No video

ቤተሰቦቻችንን ተዋወቁ

  Рет қаралды 296,918

Abi ደስተኛዉ 😁

Abi ደስተኛዉ 😁

Күн бұрын

Пікірлер: 363
@user-vo6uh3vf5i
@user-vo6uh3vf5i 9 ай бұрын
ማህተብ ተወለቀ ገዘብ ሲገኝ😡😡😡😡ጌታ ሆይ እኔ ሰዉ ያለኝ ሁሉ አለኝ ግን መስቀሌ ላይ ወርቅ እኳን ስደርብበት ያስጠላኛል ወርቁ ማርያምን ሁሉ ከቱ ነዉ በምነታችሁ ጠካራ ሁኑ
@mekdelawitkbru7153
@mekdelawitkbru7153 9 ай бұрын
ስራ የምታግዛቹ ልጅ ነች አቀራረባቹ ደስ ይላል ተባረኩ ፅጌ
@bisi-queen4et2fv6g
@bisi-queen4et2fv6g 9 ай бұрын
ማነው እንደኔ ፅጌን ያለሜካፕ ሚወዳት ፅግዬ ዳንሻ የኔ ውዶች
@user-gl1oz4vr2m
@user-gl1oz4vr2m 4 ай бұрын
ማነው በቅንነት የሚነግረኝ ከማንጋር እንደሚኖሩ ቤተሰብ አላየሁም
@user-lh4yx9kj5w
@user-lh4yx9kj5w 9 ай бұрын
ሀብት ሲመጣ መሀተብ ከአንገት መበጠስ ከባድ ነው የኪዳነምህረት ውለታዋ አይረሳ እባክሽ
@Kinmedia913
@Kinmedia913 9 ай бұрын
ተባረኪ አቦ ይህ እኮ ነው ሚያስጠላው ብር ሲገኝ ማህተሙ ፋሽኑን ያበላሽባቸዋል እየሞቱ ህይወት
@user-zx4mg1ri1p
@user-zx4mg1ri1p 9 ай бұрын
ተባረኪ ምትሆነው የጠፋባት tiktok live አይቸ 😢 አይይ ከዳኒ ጋር እግዚኦ ጭራሽ ማህተብ ማውለቅ ጀመረች ኮሜት እይ ጽየ ማህተብ ልበሸ ስርአት ያዠ ውበት ሀሰት ነው።
@SamHsf-pk7yp
@SamHsf-pk7yp 9 ай бұрын
ምን ያርጉ የአረብ ገረዶች ቁጭ ብለው ያይዋቸዋል- እነሱ ጠገቡ
@jojofine6241
@jojofine6241 9 ай бұрын
ምን አባቷ እበት ሀብት በዞረበት አልዞረችም እርድና መስሏት ነው ያወለቀችው
@user-zx4mg1ri1p
@user-zx4mg1ri1p 9 ай бұрын
@@SamHsf-pk7yp ገረድ ስላልክ የሰለጠክ መሰለክ አይደል 🙄😤 ጀግናዋ ሴት አረብ ሀገር ሰርታ ቤተሰቦቿን የምትረዳ ጀግና እሄኔ ተጎልተህ ሰውን ከመሳደብ ተቆጠብ አስቀያሚ🙄
@user-qk1uw9sv8d
@user-qk1uw9sv8d 9 ай бұрын
ማህተብ ማውለቅ ግን ሰልጡኑ ማለት ነወ ጌታሆይ አደራህን የሆነ ነገረ ስትሰጠኝ ከእምነቴ እሚያጎለኝ ከሆን አትስጠኝ ማህተቤ ክብሬ ነወ
@user-nt3gt4cz7f
@user-nt3gt4cz7f 8 ай бұрын
