ውሸታም - Ethiopian Movie Weshetam 2022 Full Length Ethiopian Film Wushetam 2022

  Рет қаралды 433,029

Netsebraq Media - ነፀብራቅ ሚዲያ

Netsebraq Media - ነፀብራቅ ሚዲያ

Жыл бұрын

ውሸታም - Ethiopian Movie Weshetam 2022 Full Length Ethiopian Film Wushetam 2022
Join this channel to get access to perks:
/ @netsebraqmedia
Unauthorized use, distribution and re-upload of this content on any media platform is strictly prohibited
Copyright ©Netsebraq Media

Пікірлер: 240
@yonasarefaine6117
@yonasarefaine6117 Жыл бұрын
እባካችሁን የማይጠቅመንን ፊልም ስናይ ከምንውል ክርስቲያን የሆንን መፅሐፍ ቅዱስን ሙስሊም የሆናችሁ ቁራንን እናንብ ትክክለኛ የህይወት ስንቅ የእግዚአብሔር ቃል ነው እና ይሄ አልባሌ ነገር ምንም አይጠቅመንም።
@hayatmeka3271
@hayatmeka3271 Жыл бұрын
በቅንነት ደምሩኝ
@betyatk5570
@betyatk5570 Жыл бұрын
ወይኔ ይችን ህፃኖል ልጅ ስወዳት ጎበዝ ተዋናይ በርች የኔ ማር
@mihratutedassa9451
@mihratutedassa9451 Жыл бұрын
እንደኔ ፊልም የሚወድ ሰው አለ??🥰
@ssragitaneh1534
@ssragitaneh1534 Жыл бұрын
እኔም በጣም
@MihratuYegeta
@MihratuYegeta 10 ай бұрын
እኔም በጣም! 😒
@user-rh1gn8fc1n
@user-rh1gn8fc1n Жыл бұрын
ፍቅር እስከ መቃብር ዋው ሄኖክ ፍቅር በብር አይገዛም ትክክል 💚
@werikkassa6976
@werikkassa6976 Жыл бұрын
Wow that is my older sister life too bad she didn’t get it really good husband sad sad sad so young Alzheimer🥲🥲
@birtukan120
@birtukan120 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ይሰዉራን ከእንደዚህ በሺታ በዚህ ስቀይ ወስጥ ላሉት ወገኖቻ ፈጠሪ ያዲረሰለቾ💚😔
@user-qf3ie3kr8f
@user-qf3ie3kr8f Жыл бұрын
ኑማ ቅመሞችዬ በናተ ኮሜት ዘና እያልኩ ልየው 🥰🥰🥰ደሞ እወዳችሆለሁ🥰🥰🥰🥰🥰
@user-rd5cu1xg9f
@user-rd5cu1xg9f Жыл бұрын
መተናል
@user-qf3ie3kr8f
@user-qf3ie3kr8f Жыл бұрын
@@user-rd5cu1xg9f እኮን መጣችሁ❤️❤️❤️
@nmak2493
@nmak2493 Жыл бұрын
መጣን እኛም ዉድድድድድድድ
@efratatube286
