Betoch - "ዶሮን ሲሸውዷት" Comedy Ethiopian Series Drama Episode 254

  Рет қаралды 718,767

Betoch Drama ቤቶች ድራማ

Betoch Drama ቤቶች ድራማ

5 жыл бұрын

የቤቶች ተከታታይ የቤተሰብ ድራማ ክፍል 254 "ዶሮን ሲሸውዷት" | Betoch Comedy Ethiopian Series Drama Episode 254

Пікірлер: 1 700
@sirguttube
@sirguttube 5 жыл бұрын
ለመለው~~~ ለክርስትና ዕምነት በሙሉ መልካም የፋሲካ በዓል ውዶቸ የአመት ~~~ሰው ይበለን የተራበ ~~~~ ጥጋቡን ለታመመ ~~~~ ምህረቱን ለታሰረ ~~~~ መፈታቱን እግዚአብሔር ይስጠን አሜን
@selamselam5282
@selamselam5282 5 жыл бұрын
አሜን
@sirguttube
@sirguttube 5 жыл бұрын
ቤቶችየ እኔም ውድድድ አደርጋችኃለሁ እንኳን አደረሳችሁ ቤቶችዩ
@hanitube405
@hanitube405 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ዬኔ ማሮች
@dora9089
@dora9089 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-gv9pf1xg8r
@user-gv9pf1xg8r 5 жыл бұрын
አሜን
@user-up9yi8xd6l
@user-up9yi8xd6l 5 жыл бұрын
*የእውነት በጣም ክፍቶኝል እፍየ በዓልን በስድት እስኪ እንድእኔ በስድት ላይ ነኝ የምትሎ እጃችሁን አሳዩኝ በላይክ መልካም የትንሳኤ በዓል እህቶች ውንድሞች እናቶች አባቶች አሜኑ፫!*
@geniyoutube1815
@geniyoutube1815 5 жыл бұрын
አይዞሽ እኔም በጣም ሆድ ብሶኛል
@user-up9yi8xd6l
@user-up9yi8xd6l 5 жыл бұрын
@@geniyoutube1815 አይዛን ማርይ እኔ አልሁ እህትሽ ሆድ አይባስሽ
@user-jz4xw6fv5m
@user-jz4xw6fv5m 5 жыл бұрын
እኔም እደናት ነኝ አይዞኝ ሁሉም ያልፋል እሺ እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን መልካም በዓል ይሁንልን
@geniyoutube1815
@geniyoutube1815 5 жыл бұрын
@@user-up9yi8xd6l የዛሬ አመት በሰላም በጤና ያድርስን እናከብረዋለን
@user-jq4po7oj3z
@user-jq4po7oj3z 5 жыл бұрын
አይዞሽ እህቴ አትዘኝ አላህ ቀናለው ቀናበሉ ውዶቼ ለኛም ቀንይወጣልናል ብቻ እድሜ ይስጠን እጅ ለማውጣት ቦታ ስለማይበቃሽ ይቅርብሽ ማለቴ ስንቶቻችነን በሰው ሀገር በተስፋ ምን ኖረው 💞💞💞
@aminaabas6416
@aminaabas6416 5 жыл бұрын
ሀባይቢ ረመዳን ሙባረክ ብያለው አላህ ይጠብቃቹው ባላቹሁበት ከስደትም አላህ ይገላግለን ያረብ
@user-xh9ku1hq6v
@user-xh9ku1hq6v 5 жыл бұрын
አሚንንንንን
@mmmmaaa247
@mmmmaaa247 5 жыл бұрын
አሚን አሚን
@AAa-wy6hc
@AAa-wy6hc 5 жыл бұрын
@@user-xh9ku1hq6v አሚንንንን ያረበና አለሚንንንንን
@chtgghgfyfvfbcvhh2518
@chtgghgfyfvfbcvhh2518 5 жыл бұрын
አምን የረብ
@user-fd4xx6xc9o
@user-fd4xx6xc9o 5 жыл бұрын
አሚን አሏሁን አሚን
@fgftyrc4621
@fgftyrc4621 5 жыл бұрын
ለመላዉ የእስልምና ተከታታዬች ለታላቁ ረመዳን ሙባርክ ብያችኋላሁ ወዶች
@user-yg1ux6dq8k
@user-yg1ux6dq8k 5 жыл бұрын
አለህ ዪበሪክ
@user-tn8cg1ox7w
@user-tn8cg1ox7w 5 жыл бұрын
አኔም
@mobizaqadeer9086
@mobizaqadeer9086 5 жыл бұрын
እካን አብሮ አደርሰን
@user-wo6iu2fp8i
@user-wo6iu2fp8i 5 жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን. ውዴ
@user-bm2id6fx8y
@user-bm2id6fx8y 5 жыл бұрын
gena eko new
@user-vt7dd9hg9b
@user-vt7dd9hg9b 5 жыл бұрын
በሀገረም ዉሥጥ በዉጭም ያላችዉ የክርሥትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን አደረሣችዉ አደረሠን በአሉ የሠላም የደሥታ ይሁንላችዉ
@user-ns9wz1ih9v
@user-ns9wz1ih9v 5 жыл бұрын
Amen
@AbCd-no9uc
@AbCd-no9uc 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@exffdcvv7225
@exffdcvv7225 5 жыл бұрын
መቅዲ የድግልማርያም ልጅ መቅዲ የድግል ማርያም ልጅ 😚😀😙😉😀😙😙
@selammeksen6137
@selammeksen6137 5 жыл бұрын
Amen
@tsediseid26ali88
@tsediseid26ali88 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-yd3lg7st4b
@user-yd3lg7st4b 5 жыл бұрын
አሰላሙ ዐለይኩም ወረህመቱሏሂ ወበረካቱሁ እንኳን ለራመዳን አደረሳችሁ አሏህ በደስታ በኢበዳ በቁርአን በዝክር የምነሳልፍ የድርገን
@LuLu-mz1jj
@LuLu-mz1jj 5 жыл бұрын
We we web amen ehit
@umebrahim7343
@umebrahim7343 5 жыл бұрын
አሚን
@FgH-gb9bh
@FgH-gb9bh 5 жыл бұрын
ሀናን ሀምዛ ወሰለም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ እንካን አብሮ አደረሰን
@halimamossa2104
@halimamossa2104 5 жыл бұрын
አሚን።ሀኑየ
@FgH-gb9bh
@FgH-gb9bh 5 жыл бұрын
ሀናን ሀምዛ አሚን ምሬ
@gfjghdujgjfugih2751
@gfjghdujgjfugih2751 5 жыл бұрын
ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዬች ለተከበረው የረመዳን ወር በሰላም አደረሳቹ አላህ የቀረውንም ቀናት በሰላም ያድርሰን ያረብ
@user-wo6iu2fp8i
@user-wo6iu2fp8i 5 жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን. ውዴ. አሚንንንንንንን
@user-lc6qv6pi9e
@user-lc6qv6pi9e 5 жыл бұрын
enkon abro aderesen mar
@tigistalebachew4582
@tigistalebachew4582 2 жыл бұрын
I love you 💛💓💛
@user-ru4ow7wq2c
@user-ru4ow7wq2c 5 жыл бұрын
አህለንቢክ ረመዳን ለመላዉ ለእስልምና እምነት ተከታዮችእኳን አደረሳችሁ የእዝነት የበረካ ወር ያዲርግልን
@mirara7545
@mirara7545 5 жыл бұрын
አሜን፣ማር
@user-wo6iu2fp8i
@user-wo6iu2fp8i 5 жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን. አሚንንንንንንንንን
@zebibaalseid8531
@zebibaalseid8531 5 жыл бұрын
እኳን አብሮ አደረሠን አሚን አላህ ፁመው ከተጠቀሙት አላህ ያድርገን
@maithaalshamsi3766
@maithaalshamsi3766 4 жыл бұрын
Kkkkkkkkkkkkk
@quransunatube8023
@quransunatube8023 5 жыл бұрын
ውድ የኢስላም ልጆች እንኳን ለታላቁ ለረመዳን. ወር በሰላም አደረሰን ረመዳን ከሪም እየደረሰልን ነው ወደ ቻናሌ ብቅ በሉ አብረን ቁርአንን አብረን📖👀👂
@user-ik6oo5yi7l
@user-ik6oo5yi7l 5 жыл бұрын
እንክዋን በሰላም አድረሰን ለሁላችንም እሮመዷን ከሪም ኢሻአላ መጣን
@jsskgew8350
@jsskgew8350 5 жыл бұрын
Inshallh kutersh lakelgi
@quransunatube8023
@quransunatube8023 5 жыл бұрын
@@jsskgew8350 ወደ ቻናሌ ብቅ በይ
@user-tn8cg1ox7w
@user-tn8cg1ox7w 5 жыл бұрын
ኢንአለህ
@mirara7545
@mirara7545 5 жыл бұрын
እንኳን፣አብሮ፣አደረሰን
@user-sw5hz4xz6e
@user-sw5hz4xz6e 5 жыл бұрын
ውድ የእስላም ልጆች እረመዳን ከሪም
@ketubeketube64
@ketubeketube64 5 жыл бұрын
Ekeram Ahmed ከሪም አላህ በስ እረመዷን ሙበረክ / እረቦች እደሚሉት ሻሀር ሙባረክ / ነው የሚባለው
@zaraali741
@zaraali741 5 жыл бұрын
Allachuu
@rahmetyenatlijmamafiker7491
@rahmetyenatlijmamafiker7491 5 жыл бұрын
Lahime hubi
@zulfatigstu4669
@zulfatigstu4669 5 жыл бұрын
ውዶቼ በሰላም ያድርሰን
@user-xk8cv6zw1q
@user-xk8cv6zw1q 5 жыл бұрын
አቤት ሲዎደቹ
@user-gv9pf1xg8r
@user-gv9pf1xg8r 5 жыл бұрын
ሞትን ድል አድርገህ የተነሳኸው የድንግል ማርያም ልጅ ከፍ ከፍ በልልኝ የተዋህዶ ልጆች እንኳን አደረሳችሁ
@user-ov3ru2ym7o
@user-ov3ru2ym7o 5 жыл бұрын
ስወዳቹሁ
@hafesuayoutub9468
@hafesuayoutub9468 4 жыл бұрын
ሞትን ድል አድርገህ ክክክክክክክክ ኧረ ወየው
@tsegrdamesfintwarda851
@tsegrdamesfintwarda851 4 жыл бұрын
እያዝዝናና ቁምነገር የሚያስተምር ምርጥ ተከታታይ ድራማ በርቱ
@lsbsks4104
@lsbsks4104 5 жыл бұрын
እስኪ ማነው ፋሲካን እደኔ በስደት ያሳለፍ በላይክ አሳዩኝ እፍፍ 😢😢
@ethiomereb3030
@ethiomereb3030 5 жыл бұрын
የሀገር ፍቅር ካለ? የምንለቅሶ ነው ሠራሠራ አድርጎ ወደ አገር ።
@dbccfgm5066
@dbccfgm5066 5 жыл бұрын
@dbccfgm5066
@dbccfgm5066 5 жыл бұрын
2
@alamnigatu2901
@alamnigatu2901 5 жыл бұрын
yene basidet mehon sayisemang ye mami bichenginet betam liben sebrew😢😢
@mesikrhmbirhnu2513
@mesikrhmbirhnu2513 5 жыл бұрын
Ls Bsks me
@user-lv4oc9ll8l
@user-lv4oc9ll8l 5 жыл бұрын
#ቤቶች እንኳን አደረሳችሁ በአሉ የሠላምየጤና የፍቅር የአንድነት የብልፅግና የመተሳሰብ ይሁልን ሀገራችን ሰላም ለህዝቦቿ❤ ፍቅር ና አንድነትን ስጥልን አሜን ያጡ የሚያገኙበት የተራብ የሚጠግቡበት የተቸገሩ በበረከትህ የሚትረፈረፉበት ያዘኑ የሚፅናኑበት ያለቀሱ እንባቸው የሚታበስበት ይሁንልን
@user-gm5jq7vk4k
@user-gm5jq7vk4k 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@atinkubegnenatenenahagaren5770
@atinkubegnenatenenahagaren5770 5 жыл бұрын
Amen Amen mamaye eunkawun Abro Aderesen
@user-oq5jh2gh4s
@user-oq5jh2gh4s 5 жыл бұрын
ውዴእንኳንለፋሲጋበአልአደረሰሽለቁጣጣሽፈጣሪከቤተሰቦችሽጋምታሳልፊያርግሽ
@emmanuelww8869
@emmanuelww8869 5 жыл бұрын
I love you betochi
@user-kc6is1cs3h
@user-kc6is1cs3h 5 жыл бұрын
amennnnnnn mamaye
@user-sh8zg4zu2y
@user-sh8zg4zu2y 5 жыл бұрын
ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለብርሀነ ትንሳኤው በሰላም አደረሳችሁ መልካም በአል የአመት ሰው ይበለን
@fafinegnyehaikwa5933
@fafinegnyehaikwa5933 5 жыл бұрын
