"ቤተ መንግስት መሬት ይሰጠኝ" ድምፃዊ ሌንጮ - ማብሪያ ማጥፊያ

  Рет қаралды 54,865

Arts Tv World

Arts Tv World

2 жыл бұрын

Subscribe: / @artstvworld
Facebook : / artstvworld
Website : artstv.tv
Instagram : / artstvworld
Twitter : / artstvworld
Telegram : t.me/joinchat/AAAAAFbB3kEu63_...
Get The Latest Brand New Ethiopian Entertainment Videos by Subscribing Here: / @artstvworld
#ArtsTvWorld #EthiopianEntertainment #Ethiopia
unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited
Copyright ©2022 Arts Tv World

Пікірлер: 222
@abdulfetahmustefa4141
@abdulfetahmustefa4141 2 жыл бұрын
ይሄ ልጅ ደስ ይላል ምርጥ እና ግልፅ የሆነ ሰው ነው :: ኢትዮጵያውያን አርቲስቶች ከዚህ ልጅ ብዙ ተማሩ እራሱን ሆነ እየኖረ ያለ ልጅ ነው ጀግና የድሬ ልጅ ይመችህ አቦ :::::::::::::::::::
@samidire5304
@samidire5304 2 жыл бұрын
Abo ይሄ ነው ያገሬ ልጅ የሰፈሬ ልጅ ለገሀሬ የትም ሃገር ብንኖር የማንቀየር this is how we grow up all +ve thinkers. Thanks bro 🙏
@nebiyoumelisie309
@nebiyoumelisie309 2 жыл бұрын
ገራሚ ልጅ ልዩ ነክ ሌንጮ ምርጥ ሰው ታስታውቃለህ በከፍታ ያደክ ጨዋ ልጅ ነክ በርታ ጋዜጠኛው ብስለት ይጎድለዋል ትምህርት ያገኘበት ውይይት ይመስለኛል።
@TD-iq1ew
@TD-iq1ew 2 жыл бұрын
Ayi ante nebiyu doma neger neh libelih
@dureessaaterefe82
@dureessaaterefe82 2 жыл бұрын
"የ ህዝቡ ጥያቄ ነው" ጠይቆት ሲያበቃ ልጁ የኦሮሞ ህዝብ" ብሎ ሲመልስ መልሶ "ህዝቡ ጋር አታውርደው" ኸረ ላፒስ! እራስሽን እንደ ህዝብ ልሳን ነው እንዴ ምታስቢው? አንተ ከሆንክስ ሌላው ልሳን መሆን ምን ያንሰዋል?
@hagerehagere7843
@hagerehagere7843 2 жыл бұрын
ትንሽ ነው የሰማሁት። ጠያቂው አልተመቸኝም። ሌንጮ ግን ቅን ወጣት ነው። ሀጫሉ አንድ የኦሮሞ ሚዲያ ላይ ያደረገው ኢንተርቪው ትዝ አለኝ። ጋዜጠኛ ነን ባዮች። ክፉ። ይሄ ቅን ልጅ ፣ ኣዋቂም አስተዋይም ነው። ሌንጮ ልጄ፣ እግዚአብሔር ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ። ቅን ሰው እዋዳለሁ። ወጣቶቹ ቅን ስለሆናችሁ ሀገራችን ተስፋ አላት። አማራ ኢትዮጵያዊት ነኝ። ኡፍ ጋዜጠኛው ሸረኛ ነው። ሄድኩ።
@awekebelachew2537
@awekebelachew2537 2 жыл бұрын
ሌንጮ ይመችህ ጥሩ እይታ ነዉ ያለህ ክበርልኝ🙏🙏🙏
@hadram2885
@hadram2885 2 жыл бұрын
Great respect to Lencho. He is mature for his age.