በትክክል ከድሃኒያለም ከአባቴ የሚለየኝ ከሆነ ሁሉም ነገር ይቅርብኝ መስቀሉ ነው ጉልበቴ መስቀሉ ነው ህይወቴ❤❤❤❤
@danielmelka8619
@danielmelka8619 9 ай бұрын
ፅጌ ምንም ብትጨመላለቂም የቤት ሰራተኛሽን አክብረሽ ስለያዝሻት ብቻ በጣም ትልቅ ክብር እሰጥሻለሁኝ።
@mengsteabteklit-lm3xm
@mengsteabteklit-lm3xm 8 ай бұрын
😂😂😂😂ጌታን ፅጌና ዳኒ,የዋህናቸዉ,,, እደወጣት,ሥት,ሊሠሩ,ይችላሉ,ግን,ለጥላቻ,,ኣያበቃም
@mesi795
@mesi795 9 ай бұрын
የፅጌ ቤተሰብ መስሎት የገባ ሰዉ 😢
@waantiya12tube
@waantiya12tube 8 ай бұрын
እኔ😢😢😂😂😂
@zomawa4653
@zomawa4653 8 ай бұрын
እኔ
@user-cp6zg6bu1o
@user-cp6zg6bu1o 8 ай бұрын
Ine getan 🤣🤣😊
@zuzulove9763
@zuzulove9763 9 ай бұрын
ሥመኝ ሠራተኛችሁ ከሆነች በጣም ጎበዞች ናችሁ ክብር አላችሁ
@fatumafatuma870
@fatumafatuma870 9 ай бұрын
አይድኒያ እደኔ እሰውቤት እየሰራችነው የምታሳዲገው አላህ የርፈት እጀራ ይስጠን የሰው ቤት ይከብዳል ለልጆቻችን እንካን ቦታለመስጠት አይመችም
@bituu126
@bituu126 9 ай бұрын
ልጂቷን ሳላደንቅ አላልፍም ታውቁያቸዋለሽ ሃላፉነት የተሰማት❤❤እንዳንች ይብዙልን
@Susu-gq9dg
@Susu-gq9dg 9 ай бұрын
ህፃኖ ሰታምር የኔ ቆንጆ😍 ሰሙ አንቺን ትመሰላልች ታላቅ እህትሸ ናት ወይ
@fmemy7076
@fmemy7076 9 ай бұрын
የኔ ጣፋጭ ለማዬ ብዬ Subscribe አርጌልሻለው እግዛብሔር አምላክ ባርኮ ያሳድግሽ❤😘😘
@fafisirajnani5065
@fafisirajnani5065 9 ай бұрын
የኔናት አላህ ያሳድጋት ለሪሃና ስል ሰብስክራይብ አርጋለሁ ማህበራዊ ህይወታችሁ ደስ ይላል
@MdJabed-tb5kv
@MdJabed-tb5kv Ай бұрын
ስራ እምታግዛችሁን ልጂ እስከ ልጇ የምታሳዩት ክብር ደስ ይላል በርቱ❤❤
@ruthkidane6643
@ruthkidane6643 9 ай бұрын
ህፃኗን አግዟት በጣም ቆሞ ነገር ነዉ የሰራችሁት ዋዋዋ
@user-qi2np9wv2u
@user-qi2np9wv2u 9 ай бұрын
ስሙዬ ፈገግተዋ ደስ ሲል❤❤❤
@selamawitameha1747
@selamawitameha1747 9 ай бұрын
ፅጌ በማርያም ምሀተብ አርጊ 😢😢😢
@user-vo6uh3vf5i
@user-vo6uh3vf5i 9 ай бұрын
