No video

Betoch | “በዛብህ ለገሰ!" Comedy Ethiopian Series Drama Episode 306

  Рет қаралды 524,854

Betoch Drama ቤቶች ድራማ

Betoch Drama ቤቶች ድራማ

Күн бұрын

Betoch | ቤቶች ተከታታይ የቤተሰብ ድራማ ክፍል306 “በዛብህ ለገሰ!" Betoch Comedy Ethiopian Series Drama Episode 306
ውድ የቤቶች ድራማ ተከታታዮች ይህንን ብቸኛ የ Facebook ገፃችንን Like Comment Share በማድረግ አዳዲስ የሚለቀቁ Episodes እና ልዩ ልዩ ትዕይንቶችን ይከታተሉ! / betochcomedydrama
#ቤቶች_ተከታታይ_የቤተሰብ_ድራማ

Пікірлер: 1 400
@BetochComedy7
@BetochComedy7 4 жыл бұрын
ከሀገር ውስጥና ከውጪ ከተዘረጉ የእናንተ ቅን እጆች ያሰባሰብነውን እርዳታ ግንቦት 20/2012 ዓ.ም. ለከተማ አስተዳደሩ በዚህ መልኩ አስረክበናል፡፡ እናመሰግናለን፡፡
@feridahmed6368
@feridahmed6368 4 жыл бұрын
Oromo ni bilisomti
@zufiwollotube786
@zufiwollotube786 4 жыл бұрын
ጀዛ ኩሙላህ ኸይር 🙏
@mucanoromokush7173
@mucanoromokush7173 4 жыл бұрын
G
@mucanoromokush7173
@mucanoromokush7173 4 жыл бұрын
@♤
@tsehaygeni9668
@tsehaygeni9668 4 жыл бұрын
አይ በዜ የገመትኩት ሆነ 🤣🤣🤣❤️🇲🇱❤️🤲🏻
@topmereja1996
@topmereja1996 4 жыл бұрын
ለኢትዮጵያ ሰላም ፍቅር አንድነት ፈጣሪ አምላክ ያመጣ ዘንድ ኮሮናን ከምድረ ግጽ ያጠፋው ዘንድ በስደት አለም ያሉን በሰላም ለሀገራቸው ያበቃቸው እያልሁ መልካም መዝናናት
@bbhhgghhh1435
@bbhhgghhh1435 4 жыл бұрын
👍👍👍👍👍👍💚💛❤🌻🌻🌻🌻🌻🌻
@aminakamal1898
@aminakamal1898 4 жыл бұрын
አሜን አሜን
@user-pp8sv8pv9h
@user-pp8sv8pv9h 4 жыл бұрын
I love you
@user-ri6no5qn8o
@user-ri6no5qn8o 4 жыл бұрын
አሚን አሚንእርስትየ
@ateshatash9607
@ateshatash9607 4 жыл бұрын
Aamiiiiiiiiiin
@EthioMerejaNow
@EthioMerejaNow 4 жыл бұрын
ማነው እንደኔ ኮሮና ከሀገራችን ጠፍቶ ማየት የናፈቀው እስኪ
@kamilatube865
@kamilatube865 4 жыл бұрын
እኔ
@Ekru_41
@Ekru_41 4 жыл бұрын
kzfaq.info/get/bejne/i75hp86AtsiViWg.html Insq Wdoche 👇👇👇 kzfaq.info/get/bejne/i75hp86AtsiViWg.html
@user-sj1cc9wn3r
@user-sj1cc9wn3r 4 жыл бұрын
@@remedantube1082 እንዛመድ በቅንነት
@fasikatube9475
@fasikatube9475 4 жыл бұрын
ብቅንነት ብቻ ሰብስክራይብ አርጉኝ
@user-oe1ni9rl1m
@user-oe1ni9rl1m 4 жыл бұрын
እኒ
@ethiopianews4767
@ethiopianews4767 4 жыл бұрын
የቤቶች ተከታታዮች ዛሬ እንዴት ነበርን እኔንስ እንዴት አያችሁኝ በተረፈ ኮሮና ጠፍቶ ለማየት ያብቃን
@Ekru_41
@Ekru_41 4 жыл бұрын
Namrung Bazen Yemtwdu Beziye Siwdik Eko kzfaq.info/get/bejne/i75hp86AtsiViWg.html
@sdam1738
@sdam1738 4 жыл бұрын
Hj
@bellialeks9361
@bellialeks9361 4 жыл бұрын
Ameen(3)
@salhebsi6877
@salhebsi6877 4 жыл бұрын
Zm bye sayk taskegnalek beze 😂😂😂😂😂😂
@user-sk4qe1gk6b
@user-sk4qe1gk6b 4 жыл бұрын
ቆይ ገና መቼ አይናው 🙄🙄🙄
@user-rf3gu6ly9i
@user-rf3gu6ly9i 3 жыл бұрын
ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 🇪🇹❤ ሻሸና ማፊ ከምንም በላይ ያሥቃሉ🤣🤣
@jem-tube
@jem-tube 4 жыл бұрын
ሰበር ዜና ኮረና በሽታ ከሀገራችን ጠፋ የሚባልበት ቀን የናፈቀው ላይክ ላይክ
@lloveyoumame1068
@lloveyoumame1068 4 жыл бұрын
ኢንሻ አላህ በአላህ ፍቃድ በቅርብ ቀን አላህ ያሰማን ንንንንንን ያርብ
