No video

bermel Georgis እኔ ጠባቂ መላክሽ ቅዱስ ሚካኤል ነኝ ብሎ ገነትን አስጎበኘኝ | በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ ጥምቀት ታምር ክፍል 6

  Рет қаралды 6,991

ስቡሀ ሚዲያ sebuha mida

ስቡሀ ሚዲያ sebuha mida

Жыл бұрын

የልዳው ኮከብ ሚድያ ለጉዞ ወይም ለአስተያየት እና ሚድያውን በተሻለ ካሜራና ማይክ ጥራቱን የጠበቀ video ወደናንተ ለማድረስ እንዲረዳን የተቻላቹን እንድታረጉ በልዑል እግዚአብሔር ስም እንጠይቃለን +251922472864 ይደውሉ

Пікірлер: 58
@alefredorosales9614
@alefredorosales9614 Жыл бұрын
ለእናንተ የደረሰ የሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ፣ የእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም አምላክ ፣ ለሁላችንም ይድረስልን። አሜን አሜን አሜን
@kidistdibekulu4019
@kidistdibekulu4019 Жыл бұрын
አሜን፫
@abebayelema5176
@abebayelema5176 Жыл бұрын
የራማው ቅዱስ ጊዮርጊስ በቃል ኪዳንህ መሰረት እኛንም ይቅር አስብለን ኢትዮጵያንም ታደጋት። ሊያጠፏት የሚሮጡትን ሁሉ ገስጻቸው። ድንግል ማርያም በአማላጅነቷ ታስምረን ትፈውሰን ድረሺልን።
@meskeremteshome-iv2sk
@meskeremteshome-iv2sk Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ከሌለን ይል። ያደረገል ብዙ ነው 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@workeworke4373
@workeworke4373 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
@user-ci6ip4pu3v
@user-ci6ip4pu3v Жыл бұрын
ለእናንተ የደረስ አምላክ ለእኛም ይድረስልን✝️✝️✝️
@kidistdibekulu4019
@kidistdibekulu4019 Жыл бұрын
ሰማዕቱ ቅዱስ ጊወርጊስ እዲፈውሰኝ ፀልዩልኝ ወለተ ስላሴ ብላችሁ ወገኖቸ ልቤን እያመመኝ በባእድ አገር😥
@destaadanw2166
@destaadanw2166 Жыл бұрын
Amen amen amen
@user-lo9zo6ix2k
@user-lo9zo6ix2k 5 ай бұрын
Amene
@MiMi-eh9tg
@MiMi-eh9tg Жыл бұрын
በእውነት ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን እግዚአብሔር ይመስገን ለናንተ የደረሰ ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለኛም ይደርስልን አቤቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለኛም ለደጅህ አብቃን አሜንን❤❤❤
@mariamman2209
@mariamman2209 Жыл бұрын
Amen amen amen🙏
@user-ok1qf1zh7s
@user-ok1qf1zh7s Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@abebaalle6516
@abebaalle6516 Жыл бұрын
አሜን
@zinashtahiro3090
@zinashtahiro3090 Жыл бұрын
Amen Amen Amen kalehiwet yaseman Amen 🙏🙏🙏
@habitam
@habitam 11 ай бұрын
ለእናተ የደረሰ ሊቀ ሰማህቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ እኔንም ለደጁ ያብቃኝ 🙏በስደት ያለነዉን ሁሉ ልጆችሁን ለደጅህ አብቃን አባታችን 🙏❤️❤❤❤
@Hana-iy5re
@Hana-iy5re Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤❤አሜን
@elsagebremariam4766
@elsagebremariam4766 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዛብሄር ይመስገን ለናንተ የደደረስ ለኛ ይድረስልን
@bizuyesefinew7869
@bizuyesefinew7869 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገንአሜ ን ።እንኳንደሰአላችሁ ጨርሶይማራችሁ ለናንተየደረሰ አምላክ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለኛምይድረሰልን አሜን
@queenofsaba2861