ሃብት ሲመጣ መሃተብ ይበጥሳሉ እነ ሁሉ ብርቁ😭እኔ ማተቤ ከምበጥስ አገቴ አገቴ ንቅል ብሎ ይዉደቅ
@user-pp8dg3dd8n
@user-pp8dg3dd8n 9 ай бұрын
​@@user-vo6uh3vf5iእኔ 3 መሃተብ ነው ያረኩት ሌላም ብጨምር ደስ ይለኛል ሰው እድገት ሲያገኝ መሃተቡን ይመጥሳል ግን ማግኘትም ማጣትም እሱ ሲፈቅድ ብቻ ነው ያሳዝናል 😢😢😢
@saudi514
@saudi514 9 ай бұрын
ለልጂቱ እናት ይቱብ ክፎፈቱላት
@ttinaabate9710
@ttinaabate9710 9 ай бұрын
ምርጥ አለባበስ ፅግዬ❤❤❤❤
@tsgemulalem4188
@tsgemulalem4188 9 ай бұрын
እፍፍ የሆነ ስጦታ ስጫት በማሪያም ስታምር ስታሳዝን😢😢እናቴ😢
@tgyemreyamelji
@tgyemreyamelji 9 ай бұрын
የኔ ቆንጆ ❤የድንግል ማርያም ልጅ ያሳድግሽ🙏🙏🙏😥😥እባካችሁ በደንብ ተከባከቧት
@user-qg4un4li1q
@user-qg4un4li1q 9 ай бұрын
ጽጌ ስወዳቹህ ዳኒ ሁላቹህንም እወዳቹሀለሁ ጽጌ ቀሚስሽ ሲያምር ደሞ አምሮብሻል
@samira7639
@samira7639 9 ай бұрын
ፅጊዬ የምግብ ነገር ስታወሪ አሳቅሺኝ ስወዳቹዉ እኮ😂❤❤
@KjgftBmmbzuzumulu
@KjgftBmmbzuzumulu 9 ай бұрын
ቤዛን ያለፌልተር ገና እያየዋት ነው ማርቲንም ያለፊልተር አሳይን በናትሽ ፅግሻ❤❤
@hayatseid6725
@hayatseid6725 8 ай бұрын
አይ ፅጌ😂😂😂ምግብ አታውጭ ውነትሽን ነው ብሉ አውጭላቸው ምግብ😅😅😅😅😂😂😂
@yguguyyhhuyyg9657
@yguguyyhhuyyg9657 9 ай бұрын
ፅጌ ያለ ሜካብ ውብ ናት
@sn-jn3eg
@sn-jn3eg 9 ай бұрын
ውይ ባአላአህ ህፃኑዋ በቻላቹት አቅም እናቱዋን ሰፖረት አድረጉዋት😢😢😢
@RahmiYube
@RahmiYube 9 ай бұрын
የኔውድ ስታሳዝን
@eshetubeyene9557
@eshetubeyene9557 9 ай бұрын
😂😂😂😂 ስፖረት ምንድነዉ? ለወደፊቱ
@alyayasenshewmolo3632
@alyayasenshewmolo3632 9 ай бұрын
​@@eshetubeyene9557😅😅😅😅😅
@mekdesyedingllij9660
@mekdesyedingllij9660 9 ай бұрын
​@@eshetubeyene9557ሳፖርት አድርጓት ወይም እርዷት ነው ያለችው የፊደል ስህተት ይመስለኛል
@sitrazee13
@sitrazee13 9 ай бұрын
​@@eshetubeyene9557ሰፖርት ነው (support ) እርዷት ለማለት
@fozefeker6964
