wt4nw9xs1n 24 күн бұрын
አዎእደዛነው
@haluMoh-wh4tf
@haluMoh-wh4tf 2 ай бұрын
ኢነ ሊላህ ወኢነ ኢላህ ረጁኡን ያማጫረሽ ዛማን ዳርሶወል ረሱል ሶላላህ ኣላይህም ወሳላም ታነግሮወል ያዉማል ቂያማ ምልክትን ቡዙ ነጋር አይታነል አላሀ ያነሱን ጎሮቤት ያርጋን ወንጀላችን ይማርን ወንጀላችን ቡዙ ነዉ ያኣላህ
@user-zc5zm5mh5u
@user-zc5zm5mh5u Ай бұрын
ሱለላህ አለይህወሰለም አሚንንን የኔዉድ አሚንንንን ያረብ
@birkealinama5081
@birkealinama5081 13 күн бұрын
አንጀቴን ነው የበላው 😢😢😢ፈጣሪ ሆይ ምሕረትህ ይብዛልን
@yelmag2511
@yelmag2511 Ай бұрын
ምድረ ፡ አጭበርባሪ ፡ በጣም ፡ ወረዳችሁ ተመልካች ፡ ለማግኘት.....,
@netsa4051
@netsa4051 29 күн бұрын
Stupidity
@habibisahar
@habibisahar 2 ай бұрын
አይ የማይመስል ነገር ነው ምኑም አልተዋጠልኝ ድራማከሆነ እሽ ይሁን
@bettyyayeabatwa
@bettyyayeabatwa Ай бұрын
enem weshet maslgn
@fekrameqant438
@fekrameqant438 Ай бұрын
ህዝቤ ጨልሏል ማሰብ አቁሟል ለዛ ነዉ
@gdgddgdy9047
@gdgddgdy9047 Ай бұрын
ሡባህን አሏህ
@tube4449
@tube4449 Ай бұрын
ትክክል
@ETHEIOPIA
@ETHEIOPIA 28 күн бұрын
በትከከል
@ZenbS-bv7gm
@ZenbS-bv7gm 2 ай бұрын
እኔ የዉነት ከሆነ መጨረሻዉን. እድታሳዩን አማና ሱባሀንአላህ
@user-gq1dk5sc8n
@user-gq1dk5sc8n 2 ай бұрын
እውነትማ ቢሆን አይሸፍንም ነበር በዛ ላይ ዳኒ ቁምነገር መስራትና መጨረሻውን ማሳዬት አያውቅም
@eimaneiman8850
@eimaneiman8850 2 ай бұрын
​@@user-gq1dk5sc8n ትክክል እኔየሚገርመኝ እደዚህአይነቱን ፊትመሸፈናቸውነው ኤጭ ሲዝጉ
@ZenbS-bv7gm
@ZenbS-bv7gm 2 ай бұрын
@@user-gq1dk5sc8n የዉነት. ይሆናልብሎ መገመት. ይከብዳል 12 አመትሙሉ. እዴትየአካባቢዉ ሰዉፀጥአለ ???
@ZenbS-bv7gm
@ZenbS-bv7gm 2 ай бұрын
@@user-gq1dk5sc8n የዉነት. ይሆናልብሎ መገመት. ይከብዳል 12 አመትሙሉ. እዴትየአካባቢዉ ሰዉፀጥአለ ???
@quen1230
@quen1230 2 ай бұрын
ine ye ethio yutuber mamen ke tawku koyehugni be ergit alu yemitamenu inde ina iyoha media Sheger info ................
@user-ps7yz2xo2m
@user-ps7yz2xo2m Ай бұрын
በስመ ስላሴ አረ ተዉ ዳኒ ሳታጣራ በተጠራሀዉ ቦታ ኣትሂድ ከባለፈዉ ተማር😢😢😢❤❤❤ ለኛም ኣስብልን ኣታስጨንቀን አረ ይዛቹ ፀበል ዉሰዱት ጠላት መተት ኣሰርቶበት እንዳይሆን የሰዉ ዝንጅሮ የለም😢😢😢😢😢😢
@EeEe-sl9ey
@EeEe-sl9ey Ай бұрын
ሲጀመሪ ሰውየው አላማረኝም ዳኒ እባክህን እራስህን ጠብቆ😢😢
@AsdqweQerrtr
@AsdqweQerrtr 10 күн бұрын
ትኪኪልነሽ
@user-ce5bt4vt4y
@user-ce5bt4vt4y 2 ай бұрын
ጥናት ይደረግ የምትሉ 👍
@user-rm4ss7hj9y
@user-rm4ss7hj9y Ай бұрын
awe welahi
@fikertegetnet3562
@fikertegetnet3562 29 күн бұрын
የምን ጥናት ፀበል ነው መሔድ ያለበት
@hcddg9966
@hcddg9966 2 ай бұрын
መጠንቀቅ ኣለብህ የሆነ ነገር ፈልጎ ሊሆን ይቸላል😢
@user-wh1lk6kd6m
@user-wh1lk6kd6m Ай бұрын
በደብ ይታይ የምትሎ እኔ ካላየሁአላምንም ምችግርአለዉ እዉነት ከሆነ ቢታይ➜ይታይ የምትሉ ላይክ የኔሀሳብየተመቸዉ🎉🎉
@Tigihabwol
@Tigihabwol Ай бұрын
እኔ ብቻ ነኝ ፈጠራ የሚመስለኝ!?