@kimo428
@kimo428 2 жыл бұрын
ሌንጮ ንግግር ላይ perfect አይደለህም ኢንርቪው አታድርግ ጋዜጠኛ ከመስመር ያሶጣሀል አስተሳሰብህ አሪፍ ነው የድሬ ልጆች መልካም ናቹ
@dannyruthie3892
@dannyruthie3892 2 жыл бұрын
ሌንጮ ጎበዝ ለምትናገረው ሁሉ ተጠንቅቀህ ነው ከላጺስ የበልጡ ሰው አይን ውስጥ የሚያስገቡ ጋዜጠኞች አሉ እና ወንድሜ ተጠንቀቅ አንትንም እንደ ሃጫሉ ማጣት አንፈልግም አንበሳዬ
@abditd4808
@abditd4808 2 жыл бұрын
Lencho smart man. Gazetegnawun Bonisehal bro@
@benjaaddis
@benjaaddis 2 жыл бұрын
ላጲስ ታፈነ ሲባል ልንሰማ ነው በቃ ነገ !! አይዞህ ጠንከር በል
@Ms-ju1wq
@Ms-ju1wq 2 жыл бұрын
Lenchecham neger new
@immanuelberhanu3065
@immanuelberhanu3065 2 жыл бұрын
Juntta
@birukgidday5575
@birukgidday5575 2 жыл бұрын
Lencho is really talking the truth from the bottom of his heart! I like that
@behailuabebe4868
@behailuabebe4868 2 жыл бұрын
ደስ የሚል ልጅ
@dagimtiroro5489
@dagimtiroro5489 2 жыл бұрын
በእውነት ለኢትዮጵያ እግር ኳስ ተጨዋቾች ስላረክ ነገር ኢትዮጵያ ተከብሮዋለች ሌንጮ
@Yaredkebede
@Yaredkebede 2 жыл бұрын
Lencho u are very good and smart with clear mind keep it up brother
@betysolomon5378
@betysolomon5378 2 жыл бұрын
"ተንጫጩ" አለ ልጅ ያሬድ።ያዉ እንደለመድከዉ ተንጫጫ
@kidistashenafi9342
@kidistashenafi9342 2 жыл бұрын
አቦ ይመችህ አባቴ ማብሪያ ማጥፊያ ግን ተንኮለኛ ነህ ልጁ ግን አስተዋይ ነው I love you🥰🥰🥰🥰
@peacelove9531
@peacelove9531 2 жыл бұрын
He is so cool !! 💝 ሲያምር ሌንጮ
@abuamar1225
@abuamar1225 2 жыл бұрын
እረ ላጲስ ልጁ አናዶሀል እዴ ምን አይነት ጥያቄ ነው ምጠይቀው
@wubshetkassa2752
@wubshetkassa2752 2 жыл бұрын
ጋዜጠኛው ግን ካንተ በላይ ጭስ ማንም የለም አ? ሆን ብለህ ሰው ላይ ሙድ ለመያዝ/ለማስያዝ የምታረገው ጥረት ይገርመኛል!!! ለዛሬ ግን አልተሳካልህም ...ልጁ ራሱን ሆኖ አሸንፎሀል!!!
@andenetayeta3814
@andenetayeta3814 2 жыл бұрын
በጣም ያሳዝናል በዚህ ልክ መውረድ
@lubeymam8652
@lubeymam8652 2 жыл бұрын
ሌንጮ💚😍😘
@yohannesdejene2561
@yohannesdejene2561 2 жыл бұрын
መስቀለኛ ጥያቄ አይመቸኝም ያልከው ሙድ አለው ሌንጮ
@ubuntukali2997
@ubuntukali2997 2 жыл бұрын
የኦሮሞ ልጆች እንደዚህ ልጅ ከወረዱ ጋዜጠኞች ራሳችሁን ጠብቁ። ቅንቅናም ምቀኛ ነገር ነው። የወገብ ቅማል።
@dawitashagrie8039
@dawitashagrie8039 2 жыл бұрын
Lencho edante aynetu ybzalin enamesegnalen
@user-jx8fh9jh4i
@user-jx8fh9jh4i 2 жыл бұрын
ሌንጮ ከምር አመሰግናለሁ ላጲስ እኮ ለብሩ ነው የሚሰራው ብዙ ቦታ ሊከትህ ፈልጓል ግን ለምሳሌ ሙዚቀኛን ስለ ፓለቲከኛ መጠየቅ
@lulitambachew6181
@lulitambachew6181 2 жыл бұрын
እሱ መች እኔን አይመልከትም አለ 😔
@anicsmikael9925
@anicsmikael9925 2 жыл бұрын
