የተረሳ - Ethiopian Movie Yeteresa 2023 Full Length Ethiopian Film Yeteresa 2023

  Рет қаралды 189,386

Netsebraq Media - ነፀብራቅ ሚዲያ

Netsebraq Media - ነፀብራቅ ሚዲያ

9 ай бұрын

የተረሳ - Ethiopian Movie Yeteresa 2023 Full Length Ethiopian Film Yeteresa 2023
Join this channel to get access to perks:
/ @netsebraqmedia
Unauthorized use, distribution and re-upload of this content on any media platform is strictly prohibited
Copyright ©Netsebraq Media

Пікірлер: 220
@zeynebatube4634
@zeynebatube4634 9 ай бұрын
እስኪ ማነው እንደእኔ. ሰላም የናፈቀው?? ሁሉም ቦታ ሰላም የለም. ያረብ ሰላሙን አምጣልን😥😭😭😭
@ananumatube8128
@ananumatube8128 9 ай бұрын
አሚን የአላህ❤
@YABSRA_KING
@YABSRA_KING 9 ай бұрын
ሰላም ከፈለክ Jesus Kristus እንደ ግል አዳኝህ ተቀበል !
@user-xl7rr2ro9j
@user-xl7rr2ro9j 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤​@@ananumatube8128
@zdwtube44
@zdwtube44 9 ай бұрын
ግን ሌላ ሰው ፊልም የሚሰራ የለምዴ እነዚህ ብቻ እዴተከታታይ ድራማ ተዴጋገሙብንኮ ማነው እዴኔ ለየት ያለ ሰው ይስራ የሚል😂😂😂😂
@toybaseid7802
@toybaseid7802 9 ай бұрын
😂😂😂
@samiakebede2488
@samiakebede2488 9 ай бұрын
አይገርምም አዲስ ነገር ጠፋ እኮ ምናለ እኔን አሰሩኝ
@user-ts7or2nr4v
@user-ts7or2nr4v 9 ай бұрын
እኮ በተለይ ሄኖክ የሌለበት ፊልም የለም 😢😢😢😢 የድሮውቹ የት ገብተው ነው
@MihratuYegeta
@MihratuYegeta 9 ай бұрын
እኔ ምን ጨነቀኝ ማንም ይስራ ማንም Just ማየት ብቻ...🤣
@asnamatewos9269
@asnamatewos9269 9 ай бұрын
ለሌሎቹ አዳዲሰ ታዳጊዎች ቦታ አንለቅም አሉ እኮ😂😂
@keyalove8997
@keyalove8997 9 ай бұрын
እችን ኮመንት እምታነቡ እግዚአብሔር አገራችንን ሰላም ፍቅር ያርግልን 🙏🙏🙏
@rosarose2433
@rosarose2433 9 ай бұрын
🤲🤲🌾🌾🌾🌾🤲
@xcerxcer5908
@xcerxcer5908 9 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@genetdesaleng8969
@genetdesaleng8969 9 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-we6lb6ml5e
@user-we6lb6ml5e 9 ай бұрын
Amen Amen
@haymihany-zc1iw
@haymihany-zc1iw 9 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@MekdelawitNigatuMekdelawitniga
@MekdelawitNigatuMekdelawitniga 9 ай бұрын
ማነው እንደ እኔ ከፊልሙ ቀድሞ ኮመንት የሚያነብ
@user-ke4tf8hx2q
@user-ke4tf8hx2q 9 ай бұрын
እኔ ኮመንት ካላየው ፊልም አላይም 😂😂😂
@vxdgougf1707
@vxdgougf1707 9 ай бұрын
ኮመንት እያነበብኩኝ ነው እማየው
@user-yd3rv3wr6l
@user-yd3rv3wr6l 9 ай бұрын
እኔ
@ToybaYesuf-ew1kk
@ToybaYesuf-ew1kk 8 ай бұрын
እኔ ሳላይ ማንበቤ ነው እሚገርመኝ
@user-kw9ov7ur7n
@user-kw9ov7ur7n 7 ай бұрын
እኔ😂😂
@AmidEliyas
@AmidEliyas 9 ай бұрын