@jem-tube
@jem-tube 4 жыл бұрын
@@lloveyoumame1068 ኢንሻአላህ
@Sa-bh6cf
@Sa-bh6cf 4 жыл бұрын
የጠፋል በፈጠረ ፍቃዲአብሺር
@fafiTube-px7dp
@fafiTube-px7dp 4 жыл бұрын
ጀም. እንዛመድ
@remlitube1684
@remlitube1684 4 жыл бұрын
@@jem-tube በቅንነት ደምሪኝ እመልሳለሁ
@user-wq9dy8wg5i
@user-wq9dy8wg5i 4 жыл бұрын
😂😂😂😂😂 በሳቅ ሞትኩ ቤቶችዬ በጅምላ ይመቻችሁ❤
@HaileMultimediaአዝግ
@HaileMultimediaአዝግ 4 жыл бұрын
ስለ አድናቆታችሁ እና comment ስላደረጋችሁን እናመሰግናለን በቀጣይ ብዙ ኣዳዲስ ነገሮች ይዘን እንመጣለን : ሁላችንም ተገቢውን ጥንቃቄ በማድረግ ራሳችንን እና ወገኖቻችንን ከዚህ ክፉ በሽታ እንታደግ::
@user-ec1nm9hd9u
@user-ec1nm9hd9u 4 жыл бұрын
አሹ ፈጣኑ አድናቂህ ነኝ
@babelmeru5124
@babelmeru5124 4 жыл бұрын
Mam adnakish neghi
@tigisthayilu7668
@tigisthayilu7668 4 жыл бұрын
በእርግጥም ያንተ አካውንት ነው?🤔
@emoabdosomed5953
@emoabdosomed5953 4 жыл бұрын
እእ
@user-nb1nn2mf3w
@user-nb1nn2mf3w 4 жыл бұрын
ቀኝ እጅህ ስሰጥ ግር እጅህ እንደያይ ብሎዋሉ #ነብዩ መሀመድ ሰ.ዓ.ወ
@habshachanle6461
@habshachanle6461 4 жыл бұрын
ሀያት ሙደሲር s a w
@nununegnitube801
@nununegnitube801 4 жыл бұрын
ሀያት ሙደሲር እውነት ነው ማም ሰብስክራይብ አርጊኚ
@etmtube5797
@etmtube5797 4 жыл бұрын
ማማዬ ጠቃሚ መረጃዎችን ለማግኘት ሰብ በማረግ ቻናሌን ተቀላቀይ
@user-wc9fl5mu7c
@user-wc9fl5mu7c 4 жыл бұрын
በጣምእዉነትነው
@user-fk7is3be4i
@user-fk7is3be4i 4 жыл бұрын
ሦለላሁ ወአለይሂ ወሠለም
@zed5924
@zed5924 4 жыл бұрын
እንጀራ ስላማረኝ ነው መሰል ሻሼ የደፋችውን አይንት ምግብ አማረኝ የኢትዮጵያ እንጀራ ያማረው በላይክ አሳዩኝ
@hebasara5702
@hebasara5702 4 жыл бұрын
Naye eni ga beyi Kongo
@zeharaseid5551
@zeharaseid5551 4 жыл бұрын
እኔ ባይኔ ላይ ነው የዙርው ከናቴም ባይበልጥ
@remlitube1684
@remlitube1684 4 жыл бұрын
@@zeharaseid5551 በቅንነት ቤተሰብ እንሁን ሰብስክራይብ አርጊኝ
@remlitube1684
@remlitube1684 4 жыл бұрын
Zube Hint Baba ቤተሰብ እንሁን በቅንነት ደምሪኝ እመልሳለሁ
@user-yi3lg7tx6y
@user-yi3lg7tx6y 4 жыл бұрын
እንኳን ሰላም መጣችሁ ቤቶች ነገ እኮ የልዳው ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ነው እንኳን አደርሳችሁ በሰላም በጤናይሄ ክፍ ጌዜ አልፉ አንድእንድንሆን ይርዳን አሜን
@rabiyarabiya8240
@rabiyarabiya8240 4 жыл бұрын
ወይ ቤቶች ሁሌም ደሥትላላችሁ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ
@mustobintmahmedggy7542
@mustobintmahmedggy7542 4 жыл бұрын
Baga ngy dhufte betochi koo heduni issin jaladha namin akka kotiti jaltani like nafi godha 😍😍😍😍😍wayine mafii hedu na kofalchiste😂😂😂😂😂
@user-kg4qw2yt3p
@user-kg4qw2yt3p 4 жыл бұрын
በዜና እርስቴ ማተባችሁ ደስ ሲል በዜ በሳቅ ገደለኝ
@amenkui5558
@amenkui5558 4 жыл бұрын
በጣም ስወድላቸው
@fafiTube-px7dp
@fafiTube-px7dp 4 жыл бұрын
ሰላም
@user-ol9xn4tk5x
@user-ol9xn4tk5x 4 жыл бұрын
#በጣም እንጂ✅✅✅ #ማህተባችን #የዘለዓለም #ሕይወታችን ነው✅✅✅
@abdiwollotube
@abdiwollotube 4 жыл бұрын
የቤቶች ተከታታይ በስደት ያላችሁ በያላችሁበት ፈጣር ይጠብቃችሁ ይጠብቀን ማነው እደኔ ሀገሩ የናፈቀው👍👍
@aradatube12
@aradatube12 4 жыл бұрын
