ቤተ ያሬድ ጉባኤ ደብረ ታቦር ቅኔ ክፍል ፩ ፳፻፲፬ ዓም

  Рет қаралды 15,097

ኢትዮጵ ኑብያ

ኢትዮጵ ኑብያ

Жыл бұрын

Пікірлер: 11
@abebeabe2211
@abebeabe2211 Жыл бұрын
ተማሪ ለአለባበሱ አይጨነቅም ይበል ያስብላል የኢትዮጵያ ብርቅየ ልጆች
@yad_GMMG_2023
@yad_GMMG_2023 Жыл бұрын
፤ ስዉሩ ስጦታ፤ ሊቀ-ሊቃዉንት ሊቅነ ቅኔን በደንብ ተቀኘ፣ መተርጉማኑን አስሶ የህይወት ሚስጢር አገኘ ፡፡ ሊቀ-ሊቃዉንት ሊቅነ ሚጥርን አመሰጠረ፣ ለሚገባቸዉ ገልጦ ለአሕዛብ ግን ሰወረ ፡፡ ሊቀ-ሊቃዉንት ሊቅነ ምርቱ መፅሐፈ-መና ፣ … ኃሴተ- አምሮ ከርታታ ስንቱ ነዉና ፣ ያመጥቃል ከአለም ወደ አምላክ በቅኔ ደመና ፡፡ ሊቀ-ሊቃዉንት ሊቅነ ስራህን ስራ ዘንድሮ ፣ ወረርሽ ገብቷል መግበን ህብስተ-አእምሮ ፡፡ ሊቀ-ሊቃዉንት ሊቅነ ህያዋነ - መወድስ ፣ ከአምላክ የሚያደርስ በእግረ-አልባ ፈርስ ፣ ዉስጣዊ ወርቅ ፀሎታችን ስዉር መስመር ነህ ህያዋነ - መወድስ ፡፡ ሊቀ-ሊቃዉንት ሊቅነ ስራህ ሁሉ ሰመረ ፣ ቃለ-ሕይወትን ከጠላት በቅኔ ሚስጢር ሰወረ ፡፡ ሊቀ-ሊቃዉንት ሊቅነ ሚስጢረ - ፀሎት ልጓሟ፣ አምና ታች አምና … ስንቱ መነነ በቅቶ በፍቅሯ፡፡ ከይከበር አርጋቸዉ ደምል ፣ ደብረ-ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ የስነ-አካል መምህር ፣ ህክምና ት/ቤት (ጥቅምት 23 ፣ 2015 ዓ.ም) መታሰቢያነቱ ፡- በዘመናት እየተፈራረቁ ኢትዮጵያን በቅኔ ላገለገሏት ፣ ለባረኳት እና ደቀ-መዛሙርትን ላበረከቱላት መጋቤ -ሚስጢር መምህራን ፣ ሊቀ-ሊቃዉንት እና ሊቀ-ሊቃዉንት ሊቅነ ትሁንልኝ ፡፡
@user-uq9bl3yj1z
@user-uq9bl3yj1z Жыл бұрын
ወይይይ ትዝታ ቤተ ያሬድ ተዋህዶዬ ወለላይቱ እመቤት //ልጆችሸ ካህናቱን ጠብቅልን ♥️♥️♥️ይበል ነው ቅኔው በጣምምምምም♥️♥️♥️♥️🙏🙏🙏🙏
@user-zl9yd8fy9q
@user-zl9yd8fy9q Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@dibekulutube-557
@dibekulutube-557 Жыл бұрын
ይበል ነዉ
@hailuasmarearage2519
@hailuasmarearage2519 7 ай бұрын
ይበል ነው !እማምላክን !
@befekaduadane
@befekaduadane 10 ай бұрын
እጅግ የምወዳችሁ ምሁራን ረዢም ዕድሜ ይስጣችሁ !!
@efremluul2412
@efremluul2412 10 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤እንዴቅኔ ኣድርጎ የሚያደስደስተኝ የለም። ሊቃውንተቅኔ ንሩልኝ❤❤❤❤❤
@user-mt3nb9mh6q
@user-mt3nb9mh6q 11 ай бұрын
yameral likawutu ne yitebekelen
@natnaelwoldamlak7516
@natnaelwoldamlak7516 Жыл бұрын
በቅድሚያ ሱሪ አለባበስህን ብታስተካክል አይቻልም?
@user-qb2xx7zh6b
@user-qb2xx7zh6b Жыл бұрын
መመጻደቅ አያስፈልግም ወገኔ
የደብረ ታቦር ቅኔ ፳፲፲፬ ዓም
13:48
ኢትዮጵ ኑብያ
Рет қаралды 7 М.
Beautiful gymnastics 😍☺️
00:15
Lexa_Merin
Рет қаралды 15 МЛН
🤔Какой Орган самый длинный ? #shorts
00:42
WHAT’S THAT?
00:27
Natan por Aí
Рет қаралды 13 МЛН
ቅኔ መዝረፍ
9:14
Mass M
Рет қаралды 146
ግእዝ ፡- የአድማስ ድንጊያ  ክፍል አንድ
41:15
Amhara Media Corporation
Рет қаралды 3,8 М.
እጅግ ድንቅ የሆነ የቅኔ ማዕበል ከባሕር ዳር | Felege Genet Media 2022
16:11
Felege Genet Media - ፈለገ ገነት ሚዲያ
Рет қаралды 67 М.
ቅኔ ዘራፊዋ እናት -የሚገርም ቅኔ አቀራረብ /orthodox-ትንሳኤ
2:32
Wubenat Media /ውብእናት ሚዲያ
Рет қаралды 40 М.