አሰላም አለይኩም የጀመአ እንደት ናችሁ እኔ እራሢ ሊፈነዳነዉ በመዳም ልጆች ጩኸት በዶአችሁ አስታዉሱኝ ወላሒ ምርርር ብሎኛል
@mirara7545
@mirara7545 5 жыл бұрын
አብሽሪ፣እህቴ፣የአረብ, ልጅ፣ከማሳደግ፣ከብት፣መጠበቅ፣ይሻላል፣
@user-rh1xh3lt2u
@user-rh1xh3lt2u 5 жыл бұрын
አብሺሪማር
@user-tp5tp9fj1i
@user-tp5tp9fj1i 5 жыл бұрын
አብሽሪ እህቴ አላህካችይሁን
@DdDd-wi4ps
@DdDd-wi4ps 5 жыл бұрын
ws wr wb ayezash sis enamemrogal
@asdqwe8631
@asdqwe8631 5 жыл бұрын
ዋአሊኩምሰላምወራህመቱሊላሂወበርካቱሁ አብሺሪ ውዴ
@enderasenegn
@enderasenegn 5 жыл бұрын
1ኛ ነኝ በበዓሉ, ለሁሉም እምነት ተከታዮች እንኳን አደረሳችሁ , ሰናይ ጊዜ 🇪🇹 🇪🇷
@atinkubegnenatenenahagaren5770
@atinkubegnenatenenahagaren5770 5 жыл бұрын
Amen Amen
@user-lv4oc9ll8l
@user-lv4oc9ll8l 5 жыл бұрын
እንኳን አደረሳችሁ የሀገሬ ልጆች እንደ እኔ የዳበረ ሰው አለ😢👈
@user-ql4pf1kp4m
@user-ql4pf1kp4m 5 жыл бұрын
እኔአለሁ እህቴ በአል በስደት 😢😢
@user-kt9ot5ew4k
@user-kt9ot5ew4k 5 жыл бұрын
አዞሽአትደበሪ ብዙቦታበኮሜንትአቅሻለሁ ጡሩሰውትመስያለሽ
@mesimesi4907
@mesimesi4907 5 жыл бұрын
Ena
@gufhfhfhfgf2907
@gufhfhfhfgf2907 5 жыл бұрын
ኣይዞሽ እህትበ ኣውዳመት ድብርት
@martatole1139
@martatole1139 5 жыл бұрын
Ayizosh 😢😢😢😢
@bedriwollotube3474
@bedriwollotube3474 5 жыл бұрын
ሰላም ቤቶች ውድ የክርስትና እምነት ተከታይ ወገኖቻችን እንኳን ለፋሲካ በአል አደረሳችሁ በአሉን የሰላም የፍቅር የደስታ ያድርግላችሁ😍💝💝💝💝💝
@user-yy7nt7ie7v
@user-yy7nt7ie7v 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ማሬ
@user-rs8yr5nf6j
@user-rs8yr5nf6j 5 жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ አሜን አሜን አሜን ማርዬ
@karensalam9340
@karensalam9340 5 жыл бұрын
ፍቅርህ ገብቶ በደሜ!! እኳን አብሮ አደረሰን
@user-jd7ct4rh8g
@user-jd7ct4rh8g 5 жыл бұрын
የተወደዳችሁ ውድ የልዑል እግዚአብሔር ቤተሰቦች እንኳን ለጌታችን ለመዳኒታችን ለብርሀኑ ትንሳኤ በሰላም አደረሳችሁ ውዶች ተወዳጅ ቤቶች እንወዳችሁላን
@woyini2675
@woyini2675 5 жыл бұрын
የስደት ጓደኞቸ በሙሉ ከርሞ የዛሬ አመት ሁላችንም ከቤተሰብ ጋ አብረን የምናከብር ያድርገን አሜን እውነት በዓል በደረሰ ቁጥር አልቅሸ ልሞት ነው ሀገሬም እንዳልገባ ምንይዤ እላለሁ
@munikakassahun6568
@munikakassahun6568 5 жыл бұрын
hi
@meryemtiti895
@meryemtiti895 5 жыл бұрын
Wde mechem aymolam bagegneshiw agatami tetekemi yesew hager edme new michersew
@melatbekele1385
@melatbekele1385 5 жыл бұрын
አይዞሽ
@user-gv9pf1xg8r
@user-gv9pf1xg8r 5 жыл бұрын
አሜን አይዞሽ እግዚአብሄር ባለው ስአት እናከብራለን
@samerawityitayew3470
@samerawityitayew3470 5 жыл бұрын
አይዞሽ አንድ ቀን ይምላል
@user-qg3jh1rn5i
@user-qg3jh1rn5i 5 жыл бұрын
ለመላዉ የክርስትና ሀይማኖት ተከታዬች እኳን ለትሳኤ በአል በሠላም አደረሳችሁ መልካም በአል ለሁላችሁም በስደት ያላችሁ እህት ወድሞቸ አይዟችሁ ያመት ሠዉ ይበለን
@fatemaabdu9140
@fatemaabdu9140 5 жыл бұрын
ቤቶችየ ሰላማችሁ ብዝት ይበል የእውነት ስደት ላይ ከፍት ሲለኝ በናተ ነው የምዝናናው #አዛሉየ ካንች ብዙ ተምረናል ምርጥ እናት ሁነሽ ነው የምሰሪው
@dora9089
@dora9089 5 жыл бұрын
ሰላም ለናንተ ቤቶች✋ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዬ መልካም ፋሲካ ሰላም ፍቅሩን ያብዛልን🙏🙏🙏
@fre43
@fre43 5 жыл бұрын
እንኳን ለብርሃነ ትንሳኤው በሰላም አደረሳችሁ መልካም የፋሲካ በዓል ይሁንላቹ ያመት ሰው ይበለን አሜን
@user-tu1rt7pl3r
@user-tu1rt7pl3r 5 жыл бұрын
እንኳን አደረሳችሁ በመላው አለም ለምትገኙ የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ መልካም የፋሲካ በአል ይሁንላችሁ በስደት አለም ለምንገኘውም ፈጣሪ ለሀገራችን አብቅቶን ቀጣይ አመት ከቤተሰብ ጋር በናፍቅናት በእናት ሀገራችን እምናከብር ያድርጠን ፈጣሪ አሜን🙏
@ayatahmed795
@ayatahmed795 5 жыл бұрын
ጥሩ እናትነት ተምረናል ከዘሩ ደግሞ ቁጥብነት ስስት ከይበቃል አራድነት ከበዛብህ የወሀነት ከሌሎቹም ደግሞ ብዙ ነገር ተምረናል እናመሰግናል
@muller19961
@muller19961 5 жыл бұрын
ዋው የዛሬ በጣም ደስ ይላል እንኳን አደረሳችሁ ቤተሰብ መልካም በዓል ይሆንላችሁ
@yahawiadenay9438
@yahawiadenay9438 5 жыл бұрын
ለመላው የድንግል ማርያም የእስራት ልጆች እንካን ለባአለ ትንሳአ ብስላም አድረሳችሁ ኢትዮጵያዊነት ተዋህደነት ተዋህደነት ኢትዮጵዊነት ባዓሉ የስላም የፍቅር የአንድነት የመታሳሰብ ያርግልን።
@mimizeniwork4500
@mimizeniwork4500 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን.