ሌንጮ በጣም ግሩም ሰው u are amiazing .....love u bro.....brilliant and smart guy
@iskuahmed3038
@iskuahmed3038 2 жыл бұрын
Lencho zefagn enji poletikegna aydelem lemen selezefen ateteyekewum ante dedeb bravo lencho
@yaredgirma6427
@yaredgirma6427 2 жыл бұрын
ልጁ በጭንቅላት በልጦሐል ፋወል ልታሰገባው ነበር አልቻልክም ለሌላ ጊዜ ትምህርት ውሰሰድ
@yadetasabane5442
@yadetasabane5442 2 жыл бұрын
ሃ ሃ ሃ ጥያቄህ ይገርማል ኦሮምኛ ቦሌና 22 ብዙ ኦሮምኛ ይዘፈናል ኣልክ የህዝብ ጥያቄ ነዉ የምጠይቅህ ኣልክ ልጁ ኦሮሞ ብዙ ህዝብ ነዉ ብሎ ሲጀምር ኖ ኖ ስለህዝብ ኣይደለም የምናወራዉ ትላለህ ህዝብ የምትለዉ ማንን ነዉ? ፖለቲክስ ኣላወራም ትላለህ በሌላ በኩል opinion ግን ኣለህ ግልፅ የሆነ ኣስገራሚ show ነዉ ወንድሜ ትንሽ የእውቀት ኣድማስህን ሰፋ ብታደርገዉ ቢቻልህ በልዩነት በተቸገረች ኣገር ድልድይ መሆን ብትሞክር ማሾፍ ብታቆም ኣሽሙር ብታቆም ጥሩ ነዉ ብዙ ኣዋቂ ሰዎች ያዩሃል
@WebEthiopia2020
@WebEthiopia2020 2 жыл бұрын
ቦሌ ቆንሷላ ወይኔ ሰፈሪ😫😫😫
@wudaseassayehegn1738
@wudaseassayehegn1738 2 жыл бұрын
Kkkkkkkkkk አረ ተሳቀቅሁ ሌንጮ አልበምን የባህር ዛፍ ቅጠል አድርገኸው አደል
@unitityisstrenght6578
@unitityisstrenght6578 2 жыл бұрын
ሌንጮ አሪፍ ሰው ነህ የድሬ አንበሳ !!!!❤ አዘጋጁ ግን ቀለብለብ አርጎሃል ተረጋጋ
@abbaa8712
@abbaa8712 2 жыл бұрын
Proud son of Abba Gada
@salehmaswar7306
@salehmaswar7306 2 жыл бұрын
Lencho yemacheh adero example naw yalkaw 😂 😂 😂
@fasaleeta1209
@fasaleeta1209 2 жыл бұрын
አሪፍ የለገሐሬ ልጅ
@Derahinn
@Derahinn 2 жыл бұрын
የድሬ ልጅ ባትሆን ይቆጨኝ ነበር። ከምንም ጋ አንነካካም እኮ
@user-jb8un7ld8d
@user-jb8un7ld8d 2 жыл бұрын
ገለቶሚ ዱቢ ኡጋ ዱበቴ
@fohabesha5432
@fohabesha5432 2 жыл бұрын
ሌንጮ ምርጢያስ ብዬካለው du bist sehr nett!
@obamastudio625
@obamastudio625 2 жыл бұрын
lencho kenyam neber betam hamble frindley lij newu 🍎🍎🍎🍎🍎🍎🍎🍎
@rutamebratu1851
@rutamebratu1851 2 жыл бұрын
ላጲስ ገን የሰው ሀሳብ ለመጠምዘው ትጥራለክ ልጁ ግን በግልፅ የሚሰማውን ሰሜት ነው ሚናገረው ደሞም እውነቱን ነው መብቱም ነው
@amatomone
@amatomone 2 жыл бұрын
Anybody knows why EREGNAYE drama not showing any more, please let me know please if know, thank you very much for your information and God bless you
@kahsugirmay7402
@kahsugirmay7402 2 жыл бұрын
ልንጮ በደንብ ነዉ ምናውቅህ ከ አስታጥቄ ሜዳ ጀምሮ ግን ኡርጎ ደና ነው ሰላም በልልኝ ስወደው በተለይ ድሬ ባቢር
@Milki_F
@Milki_F 2 жыл бұрын
እረ ላጲስ የመጨረሻ እየወረድሽብኝ ነው ። ፐርሰናሊ መናገር የፈለከውን መልእክት ለምን በራስክ በግልፅ አትናገርም ። ለምን ወደምትፈልገው ቦይ እንዲፈስልክ ታደርጋለክ ያልገባኝ ልጁ አርቲስት ነው እንጂ የፓለቲካ ተንታኝ አይደለም ከፈለክ በፓለቲካው የበቁ ሰዎችን ማቅረብ ትችላለህ የፕሮግራምክ ይዘት ፖለቲካ ከሆነ man ...