Wow ቤቶችዬ የኔ ምርጦች እስቲ የ ቤቶች አድናቂዎች እንያቹ 👍
@zainabali835
@zainabali835 4 жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂👍👍👍👍👍👍
@keludiInfo
@keludiInfo 4 жыл бұрын
ውድ የኢስላም ልጆች አላህ አኪራችንን ያሳምረው የነብዩን ሀዲስ የሳሀቦችን ጣፋጭ ታሪክ አጠቃላይ ዲናዊ እውቀቶችን መቅሠም የምትፈልጉ ሀያኩም አላህ ቀልብ የምትረጋጋው አላህን በማሠብ ነው
@helenbb2077
@helenbb2077 4 жыл бұрын
መሀተባችሁን ማድረጋችሁ ደስ ብሎኛል👍 መምህር ምህረትአብ እናመሰግናለን በተረፈ ቤቶች ሁሌም አዳዲስ አስተማሪ ሀሳቦች ስለምታነሱ ልትመሰገኑ ይገባል 🙏
@user-fo3tc2xl9g
@user-fo3tc2xl9g 4 жыл бұрын
መምህር ምህረተ አብ ሳላደንቅህ አላልፍም ፡ስንቱን ሰው ማእተቡ ትቶ በጥሶ ነበር
@getnetmekonnen4498
@getnetmekonnen4498 4 жыл бұрын
Birhan Sisay hthfyedd
@lensasanyihacaaluhundessa7246
@lensasanyihacaaluhundessa7246 4 жыл бұрын
Betochi 💘💘❤💋
@magifikr1324
@magifikr1324 4 жыл бұрын
ቤቶችዬ ሁሌም ኑሩልን ከቁጥር አያጉላችሁ ችግር ሳያደናቅፋችሁ ሁሌም ታታሪ ሰራተኞች ናችሁ ድራማው ሁሉ ሲቋረጥ እናንተ ግን አላችሁ ምርጥ ቤተሰብ😍😍😍😍
@amytube1013
@amytube1013 4 жыл бұрын
ድብር ብሎኛል በላይክ አፅናኑኝ
@user-ow6mm2zv7x
@user-ow6mm2zv7x 4 жыл бұрын
😂😂😂አይዞሽ
@mesiyehenok3928
@mesiyehenok3928 4 жыл бұрын
@@remedantube1082 77tgna dmreshalhu anchim dmrign
@remlitube1684
@remlitube1684 4 жыл бұрын
@@user-ow6mm2zv7x በቅንነት ፎቶዉን በመጫን ሰብስክራይብ
@user-lz1wm6nv7h
@user-lz1wm6nv7h 4 жыл бұрын
ሰላም ፍቅር ጤና ለሰው ልጅ በሙሉ እመቤቴ ሆይ እባክሽ ጭንቀታችን ተርድተሽ ይሄን ወረርሽኝ ከአለም አጥፊልን
@user-ml3mj8gp6f
@user-ml3mj8gp6f 4 жыл бұрын
አይይይ በዜ🤣🤣🤣🤣 ተበላህ ቤቶች በፍቅር ነው የምወዳችሁ
@user-yj8dn9qb5g
@user-yj8dn9qb5g 17 күн бұрын
😂😂 ay bezabh😂😂 ❤ Betoch drama
@zdhabeshawit9047
@zdhabeshawit9047 4 жыл бұрын
የዛሬው ደግሞ ያበደ ነው ዋውውው
@ebrahimahmed5656
@ebrahimahmed5656 4 жыл бұрын
ሁሌም የምታቀርቡት አትጡ!!እድሜ እና ጤና ይስጣቹህ!!!
@dinkeneshgebere9168
@dinkeneshgebere9168 4 жыл бұрын
will back betoch 🙌 Bzabhe you so funny 🤣 እንድህም የምያደርግም አይጠፍም betoch ሰላማችሁ ይብዛ Love it betoch 💕💕💕🥰🥰🥰❤️😇😇💗have happy Saturday ✋
@ettoppiyaetto2191
@ettoppiyaetto2191 4 жыл бұрын
እኳን ደህና መጣችሁ ቤቶች ሀገራችንን ከዚህ ከወረርሽን ይጠብቅልን በጣም ያስፈራል
@mulu2978
@mulu2978 4 жыл бұрын
ሀሀሀሀሀ😀😀😀አይ ዘሩ ሞላ በጣም አሳከኝ ሻሼ ምግቡን ስደፋው መገብገቡ የመዳምን የሚደፋው ምግብ ቢያይ ምን ሊሆን ነው😀😀 እውነት ነው ምግብ አይደፋም እኔ እራሱ መዳሜ ምግብ ተርፎ ድፊ ስትለኝ ማማ ሃራም ነው እላታለሁ እሷ ግን አሰማም 😭 ቤቶችየ ለድራማችሁ በጣም እናመሰግናለን በጣም አስተማሪ ነው ድራማችሁ
@tgistayele6012
@tgistayele6012 4 жыл бұрын
እስኪ ቤቶችን እያየ ኮሜንት ላይ ዱቅ የሚል በላይክ አሳዩኝ ፣በተረፈ በስደት ያላችሁ እህት ወንድሞቼ ከክፉ ነገር እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ።
@user-nd8mq1mk6b
@user-nd8mq1mk6b 4 жыл бұрын
ዋው በዜተ መቸከኝ
@rewdabelay237
@rewdabelay237 4 жыл бұрын
Ameen
@destamamo4895
@destamamo4895 4 жыл бұрын
ቤቶች ሰለም እግዚአብሔር ይብዘለችሁ ይህ የማጣብን ክፍ ውራራሽን ከአገራችን የጥፍልን ብሎም ከአለም የጥፍልን እኔስየነፍቃኝ የአገሬ ሰለም ነው ብቻ ይህ በሽታ ጠፍ ተብሌ ዜነ ያሰማን
@sabaalgahadgu9983
@sabaalgahadgu9983 4 жыл бұрын
