Betoch | “አብዬ” Comedy Ethiopian Series Drama Episode 436

  Рет қаралды 131,164

Betoch Drama                ቤቶች ድራማ

Betoch Drama ቤቶች ድራማ

8 ай бұрын

Betoch | ቤቶች ተከታታይ የቤተሰብ ድራማ ክፍል 436 “አብዬ” | Betoch Comedy Ethiopian Series Drama Episode 436
ውድ የቤቶች ድራማ ተከታታዮች ይህንን ብቸኛ የ Facebook ገፃችንን Like Comment Share በማድረግ አዳዲስ የሚለቀቁ Episodes እና ልዩ ልዩ ትዕይንቶችን ይከታተሉ! / betochcomedy. .
tiktok.com/@betochcomedyofficial
t.me/Betochcomedy
#ቤቶች_ተከታታይ_የቤተሰብ_ድራማ

Пікірлер: 252
@mestawet438
@mestawet438 8 ай бұрын
ማነው እንደኔ ስደት ምርር ያለው
@Aminat-nv3cu
@Aminat-nv3cu 8 ай бұрын
አይዞን ያልፋል ሀገራችን ሰላም ያርግልንእጅ
@neymateenifujaaga8873
@neymateenifujaaga8873 8 ай бұрын
እኔ አገሽግሾኛል
@user-fe6fw2er3q
@user-fe6fw2er3q 8 ай бұрын
እኔ እፍፍፍፍ
@zuzuyasintube6872
@zuzuyasintube6872 8 ай бұрын
እኔ 😢😢
@FatumaHusean
@FatumaHusean 8 ай бұрын
አብሽረ አንድ ቀን ለኛም ፀሀይ ትወጣለች🎉
@HeluTube940
@HeluTube940 8 ай бұрын
ኑሮንለማሸነፍ ብላችሁ በስደት አለምላይ ያላችሁ እህት ወንድሞች አላማችሁ ተሳክቶ ለእናት ሀገራችሁ አላህ ያብቃን አሚን በሉ 🙏🙏
@user-vo3ut1gg6n
@user-vo3ut1gg6n 8 ай бұрын
አሚን አህት አለሜ😢
@bitewm7998
@bitewm7998 8 ай бұрын
አሜን አሜን አሜንንንንንንንንንንንንንን
@user-zv4zu7gy4n
@user-zv4zu7gy4n 8 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤
@makyam9650
@makyam9650 8 ай бұрын
አሚንንን❤❤
@armayeanteneh8562
@armayeanteneh8562 8 ай бұрын
Amen
@aregashgabre824
@aregashgabre824 8 ай бұрын
አጎቴ የጠፋሰው እንኳን ደህና መጡ ቤቶች እንደድሮ ሊሆን ነው በቃ❤❤🙌🙌🙌👌👌🙏🙏🙏👍👍
@aylaferdos4742
@aylaferdos4742 8 ай бұрын
😢😢😢😢 ፍትህ ለአማራ ክልል ህዝብ ፍትህ ለኢተርኔት 😭 😭😭
@user-oj9dm1xy8k
@user-oj9dm1xy8k 8 ай бұрын
Ene feteh bereku
@jamalhasan2095
@jamalhasan2095 8 ай бұрын
ፍትህ ለአማራ ህዝብ ፍትህ ለሣዉድ እሥር ለሚሠቃዮ እህት ወንድሞች
@gebrehanagirma5312
@gebrehanagirma5312 8 ай бұрын
አብዬን የናፈቀ ጠቅ
@hayetiyesuf5985
@hayetiyesuf5985 8 ай бұрын
ደስ ሲል አብየ እርገጤመጡ ❤❤
@marymeadmeadme9520
@marymeadmeadme9520 8 ай бұрын
የበፍርዱ ፍትህ አወቀ ና የታሪኳ አድናቂዎች ❤❤
@user-zl6tb9fh6z
@user-zl6tb9fh6z 8 ай бұрын
ፍትህ ለአማራ ህዝብ😢😢😢😢😢
@user-wl8vm8vl9w
@user-wl8vm8vl9w 8 ай бұрын
እንኮን ደህናመጡ አብየ ዉነትነው ፍትህላአማራ አንድነት ኢ/ጲያ
@Sariy177
@Sariy177 8 ай бұрын
የመዳም ቅማሞች ያልታሰበ እንጀራ ፈጣሪ ይስጣችሁ
@user-ew6qp1lt3g
@user-ew6qp1lt3g 8 ай бұрын
አሚን ያረብ
@hayatabate2636
@hayatabate2636 8 ай бұрын
አሚንንን🤲🤲🤲
@TUBE-fb2or
@TUBE-fb2or 8 ай бұрын
ቤቶች የኛ ተናፋቂወች እኮን ደህና መጣችሁ አላህ የሀገራችንን ሰላም ያውርድልን ያረብ የሰው ቤት እሚፈረሰው መግስት ህዝቡን መቀመጫ ቤት አዘጋጅቶ እጅ መግስት እሚያስጠጋበት ሳይኖረው የህዝብ ቤት አይፈረስም ቅድሚያ ለህዝብ ደህንነት ቅድሚያ የሰውልጅ ሰብአውይ ክብር መብት ይቅደም !!!!!!!!!