@HanaHana-qs3ug
@HanaHana-qs3ug 24 күн бұрын
enem.endezaw.wushetnw
@AminaSeid-mv1nf
@AminaSeid-mv1nf 16 күн бұрын
enm
@MezgebuGetu-yf3wn
@MezgebuGetu-yf3wn 5 күн бұрын
እኔም እንዳችው
@user-ft2dk8fm5c
@user-ft2dk8fm5c 2 ай бұрын
ወይኔ ጥቁርአዝሙድዬ ናፍቀኸኝ ነበር እንኳን ደህና መጣሀልን ጭላንዳ ዝንጄሮ መገኘቱ ገረማችሁ የሰው ልጅ የሚሰራውና የሚያስበው ከዚም በላይ ያሳያል ለሀገሬ አላህ ሰላምና ፍቅርን ይፍጠርላት መጨረሻችንን አላህ ያሳምርልን
@muajehbbshs
@muajehbbshs 2 ай бұрын
ዳኒ የዚህን የጫካ ሰዉዬ መጨረሻዉን ለመረዳትና ለማወቅ የተለያዩ ተመራማሪ ባለሙያ ሰዎች ሊያግዙህ ይገባል እንዲሁም የሀይማኖት አባቶች ማለትም የጥበብ አዋቂዎችን ማሳተፍ ይኖርብሀል ❤
@werkezebo_Cherkose_show
@werkezebo_Cherkose_show 2 ай бұрын
ጥበብ አዋቂ ማለት ?
@RHAMAYGATA
@RHAMAYGATA 2 ай бұрын
​@@werkezebo_Cherkose_showኧረ እንድህ አይነት ቦታ ስትሄድ የህግ አካል ይዘህ ህድ ጥቃት ሊደርስብህ ይችላል የዋሃ አትሁን እራሳችሁን ጠብቁ😢ከእንዳል ተማሩ ኤጭ😢😢
@user-qb8su6gv2r
@user-qb8su6gv2r 2 ай бұрын
የጥበብ ሰዎች ምን አይነት ድግምታሞቹ ናቸው 😅😅😅😅 አይ ድንቁርና ነዉ ከሰይጣን ጋር የሚደረግ ጥበብ እግዚአብሔር ብቻ ነዉ
@baniaychu7478
@baniaychu7478 Ай бұрын
​@@user-qb8su6gv2r ጥበብ ማለት አልገባኝም
@tigisit2534
@tigisit2534 Ай бұрын
ጥበብ እግዚአብሔር ነው ልጁ መተት ተደርጎበት ነው የሚሆን ወይም በነጻ ፍቃዱ ያስገባቸው መናፍስት ናቸው ጫካ ያስገቡት
@Melat-ps1ph
@Melat-ps1ph 16 күн бұрын
በሰማአም አረ ሰው ነው ታምሞ ነው መሠለኝ ፈጣሪ ይማረው 😢😢😢
@martafekad3267
@martafekad3267 Ай бұрын
ባርዬ አሯሯጥክ ተመችቶኛል😂😂😂😂😂 ዳኒ ቀልዱ ቀልድ ነው ይሄ ነገር ከበድ ያለ ነው ምስኪን እርኩስ መፈስ መሆን አለበት ከተቻለ ፀበል መውሰድ ቢቻል😢
@salwasalwa1870
@salwasalwa1870 2 ай бұрын
መተት ይሆናል ሀገራችን ወይኔ ምን አይነት ዘመን ላይ ነን በፈጣሪ ግን ለምን ፊቱን ሽፈናችሁ😢😢😢😢
@user-je6uu2ij3n
@user-je6uu2ij3n 2 ай бұрын
እኔም ጥርጣሬየ እንደዛ ነው
@eimaneiman8850
@eimaneiman8850 2 ай бұрын
የውሸትይሆናል ፊትየሚሸፍኑት
@user-kp2vl5fc3c
@user-kp2vl5fc3c 2 ай бұрын
እኮ ፍቱን ማሳየት ነበረባቸው 😔ቤተስብ እየፍለግው ይኦነል 😭😭😭በ መተት ነው እንደዚህ የኦነው 😭😭
@ZenbS-bv7gm
@ZenbS-bv7gm 2 ай бұрын
ያረህማን ያረሂም በራህመትክ ያረብ አተጠብቀን. እራሳችሁን ጠብቁ
@lemlemtamrat1153
@lemlemtamrat1153 Ай бұрын
ስውየው የሚያቅ ታሪክ አለ ሊናገር አልፈለገም በመዳሃኒት አሳብዶታል አስርየ አዋቂዎች አዎቂዎች ይላል በድንብ መጠይቅ አለበት ፀብል ወስዶ ማስጠመቅ ብቻል ይድናል