አየ በዜ ምስጌንምስጌን
@user-sk4qe1gk6b
@user-sk4qe1gk6b 4 жыл бұрын
97ተኛ ነኝ ላይክ አደርጉኝ ለምኝ አላውቅም😁😁😁
@nununegnitube801
@nununegnitube801 4 жыл бұрын
ውዴ ሳይከፋህ ኑርልኝ ሀላሌ ያው ደሞ ላለይክ አንችም ሳብ አርጊኚ
@kiyaali3188
@kiyaali3188 4 жыл бұрын
እሺ
@user-ku7bx3xs9p
@user-ku7bx3xs9p 4 жыл бұрын
ቀጥሉበት ሠላማችሁን ያብዛልን እንወዳችሆለን በርቱልን
@user-iu4oq2wl9h
@user-iu4oq2wl9h 4 жыл бұрын
በቤሩት ሲንገላቱ የነበሩት እህቶቻችን ወደ ሀገራቸው ስለ ገቡ በጣም ደስ ብሎኛል እግዚአብሔር ይመስገን ሰላም ለሀገራችን ለእምየ ኢትዮጵያ
@nununegnitube801
@nununegnitube801 4 жыл бұрын
Ethiopian Orthodox tube በጣም ማም ሰብስክራይብ አርጊኚ
@halimaedris9078
@halimaedris9078 4 жыл бұрын
I love you guys and keep doing your homework
@user-id3eo7hr3v
@user-id3eo7hr3v 4 жыл бұрын
ቤቶችን እሚወድ ኑ ክክክክ በዜ እራቁትህን ቀረህ ለፎቶ ወይይ
@nununegnitube801
@nununegnitube801 4 жыл бұрын
ወሎሚዲያ እንዛመዲ
@sultantubsultantub8132
@sultantubsultantub8132 4 жыл бұрын
ምነው. ነጃህ. ሚድያ. ተማሪ ትመስሊያለሽ
@rehimaahmed
@rehimaahmed 4 жыл бұрын
የአላህ ጭንቅ ብሎኛል እስኪ ዱአ አድርጉልኝ ጓደኞቼ
@etmtube5797
@etmtube5797 4 жыл бұрын
ማማዬ ጠቃሚ መረጃዎችን ለማግኘት ሰብ በማረግ ቻናሌን ተቀላቀይ
@zizuyabaselua7033
@zizuyabaselua7033 4 жыл бұрын
አላህ ካንችጋ ይሁን እህት
@enatewusitenat4402
@enatewusitenat4402 4 жыл бұрын
Abshiri mamaye leheyir new
@rehimaahmed
@rehimaahmed 4 жыл бұрын
@@etmtube5797 ቆየሁ ቤተሰብ ከሆን ውዴ
@user-bg4ws8lb2n
@user-bg4ws8lb2n 4 жыл бұрын
አብሽሪ
@abdillahimohamud874
@abdillahimohamud874 4 жыл бұрын
Without knowing much of the language, I really watch every episode. Go ahead. a Somalis who love you.😍😍😍
@mohammad5957
@mohammad5957 4 жыл бұрын
መስጠት እኮ እርካታ ያስገኛል አርቲስቶቻችን ከሚሰጡት ቁሳቁስ ይልቅ የሚቀረፁበት ካሜራና ስልኮች በጣም ውድ ነው ያስታዛዝባል በጣም
@ethio24news12
@ethio24news12 4 жыл бұрын
እኔ የምኖረው አውሮፓአ ነው ባሁን ሰአት ብዙ ሰው እየሞተ ነው, ግን የምጨነቀው ለሀገሬ ነው እግዚአብሔር አምላካችን ኢትዮጵያ ችንን ይጠብቅልን Medemer Book መደመር - Chapter 11 - by PM Abiy Ahmed (PHD) | ክፍል 11 kzfaq.info/get/bejne/icyGfdmS183dhJ8.html
@shibiregaremu1745
@shibiregaremu1745 4 жыл бұрын
Ayizooshi staliyi
@user-sj1cc9wn3r
@user-sj1cc9wn3r 4 жыл бұрын
kzfaq.info/get/bejne/hd2FrLx01rXOYoE.html
@samerytube9478
@samerytube9478 4 жыл бұрын
@@shibiregaremu1745 subscribe enderarge konjo
@user-tn9ho8of9v
@user-tn9ho8of9v 4 жыл бұрын
ውይ አውሮጳ እደትነው ከቶ እዳሰብከኝ ከዛሪ ደረስክ አይዞህ ተስፊ እዳቆርጥ ብለሽ ንገሪልኝ
@genifikir4923
@genifikir4923 4 жыл бұрын
እንዛመድ
@user-xy8ed9jv5k
@user-xy8ed9jv5k 4 жыл бұрын
በኮሮና ይውንባቹ 1k, ላይክ ስጡኝ😥😥
@sadiye466
@sadiye466 4 жыл бұрын
Betoch dehna nchu selam ena fkre yebzlachu ye ahun Betoch betam azingi asetamre nbr anem azinantogile ye semeti sew yebalen
@beshirlelamde9114
@beshirlelamde9114 4 жыл бұрын