በስደት ሀገር የምትኖሩት እህት ወንድሞቼ ፈጣሪ ከክፉ ሁሉ ይጠብቃችሁ ❤❤❤
@zed8332
@zed8332 9 ай бұрын
አሜን ፫❤
@marraymarray8730
@marraymarray8730 9 ай бұрын
Amennn
@user-yw6dr5lr6q
@user-yw6dr5lr6q 8 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@abokassemalawieh8814
@abokassemalawieh8814 7 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤
@Mekuri818
@Mekuri818 7 ай бұрын
አሜን❤❤
@MOOMM-rc7zq
@MOOMM-rc7zq 9 ай бұрын
የቅዳሴው ድምፅ ደስሲል
@zed8332
@zed8332 9 ай бұрын
እዉነት የብዙ ሰዉ ህይወት እንደዝህ አይነት ታርኪ አለዉ አሰተማራ ነዉ በረቱልን😢😔
@user-tf8yi6bh5e
@user-tf8yi6bh5e 8 ай бұрын
😂😂😂😂😂
@bdjkddhdjjd8300
@bdjkddhdjjd8300 9 ай бұрын
ኩመንት አይቼ ደስ ካመረኝ ነዉ ማየዉ so ይሂንም አላያም ጊዜዬን በዚህ አላባክምም እድሜ ለ90ዎች ፊልም ደጋግሜ ባያቸዉ ይቀለኛል እነሱን
@alaaabualsoud94
@alaaabualsoud94 9 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤ሄኖክየ
@zedoYouTube596
@zedoYouTube596 9 ай бұрын
በጠም አሠዘኝነ አሥታማሪ ፊልም ነው . እነም ሀገረችንን ሠለም የሪግልን❤❤❤❤❤❤❤❤
@tigestdemessi3653
@tigestdemessi3653 8 ай бұрын
ብታምኑም ባታምኑም ወንድሜን ከመውደዴ የተነሳ ወደፊት ከልጄ እና ከወንድሜ ጋር ብቻ መኖር ነው የምፈልገው ❤ ለሰከንድ ከአይኔ ስር እርቆ ማየት አልፈልግም 😢
@hasanatsayid5112
@hasanatsayid5112 8 ай бұрын
Walahii inem
@user-nn6se5eo3p
@user-nn6se5eo3p 29 күн бұрын
ገራሚ ነሽ ባክሽ.....እሱ አያገባም እንዴ? ወይ ስ ሲያገባም አብሬው ካልኖርኩ ልትይ ነው? ለማንኛውምእህቶችዬ ይህቺን አስተሳሰብ ለወጥ ብታደርጉት መልካም ነው እህቶችዬ
@toybaseid7802
@toybaseid7802 9 ай бұрын
ሄኖክ ያለበትን ፊልም ለማየት ስሮጥ ተደፍቸ ነበር ማነው እንደኔ ሄኖክን የሚወድ❤❤
@aishaaisha-rz8ik
@aishaaisha-rz8ik 9 ай бұрын
😊
@user-ge3pu3th2v
@user-ge3pu3th2v 9 ай бұрын
ሰላም ኮመንተሮች ሰላማችሁ ብዝት ይበል እስኪ ልጠይቃችሁ የዚህ አይነት ትምህርት የለለው የማይረባ ፊልም የሚያባክኑትን ገንዘብ ምን አለ ለጎዳና ተዳዳሪወች ልብስ ጫማ ምግብ ቢያውሉት የህሊና ርካታ ያገኙ ነበር ግን ይህ ለኔ ብቻ እና ለእኛ ትርጉሙ አልገባቸውም በአጭር ቃል ባንዳ ናችሁ
@aminetibrahim-dz3dj
@aminetibrahim-dz3dj 9 ай бұрын
Yes❤❤
@rozaroza4242
@rozaroza4242 8 ай бұрын
Awo be tikekel
@user-ne1nk3ic7v
@user-ne1nk3ic7v 8 ай бұрын
😂
@user-we6ys8yi5i
@user-we6ys8yi5i 2 ай бұрын
ሴት ከሆናቹ ይግባቹ ትምህርት ሰጪ ነው አስተማሪ ፊልም ነው 😢😢😢
@user-rm2dv1xv2n
@user-rm2dv1xv2n 9 ай бұрын
የሠው ደሥታ የሚያሥደሥታችሁ ብቻ ደምሩኝ ሥደተኛዋ ነኝ😢
@tegegnkebed8095
@tegegnkebed8095 9 ай бұрын
ደስ ይላል ሳይጀምር ያለቀ የመጀመሪያው የኢትዮጵያ ፊልም ነው። በዛ ላይ ምንም አይነት የጥበብ ተሰጦ እነደሌላችሁ ያሳያችሁበት ፉልም ሰለሆነ ወድጄዋለሁ። ሌላው ደሞ ደራሲው ምርጥ ጲኤችዲ የሰራ ቀሺም አነደሆነ በልበ ሙሉነት መገመት ፈልጋለሁ። በቻ ሌላ የምለው የለኝም ጥበብ ትፋረዳችሁ!!!!!
