ቤተሰቦቼን 4ኛ ባሏ ልሆን ነው ላገባት ነው አልኳቸው።

  Рет қаралды 137,178

AHMU-አህሙ

AHMU-አህሙ

19 күн бұрын

ውድ የዩቱብ ተከታታዮች እኔና ፈኪ ቆንጆ ቆንጆ ቪዲዮ እየሰራን ወደናንተ እናደርሳለን ሰብስክራይብ በማድረግ ከጎናችን ሁኑ
እናመሰግናቹሃለን እኖዳቹሃለን
Subscribe
Share አድርጉልን🙏🙏🥰

Пікірлер: 2 000
@user-gy8zs2zk3k
@user-gy8zs2zk3k 17 күн бұрын
ግን ስሜቷ ይነካል በዚ ዙርያ አትስሩ የሚትሉ በላክ
@user-yt8kf3nl3o
@user-yt8kf3nl3o 17 күн бұрын
ሣህ😢
@kasdesa3634
@kasdesa3634 17 күн бұрын
አትስሩ በዚዙርያ በተሰብ ባደረገዉ ነገር ለስሜቷጥሩአይደለም ጎድኛህ ያለዉን አስብ ልጃገረድነች ወይ ነዉያለዉ ይህርስመዘጋት አለበት አታሸማቋት።
@user-jg6qn8th4m
@user-jg6qn8th4m 17 күн бұрын
እና በምን ይሸቅሉ እሄ ገቢ እኮ ለሧም እኩል ይከፈላል
@kasdesa3634
@kasdesa3634 17 күн бұрын
በሞራሎ ነዉዴእሚረማመደዉ ያችህ እዲብትባል አይከፋሽምወይ እኛእህቷቿነን ደበረን በዚርስ ድጋሚእዳትመጣ
@islamicshorte8546
@islamicshorte8546 17 күн бұрын
እኔ ኮሜት ፅፌ አላውቅም ነገር ግን እህት ፋኪሀ ታሪክሽ ሙሉውን አዳምጭዋለሁ ከታሪክሽ ብዙ እህቶች እንደሚማሩ ተስፋ አደርጋለሁ ግን እንደእህትነት አንድ ምክር ልምከርሽ አሁንም ከህይወትሽ ብዙም አልተማርሽም አዎ ቆንጆ ነሽ አዎ ወጣት ነሽ ነገር ግን ሙስሊም ሴት ነሽ ዋጋሽን እወቂ ተሰተሪ ጥብቅ ሁኚ ያቺ ሶሀቢያ የአቲካን የህይወት ታሪክ አዳምጪ የሸሸሂዶች ሚስት ውበትሽ ሽጠሽ ሳይሆን በጉልበትሽ ሰርተሽ ኑሪ ታተርፊበታለሽ
@user-ye5wq3cm1g
@user-ye5wq3cm1g 17 күн бұрын
አግብቶ መፍታት ብርቅ አይደለም በሞራል አትጫወቱ ጡሩ አይደለም እህቴ ብትሆን ብለህ አስብ አህሜ
@user-pl2ke2pu1z
@user-pl2ke2pu1z 17 күн бұрын
በቲኪኪሊ
@user-rb6oq2qc4c
@user-rb6oq2qc4c 17 күн бұрын
ቀላል
@hayah2326
@hayah2326 17 күн бұрын
ወዳ ያረገችው ነው ሚድያላይ ስለማግባት አደየ አወራችው አይደል መን መደጋገም አስፈለገው ራሶን ምታስከብረው ራሶ ናት
@AmriaAmira-mn5su
@AmriaAmira-mn5su 17 күн бұрын
ከአንቴ ቆንጆ ተገበሌች የአክስቴ ልጅ 3አግብታ ተፈታ የሁሌት ልጆች ገነት ነት አተከብዱ ለዩቱብ ብለቹ ቱቱቱ
@user-rb6oq2qc4c
@user-rb6oq2qc4c 17 күн бұрын
@@user-ye5wq3cm1g ስጀመር ረስሽን አስከብሪ የመንም የዪቱብ መነገጃ አትሁኝ ስቀጥል አግብት መፉታት አዲስ አደለም አያስቅም ማንያዘዋል እኮ ስጣይቅሽ ከአፉ እንኳን አንድ ሳቅ አነበረም ምክንያት ተሪክሽ ስለሰዘነዉ መረደት ስለለብሽ ነው አሁን ከመጠቅምሽ ከመወል ከምጠቅምሽ መወል አለብሽ ክብርሽን ጠብቀሽ
@hayatzekeria79
@hayatzekeria79 15 күн бұрын
በዚህ ዘመን ድንግል የለም ረሱል ሰዐወ ድንግል ከሌላት ልጃገረድ አግብታ የፈታች እንደምትበልጥ ነግረውናል አላህ ከሰጠህ አግባት
@honest241
@honest241 8 күн бұрын
ማን የከፈተውን jartin teko
@ZeybaHassen-fm3lg
@ZeybaHassen-fm3lg 6 күн бұрын
ሠለሏሁ አለይሂ ወሠለም
@user-rt7ns2rn6s
@user-rt7ns2rn6s 5 күн бұрын
አረ ተሳስተሻል ሀዲሱ ላይ ሲቀጥል ድንግልና የለም ማለት ምን ማለት ነው ሆሆሆ
@AshrekaTamam
@AshrekaTamam 2 күн бұрын
Sellolalehi woselemi
@assajod5093
@assajod5093 17 күн бұрын
ፈኪሃ እሷ ሳትፈልግ ቢድራትም በኒካ ነዉ አሁን አንተ አላህ ይታዘብሃል አሁን ነክተህ አታቅም መልስልኝ ለስሜቷ እሰብ ስንት አሉ ሲጨማለቁ ቆይተው እንደ ልጃገረድ ድል ባለ ሰርግ እሚያገቡ😊
@sebrinatube
@sebrinatube 17 күн бұрын
ያለፈ ህይወቷን እያነሳህ አታስከፍት ምን አልባት ሊደብራት ይችላል
@user-kn6gc8xp2h
@user-kn6gc8xp2h 17 күн бұрын
በጣምውዴ😢
@imubilal6947
@imubilal6947 17 күн бұрын
ትክክል❤
@NassersalimNasser-yt5lf
@NassersalimNasser-yt5lf 17 күн бұрын
ኤ ወላ😢
@user-er6xl3fh4p
@user-er6xl3fh4p 17 күн бұрын
አወአታንሳባት
@seadaOumer-rp1sk
@seadaOumer-rp1sk 17 күн бұрын
ትክክል ❤❤❤
@HaneHne
@HaneHne 17 күн бұрын
አግብታ ፈታች ሶስት ጊዜ እያልክ አትስራ ሞራሏን ጠብቁ አልሀምዱሊላህ በሀላል በኒካህ ነው ያገባችው ቢወራም አያሳፍር ለሷ ግን ይረብሻታል
@khayriaabduselaambete1604
@khayriaabduselaambete1604 17 күн бұрын
ለሴቶች መልእክት ፡ - ልጁ በስልክ የሰጠውን አስተያየት ሰምታችኋል - ሴቶች ተጠንቀቁ - በአሁኑ ጊዜ ወንዶች ልክ ልጁ እንዳለው እያደረጉ ነው - ወንዱ ቀለበት /ኒካህ/ ያስርና ይሞክራል - ካልተመቸው ይፈታሻል - ስለዚህ ቀለበት ወይም ኒካህ ቅድሚያ እንሰር የሚሉት ለጤና እንዳይመስልሽ እህቴ - ካገባ በቀጥታ ያግባሽ - ኒካህ ቀለበት አስረን እንቆይ ካለሽ ነገር አለ ….