@fozefeker6964 9 ай бұрын
የኔ ፍቅር ትንሿ የኔ ማል ትንሿ እህቴን አስታወሰችኝ ወላሂ ናፍቃኛለች😢😢😢ስዴት ለያየን
@rihanaseid3450
@rihanaseid3450 9 ай бұрын
ሪሀና ስሜን ልቀቂ 😂😂 አሏህ ያሳድግሺ
@user-cp6zg6bu1o
@user-cp6zg6bu1o 8 ай бұрын
❤❤❤
@Habesh_ethiopians
@Habesh_ethiopians 9 ай бұрын
ልጅቷ ደስ ስትል ❤❤❤❤
@user-yz2yu1cw3p
@user-yz2yu1cw3p 9 ай бұрын
ውይ ጥሩ ሰዎች ናችሁ ለካ ቁምነገር አለሽ ፈጣሪ ይባርካችሁ ለብዙዎች ትምህርት ነው
@user-hs7cp8rd2x
@user-hs7cp8rd2x 9 ай бұрын
አግዟት ቪዲዮ ሰለምሰሩ እርግጠኛ ነኝ ቤት ታዘረከርካላችሁ
@tayba1611
@tayba1611 9 ай бұрын
እውይ ህፃኖስታምር እድግ በይ ❤❤❤❤❤
@EtifalemYifiru
@EtifalemYifiru 9 ай бұрын
ጽጌ መሥቀልሽን አድርጊ ወርቅ ሆነ ብር መሥቀል ከማድረግ አያግድም
@sarasisay7472
@sarasisay7472 9 ай бұрын
ፅጌ ሪሀና ትንሽዋን እህትሽን የምትመስለው በማርያም ተንከባከብዋት ደሞ ሁሌ ይዘሻቸው ነይ ❤❤❤❤
@raheldegefu6384
@raheldegefu6384 9 ай бұрын
ቤዝ የእኔ ቆንጆ እወድሻለሁ አንደኛ👍👍👍❤❤
@user-zi6ks3yj8c
@user-zi6ks3yj8c 8 ай бұрын
ማሻአላህ ለሰራተኛ ያለሽ ክብር ተባረኪ❤😊
@toyba1599
@toyba1599 9 ай бұрын
ፅግዬ ሁሌ ብሎግ ስሪልን ስወዲሽ❤❤❤
@tinaye964
@tinaye964 9 ай бұрын
መሀተብ መሀተብ አትበሏት አድርጋ ቪዲዮ ስትሰራ መሀተብሽን አውልቂ አታሰድቢን ትላላቹ ስለዚህ መሀተብ አድርጋ ሀይማኖቷ ከምታሰድብ ባታደርግ ይሻላታል እስኪ እዩ ሁሉም ክፍል ውስጥ የእመቤቴ የመዳኒአለም የቅዱሳን ስዕል አድኖ አለ ስለዚህ ተፋቷቸው❤❤
@youtubenew209
@youtubenew209 9 ай бұрын
የወደ ፈቱዋ Tsge ታሳሳለች ❤️❤️
@user-lm8bp6bi3y
@user-lm8bp6bi3y 8 ай бұрын
ቪዲዮውን ምንም ዘግይቸ ባየውም መኪናውን አስቁማ የጠየቅችውን ሴት ግን በእውነት እግዚአብሔር ይባርክሽ በሉልኝ🙏 ምክንያቱም በዚህ ሠዓት እንደዚህ አይነት ኃላፊነት የሚሠማው ሰው ውድ ነው አይገኝም፡፡ በመቀጠል ለፅጌ ነው ይህ መልዕክት የምሳ ዕቃዋን ቀይሪላት ለምን ላስቲክ ከሚሆን ማይካ የሆኑ የሚያማምሩ አሉና እባክሽ?!