@hiwothiwot-pl5si
@hiwothiwot-pl5si 9 ай бұрын
😂😂😂😂😂
@tsedekeabebe3841
@tsedekeabebe3841 9 ай бұрын
😂😂😂😂
@rirismiler7869
@rirismiler7869 9 ай бұрын
AMEN 🤣🤣🤣🤣
@user-bk7fi8lt5b
@user-bk7fi8lt5b 9 ай бұрын
እውነት ነው
@Omosuger3838
@Omosuger3838 9 ай бұрын
🤦‍♀️🤣🤣🤣🤣😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@iloveessey
@iloveessey 9 ай бұрын
ሁላችሁንም ፊልሙ ላይ ያላችሁትን በጣም ነው የምወዳችሁ
@zaharhali4476
@zaharhali4476 9 ай бұрын
አረ ተሠራችሁ አይቀር እደኔ ታሪኩ ባባ😭😭 እደ ሄኖክ ወድሙ እደ ኢርሚስ እድ ነሰላም ተስፋየ እደነ ቃልክዳን ጥበቡ አረ ስቱን ልዘርዝር የዲሮ ተዋናዮች ናፍቀዉናል አረባካችሁ ስሩልኝ
@user-fe7xs3jc7f
@user-fe7xs3jc7f 7 ай бұрын
Old is gold❤
@user-hw3ec6bw4p
@user-hw3ec6bw4p 9 ай бұрын
ፈልሙን ሳላይ ኮሜት ለማበብ የምቸኩለው ነገርስ
@tarikuatarikua3640
@tarikuatarikua3640 9 ай бұрын
ፊደልን ዘቅዝቃችሁ ነው ፖስት ያደረጋችሁ እግዚአብሔር ይቀጣችሁዋል አይቀርም እንግጠኛ ነኝ የዚህ ሚድያ ባለቤት እምነት አልባ ነው
@genetdesaleng8969
@genetdesaleng8969 9 ай бұрын
አቡሌ ምርጡ ❤❤❤❤
@zinet-fl7ni
@zinet-fl7ni Ай бұрын
እረ ይመች እደዚህ አይነት ወድም የምትሉ አሳዩን ላይክ🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤
@BeletuSntayehu
@BeletuSntayehu 9 ай бұрын
ኧረ ሄኖክ ከወንድሜ ጋር አንድ ፊልም ብሰሩ ደስ ይለኛል በጣም ነዉ የምወድህ የማደንቅህ ❤❤❤❤❤
@zobleselam5695
@zobleselam5695 9 ай бұрын
ለምንድ ነው ግን በአብዛኛው የአማርኛ ፊልም ተመሳሳይ የሆነው ?? ትንሽ እንኳን አይምሮአቸውን ተጠቅመው ለየት ያለ ነገር ቢሰሩ ።ደነዞች
@user-uz7kb3hb3w
@user-uz7kb3hb3w 9 ай бұрын
ለአዳድ በእህቴ ሂወት አልገባም ለሚሉ ወድሞች አስተማሪ ነው በእውነተኛታሪክም የእህቱሂወት የሚያሳስበውምአለ ጀግናወድምነህ ይምር ድራማምቢሆን እውነተኛምአለ
@sifenshume7726
@sifenshume7726 9 ай бұрын
ማክዬ የኔ ቆንጆ ፀጉር አሰራርሽ ያምራል ሁሌም እንደዚህ ተተኮሽው🥰ፊልሙ ደስ ይላል ምንም አይልም 👌
@abushmeta5151
@abushmeta5151 9 ай бұрын
ሰላም ሰላም ረዕሱ ላይ ተ design የተደረገበት መንገድ ደስ አይልም ማለት የተዘቀዘቀ ምስቀል ነው የሚመስለው እና እንደገና ብትሰሩት just advice ነው
@gdggg2692
@gdggg2692 9 ай бұрын
ተለቋል ቅመሞች❤🎉😂
@zdwtube44
@zdwtube44 9 ай бұрын