@Zuleyika
@Zuleyika 13 күн бұрын
wlahi ehete lekenese maneyasebale 😢😢😢😢😢😢
@user-ym8bj3lk3p
@user-ym8bj3lk3p 15 күн бұрын
ሴትን ልጅ የሚያከብር የለም የተከበረ ቢሆን እንጂ ሴት ልጅን የሚያዋርድ የለም የተዋረደ ቢሆንጂ ብለዋል ረሱላችን ወንድም ከይቅርታ ጋር ለሴት ልጅ ክብር ይኑርህ አስሬ አራተኛ አግብታ እያልክ ሞራሏን አትስበር ህፃን ነክ
@AshrekaTamam
@AshrekaTamam 2 күн бұрын
Sellolalehi woselemi
@rosarosa9032
@rosarosa9032 17 күн бұрын
አንቴ ሁለተኛ ያለፈዉን ታርኳን አታሳ መጥፎ ነዉ የምር ይከፋታል 😢
@user-qj9vj5jc3v
@user-qj9vj5jc3v 17 күн бұрын
በጣም😢
@sabitaendrissabitaendris7560
@sabitaendrissabitaendris7560 17 күн бұрын
ወላሂ አወ በሌላ ነገር ስሩ
@hayah2326
@hayah2326 17 күн бұрын
እራሶ ፈልጋው ነውኮ
@user-el8kq2vb1p
@user-el8kq2vb1p 16 күн бұрын
ሣህ
@EUMASOMANEUMASOMAN
@EUMASOMANEUMASOMAN 14 күн бұрын
በጣም
@user-ho8fy8dx4k
@user-ho8fy8dx4k 17 күн бұрын
በቃ አግባት አንተ ሰትራት የማንም መሀይም ከሚደበርባት አላህም ይወድሀል ሴት ልጅ በጣም ደካማ ናት እና ግራ ጉኖ ሆን አባ ሠምተሀል ❤❤❤❤
@user-gv2pk5cn4g
@user-gv2pk5cn4g 17 күн бұрын
መጀመሪያ የለበሽውን ፕሮፋይል ፈቶ እይ ወንድም ከሆንክ እንደዛ አንችም ብሎ መካሪ ሰገጤ ሁላ ጭላሽ አላህ ይወድሀል
@user-ho8fy8dx4k
@user-ho8fy8dx4k 17 күн бұрын
ምናል ዝም ብትይ ምደረ ኩተት ለስደብማ አንደኛ ናቻህ እሸ
@user-kc5fl5yu2w
@user-kc5fl5yu2w 17 күн бұрын
ቢሆን ምርጥነበር 😢
@አማራዊቷ
@አማራዊቷ 17 күн бұрын
ምን ማለት ነው😂😂😂😳😳😳​@@user-gv2pk5cn4g
@bkhm6433
@bkhm6433 17 күн бұрын
የሰውን ድክመት የሚከታተል የራስን ለማስተካከል ጊዜ አያገኝም ​@@user-gv2pk5cn4g
@JemilaJemila-ss1rf
@JemilaJemila-ss1rf 17 күн бұрын
ቀልድና ቁምነገር ለይተክ እወቅ ኢሄ የህይወት ታሪክ ነው እደዛም ሆኖ ተምረንበታል ቢሆንም ልጅትዋ ፊትዋ ላይ ፈገግታ ቢታይባትም ልብዋ ይነካል ይቅር 😢😢😢
@user-sd5uw9zv8i
@user-sd5uw9zv8i 15 күн бұрын
ስወድሽ ደምሪኝ❤
@tube1123
@tube1123 13 күн бұрын
እኔ እምልህ አግባት የምር ምርጥ ልጅ ናት አግባት የምትሉ ላይክ👍👍👍አድርጉ
@RahmaAbdu-ti8lb
@RahmaAbdu-ti8lb 17 күн бұрын
ኢንሻአላህ ካንተ የተሻለ ሰው እንደሚገጥማት በዲንሽ ጠንካራ ሁኚ ቂራት ቦታዎችም ሂጂ
@narditube4378
@narditube4378 17 күн бұрын
ሞራሏን የገደላ ነው
@user-yz7hh2bu9e
@user-yz7hh2bu9e 14 күн бұрын
ትክክል ብለሻል ቂርአት ወሳኝ ነገር ነው ከማንም በላይ ያደርጋታል የሸሪአ እውቀት
@linaali8761
@linaali8761 17 күн бұрын
እሷ በሀላል ነው አግብታ የፈታችው አሉ አይደለ በሀራም አምስት ስድስት እሚይዙ
@DohaCity-tl1by
@DohaCity-tl1by 16 күн бұрын
ሣህወላደምሪኝዉዴ
@aad2762
@aad2762 14 күн бұрын
ሳህ
@user-wi6zf9ku3m
@user-wi6zf9ku3m 17 күн бұрын
በሌላ ነገር ስሪ አግብቸ ፈተች ምናምን አትበይ ክብርሽን ጠብቂ
@fafitub2
@fafitub2 14 күн бұрын
ሢጀመር መጀመሪያ መናገር አልነበርባትም የማንም መነገጄ ቱቱቲ
@user-wx3is5om1m
@user-wx3is5om1m 17 күн бұрын
እድለኛነህ ካገባሀት ብዙ ቻሌጅ ያሳለፈች ልጅ ማግባት መታደል ነው ግን ካፈቀረችህ
@user-dg3oo3iq8t
@user-dg3oo3iq8t 17 күн бұрын
እንደዚህ ደስ አይልም የኋላ ታሪክዋ አታስታዉስ ሁሌም ደሞ ቆንጂዬ ቅመም የሆነች ልጅ ናት እንኳን 3 ባል አይደለም 10 ባል አግብታ ብትፈታም ዘና ብላ ታገባለች ጠንክሪ የኔ ቆንጆ ❤❤❤❤
@EUMASOMANEUMASOMAN
@EUMASOMANEUMASOMAN 14 күн бұрын
እውነት አይ❤❤❤❤❤
@AbdoMohammad-ok8ii