@samarsamar5837
@samarsamar5837 14 күн бұрын
ሙዝ ከምትሰጡት ምናለ ቀርባቹ ችግሩ ብትረዱ ፀበል ብትወስዱት የሰውልጅ ጫካ ውስጥ እንዴት ይኖራል😭
@AksA-ws8hh
@AksA-ws8hh 2 ай бұрын
ዳኒየ እራሰህ ጠብቅ ግን እዉነት አይመሰለኝም ለምን ፊታቸዉን ትሹፌነላቺሁ ብነያቸዉ እኮ ልነምን እንቺላለን❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂
@aberuyetewydolij3787
@aberuyetewydolij3787 2 ай бұрын
Iko😅😅😅😅
@muhdinebrahim4603
@muhdinebrahim4603 2 ай бұрын
Lamin shafenut Ewunat ka Hone😅😅
@samutysamuty7899
@samutysamuty7899 2 ай бұрын
እኮ እኔም የጦጣዉን ፊት ለምን ሸፈነዉ ብዬ ነበር እንደዉም ለጥንቃቄ መያት ነዉ እንጂ ፊቱን 😂😂😂
@zdtube5093
@zdtube5093 2 ай бұрын
ክክክ ውሽት ነውከውራቸው ይለያል ስጀመር
@AksA-ws8hh
@AksA-ws8hh 2 ай бұрын
@@zdtube5093 በትክክል
@user-qq3oe9bu2d
@user-qq3oe9bu2d 2 ай бұрын
መተት ነው እግዚአብሔር ሆይ ሀገራችንን ማራት😢
@user-wq2ge5gv8g
@user-wq2ge5gv8g 2 ай бұрын
እኔም ጠርጥራያለሁኝ😢
@user-cr1kn5jy9q
@user-cr1kn5jy9q 2 ай бұрын
በትክክል
@DubaiUae-yp9ou
@DubaiUae-yp9ou Ай бұрын
አሜንንንን
@Alemtsehay777
@Alemtsehay777 Ай бұрын
እዉነት ጌታ ያስበን
@yeabsralemlemuyeabsralemle4333
@yeabsralemlemuyeabsralemle4333 13 күн бұрын
የካሜራ ጥራት የለውም ለቀጣይ አስተካክሉ ፊቱ እንዳይታይ የተፈለገው ሰው በቀረፃ ሳይሆን በኤድትንግ አስተካክሉ ነገሩ የሚገርም ነው
@user-ek6bh5bl9b
@user-ek6bh5bl9b Ай бұрын
የኔ አባት ሲያሳዝን😢😢ምን አጋጥሞት ይሆን እንደዚህ ያለ ክስተት የመጣበት😢እናተ ደግሞ በዚህ ጥቅጥቅ ባለ ጫካ አምናቹ መጣታቹ ደፋሮች ናቹ የሚፈጠረው አይታወቅም እና ተጠንቀቁ።እናም እሱን በምትችሉት እርዱት😢ወላሒ በጣማ ያሳዝናል የኛቤተሠብ ቢሆን አስባችሁታል😢😢😢
@user-my4qu5er9w
@user-my4qu5er9w 2 ай бұрын
ወይ ዘድሮ ማሰማው ጉድ የለም ፈጣሪ ይዘንልን
@fatimaabdallah1397
@fatimaabdallah1397 2 ай бұрын
ባርች በሚጠሩህ ሰአት ብቻህን አትሁን ጋርድ ይኑርህ በተረፈ ፊትህን ሸፉን
@SomliSomli-zx4qs
@SomliSomli-zx4qs 2 ай бұрын
ወይኔ ሰዉ ነው እኮ በስማም ደገምትነው እኮ😢😢በስማም ዉልድ😊
@gingotub6160
@gingotub6160 Ай бұрын
ሠውየው ጀርባው ይጠና የሆነ ነገር እዳለ ይሠማኛል ጠርቶ የወሠደህ ሠውየ
@user-rz7ow2oy7t
@user-rz7ow2oy7t 2 ай бұрын
የኔ ወንድም እኔም የሆነ ገጠር ውስጥ ነበረ የሚኖረው እንደዚህ ነገር ገጥሙን ያቃል
@MoMo-ng3ru
@MoMo-ng3ru 2 ай бұрын
እዴት
@kenumulaw8007
@kenumulaw8007 2 ай бұрын
ምን እስኪ ግልፆ አርግልን
