No video

😥 አቤኒ ተከፍቶብናል አዝነናል 😭

  Рет қаралды 19,900

Abeni Tube -አቤኒ ቲዩብ

Abeni Tube -አቤኒ ቲዩብ

Ай бұрын

#abtube #yetbitube #marketube #endalktube #like #share #subscribe

Пікірлер: 264
@user-uz2ot3cm6v
@user-uz2ot3cm6v Ай бұрын
ወይኔ ወንድሜ አይዞህ እኔም በጣም ደብሮኛል የቃልዬ ፍቅር እዞኛል የኔ ቆንጆ አንደ ብቅ በይልን እባክሽ የኔ ዉዴ ለምን ሄደ አታገኛትም 😢😢😢😢
@HtymiTuba5335
@HtymiTuba5335 Ай бұрын
አቢኒን የምትወዱ ብቻ👍
@user-bg5rh4ui4f
@user-bg5rh4ui4f Ай бұрын
አይ ፍቅር ሲይዝ አያማክር 🥺 ሂድና አጣት በቃ🥺 ፍቅር ከባነዉ ለምን አልጠያካትም ነበር ከመሸኘትህ በፋት😒😒😒
@ateeakapptube5393
@ateeakapptube5393 Ай бұрын
ወላሂ ስሜቱ በጣም ከባድ ነው ለመግለጽ ለራሱ ይከብዳል 🌹 አቱ አዛኝ ነቢይ 🌹አንቱ የሁሉ በላጭ 🌹አንቱ የፍቅር ተምሳሌት 🌹አንቱ የአደም ልጆች የበላይ ፈርጥ 🌹አንቱ የሚስኪኖች አባት 🌹አንቱ የወጀለኛ አማላጅ 🌹አንቱ የአላህ ወዳጅ 🌹አንቱ የዕዝነት ነቢ 🌹አንቱ ያለም ብረሀን 🌹አንቱ የነብያት መደምደሚያ የአላህ ሰላት ና ሰላም በአቱላይ ይሁን ፊዳከ አቢ ወኡሚ ያረሱለላህ🌹🌹ፖሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብይሁኑ✍️🌹🌹💐
@Rukiya-uh2kr
@Rukiya-uh2kr Ай бұрын
ሱለሏህ አለይሂ ወሠለም
@Rukiya-uh2kr
@Rukiya-uh2kr Ай бұрын
S A W
@user-ig8mx7sw9t
@user-ig8mx7sw9t 22 күн бұрын
SAW
@HabtamGobeze
@HabtamGobeze Ай бұрын
መቸም የናንተም ድራማ፡አይደለም አይደል አቤኒ?ድራማ ፡ስልችት ብሎኛን😢😢😢😢
@user-fy9bh2zy3p
@user-fy9bh2zy3p Ай бұрын
ያበኒ አድናቂ የት ናቹ ባላቹሁበት ፈጣሪ ይጠብቃቹሁ
@ZinshaDejena
@ZinshaDejena Ай бұрын
አይዞህ ፍቅር ነዉ እኛንም እድህ አርጎን ነበር 😂
@user-vc9sh8my3u
@user-vc9sh8my3u Ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂
@promobile9759
@promobile9759 Ай бұрын
እረአቢኒ ከዛ ህመም ወተህ እደት ይደብረሀል ፈጣሪህን አመስግን ሁሉም ነገር በግዜው ይስተካከላል ብቻ አተ ጤናሁን❤
@asrse539
@asrse539 Ай бұрын
አንተ ብቻ ነበርክ የቀረህው ❤😂 አይይይ ይህ የፍቅር ነገር😢😂 አይዞህ አበኒ ሁሉም ያልፋል ቃልየ ነይለት❤ ወይ አንተ ሂድ
@fantayeedo3733
@fantayeedo3733 Ай бұрын
ቃልም እዛ ተደብራለች እሱም እዚ ተደብሩዋ ፍቅር ይዝዋቸው ነው ወይ እሱ ይሂድ ወይ እስዋ ትምጣ ፍቅር ተራርቆ በጣም ያነጫንጫል ጉዋደኞቹ ተረዱት በእህቱ አይደለም የቃል ናፍቆት ነው
@user-lt2if1qv2c
@user-lt2if1qv2c Ай бұрын