@queenofsaba2861 Жыл бұрын
Amen amen amen
@makimahari4958
@makimahari4958 Жыл бұрын
😢ኦ ጀወርግስ ሆይ ወደ ደጅህ ኣብቃን
@user-by2oo5hz4l
@user-by2oo5hz4l Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን አምላክ ቅዱስ ጊዮርጊስ ይማረን ይቅር ይበለን
@user-by2oo5hz4l
@user-by2oo5hz4l Жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ይማረቸሁ ይማረቸሁ በእውነት ።እግዚአብሔር አምላክ ።የተመሰገነ ይሁን አሜን ከክፉ ዘመነ ያድነን
@yemaryamlijilemu
@yemaryamlijilemu Жыл бұрын
Bereketachu yiderbin❤
@tsehaaydagne2211
@tsehaaydagne2211 Жыл бұрын
ለእናንተ የድርሰው አማላክ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለሁላችን ይድርስልን አሜን. አቤቱ አባቴ ቅዱስ ጊዮርጊስ ከስግደት መልሰንና ለደጅህን አበቃን 😢😢😢ው/መስቀል በጸሎት አስቡን የቅዱስ ጊዮርጊስ ወዳጆች 😢
@alexmario1097
@alexmario1097 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይማስገን❤
@Eyes079
@Eyes079 Жыл бұрын
BEEYESUS SIM Lijtwa tleyalech Geta hoy yelibonawa Ayen yikefet
@balager21
@balager21 11 ай бұрын
ይህን የመሰለ ምስክርነት እንድንሰማ ያደረጋችሁ እና ምስክርነቱን የሰጣችሁ መድሀኒያለም ክርስቶስ ይባርካችሁ
@queenofsaba2861
@queenofsaba2861 Жыл бұрын
Kiduse egzyabeher le berme le kiduse geyorgese sebel yabekan ledeju yabkan esu yesemal yeker yeblen. 😭😭😭🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@lidacall9142
@lidacall9142 Жыл бұрын
Egziyhberh yemesegen
@sintayo155
@sintayo155 Жыл бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏👏👏😢
@HannaWubet
@HannaWubet Жыл бұрын
እውነት ነው የሚነገረንን አንሰማም ቢሰማም ለጊዜው የተጠመቀ ሰው ነው የሚሰማው አዲስ ሰው ሲመጣ አያውቅም እና ቢዙ ጊዜ እናስቸግራለን። የሚገርማችሁ ያላግባብ(ማለትም ለ ብተክርስቲያኑ የቀረበ እና ገበያ እስኪመሰል ድረስ የሳር ጎጆ ሰርቶ በውድ ማከራየት እና ህዝቡን ማሳቀቅ) የተቀለሱ የሳር ጎጆዎችን አፍሪሱ ፣ወንድ እና ሴት ሁናችሁ አትተኙ፣ አብዝታችሁ አትመገቡ ፤በየቦታው አትጸዳዱ እና በቴን አክብሩ አልበለዚያ አቃጥለዋልሁ ብሎ ብዙ ጊዜ ተናግሮ ነበር ቅዱሱ ሰማእት እና ማንም አልሰማም ነበር የሄው የባለፈው እሳት ሲነሳ በጣም ነበር የገረመኝ። እባካችሁህ ስትሂዱ ደግሞ ከኔ ጀምሮ አምነን እንሂድ። እኔ ሰሄድ እምነቴ ሙሉ አልነበረም እና የሚገርመው ከምሃደኤ በፊት አንድ አማቃችሀው አባት በሂልሜ አንተ እኮ ሰልማታምን ነው ያልዳንከው በለው አዘነው ሲንግሩኝ አየቼ ነበረ ግን አልገባኝም ነበር እዛ ክሀድኩ በኋላ ነው የገባኝ እና ሊያሰተመረኝ ሰፈልግ ገን እንድዛም ሆኖ በዙ ፈውስን አርገልኝ ሰማእቱ እድፍጠው የነበሩትን የአምሮ መተት እና የመስተፋቅር መተት የእድል መተት ሰይጣን የቤተሰብ ዛር አይነጥላ እነዝህንም እኔ የሰማኋችው ናችው፣ የሚታሰረውን አስሮ የሚሽኝውን ሽኝቶ ፈውሶኛል። ይሂድን መልክት ከስማሁ በኋላ ግን ሰማቱን እንዳሳዘንኩት ነው የተሰማኝ ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ ሰለተጠራጠርኩህ ይቅር በለኝ። ደግመህ ለደጅህ አባቃኝ አባቴ አምኛለሁ የኔ አባት የቅር በለኝ።
@user-wj1ln5qg8t
@user-wj1ln5qg8t Жыл бұрын
ታድለሻል እማየ
@user-lo9zo6ix2k
@user-lo9zo6ix2k 5 ай бұрын
Sematu edejehenseregete edenalewe amenalewedanitune endegebawe ezawe etelalew
@weynuaweynua6696
@weynuaweynua6696 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን አንኳን ደህና መጣችሁ ኤልሻዳይ ወንድሞቼ አባትዬ ስማእቱ ቅዱስ ጊውርጊስ ሆይ አደራ ልደጅህ አብቃኝ አደራ አባትዬ 😢😢😢😢😢🤲🤲🤲ሁላችሁም በረከታችሁ ይደርብን አሜን 🤲🤲🤲🤲🤲🤲