@AbdoMohammad-ok8ii 17 күн бұрын
ይቅርታ ወንድም በደካማ ጎንዋ አትምጣት እንደንየ ደስ አይልም ወላሂ❤❤❤
@hayah2326
@hayah2326 17 күн бұрын
ተመካክረው ነው ተስማምታበት ነው
@user-bb9hh9ti7v
@user-bb9hh9ti7v 4 күн бұрын
ፈኪሃየ የምወድሽ ኣንቺ የሴቶች ኣርአያ ነሽ ጠንክሪ ምንም ነገር እንዳይሰማሽ ጉዞሽ ወደፊት ብቻ ይሁን እወድሻለሁ❤❤❤
@user-tg4ei9bx1n
@user-tg4ei9bx1n 16 күн бұрын
እህትህ ምርጥ ሰዉ ናት ኣሏህ ይጨምራላት
@ahammadahammad3976
@ahammadahammad3976 17 күн бұрын
እህት ፈኪያ ይቅርብሽ ይሄ ነገር አሥለን ሦሻል ሚድያ ባትወጪ ይሻል ነበር ክብርሽን ጠብቂ ሤት ልጅ ተሁሉ ነገር በላይ ክብር ሢኖራት ነው እና ሚድያ ላይ የወጣች ሤት ክብር የላትም ሥላቺ እኔ ተሣቀኩኝ መሸቀል ነው የያዙብሽ እና አች ገና ልጅ ነሽ ሠተር ብለሽ ተቀመጪ አላህ ኸይሩን ነገር ይመርጥልሻል
@user-ow5kc6ek4h
@user-ow5kc6ek4h 17 күн бұрын
ሁለታችሁም ወደ አሏህ ቃል ተመለሱ ወደ ነብዩ ሶለሏሁ ዓለይሂ ወሰለም ሱና ተመለሱ በሞራል እና በትዳር አትቀልዱ የከሀዲም ተከታይ አትሁኑ አሏህ ለአኼራው የሚያይ ልብ ይስጣችሁ!
@EmaewedshalewSsss
@EmaewedshalewSsss 16 күн бұрын
አሚን
@DohaCity-tl1by
@DohaCity-tl1by 16 күн бұрын
አሚንደምሪኝሁቤ
@ZeybaHassen-fm3lg
@ZeybaHassen-fm3lg 6 күн бұрын
ሠለሏሁ አለይሂ ወሠለም
@Hoowa-dy8rl
@Hoowa-dy8rl 17 күн бұрын
ፈትየ የኔ ጀግና አስር አግብታ ፈታይ ቢሉሽ ምንም እዳይሠማሽ የኔ ማር
@AhlamAbdullah-z1j
@AhlamAbdullah-z1j 16 күн бұрын
በቃ እዳይደገም ያሥጠላላል አላህን ፍራ አንችም ክብርሽን ጠብቂ
@user-ld7zw3tr1e
@user-ld7zw3tr1e 17 күн бұрын
ወላሂ የኔን ታሪክ ያነሡ ነዉ የመሠለኝ ጭቅላት የላችሁምደ በሰዉ ቁስል መነገድ 😢😢😢እሷ ከላይ ልስቅ ትችላለች ግን የዉስጧን መጎዳት አታቅም የምር ይደብራል😢😢😢😢😢
@user-ym8dm3zz4o
@user-ym8dm3zz4o 17 күн бұрын
ደሚርኝማ
@allahalrahman833
@allahalrahman833 17 күн бұрын
ሳሳሳ​@@user-ym8dm3zz4o
@Zakbini-ol6gy
@Zakbini-ol6gy 17 күн бұрын
ማሻ አላህ ምርጥ ልጅ ናት የምታኮራ ናት እንጂ የምታሳፍር ልጅ አይደለችም ስለዚ እውነት ምርጫህን እሷ ብትሆን ጥሩ ነው
@hhgg6781
@hhgg6781 14 күн бұрын
ማሻአላህ ስታምር ልጂቱ አግብቶ መፍታት ባቺ አልተጀመረም አሁንም አላህየተሻለውን ይወፍቅሽ ሀቢቢቲ🎉🎉
@rehimaamare-mz1ol
@rehimaamare-mz1ol 15 күн бұрын
በጣም ደስ ይላል ማሻአላህ ብርቱም 🥰🥰❤️ የእህትህን ሀሳብ በጣም ወድጄአለሁ ❤እኔም ተመችቶኛል 🙏
@fettiahalbreadi5575
@fettiahalbreadi5575 17 күн бұрын
ግን ይቅርታ በሌላ አይዲያ ብትመጡ የተሻለ ነው ያለፈ ታሪኳን እያነሳህ ባታስደብራት ደሞ ይደብራል እንደኔ እሷ ለምን ምንም እዳልመሰላት አላውቅም ደግማቹህ በዚህ ጉዳይ ምንም አይነት ቪዲዮ እንዳትለቁ ትርሳው ኢሄን ታሪክ
@user-so2jh5sl3f
@user-so2jh5sl3f 17 күн бұрын
😢😢😢
@RahwaBrhanu
@RahwaBrhanu 17 күн бұрын
እረ እሱዋ ጠንካራ ናት ጎበዝ
@user-os9fz5ov3x
@user-os9fz5ov3x 17 күн бұрын
እደዚ አገባች ፈታች ባትሉ አሪፍ ነዉያስጠላል በቃ አልፋን እና አዴ ተናግራለች ለሞራልም ሲባል ይበቃል
@marthateshager8284
@marthateshager8284 3 күн бұрын
ብታስብም ምርጥ ልጅ ናት የለፈ ታሪኳን ግን ባታነሳባት አብራህ እስካለች ድረስ ጥንካሬዋን እየነገርካት ብታበረታታትና አይምሮዋ የበፊቱን እንድታስብ ባታደርጋት የወደፊት እራይዋን ጠይቀህ በታበረታታት ይሻላል አሙ እሷ ሚዲያ ለይ ወጥታ ባታወራው አንተም አታውቅም ነበር አኔ በፅናቷ ውስጥ ጀግንነቷ ነው የሚታየኝ በዘህ እድሜዋ በቤተሠቦቿ ይህን ሁሉ ችግር ተቋቁማ ለዛሬ መድረሷና አሁንን በማየቷ እግዚያብሔር ይመሰገን ፈኪይ በጣም ነወ የምወድሽ የማከብርሽ አሙ ደግሞ በራስህ ወስን ጓደኛና ቤተሠብ ያንተን ኑሮ አይኖሩልህም ልጅቷ የምትወደድ ልጅ ናት በራስህ ወስን ደግሞ ከአሁን በሗላ ስላለፈው ታሪኳ ባታቀርብ በቃ ያ ታሪኳ አልፏል ስለ ወደፊት ጥሩ ነገር ብቻ ቪዲዮዎችን ስሩ በተረፈ WoW ናችሁ አንተም ፈኪም አስተያየት ስሰጥ ተሳስቼ ከሆነ ከባድ ይቅርታ እጠይቃችሗለሁ በጣም ነው እምወዳችሁ አሙ ግን እዳታመልጥክ ፈኪ ጠበቅ አርገህ ያዝ
