No video

Best Ambassel Songs Compilation | ምርጥ የአምባሰል ዘፈኖች ስብስብ

  Рет қаралды 299,067

AradaTube

AradaTube

6 жыл бұрын

Best Ambassel Songs Compilation | ምርጥ የአምባሰል ዘፈኖች ስብስብ ከአስገራሚ የተፈጥሮ ቪዲዮ ጋር የተቀነባበረ
ከወደዱት እባክዎ ሼር, ላይክና ሰብስክራይብ ማድረግ አይርሱ
If you like it, please don't forget to share, like, and subscribe

Пікірлер: 72
@user-ow9zd4jz3h
@user-ow9zd4jz3h 5 жыл бұрын
ኢትዮጲያዊ ሁኖ መፈጠር ያምላክ ፀጋ ነው እ/ግ ሁሉን ሰጦ ኖል
@husseinadem8218
@husseinadem8218 5 жыл бұрын
አራቱም ቅኝቶች ለኢትዬጵያ ትልቅ ስጦታዎች ናቸው በዚህ ቅኝት ያልተደሰተ ይኖራል ብዬ አላስብም።
@iamanethiopian3949
@iamanethiopian3949 5 жыл бұрын
ለኢትዮጵያ ብቻ ሳይሆን ለአለምም ነው።
@zdyoutube5251
@zdyoutube5251 5 жыл бұрын
ትክክል ሁሱ
@antonytadese3660
@antonytadese3660 4 жыл бұрын
የማያቁት ሀገር ይናፍቃል ለካ አምባሠል ናፈቀኝ ❤ኢትዮጵያዬ💚💛❤
@hiamanotzewedu9738
@hiamanotzewedu9738 5 жыл бұрын
አንባስል ባልሆን እንዴት ይቆጨኝ ነበር ያውም ማርዬ ስላሴ ❤️❤️❤️ ውበት ሲለካ ወሎ ነው ለካ 😍😍😘
@antonytadese3660
@antonytadese3660 4 жыл бұрын
ውሰጅኝ
@hiamanotzewedu9738
@hiamanotzewedu9738 4 жыл бұрын
Antony Tadese .... ቅቅቅቅቅቅ የት 😀
@mohammedadem5215
@mohammedadem5215 2 жыл бұрын
ልክነሽ ሃይምዬ
@fentawabeza5950
@fentawabeza5950 6 жыл бұрын
አባሰል፡ባቲ፡ትዝታ፡አችሆየ የአራቱ ቅኝቶች መፍለቅያ ወሎ ከውስጤ አት ወጣም!!!!!
@ayeluhaile2233
@ayeluhaile2233 3 жыл бұрын
üüüüüüüüüüüüüü0üüüüüüü
@weyxeriti583
@weyxeriti583 2 жыл бұрын
Ambasel is a mountain - a huge one! Surrounded by a rugged terrain. Therefore, this clip will more sensational if accompanied with one of the breathtaking topographical features in Ethiopia.
@helenagregorc-loov411
@helenagregorc-loov411 3 жыл бұрын
Incomparable music from an incomparably beautiful country. Let the world see all the beauty that exists instead of denying it.
@abelmehari926
@abelmehari926 Жыл бұрын
በህይወቴ ብዙ ነገር ቀልቤን አይገዛም የኢትዮጵያ ነገር ግን የሁሉንም ስሜት ጠቅልሎ በፍቅር ይገዛኛል 💚💛❤
@andygroum4605
@andygroum4605 2 жыл бұрын
It never gets old! Thank you Maritu! Great collection!
@adanechmamo4183
@adanechmamo4183 Жыл бұрын
በጣም ድንቅ ልብ ማራኪና መሳጭ በሁለታችሁም እየተቀነቀነ ያለው ዜማ ግን በአገር ሰንት ማራኪ ቦታዎችና ሐይቆች እያሉ በውጪ የባህር መንጣለል ደጋግሞ ማየት ከማይወደዱ አውሬዎችና ሌላ አብሮ የማይሄድ የቅንብር አዘገጃጀቱ ይደብራል 😂
@ethioamericann
@ethioamericann 5 жыл бұрын
I am enjoying this timeless music along with breath taking background! thank you for sharing!
@girmamoges4848
@girmamoges4848 3 жыл бұрын
WoW it's the best collection of Ambasel ......
@rimyeambaselwa1224
@rimyeambaselwa1224 3 жыл бұрын
አምባሠል ዉጫሌ 17 ባሎን ይቆጨኝ ነበር
@fikurukidane8644
@fikurukidane8644 Жыл бұрын
አራዳዎቹ አምበስል ትዝታ ስብስቡ ጥሩ ነው የስእሉ ሞሽን ወ/እንቅስቃሴ ከትዝታው ጋር የሚሄድ አደለም አምባስል አላስካ አይደለም
@user-rx5ui6jh2z
@user-rx5ui6jh2z Ай бұрын
የአምባሰልን ተራራሮች ብታረጉት ምስሉን የአምባሰል ተራራ ታላቁ የግሸን ደብረ ከርቤ ቅድስትማሪያም ገዳም የሚገኝበት አካባቢ ነው
@kelemualemayehu2189
@kelemualemayehu2189 Жыл бұрын
የአምባሰል ቅኝት ….. ግሩም ነው።
@Sarbet888
@Sarbet888 6 жыл бұрын
Ambasal and Tizita are heart break songs
@user-oh9ku1tz9h