@efratatube286 Жыл бұрын
ደምሩኝ የሀገሬ ልጆች 🥰
@user-qf3ie3kr8f
@user-qf3ie3kr8f Жыл бұрын
@@nmak2493 የኔ ቆጆ ❤❤❤❤❤❤❤👈
@user-cj1ds8dn7x
@user-cj1ds8dn7x 8 ай бұрын
የአባት የመጨረሻ እውነተኛ መጽናኛ ቃል #ወይኩም #ፈቃድከ ፣ እግዚአብሔር አንተ ካልክ እንደፈቃድህ ይሁን ።
@haregbayuh3109
@haregbayuh3109 Жыл бұрын
በሰምአብ እግዚአብሄር ከእንደዚህ አይነት በሽታ ይጠብቀን በእንደዚህ አይነት ስቃይ ላይ ለሚገኙ ወገኖቻችን ፈጣሪ በምህረቱ ይጎብኛቸው
@user-km1km9ss6t
@user-km1km9ss6t 10 ай бұрын
አሜን❤❤❤❤❤
@AREGAAFUSO5926
@AREGAAFUSO5926 Жыл бұрын
ህፃኗ በጣም ነው ምትመቸኝ🙏
@user-dr4fd5ht4c
@user-dr4fd5ht4c Жыл бұрын
ወይኔ ይች መቀስ የሆነች ልጅ ስወዳት❤ ደሞ ትወናዋ 😍🌹
@hayatmeka3271
@hayatmeka3271 Жыл бұрын
በቅንነት ደምሩኝ
@besttube8710
@besttube8710 Жыл бұрын
የማዳም ቅመሞች እስቲ እስከ ዛሬ ካያችሁት ምርጡን የፍቅር ፊልም ጀባ በሉኝ 🥰🥰🥰
@prime7581
@prime7581 Жыл бұрын
ሩሀማ
@besttube8710
@besttube8710 Жыл бұрын
@@prime7581Tnx አይቼ እመለሳለሁ 🥰
@jannatroseroyce8354
@jannatroseroyce8354 Жыл бұрын
yeset fikr
@madenanuri9925
@madenanuri9925 Жыл бұрын
ላንባ
@emuyemaryamlij920
@emuyemaryamlij920 Жыл бұрын
ያራዳ ልጅ ቁጥር ኣንድ
@mebrihat5349
@mebrihat5349 Жыл бұрын
የመዳም ቅመሞች የት ናቹ ግባ ግባ በሉ 😁😁
@user-vi3ge9zt5j
@user-vi3ge9zt5j Жыл бұрын
አለን ቆንጅት
@blentube3002
@blentube3002 Жыл бұрын
@@user-vi3ge9zt5j ውዶቼ ደምሩኝ
@gshhghu4223
@gshhghu4223 Жыл бұрын
ኡፍፍፍፍፍፍ ከደዝህ ያለ በሸታ ሰዉርን በሰላም ለሀገራችን አፈር አብቃን አሜን በሰደትያላችሁ እህት ወድሞቼ ከክፉ ነገር ሁሉ እመብዙሀን ትጠብቃችሁ ጥላ ከለላ ትሁናችሁ አሜንንን🤲😭😭😭😭😭😥😥😥😥😥💔💔💔💔💔
@user-km1km9ss6t
@user-km1km9ss6t 10 ай бұрын
አሜን❤❤❤❤❤
@mmihg1411
@mmihg1411 7 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@kirubealabrham3085
@kirubealabrham3085 Жыл бұрын
እኔ እኮ ግርም የሚለኝ ስለአንድ በሽታ በቂ ዕውቀት ሳይኖራችሁ ለመስራት ያላችሁ ድፍረት!!!
@demeketsegaye561
@demeketsegaye561 Жыл бұрын
ሐኪም የሚረግሙት ነገርስ!