@ninaashenafi4486
@ninaashenafi4486 7 күн бұрын
ሶስት ባል ነበራት አይባልም በግልፅ ነት የሳለፈችውን የተጎዳችበትን ሂወት እያነሳህ አታሳቃት
@user-gx2tg8qy8f
@user-gx2tg8qy8f 17 күн бұрын
ወላሂ ደስ ሲሉ ቢያገባት ብዬ ተመኘሁ አላህ ይጠብቃችሁ ታሪኳን ስለሚያውቀው አይጎዳትም ብዬ አስባለሁ🌹🌷👍
@user-ym8dm3zz4o
@user-ym8dm3zz4o 17 күн бұрын
ደሚርኝማ🎉
@user-gx2tg8qy8f
@user-gx2tg8qy8f 17 күн бұрын
@@user-ym8dm3zz4o እሺ
@user-ur1qh8no2r
@user-ur1qh8no2r 17 күн бұрын
ማግባት አያገባትም እህት ልጁ ወጠጤ ነው ገና ግን አብረው ይስሩ ለሶም ጥሩ ነው ​@@user-ym8dm3zz4o
@trr1069
@trr1069 17 күн бұрын
አትጃጃሉ ያለፈ ታሪክ ያለፈ ነዉ ልጂቷን አታሳቃት
@zainabdawd999
@zainabdawd999 17 күн бұрын
መሸቀሌያ ሊያረጎት ነዉ የኔ የዋህ
@DohaCity-tl1by
@DohaCity-tl1by 16 күн бұрын
ሣህያለፈአልፎልሂወትይቀጥላል
@DohaCity-tl1by
@DohaCity-tl1by 16 күн бұрын
ደምሩኝዉዶቸ
@GggGggg-cg3wd
@GggGggg-cg3wd 14 күн бұрын
አግብቶመፍታት ብርቅነውእንደ አይዞሽ ፈኪየ እኔም በ20አመቴ ሁለትባል ፈትቸአለሁ አላህ በዚሁበቃይበለን ከዚህም በላይ ያገቡ አሉ ደግሞ ብታገባትስ ምንያንሳታል ቆንጅየናትእርግትያለች ቅመም የኔውድአላህሷሊሁንይወፍቅሽ
@myplaystar6593
@myplaystar6593 16 күн бұрын
ማሻአላህ እህቱ ሥታነሣም ሥዘጋ አሰላሙአለይኩም ሥትል ወላሂስትል ማነዉ እዴኔ ዴስ ያለቻችሁ
@AwaLeyla-nr8te
@AwaLeyla-nr8te 17 күн бұрын
አንተ አቦርቀቅ ሶስት አግብታ ፈታች እኔ አራተኛ ይላል ዶማ ቀደር አሏህ ወማሻእ ነው ወንድም😢😢😢😢
@user-gp9sf9cn7g
@user-gp9sf9cn7g 17 күн бұрын
ይህ ባይባል አትዩም ነበር አታስመስሉ😂
@Fatema-sw5br
@Fatema-sw5br 16 күн бұрын
እድልን ይታደሉታል እጂ አይታገሉትም.
@Jossey27
@Jossey27 17 күн бұрын
በጣም ታምራላችሁ🤌🏼🫶
@umuyserassukura307
@umuyserassukura307 17 күн бұрын
ከሜራ ማኑ እንዴት ነው
@imubilal6947
@imubilal6947 17 күн бұрын
ጆሲየ ሰላም
@user-fz5cl3rv7d
@user-fz5cl3rv7d 17 күн бұрын
በሰዉ ሞራል ባይራመዱ መልካም ነዉ😢😢😢😢
@ajibaaj3267
@ajibaaj3267 17 күн бұрын
በአለህ እንዳደግሙት ልብሽ ይሰበራል ማስሎሽ ነው ጥሩ አዳለም በቤተሰቦቹም አይፈራድም ሁሉም ጥሩ ስለሚስቡለት ነው ፈኪያ ኢሄ ቪድዮ ዋጋ የስከፍልሸል ገነ ልብሽ አልተጣጋነም ❤❤❤ 16:13
@user-rv3ec6mt4r
@user-rv3ec6mt4r 17 күн бұрын
እውነት ለማውራት እኔ እህትህ ብሆን አግባት ነው የምልህ ለምን ብትል ይች ልጅ ምንም አይነት ጥፋት የለባትም ምንም እንደኔ የምር አግባት ታጋሽ ሴት በአሁኑ ስአት የለም ከኔ ጨምሮ ግን ይህ አይነት ጥያቂ ይቅርባችሁ የሷ ጥፋት ቢለልባትም ስሚት የሚነካ ንግግር እንዳይመጣ እኛ ሙስሌሞች ግን በቀድር ስለምናምን ከመፈጠራችን በፊት ተከትቧንና አሁንም ሁን ያለው አይቀርም በጭራሽ አይዞሽ እህት አላህ ማንንም አይበድልም ሊፈትንሽጅ በድንሽ ጠንክሪ አንተ ደግሞ እምታጠናክራት በሁሉም ነገር ከጎኖአ እሁናለሁ ብለህ በራስህ የምትተማመን ከሆን አግባት ያለፈ ሂወት አለፈ አበቃ ፋይሉ ተዘጋ
@lubabayimam7977
@lubabayimam7977 17 күн бұрын
አህሙ ወላሂ ከቻልክ አግባት እና በሀላል ሰትራት ወላሂ በጣም ታሳዝናለች ደግሞ በጣም ቆንጂዬ እና የምታሳሳ ልጅ ነች ግን በለፈ ታሪኳ ባትነካ ደስ ይላል ምናልባት አንተን እንዳይከፋህ ብላ ልትስቅ ትችላለች እና ደግሞ እያንዳንዱ ሰው ከሚሰጣት ኮሜንት እና አስተያየት ወደኋላ እንድትመለስ አታድርጋ
@user-wp2dh9mz8y