@user-oh9ku1tz9h 2 жыл бұрын
Not true”ambasal means heart healing ❤️‍🩹 body. 💚💛❤️
@tiztatemesgen8718
@tiztatemesgen8718 2 ай бұрын
Betam newmiyastelaw vedeo
@solomonmekuanint7715
@solomonmekuanint7715 6 ай бұрын
Love you Mama Ethiopia!
@geremewworku4981
@geremewworku4981 4 жыл бұрын
MR. Arada the music so great but the video you use for background doesn't much because you show as different countries we know our lovely country please mke sure do that. thank you for lodging this fabulous music.
@weldegebrielebuy7734
@weldegebrielebuy7734 3 жыл бұрын
wow maritu has an ever gifted singer of the AMSEL BEAT A WONDER FULL AND INTERSTIG MUSIC WOWWWWWWWWWWWWWWWWWW
@biniamGere6502
@biniamGere6502 Ай бұрын
Ambasel❤ so special style
@tigistseleshi8923
@tigistseleshi8923 4 жыл бұрын
እህህህ ነው ሌላ ምን ይባላል!!
@amenmerry5405
@amenmerry5405 4 жыл бұрын
ሀሉ ነገር አለን የድንግል ማሪያም ልጅ ይመስገን አየር ፀባይ የማይገኝ ምግብ አባሰሉ አንቺ ሆየው ከማንም ሀገር የተሻለ ሆዲሙቹ የሀገር መሪ የተባሉት ከነ ጀሌዎቻቸው በነገሱ ቁጥር የሀገርን ማንነት የሰውን ማንንት አሳጡት እንጂ የድንግል ማሪያም ልጅ ኢትዮጵያን ይባርክ!!!!!!
@bravotube9640
@bravotube9640 5 жыл бұрын
በጣም ምርጥ ቅንብር ።
@workuabebe1995
@workuabebe1995 2 жыл бұрын
@jducjfdhduc8476
@jducjfdhduc8476 4 жыл бұрын
l love traditional music
@emanbinthassen3482
@emanbinthassen3482 4 жыл бұрын
ጭሳ የአባቴ ሀገር ኖ እወደዋለሁ
@al-aminderir5581
@al-aminderir5581 Жыл бұрын
Please post Ethiopian landscape as a background which is far more natural and appealing to the naked eye
@alemayehumekuriangjg.giyyg684
@alemayehumekuriangjg.giyyg684 10 ай бұрын
I agree absolutely , ambasal is Ethiopian , use ETHIOPIAN
@bravotube9640
@bravotube9640 5 жыл бұрын
አራዳ ትዩብ ፣ በርቱ በጣም አመሰግናለሁ
@henockbelay4474
@henockbelay4474 4 жыл бұрын
ሙዚቃውና ምስሉ አይገናኚም
@engidaberhanu7620
@engidaberhanu7620 4 жыл бұрын
There is no one will.beat Marita .betam new yemewedesh demean tena yestesh
@dagmawidemelashprogrammer
@dagmawidemelashprogrammer 3 жыл бұрын
Maritu new
@yareddejene462
@yareddejene462 2 жыл бұрын
listen to the third song. Genet Masresha. my favorite
@dawitkebede1080
@dawitkebede1080 3 жыл бұрын
የማይሰለች።
@tedaraya6365
@tedaraya6365 4 жыл бұрын
Simply the best
@yonidada338
@yonidada338 2 жыл бұрын
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@samititube559
@samititube559 3 жыл бұрын
good music
@zionlion2173
@zionlion2173 4 жыл бұрын
💚💛❤ 💞
@tedaraya6365
@tedaraya6365 4 жыл бұрын
I like it
@thestar2137
@thestar2137 4 жыл бұрын
ቪድዮው ላይ ያሉት አራዊት ግን ሙዚቅቃውን እንድንሰማው ነው ወይስ እንዳንሰማው? የሚያማምሩ እንስሳቶች ጠፍተው ነው? ጤነኛ ሰው የቀረፀው አይመስለኝም ሰይጣን ያለበት ሰው ነው ሚመስለኝ።
@12345Getahun
@12345Getahun Жыл бұрын
ሁሉም የግእዝአብሄር ፍጡር ነዉ እንጆይ ....
@assimaabdulahi6748
@assimaabdulahi6748 2 ай бұрын
ሙዚቃን ትሰማለህ አንጂ አታየውም
@bederyaseid4106
@bederyaseid4106 6 жыл бұрын
ወሎደሴናፍቆቴእመካከልሁኔክፌንልዘርጋብሽእህህህህትዝታ
@yemaneg.kidane7652
@yemaneg.kidane7652 4 жыл бұрын