ጥርሴን አሞኛል አረ የመዳኒት ያለህ ምግብም መብላት አልቻልኩ ጉሮሮየንም አሞኛል 😢 በፀሎት እና በዱአ አስቡልኝ ወድሜ ሞቶብኛል😢
@user-ji6mo8lh6h
@user-ji6mo8lh6h Ай бұрын
አይዞሽ ሁሌም ኮሜንት ላይ ትፅፊያለሽ አሏህ ያበርታሽ ለጥርስሽ ሀኪም ቤት ሂጅ ለጥላት አይስጠው
@user-bm2xy5hq7d
@user-bm2xy5hq7d Ай бұрын
አይዞሽ እህቴ አላህ ያሽርሽ ወድምሽንም አላህ ይረሀመዉ ማማየ🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@user-vp6oe9vb9m
@user-vp6oe9vb9m Ай бұрын
​@@user-bm2xy5hq7dአላሕ ያሽርሽ ያፅናሽነዉ እሚባለዉ
@user-eh6cc6vj1j
@user-eh6cc6vj1j Ай бұрын
አይዞኝ ሀያቲ አላህ አፊያ የድርግሽ
@Nora-p8n
@Nora-p8n Ай бұрын
ተበጥብጦ የሚጠጣ መዳኒት አለ በፍጥነት ነው የሚሻልሽ በፓርማሲ አለ 20እሪያል ነው የሚሸጠው
@bdnoorbdnoor4566
@bdnoorbdnoor4566 Ай бұрын
ለዝም ፍቅር ፍቅር ከልተጨወቱ መፊ ፎሎ😂😂😂
@FetyaAhmed-sy2ey
@FetyaAhmed-sy2ey Ай бұрын
ምድነው የመከፋቱ ምክኒት ቃልም ተከፋች አሉ አቢኒሜ ተከፋ ተፋቅራቸኋልደ👁👁👁👁👁
@OkOk-re3ut
@OkOk-re3ut Ай бұрын
አረ አቤኒ አትከፋብን ስሲከፋህ ይከፋናል😢💔
@mekdasmekdas7425
@mekdasmekdas7425 Ай бұрын
አረ ተው አቤኒ ሁሉም እኮ ያልፋል የኔ ወንድም አይዞይ እሺ!!
@rrr5704
@rrr5704 Ай бұрын
አቢኒ ወድሜ ምንሁነህነው ለጓደኖችህንገሩቸው መላይኖረዋል ቃልየናፍቃህከሆነ ህደህለምንአታገኛትምእሥዋበደብነውእሚወድህ ❤❤😢
@user-vp6oe9vb9m
@user-vp6oe9vb9m Ай бұрын
ፍቅር ይዞት ይሖንደ ከቃል ተረጋጋ አቤኒ🎉🎉🎉🎉
@saudiksa5166
@saudiksa5166 Ай бұрын
ኤሰይ እንኮን ደስ አለቹ የመዳም ቅማሞችዬ ትንሽ አልቅሱና እነጠምረቹ እያላቹ ነበር በሉ እንግዲ ስራቹን ጀምሩ
@sikosilo7977
@sikosilo7977 Ай бұрын
ወይ አሁንስ እንደው ለሁሉም ጨቀትትትት ሰው ሲታመም ብቻ መጨነቅ በቂ ነው አሁንስ አበዛችሁት የምር ቤተሰብ ይጨነቃል አትሉም
@user-sj5ce3pl1s
@user-sj5ce3pl1s Ай бұрын
ኣይዞህ ኣቤን ኣንተ ብቻ ነበርክ የቀረሀው ፍቅር ኮሆነ ወይምትምጣ ወይ ህዲ😮😢😢❤🎉
@soomebaby83
@soomebaby83 Ай бұрын
እኔ ግን ጠብቄ የነበረው ከፂጋ. ነበረ. ቃልም ምረጥ ልጅናትኝ❤❤❤❤ አይዞን አቢኒየ
@user-dm3xr8vl1g
@user-dm3xr8vl1g Ай бұрын
አይዞን, ቃል ቶሎ ነይ, ውይ ሂድ
@user-vs2ei4rr2t
@user-vs2ei4rr2t Ай бұрын
ወይ ይህ መከረኛ ፍቅር ጠገረረህ በቃ😂😂😂😂😂😮😮😮😮😮 አብሽር ቻለዉ
@eyaruseSole
@eyaruseSole Ай бұрын
አይይይይይ አቤን የፍቅር ጉንፋን የዘክ አይዞህ 😂😂😂😂😂
@user-ny4bw2nw7d
@user-ny4bw2nw7d Ай бұрын
አቢንየ አይዞን ሁሉንም ነገር እግዚአብሔር ይፈታልህ አይዞህ ጠከር በል❤