@user-wp2dh9mz8y 17 күн бұрын
ያለፈው አለፍ ምንም መደጋገም አያስፈልግም ስለዚህ ተጋቡ ታምራላችሁ መቸም እኛ ማጋባት ማፋታት ሁኖል ስራችን ያላህ ላይክ ሰብስክራይብ አድሪጉት 20k እናስገባው 🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤
@user-sd5uw9zv8i
@user-sd5uw9zv8i 15 күн бұрын
ስወድሽ ደምሪኝ❤
@jshdhvv8807
@jshdhvv8807 6 күн бұрын
ልጅቷ ቆጆና ምርጥ አስተሳሰብ ያላት ልጅናት የኋላ ታሪኳን አታስታውሳት 10 እራሱ ብትፈታ አትደብርም አግባት❤
@elhamyeabatuwalij6305
@elhamyeabatuwalij6305 9 күн бұрын
ከቤተሰብ በኩልም ያለውን እወነታ ሳናውቅ በእነሱ መፍረድ ትክክል ነው ብዮ አላስብም !!ምን አልባት እሷን ያስካፍታል ብለው ሳይሆን ጡሩ ነገር መስሏቸው ሊሆን ይችላል እናም አንፍረድ ብዙ ከአንድ ወገን ሰምቶ መፍረድ የእኛ የሙስሊሞች ባህሪ አይደልም
@user-rx1vh4pq2k
@user-rx1vh4pq2k 17 күн бұрын
እባክህ በሰዉ ሞራል አትረማመዲ እሷም ፈልጋ አይደለም የቤተሰብ ጫና ነዉ እንጂ እሷን ሊከፋት ይቺላል በጣም ነዉር ነዉ የሰወቺ ንግግር ቅሰሟን ሊሰብረዉ ይቺላል
@user-iq8tu8wn2n
@user-iq8tu8wn2n 17 күн бұрын
በጣምነው።የደበረኝ እውነት በሠው።ህይወት መቀለድ
@azainab2799
@azainab2799 17 күн бұрын
እሚወራ እና የማይወራ እወቁ እስኪ ያረቢ ከወደድካት አግባት ብዙ ሳታወራ ወላሂ ብዙዎቻችን ታሪካችን ድብቅ ሆኖ እንጅ ስንት አፍቅረን ትተናል
@tamimajamal7294
@tamimajamal7294 9 күн бұрын
❤❤❤true
@fatimaa9853
@fatimaa9853 16 күн бұрын
አያሳፍርም የመጀመሪያ እህትህ አላህ ይስጥሽ እኔም 12 አመቴ የመጀመሪያ አገባሁ 13 አመቴ 2ኛ አገባሁ 25 አመቴ የሰፈሪ ልጅ አገባሁ እሱ አግብቶ አያውቅም አሁን 6 አመት ልጅ አለችን አልሀምድልላህ
@hayath9033
@hayath9033 14 күн бұрын
እኔ የምመልስልክ አግባት ነው አህሙየ ታሪኳን የሚያውቅ ሁሉ እደዛ ነው የሚሉትትልቋ እህትክ ስለማታውቅ ነውጂታሪኳን እሽ ነበር የምትለው እሷ እራሱ
@FgFgh-eg2oq
@FgFgh-eg2oq 17 күн бұрын
በ ውሸት ወላሂ ካልክ ዋ አጥበን ጨምቀን ነው የምናሰጣህ ዋ ወላሂ ብለሃል ለእህትህ አንፋታህም 😂😂😂😂
@Ahmu_diaspora
@Ahmu_diaspora 17 күн бұрын
😅eshi
@umuyserassukura307
@umuyserassukura307 17 күн бұрын
​@@Ahmu_diaspora ከለገበት 3 ቀን ይፆማል ክክክክክ
@LeylaTarikuTarikuendris
@LeylaTarikuTarikuendris 17 күн бұрын
ተወስዶል😂😂😂😅😅​@@Ahmu_diaspora
@assistanthome578
@assistanthome578 17 күн бұрын
3 ቀን ይጦማል😅
@Mastewal12893
@Mastewal12893 17 күн бұрын
😂😂😂😂😂
@user-bq8dg3fh1y
@user-bq8dg3fh1y 17 күн бұрын
ግንእዴዚህ ያለ ነገር ባታዴርግ ለሞራሎ ለሶ ሞራሎን ጠብቅ ሌላነገር አንጡ ልጂቱዴሞ ቅሺትነቺ ጎበዝነቺ አንተም ጎበዝነክ ቀጥሉ
@umuaymentube1893
@umuaymentube1893 17 күн бұрын
እሷን ካልደበራት ቀጥሉበት ካተግን የወደድኩልህ ነገር አለመማልህ በጣም ደስ ይላልበርቱ
@HAl-gq9sr
@HAl-gq9sr 16 күн бұрын
ይከብዳል ለሷ ጥሩ አይደለም በሌላ አይዳያ ስሩ❤❤❤
@user-pd5or1ye4j
@user-pd5or1ye4j 17 күн бұрын
በሀላል አግብታ አላህ ስላልፈቀደው ተፈታች በሀራም ቢሆን ምንም አትሉም እህቴ ይሄን ኮሜንት ካነበብሺው ከደዚህ አይነት ሰዎች ራቂ ራስሽን እንድጠሊ ያደርጉሻል ለራሳቸው መጠቀሚያ ያደርጉሻል ተዳር የአላህ ፀጋ ነው ልታፍሪበት አይገባም እና እህቴ ወደ አሏህ ተመለሽ ሚዲያ ሏይ ስለወጣሽ ካለፋው የተሻለ ትዳር አገኛለሁ ብለሽ ከሆነ ተሳስተሻል ሂወታችን የሚያምረው ወደ አሏህ በመመለስ ብቻ ነው
@NaeemaSomalee-pv3ni
@NaeemaSomalee-pv3ni 17 күн бұрын
በጣም ትክክል ነሽ ወላሂ እኔም ብዙ ተፈትኛለሁ በትዳር ግን እባየ ለአላህ ብቻ ነበር የማሰማው አሁን ግን አባት የሆነ ባል ስጥቶኛል አልሀምዱሊላህ ለባሌ ብቻ ጋብቻን ስናስብ ያሳለፍኩትን ዝርዝር አድርጌ ነገርኩት መዋሸት ሰለማልፈልግ ውዶ ነው የተቀበለኝ ለሌላ ግን ለማንንም አልናገርም ነበር አላህ ይሰማል ያያል ይክሳል አልሀምዱሊላህ አሁን ምን ልሁንልሽ የሚል ባል አላህ ሰጠኝ