@christiantube2195
@christiantube2195 5 жыл бұрын
ቤቶችን አሁን እየተከታተላችሁ ያላችሁ ውድ የአገሬ ልጆች እንኳን በሰላም አደረሳችሁ የኔ ውዶች ሀገራችንን ሰላም ያርግልን
@hayrekadir3070
@hayrekadir3070 5 жыл бұрын
ካዛልዬ ምን ኣተረፋቹ ኣልሽ ኣደጋለዉ ነዋ !!
@user-bh2rm3le1l
@user-bh2rm3le1l 5 жыл бұрын
አሜን
@tenatena7698
@tenatena7698 5 жыл бұрын
Yikiber yimesgen Yedingil maryam lij አሜን
@user-fd4xx6xc9o
@user-fd4xx6xc9o 5 жыл бұрын
ለመላው የእስልምና ተከታዬች ካገርም በስደት ያላችሁ እካን ለረመዷን አደረሰን ሀባይብ
@AbCd-ji2vb
@AbCd-ji2vb 5 жыл бұрын
አሚንሁላችንንአላህያድርስንበኢባዳየምናሳልፍአላህያድርገን
@MsEthiopeace
@MsEthiopeace 5 жыл бұрын
Happy Easter for all Ethiopians Christian religion followers!!🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏
@geniaimiro1414
@geniaimiro1414 5 жыл бұрын
መቶ ሚሊዮን ተመልካች ይገባችዋል በጣም አስተማሪ ወቅታዊ እና የማትሰለቹ ናችሁ እኔ በግሌ ሁላችሁንም ነዉ ዉድድድድ ነዉ ማደርጋችሁ መልካም በአል
@rehimaahmed
@rehimaahmed 5 жыл бұрын
ቤቶችን እዴኔ በጉጉት የሚጠብቅ ላይክ ያድርግ ማለፍ የለም ደግሞ 🌺 መልካም 🌺 በዓል 💚💚💚💚💚💚💚💚💚 💛💛 🕊 ሰላም 🕊 💛💛 ❤️❤️❤️❤️❤️️❤️️❤️️❤️️❤️ለምየ ኢትዬ
@naaldhahri2822
@naaldhahri2822 5 жыл бұрын
ይቤእወድሀለሁኞበጣምነዉእየጠበኩህበጉጉትማረሁላችሁንምእወዳችሁአለሁኝ
@zonezone3367
@zonezone3367 5 жыл бұрын
Melekem behelii lee betochii dearm
@user-rr5hr6eq5s
@user-rr5hr6eq5s 5 жыл бұрын
ረሂማ እናቷንና ልናፋቂ ስደተ ኛዋ
@samerawityitayew3470
@samerawityitayew3470 5 жыл бұрын
ቤቶች እንኳን ደህና መጣችሁ ወድ የኦረቶ ዶክስ እምነት ተከታዩች በሙሉ ካገር ውጭም ባገር ውስጥም ያላችሁ እንኳን ለተንንሳኤ ባአል በሰላም አደረሳችሁ
@marmar9489
@marmar9489 5 жыл бұрын
ለመላው የክርስትናን እምነት ተከታዬች እንኳን ለፋሲካ በዓል በሰላም አደረሳችሁ በዓሉ የሰላም የፍቅር የመረዳዳት ላገራችን ሰላም ፍቅርን ያብዛልን በስደት ላላችሁም እደኔ በትዝታ ለምታሳልፉ እግዚአብሔር ላገራችን ምድር ያብቃን ቤቶች ውድድድድ😍😍😍❤❤❤
@tube5909
@tube5909 5 жыл бұрын
ዌል ካም ማሮች ሙስሊሞች ሮመዳን ከሪም ክረስቴኖችም መልካም በአል
@MediTube1
@MediTube1 5 жыл бұрын
😘😘🌹
@getekidani8465
@getekidani8465 5 жыл бұрын
እንኳን አደረሳችው ለሁላችውም መልካም በአል
@user-ht2dm7tm3d
@user-ht2dm7tm3d 5 жыл бұрын
ውድ የክርስትና እምነት ተከታዎች በሀገሩ ውስጥ እዲሁም በስደት የምትገኙ እህት ወንድሞቼ እዲሁም የቤቶች ቤተሰቦች እንኳን አደረሳችሁ
@user-db5jx5gp2m
@user-db5jx5gp2m 5 жыл бұрын
እኳን ለፋሲካ ባአል አደረሳችሁ መላው የክረስትና እምነት ተከታዮች እኔ ሙስሊም ነኝ ግን ባህላችን ነው መባባሉ የሰላም የፍቅር የአንድነት የመተሳሰብ እድሆን ምኞቴ ነው
@martatole1139
@martatole1139 5 жыл бұрын
እህት ወንድሞቼ በሀገርም ከሀገርም ውጭ ያላችሁ እንኩዋን ለፍሲካ በአል በሰላም አደረሰን አደረሳችሁ አሜን በሉ አይከፈልበትም
@meronkalayu8932
@meronkalayu8932 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@makiyeenatuw4818
@makiyeenatuw4818 5 жыл бұрын
አሜንንንን
@zenatzaina3177
@zenatzaina3177 5 жыл бұрын
@@makiyeenatuw4818 አሜን አሜን አሜን
@user-ug4pq9ru8n
@user-ug4pq9ru8n 5 жыл бұрын
Amen ፫
@turuo7039
@turuo7039 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@zufi3934