@dannydiaspora8326
@dannydiaspora8326 2 жыл бұрын
ማብሪያ ና ማጥፊያ እራስህ እንዳትጠፋ ጥንቅቄ በል 😂✌️
@eniyewasmare243
@eniyewasmare243 2 жыл бұрын
የarts tv ማፈርያ ከሆኑ ፕሮግራሞች አንዱ
@isamgez9186
@isamgez9186 2 жыл бұрын
👍
@shafibeshir8258
@shafibeshir8258 2 жыл бұрын
ከመሱር አስከ ሌንጮ ሙድ ተያዘባቸው እኔ ግን በጣም ነው የምትመቸኝ ኤም በሉኝ ይቅረብልን ድጋሚ
@habeshawineurope1296
@habeshawineurope1296 2 жыл бұрын
ድሮም ከትግራይ የወጡ ጥቂት ሌቦች እንዳንተ ተረኝነት የለም ነበር የሚሉት አንተ እና መሰሎችክ የኦሮሞን ህዝብ የማትወክሉ ጥቂት ተረኞች አላችሁ ሀቅ ነው ። የፋራ ጥግ
@lulitambachew6181
@lulitambachew6181 2 жыл бұрын
😂😂😂😂ላፒስ ፖለቲካ አንዲህ ያስፈራሃል አረ ሺ አመት አትኖር ነጭ ነጭ አውራ
@tewodrosdamtie5786
@tewodrosdamtie5786 2 жыл бұрын
ቀላል ሙድ ያዘበት😃😃😃
@dendene9526
@dendene9526 2 жыл бұрын
አውሮፓ መኖርህ ጠቀመህ ግልጽ የሆነ መልስህ ያስመሰግንሀል !
@omxcollection
@omxcollection 2 жыл бұрын
Ere Artist mM teftowal... beselam new
@fireheart2986
@fireheart2986 2 жыл бұрын
He beat you on your field. Wayine lapis tezererkal zare 🥰🥰🥰🥰
@redi1n_233
@redi1n_233 2 жыл бұрын
"ረሱል(ሰ.ዐ.ወ)> ፍሮፍይሌን በመጫን ስብስክራይብ በማድርግ አበርታቱኝ
@samerasamera9378
@samerasamera9378 2 жыл бұрын
👂👂👂👌👌👌
@filawimanunited9931
@filawimanunited9931 2 жыл бұрын
Habibi come to ኢትዮጵያ ፡ይሄ ጉድ ለመስማት 🤔
@tewodrosdemeke7261
@tewodrosdemeke7261 2 жыл бұрын
Sewedew yehen lij lencoo
@nebakent7775
@nebakent7775 2 жыл бұрын
ወጥ ልታስረግጠው ብዙ ለፋሽ ግን ሌንጮ ይመቻት አራድዬ ነች።
@weyni2552
@weyni2552 2 жыл бұрын
ላቢፅ የብዶች ከአማኑኤል ያመለጡ የሚጠየቁበት🐒
@alfamoh2970
@alfamoh2970 2 жыл бұрын
ቲ ትርጉሙ ባይገባኝም አትበል
@gechtube5690
@gechtube5690 2 жыл бұрын
Great respect ✊
@yarredlegesse902
@yarredlegesse902 2 жыл бұрын
Bravo lanto i suport dr abiye
@kldfootball
@kldfootball 2 жыл бұрын
Ahmed(lencho)....