@eexx1661
@eexx1661 8 ай бұрын
ፉትህ ለተገፉዉ ለየዎሁ ለአማራ ህዝብ
@gfdgg8992
@gfdgg8992 8 ай бұрын
ፍትህ ለህዝባችን የሀገራችን ሰላም ናፈቀን በሰውሀገር ሁነን ህዝባችን እየ ተሰቃየ ስናይ ልባችን ቀሰለ እዚህ የመዳም ስራና ጭቅጭቅ አቆሰለን 😭😭😭😭😭ፍትህ ለምነወደው ህዝባችን ሰላም ለሀገራችን💔💔
@ameenahuzefa8412
@ameenahuzefa8412 8 ай бұрын
ያረብብብብብብ አላሕ ከይሩን ነገር ይፍጠርልን ንፁሐንን ሕፃናትን አላሕ ከሰቃይ ይታደግልንፍትሕ ለወገኔ ዲል ለፋኖ
@gfdgg8992
@gfdgg8992 8 ай бұрын
@@ameenahuzefa8412 አሚን ያረቢል አለሚን❤❤❤💐💐💐💐
@amanuelgodiso3183
@amanuelgodiso3183 8 ай бұрын
Bigg Respect For Betoch 🙏🙏From Cape Town South Africa 🇿🇦 My God Bless All African Brothers and sisters 🙏🙏✍️🇪🇹🇪🇹🇬🇦🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@user-np5db9fq6k
@user-np5db9fq6k 8 ай бұрын
ፍትህ ፍትህ ለአማራህዝብ ለሚገደሉትአማራዉች ፍትህ
@user-bl2np8wu4g
@user-bl2np8wu4g 8 ай бұрын
አብዬ እንኳን ሰላም መጡ ምርጥ አባት የቤቶች ድምቀት
@sameeraadam3135
@sameeraadam3135 8 ай бұрын
ወይኔ አብዬ የጠፋ ሰው እከበን ደህና መጡ🎉🎉🎉😢😢😢😊
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 8 ай бұрын
የዛሪው ትልቅ ትምህርት አስተላልፏል ሀገራችንን ስላም ያርግልን🙏🏾 ደጉ ባላገሩ❤
@endalemamuye1390
@endalemamuye1390 8 ай бұрын
እስኪ ሻሼን እና አቢን እንደ እኔ የሚወዳቸው በኮሜንት
@user-my8vx9qh2w
@user-my8vx9qh2w 8 ай бұрын
ሰላሙ የሚመጣው አብዬ ከስልጣኑ ሲወርድ ብቻ ነው
@sollymimi8503
@sollymimi8503 8 ай бұрын
አንዴ አማራ አንዴ ኦሮሞ አንዴ ዴሞ ትግራይ እያለቹ የአገረችንን ሀብት በሶስቱም ብሄር ጦርነት ከሀብቱ ይልቅ ደግሞ የሌሎች{የ86ቱ} ብሄር ብሄረሰባችንን ህዝብ ጨረሳችሁብን አንድ ቀን ቀኑ እራሱ ይፍረድባችሁ😢😢😢
@user-wz3qs6vo6y
@user-wz3qs6vo6y 8 ай бұрын
ሀገሬ ናፈቀኝ ወላሂ እንባየ ነው የመጣው የሄን ድራማ ሳይ❤❤
@hawaa112
@hawaa112 8 ай бұрын
ቤቶች ድራማ በጎጎት እንዝጠብቃችዋለም ግን ለምን ነው ለአማራ ህዝብ ፍትህ ፍትህ ፍትህ የማትሉት የአማራ ህዝብ በየቦታው እየተሰቃየ ነው እናም መላው የኢትዩጵያ ህዝብ ፍትህ ፍትህ በሉ
@alainuae4172
@alainuae4172 8 ай бұрын
ኧረ ፍትህ ለወገኖቻችን ለአማራ 😢😢😢😢
@ghalaalali-hn9ur
@ghalaalali-hn9ur 8 ай бұрын
የኔህት ፍትህን መጠየቅ ከግዝብሄርነው መጠየቅ ኮሜትላይ አደለም❤❤😢😢
@OmarOmar-ji5em
@OmarOmar-ji5em 8 ай бұрын
ባሻ የሚባለውን ዘገምተኛ ባለማየቴ ዴስብሎኛል
@kalkidanashenafi7807
@kalkidanashenafi7807 8 ай бұрын
አብዩ ስወዶት ጌታ እድሜና ጤና ይስጦት። ሁላችሁም የቤቶች ድራማ ቤተሰብ ተባረኩ እኖዳችሀለን በዚው ቀጥሉበት።👍👍👍👍👍🥰🥰🥰
@onelove9191
@onelove9191 8 ай бұрын
ወይኔ ቤቶች እውነትም ይቤና ማፌ የዚህ ሲትኮም ሳንባ ነበሩ 🤔🤔🤔🤔ከነሱ በዃላ .....*****.........