@zufi3934 5 жыл бұрын
ለካ ሻሼም የሰለጠነች ነች አድናቂዋ ነኝ የሻሼ አድናቂ እስኪ ላይክ ግጩኝ እኳን አደረሳቹ ባገርም በስደትም ያላቹ በተለይ ስደተኞች አይዟቹ ሁሉም ያልፋል
@user-xk1fw3qq5v
@user-xk1fw3qq5v 5 жыл бұрын
Anechi dedbe sermuta
@user-qg9rq5bg8p
@user-qg9rq5bg8p 5 жыл бұрын
እንደ ምን አደረገች ለምን ትሰድቢያታለሽ
@nzanatdncffg9698
@nzanatdncffg9698 5 жыл бұрын
ሰውን የምታስቢውእንደራስሽ ነው እንዴ የኔ ገልቱ
@user-cd1jd9mx6z
@user-cd1jd9mx6z 5 жыл бұрын
fker fker
@ashaadulsamed3439
@ashaadulsamed3439 5 жыл бұрын
@@user-xk1fw3qq5v Mnew mdamsh mselchsh /
@user-ze9ys8zq3h
@user-ze9ys8zq3h 5 жыл бұрын
መላው የእስልምና እምነት ተከታይ እህት ወንድሞች በስደትምይሁን በሀገር ውስጥ ያላችሁ በሙሉ አላህ በሰላም እሮመዳንን አደቡን ጠብቀው ጹመው ከተጠቀሙት ባሪያወቹ አላህ ያድርገን። በትርፍ መልካም የረመዳን የኢባዳ ወር ይሁንላችሁ።
@user-iu2jy2hv2m
@user-iu2jy2hv2m 5 жыл бұрын
_እንኳን ደና መጣችሁ ቤቶች ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለጌታችን ለመድኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ ለትንሳሄ በዓል በሰላም አደረሳችሁ በያላችሁበት መልካም አመት በዓል ይሁንላችሁ_
@saeed7064
@saeed7064 5 жыл бұрын
አሠላዋለኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ዉድ የእስልምና እምነትተከታይወቺ ለተከበረዉ ሸህረመዳን አዴርሳቺሁ የክርስትናእምነትተከታይወቺ እኳንምበሠላምአዴረሳቺሁእላለሁ
@uyigi2670
@uyigi2670 5 жыл бұрын
እኳን ደህና መጣችሁ
@user-rh1xh3lt2u
@user-rh1xh3lt2u 5 жыл бұрын
አይባልምእሺ ሀራምነው አላህአይወድም ሥለክርሥቲኖች
@Amal-iw3ii
@Amal-iw3ii 5 жыл бұрын
ወአለይኩም አሰለም ወረህመቱለሂ ወበረከቱ በሰለም የድርሰን እንሸለህ ለወርቀመው ወር ረመደን እንሸለህ አፍ እንበበል እኔ እፍ ብያለው
@Em.YouTube.
@Em.YouTube. 5 жыл бұрын
@@user-rh1xh3lt2u ኩሊ ዘግ አህዛብ
@saronayalew9374
@saronayalew9374 5 жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደረሠን
@user-bq5cp3hh6w
@user-bq5cp3hh6w 5 жыл бұрын
እውነት አምላከ ቅዱሳን ለዛሬ አመት በሠላም አድርሶን ቤተሠብጋ ስብስብ ብለን እምንውል ያድርገን ጌታ እግዚአብሄር ሆይ አንተ ታውቃለህ
@user-gv9pf1xg8r
@user-gv9pf1xg8r 5 жыл бұрын
አሜን
@sdfdsfsddsfsd6084
@sdfdsfsddsfsd6084 5 жыл бұрын
Atzosh hode hulachinim Nen. Yalfal. Allah kebtesbochachin gar Beslam yagenagnen
@user-bq5cp3hh6w
@user-bq5cp3hh6w 5 жыл бұрын
አሜን ፫ እህቶቸ ሠላማችሁ ይብዛ
@asmaalameeri4805
@asmaalameeri4805 5 жыл бұрын
መቅዲ የማርያም ልጅ መቅዲ اعينينذنذت ر رو
@fantafanta6244
@fantafanta6244 5 жыл бұрын
ለሞላው የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለትንሳየ በዓል አደረሳችሁ ልዑል እግዚአብሔር ሃገራችንና ሕዝባችን ይጠብቅልን!! ቤቶች የዛሬ ፕሮግራማችሁ ደግሞ ደስ ይላል መልካም በዓል እናመሰግናለን
@Hanna-on7yu
@Hanna-on7yu 5 жыл бұрын
Azalu you are graceful! The whole family is beautiful and funny. Congrats!🎉
@tigisttig2188
@tigisttig2188 5 жыл бұрын
ቤቶች እንኳን ማጣቹሁ ማላ የክርስትና እምነት ተካታታዮች እንኳን ለትንሳኤው በአል አደረስችሁ እኔ ካአዛልኤ መልካምናትን ታምሬለሁ ሁላቹንም እዉዳችለሁ!!