@user-rg8jx2jv9o
@user-rg8jx2jv9o 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏
@user-lc3cr4cw6c
@user-lc3cr4cw6c 2 ай бұрын
አሺ ልብስስ ማን ሰጠዉ እንዴትስ ለበሰ ወጥመድ እንዳይሆን ተጠንቀቅ ደግሞ በሚቀጥለዉ ከሄዳችሁም የህግ አካል ይዛችሁ ሂዱ ደግሞ ሙዙ ዉስጥ የእንቅልፍ መድሃኒት አድርጉበትና ወይ ህክምና ወይ ደግሞ የእምነት ቦታ ዉሰዱት ሰዉየዉ እራሱ ስለ ልጁ የሚያዉቀዉ ነገር ሊኖር ይችላል ሰለ ልጁ ጉዳይ ልጁ እኮ ሰዉ ነዉ የምን ጦጣ ነዉ መተት ወይም የድግምት አሰራር ነዉ ዛፍ ለዛፍ የሚያስኬድ መንፈስ ነዉ በእርግጠኝነት 😢😢😢
@lubabaasfaw846
@lubabaasfaw846 2 ай бұрын
እህሰውየውሥይጋረድ ጦጣውን መሸፈንለምንአሥፈለገ
@user-pb5tq6ow1z
@user-pb5tq6ow1z 2 ай бұрын
ባርች ብቻህን ጫካ አትሂድ ካሁን በፊት ጥቃት ደርሶባችኋል ስለዚህ ጋርድ ያስፈልጋችኋል ባርችየ❤❤❤❤ከሙዙ ጋር የእቅልፍ መዳኒት ስጡት እና ሰው መሆኑን አረጋግጡ ከዛ ወደፀበል ቦታ መሂድ አለበት መተትም ሊሆን ይችላል
@2-zm2eo
@2-zm2eo 2 ай бұрын
ትክክል
@zewditunegatu761
@zewditunegatu761 Ай бұрын
መገለል የለበትም እግዚአብሔር ነዉ የፈጠረዉ አደጋ ቢያደርስ እስካሁን. ያደርስ ነበር ገለልተኝነቱ ነዉ ለጫካ ያበቃዉ እዉነት ከሆነ የምትሉት ለሚከተለዉ በመንግስት ደረጃ አሳዉቁ ስትሮጦ በጣም ነዉ የሳቅሁት አዝናናችሁኝ
@user-ek6bh5bl9b
@user-ek6bh5bl9b Ай бұрын
የምር በጣም አዝኛለሁ😢የአላህ በምትችሉት ሁሉ እርዳታቹ አትንፈጉት በሂወቱ የሆነ ትልቅ ችግር አጋጥሞት ይሆናል ያለምንም ጥርጥር😢😢😢
@user-gg5sw1qb6u
@user-gg5sw1qb6u 2 ай бұрын
ሰዉ ነዉ አዉቆ ነዉ ልብሰ ለብሶ የለ እንደ ሰወችን ዝንጀሮ መሰሎ እያጠቃ እየገደለ እየበላ ይሆናል ምክንያቱም ልብሱ እንደት 12አመት ሊቆይ ይችላል አዉቆ ለመሆኑ ልብሱ ማሰረጃ ነዉ ።
@user-kp2vl5fc3c
@user-kp2vl5fc3c 2 ай бұрын
😒😒እኔ የ 20ዓምት ልብስ አለጋር 🤣ምን ትያለሽ 🤣ሲቀጥል ዛፍ ላይ እንዴት እንደውጣ አላየሽም 😔መተት ነው
@zinetmohammed6914
@zinetmohammed6914 Ай бұрын
ሲጀመር ድራማነው ሢያውት ሠውነው አለባበሡ እግሩ እጁ ንፁህ ሠውነው
@user-el2yf2zn6p
@user-el2yf2zn6p 2 ай бұрын
ደኒ ደህና ነህ በጣም ነው በጣም ነው የምወድህ አሁንም እራስህን ጠብቅ ይህን ግን መጨረሻውን ማየት እፈልጋለሁ
@bahta-rebae2124
@bahta-rebae2124 Ай бұрын
እኔም መጨረሻው ማየት እፈልጋለሁ
@AhmedHasan-qd7eu
@AhmedHasan-qd7eu 14 күн бұрын
እኔ የተሰማኝ የቅዳሴው ነገር😢😢😢😢😢
@gfugufyfuf8409
@gfugufyfuf8409 18 күн бұрын
እግዚአብሔር ይማረው እባካችሁ አጉዙት እንደምን ብላቹ አጉዙት ወዶ አደለም ፀበል ጋ ውሰዱት ወንድሞቼ❤😢
@user-dl3de7cy3t
@user-dl3de7cy3t 2 ай бұрын