@holyholyholy313
@holyholyholy313 Жыл бұрын
ባለ ነጭ ፈረሱ የሊዳ ተአምረኛዉ ሠማእቱ ቅዱስ ጊወርግስ በሠማያዊ አባቴና በበጉ ሥም እርዳኝ
@Eyes079
@Eyes079 Жыл бұрын
Temelesssssu Eyesus kirstos yeegziabhr lij yadnal
@kidanetsegay2123
@kidanetsegay2123 Жыл бұрын
Tamrena xebel bermil kidus giyorgis tamru tlq new metche neber tfeqesku. Ahun demo nafeqeni semaetu.
@Eyes079
@Eyes079 Жыл бұрын
Ya emiyaweraw erasu Abdwal
@betimek352
@betimek352 Жыл бұрын
በቅድስ ጓርጊስ በፀሎት አስቦን እውጪ ላለነው
@takeleamelewok1945
@takeleamelewok1945 Жыл бұрын
የልዳው ኮከብ የልዳው ፀሀይ የክርስቶስ ወተደር የአድዋው አርበኛ የኢትዮጵያ ገበዝ መምጣት ያልቻልነውን አኛንም አንተ ፈውሰኝ።
@ny8hh
@ny8hh Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@rozzadesta9344
@rozzadesta9344 Жыл бұрын
እባካችሁ ጣአታው አይሰማም ሊላቦታ ምረጡ
@mekdi9983
@mekdi9983 Жыл бұрын
በናትህ ወንድም ከወልደያ መጎዝ ፈልገን ነበር ግን አድስ አበባ ነው አሉኝ ጉዞው ከወልደያ ቀጥታ በርሚል ጋር የሚወስደን ፈልገን ነበር
@ayelech5009
@ayelech5009 Жыл бұрын
ባህርዳር ሄደሽ ጠይቂ ሲጠቁም ስምቻለው
@mekdi9983
@mekdi9983 Жыл бұрын
@@ayelech5009 ከባህር ዳር ልዩ ቦታውን ነው ወይስ ኤልሻዳይ ያነሳሉ
@ayelech5009
@ayelech5009 Жыл бұрын
@@mekdi9983 ከባህርዳር ቋራ ጊዮርጊስ ነው
@user-xi9gf4ri1d
@user-xi9gf4ri1d Жыл бұрын
ውድ የእግዚአብሔር ልጆች ስለምታስተላልፋልን ምስክርነት ተባረኩልን እኛንም ያስበን።ግን ስለማያምኑት አታንሱ እባካችሁ ድንቅ ምስክርነቱን የማያምኑ እራሱ ይመልሳቸው።
@user-bm8ic9bg2h
@user-bm8ic9bg2h Жыл бұрын
ወደሜ በማረያም መልሰልኚ ከወሎ እራያ የት ተሳፍረንነው እዛምንደረሰው
@helinaayele7773
@helinaayele7773 Жыл бұрын
የሚሰራ የበረከት ስራ ካለ እባካችሁን የጉዞ አዘጋጆች ንገሩኝ ... ወይ ስልካችሁን አስቀምጡልኝ
@endaleabayenew
@endaleabayenew Жыл бұрын
0922472864 ብዙ የሚሰራ አለ ደውይ ወይ ስልክሽን አስቀምጭ
@hamytesema3231
@hamytesema3231 Жыл бұрын
እንዴ ምንም እኮ አይሰማም ፣ብዙ መስማት ፈልገን የድምፅ ጥራት 0 ሳትለቀው አዳምጡት በስመአብ
@BiniamTesfay-oc2dy
@BiniamTesfay-oc2dy Жыл бұрын
አረ ድምጽ ጠፍትዋል
@habtamudehne8502
@habtamudehne8502 Жыл бұрын
አእምሯችሁን ተመርመሩ ድህነቱ በራሱ የኢትዮጵያ ህዝብ ላይ ያልፈጠረበት ቅዠት የለም የእኔ እህት ሲኦልን ጎበኘሁ ያልሸዉ እዚሁ ኢትዮጵያ የኖርሸዉ ኑሮ ነዉ ገብርኤል የምሰራች አብሳሪ እንጂ አሰፈራሪ አይደለም።
@Eyes079
@Eyes079 Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@kibinishdagu4575
@kibinishdagu4575 Жыл бұрын
Amen amen amen
@user-lo9zo6ix2k
@user-lo9zo6ix2k 5 ай бұрын
Amene
@user-lo9zo6ix2k
@user-lo9zo6ix2k 5 ай бұрын
Amene
Doing This Instead Of Studying.. 😳
00:12
Jojo Sim
Рет қаралды 31 МЛН
Kind Waiter's Gesture to Homeless Boy #shorts
00:32
I migliori trucchetti di Fabiosa
Рет қаралды 5 МЛН
НЫСАНА КОНЦЕРТ 2024
2:26:34
Нысана театры
Рет қаралды 1,8 МЛН
Pool Bed Prank By My Grandpa 😂 #funny
00:47
SKITS
Рет қаралды 18 МЛН
Doing This Instead Of Studying.. 😳
00:12
Jojo Sim
Рет қаралды 31 МЛН