@user-fm4gr6kb4p
@user-fm4gr6kb4p Жыл бұрын
ልጅቱ ግን እዉነትም አሮጊት ስወዳት የኔ ቆንጆ
@LoveLife-qw8xs
@LoveLife-qw8xs Жыл бұрын
የምወደው ድምፁን አጠፋ እወድሻለው አፈቅርሻለው ባለኝ ማግስት ታምማለው 4 አመት ፍቅሬ በስደት ላብድነው ከራሴበላይ አፈቅረዋለው ብዙ መስዋት ከፍዬበታለው ማፍቀር መታደል ነው ግን ስቃዩ ከባድ ነው ብዙ ነገሮች አሳልፈናል ሀገር ልገባ ቲንሽ ነው የቀረኝ በአካል ማግኝመት እፈልጋለው ግን ሳይነግረኝ ጉዞ ሊጀምር እንደሆነ ሰማው ያማል አይደል በጣም
@bassalrahma3862
@bassalrahma3862 Жыл бұрын
አብሽሪ ዉደ ቅድሚያ ራስሽን ጠብቂ መጀመሪያ አንች መቆም አለብሽ ዉደ እሱ ቢሄድ ሌላ ይመጣል ጭራሽ በአካል አታቂዉም ዉሸቱንም ይሆናል ማማየ
@user-tr6gb4vl1z
@user-tr6gb4vl1z Жыл бұрын
አብሺሪውዴዋ እራሥሺንጠብቂ
@user-mt1jz6oz1o
@user-mt1jz6oz1o Жыл бұрын
አይዞሽ ዉዴ
@zulfakader3572
@zulfakader3572 Жыл бұрын
አይዞሽእ እህቴ ፍቅር ከባድ ነው
@blentube3002
@blentube3002 Жыл бұрын
@@user-mt1jz6oz1o ውዶቼ ደምሩኝ
@hhjrjjrj3301
@hhjrjjrj3301 Жыл бұрын
ይቺ ልጅ ግን የፀጉሯ እስታይል ይሄ ብቻ ነው ደሞ ማበጠሪያ አይነካውም ወዬውው ቁንጅናሽ ማንም አይወዳደርሽ ግን የፀጉር እስታይል ትንሽ ቀየር ያስፈልጋል ውዴ
@bassalrahma3862
@bassalrahma3862 Жыл бұрын
ሁማን ሄር መሰለኝ ዉደ
@zelekefirehiwot214
@zelekefirehiwot214 Жыл бұрын
ይቺ ልጅ በጣም ጎበዝ ነች በዚሁ ቀጥይ
@user-qw4kl8wl2c
@user-qw4kl8wl2c Жыл бұрын
ግን ትልቅ ትመስላለች
@blentube3002
@blentube3002 Жыл бұрын
@@user-qw4kl8wl2c ደምሩኝ
@solomonkera2916
@solomonkera2916 Жыл бұрын
i can relate to her sickness. my wive suffers from cerebral ataxi and mussel ataxi and also epilepsi. by Gods grace i have dedicated my life to be there for her full time. in good times as well as in bad times, this is love. prais be to the Lord
@giasbd1227
@giasbd1227 Жыл бұрын
ማነዉ እደኔ የሄኖክን ፊልም እሚወደዉ የሴቶቹ አለቃ🤣🤣
@user-ik1cd1vl6o
@user-ik1cd1vl6o Жыл бұрын
እኔኮ ደስ ይላል የሚል ኮሜንት ሳላነብ አላይም
@meeenegn3361
@meeenegn3361 Жыл бұрын
እኔም ግን አሪፍ ነዉ
@yabyab5036
@yabyab5036 Жыл бұрын
እኔም ኮመንት ሣላነብ አላይም
@medinabentebrahim3613
@medinabentebrahim3613 Жыл бұрын
እኔም ደስይላልካላሉ ፈልሙን እየደበረኛነውየማየው
@blentube3002
@blentube3002 Жыл бұрын
@@medinabentebrahim3613 ውዶቼ ደምሩኝ
@user-li2oz9xm8j
@user-li2oz9xm8j Жыл бұрын
ከመነሻ እስከ መጨረሻ ምርጥ ይመቻቹ
@user-gk3vj1gc8f
@user-gk3vj1gc8f Жыл бұрын
ኑ የመዳም ቅመሞቾ አድስ ድራማ ተለቋል አብረን እንሹፍ
@hiwihiwi8360