ዳንዬ. ሰውየው እራሱ የሚናገረውን አያቅም ዝምብሎ ነውየሚቀባጥረው ሰውየው በደንብ ጠይቁት የሚያቀው ሚስጥርአለ. ልጁ ጠንከርያለ ሰውያስፈልገዋል መተትነው እዲህጫካለጫካ የሚያንከራትተው. 😢😢 አቤቱ በመንግስተህ በመጣህግዜ አስበኝ
@Hana-ps5gn
@Hana-ps5gn 2 ай бұрын
ትክክል ይሄ እንዳልክ ነበር የሚሆነው ለማወጣጣት❤
@tigisit2534
@tigisit2534 Ай бұрын
ትክክል የንስር አይን ቢያገኘው ጥሩ ነው
@user-jj8xy2td1x
@user-jj8xy2td1x 2 ай бұрын
አይ ባረች አረ መጣ ብሎ ሲሮጥ እኔ በሳቅ ሞትኩኝ
@Kami-nq8my
@Kami-nq8my Ай бұрын
እርቦት ሲያሳዝን ሰው ነው የኔ በጥንቆላ ይሄናል እንዲ የሄነው እኔማ አሳዘነኝ በጋታ ስም እስቲ እንደምንም ይዛቹት ፀበል ውሰዱት ፈጣሪ ይርዳቹ
@user-vd6um2qq7c
@user-vd6um2qq7c 2 ай бұрын
ለማንኛውም ከህግ አካላትም ጋር ቢሆን ልጁን እርዳው ሰው እንጂ ዝንጀሮ አይደለም ።
@user-xf3ee8st7u
@user-xf3ee8st7u 2 ай бұрын
በአላህ ጨነቀኝ ዳኒ ዝም በለህ ትሄዳለህ አላህ ይጠብቅህ 🙏🙏🙏 😍😍😍😍😍😍😍
@rahelworku730
@rahelworku730 2 ай бұрын
ኧረባካችሁ በህዝቡ ላይ ሙድ አትያዙ
@EymanAbdoo-oi6ts
@EymanAbdoo-oi6ts Ай бұрын
አረ ዳኒ በናትህ እደዚ አይነት ጨካ ቦታ አትሂድ የኔ አባ ልክ ናቸዉ አሳባቸዉ መዉጣት አለበት
@user-px6vy9im3o
@user-px6vy9im3o Ай бұрын
ዳኒ በማርያም ሰውን ለመርዳት ብለህ የራስህን ህይወት አደጋላይ አትጣል ስንት ዘራፊ አለ ቢደበድቡክስ ተጠንቀቅ😢
@genetiligabawu1709
@genetiligabawu1709 2 ай бұрын
ቅዱሴው እንዴት ደስ ይላል እግዚአብሔር ለዚህ ደጂ አብቃይ
@werkezebo_Cherkose_show
@werkezebo_Cherkose_show 2 ай бұрын
አሜን 🙏
@selitube3792
@selitube3792 2 ай бұрын
አሜን፫ እኔ እራሱ ቅዳሴው ብቻ ሳዳምጥ ምን እንደምሉ ብዙ አመለጠኝ❤❤❤
@user-yr7gw7yf7w
@user-yr7gw7yf7w 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@AAsnak
@AAsnak 2 ай бұрын
​@@werkezebo_Cherkose_showሱብሀንአላህምንአይነትፍጡርነው
@user-yy8pg3pb3x
@user-yy8pg3pb3x 2 ай бұрын
🙏
@neimak2207
@neimak2207 2 ай бұрын
በየጫካ እዬሄድክ ሂወትህን እንዳታጣ ❤ለቤተሰቦችህ ኑርላቸው ❤ሰውን ብዙ አትመን ባርች❤❤❤❤❤❤❤❤
@tezetaeearada865
@tezetaeearada865 2 ай бұрын
ስላገኘሁህ ደስ ብሎኛል ጠፍተኽብኝ ነበር የኔ ጨዋ አትጥፋ
@user-ly4zd3qy1x
@user-ly4zd3qy1x 23 күн бұрын
ውሸታሞች ናችሁ
@user-ly4zd3qy1x
@user-ly4zd3qy1x 23 күн бұрын
ውሸታቸውን ነው
@user-nu6fr4fd2p
@user-nu6fr4fd2p Ай бұрын
ባሪያው እንኳን ዴህናመጣህተናፍቀሀል
@Fafi51296
@Fafi51296 2 ай бұрын
ጫካ ሥትሄድ ዝምብለህ አትሂድ ሊያሣግቱህ ይችላል ። ጥንቄቄ
@addisw1713
@addisw1713 2 ай бұрын
እውነት ነው
@uaex2464