@emuemu1940
@emuemu1940 9 ай бұрын
የኔ ቆንጆ እድግ በይልኝ ስታምር
@aynalemgadesha
@aynalemgadesha 9 ай бұрын
ፅግዬ በጣም ነው ምወድሽ የምር ዳኒሻ አንተንም
@zinashtalako6174
@zinashtalako6174 9 ай бұрын
ዋዉዉዉ ሥታምሮ ዉዳቹአለዉ ፅጌ መሥቀልሽን ልበሽ
@jemalkedir8687
@jemalkedir8687 9 ай бұрын
Djli የሚለዉ ደረቱ ላይ የለም እዉነት ከሆነ በላይክ አሳዩኝ
@YeabeseraLejyalem
@YeabeseraLejyalem 6 ай бұрын
beretuuuuuuuuu enewedachewalen
@yordanosjordan1344
@yordanosjordan1344 9 ай бұрын
ፅግየ በጣም ነው የምወድሽ❤❤
@user-yu1cq7cn5v
@user-yu1cq7cn5v 8 ай бұрын
ሪሀናን ሳሙልኝ የኔ ጣፍጭ ለናትዋ ስራ ሰለሰጣችሁ እናመሰግናለን
@tisomsamuel
@tisomsamuel 9 ай бұрын
ስሙዬ ስታምር🥰🥰🥰
@efrataaman7588
@efrataaman7588 9 ай бұрын
ይቱብ ክፈቱላት ለሷም😢
@alexcroch4534
@alexcroch4534 9 ай бұрын
እንኳን ለህፃን ለአዋቂ የሚሆን ማንነት ስለሌሽ ስርአት የሚባል ነገር ስላልፈጠረብሽ ነው የማታወራው ለዚያ ነው
@user-dc5nw4ql1p
@user-dc5nw4ql1p 8 ай бұрын
የምሳ እቃ ግዥላት የኔ ጣፋጭ😘😘😘
@user-nn1nz7qn5f
@user-nn1nz7qn5f 8 ай бұрын
ፅግዬ የኔ መልካም ሴት ደስ ስትሉ በርትታችሁ ስሩ እደበፊታችሁ❤
@user-ur8uf9un1i
@user-ur8uf9un1i 9 ай бұрын
ጩጨዋስል ሠብ አደረኪዋችሁ አላህያሣድግሽየኔቆጆስታምሪ❤❤
@ikramjilani3234
@ikramjilani3234 9 ай бұрын
ሀያቲ እድግ በይ ግን ሳላስበዉ እባየ ፈሰሳ
@aminaharake5556
@aminaharake5556 9 ай бұрын
መሥቀላችሁን አንድ ግዜ ታረጋላችሁ አንድ ግዜ ታወልቃላችሁ ለምን ሀይማኖትኮ መቀለጃ አይደለም ደግሞ ስእል አድኖ አልጋላይ አይከብድም😢😢😢😢😢
@tigisthayilu7668
@tigisthayilu7668 9 ай бұрын
እውይ የኔ ፍቅር ህፃኗ ጣፋጭ❤
@HfvdGrhff-jn5oq
@HfvdGrhff-jn5oq 9 ай бұрын
ለሚጣየ ሥል አድርጌለሁ😍
@user-vg5vm4cs5y
@user-vg5vm4cs5y 9 ай бұрын
ፅጉዬ በጣም ነው እምትመችኝ
@quickistgirl922
@quickistgirl922 9 ай бұрын
ማህተብ የምፈቱ ዝነኛ ስኮኑ ልብ ይስጣችሁ😢😢😢
@user-nt3gt4cz7f
@user-nt3gt4cz7f 8 ай бұрын
በጣም ያሳዝናሉ😢😢😢
@yibas16
@yibas16 9 ай бұрын
ፀጊ ቤቱን ተከራይታቹህት ነው ወይሰ ገዝታቹህት ነው ተተከራያቹህት ክረዩ ሰት ነው እህቴ ወደ አዲሰ አበባ ልጥመጣ ብላ ነበር እና እባክሸ ንገሪኝ
@TsfaEusnkey3114