መጥተናል
@user-kg8xg5rl9f
@user-kg8xg5rl9f 7 ай бұрын
አቡሌን አይቸ ነው የመጣሁት ❤❤❤
@weynshetwudima-cc6cs
@weynshetwudima-cc6cs 9 ай бұрын
የመጀሪያ ጊዜ ፍቅረኛሞች ተጣልተው ሳይታረቁ ፊልሙ ሲያልቅ 😁😁😁😁😁💞💞
@user-ts7or2nr4v
@user-ts7or2nr4v 9 ай бұрын
😅😅😅ክክክክክክክ ተይ እጂ አዳዴም ይጣሉና ያሳዩን እጂ
@weynshetwudima-cc6cs
@weynshetwudima-cc6cs 9 ай бұрын
@@user-ts7or2nr4v 😂😂😂😂💞💞
@user-wn2gu6of2n
@user-wn2gu6of2n 9 ай бұрын
በጣምነዉየመዳችሁ❤❤❤
@Hannah-tq3mn
@Hannah-tq3mn 18 күн бұрын
እርእስ አፃፃፋቹ ምን ለማለት መስቀል መዘቅዘቃቹን በደንብ ነው የሚያሳየው እግዚአብሔር ልቦናን ይስጣቹ በእውነት
@user-go5ed6ps8g
@user-go5ed6ps8g 8 ай бұрын
ቆይ ግን የድሮዎቹ የሉምዴ በቃ እነዚሁ ብቻ ናቸው የሚሠሩት🤔😂😂😂😂😂😂😂
@user-ih8nm8mo9f
@user-ih8nm8mo9f 9 ай бұрын
የሀበሻ ወዶች አንተን እያዩ ተበላሹብን እኮ ኧረ ተዉ ሄኖክ 😂😂😂😂
@rosarose2433
@rosarose2433 9 ай бұрын
በጣም እጅ 😅
@user-es2rk9dr7g
@user-es2rk9dr7g 9 ай бұрын
😢😂😂😂😂ሳህ
@BeletuSntayehu
@BeletuSntayehu 9 ай бұрын
😂😂😂😂😂
@MenaseMekonnen-oy5bm
@MenaseMekonnen-oy5bm 9 ай бұрын
አሰለቻቹሁን እኮ በተለየ እቺ ህፃን ሁሉ ፈልም ላይ ጥልቅ ወይ ትደግላቹሁ ቤቶች አበረዋት ነው
@zientahmed8116
@zientahmed8116 9 ай бұрын
ጧት ተፅፎ ማታ የሚቀረፅ ፊልም ኧረ ተዋናይኳ ቀይሩ 😂😂😂😂
@moneeraal-faodai5319
@moneeraal-faodai5319 9 ай бұрын
Kongo Yetewatalet Film New 🎉🎉Kewnet Yerake Mogjerashw Ayamrm Yegun Aegegha🎉🎉🎉🎉🎉
@HiwteHiwe
@HiwteHiwe 9 ай бұрын
ያውሩበት ደቂቃ ቢገጣጠም 10 አይሞላም ማሩኝ የዱሮወቹ😂😂😂😂
@BeletuSntayehu
@BeletuSntayehu 9 ай бұрын
መዘላዘል ትርፉ ይሄ ነዉ 🤗🤗🤗
@user-dh4qr8ds6n
@user-dh4qr8ds6n 9 ай бұрын
Gegna wendim super 🌟
@user-dh4qr8ds6n
@user-dh4qr8ds6n 9 ай бұрын
Ene lemin dirset alsetachihum i have good history leyet yale
@user-xl5kc6to9b
@user-xl5kc6to9b 9 ай бұрын
ሰላም አከሰረሸረሰ
@M7T21
@M7T21 6 ай бұрын
ነፀብራቅ ለተመልካች ክብር ይኑራችሁ ይሄኮ ምኑም ፊልም አይደለም።
@josephshiferaw1262
@josephshiferaw1262 9 ай бұрын
Woow nice movie
@user-rz7zb4to6b