እንዴት ናቹህ የቤቶች ክሩ አባለት በጣም የሚገርም ራጂም አማት የዘለቀ ኮሜዲ ድራማ ነው አቦ ስለሟቹ ይብዛ ያኔ ቤቶች ሲጀምር እንደ ኢትዮጵያ ከለንደን አቆጣጠር 2005 በዜና እና እርስት የሚገርም የገፅታ በጣም አለ የሌሎችም ሰይራሰ
@danaandaseelal-rashidiqwer1340
@danaandaseelal-rashidiqwer1340 4 жыл бұрын
እኔና ሻሼ ከሰራተኝነት አንወጣ ካልን 7 አመት አለፈን ይገርማል
@HhHh-uu6kl
@HhHh-uu6kl 4 жыл бұрын
አይዞሸ አንድ ቀን ይሳካል
@hasanmusa4538
@hasanmusa4538 4 жыл бұрын
የኔቆጆ አይዞሽ
@user-qy2fs9zy3w
@user-qy2fs9zy3w 4 жыл бұрын
ዱአ አድርጉልኝ ልብ ድካም ይዞኝ አእምሮ ጭቀት ሊገለኝ ነው ምንም መግባባት አልቻልኩም
@user-qy2fs9zy3w
@user-qy2fs9zy3w 4 жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭👈
@nununegnitube801
@nununegnitube801 4 жыл бұрын
ሪቾ ነኝ ቁርአን ሀፊዟ አይዞሺ ሀያቴ አላህ አፍያ ያርግሺ ደሞ አትጨናነቂ ማም
@nununegnitube801
@nununegnitube801 4 жыл бұрын
ከተመቸሺ ቤተሰቤ ሁኔ
@user-qy2fs9zy3w
@user-qy2fs9zy3w 4 жыл бұрын
@@nununegnitube801 እሺ ማርዬ አድርጌሻለሁ ሂወቴ
@user-qy2fs9zy3w
@user-qy2fs9zy3w 4 жыл бұрын
@@nununegnitube801 ወላሂ መሞቴ ነው😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@netsitube8346
@netsitube8346 4 жыл бұрын
ክክክክክ በዝዬ አሳቀኝ 😂
@ababaatsegaye4837
@ababaatsegaye4837 4 жыл бұрын
Welcome betochii diramaa yee beteshebee diramaa bexamii iwodachaloo
@tahirhussein2784
@tahirhussein2784 4 жыл бұрын
ቤቶች በእኔ እይታ ከሀገራችን ባህል የአልወጣ ዝባዝንኬ የሌለበት አስተማሪ አዝናኝ ኮሜድ ነው ከአንድ ምልክት መብዛት በስተቀር
@faatumaakadeir3976
@faatumaakadeir3976 4 жыл бұрын
Well comee betocha i love you all gays ❤❤ Mee ijoleeni Oromoo like naa godhaa😅🤙❤❤
@melakuyohannesnubacho7903
@melakuyohannesnubacho7903 4 жыл бұрын
Betochiyyye hasabachu hulemi la Ethiopia hizibi turu mali’ikti alow betami inamesginaleni geta bayalachubetu kenanite gari yihuni 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 melaku from South Africa
@etmtube5797
@etmtube5797 4 жыл бұрын
ማማዬ ጠቃሚ መረጃዎችን ለማግኘት ቻናሌን ሰብስክራይብ በማረግ ቤተሰብ ሁኚ
@user-gr3ws8nq3s
@user-gr3ws8nq3s 4 жыл бұрын
ምርጦችየ
@user-sb8st7yu9y
@user-sb8st7yu9y 4 жыл бұрын
የነገው ቅዱሰ ጊወርጊሰ ጠበቃው አይለየን አሜን
@user-gk2tk2cv5h
@user-gk2tk2cv5h 4 жыл бұрын
AMEN ♥️ AMEN 🙏 Amen 😍
@Tube-bp6od
@Tube-bp6od 4 жыл бұрын
የሰባት ወር እርጉዝ ነኝ ሰብስክራይፕ አማረኝ አለ ልጄ እሰኪ አድርጉኝ❤❤😘😘
@nununegnitube801
@nununegnitube801 4 жыл бұрын
AFRICAN UNION Tube ነይ እንዛመዲ
@Tube-bp6od
@Tube-bp6od 4 жыл бұрын
@@nununegnitube801 ተዛመድኩሽ ነይ ተደመሪ ነበሴ
@aishatube2939
@aishatube2939 4 жыл бұрын
@@Tube-bp6od ደምሪኝ
@Tube-bp6od
@Tube-bp6od 4 жыл бұрын
@@aishatube2939 ተደምሬአለሁ ነይ ተደመሪ ውዴ
@remlitube1684
@remlitube1684 4 жыл бұрын
@@Tube-bp6od በቅንነት ደምሪኝ እመልሳለሁ
@user-tu6om4pg7t
@user-tu6om4pg7t 4 жыл бұрын
Woow very nice እግዚአብሔር ይባርካቸው
@yonihile7813
@yonihile7813 5 ай бұрын
የእውነት ❤❤❤❤❤❤ ግን እኮ መለገስ አለብን !!!!!!!!!!!!!!!!!