@riyadmuktar8191
@riyadmuktar8191 2 жыл бұрын
lecho betam wedkalew
@ethiofreedom9038
@ethiofreedom9038 2 жыл бұрын
ፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐ ወይ ጉራ ብቻ🙏
@user-um9kc4jx4x
@user-um9kc4jx4x 2 жыл бұрын
ሌንጮኮ አባብያ ጥንቃቄህ ጥሩ ነው ሀጫሉን ያስበላው የሚዲያ ጣጣ ነው ስለዚህ ጠንቀቅ ነው -ሌላው እኛ ኢትዮጲያዊ ኦሮሞ ነን ጎፍታኮ ❤❤❤❤❤❤❤❤
@tamiratwoldewoldemariam4095
@tamiratwoldewoldemariam4095 2 жыл бұрын
Face to face questions means like this
@machiwzamen3300
@machiwzamen3300 2 жыл бұрын
Labis taw! Lenco baaye nati tolte jirta dhuguman lenca ati nama dhugaati ati rabi siif Haa dabalu
@naomi.1872
@naomi.1872 2 жыл бұрын
ምንም ትምህርት ሆነ ኢንተርቴን የማያደርግ አይደለም ልጁ ተጠያቂዉ በጣም የዋህ ነዉ ጠያቂዉ ግን ዝግጅትህን አሻሽል ግዜዉን የማይመጥን ጣብያ ነዉ በስንት ነገር ስንት ትዉልድ መቀየር ሲቻል በሰለጠነ ዘመን አላማ የሌለዉ ጥያቂ ነዉ ምንም የማይገባ ሀሳብ የሌለወ ያሳዝናል ስለምን ማዉራት እደፈለገ የማይገባ ነዉ ወይ ካልቻልክበት KZfaq ህን ለበጎ ነገር ብትጠቀምበት ይሻላል አንድ ቁምነገር የለዉም ግን ደግሞ ፖለቲካ ማዉራት ፍላጎት አለህ ወይም ፖለቲካ አዉራ ገንዘብ ለማግኘት ከሆነ አላማህ ሀሉም ያወራል እኮ ከዚህ ፕሮግራምህ ፖለቲካ በስንት ጣአሞ ቅንነት ይጎድልሀል ለአገር የማይጠቅም ዝግጅት ነዉ እባክህ አስብበት
@Jojo-fc6ye
@Jojo-fc6ye 2 жыл бұрын
ላዺስ ምነው ልታፈን አልክሳ ,,,,የሰሞኑን Kidnap አልሰማሽም እንዴ ጀለሴ ,,,
@ghcggghff7876
@ghcggghff7876 2 жыл бұрын
Hahahah
@efobka5974
@efobka5974 2 жыл бұрын
አሪፍ ልጅ ነው እኔ ኦሮሞ ባልሆንም ልጁ አመለካከቱ ና ባሀገሩ በኢትዮጵያዊነቱ የሚካራ ልጅ ነው በጎጥ ውስጥ የተከበበ ልጅ አይደለም በርታ ወንድሜ እንደ አሊ ቢራ legend እንደምትሆን ተስፋ አደርጋለው
@brukhayilu9822
@brukhayilu9822 2 жыл бұрын
ሾውከሆነ ሰይፉ ኧረ ላጲስ ለምን ለተመልካች ህዝብ ክብር ስጠን እባክህ
@kuwachamoki8216
@kuwachamoki8216 2 жыл бұрын
Lehachammmmm!