@user-mw2ys1ev4d
@user-mw2ys1ev4d 17 күн бұрын
በትክክል
@user-uv6rl5lk2m
@user-uv6rl5lk2m 17 күн бұрын
በትክክል😢
@NabiyathEthopia
@NabiyathEthopia 16 күн бұрын
ehite ke indaz ayinet sewochi raqi be dekma gonish gebto indtsqaqi yargushl morlshin sebabw degmash indtodq nw miyargush ine ሰብ እስክርብ arge nebr ahun gin anschlw sori😂
@Aminat725
@Aminat725 17 күн бұрын
ወንድማችን ካሁንብሇላ በለፈ ታሪኳ እንዳሠራ ሥታሥታዉሠዉ ሥሜቷ ይጎዳል
@makameko4435
@makameko4435 9 күн бұрын
የኔ ቆንጆ. የኔ ትንሽ እህት አይናፋርነትሽ የባስ ውብ አድርጎሻል ደግሞ ደህና አትበልይ አልሃምዱሊላህንም ጨምሪ
@fetikedir
@fetikedir 16 күн бұрын
የሴትነት ክብርሽ ለብር ብለሽ አታውርጅው ማንም እኛ በሰጠነው ልክ ነው የሚቀርበን
@user-ur1qh8no2r
@user-ur1qh8no2r 17 күн бұрын
ማነው እንደኔ ሁለተኛ ልጅ ያስቀው ወይኔ በስቅ😃😃😃😃
@ZdZd-xv9pf
@ZdZd-xv9pf 17 күн бұрын
መቸም 3 ጊዜ ብታገባም በንካ ሊሆን ይችላል ስንት ሴት ያለ ንካ ክብራቸው የሚያረክሱ በዝሙት የሚጨማለቁ አሉ ሳታገባ በዝሞት ከተጨማለቀችዋ በሀላል አግብታ የፈታችዋ ትበላጣለች አላህ ዘንድ
@EmaewedshalewSsss
@EmaewedshalewSsss 16 күн бұрын
እውነት ነው ደሞ በአሁኑ ጊዜ ድግል ከ100 ፐርሰት 10 ፐርሰተ አንኳን የለም በዚህ ዝሙት በተስፋፋበት ጊዜ
@deiebemnaiche7246
@deiebemnaiche7246 17 күн бұрын
ያኔ ውድ እህት አብሺሪ ሁሉም ያልፈል አዘዝነችኝ በልጁነትሺ 😢
@user-bf9iq2zd4d
@user-bf9iq2zd4d 17 күн бұрын
ፈክያ ፍቃደኛ ከዉንሽ እኔ ልዳርሽ እንደቺ ቆንጆ እንዳቺ ህፃን ❤❤
@mekiyahussin5559
@mekiyahussin5559 15 күн бұрын
Daryate
@user-xy5wt5cl3u
@user-xy5wt5cl3u 17 күн бұрын
አግብቴ መፍታት በሷ አተጀመረ ምነዉ ተዛዛ ቆንጅየ ናት ደሞ ድግል ካልሆነች የሚሉ ሰዉች ይገርሙኛ በርግጥ ክብርን ለባል ብቻ እና ብቻ መሆን አለበት
@HabibYenatu
@HabibYenatu 8 күн бұрын
እሷ ባትፈልገውም በኒካህ ነው 3 አግብታ የፈታችው ያለ ኒካህ ስንቱ ነው 10 የሚቀይረው 1 ፍቅረኛ ወይ Boy frend ይዛ ከነበረች ሴት ለኔ እሷ ምርጥየ ነች
@MurebahaliMurebahalimudesir
@MurebahaliMurebahalimudesir 13 күн бұрын
አይ ዱንያ ፈተናዋ ሀቢቢቲ ሁሌም ወደ ሚከባከብሽ ጌታ ተመለሺ የሻለዉ ይሰጥሻል
@zayniyadetamo3178
@zayniyadetamo3178 17 күн бұрын
ፈኪያ ስትጀምር አሰለም አለይኩም ብለሽ ጀምር ማሻ አላህ በተረፈው ተምረለቹ ሁለቱም ያምትውዱ በላይክ አሰዩ
@user-pt6fu4es3k
@user-pt6fu4es3k 17 күн бұрын
እች እኮ እርካሽ ናት አንዱን ባሏን የፈታችው ኒቃብ ልበሽ ብሏት አለብስም ብላ ነው
@tamerARAGAW
@tamerARAGAW 16 күн бұрын
አረወላሂ በይ እዴዛ ከሆነ ይዴብራል
@hamidaethio312
@hamidaethio312 17 күн бұрын
አህሙ ወንደሜ በረታ ስቅጥል እባክህ ለሷም ይቱብ ከፈትላት የምትሉ🙌❤
@user-ck5dx2ht7q
@user-ck5dx2ht7q 17 күн бұрын
እኮ መሸቀያኮ ሆነች
@hawaaethyobia2887
@hawaaethyobia2887 17 күн бұрын
አብሽሪ ማማየ🎉🎉🎉 ስታሳዝን
@zulfamuktar4333
@zulfamuktar4333 17 күн бұрын
ምነው ቲክቶከሮች እጅግ በጣም አበዛቹሁት አሁን እንኳን ስንቴ ነገርከን አብራቹሁ እንድትሰራ ልትረዷት ከፈለጋቹሁ በሌላ ሥራ ኑው ለመኖርና ሂወትን ለመገፋት ብላእንጂ ያለፈታሪኳ መደጋገሙን እምትፈልገው አይመስለኝም
@Zabibamustfa
@Zabibamustfa 17 күн бұрын
የለፈ ሂወቷን እየነሠህ አትራብሸት ያኔ ውድ እህት አብሽሪ ሂወት ይቀጥላል......