This is really fabulous music but why you use for the background other countries island it doesn't make sense , you've to use ethiopian beautiful places and animals
@zinawtessema5323
@zinawtessema5323 3 ай бұрын
አይ ወሎ ምኑን ታደልሽው? አምባሰል፣አንቺሆዬ፤ባቲ እና ትዝታ ከዚህችው ወሎ መሆናቸው፤ወሎን የኢትዮጵያ የሙዚቃ ቅኝት እመቤት ያደርጋታል። ደግሞ ወሎን፤ኪያ እና ናተይ የሚሉ ደናቁርት የወሎን ማንነት ቁልጭ አድርጎ ያሳያቸዋል እና እውነቱን ይወቁት።
@sabamohammed1314
@sabamohammed1314 3 жыл бұрын
🇲🇱🇲🇱🇲🇱♥♥♥♥♥♥♥♥🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@shumiedemessie8929
@shumiedemessie8929 5 жыл бұрын
This is Galapagos Island of Ecuador but, where is the mountains of Ambessel of Ethiopia?
@asratbesfat4297
@asratbesfat4297 6 жыл бұрын
yalneberubetn zemen eyaskagne wodehuwal betzta yan zemen endalubet yemyaderg dnk muzika.
@j5prie440
@j5prie440 3 жыл бұрын
ጭልጥ አልኩ እንኩዋንም አምባሰል ሆንኩ
@ababaratou2484
@ababaratou2484 3 жыл бұрын
አባሰል የሜባል ሀገር የት ነዉ የሚነግረኝ አለ?
@amaabdul7908
@amaabdul7908 4 жыл бұрын
I'm really lost what is Galapagos island got to do with the music?
@berhanuyoussouf6674
@berhanuyoussouf6674 3 жыл бұрын
I was in Ecuador but i did not go to Galapagos island maybe next time hopefully...
@amaabdul7908
@amaabdul7908 3 жыл бұрын
@@berhanuyoussouf6674 ?????????
@berhanuyoussouf6674
@berhanuyoussouf6674 3 жыл бұрын
@@amaabdul7908 the Galapagos island belongs to Ecuador in south America. i said it because you mentioned the Galapagos that is all.
@berhanuyoussouf6674
@berhanuyoussouf6674 3 жыл бұрын
nothing at all.
@amaabdul7908
@amaabdul7908 3 жыл бұрын
@@berhanuyoussouf6674 Thank you for the Geography lesson SMH, but that is irrelevant.
@adamuabegaz512
@adamuabegaz512 3 жыл бұрын
ከምርጥ አባሰል ሙዚቃ ጋራ በጭራሽ አብሮ የማይሄድ የምስል ቅንብር"በጥሩ የተቀመመን በቆሻሻ መበከል"
@rimyeambaselwa1224
@rimyeambaselwa1224 3 жыл бұрын
ትክክል ራሡ አምባሰልን ቢያቀናብሩት ተራራዉ ወንዙ
@alemnehzemene9146
@alemnehzemene9146 5 жыл бұрын
mariye musicashen sisema enba enba yilegnal
@galleymalteze8228
@galleymalteze8228 2 жыл бұрын
What's that mean Ambassel? አምባሰል
@blackpearl3216
@blackpearl3216 5 ай бұрын
It’s the name of a famous mountain in Wollo
Parenting hacks and gadgets against mosquitoes 🦟👶
00:21
Let's GLOW!
Рет қаралды 11 МЛН
Can A Seed Grow In Your Nose? 🤔
00:33
Zack D. Films
Рет қаралды 32 МЛН
A teacher captured the cutest moment at the nursery #shorts
00:33
Fabiosa Stories
Рет қаралды 61 МЛН
Alemayehu Eshete - Yesew Bet Yesew New
22:03
Edime Mestewate
Рет қаралды 72 М.
Ambasel
7:09
ethionova1
Рет қаралды 301 М.
የተፈራ ነጋሽ ምርጦች / Best of Tefera Negash Collection
1:00:33
አምባሰል  ዘፈኖች
1:13:50
jano tube
Рет қаралды 13 М.
Lemenor
10:20
Bezawork Asfaw - Topic
Рет қаралды 26 М.
Ambasel Music Collections
28:54
Curious Tube
Рет қаралды 2,4 М.
Parenting hacks and gadgets against mosquitoes 🦟👶
00:21
Let's GLOW!
Рет қаралды 11 МЛН