@TsfaEusnkey3114 9 ай бұрын
የነዚ እህት ወንድመወች በምን ነው አብረው እሚነሩት ስለ ልገባኝ ነው የቤተሰብ ሮያሊት ምን ማለት ነው ይመቻቹ
@lemlemgrzhr4473
@lemlemgrzhr4473 9 ай бұрын
ስታምር❤
@ikramkebedi4248
@ikramkebedi4248 9 ай бұрын
አቤት ይሄ አረቴፊሻል ፅጉር ንፍስ ይዞት በሄደ😅😅😅
@user-vi4fz3di7c
@user-vi4fz3di7c 3 ай бұрын
ጽጌ ሁሌ ነልን እሲ ስትስቂ እንዴት እደምወድሽ
@NaniNani-yc2ql
@NaniNani-yc2ql 9 ай бұрын
የእኔልዩ ልጂሺ ሠታምራ
@user-zx4mg1ri1p
@user-zx4mg1ri1p 9 ай бұрын
አረ ተይ ጽጌ ሀብት ሲመጣ ማህተብ ማውለቅ😢 የነበርነበትን አንርሳ እግዚአብሔር ከየት አንስቶ ከዚህ እዳደረሰን ጥሩ ነበርሽ አሁን ላይ ሳይሽ አለባበስሽ ስርአት አተሻል ሰከን በይ ውበት ከቱ ነው 🤔
@AstuAstu-sw6tu
@AstuAstu-sw6tu 9 ай бұрын
ቆንጆ ፅጌ አንዳንድ ቪዲዮ ስሰሪ ብታስገቢት የምር የምታምር ጩጬ ናት
@merertuabera2765
@merertuabera2765 9 ай бұрын
ውይ ቆንጆ ልብስ ግዙሏት
@user-ux9eb7iy2u
@user-ux9eb7iy2u 9 ай бұрын
የኔ ማረ ልጂቱ ሥታመረረረ
@user-ux9eb7iy2u
@user-ux9eb7iy2u 9 ай бұрын
ማሽ አላህ
@user-rr8pp5wx8i
@user-rr8pp5wx8i 9 ай бұрын
ፅጌ አድናቅሽ ነኝ ያላሜካፕ ስታምር
@youngnipsey8414
@youngnipsey8414 9 ай бұрын
Selfu lay Maryamen passport letawetu mesloj nber 😂😂😂😂😂🤣🤣
@user-ns9hh5uc4u
@user-ns9hh5uc4u 9 ай бұрын
የኛ እናት ወለላይቱ እመዋ በየክላሱ ስትገቢ የእመቤቴን ስዕል አየሁ😢❤ማህተብ አድርጉ ተው😢
@Fantu2016
@Fantu2016 9 ай бұрын
ቤታሳቦቸቺን ስትይ የነፈቀኝ ፂጌ የንች። ቤታሰብ ነው😢
@user-mo9eg6cm9z
@user-mo9eg6cm9z 9 ай бұрын
ፆጌየስወዲሸከምር❤❤❤❤
@selamberkie1454
@selamberkie1454 8 ай бұрын
Krachwn ጽየና ዳኒ ለምን በጠሳችው
@konjitOrthodoxEthiopia1991
@konjitOrthodoxEthiopia1991 9 ай бұрын
ልጅቷ ስታምር ይኸው አዲሱን ዩቲይብ ተቀላቅለናል
@zebibaseis6068
@zebibaseis6068 8 ай бұрын
ይቱብ ክፈቱላት ❤❤❤❤
@aregashgabre824
@aregashgabre824 9 ай бұрын
እኔ ለሚጣ ነው ሰብስክራይብ ያረኩት
@morasosa5390
@morasosa5390 9 ай бұрын
waw tsge swedachihu,,, gen bezik edmeachihu serategna alachihu
@HayimFiker
@HayimFiker 9 ай бұрын
ፊታችሁን ግን ሜካፕ ነዉ አይደል ያበላሸው? ልጅቷ ምናቸው ናት?