@uaex2464 2 ай бұрын
በትክክል
@HabshiEthiopia
@HabshiEthiopia 2 ай бұрын
tekekel
@user-zb1ff1sl9o
@user-zb1ff1sl9o 2 ай бұрын
ደን በኢየሱሰ ሰም ሲል ደሰሲል❤❤ ለኔ የገባኝ ነገር ቢኖር እትዮጵያን አናውቀትም ማለት ነው 😭 ሰውዮ ለይ ድግምት ተሠርቶበታል በደንብ አጠሩ አሰፈላጊ እርምጃ ውሰዱ ያሳዝናል😢
@user-kp2vl5fc3c
@user-kp2vl5fc3c 2 ай бұрын
😭😭😭በጣም የ ኢትዮጵያ ምስቅልቅልዋ የውጣው ባድ አምላኮ 90%ህዝብ ውስጥ አለ 😔😔
@mulumulu5957
@mulumulu5957 22 күн бұрын
ዳኒ ብዙ ሰዎች ለሀብት ብለው ደብተራጋር እየሔዱ የምትወልዱት እንዲነው ተብለው ተስማምተው አርግዘው ወልደው ጫካ ጥለውት ነው ይሔ ያስታውቃል የሚጎዳ አይደለም😢 አቤት እግዚኦ😮
@SaraYosef-cn4ob
@SaraYosef-cn4ob Ай бұрын
አረ የወነ ነገር አድርጉ በጌታ😭😭😭😭😭
@rukykassa210
@rukykassa210 2 ай бұрын
ዳኒ ወደጫካ የምቴደው ነገር አልተመቸኝም እራስክ ጠብቅ አላህ ይጠብቃችሁ የጥቁር ቀንጆ
@user-mt1kx5kc4o
@user-mt1kx5kc4o 2 ай бұрын
አረ ዳኒ እንደዚህ ያለ ጫካ ብቻቹ አትግቡ ሆ ዳኒ ስትፈራ በሳቅ ነው ፍርፍር የምለው😁😁💚💚
@emawayusharedo2761
@emawayusharedo2761 Ай бұрын
Wishet wishet wishet...
@user-fn1ry2tk8f
@user-fn1ry2tk8f Ай бұрын
Fitu meshefen lemn asfelegew ewnet kehone?
@brteHa
@brteHa 2 ай бұрын
ፍትህ ለካሜራ አማኑ ዘወር ብለው አላዩትም ሆ ሁለት ጠብሻን ወንድ አቤት አሯሯጥ😂😂😂😂😂
@user-zu2xm4ky5z
@user-zu2xm4ky5z 13 күн бұрын
በጣም😂😂😂
@tamanechtafese2694
@tamanechtafese2694 2 ай бұрын
በእግዚአብሔር ስም ካባድ ነው አይዞህ ወንድሜ 😢😢
@user-rn9wh1ck8b
@user-rn9wh1ck8b Ай бұрын
ዳኒዬ ወንድመ የምወድክ የማከብርህ ጠፍተሃል በሰላም ነው❤❤❤❤❤❤❤
@user-zy3we8es2p
@user-zy3we8es2p Ай бұрын
በማርያም ያዙትና ፀበል ውሰዱት ❤❤❤❤
@nunuadmsu1455
@nunuadmsu1455 2 ай бұрын
ከምረ ጫካ ውሰጥ አትግቡ
@redwanfirst5197
@redwanfirst5197 2 ай бұрын
አይሰሙም ሰው አንታልሎ ሊበቀል ይችላል በፊት ቀጥቅጠውት አልነበር ግን ደፋር ናቸው ቢታገቱስ
@argwaabai8041
@argwaabai8041 2 ай бұрын
❤❤❤
@RHAMAYGATA
@RHAMAYGATA 2 ай бұрын
ኧረ መኖር አይፈልጉም መሰለኝ😢
@fatimanigus3261
@fatimanigus3261 2 ай бұрын
​@user😢😢😢😢😢-ob1gd4ln8c
@dessieassefa945
@dessieassefa945 2 ай бұрын
ፒያስ እንዲመጥ ይቅቅጠሩት?? የሰው ዝንጀር ሳይሆንበችግር ኣሊያም በሆነ አጋጣሚ የእንሰሳት ባህሪ የተላበሰ ሰው ብለህ አዉራ
@user-rz7ow2oy7t
@user-rz7ow2oy7t 2 ай бұрын
መጀመሪያ ፈጣሪ ይጠብቅህ ምነው ወንድሜ ሁሉም ቦታ ልገኝ አልክሳ ስንት ችግር አለ ኢትዮጵያ ውስጥ እኮ ነው ምትኖረው እራስህን ጠብቅ