@user-ym8dm3zz4o
@user-ym8dm3zz4o 17 күн бұрын
ደሚርኝማ
@Zabibamustfa
@Zabibamustfa 17 күн бұрын
@@user-ym8dm3zz4o 💓💓💞💞💕💞እሺ
@susususu1464
@susususu1464 17 күн бұрын
ወላሂ እኔም 3 ተፈትቸ 17 ያው እኔ አልቆየሁም ከአዱጋር ቆየሁ የተባለው አራት ወር ነው አልቆየሁም አድኛው ሀያ ቀን አንዱ 13 አመቴ ነበር እና አንድ ወር ነው 21 አመቴ አሁን ግን አልሀምዱሊላህ አራተኛ አግብቸ 5 አመት ሆኖናል አብሮ አደጌን ሥለሆነ ነውጅ አቆ የገባበት አለዛ ብዙወቹ እዳውም አረብ አገር ስጀናጀን ሶስት አግብቻለሁ ሥላቸው ይሸሹ ነበር በስልክ ሥለሆነ ትልቅ ሴት እየመሠልኳቸው
@user-ym8dm3zz4o
@user-ym8dm3zz4o 17 күн бұрын
ደሚርኝማ
@SameeraKader-um8sc
@SameeraKader-um8sc 14 күн бұрын
ስማ የልጅቶን ሞራን እታስነካ በቤተስብህ ለሴት ክብር ይኑርህ
@user-wo4wy6se8h
@user-wo4wy6se8h 17 күн бұрын
ሀለተቹም ብትጋቡ ጡሩ ነው ጥሩ ልጅ ናት አግባት እና ይከፍታል አተንሳ
@eeee9444
@eeee9444 17 күн бұрын
ተው ግኝ እደዝህ አትስራ ስሜቷን ጠብቅላት በረፈ ውድድድ❤❤❤
@sara-xp6sv
@sara-xp6sv 17 күн бұрын
እራስሽንአስከብሪ አተዋዝቂ ምክኒያቱም መሸቀያነዉእጂሊአገባሽአይደለም
@SeadaSeada-oy6my
@SeadaSeada-oy6my 17 күн бұрын
Esewam atefelgewum
@newmobile227
@newmobile227 17 күн бұрын
ትክክል ወላሂ አናደደችኝ መጫወቻ ሆነች
@nunu-jv8er
@nunu-jv8er 17 күн бұрын
ትክክልነዉ ያልሽሽዉ እህቴ በራስ መተማመን ነይነ ።
@user-ji3hb6mb2h
@user-ji3hb6mb2h 15 күн бұрын
ቁጥር ስፍር የሌለው ጊዜ ዚና እየሰሩ የሚኖሩ ሰዎች ባሉበት ዘመን 3ጊዜ አግብታ መፍታቷን እንደ ትልቅ ነገር የሚቆጠር ነገር ነይደለም ክብረ ንጽህናዋን በዝሙት ባለማጣቷ አላህን ማመስገን አለባት
@SbwdenSurure-yz9lr
@SbwdenSurure-yz9lr 4 күн бұрын
ስሜቷን አታሳበት በዚ ዙሪያ አትስራ😢😢😢😢😢😢😬
@Yosebeny
@Yosebeny 17 күн бұрын
ያለፈ ህይወት አተስባት ሊከፋት ዪቺላል❤❤❤❤
@wee2692
@wee2692 17 күн бұрын
አግብቶ መፍታት በዚህ ልክ እደነዉረ እሚወራ አይደለም አተ ከሶበላይ በሀራም ምገዲ ከብዙ ሴት ጋር ተጋዲመህ ይሁነል ያተ እህት ብኮንስ
@beyenechandarge5058
@beyenechandarge5058 16 күн бұрын
ሶስተኛውን ቪድዮ ላይ አይቼህ በቲቪ አይቼህ ኮመንት ለመስጠት ነበር የገባሁት ።እናም ብትጋቡ ደስ ትላላችሁ ብትጋቡ ደስ ትሌችሁ ግን አነጋገመርህ ስሜት ይነካል ። አንተም እንደሌሎቹ አታላይ እንዳትሆን። ከእግዝአብሄር በታች ማን ያዘዋልን አመግኝው እግዚአብሄር ካንቺ ጋር ይሁን
@Hayatfkadu
@Hayatfkadu 12 күн бұрын
ግን ስሜትዋን የማይነካ ከሆነ ደስ ይላል ብዙ ክፍት አፍ በሞላበት ሀገርቅስሙዋን እንዳይሰበር እንጂ የጀግኒታችን❤❤❤❤
@njoodkrieshan8283
@njoodkrieshan8283 17 күн бұрын
ወላሂ አግባት ታምራላችሁ ማሻአላህ አሰላሙአለይኩም ሲል እንደት ደስ አለኝ ማነው ደስ ያለው እና ውሸት ከሆነ አጥበን እናሰጣሀለን ዋዋዋ ❤❤❤❤በተረፈ ፍቅር ናችሁ
@user-ym8dm3zz4o
@user-ym8dm3zz4o 17 күн бұрын
ደሚርኝማ
@user-gm7gn7fj2z
@user-gm7gn7fj2z 17 күн бұрын
አህመድ ና ፈኪያ ይጣመሩ የምትሉ በላይክ 👍👍👍
@Mary-z2u
@Mary-z2u 8 сағат бұрын
በጣም ታምራለች አላህ የዉስጥ ዉበት ይስጣት
@MekiyaWasse
@MekiyaWasse 16 күн бұрын
ብታገባትም ደስየምትል በብዙየተፈተነች ጠካራ ሴትነች አገባት❤❤❤
@user-pu2on4lh4z
@user-pu2on4lh4z 17 күн бұрын
አብራቹህ ስሩ በአድስ አይድያ ያለፈ ታሪኳን ሳትነካ የምትሉ👍በተለይ ዉበትህ ከሷጋ ዋዉ ናቹህ ፈኪያየ የምወድሽ😘😍😍
@user-qy9ed1sl6y
@user-qy9ed1sl6y 17 күн бұрын
ያሳለፈችውን ሂወት የሚክስ ባል አላህ ይወፍቃት ለሁላችንም
@ZabibaUmerjemal
@ZabibaUmerjemal 16 күн бұрын
ያለፈ ታሪክ ባነሳህ ቁጥር ቁሰል ነው በሌላ ቪድወ ሰሩ አህሜ ይህ ታሪክ ያማል ወላሂ ልቤ በጣም አሳዝናኛለች ቀጣይ ሌላ ፍኪያ ጠንካራ ነሺ በርች ❤❤❤❤
@user-dt8on7tb4p
@user-dt8on7tb4p 17 күн бұрын