@hiwihiwi8360 Жыл бұрын
Arife leyew
@blentube3002
@blentube3002 Жыл бұрын
@@hiwihiwi8360 ውዶቼ ደምሩኝ
@memebakla378
@memebakla378 Жыл бұрын
አገሪችንን ሰላሙን ያብዛላት
@hayatmeka3271
@hayatmeka3271 Жыл бұрын
በቅንነት ደምሩኝ
@memebakla378
@memebakla378 Жыл бұрын
በጣም ምረጥ ነው በረቱልን እናመሰግናለን
@brhangaltigray7221
@brhangaltigray7221 Жыл бұрын
ፊልሙ ደስ ይላል ከንደዚ ኣይነት በሽታ እግዛብሄር ይጠብቀን🙌
@user-hp7pv8ji7b
@user-hp7pv8ji7b Жыл бұрын
አባትዬዉ ጥንኳራቸዉን በጣም ደስ ይላል👌👌👌
@meeenegn3361
@meeenegn3361 Жыл бұрын
አሪፍ ፈልም ነዉ በርቱ ❤❤ ሀገራችን ሰላም ያድርግልን ፈጣሪ🙏💚💛❤❤❤❤
@meeenegn3361
@meeenegn3361 Жыл бұрын
@@hayatmeka3271 💙💙❤❤
@hannahanna9082
@hannahanna9082 6 ай бұрын
አቤቱ ጌታሆይ አንተጠብቀን
@user-ln3eu7xv5j
@user-ln3eu7xv5j Жыл бұрын
ዘንድሮ ሄኖክ ድንቁ የለለበት ፊልም ማየት የናፈቀው ማነው 😣😣😣😣
@abuyetube
@abuyetube Жыл бұрын
ማንም የለም ከቻልሽ አለማየት ነው
@ze_14
@ze_14 Жыл бұрын
@@abuyetube ትክክል እሱ ያለበት ጥሩ ፊልም ነው
@rakebabrha6832
@rakebabrha6832 Жыл бұрын
የኔ ፀባየሰናይ ከነ ፀባይዋ ሄደች ምርጥ ፊልም ነው 😣❤️
@neerlimohabbath2064
@neerlimohabbath2064 Жыл бұрын
እስካለም ፍፃሜ አላለም ሄኖክየ ረተው
@fnottube2532
@fnottube2532 Жыл бұрын
በፍቅር የተጎዳ የለም። ፍቅር ጎድቶ አያውቅም! ወሲብና ስሜት ፍቅር ኾነው አያውቁም ፍቅርና ስሜትን ለዩ እንጂ...😁
@taibaashkan9065
@taibaashkan9065 Жыл бұрын
😂😂😁😁
@hayati1954
@hayati1954 Жыл бұрын
😅😅😅
@blentube3002
@blentube3002 Жыл бұрын
@@hayati1954 ውዶቼ ደምሩኝ
@HhHh-nl7jn
@HhHh-nl7jn 7 ай бұрын
ሳህ
@hnah4891
@hnah4891 Жыл бұрын
በጣም አስተማሪ ፊልም ነዉ ከእንደዚህ አይነት አስደንጋጭ ነገር ይጠብቀን እዉነት ይመስል እንዴት እንደፈራሁ
@hayatmeka3271
@hayatmeka3271 Жыл бұрын
ማሬ ደምሩኝ በቅንነት
@haromsataresa9386
@haromsataresa9386 Жыл бұрын
Bexam qonjoo film newu bertuu🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@LoveLife-qw8xs
@LoveLife-qw8xs Жыл бұрын
መርሳት በጣም መጥፎ በሽታነው እኔም የልጅነት ነገር የማረሳልጅ በፍቅረኛዬ የተነሳ በጭንቀት የላኩትን እንካን ብር ማስታወስ አቅቶኛል። የጣድኩትን እረስቼ ያለውሃ ድስቱን ጥጄ ድስቱ አሮ ነዶ ቤቱ ሊቃጠል ነበር ሰርቼ ያጠፋሁትን ጋዝ ለይ እጄን ተደግፌ እጄ ውስጡ ድረስ ነው ስጋው የታየው እጄን አቃጠልኩት እረስቼው ከጭንቀት የመጣብኝ በሽታ ነው በየቀኑ አልቅሼ አድራለው የግል ህይወቴ አሳስቦኛል ስለኔ አስቤ አላቅም ነበር የምኖርላቸው ብዙ ሰዎች አሉኝ ግን በፍቅር ብጠመድ ነገሮቹሁ ሁሉ መስመራቸውን እየሳቱ ነው መርሳት መጥፎ በሽታነው ለስራዬ ጠንካራ ሴት ነኝ አሁን ግን እየረሳው ነው