@user-ec3nw6gk1n
@user-ec3nw6gk1n 8 ай бұрын
ማነው ያገሩ ሰላም የናፍቀው ያርብ ሀገራችንን ሰላም ፍጠርልን 😢😢😢
@munajamunaja4442
@munajamunaja4442 8 ай бұрын
ያረቢ ሥደተኞችን አሥብልን በሰላም ለሃገራች አብቃን ኢንሻ አላህ🙏🙏🙏🙏😥😥😥
@gshzgsg6220
@gshzgsg6220 8 ай бұрын
Amen
@Hassan-ry4ye
@Hassan-ry4ye 8 ай бұрын
ክፋትን ከመቆፈር እንቆጠብ ሕዝብን አንግደል ፈጣሪ አለው በጽድቅ የሚፈርድ ፍትሕ ለአማራ ሕዝብ
@fouadali7957
@fouadali7957 8 ай бұрын
ኢትዮጵያዊ ባህልን አታበላሹ በኪነጥበብ ዉስጥ የዚህ አይነት መልዕክት መተላለፍ የለበትም እኛ ኢትዮጵያን የሚመጣን እንግዳ ለረጅም ጊዜ ቤተኛ አድርገን ከማቆየትም ባለፈ ካንለ ሐብት አካፍለን ኑሮውን እንዲመሰርት የምናደርግ ከአለም የምንለይበት ባህላችን ነው ። ምግብ ነገር እናቅርብ ወይስ ቀለል ብሎህ ታድር የሚል እሳቤ አንጠብቅም ከጥላሁን ጉግሳ🙏🙏🙏
@user-op8mn2vz9v
@user-op8mn2vz9v 8 ай бұрын
ሽመልስ ያገሬ ሰዉ ባህልና ወግህን ሳትልቅ በስራዎችህ ልግመትን የማታዉቅ እድሜህን ያርዝመዉ❤❤❤❤
@user-rk2rn3gb3b
@user-rk2rn3gb3b 8 ай бұрын
ቆይ የዘሩ አጨዋወት ለህዝብ ወይም ለታዳጊዎች ምንድን ነው ሚያስተምረው እኔ ምንም ሊገባኝ አልቻለም አንዳንዴም ለተመልካች እና እንደ አርያ ለሚቆጥሩ ታዳጊዎች እና ትልልቅ ሰዎች ምንድን ነው ሚያስተምረው እባካቹ የሚመለከታቹ ብዙ እናንተን አርያ አርገው ለሚመለከታቹ ሰዎች እናስብ እባካቹ።
@hameneeuser-mu1xw9fr2l
@hameneeuser-mu1xw9fr2l 8 ай бұрын
ከተሜውች ግን ያለ ጥቅም አንደበታቸው የተዝረከርከ ነው እንኳንም ባለ ሀገር ሆንኩኝ
@salamghosn8854
@salamghosn8854 8 ай бұрын
ፍትህ በማንነቱ ለሚታራደው አማራ
@tigestwoldetsadik4316
@tigestwoldetsadik4316 8 ай бұрын
Love ታሪክዋ
@manufikir4845
@manufikir4845 8 ай бұрын
ፍትህ ለተገፊዉ ለአማራ ህዝብ
@memijtelefoon9887
@memijtelefoon9887 8 ай бұрын
Abiye enkuan bedehna metulin🙏🤲 Haregye yene yewah endet endemwedat👌🤗🤭🤭🤣🤣🤣 endanchi aynet gorebet benoregn beye emegnalehu ❣
@HalimaMlk-px6iv
@HalimaMlk-px6iv 8 ай бұрын
Welcome abiya ❤❤❤❤❤inkuwan dana maxu