@amyrrhj4444
@amyrrhj4444 Ай бұрын
አቢ አይዞህ ሁሉም ያልፋል
@user-rc8fl9bq9w
@user-rc8fl9bq9w Ай бұрын
እኔ ቢዬ ነበር ፍቅር ፍቅር ሻታታ ብዬ አሁንም አረፈዳም ጣይቃት አቢኒ አብሽር
@user-yl8uj3cu8h
@user-yl8uj3cu8h Ай бұрын
አቢን አይዞኝ ሁሉ ለበጎ ነው ከቃል ጋር አገናኙት እኛንም ናፍቃናለች🎉🎉🎉🎉🎉
@fatuma-qd8ss
@fatuma-qd8ss Ай бұрын
የኔ ማር ሥወዳት ሀይሚየን🎉🎉🎉🎉 በተረፈ ከቃል ፍቅርይዞት ይሆናል
@zadargosha
@zadargosha Ай бұрын
ወንድሜ አይዞክ 😢😢😢😢ቃልዬንም አምጣልን😢😢😢❤❤❤❤❤
@user-cb8ws5gv8h
@user-cb8ws5gv8h Ай бұрын
ፍቅር ይዞትነዉ ከቃል❤❤ ቃልን አምጡለት
@user-sv6jn6ib9n
@user-sv6jn6ib9n Ай бұрын
አቤኒ አይዞክ አትከፍብን😢😢
@user-dr3so2xp3u
@user-dr3so2xp3u Ай бұрын
ችግርህን ተናገር በግልፅ ሰዉ አታስጨንቅ አቢኒ
@user-yh6rz6qp8m
@user-yh6rz6qp8m Ай бұрын
አቤኒ ተከፍተህ ማየት ደስ አይለንም ነገሮችን ቀስ ብላችሁ አስተካክሉ😊😊😊
@mesret6641
@mesret6641 Ай бұрын
እረረ ተዉ ቡታጀራወች ሰዉን አታሳቁ እባካቹ
@user-cp3jd1jx3u
@user-cp3jd1jx3u Ай бұрын
አቢኒ አብሽሩ ከነ አብርሽ ፈተናን እንዴት መወጣት እንዳለባችሁ ትምህርት ውሰዱ😢 ፍቅር መሰናክል ይኖረዋል
@user-ju5dg1kv3e
@user-ju5dg1kv3e Ай бұрын
አይዞክ አቤኔ
@user-mc7yy4xe1l
@user-mc7yy4xe1l Ай бұрын
አይዞህ ሁሉም ለበጎነው ያልፋል❤❤❤
@user-cv3zk5uo1j
@user-cv3zk5uo1j Ай бұрын
አቢኒ አይዞህ ሁሉም ያልፋል ጎደኞቹ ደሞ ቀስ ብላችሁ አረጋግታችሁ ተጎኑ ሁኑ
@CharaMai
@CharaMai Ай бұрын
አቤኒ ወድሜ አይዞህ ለበጎ ነው አቤኒን የምትወዱ ብቻ በላክ❤❤❤👍👍👍👈
@menberelegesse4717
@menberelegesse4717 Ай бұрын
ግልፅ ነዉ አኰ እናንተ አትረድትም እንዴ አቤኒ እየተፋቀቀ ነዉ ተዉት❤
@user-tl3il8zw5m
@user-tl3il8zw5m Ай бұрын
አይዞክ ኣቤኒዬ
@user-wc1lq4xm6q
@user-wc1lq4xm6q Ай бұрын
አቢየ ወድልጅ አገቱን ሲደፋ አያምርም አትከፋብን😢😢
@SitiYassin
@SitiYassin Ай бұрын
አቤኒ❤❤❤
@user-xo1hs99
@user-xo1hs99 Ай бұрын
ስራ ሲጠፋ ነው ደበረን ጠፈሸን ወይጉድ ሁሉም በሚድያ ሆነ እኮ
@user-vb8oo8kr1t
@user-vb8oo8kr1t Ай бұрын
ያችን የመሰለች አበባ አየ እደት እዳለቀሰች ታሞ እኮ❤❤❤❤😢😢
@user-zd1rk7xt3t
@user-zd1rk7xt3t Ай бұрын
ኤቢየ አይዞህ ወንድሜ ሔደህ አግኛት አለያ😢😢
@Tizu19
@Tizu19 Ай бұрын
አይዞክ አቤኒ😥
@TigestBegna6
@TigestBegna6 Ай бұрын