@samrawitgirma9744
@samrawitgirma9744 Жыл бұрын
አይዞሽ እህቴ እግዚአብሔር ይታደገረሽ ወረቀት ላይ ማስታወሻ ለመፃፍ ሞክሪ ለመስራት የፈለግሽውን ነገር ወረቀቱን አጠገብሽ አደረርገሽ ማንበብ ትችያለሽ ለምሳሌ ግሮሰሪ ሄደን መግዛትየምንፈልገወረን ነገር እንዳንረሳ ፅፈን እንደምንሄድ ማለት ነው አይዞሽ በርቺ የኔ እህት ባለሽ እምነት ፀልይ ጭንቀትን ለመተው ሞክሪ ሁላችንም ስለዛሬእንጅ ሰለነጋችን የምናውቀው ነገር የለም
@ze_14
@ze_14 Жыл бұрын
ጸልይ እግዚኣብሔር ይረዳሻል ምሕረቷና ኣማላጇ የእናታችን ድንግል ማርያም ኣይለይሽ
@user-tr6gb4vl1z
@user-tr6gb4vl1z Жыл бұрын
ዱአ አድርጊ ፍቅር ፍቅርአትበይ ሥራሽላይአተኩር እራሥሽን ጠብቂ
@rozaloverozalove3770
@rozaloverozalove3770 Жыл бұрын
Ayzoshe wede embete tirdashe
@blentube3002
@blentube3002 Жыл бұрын
@@samrawitgirma9744 ውዶቼ ደምሩኝ
@Tube-zc2qc
@Tube-zc2qc Жыл бұрын
አሪፍ ነው በርቱ
@senaithaile495
@senaithaile495 Жыл бұрын
Great
@ahmedhassan6097
@ahmedhassan6097 Жыл бұрын
ካፊር ድሮም ካፊር ነው መች እንደምትሞት ንገረን ይላል እንዴ
@user-cj1ds8dn7x
@user-cj1ds8dn7x 8 ай бұрын
#ሔኖክ ያለበት ፊልም ልዩ ነው ፣ #አያቴ ሁልጊዜም #ምቀኛ አታሳጣኝ ትላለች ለካስ እውነቷን ነው ፣ በሔኖክ ላይ ስንቱ ቀለደ ፣ ተረተ ፣ አሟረተ ግን #ክብርና ዝናን አገኘ እንጅ ወይ ፍንክች የአባቱ ልጅ ፣ አያቴን አመሰገንኳት ፣ #ሴቷን ተዋናይ ሁልጊዜም አድናቂዋ ነኝ ፣ #በሁሉም ዘርፍ ይሳካላታል ፣ #ሕጻኗም እንዲሁ ፣ ብቻ ደስ ይላል ፣ #ባል ፣ #አባት #ቤተሰብ ሲያዝን ቢያሳዝንም ።
@user-kd6cs3xm2c
@user-kd6cs3xm2c Жыл бұрын
ያልገባኝ ነገር እርእሱ ምንድነው ውሸታም ሆ እረ ውዴት እየሄድን ነዉ ወገን
@yifruhailu5268
@yifruhailu5268 Жыл бұрын
This is a heart wrenching movie, I pray and hope that there will be a scientific breakthrough to cure such a crippling disease.
@user-rj6ue3vt5i
@user-rj6ue3vt5i Жыл бұрын
Kkkk No Engine
@hannabaliyu5474
@hannabaliyu5474 Жыл бұрын
ሰላም ለናንተ ይሁን ይቅርታ በሽታው ግን የምር ነው አንዳንድ ጥያቄዎች ስላሉብኝ ነው
@martashaleka7221
@martashaleka7221 Жыл бұрын
ዋውውው👌
@MsWebit
@MsWebit Жыл бұрын
You did it girl .. was worried but u got it 🙌🏽 በርቺ
@user-jf4ke6mb2t
@user-jf4ke6mb2t 8 ай бұрын
ፋዘር ደስ ይሉኛል በጣም 🥰
@user-xl9ug5jt4y
@user-xl9ug5jt4y Жыл бұрын
አሪፍ ነው
@lalistusamuel61
@lalistusamuel61 Жыл бұрын
Wow
@HirpheshTMariam
@HirpheshTMariam 9 ай бұрын
Wow ደስ የሚል ፊልም ነው
@solomonkera2916
@solomonkera2916 Жыл бұрын
prayer is the only help in such times. it is only the Lord who sustains us.