@geniyoutube1815
@geniyoutube1815 5 жыл бұрын
84 ነኝ እንኳን አደረሳችሁ ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች የምር ዛሬስ ክፍት ነው ያለኝ 7አመት ሙሉ በሩዝ 😢😢😢😢
@user-sj8cr1sp7y
@user-sj8cr1sp7y 5 жыл бұрын
አይዞሽ ማሬ እኔም እንድ አንቺ ነኝ
@jemilaseiyfu2899
@jemilaseiyfu2899 5 жыл бұрын
Manew idazi ke mawon weda agershi lamin atejim machem molto ayimola
@geniyoutube1815
@geniyoutube1815 5 жыл бұрын
@@jemilaseiyfu2899 አይ ስደት ላይ ከሆንሽ መቼም ለመሄድ እሚያግደኝን ነገር አልነግርሽም አሁን ግን አይኔን ጨፍኜ 3 ወር ቡሀላ እግባለሁ
@geniyoutube1815
@geniyoutube1815 5 жыл бұрын
@@user-sj8cr1sp7y እሽ የኔ ውድ
@uae5131
@uae5131 5 жыл бұрын
አይዛን እማይ እኔም እንዳንች ነኝ እፍፍፍፍፍ ፈጣሩ ስደት በቃችሁ ይበለንንን
@fira9631
@fira9631 5 жыл бұрын
ቤቶችዬ እንኳን ለትንሳኤ በአል አደረሳቹ እንዲህ እንዳላቹ የከርሞ ሰው ይበላቹ😍😘
@belentubea7309
@belentubea7309 5 жыл бұрын
ባገር ውስጥም በውጭም ላላችሁ ለመላ የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለብርሃነ ትንሳኤው በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን 😍😍😍
@user-cx1hr2hp3k
@user-cx1hr2hp3k 5 жыл бұрын
እንኳን አደረሳቹህ ማነው እንደኔ ባልን በስራ ያውም በመዳቤት እሚያሳልፍ
@user-vm1kf8oc5k
@user-vm1kf8oc5k 5 жыл бұрын
Ayzonnnn
@user-ww4mn4bn5k
@user-ww4mn4bn5k 3 жыл бұрын
zasqecn onczasq czasqeuo has been 3AM and his team in recent weeks is an example that is a great opportunity in 5u czasqeonbczasqe and his career in his last n in doc fields in his career 3AM in a game that was a ghoqezdsa win in a state run and his wife is a great coach in his new career as an assistant state quarterback in his career and his team is an excellent team in his career as a team member and the team's best team in a state championship in a state championship in a series that was a good start in a series people had been in and out in a series with no injuries and his career in his career in his last four seasons as a starter in a series that has a good reputation 5th season in his career in his last three seasons with his career in his career as an assistant coach in his career in the mai scheme in a series that n before he was released on bail in a series united states court on Monday in a series with a former prosecutor in his new role in his last three seasons in a series
@user-fo3xt2wo8t
@user-fo3xt2wo8t 5 жыл бұрын
በመላው አለም ለምትገኙ የኢትዮ ኤርትራ ልጆች ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለፉሲካ በዓል አደረሳቹ የሰላም የፍቅር የመተሳሰብ በዓል ያድርግልን🙏🙏🙏
@ftubb3573
@ftubb3573 5 жыл бұрын
እንኳን አደረሳችሁ አደረሠን የክርሥትና እምነት ተከታዮች በሙሉ መልካም አመት በዓል
@zeharabintseid9767
@zeharabintseid9767 5 жыл бұрын
ኮሜንቶች ሠላም ናችሁ አይ 400ኛ ነኝ እምየ ሀገሬ ሠላም ደሥታ እድገት ብልጽግና ላንች ይሁን ኢትዮጲያየ ኑሪልኝ ዘላለም ቤቶች አህለን ብለናል
@ILoveyou-mo8cr
@ILoveyou-mo8cr 5 жыл бұрын
እናመሰግናለን 🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻 🌻🌺 መልካም 🌺🌻 🌻🌻 በዓል! 🌻🌻 🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
@wrkimakonin1027
@wrkimakonin1027 5 жыл бұрын
መልካም በአል
@woyini2675
@woyini2675 5 жыл бұрын
የኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለጌታችን ለመድሀኒታችን ለትንሳኤ በዓል በሰላም አደረሳችሁ እግዚአብሔር አምላክ ለሀገራችን ፍቅርን ሰላምን አንድነትን መከባበርን ያውርድልን ዘረኝነትን ያጥፋልን ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር
@user-ul5rb5jc7v
@user-ul5rb5jc7v 5 жыл бұрын
አሜን
@woyini2675
@woyini2675 5 жыл бұрын
@@user-ul5rb5jc7v አሜን
@martatole1139
@martatole1139 5 жыл бұрын
አሜን 💚💛❤🙏እንኳን አብሮ አደረሰንየኔ ማር
@woyini2675
@woyini2675 5 жыл бұрын
@@martatole1139 አሜን
@user-io1lg2gf7q
@user-io1lg2gf7q 5 жыл бұрын
#$እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን መልካም ፋሲካ በውጭም በሃገርም ውስጥ ያላችሁ የሰላም የፍቅር ይሁንልን ወገኖቼ ሀገራችን ሰላም ያርግልን ፤
@m.5431