አቢኒ ግዴለም አረጋጋው እንዳትታመም በናትክ ነገሮች ሁሉ በጊዜው ይሆናሉ ቃልዬ እንዳስጨነቀችክ ይገባኛል ሂድና በቃ ሰላም ሁን ቃልዬም ተረብሻለች ፍቅር ከባድ ነው 💔የደረሰበት ያውቀዋል አይዞኝ ❤በናታቹ የምታነቡ1000አስገቡኝ ስወዳቹ❤
@MediDam
@MediDam Ай бұрын
ቃልየ የናፈቀችዉ ቤን አብሽረ ወዱሜ❤❤❤
@smeerhs638
@smeerhs638 Ай бұрын
አይዞክአቤንየከቃልፍቅርያዘክመሠል
@masaratmasarat5240
@masaratmasarat5240 Ай бұрын
እቤን እይዞህ ምነው ውድማችን
@user-co9gf3xk9m
@user-co9gf3xk9m Ай бұрын
ኣይዞህ ወንድየ😢😢😢😢😢😢
@hshjsjhshsjja7490
@hshjsjhshsjja7490 Ай бұрын
አይዞክአይክፋህ❤👍
@nefisademeke4462
@nefisademeke4462 Ай бұрын
ወይ ችግር ደሞ ባተም ገባ ድብርቱ በለዉ
@fufy2285
@fufy2285 Ай бұрын
አቢኒአይዞህሁሉምለበጎነው❤❤❤❤🎉😢😢😢
@user-du4jg9jv5u
@user-du4jg9jv5u Ай бұрын
Ayizo fiQiri Asichagari Nawo Bamurati tatsinanu❤❤❤❤
@user-kc1sx2di8l
@user-kc1sx2di8l Ай бұрын
አቤኒዬ አይዞህ ትኩረትህን አላማህ ላይ አድርግ ሲቀጥል በማይሆን ነገር እራስን ማስጨንቅ ደግሞ ትርፉ ሌላ ህመም ነው ታመህም አይተኽዋል ስለዚህ ስራህንና ስራህን ብቻ እየሰራህ ወደድኩህ አፈቀርኩህ ለሚለው ጊዜ ይፈታዋል
@Jkeesum
@Jkeesum Ай бұрын
አቢ ምን ነካብኝ ወንድምነት አይዞህ እሺ ተረጋጋ 😢ቃል ደሞ ተናፍቃለይ የኔ ፈንዲሻ❤
@IberashIberash
@IberashIberash Ай бұрын
ቃል ናፍቃዉ ናዉ አዞን❤😢
@emoydseta2899
@emoydseta2899 Ай бұрын
😂😂😂😢😮
@user-ud8so1ci4f
@user-ud8so1ci4f Ай бұрын
አቤን ወዲሜ እንዲህ አትሁን እኛንም ይደቢረነል 😢😢😢😢😢😢
@ShewayeTube-143
@ShewayeTube-143 Ай бұрын
አቢኒየሚምርብክ,ሥትስቅነዉሳቅልን🎉🎉
@yeshiDejena
@yeshiDejena Ай бұрын
አባኒተው❤❤❤❤❤
@user-py4ui3ef6r
@user-py4ui3ef6r Ай бұрын
እሳይ እንኳን የመዳም ኩሽና ላይ ሆኑኩኝ 😂😂😂🫣🫣🫣🫣
@EeEe-mz3kq
@EeEe-mz3kq Ай бұрын
ክክክክ
@zenebuasfaw3804
@zenebuasfaw3804 Ай бұрын
ሰላም አቢኒ አትጨነቅ እንዲህ መሆን የለብህም ከሰዉ ልጅ ሀሳብና ጭንቀት አይጠፋም ቢሆንም ወንድሜ እራስህን አረጋጋ አይዞህ❤🎉❤❤🎉🎉🎉❤❤🎉
@user-gx7qs4fd5p
@user-gx7qs4fd5p Ай бұрын
አይዞክ እኔንምደብሮናል ፍቅር ይዞት ነበር
@Arkidan
@Arkidan Ай бұрын
እውን አትከፋብን ወንድማችን ቃልዬለኛም ናፍቃናለች
@user-rr5mo1md2w
@user-rr5mo1md2w Ай бұрын
አቢኒ የኔ ወንድም አይክፍህ ሁሉም ለበጎ ነው እሽ ወንድም አለሜ😢❤❤❤
@fhussen
@fhussen Ай бұрын
1ኛ ነኝ አቤኒን የትወዱ 👍
@amanuelbeyene1342