@user-fb3yn3ox3z
@user-fb3yn3ox3z 2 жыл бұрын
ልጁን ሳይፈልግ ወደ ፖለቲካ አትክተተው
@tamiratwoldewoldemariam4095
@tamiratwoldewoldemariam4095 2 жыл бұрын
Lapis you are very claver b/s. Tru teyakaqochen teteyikalh
@mandefrogebeyehu3998
@mandefrogebeyehu3998 2 жыл бұрын
Please 🙏🙏🙏 ጌታቸው ኃ/ማሪያምን አትርሱ ለኦሮሞ ሙዝቃ ብዙ ዋጋ ከፍሏል የኦሮሞ ልጆች .......Please 🙏🙏🙏🙏🙏
@fadumomahamed3749
@fadumomahamed3749 2 жыл бұрын
ሌንጮ የላቢሶ ጓደኝነት ይቅርብህ bro
@dejubabsa9399
@dejubabsa9399 2 жыл бұрын
Abate Anigagershe Hula Albedelem Ayzho
@fasilfasil2144
@fasilfasil2144 2 жыл бұрын
የኦሮሞ ሙህሮችና ዘፋኞች ካበዱ ቆዩ እኮ አይደል ክክክ
@WebEthiopia2020
@WebEthiopia2020 2 жыл бұрын
ሙሁር አላቸው እንዴ😂😂😂😂
@DAVE-gm1yj
@DAVE-gm1yj 2 жыл бұрын
ኪኒኔ ማረኝ
@dinakadir4888
@dinakadir4888 2 жыл бұрын
ሌንጮ ማለት የፈለገው የጋዜጠኛ ስራ የሀገር ባለውለታዎችን ፎልጎ ማግኝት ያለበት እሱ ነው እንጂ እራስን ማስተዋወቅ ተገቢ አይደልም በተረፈ ሌንጮ afan ketin interview godhi malitu sidarere yade ke wan ibsachu barbade ibsachu hindandenyee yaro biratif afan ketin dubadhu fadhan torogomani hadabarsan
@malinakebede3275
@malinakebede3275 2 жыл бұрын
አንቺ በ አማርኛ እየፃፍሽ በቋንቋህ ኢንተርቪዉ አድርግ ተርጉመዉ ያቅርቡ ትያለሽ ምንችግር አለዉ በአማርኛ ቢቀርብ እንደ አንቺ አይነቱ ነዉ ኦሮሞን ሚያሠድበዉ ክፉዎችን እግዝአብሔር ይንቀልልን በዘረኝነት የታወራቹ ክፉዎች የትዉልድ ነቀርሳዎች
@onlygodcanjudgeme3218
@onlygodcanjudgeme3218 2 жыл бұрын
ላጵስ በቅርቡ ሊትገቤ አስበሻል መሰለኝ ቸኮልክ ግን ሌንጮ አራዳ ነክ 👍
@hemenmohammed8408
@hemenmohammed8408 2 жыл бұрын
በጣም የሚያሳዝነው መቼም ዘረኝነት አይለቃችሁም የኦሮሞ ጥላቻ በዚህ መጠን ይገርማል አርት Tv ማኔጅመንቱ ምን እደሚሰራ አልገባኝም የፕሮግራሙ አላማ አልገባንም ብሄርን ማሳጣት ነው
@acmetube6704
@acmetube6704 2 жыл бұрын
የግል አስተያየት ነው ሙዚቃ ትውልድን ያጠፋውን ያህል አስተካክሎ አያቅም
@simaaftube9766
@simaaftube9766 2 жыл бұрын
Sodaataa bacee
@danieltibebu6634
@danieltibebu6634 2 жыл бұрын
የአመነበትን የሚኖር ልጅ ሌንጮ
@emmukassaye215
@emmukassaye215 2 жыл бұрын
ወይ መንግስቱ ወርቁ እንኳን ይህን አልሰማህ 😂😂😂
@ibsamusa490
@ibsamusa490 2 жыл бұрын
አንተ ሠው ጋዜጠኛ ነገሮችን አጋነንክ አካበድክ አካብዴ
@fireheart2986
@fireheart2986 2 жыл бұрын
Example ( fetena) hahahahaha
@dagimtiroro5489
@dagimtiroro5489 2 жыл бұрын
ለጵስ ተስራህ አማራ ተሰራ ልትሉ ነወ ❤❤😀😀))?????
@naomi.1872
@naomi.1872 2 жыл бұрын
ጠያቂዉ ችግር አለብህ እዉቀት ያንስሀል ህዝቡ ይጠይቃል ብለህ ህዝቡ ብሎ ሲመልስ ህዝብን አትክተት ትላለህ ፖለቲካ አልፈልግም ብለህ ምትጠይቀዉ ፖለቲካ ነዉ በአጠቃላይ ጥያቂህ አላማህ አልገበኝም ኦሮሞ ባለግዜ ነዉ ብለህ ለመጠየቅ ነዉ ልጁን የጠራህዉ ሌላ አደለም
@user-fb3yn3ox3z
@user-fb3yn3ox3z 2 жыл бұрын
ላጲስ ችግር አለበት መጠየቅ አይችልም ደነዝ ነው ይፈጥናል
@user-fb3yn3ox3z
@user-fb3yn3ox3z 2 жыл бұрын
ፕሮግራሙን ፖለቲካ አረከው ላጲስ አትፍጠን ካንተ በላይ ያራዳ ልጆች አሉ
@makdatetemke4913
@makdatetemke4913 2 жыл бұрын
ይሄ ነው እኮ ባለግዜ
@mesfineshetu4424
@mesfineshetu4424 2 жыл бұрын
ቲሽ ቆሻሻ ውጣ ከዚ
@Mamo_lala
@Mamo_lala 2 жыл бұрын
Teyakiw yededebinet Tig ayehubik
@zetsikume9259
@zetsikume9259 2 жыл бұрын
ልጁ ሲያሳን
@mamomamo6032
@mamomamo6032 2 жыл бұрын
የጅሎችና የእብዶች መድረክ
@unitityisstrenght6578
@unitityisstrenght6578 2 жыл бұрын
አይ ማሞ ላንተ ነዋ!!!