@user-yg2mv9ig9u
@user-yg2mv9ig9u 4 ай бұрын
ከዛ ላይ በተፈተንክና በታገስክ ቁጥር ጀነት ላይ ቦታህ ከፍ ይላል ከማያልቀው ፀጋው ይሸልምሀል የትግስት ክፍያው ይሄን ያህል ነው ተብሎኳን አልገደበም በቃ እያፈስኩ እሸልመዋለሁ ብሏል ጌታችን አሏህ ሱ ወ ዐ
@user-bb1wi8cr1p
@user-bb1wi8cr1p 8 ай бұрын
This Is very good film ❤❤❤
@tadalachgetachwe5118
@tadalachgetachwe5118 8 ай бұрын
አረ አረጋሽ አረጋጊዉ ክክክክክክክክክ በፍርዱም ደገመዉ የዛሬዉ ዋዉ ነዉ ❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏😮😮😮
@gemelatemamee1926
@gemelatemamee1926 8 ай бұрын
አብዬ ተናፍቀዋል❤❤❤❤
@Hanan-qb4cq
@Hanan-qb4cq 8 ай бұрын
አላህአገራችንንሰላምያረገልን
@fetaledebele6814
@fetaledebele6814 8 ай бұрын
እሙዬ እትዮጲየ ሰለምሽ።ይቢዘ ቤቶችዬ።ውዲዲዲዲዲዱ❤🎉🎉🎉🎉
@meseretbirhanuwolde8093
@meseretbirhanuwolde8093 8 ай бұрын
አብዬ እንኳ ደሕና መጡ
@OmarOmar-ji5em
@OmarOmar-ji5em 8 ай бұрын
ፍትህ ላማራህዝብ በናዚው አብይ አህመድእየተጨፈጨፈላለው
@tenad7309
@tenad7309 8 ай бұрын
አብዬ እና አዛሉ ጠፍተው ነበር:: እንክዋን ደህና መጡ🙏🏾
@tadalachgetachwe5118
@tadalachgetachwe5118 8 ай бұрын
ቤቾችዬ እንኳን አደረሳችሁ 🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌷🌼💮🌸🌸🌸🌸🌸 አረ አዛልዬ አዛሉን አምጡልኝ ❤❤❤❤❤
@Jhehjkjhf
@Jhehjkjhf 8 ай бұрын
ፍትህ ለአማረ ህዝብ ፍትህ ለስልጤ ዞን ለቅበት ህዝብ
@user-bc5gs9bk8e
@user-bc5gs9bk8e Ай бұрын
🎉🎉🎉😢😢
@zinashmazna2817
@zinashmazna2817 4 ай бұрын
አሪፍ ነው ቀጥሉ 😂🥰🥰🥰
@hannabiru8367
@hannabiru8367 8 ай бұрын
በርቱ አሪፍነው እንወዳቹዋለን
@sifanhh6171
@sifanhh6171 8 ай бұрын
አራ አዛሉ የት ናት የቤቶች እማ ወራ ❤❤❤❤❤
@user-ge3pu3th2v
@user-ge3pu3th2v 8 ай бұрын
ዋው ፍርዱ ነህ አይ ጭቅላት ታድያ ሀገርህ እዛ አደለም
@yirgeduchekole5106
@yirgeduchekole5106 8 ай бұрын
ጥሩ ነው በርቱ!!