@amanuelbeyene1342 Ай бұрын
ተረዱት ናፍቆ ነው ግን የጎደኛህ ምክር መስማት ኣለብህ ምክንያቱ ውስጥህ የተደበቀ ኣለ።
@nasriya-lf4ig
@nasriya-lf4ig Ай бұрын
ወንድሜ እባክህ እንደዚህ አትሁን ምን ሆነክ ይሁን ሁሉም የልፈል መንም ነገር ከህይወት አይብስም ረስህን አረገገ በለፈሁ የሰለፊከሁ ረሰሀዉ እንዴ እበክህ ረስክህን ጠብቅ አንተ ስትኖር ነዉ የሚሆነው
@kidist_tub
@kidist_tub Ай бұрын
አይ የዘንድሮ ፍቅር ከባድ እኮ ነው ❤❤❤🎉🎉🎉😂😂😂😂
@meretechhassni305
@meretechhassni305 Ай бұрын
ከቃልጋ ፍቅር ይዞት ነው ዘንድሮ ፍቅርና ጉንፋን ማለየት አቀተኛ ለማንኛውም አይዞክ አቤኒ😀
@HayatAhmed-iv3ru
@HayatAhmed-iv3ru Ай бұрын
ክክክክክ
@user-kv2nd4vk3x
@user-kv2nd4vk3x Ай бұрын
አይዞህ❤❤❤😢
@Guragewa5270
@Guragewa5270 Ай бұрын
አይዞህ አቤኒ ሳታውቀው ቃልዬን አፍቅረሀት ነው ስለዚህ የሁለታችሁም መንገድ አመቻቹና አንድ ላይ ሆናችሁ ስሩ የኔ አስተያየት ነው
@fafiAkesta
@fafiAkesta Ай бұрын
አረ አቤኒ አትከፉብን ሰሲከፉህይከፉናል😢😢😢❤❤😢😢
@halima7993
@halima7993 Ай бұрын
በፍቅረ ተወጠረከ በቃ
@zadeayale8799
@zadeayale8799 Ай бұрын
ፍቅር ነው ፍቅር😂😂😂ህምሞ ስቅዬ😂😂😂😂😂ችግር ነው😂😂😂😂😂
@raksameera6520
@raksameera6520 Ай бұрын
😂😂😂😂ይመችሽ
@ali-tt5om
@ali-tt5om Ай бұрын
ወይዘንዲሮ ደሞምንተፈጠረ😂
@ruthkassu6304
@ruthkassu6304 Ай бұрын
አቢኒን የምትወድ
@haiyathaiyat8196
@haiyathaiyat8196 Ай бұрын
አቤኒ ተረጋጋ ቃልዬ ናፍቀሺናል😢😢😢😢
@FgFg-dg6ej
@FgFg-dg6ej Ай бұрын
ኣቤኒ ኣይዞክ ለሁሉ ግዜ ኣለዉ😢😢❤❤
@Tinshu_tube-21
@Tinshu_tube-21 Ай бұрын
የአቤኒ ቤተሰብ እንዴት ናችሁ 🎉🎉 አቤኒ ዛሬ ከፋው😢😢
@SasddGaddd-bh2xk
@SasddGaddd-bh2xk Ай бұрын
ወድሜአትከፍብን❤❤
@ማርከአብ
@ማርከአብ Ай бұрын
አረ ፂዮን አምጡልን
@user-rf6kq1xo4k
@user-rf6kq1xo4k Ай бұрын
አንዳና ነኝ ዛሬ 🎉😂
@azebtes8649
@azebtes8649 Ай бұрын
ቃል ናፍቃው ይሆናል ተረዱት ቃል ጋር ደውላችሁ አገናኙት ቃል ናፍቃው ይሆናል ተረዱት
@user-lo4rv8et5m
@user-lo4rv8et5m Ай бұрын
ወይኔ አቢኒ ይሄ የፍቅር ስሜት ነው አይዞክ
@Zade-h7p
@Zade-h7p Ай бұрын
ምነው አቢኒ በሠላም ነው ወይስ ሊጃመምርክ ነው እዳድ ሰው 😢😢😂😮
@user-uv2vv8el9ny
@user-uv2vv8el9ny Ай бұрын
ምድነዉምጀምረዉ😂😂
@Habtamabebeabebe
@Habtamabebeabebe Ай бұрын
Fiker yizot nw teredut❤❤❤❤❤
@fatimamuhammad7518
@fatimamuhammad7518 Ай бұрын