@m.5431 5 жыл бұрын
ክክክክክክክክክክክክክክውይ በሳቅ ሞትኩ መላካም በአል ጓደኞቼ አይዟችሁ አይክፋችሁ አንድቀን ያልፋል እንደዚህ ከቤተሰብ እርቀን አንቀርም 🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻 🌻🌺 መልካም 🌺🌻 🌻🌻 በዓል! 🌻🌻 🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
@user-ee9fc8br9f
@user-ee9fc8br9f 5 жыл бұрын
በአሉ🌲 የሠላም🌲🌼የጤና 🌲🌼የፍቅር 🌲🌼የአንድነት🌲🌼የብልፅግና🌲🌼የመተሳሰብ🌲🌼🌲🌼ይሁልንላቹ🌲🌼ለሀገራችን 🌲💚ሰላም💛ለህዝቦቿ❤ፍቅርና🌲🌼አንድነትን 🌼ስጥልን🌼አሜን🌼ያጡ🌼የሚያገኙበት🌼🌲የተራብ🌼🌲የሚጠግቡበት🌼🌲የተቸገሩ 🌼🌲በበረከትህ🌼የሚትረፈረፉበት🌲🌼ያዘኑ🌲🌼የሚፅናኑበት🌼ያለቀሱ🌼እንባቸው🌼የሚታበስበት🌼በአሉ🌼🌲የበረከት ይሁንላችሁ። #መልካም የስቅለት እና ትንሳኤ በአል ዋዜማ ለጓደኞቼ💖💖
@tigistmekonne6379
@tigistmekonne6379 5 жыл бұрын
አሜን፫
@sarakaouk9265
@sarakaouk9265 5 жыл бұрын
አሜንንንን
@asterfoto8177
@asterfoto8177 5 жыл бұрын
በቶች እንካን ኣድረሰን ኣድረሳችሁ እክ ግን የት ጠፋ
@user-pf6dt9yo8i
@user-pf6dt9yo8i 5 жыл бұрын
እእእእፍቅረኛዋዘድ
@user-vm1kf8oc5k
@user-vm1kf8oc5k 5 жыл бұрын
Amen amen amen
@amartiadane3181
@amartiadane3181 5 жыл бұрын
Wel come to day I'm first 💕💕💕💕enkan aderesechw
@nianaban2204
@nianaban2204 5 жыл бұрын
ክክክክ ስታስቁ ቤቶች ይመቻቹሁ የኦቶደክስ እመነት ተከታዮች እንኳን ለፋስካ በአል አደርሳቹሁ በስደት ያለን በያለንበት ቦታ እግዛአብሔር ይጠብቀን
@mesiabeseh222
@mesiabeseh222 5 жыл бұрын
ቤቶች እንኳን አደርሳችሁ ውስጤ ናችሁ🙏
@user-hj2lk9wu7e
@user-hj2lk9wu7e 5 жыл бұрын
ዋው ቤቶች እወዳችሁዋለሁ እንኩን ለፍሲካ በአል አደረሳችሁ መልካም በአል ለሁላችሁም ለኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች
@taslimahome8414
@taslimahome8414 5 жыл бұрын
ለመላሁ የክርስትና እምነት ተከታየች እንኮን አደርሳችሁለብርአነትንሳየ የሰላም የፍቅር ያድርግልን መልካም ባል
@abbytaye2191
@abbytaye2191 4 жыл бұрын
Betoch is the best comedy I just can't resist watching it
@Tube-nn3xe
@Tube-nn3xe 5 жыл бұрын
እንኳን አደረሳችሁ የኔ ምርጦች እናተ እያላችሁ እኔን አይደብረኝም🥰❤️😘😘😘😘😘❤️
@hayatmhammed5661
@hayatmhammed5661 5 жыл бұрын
ለመላው የክርስትና እምነት እንኳን ለፋሲካ ባአል አደረሳችሁ ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች ተላቁ የረመዳን ወር ታቃርቧል እና ረመዳን ከሪም መልካም የኢባዳ ወር ይሁንልን
@user-bw3td7dp7v
@user-bw3td7dp7v 5 жыл бұрын
ለመላው የክርስትና እምነት በሙሉ እንኳን አደረሳችሁ ባሉ የደስታ የሰላም ይሁንላችሁ
@buzufikir9687
@buzufikir9687 5 жыл бұрын
እንኳን አደረሳችሁ ውዶቼ ቤቶቾ ምርጥ ድራማ የተመልካች አከብርነታችሁ ደስ ይላል 👍👌
@sumsungsum4245
@sumsungsum4245 5 жыл бұрын
Enkwa lebrane tinsaye bal beselam aderesachiw
@hanayemareyamlej5063
@hanayemareyamlej5063 5 жыл бұрын
እንኳንን አደረሳቹሁ ዘርየ በመቋጠር የታወቀ ነው እንዴት ደሮ ይገዛል ክክክክክክ
@user-ez9ut5ys5q
@user-ez9ut5ys5q 5 жыл бұрын
🌻🌻💐💐💐🌻🌻 🌻🌺 እንኳን 🌺🌻 🌻🌹አደረሳችሁ🌹🌻 🌻🌻መልካም በዓል 🌾🌾🌾🌻🌻
@user-wh5ti3xi3v
@user-wh5ti3xi3v 5 жыл бұрын
በአለም ለምትገኙ የክርስትና እምነት ተከታዪች በሙሉ እኳን ለፋሲካ ባእል በሰላም አደረሳችሁ ብያሁ መልካም ባእል ተመኘሁ
@nanaisalemi3402
@nanaisalemi3402 5 жыл бұрын
Vio New
@user-dl9kt5fd9w
@user-dl9kt5fd9w 5 жыл бұрын
እረ እከን ያያችሁ በተርፈ እናመሰግናለን
@hanekonjo7363
@hanekonjo7363 5 жыл бұрын
አደጋ አለው !! ቤቶችዬ ስንወዳችሁ እንኳን አደረሳችሁ ። ♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥
@zuzuuyeeemuleta9623
@zuzuuyeeemuleta9623 5 жыл бұрын
Well Came
@maremawel3195
@maremawel3195 5 жыл бұрын
ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዬች እንኳን አደረሳቹ እንዲሁም ለጉዋደኞቼ እና ለቤተሰቦቼ! ለኛም ረመዳንን በሰላም ያድርሰን ደርሰንም ከሚፆሙት ፆመውም ከሚጠቀሙት ያድርሰን !
@nagiba4432
@nagiba4432 5 жыл бұрын
የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እኳን ደስ አላቹ🙏🙏
@user-lb4kk7kn9o
@user-lb4kk7kn9o 5 жыл бұрын
እንኳን ለክርስትና እምነት ተከተዮች በሙሉ በሰላም አዴረሳችሁ መልካም በአል በያላችሁበት ኢትዮጲያና ህዝቦቿን አብዝቶ ይባርክ
@mesilove3400
@mesilove3400 5 жыл бұрын
በናታችሁ የዛሬ አመት በአገሬ እንዳከብር ተመኙልኝ
@user-sy9ji5gj1c
@user-sy9ji5gj1c 4 жыл бұрын
Amn
@user-bw1vj9mw2w
@user-bw1vj9mw2w 5 жыл бұрын
ዘርዬ ባአል በመጣ ቁጥር ይታመማል ይናደዳል ሚስኪን😅😅😅የብሪቱ ነገር
@hayatmohaned9280
@hayatmohaned9280 5 жыл бұрын