@betyatk5570
@betyatk5570 Жыл бұрын
እኔን ያልገባኝ እንዴት ነው የዚህ በሽታ መደሀኒት የለለው ሳታውቁ ፊልም አትስሩ
@SaraSara-ot5ep
@SaraSara-ot5ep Жыл бұрын
እኔ ግን የማውቀው እንደዚህ አይነት በሽታ የያዛቸው ሰዎች የጭንቅላት ኦፕርሺን ተደርገው እንደሚድኑ ነው ሊሞቱም ይችላለ በተለይ እድሜያቸው የገፋ ሰዎች
@ze_14
@ze_14 Жыл бұрын
ዶክተር ጠይቀው ቢሆንስ የሰሩት
@feysalhussein
@feysalhussein Жыл бұрын
Filmu arif nw gin hushet bezabat tinish hushet kenisu
@madenaabuseraj5078
@madenaabuseraj5078 8 ай бұрын
ወይኒ ይች ቅመም ልጅ ከውስጧ እኮ ያ40 አመት ጎልማሳ ሴትዮ አለች😂😂😂😂ስውዳት❤❤❤❤❤❤
@SamSamson-ks8us
@SamSamson-ks8us Жыл бұрын
i have seen many movies in my life but l was very sad when l saw such ashocking movie for the firsi time
@mrmohammed1999
@mrmohammed1999 Жыл бұрын
ፊልሙና እርእሱ አይገናኝም ግን ተመችቶኛል
@NORTAMRAT
@NORTAMRAT Жыл бұрын
እነፊልም ዜናው..ደግሞ ይሄንን ከመቼው አደረሳችሁት..
@memebakla378
@memebakla378 Жыл бұрын
ጎበዝ የኔ ቆንጄ
@dubabadubaba7546
@dubabadubaba7546 Жыл бұрын
ዴስይላል
@efratatube286
@efratatube286 Жыл бұрын
ርዕሱ እና ፊልሙ አይገናኝም !🙄
@user-gy1bc5du1v
@user-gy1bc5du1v 27 күн бұрын
በጣም ምርጥ ነው በርቱ ❤
@kayikayirya6469
@kayikayirya6469 Жыл бұрын
wow
@haromsataresa9386
@haromsataresa9386 Жыл бұрын
Hi and thank you for your help and thank you for your help and thank you for your help and thank you for your help
@ethiosudansw7231
@ethiosudansw7231 Жыл бұрын
🤣🤣
@user-hu1re5xk2i
@user-hu1re5xk2i Жыл бұрын
እሽ አሁን ይሄ ፊልም ትናንት ከሰራችሁት ተከበብኩ በምን ተለየ አንድ አይነት እረ በናታሁ አንተ ሄኖክ የምትል መጋኛ ባስር ሺ ብር እሊናክንና ጥበብን አታርክሰው
@BerhanuNeda-zi4ld
@BerhanuNeda-zi4ld Жыл бұрын
Wowo
@tigestnigussie2705
@tigestnigussie2705 Жыл бұрын
Wowww😍😍😍😍😍😍😍😍👍👍👍👌👌
@Milo-ur7og
@Milo-ur7og Жыл бұрын
Isi wodachu 💞💞💞❤️❤️❤️
@user-km1km9ss6t
@user-km1km9ss6t 10 ай бұрын
እግዚአብሄርከእንደዚህአይነትበሽታይሰውረን😢😢😢😢😢😢
@LoveLife-qw8xs
@LoveLife-qw8xs Жыл бұрын
ሄኒ ምነው በልብስ እጥረት ነው እንዴ የሰራከው ደሞ የተቀደደ ልብስ አታርኩ የርኩስ መንፈስ መገለጫ ነውእባካቹሁ
@NUrit242
@NUrit242 11 ай бұрын
ትዝህ ከልጅፍቅር ሊይዘኝ ነዉ መስሌ ላምልጣእኔስ😢😢😢
@miyadodo2238
@miyadodo2238 Жыл бұрын
አረ ሄኖክ እረፍት አርግ ውይ ሰለቸከኝ ምንም የምትሰራው ፊልም ደስ አይልም
@DfFf-ob9ns
@DfFf-ob9ns Ай бұрын
ጅል
@elsinadinberu4653
@elsinadinberu4653 Жыл бұрын
እስከ ዓለም ፍፃሜ ? እንዴት ነው ነገሩ?