የዘዲሮው ፍቅር ደሞ የተለየ ነው😂😂😂😂
@Fadya-ud7dv
@Fadya-ud7dv Ай бұрын
አይዞህ አቢኒ ፍቅር ነው ነገሩ👍👍👍👍👍👍
@user-rx5kl5ub7t
@user-rx5kl5ub7t Ай бұрын
አይዞክ አቤኒ❤❤😢😢
@KALEYE_BELETE
@KALEYE_BELETE Ай бұрын
አቢኒ ወንድሜ አይዞህ😢😢
@user-pf1rm5ct5v
@user-pf1rm5ct5v Ай бұрын
አረ ብታጃሮች አንድ ቸግር ከተፋጠረ ወዴ ጨካ አረ ተዉ
@user-vn4xm3zz5k
@user-vn4xm3zz5k Ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂
@user-em5rd5tf2s
@user-em5rd5tf2s Ай бұрын
😂😂😂😂😂😂ወየው
@hykelahmad1024
@hykelahmad1024 Ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂
@user-rk7ku2dz6b
@user-rk7ku2dz6b Ай бұрын
😂😂😂ፍቅረ ነው
@user-rb6oq2qc4c
@user-rb6oq2qc4c Ай бұрын
መነፈሸቸፈዉ ነው ክክክክክክክክክክ
@Ggg-ih2mr
@Ggg-ih2mr Ай бұрын
እረ አይክፍህ ወንድም😢😢😢😢
@ali-tt5om
@ali-tt5om Ай бұрын
እኛእኮደጉንምጂሉንምበማየት አይናችንፈዘዘ
@RahmaRahma-tt7cn
@RahmaRahma-tt7cn Ай бұрын
ፍቅርይዞትነዉ የደበረዉተዉት ፍቅርሲይስ ያነጫንጫል🤣
@user-qd3sf1mi1r
@user-qd3sf1mi1r Ай бұрын
ሣህ
@user-uv2vv8el9ny
@user-uv2vv8el9ny Ай бұрын
👍👍😂😂😂😂
@user-ok9cm4do4w
@user-ok9cm4do4w Ай бұрын
Abenii gin muduu temechegn😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤
@user-rw9mt7ce9d
@user-rw9mt7ce9d Ай бұрын
አቤኒ ምንድነዉ
ቃልዬ ያልጠበቁት ነገር አደረገች 🎁
14:55
Abeni Tube -አቤኒ ቲዩብ
Рет қаралды 9 М.
ሰሊና ለአብርሽን በስጦታ......😯
8:38
ቪዳ vida family
Рет қаралды 7 М.
UNO!
00:18
БРУНО
Рет қаралды 4,3 МЛН
Stay on your way 🛤️✨
00:34
A4
Рет қаралды 31 МЛН
No empty
00:35
Mamasoboliha
Рет қаралды 12 МЛН
አቤኒ ፍቅሯን ተቀበላት 😍ቃልዬ ተደሰተች 😊
18:19
Abeni Tube -አቤኒ ቲዩብ
Рет қаралды 34 М.
🚗 ቃልዬ ሄደች በጣም አዘነች 😭
16:25
Abeni Tube -አቤኒ ቲዩብ
Рет қаралды 26 М.
አብርሽ አልቅሶ አስለቀሰን. ስለ ሩታ መልስ ሰጠ😭😭😭
14:27
AB Tube አብርሽ ቱዪብ
Рет қаралды 289 М.
ፕሮግራሙ ተበላሸ እርስ በ እርስ ተጋጨን
34:03
Eyobel tube-እዮቤል ቲዩብ
Рет қаралды 185 М.
አብረን አንሰራም ከዚህ በኃላ ከረዱ ጋር
12:11
heni and tsi - ሄኒ እና ፂ
Рет қаралды 107 М.
🔥ብሩክ ሀይሚን ናፍቃኛለች አትጨክኝብኝ ተመለሺ 🥺😢
8:09