@user-rz7zb4to6b 9 ай бұрын
ኤልሳ ቀሚስ ስትለብሽ ነዉ የሚያምርብሽ ሱሪ አትልበሽ❤
@ayehsamolat3569
@ayehsamolat3569 9 ай бұрын
ሰውቹ አንድ አይነት ድራማው አንድ አይነት ሀመጀመሪው መጨረሻው ይገባል
@user-ci1fx6wr6s
@user-ci1fx6wr6s 9 ай бұрын
Yene konjo betam new yemiwedsh
@rosarose2433
@rosarose2433 9 ай бұрын
ይለቀቅ
@dawitdembelash
@dawitdembelash 8 ай бұрын
hulo yalfal geta Ethiopia Selam yadrg
@genetdesaleng8969
@genetdesaleng8969 9 ай бұрын
👍👍👍👍👍👍👍👍is good movie ❤❤❤
@user-dc5nw4ql1p
@user-dc5nw4ql1p 9 ай бұрын
የኔ ቆንጆች🎉🎊😘
@abbieekemali9252
@abbieekemali9252 8 ай бұрын
Befutsum dassii allallahm
@aishaaisha-rz8ik
@aishaaisha-rz8ik 9 ай бұрын
በስደት ሁኘ ይኸው በወድልጅተስፍቆረኩ😢
@shjking5863
@shjking5863 9 ай бұрын
እኔም አለሁ
@zed8332
@zed8332 9 ай бұрын
እኔም አለሁ😢
@aishaaisha-rz8ik
@aishaaisha-rz8ik 9 ай бұрын
@@zed8332 አይዞሽልኝ የኔ ፈጣሪየፃፈልንንነውየምንኖረውአለሜ♥
@almanal9894
@almanal9894 9 ай бұрын
Ufffff ye honk film selechegn
@djjxj5974
@djjxj5974 9 ай бұрын
አረ ልቀቁ😢😂❤
@PedroJoshua-mf9hp
@PedroJoshua-mf9hp 8 ай бұрын
love you ❤wgyon
@user-xe6rw8hn2t
@user-xe6rw8hn2t 9 ай бұрын
አረ ልቀቁት
@babsnnnsnsj3904
@babsnnnsnsj3904 9 ай бұрын
Majemareya das yilal astelaleku 😢😢😢😢😢😢😢😏😏😏😏😏🤕🤕🤕🤕🤗🤗🤗🤗🤗🤗🤗🤗
@user-wn2gu6of2n
@user-wn2gu6of2n 9 ай бұрын
ማኪዬበጣምነዉየምወድሽ
@iloveessey
@iloveessey 9 ай бұрын
ማክቤል ሄኖክ የዛሬው ፀጉርሽ ያምራል ሁልጊዜ ሹሩባ አትሰሪ ይሄ ነው የሚያምረዉ ለቤተሰቦችሽ ንገሪ ሁልጊዜ እንደዚህ እንዲያሠሩሽ ሄኖክ ድንቁ ደግሞ በጣም ነው የምወድህ በርታ ገና ብዙ እንጠብቃለን
@BurikTefera-tz3kr
@BurikTefera-tz3kr 9 ай бұрын
Abu mirt wundm betam nw miniwodih
@user-oh5vb2bm3k
@user-oh5vb2bm3k 9 ай бұрын
🎉🎉🎉
@user-tg9hk9ov1e
@user-tg9hk9ov1e 9 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@HvBvzbx
@HvBvzbx 8 ай бұрын
ማውረጃ 1:39 1:40 1:40
@user-gp6ip1ud5y
@user-gp6ip1ud5y 8 ай бұрын
እንዴት እዴት አድርጋችሁ ነው የፃፋችሁት "ተ" ፈደልን???