@meeenegn3361
@meeenegn3361 Жыл бұрын
😁😁😁😁😁😉
@sumaikoo5126
@sumaikoo5126 Жыл бұрын
😢😢😢😢😢😢
@glorytogod5446
@glorytogod5446 Жыл бұрын
Never stop from going 2nd, 3rd, 4th, etc.. doctors opinion. Always look for another alternative including Gods Tebel.
@umuredwne7039
@umuredwne7039 Жыл бұрын
እስተመጨረሻው አይሁት ግን ምንም አልገባኝም
@yorusgebrehiwet2349
@yorusgebrehiwet2349 Жыл бұрын
🥰🥰🥰🥰🥰❤️💔
@zaa4689
@zaa4689 Жыл бұрын
አሪፍ ነዉ በርቱ ጥርት ያለ ስራ👍
@mayamengistu4658
@mayamengistu4658 Жыл бұрын
Filmu arif new gin rhisu mnu gar new wushetam yalubet?
@wenishetabito
@wenishetabito Жыл бұрын
Baxam tastameraly
@ksanetmulaw7740
@ksanetmulaw7740 Жыл бұрын
🥰🥰🥰❤❤
@kaletube5216
@kaletube5216 Жыл бұрын
🥰🥰🥰😘
@user-tk2tq6ev9x
@user-tk2tq6ev9x Жыл бұрын
❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️👍👍
@hhhsss513
@hhhsss513 Жыл бұрын
አሰተማሪ ነው
@user-ot8rc3mv7g
@user-ot8rc3mv7g 10 ай бұрын
እፍ 😢😢😮😮
@KsaKsa-jx5go
@KsaKsa-jx5go 8 ай бұрын
😢😢😢
@sawa8227
@sawa8227 Жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔
@user-hd4zw6hz4r
@user-hd4zw6hz4r Жыл бұрын
Wawu wusheti
@esheteagmas7272
@esheteagmas7272 Жыл бұрын
This.is.herat.wrenching.movse.pray.and.hope.that.there.will.be..scientific.breakthrs
@KsaKsa-jx5go
@KsaKsa-jx5go 8 ай бұрын
❤❤❤
@missangel979
@missangel979 Жыл бұрын
አረፍ፡ፍልም፡ነው
@safeyimam7731
@safeyimam7731 Жыл бұрын
የፊልሙ ርእስ ንገሩኝ
@sintayehubekele2223
@sintayehubekele2223 Жыл бұрын
እ🤔
@senayttube2887
@senayttube2887 Жыл бұрын
ከከከከከከ ው ለማለት መሰለኝ ወ ያሉት አይ ከከከከ
@mebrihat5349
@mebrihat5349 Жыл бұрын
ቀልደኛ 😉😁😁
@meeenegn3361
@meeenegn3361 Жыл бұрын
ye inem xiyaqee new ?