@melktgnw1269
@melktgnw1269 4 жыл бұрын
ሕይወት አንዳንዴ ፊልም ትሆንብናለች ደራሲ ፈጣሪ ሰሆን ተዋናዩቹ እኛ ነን ሁሉም ሰው በግሉ አሪፍ ለመባል አክተር ነገር ግን ሁሉም ከተጻፈለት ውጭ አይተወንም kzfaq.info/get/bejne/j7B6eLii1rmqcaM.html
@mansour6841
@mansour6841 4 жыл бұрын
ኮሜንት መስርቅም ተጀመረ እንዴ 😃😂😂😂
@samerytube9478
@samerytube9478 4 жыл бұрын
@@mansour6841 subscribe enderarge konji
@oneloveoneheart9807
@oneloveoneheart9807 4 жыл бұрын
kzfaq.info/get/bejne/l55kq66D0dGVfGQ.html
@oneloveoneheart9807
@oneloveoneheart9807 4 жыл бұрын
Geba wede ene chennl
@mynameisburkduretoloveyoue6800
@mynameisburkduretoloveyoue6800 4 жыл бұрын
አቦ ቤታችሁ እወዳቸዋለሁ በጣም ደስ ይላል ❤❤❤❤
@yannetadane5338
@yannetadane5338 4 жыл бұрын
Enkan dena metachuw betoch 😘😘😘❤️❤️❤️✅
@mangashamamgy7654
@mangashamamgy7654 4 жыл бұрын
ድራማው አሪፍ ነበረ ግን እከ የለም እከ ያለበትን በጣም በጣም ነው የምወደው ደጋግሜ ነው የማየው እርሥትዬን እና እከን በጣም ነው የምወዳች እግዚአብሔር ኮሮናውን አጥፍቶ ሰላም እና ፍቅርን ይመልስልን ሀገራችንን ኢትዮጵያ አብዝቶ ይጠብቅልን አሜን አሜን ❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@hayetyoutube2920
@hayetyoutube2920 4 жыл бұрын
የሁለት ወር እርጉዝ ነኝ 200 ሰብስክራይቭ አማርኝ ልጀ ምልክት እንዳይወጣበት ፕሊስ ሰብስክራይቭ አድርጉኝ
@aishatube2939
@aishatube2939 4 жыл бұрын
አረኩሽ አርጊኝ ውዷ
@nununegnitube801
@nununegnitube801 4 жыл бұрын
HAYET You tube ነይ እንዛመዲ
@remlitube1684
@remlitube1684 4 жыл бұрын
@@aishatube2939 ደምሪኝ እመልሳለሁ
@remlitube1684
@remlitube1684 4 жыл бұрын
HAYET You tube አድርጌሻለሁ አንቺም አድርጊኝ
@aishatube2939
@aishatube2939 4 жыл бұрын
@@remlitube1684 ደመርኩሽ
@samerahamed6617
@samerahamed6617 4 жыл бұрын
አይ ዘሩ እንደው መዳም እምታስደፋኝን እሩዝ ብታይ እንደት ልጮህ ነበር ምግብ መድፋት ያሳዝናል ስንት የተሸገሩ ስንት አሉ ሀብታሞች መልቷቸው ይደፋሉ
@user-qp7ps2bb8k
@user-qp7ps2bb8k 4 жыл бұрын
ለምን ሱፍራ ላይ አድርጋችሁ ለወፍ እና ለድመት ስጡት
@fafiTube-px7dp
@fafiTube-px7dp 4 жыл бұрын
Samer
@fafiTube-px7dp
@fafiTube-px7dp 4 жыл бұрын
@@user-qp7ps2bb8k እንዛመድ
@etmtube5797
@etmtube5797 4 жыл бұрын
ማማዬ ጠቃሚ መረጃዎችን ለማግኘት ሰብ በማረግ ቻናሌን ተቀላቀይ
@bladobelly9989
@bladobelly9989 4 жыл бұрын
አደራ ቆሻሻላይ እዳደፊዉ እኔም ድፊዉ ስትለኝ ለብቻዉ በሱፋራ አርጌ ለወፋ አፈስላቸዋለሁ እቆሻሻ ገዳላይ አትጨምሪዉ እህቴ
@tesfugobena2344
@tesfugobena2344 4 жыл бұрын
ቤቶች በጣምነወ የምንወዲችሁ ልጅቻም እኔም100% Ethiopia Comedy
@user-lx1sm4hx9g
@user-lx1sm4hx9g 4 жыл бұрын
ውይ ቤቶች ስወዳችሁ ኮሮናንም አላህ ያጥፋልን አሚንንን በሉ
@asmajimaa7097
@asmajimaa7097 4 жыл бұрын
Betochii yee haraa mal fidanii mee fataa zanaa nu godhaa mee uttu satin iitti dabalamee ❤️❤️❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏✅✅✅
@roozaaraggasaa9736
@roozaaraggasaa9736 4 жыл бұрын
Kkkkkkkkkk isaan orimifaa bekkaa kaa
@asmajimaa7097
@asmajimaa7097 4 жыл бұрын
@@roozaaraggasaa9736 hin wolalanuu zaruuu qalaxeen oromodhaa
@fs-ul9tv
@fs-ul9tv 4 жыл бұрын
እሰይ እየሰጡ ፎቶ ለሚነሱ አርቲስቶች ልክልካቸዉን ነገሯቸዉ፣
@user-my3bp2kk1s
@user-my3bp2kk1s 4 жыл бұрын
ቤቶች ስወዳችሁ እኮ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛ
@user-my3bp2kk1s
@user-my3bp2kk1s 4 жыл бұрын
@@remedantube1082 ደሞ ለሰብስክራይብ ጣጣ የለውም ይደረጋል
@user-ee6dv2cl6v
@user-ee6dv2cl6v 4 жыл бұрын
እኔ መሳቅ ያሲያምረኝ ቤቶች ጋነው የምዝናናው ይህደሞ በጣ ያስቃል በዜ ልብሱን እያወላለቀሲሰጥ ከከከከከ
@user-cl3me9fw4s
@user-cl3me9fw4s 4 жыл бұрын
Kkkklkkkkkkkkkkkkk ayi በዜ በሳቅ ፍርፍር አበለኝ
@user-qv7wb6oy6g
@user-qv7wb6oy6g 4 жыл бұрын
ምድን ነው ለኮመት እሩጫ ምን አለበት ዛሬ እንኳን አንደኛ ብሆን
@user-lz1wm6nv7h
@user-lz1wm6nv7h 4 жыл бұрын
ክክክክክክክ
@user-wp1tj7kc1m
@user-wp1tj7kc1m 4 жыл бұрын
ክክክክክክክክ
@sarahsarah9818
@sarahsarah9818 4 жыл бұрын
ዋው ደሥ ሥትሉ ቤቶችየ
@ummsehame9972
@ummsehame9972 4 жыл бұрын
kkkkkkጀሚየ ቤተሰብ ሁኝኝ ቆጆ
@hailejonas900
@hailejonas900 4 жыл бұрын
Betoch betam techohalachu beteley Shashe....OMG KES BEY BELUAT
@abooaliil2528
@abooaliil2528 4 жыл бұрын
Ufff besake gedlaciwig betouciye😘😍😀😁😂
@user-db2me2he5i
@user-db2me2he5i 4 жыл бұрын
ክክክክክክክ አይ በዛብህ😂😂😂😂
@abunaif5032
@abunaif5032 4 жыл бұрын
ገባ ገባ በሉ የእርስቴ አፍቃሪዎች
@asterhailu1954
@asterhailu1954 4 жыл бұрын
ክክክክክክክክክ በሳቅ ልፈነዳ ነው በዛብህ በጣም አድናቂህ ነኝ በርቱ ቤቶች አዝናኝ በሚመስል ግን ትምህርት አዘል ድራማችሁ በጣም ብዙ ተምረናል በርቱ👍👍👍
@user-ji2cb3op8y
@user-ji2cb3op8y 4 жыл бұрын
Well cam betoch አንኳ ደሕና መጣችሑ ቤቶችዬ ከሠላምታ🤝👈 ጋር ተቀብለናችሗል መልካም ቆይታ
@user-lv4oc9ll8l
@user-lv4oc9ll8l 4 жыл бұрын
ሕይወት አንዳንዴ ፊልም ትሆንብናለች ደራሲ ፈጣሪ ሰሆን ተዋናዩቹ እኛ ነን ሁሉም ሰው በግሉ አሪፍ ለመባል አክተር ነገር ግን ሁሉም ከተጻፈለት ውጭ አይተወንም
@merryyederrick
@merryyederrick 4 жыл бұрын
አሪፍ አባባል
@aishatube2939
@aishatube2939 4 жыл бұрын
@@remedantube1082 እንዛመድ
@Yy-uw9zd
@Yy-uw9zd 4 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ እውነትሽ ነው
@rehmetademkemeresaabagetey6735
@rehmetademkemeresaabagetey6735 4 жыл бұрын
በሄዲኩበት አላጣሽ አንች ልጂ ወላሂ
@merryyederrick
@merryyederrick 4 жыл бұрын
@@remedantube1082 እንደማመር
@mariyatube1661
@mariyatube1661 4 жыл бұрын
እዴቼ ሰላም እደሩልኝ ስደተኛ እህቶቼ
@rumaithyasara401
@rumaithyasara401 4 жыл бұрын
አሜንየኔውድ
@mmmsss9657
@mmmsss9657 4 жыл бұрын
አሜንንን ማሬ
@more0182
@more0182 4 жыл бұрын
አሜን ማማየ ለሁላችን
@dawitdavdav3841
@dawitdavdav3841 4 жыл бұрын
Betoch betaminew yemiwodachihu beritu
@mezertgushuethiocplebrites4259
@mezertgushuethiocplebrites4259 4 жыл бұрын
Wow like love you Thanks you
@teblteendalamaw4051
@teblteendalamaw4051 4 жыл бұрын
Tik Tok 💙❤
@binitube7699
@binitube7699 4 жыл бұрын
እረ መቼ ነው ኮሮና የሚጠፋው እውነት ናፈቀኝ
@fiseha1232
@fiseha1232 4 жыл бұрын
እወዳቸዋለሁ
@rahammohamed5157
@rahammohamed5157 4 жыл бұрын
Ethiopha layi Ayito yamazinana ina timirt misate Betoch dirama nawu Disitilalachu 👍👍👍
@amanzeru8941
@amanzeru8941 4 жыл бұрын
Welcom bro
@youarealiaryouarealiar8497
@youarealiaryouarealiar8497 4 жыл бұрын
ሻሼ እርጉዝ ናት እንዴ???🙄🙄🙄🙄🙄
@meadmead8535
@meadmead8535 4 жыл бұрын
ይመስላል
@loemessilove7533
@loemessilove7533 4 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣቹ ቤቶች
@hanatube5790