@user-uw7em7vp9h
@user-uw7em7vp9h 27 күн бұрын
እጅግ በጣም ያማል 😭 መተተኞች አሳበዱት አይ የአገር ህዝብ ክፋት 😭 ምን ይጠቀማሉ ግን የሰው ስቃይ ለምን ያስደስታቸዋል እርግጠኛ ነኝ መተት ተደርጎበት ነው ልጁ ዳኒ እራስህን ጠበቅ የህግ ባለሞያዎች ይዘ ወደ ፀበል ለመውሰድ ሞክር ከእግዚአብሔር ጋር😭💔
@user-xf8rk5wb2v
@user-xf8rk5wb2v 2 ай бұрын
የኛ ምርጥ ዳኒሾዎ ተናፍቀሃል❤❤❤
@FoziaYesuf
@FoziaYesuf 2 ай бұрын
ሱብሃናላህ. ምን ጉድ የምንሰማው ዘንድሮ 😢😢😢😢. ወንድሜ ለደወሉህ ሁላ ሰው አትሂድ እራስህን እየጠበክ 😢😢😢. አላህ ይጠብቅህ 😢😢😢
@ZenbS-bv7gm
@ZenbS-bv7gm 2 ай бұрын
ሱባሀንአላህ ግን የዉነትነዉ. አጅብ እዴትሉሆን. ይችላል. እየቀለዳችሁ. ነዉ ያረብ በራህመትክ😢😢
@user-yz7zy7wb3j
@user-yz7zy7wb3j 2 ай бұрын
የሠው ጅብ አለ አደል
@nefisasemane
@nefisasemane 2 ай бұрын
አው አለ ግን የሠው ጅብ በማታ ነው የሚወጣው​@@user-yz7zy7wb3j
@achamyalish9593
@achamyalish9593 2 ай бұрын
በሰመአብ እግዝኦ መሀርነ ክርሰቶሰ
@tigisit2534
@tigisit2534 Ай бұрын
አዋቂ ማለት ጠንቋይ ማለት ግን እንደ ደህና ስም አዋቂ ይሉታል ጠንቋይ ሊቀ ሰይጣን
@sikosilo1727
@sikosilo1727 2 ай бұрын
እናተ ዘድሮ የማታሳዩን ነገር የለም ግን ወድም እራስህንጠብቅ ከባድነው🎉🎉🎉🎉🎉🎉😢😢😢😢😢😮
@zehara53o
@zehara53o 2 ай бұрын
ለምን ፊቱን ሸፈናችሁት መታዬት ነበረበት 😂😂😂😂😂
@user-xy7qp4ks3j
@user-xy7qp4ks3j 2 ай бұрын
ስራቼው አይፈቅድም
@user-zu2xm4ky5z
@user-zu2xm4ky5z 13 күн бұрын
አወየኔምጥያቄነዉ
@user-sd5my3sv6f
@user-sd5my3sv6f Ай бұрын
ባርቺየ እንወድሀለን እራሥህንጠብቅ የኔጀግና❤❤❤❤❤❤❤
@user-ys4zv9yl6s
@user-ys4zv9yl6s Ай бұрын
ይሄ በፈጣሪ ኃይል ቀላል ነው በቃ ጸበል ዉሰዱት ተሰርቶበት ነው በእመቤተ ስም 🥹🥹🥹🥹🥹💔💔💔
@meseretgashaye7657
@meseretgashaye7657 2 ай бұрын
ዳኒ ነገሮችን ምን እደሆነ ሳታውቅ ጫካ ውስጥ አትኢድ ኧረ ኤህማ ሰውነው የሆነ ነገር ተደርጎበት ነው ወይ ተመትቶበት ነው ወይም ድግምት ተደርጎበት ነው እኔ እንደዚህ አይነት ነገር በገጠመኝ ሰምቼዋለሁ ሰውዬው እራሱ ሚስጥሩ ላውቅ ይችላል የሁለተኛ ከኤዳችሁ ከሙዙጋ የሆነ ነገር ስጡትና ወይም ደግሞ የእንቅልፍ መዳኒት ስጡት እራሱን እዲስት አርጉ እናም ደግሞ የህግ አካል ይዛችሁ ኢዱ 😮😊
@user-vp1yp1oo3u
@user-vp1yp1oo3u 2 ай бұрын
የህየሰዉልጂነዉአስደግመዉበትይሆናል
@user-ng1wq8xy9l
@user-ng1wq8xy9l 2 күн бұрын
ምን አይነት ሞኝነት ነው?ጫካ መግባት የሠውዬው ንግግር አላማረኝም ዝም ብሎ ይቀባጥራል እራስህን ጠብቅ
@abdukashtbedru4065
@abdukashtbedru4065 Ай бұрын
Eshi lemn blured hone?