@ahmedsherif6991
@ahmedsherif6991 2 жыл бұрын
ተመሳሳይ ሰዎች በተመሳሳይ ቦታ ና ፕሮግራም እንካ ሰላምትያ !!!!!!
@yaredleo
@yaredleo 2 жыл бұрын
ወይ መከራa ላለመታወቁ ሌላ አካል ተጠያቂ እያረገ ነው??
@user-jx8fh9jh4i
@user-jx8fh9jh4i 2 жыл бұрын
ላጲስ እባክህን ተሸንፈሃል ስለ ሙዚቃው ጠይቀው
@danielshiferaw4966
@danielshiferaw4966 2 жыл бұрын
ያላነበበ ፀሐፊ ሁሉም ነገር ያልተፃፈ ነው የሚመስለው ተስፋሁን ከበደ ;- ፍራሽ አዳሽ 29 ጋበዝኩት እራፕህን ከመንደር አውጣው ሌንጮዬ እኔም እኮ እነዳለው ......
@moyotv8863
@moyotv8863 2 жыл бұрын
ደደብ ጋዜጠኛ ለዛ ፣ዲሲፕሊን እና እውቀት የሌለው ጋዜጠኝነትን አሰዳቢ።
@mdjoynal6257
@mdjoynal6257 2 жыл бұрын
የጃልመሮ ደም ጠጭወች
@SuperMilky2011
@SuperMilky2011 2 жыл бұрын
አይ ጋዜጠኝነት ... ምን እንዲነግርክ ፈልገህ ነው? ... አትረባም ከምር ... በሌንጮ ምክኒያት ማኖ አስነክተህ አማራና ኦሮሞን ልታፋጅ ፈልገህ ኖረሃል። ሌንጮ ወንድ ነህ ... ጀግና ነህ ... ጋዜጠኛ ተብየው ግን የሚዲያ ሰው ሳይሆን የመንደር ሰው ነው ... መንደርተኛ! ... ብሽቅ ነገር ነው!!
마시멜로우로 체감되는 요즘 물가
00:20
진영민yeongmin
Рет қаралды 34 МЛН
What it feels like cleaning up after a toddler.
00:40
Daniel LaBelle
Рет қаралды 77 МЛН
MISS CIRCLE STUDENTS BULLY ME!
00:12
Andreas Eskander
Рет қаралды 14 МЛН
A teacher captured the cutest moment at the nursery #shorts
00:33
Fabiosa Stories
Рет қаралды 17 МЛН
Do we Have an Identity Crisis? | My Africa @ArtsTvWorld
49:43
Arts Tv World
Рет қаралды 1,2 М.
July 10, 2024
4:06
ashenafi ayele tub
Рет қаралды 246
Doston Ergashev - Kambag'alga (Official Music Video)
5:32
Doston Ergashev
Рет қаралды 5 МЛН
Әділет Жауғашар & SUNDET MUSLIM - Бір оқиға [M/V]
3:05
Әділет Жауғашар
Рет қаралды 122 М.
Sadraddin - Jauap bar ma? | Official Music Video
2:53
SADRADDIN
Рет қаралды 16 МЛН
akimmmich (feat. Turar) - UMYTTYŃ BA?| official lyric video
2:54
akimmmich
Рет қаралды 4,1 МЛН
Әбдіжаппар Әлқожа - Ұмыт деме
3:58
Әбдіжаппар Әлқожа
Рет қаралды 880 М.
Iliyas Kabdyray ft. Amre - Армандадым
2:41
Amre Official
Рет қаралды 1,6 МЛН