@mekdiyawollolige
@mekdiyawollolige 8 ай бұрын
ቢመርንሰ የሀገር ሰቃይ መቼ አሰገባን😢😢😢
@timargeta2758
@timargeta2758 8 ай бұрын
Wow wow
@user-cb4rx5bb3i
@user-cb4rx5bb3i 8 ай бұрын
ይገርማል የተማረው እኮ ነው የሚያባላን ያልተማረውማ ህዝብ ሰላምን ብቻ ነው የሚያስብ ብቻ ፈጣር ሰላምን ያውርድልን
@nefisa70
@nefisa70 8 ай бұрын
በጣም እራሥ በራሡ የሚናፈቅ አንድ ቀን የተዋወቀው የት ደረሠ የሚል ነው
@user-cb4rx5bb3i
@user-cb4rx5bb3i 8 ай бұрын
@@nefisa70 እውነት ይሆ የዋህ ህዝብ አለቀ
@amsaleworku139
@amsaleworku139 8 ай бұрын
God bless you all
@fatumahusein263
@fatumahusein263 8 ай бұрын
Bezena shashe iskahun yetim alhedu alkeyeru ina azaliye misgana yigebachuwal abiyem metu teftew bihonim 👍
@nemaqatar9521
@nemaqatar9521 8 ай бұрын
የታሪኳ አለባበሥ አድናቂ ነኝ እናተሥ
@Kedir7715
@Kedir7715 8 ай бұрын
አሁን ይሁ አለባበስ ያምራል
@user-mr7cv6ue9p
@user-mr7cv6ue9p 8 ай бұрын
Welcome abiiye
@sifenshume7726
@sifenshume7726 8 ай бұрын
አብዬ እርገጤ ተናፍቀው ነበር እውነት😅 ወይ ዘሩ አብዬ ጤፍ አምጥተዋል ብለህ 🤣
@user-tu5jc8zw9x
@user-tu5jc8zw9x 8 ай бұрын
Ena ayzon hulum yalfsl❤❤❤❤❤❤
@DabaloTagenye
@DabaloTagenye 29 күн бұрын
Best comidan
@zenagirma8230
@zenagirma8230 8 ай бұрын
በጣም ደስ ይላል❤❤❤
@ameenahuzefa8412
@ameenahuzefa8412 8 ай бұрын
አብየ ምርጥ ሠዉ። ያማራዉ ነጉሰ
@Mes355
@Mes355 8 ай бұрын
ቤቶች welcome ❤❤😍❤
@alazaryonas2049
@alazaryonas2049 8 ай бұрын
Enem sidet betam asitelitognal
@user-tn3gk4ng4i
@user-tn3gk4ng4i 8 ай бұрын
👏👏👏👏💐🌹🌷💐🌷🌹🌷💐🌹🌷💐💐🌹ምርጦች በርቱ አዛልየ የኔናት ስወድሽ የኔ የዋህ
@aminakhatoon8576
@aminakhatoon8576 8 ай бұрын
Abye enkan dehna metu❤🎉🎉🎉😂😂😂😂
@fatumahusein263
@fatumahusein263 8 ай бұрын
Abiye ergexe inkwan dehna metu 😂😂😂
@user-oe3cz9oz5q
@user-oe3cz9oz5q 7 ай бұрын
ቤቶች በነ ይቤ ግዜ ቀረ
@user-iz1xp4bx5o
@user-iz1xp4bx5o 8 ай бұрын
Love you Guys
@Tigisthayme-wh1wo
@Tigisthayme-wh1wo 8 ай бұрын
Wayii bifiridu😅😅
@user-zu2ij2ux1p
@user-zu2ij2ux1p 8 ай бұрын
😅😅😅😅😅😅 Aye tarykwa senwdsh shashy agtshn atememchsh ema senwdachuh ❤❤❤❤❤ Bitochi
@saadamohammed7345
@saadamohammed7345 8 ай бұрын
አይ ዘሩ ጤፍ መስሎት ነበር 😂😂😂😂😂😂 ቤቶችዬ እናመሰግናለን❤❤❤❤❤
@user-sv1xx2qo2e
@user-sv1xx2qo2e 8 ай бұрын
እንኳን ሰላም መጣቺሁ
@sifanhh6171
@sifanhh6171 8 ай бұрын
አቢይ ይሪገጤ ወጣት መሰል
@user-cg5fv5sc4r
@user-cg5fv5sc4r 8 ай бұрын
😂😂😂ዬዎሬ ጥማት መገን
@abyeasfaw6041
@abyeasfaw6041 8 ай бұрын
አብዬ እርገጤ እንኩዋን ደህና መጡ
@SeidAbera-yw8kl
@SeidAbera-yw8kl 8 ай бұрын
አብየ እርገጤ😂😂 ጠፍተዉ ነበር
@user-qh8bw5oz1w
@user-qh8bw5oz1w 8 ай бұрын
ወይኔ ማፊዬ እንደ ዛሬ 😂😂😂😂በሳቅ ገድለሽኝ አታዉቂም😂😂😂😂ኦ ጥበብ ኦ ጥበብ ብላችሁ የፍቅር ሙቪ ነፍ ሰራችሁልን😂😂😂😂 ምን ዋጋ አለዉ ገበያዉን ፓለቲከኞች ነጠቁን አላለችም!!!