@madina3828
@madina3828 9 ай бұрын
እሽ እኔ ለምሳሌ ፊቴን ሜካፕ አያቀውም ግንሽተበላሽቶል መፍትሄ😢😢
@tigistendewket3199
@tigistendewket3199 9 ай бұрын
​@@madina3828ቲማቲም ተቀቢው ውዴለውጥታገኛለሽ
@tayba1611
@tayba1611 9 ай бұрын
ህፃኖን ሳይ ሆድ ባሰኚሳ😢😢😢
@bethlehem829
@bethlehem829 9 ай бұрын
አካውታችሁ በዛ ዳኒና ፅጌ እወዳችሁአለሁ
@monanajash1007
@monanajash1007 8 ай бұрын
አሏህ ያሳድግልሽ❤❤❤❤
@Elbethel167
@Elbethel167 9 ай бұрын
ልጅቷ ተሰርቃ ከትምህርትቤት ከወጣች በኋላ እንደሚቀርጹ ስላወቁ መኪና ውስጥ ከገቡ በኋላ ሆነ የሚጠየቀው 😢
@fahedali632
@fahedali632 9 ай бұрын
እርዳኒተጋቡነ በግሩብምቢሆንእንዳራችሁ ፁጌ❤❤
@ekrammohammed2579
@ekrammohammed2579 9 ай бұрын
😂😂😂😂😂
@fozyafoz6265
@fozyafoz6265 8 ай бұрын
ፅጌ ቤዛ ማርቲ እወዳቹኋለሁ❤❤❤❤❤ እወነት ጓደኘቹሽ ደስሲሉ
@tayba1611
@tayba1611 9 ай бұрын
ፊታችሁ ምን ሆኖነው የሁለታችሁም
@jemila-tube
@jemila-tube 9 ай бұрын
ለሠሙ ብየ ሰብስክራይብ አድርጊያለሁ
@AaAa-cq4qx
@AaAa-cq4qx 9 ай бұрын
ስታምር እግዚአብሔር ያሳድጋት
@muntha6959
@muntha6959 9 ай бұрын
እሽ እኛ ምን እነደርግ ቁም ሰጥን ድረስ ምተሰይን🤔🤔🤔🤔
@user-kp1no6zn1w
@user-kp1no6zn1w 9 ай бұрын
ሰላምእህታችንአብሺሪጠክረመልካምጊዜ✅✅
@AsiyaRehaid
@AsiyaRehaid 8 ай бұрын
ይመችሽ ባክሽ
@yemisrachbirhanu7042
@yemisrachbirhanu7042 9 ай бұрын
Yene konjo tsigye asdguat pleas
@eteseifu4212
@eteseifu4212 9 ай бұрын
ለፊትሽ ስሙና እሰጥሻለሁ እሺ በዚህ ደዊ
@user-qo7pu2qp9q
@user-qo7pu2qp9q 9 ай бұрын
ፅጌ ግን መሀተብሽ የት አረግሽው
@user-nt3gt4cz7f
@user-nt3gt4cz7f 8 ай бұрын
ፅጌ ማህተብ አድርጊ
@user-hm7mk9kg4b
@user-hm7mk9kg4b 9 ай бұрын
ቤዚማ ፊቷ ተበላሸ
@seralove8471
@seralove8471 9 ай бұрын
አይ ስልጣኔ ጭራሽ ሁሉም ማህተባቸዉን ፈተዋል ያሳዝናል😢😢
@rahelrahel5207
@rahelrahel5207 8 ай бұрын
ፅግዬ ማህተብሸሰ እማ
ዳኔ መኪና ተሸለመ
17:26
Dani and Tsge Royal
Рет қаралды 207 М.
Oh No! My Doll Fell In The Dirt🤧💩
00:17
ToolTastic
Рет қаралды 3,7 МЛН
Meet the one boy from the Ronaldo edit in India
00:30
Younes Zarou
Рет қаралды 18 МЛН
هذه الحلوى قد تقتلني 😱🍬
00:22
Cool Tool SHORTS Arabic
Рет қаралды 36 МЛН
እነ ፅጌን ሰርፕራይዝ አደረኳቸው🎁😂
16:13
ፅጌን አስቀናዋት
26:32
Dani and Tsge Royal
Рет қаралды 525 М.
ቤዛ ወርቅ ሰረቀች
23:50
ፍቅር /Fikr
Рет қаралды 125 М.
ፅጌ ገበያ ውስጥ ተደበደበች
18:04
Dani and Tsge Royal
Рет қаралды 141 М.
ሴቶቹ ተፋጁ
20:28
Bishukiya33
Рет қаралды 425 М.