@hayubayisa6326
@hayubayisa6326 9 ай бұрын
Henok dinku 1 aynet movie 2 geze serak maferiya neh
@kahsaimehret271
@kahsaimehret271 9 ай бұрын
Min aynet film siyastela yetetalubet mikniyat Sanremo aleke
@marthabezabehtafese3217
@marthabezabehtafese3217 8 ай бұрын
የተንዛዛ ሰዓቱን በመንገድ ጨረሳችሁት!
@rmbfdn1794
@rmbfdn1794 7 ай бұрын
ወይኔ ኮሜት በሳቅ ገደለኝ
@user-ei3br3mv7j
@user-ei3br3mv7j 7 ай бұрын
መሰፋን❤
@rosarose2433
@rosarose2433 9 ай бұрын
🎉🎉🎉🎉
@ChalaTadese
@ChalaTadese 7 ай бұрын
Wow
@PkPk-bi7eg
@PkPk-bi7eg 9 ай бұрын
ወይ ተከታታይ ይሁን😂
@user-sz4so7gu6k
@user-sz4so7gu6k 8 ай бұрын
😢😢😢
@Fcgcchb
@Fcgcchb 9 ай бұрын
👍👍👍💞
@lubabaasmar7800
@lubabaasmar7800 9 ай бұрын
ጥፊዋ ደስ ሲል😂😂😂😂😂
@user-sz2ql3zi6b
@user-sz2ql3zi6b 8 ай бұрын
Woyene lezih film yestewuti gize
@zubaydazubayda2640
@zubaydazubayda2640 9 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤👍👍
@senaytyabu2159
@senaytyabu2159 9 ай бұрын
ምንድነው ሀሳብ ብቻ የበዛበት ፊልም ነበር አይደል
@user-bf5bc4qj1l
@user-bf5bc4qj1l 8 ай бұрын
የምንሰራው ስራ እያስተዋልን የተረሳ የሚለውን ርእስ ከላይ ያለ ተ የተዘቀዘቀ መስቀል ነው ኣጥፉት ሆም ተብሎ ይሁን በስህተት ግን አላውቅም
@seasea3347
@seasea3347 9 ай бұрын
ሄኒየ ሰወድህ ግን አግባና ውለድ እያርጀህ ነው ❤❤❤
@zakiazakia6479
@zakiazakia6479 8 ай бұрын
የተመታ ኮመት😂😂😂😂
@jgsgsghcsv9530
@jgsgsghcsv9530 9 ай бұрын
❤❤❤
@user-fe4js4wj8x
@user-fe4js4wj8x 2 ай бұрын
@user-xl7rr2ro9j
@user-xl7rr2ro9j 3 ай бұрын
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@martamarti824
@martamarti824 9 ай бұрын
❤❤
@teybaseid7024
@teybaseid7024 9 ай бұрын
ሄኖካችን ፎንቃችን ❤
@SalmaipaSalmaipa-cw2gu
@SalmaipaSalmaipa-cw2gu 8 ай бұрын
ሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀእረፎንቃ
@user-fe7xs3jc7f
@user-fe7xs3jc7f 7 ай бұрын
የሴቴቶቻችን ኣለቃችን😂😂
@Mesi.ayele.ashang
@Mesi.ayele.ashang 16 күн бұрын
😢😢😢❤❤
@SofiaSoofiaa-km6dq
@SofiaSoofiaa-km6dq 9 ай бұрын
Lela artisitochi.yelumi.eda
@sawa8227
@sawa8227 9 ай бұрын
❤❤❤❤
@user-ee9ix2ww6b
@user-ee9ix2ww6b 8 ай бұрын
እኔ የተሰማኝ ቅዳሴነው😢❤
@zaharhali4476
@zaharhali4476 9 ай бұрын
ምነዉ እደማዳም ኩሺና አልፋታም አላችሁን ሌላሰዉ ይቀየርልን የምትሉ 👆
@muntha6959
@muntha6959 9 ай бұрын
😢😢❤