እንኳን አደረሳችሁ ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች ቤቶችዬ እንኳን ደህና መጣችሁ በርቱልን እኔ በአረብ አገር ብሆንም ግን ቤቶች ሳላይ ምን ብደክም አይቀርም በጣም አስተማሪ ነው መልካም በአል ይሁንላችሁ
@messidia8350
@messidia8350 5 жыл бұрын
እንኳን አደረሳቹ ተባረኩ መልካም ባህለ ትንሳዬ ይሁንላቹ እማማ ሀገራችን ሠላም እዲያደርግልን እንደሀይማኖታችን ፀሎት እናድርግ
@turikamadinat7788
@turikamadinat7788 5 жыл бұрын
አይ እሡንም እድሜ ለአረብ አገር ሸቃላ ሸቃሎቼ እድሜና ጤና ይሥጣችሁ በሠላም ወደሀገራችሁ ያብቃችሁ 100 ማሊየን ህዝብ እኛ ብቻ ሥደት ያለን አ፫ትዮማ ኔት በማንኪያ ነው እዚህ እድሜ ለመዳም ዋይፋ እንዳትበጠረቁ
@mesaitethio6970
@mesaitethio6970 5 жыл бұрын
ዛሬ አንደኛ ነኝ 😍 ውድ የሀገሬ ልጆች እንኳን ለመድሀኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ ብርሃነ ተንሳኤ በሰላም አደረሳችሁ 🙏💞
@hanitube405
@hanitube405 5 жыл бұрын
ዬኔ ቆንጆ እንኳን አብሮ አደረሰን
@glorry8336
@glorry8336 5 жыл бұрын
Siwodachuu Tebarekuu All
@fairoosfairoos3212
@fairoosfairoos3212 5 жыл бұрын
ቤቶችየ ምቾቴ ናችሁ እንካን አደረሳችሁ አደረሰን በአሉን የሰላም የጤና ያድርግልን
@kuwait.erahmasalma2579
@kuwait.erahmasalma2579 5 жыл бұрын
ነገ ማክሰኞ ነው ሀገሬ የምገባው በ6 አመቴ ስላም ግቢ በሉኝ እሮመዳን 2011 ከእናቴ ጋር እንዳሳለፉ አባቴን አላህ በጀነት ያገናኝኝ አላህ በስላም ለሀገራችሁ ያብቃችሁ
@shemsiaseid1210
@shemsiaseid1210 5 жыл бұрын
kuwait.erahma salma አላህ በሠላም ላገርሽ ያብቃሽ
@tirueyyemareyamlij7601
@tirueyyemareyamlij7601 5 жыл бұрын
የክርስትና እምነት ትክታዮች በሙሉ እንኳን አደርሳችሁ መልካም ባአል ይሁንልን!!🌻🌷🌻🌹🌻🌷🌻
@bezawetmercyabebeabebe1413
@bezawetmercyabebeabebe1413 3 жыл бұрын
bazawet
@bezawetmercyabebeabebe1413
@bezawetmercyabebeabebe1413 3 жыл бұрын
09136107
@bezawetmercyabebeabebe1413
@bezawetmercyabebeabebe1413 3 жыл бұрын
i
@user-xk1bf8oo7u
@user-xk1bf8oo7u 5 жыл бұрын
መልካም የፋሲካ ባኣል ይሁንላቹ! ኣይይ ተለይተህ መዋል እንደ እኔ ያስጠላው👉😂😂😂😂😂ስደት ኣይኑ ይጥፋ።
@adisiialemixagayee1588
@adisiialemixagayee1588 5 жыл бұрын
Welcome betoch diramaa wee beteshebii diramaa bexamii iwoachaloo 💋💋💋❤❤kamii Lee dagimaa Fisher adereshachuu
@haniyeeyesuslij782
@haniyeeyesuslij782 5 жыл бұрын
እንኳን አደረሳችሁ መልካም በዓል! 😘❤❤❤
@user-cq9zs7ch2i
@user-cq9zs7ch2i 5 жыл бұрын
*©ወምድርኒ ትገብር ፋሲካ* ጥራዝ1.ቁ84 ወምድርኒ ትገብር ፋሲካ (2) ተሐጺባ በደመ ክርስቶስ (4) ምድር ጸዳች ሐሴት አረገች(2) በክርስቶስ ደም በውነት ታጠበች(4) እንኳን አደረሳችው መልካም በአል
@kokab5725
@kokab5725 5 жыл бұрын
እዴሆም ሁላችሁንም ነው የምወፈው ትመቹኛላችሁ ቤቶች ኑሩልን በደሥታ
@yacobismael8959
@yacobismael8959 5 жыл бұрын
ቤቶች እንኳን አደረሳቹህ የቤተሰብ ጥሩ ምሳሌዎች።
@user-pz9sn4kq6e
@user-pz9sn4kq6e 5 жыл бұрын
hi ቤቶች እንዴት ናችሁ ይገርማን አይደል 4 ደቂቃ ይሁሉ ኮመንት አደኛ ነኝ ብየ አሥቤ ነበር ኮማቾች ውሥጤ ናችሁ እድሜ ለናተ አይደብረኝም
@user-pz9sn4kq6e
@user-pz9sn4kq6e 5 жыл бұрын
78 ተኛ ነኝ
@user-mv9tc5or7y
@user-mv9tc5or7y 5 жыл бұрын
💝💜💛💐💒💓💓💔💔፡እንካን፡ለፋስካ፡በአል፡በስላ፡በጤና፡ለብፂቅና፡አደረሳቹ፡፡ቤቶቹ፡ድራማ፡ማለት፡ኩራትነዉ፡፡👍👍👍👍👍👍👍💝💜💛💚💐💒💓💔
@Amerechzelek
@Amerechzelek 5 жыл бұрын
ዋው!!እንኳ ለትንሳኤ በዓል በሰላም አደራስችሁ ማቻም ይ ዶሮ ጉዲይ ሀሉም የሳሲቦናል እክ
@betiyAsfawyeysuselijenagn
@betiyAsfawyeysuselijenagn 5 жыл бұрын
Hhhh woy gashi zaru bage xafa woynn woyennnn🤣🤣🤣🤣🤣😝😝😝😝😝😝
@eyeruseyerus2380
@eyeruseyerus2380 5 жыл бұрын
Enakoen aderasecihu like adergu
Betoch - "በልጅ ፊት..." Comedy Ethiopian Series Drama Episode 256
22:51
Betoch Drama ቤቶች ድራማ
Рет қаралды 736 М.
WHO DO I LOVE MOST?
00:22
dednahype
Рет қаралды 52 МЛН
Каха инструкция по шашлыку
01:00
К-Media
Рет қаралды 8 МЛН
Betoch - "ቪዛው" Comedy Ethiopian Series Drama Episode 262
31:24
Betoch Drama ቤቶች ድራማ
Рет қаралды 786 М.
የሙሽራዉ አቀባበል
2:15
aba metta(አባ መጣዕ /አባሊባኖስ )
Рет қаралды 26 М.
ጡዘት
1:17
Galaxies Gamers
Рет қаралды 33 М.
Betoch - "ሜክሲኮ" Comedy Ethiopian Series Drama Episode 268
28:12
Betoch Drama ቤቶች ድራማ
Рет қаралды 672 М.
Betoch - "ጥናቱ" Comedy Ethiopian Series Drama Episode 248
27:14
Betoch Drama ቤቶች ድራማ
Рет қаралды 647 М.
ከምንስራቸው ስራዋቸ መካከል በጥቂቱ
0:57
ከ ጥበብ ዓለም
Рет қаралды 6 М.