@korichafantaye1135
@korichafantaye1135 8 ай бұрын
ABYAE 🙏 WELCOME
@amnuelsolomon30
@amnuelsolomon30 8 ай бұрын
😂😂😂 ታሪኳ ስወድሽ😂😂
@user-pq3ic4wn8p
@user-pq3ic4wn8p 8 ай бұрын
♥️
@wxcfdz5872
@wxcfdz5872 8 ай бұрын
የምወዳቸሁ🎉🎉🎉🎉🎉
@hayatmohammedmohammed631
@hayatmohammedmohammed631 8 ай бұрын
ይለቀቅ አቦ እቅልፌመቷል ልየውና ልተኛ
@raphaeltawil8867
@raphaeltawil8867 8 ай бұрын
እንኳን ደና መጣችሁ❤❤😂😂😂
@hana5977
@hana5977 8 ай бұрын
Weyena argashe kebad gesture new betam gomez neh betam ulahum bertu weddd
@emann7734
@emann7734 8 ай бұрын
አርሂቡ እብዬ ውይ ጋሽ ዘሩ የውስጦን ባናቀው
@salamghosn8854
@salamghosn8854 8 ай бұрын
ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለአማራ እዝብ
@MiraMira-lh8of
@MiraMira-lh8of 8 ай бұрын
❤❤❤❤
@user-in1wu5bn2l
@user-in1wu5bn2l 8 ай бұрын
Zareye tinshi kibitatuni bekanisi dasi yil nabar😊
@user-ge3pu3th2v
@user-ge3pu3th2v 8 ай бұрын
Well.came.abeye
@ameenahuzefa8412
@ameenahuzefa8412 8 ай бұрын
እዳዉ ቤቶቺ ሥወዳቺሑ😊
@chinaalemayehu2432
@chinaalemayehu2432 8 ай бұрын
Vergood❤
@wsaseesa2314
@wsaseesa2314 8 ай бұрын
abiyee❤❤❤❤❤❤❤
@user-iz1xp4bx5o
@user-iz1xp4bx5o 8 ай бұрын
wow mecheiit ybelachu
Betoch | “በቃ ጨለለ? ”Comedy Ethiopian Series Drama Episode 422
27:47
Betoch Drama ቤቶች ድራማ
Рет қаралды 154 М.
Betoch | “ስር ነቀል ለውጥ ”Comedy Ethiopian Series Drama Episode 379
27:07
Betoch Drama ቤቶች ድራማ
Рет қаралды 273 М.
КАКОЙ ВАШ ЛЮБИМЫЙ ЦВЕТ?😍 #game #shorts
00:17
The Worlds Most Powerfull Batteries !
00:48
Woody & Kleiny
Рет қаралды 19 МЛН
it takes two to tango 💃🏻🕺🏻
00:18
Zach King
Рет қаралды 31 МЛН
Betoch | “አተራመሰው”Comedy Ethiopian Series Drama Episode 416
24:05
Betoch Drama ቤቶች ድራማ
Рет қаралды 246 М.
/በስንቱ/ Besintu S2 EP.9 "ሎጅ 1"
34:47
ebstv worldwide
Рет қаралды 794 М.
Betoch Comedy Drama “ቀሽ ቡና“ - Part 167
25:43
Betoch Drama ቤቶች ድራማ
Рет қаралды 721 М.
Betoch - "ጉደኛው ፕሮጀክት" Comedy Ethiopian Series Drama Episode 291
29:58
Betoch Drama ቤቶች ድራማ
Рет қаралды 617 М.
Betoch - "መድሃኒቱ" Comedy Ethiopian Series Drama Episode 229
25:14
Betoch Drama ቤቶች ድራማ
Рет қаралды 749 М.
/በስንቱ/ Besintu S2 EP.11 "ችግር ቢቸግር"
47:00
ebstv worldwide
Рет қаралды 729 М.
Betoch | “ሀገራዊ ኃላፊነት”Comedy Ethiopian Series Drama Episode 354
27:23
Betoch Drama ቤቶች ድራማ
Рет қаралды 532 М.
КАКОЙ ВАШ ЛЮБИМЫЙ ЦВЕТ?😍 #game #shorts
00:17