@hanatube5790 4 жыл бұрын
ክክክክክ ወይ በዜ ሳቅ በሳቅ አደረከን
@gvbbnn9309
@gvbbnn9309 4 жыл бұрын
ሰላም ለሀገራችን ፍቅር ለህዝባችን ስደተኛ ወገኔ ሆይ 😢እመብሀን ቅዱስ ሚካኤል ገብረኤል ከፊትም ከኋላም ከቀኝም ከጠላት መቅሰፍት ይጠብቁን አሜን እንኳን ለሰማእቱ ለቅዱስ ጊዮርጊስ መታሰቢያ እለት አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች🕯💐💐 ቅዱስ ጊዮርጊስ ሀገራችንን ይጠብቅልን አሜን
@user-xl4vr7jg4i
@user-xl4vr7jg4i 4 жыл бұрын
Ameen Ameen Ameen
@etmtube5797
@etmtube5797 4 жыл бұрын
ማማዬ ጠቃሚ መረጃዎችን ለማግኘት ቻናሌን ሰብስክራይብ በማረግ ቤተሰብ ሁኚ
@yeshimare2702
@yeshimare2702 4 жыл бұрын
ቤቶች እንኳን ደህና መጣችሁ እግዚአብሔር በያለንበት ክክፍ ነገር ይጠብቀን 🙇🙇🙇
@zakiyadesalegn6535
@zakiyadesalegn6535 4 жыл бұрын
amne amen amen
@samerytube9478
@samerytube9478 4 жыл бұрын
@@zakiyadesalegn6535 subscribe enderarge konjo
@edenabate4997
@edenabate4997 4 жыл бұрын
ወይ በሳቅ በዜ
@GrandPrime-mt9px
@GrandPrime-mt9px 4 жыл бұрын
ዋውውውውውው በዜ በስቅ ገደልከኝ ክክክክክክክክክክክክክክክ ወይ ጉዴ መልከምነት መልሷ ይጓደል እንዴ ሀይይይይ የመጨረሻው ዘመን
@asterhailu1954
@asterhailu1954 4 жыл бұрын
Wow ትክክል ትልቅ መልዕክት ነው
@temesgenpaulos8046
@temesgenpaulos8046 4 жыл бұрын
ሠላም ለሀገርች ይሁን በጣም ደስ ቲላልቹ
@raziqa8242
@raziqa8242 4 жыл бұрын
በዜ ክክክክክክክክክክ ወይኔ በሳቅ ሀሀሀሀሀሀ
@zinetmuhammed8836
@zinetmuhammed8836 4 жыл бұрын
ወይበዛብህ በሳቅ ፈነዳሁ ካይን ይጠብቅህ
@user-uw2tp6xo3i
@user-uw2tp6xo3i Жыл бұрын
አይ በዛብህ በሳቅ ሊገለኝ ነዉ 😂😂😂
@user-zc6xz6fl9h
@user-zc6xz6fl9h 4 жыл бұрын
ክክክክክ ረበሳቅ አየ በዜ በሳቅ ገደልገኝ
@fitihzegeye5418
@fitihzegeye5418 Жыл бұрын
Gelilaye Resom betam mis you ❤️❤️❤️
@Azoz-eq6vs
@Azoz-eq6vs 4 жыл бұрын
እንኳን በሰላም መጣቹ ምርጦች
Betoch-  "ኢንጅነሩ" Comedy Ethiopian Series Drama Episode 302
26:49
Betoch Drama ቤቶች ድራማ
Рет қаралды 499 М.
Betoch | “አባይዬ!" Comedy Ethiopian Series Drama Episode 307
25:45
Betoch Drama ቤቶች ድራማ
Рет қаралды 659 М.
WORLD'S SHORTEST WOMAN
00:58
Stokes Twins
Рет қаралды 195 МЛН
ОБЯЗАТЕЛЬНО СОВЕРШАЙТЕ ДОБРО!❤❤❤
00:45
КАКУЮ ДВЕРЬ ВЫБРАТЬ? 😂 #Shorts
00:45
НУБАСТЕР
Рет қаралды 3,2 МЛН
The Giant sleep in the town 👹🛏️🏡
00:24
Construction Site
Рет қаралды 19 МЛН
Betoch | “ አሸናፊነት!”Comedy Ethiopian Series Drama Episode 370
35:51
Betoch Drama ቤቶች ድራማ
Рет қаралды 656 М.
ቤቶች ድራማ ዋዉዉዉ
2:46
tesfay ጉዕሽ youtobe
Рет қаралды 1,8 М.
Betoch -"ወደ ድሮ"Comedy Ethiopian Series Drama Episode 299
34:05
Betoch Drama ቤቶች ድራማ
Рет қаралды 896 М.
ዮአዳን (ክፍል 23)
30:49
ለዛ
Рет қаралды 355 М.
Betoch |  “ጨምረናል"  Comedy Ethiopian Series Drama Episode 305
28:33
Betoch Drama ቤቶች ድራማ
Рет қаралды 637 М.
Betoch | “አተራመሰው”Comedy Ethiopian Series Drama Episode 416
24:05
Betoch Drama ቤቶች ድራማ
Рет қаралды 263 М.
Betoch | “ቋንጣ እና ቅቤ!!”Comedy Ethiopian Series Drama Episode 310
30:42
Betoch Drama ቤቶች ድራማ
Рет қаралды 712 М.
Betoch | "ሲገጣጠም!!'  Comedy Ethiopian Series Drama Episode 304
29:13
Betoch Drama ቤቶች ድራማ
Рет қаралды 820 М.
WORLD'S SHORTEST WOMAN
00:58
Stokes Twins
Рет қаралды 195 МЛН