@ze_14
@ze_14 Жыл бұрын
ውሸታም ነው ኣታነቡም እንዴ 😂😫
@yonasarefaine6117
@yonasarefaine6117 Жыл бұрын
እኔ ከሁሉም የገረመኝ ማስታወስ የማትችለው እና እራሷን ስታ ሞቷን ስትጠባበቅ የነበረቸው ቀና ብላ ቅዱስ አባቴን አደራ ብላ ወዲያውኑ መሞቷ በጣም ገርሞኛል ይህ እንዴት ይሆናል።
@foziyajemal512
@foziyajemal512 Жыл бұрын
ሠወች ብዙ ጊዜ ሊሞቱሢሉ ይነቃሉ
@buzobuzo152
@buzobuzo152 Жыл бұрын
በጣም ያስጠላን ይደብራል ያስፈራል. ግዜየን ማቃጠሌ kochgn
@muiuneshgetache7812
@muiuneshgetache7812 Жыл бұрын
🥰🥰🥰🥰🥰🥰❤❤❤❤
@msarati4220
@msarati4220 Жыл бұрын
👩‍💻👩‍💻👩‍💻👩‍💻👩‍🎓👩‍🎓
@msarati4220
@msarati4220 Жыл бұрын
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰👌👌👌🙋‍♀️🙋‍♀️🙋‍♀️
@MsWebit
@MsWebit Жыл бұрын
በርቲ
@user-zf6qu8pw8t
@user-zf6qu8pw8t Жыл бұрын
❤❤❤❤🥰🥰💋
@user-qw4kl8wl2c
@user-qw4kl8wl2c Жыл бұрын
ግን የዝህ አይነት ድራማ አትስሩ ሲያስጨንቅ
@adanechhailemariam-sf5bm
@adanechhailemariam-sf5bm Жыл бұрын
ADanech😢
@user-gn4lv4yr7n
@user-gn4lv4yr7n Жыл бұрын
ኡፍ..ሲያስፈራ..እደዚ..አይነት..በሽታ..አለ..እዴ
@yonatnnigusia2774
@yonatnnigusia2774 Жыл бұрын
I fail sory hanpleing movie
ፈላስፊት   - Ethiopian Movie Felasfit 2023 Full Length Ethiopian Film Felasfit 2023
1:21:09
Netsebraq Media - ነፀብራቅ ሚዲያ
Рет қаралды 72 М.
World’s Deadliest Obstacle Course!
28:25
MrBeast
Рет қаралды 126 МЛН
Василиса наняла личного массажиста 😂 #shorts
00:22
Денис Кукояка
Рет қаралды 9 МЛН
СНЕЖКИ ЛЕТОМ?? #shorts
00:30
Паша Осадчий
Рет қаралды 8 МЛН
Which one of them is cooler?😎 @potapova_blog
00:45
Filaretiki
Рет қаралды 10 МЛН
ሳይገባት - Ethiopian Movie Saygebat 2023 Full Length Ethiopian Film Saygebaat 2023
1:17:20
Netsebraq Media - ነፀብራቅ ሚዲያ
Рет қаралды 442 М.
በቀርሜሎስ ኢየሩሳሌም ርእሰ ሊቃውንት ቆሞስ አባ ገብረኪዳን ግርማ
21:37
የሳምንቱ አዲስ ፊልም New Ethiopian Film 2018 toksydo
1:37:02
አራተኛ Ethiopian Movie Arategna - 2018 ሙሉፊልም
3:02:12
Arada Movies
Рет қаралды 1 МЛН
ስንቴ ልሙትልሽ Sinte Limutilish new Ethiopian film 2021
1:45:35
ሻማ - new ethiopian full movie 2023 shama | new ethiopian movie ሻማ 2023
1:36:34
አዔ ማንዴላ - Atse Mandela Ethiopian Movie 2017
3:45:03
Arada Movies
Рет қаралды 2,7 МЛН
9 сынып оқушылары: ЖАЛАҢАШ МАССАЖ/ KOREMIZ
46:23
Көреміз / «KÖREMIZ»
Рет қаралды 420 М.
ОНО СУЩЕСТВУЕТ?? #shorts
0:19
Паша Осадчий
Рет қаралды 1,5 МЛН
He sees meat everywhere 😄🥩
0:11
AngLova
Рет қаралды 7 МЛН
Technical error 🤣😂 Daily life of a couple #couple #shorts
0:25
DO YOU HAVE FRIENDS LIKE THIS?
0:17
dednahype
Рет қаралды 3,7 МЛН