እረ ስሜቷን ጠብቁ ብትስቅም ይሰማታል ባለፈ ታሬኳ ሙድ አትያዙ ብትስቅም በጣም ይሰሟታል በውስጧ
@MediDam
@MediDam 17 күн бұрын
ወላህታምራለኝ አግብታ ስለገባችነዉጁ ሁሉም በዉስጥ አግብተዋል
@user-ym8dm3zz4o
@user-ym8dm3zz4o 17 күн бұрын
ደሚርኝማ
@user-gp9sf9cn7g
@user-gp9sf9cn7g 17 күн бұрын
ይህ እኮ እውነተኛ የሰዎች ኮመንት ሀሳብ ነው ድሮ ቀረ በአሁን ሳአት ሁሉም ህይወት አዲስ ናች
@HayetHawsen
@HayetHawsen 17 күн бұрын
አሁንስ የዝች ልጂ ነገር ዘገነነኝ አኡዙቢላህ
@kadeeja6581
@kadeeja6581 17 күн бұрын
እኮ ወንድ አትጨብጥም ጎበዝ ምናምን እሚሉትስ ነገር ሀጅ ነብይ ወንድ ጋ መስሎኝ የተፋጠጠችው ለዛውም ሳትነቀብ
@user-es7ti5fw4u
@user-es7ti5fw4u Күн бұрын
ባንድ ተጋቡና ኑር አህሙና ፈኪ
@BbcJjf-bv3sm
@BbcJjf-bv3sm 17 күн бұрын
አይ የኛ ሰው በሰው መጫወት እንደው አሁን እነሱ ተዋደው ቢይጋቡ ሁለተኛይቱ የተናገረችው ያሳፍራታል እህት ፈኪያ ራስሽን ጠብቂ ለዩቱብ መነገጃቸው አእሚሮሽን የሚነካ ነገር ሲናገሩ ከባድ ነው ምናልባት ከላይ ስትስቅ ውስጧ ደስተኛ እንዳይመስላችሁ
@heymidssye8127
@heymidssye8127 17 күн бұрын
እዴት ያልክ ጉረኛ ነህ ትበዛብሀለች ደካማ ጎኗን ተጠቅመህ ፍራክ ትላለህዴ 3ይቅርና ብዙ አግብተው የፈቱ አሉ የለዴ😢😢
@mekiyajemal9132
@mekiyajemal9132 17 күн бұрын
ሢጀመር ባሁን ሠአት ሥንቱ ተጫዉቶባቸዉ ነዉ በዲሥ ሚያገቡት እንደሧ በክብር አግብቶ መፍታት ምንችግር አለዉ
@tamerARAGAW
@tamerARAGAW 16 күн бұрын
እዉነት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Zade-h7p
@Zade-h7p 17 күн бұрын
መች ታራጋላቹ ታጋቡ ምን ችግር አላው 😢ወናው ፍቅር ነው 😊🎉❤
@ኡሙአብደሏህ
@ኡሙአብደሏህ 17 күн бұрын
በጣምደስ እምትልጅ ናት የኔቆጆ ከጎኖሁን እባክህ
@user-nt3oo8et3d
@user-nt3oo8et3d 17 күн бұрын
ውድ የስደት እህት ወንድሞቼ አላህ የእርፈት እንጅራ ይስጠን ያረብ 🤲 ሀገራችንንም ሰላም ያድርግልን 🤲 በሀራችን እምንደሳበት ኽይር ነገር ይምረጥልን 🤲🥰
@user-dj9md4jb3y
@user-dj9md4jb3y 17 күн бұрын
አሚን❤❤❤❤
@abbi_tube
@abbi_tube 17 күн бұрын
13:18
@foursisters3582
@foursisters3582 17 күн бұрын
ሰሜቷን ጠብቅላት እሸ ውድሜ በመቀጠል እኔ ውድሜ ብትሆን ውላሂ አግባት ነው የምለው ምክነያቱም ልጅቱ ጎበዝ ናት መከራ ያሳለፍ ሰው ምንም ቢድርሰበት ይችላል እኔ በግሌ ፍተና እያለብኝ ጌም ሰጨዋት ባባዬ አግኝቶ ቢቆጣኝ አኮርፍለሁ በቃ ነጭናጫ ነኝ አልቃሻ ነኝ በትምህርቴ ግን ጎበዝ ነኝ ውላሂ ከእኔ የሂውት ተሞክሮ ያላት ችግርን የቀመሰች ትሻልሀለች ብዬ ነው ውድሜን የማሳምነው ነብያችንም የተፍታች ሴት አግብተዋል ውላሂ ውድሜ ችግሩ ከእሷ ላይሆንኮ ይችላል ከተጋባችሁ አድራ እድጠሩኝ ከኡሰማኒዮች ሀገር ቱርክ ጠራብዞን እውዳችኋለሁ ❤❤
@KedijaSeid-ui4ri
@KedijaSeid-ui4ri 9 күн бұрын
የኔ ቆንጆ ምን ይወጣልሻል ያገባሺው በሀላል ነው እና ቀደር ነው ሙእሚን በቀደር ያምናል አብሺሪ ጀግና ሁኚ ለሁሉም ገና ነሺ በምንም እንዳትረቺ አላማሺን ያዢ
@zeharayimar8336
@zeharayimar8336 16 күн бұрын
ግን ስሜቷ ይነካል በዙርያ አትስሩ የሚትሉ በላክ
@አማራዊቷ
@አማራዊቷ 17 күн бұрын
ወንድም በጣም ታምራላችሁ የምር ❤የኔ ቆንጆ ደግሞ ስታምር ❤❤ብታገባት ምርጥ ልጂ ናት ደግሞ ጠንካራ ናት ያነን ሁለ ነገር አሳልፋ እዚሕ የደረሰች ደግና ሴት ናት❤❤❤ እና ወላሂ ብላ አንፋታሕም ታገባታለሕ 😂😂😂
@Tre-pu2ky
@Tre-pu2ky 17 күн бұрын
ወላሂ ተጋቡ ቆጆዬ ናት ሢላ😂❤❤❤
Red❤️+Green💚=
00:38
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 81 МЛН
MISS CIRCLE STUDENTS BULLY ME!
00:12
Andreas Eskander
Рет қаралды 16 МЛН
Женская драка в Кызылорде
00:53
AIRAN
Рет қаралды 468 М.
#usa ይቺ የአሮጊት ሞላጫ ሞለጭችኝ
11:20
Mame tube
Рет қаралды 28 М.
እንደማይወዳት ነገራት ለሚዲያ ብቻ ነው የፈለኩሽ አላት
16:44
Eyobel tube-እዮቤል ቲዩብ
Рет қаралды 119 М.