@aadrtjemal1426
@aadrtjemal1426 9 ай бұрын
, የፊልምተከታይባልሆንም,,ግንአድናቂያቾነኝ,,በእድሜያች,ግንደሥይላል
@sameiraf2450
@sameiraf2450 8 ай бұрын
በቃከነሄኖክ ውጪ አረቲስት ጠፋእኮ
@ejejejussuh4558
@ejejejussuh4558 8 ай бұрын
❤❤❤❤😢😢
@hiwothiwot-pl5si
@hiwothiwot-pl5si 9 ай бұрын
😮ሌላ ሰዉ ከመጥፋቱ የተነሳ ሀሳብ አለቀባቸዉ😂😂😂😂😂😂😂
@Kokii696
@Kokii696 9 ай бұрын
Ye kidase dimtsi 😢
@user-oh3mv7nl9l
@user-oh3mv7nl9l 8 ай бұрын
እኔ ምለው ከ 5 ውጭ ሌላ ተዋናይ ጠፋ እንዴ እ
@yeselemonsistg
@yeselemonsistg 9 ай бұрын
ኮሜንታቹህም አላማረኝ ይቅርብኝ የማዳም ቅመሞች እዩና ንገሩኝ
@tinafiud6941
@tinafiud6941 8 ай бұрын
ጥያቄ አለኝ ህዝቤንቃ የተረሳ ተብሎ ተ ለምን ተዘቀዘቀች ?????
@melatmeli2289
@melatmeli2289 Күн бұрын
ፊልሙ ምንድን ነው ሀሳብ ብቻ
@BeletuSntayehu
@BeletuSntayehu 9 ай бұрын
ርዕሱ ሲፃፍ ተ የተዘቀዘቀ መስቀል ነዉ የሚመስለዉ ይስተካከል ስርአት ያዙ
@aynitame5837
@aynitame5837 8 ай бұрын
ርእሱላይ ግን "ተ"የተዘቀዘቀ መስቀል ማድረጋችሁ ምን ለማለት ነው ይሄ አጋጣሚ አይደለም የታሰበበትጂ😢
እኔ ልሙትልሽ - Ethiopian Movie Ene Lmutelesh 2023 Full Length Ethiopian Film Ene Lemutelesh 2023
1:26:10
Netsebraq Media - ነፀብራቅ ሚዲያ
Рет қаралды 449 М.
Nastya and SeanDoesMagic
00:16
Nastya
Рет қаралды 17 МЛН
Mom's Unique Approach to Teaching Kids Hygiene #shorts
00:16
Fabiosa Stories
Рет қаралды 27 МЛН
አኩኩሉ - Ethiopian Movie Akukulu 2024 Full Length Ethiopian Film Akukulu 2024
1:29:41
Netsebraq Media - ነፀብራቅ ሚዲያ
Рет қаралды 448 М.
ታሰረ። መሰለኝ🤥
11:23
Faya tube ፋያ
Рет қаралды 6 М.
ማዳም - new ethiopian full movie 2022 Madam | new ethiopian movie ማዳም 2022
1:26:31
ታፍኛለው ሙሉ ፊልም - Tafegnalew Full Ethiopian Movie 2024
1:32:26
Eliana Entertainment
Рет қаралды 224 М.
አቦሰም ሙሉ ፊልም :  abosem- New Amharic movie - addis film
1:28:56
ትዳሬ ነሽ ሙሉ ፊልም _ Tidare Nesh New Amharic Movie 2024
1:30:04
Ge'ez Entertainment
Рет қаралды 1,3 МЛН
Это ежегодное настроение 😉 #tiktok #юмор #жиза #funny
0:10
La emociones de Bluey #歌ってみた #bluey #burrikiki
0:13
Bluey y BurriKiKi
Рет қаралды 16 МЛН
He doesn’t like illusions
0:17
V.A. show / Магика
Рет қаралды 14 МЛН
Батя в общественных местах 😇
0:46
Время горячей озвучки
Рет қаралды 2 МЛН
He doesn’t like illusions
0:17
V.A. show / Магика
Рет қаралды 14 МЛН