@user-cw7tf6tn3s
@user-cw7tf6tn3s 2 ай бұрын
Subahan allah yaa rabii
@user-xz2eu1wo2g
@user-xz2eu1wo2g 2 ай бұрын
እረ ራስክ ተጠንቀቅ ባርችየ
@ndndnejedjjejej6444
@ndndnejedjjejej6444 9 күн бұрын
የት ነው ግን ይሔ ቦታ በስመዓብ
@user-qr8ul7xb3f
@user-qr8ul7xb3f 2 ай бұрын
ካሚራ አማኑን ጥላችሁ ትሮጣላችሁ እንደ አይባረች ጉድህ ፈላ ካሚራ አማን ጎበዝ
@chaltu5781
@chaltu5781 2 ай бұрын
Ara yaa waaqayyoo atii nuu basii😢😢😢
@aliseidi8946
@aliseidi8946 2 ай бұрын
ዲራማ የማትሰራዉ ብለን ስናስብ አይን ያወጣ ዲራማ ሰራህብን
@tsegayeassefa2646
@tsegayeassefa2646 Ай бұрын
yes
@user-zh2li7mt8q
@user-zh2li7mt8q Ай бұрын
አሁንማ ጅል አገኙን
@user-hs8in5zo6g
@user-hs8in5zo6g Ай бұрын
እኮ
@user-qm3nk1bx6t
@user-qm3nk1bx6t Ай бұрын
በጣም ክክክ
@fifi27502
@fifi27502 17 күн бұрын
ለዚህ አይነት ሥራ (የጫካ አውሬዎች) ጠባቂ በመንግሥት የተመደበ መሥሪያ ቤት ስላለ ለድርጅቱ በስቸኳይ ማስታወቅ የተሻለ ይመስለኛል።
@askalechtsegaye5818
@askalechtsegaye5818 Ай бұрын
በማሪያም ያዙትና ፀበል ውሰዱት ምናልባት ተደግሞበት ይሆናል 😢😢😢😢😢😢
@user-cr3yq9kr1o
@user-cr3yq9kr1o 2 ай бұрын
ይከ እኮ ሰው ነው ግን መንፈስ ነው እንዲህ የሚያደርገው የአዳል ሞቴ መንፈስ ከዛፍ ዛፍ ያዘልላል 😢😢😢ሲያሳዝን እባካችሁ በርከት ብላችሁ 😢😢ፀበል ውሰዱት 😢😢😢ኡፍፍ
@user-vd2hm2ok1l
@user-vd2hm2ok1l Ай бұрын
የጎጃም ዛር ይዞትነው መሰለኝ ዱአ አስደርጉለት
@user-cr3yq9kr1o
@user-cr3yq9kr1o Ай бұрын
@@user-vd2hm2ok1l እ ደግሞ የጎጃም ዛር እንዴት ነው ሆይ መንፈስ መንፈስ ነው
@user-vd2hm2ok1l
@user-vd2hm2ok1l Ай бұрын
@@user-cr3yq9kr1o እና አንች እኮነሽ ያዳል መንፈስ ያልሽው እራስሽን ጠይቂ አየሽ ወደሰው አትውሰጅ
@user-cr3yq9kr1o
@user-cr3yq9kr1o Ай бұрын
@@user-vd2hm2ok1l ልክ ነሽ ውዴ በየ ክልሉ የመንፈሱ ስም ይለያያል
@rahelamare9877
@rahelamare9877 2 ай бұрын
ዝንጀሮዎች ሴቶችን ይደፍራሉ ይባላል እናም የኔ ግምት በዝንጀሮ የተደፈረች ሴት የወለደችው ልጅ ሊሆን ይችላል መጠናት ያለበት ነገር ነው በዚህ አይነት መፍትሄ ካልተመጀለት ይሄም ፍጡር ሴቶችን ደፍሮ ሌላ ችግር ሊፈጥር ይችላል
@RamateKadir
@RamateKadir Ай бұрын
ደንዬ ጨካ ዉስጥ አትግባ እራስህን ጠብቅ😢😢😢❤❤❤
@user-xe7ys4mq5o
@user-xe7ys4mq5o 21 күн бұрын
Mafiya nah lyba tekklega kehon lemn teshafnalh
@user-lc3cr4cw6c
@user-lc3cr4cw6c 2 ай бұрын
አንተ ልጅ ጫካ ዉስጥ አትሂድ የሆነ ጊዜ ጫካ ዉስጥ አይደል እንዴ አደጋ ያደረሱብክ
@user-te7sf3tp3i
@user-te7sf3tp3i Ай бұрын
ወሸት ሰዉዮ ደግሚት አለ ስለዝህ ተጠንቀቁ።
@user-ru3lt4el7n
@user-ru3lt4el7n 2 ай бұрын
ለምን ችሸፊናለሁ😢
@OmerHusein-rd7kg
@OmerHusein-rd7kg 17 күн бұрын
ውሸታቸውን ነው
버블티로 체감되는 요즘 물가
00:16
진영민yeongmin
Рет қаралды 104 МЛН
1❤️
00:17
Nonomen ノノメン
Рет қаралды 13 МЛН
MEGA BOXES ARE BACK!!!
08:53
Brawl Stars
Рет қаралды 35 МЛН
How is it possible? 😅 #behindthescenes? #vfx
0:19
The Quinetto's
Рет қаралды 10 МЛН