Betoch | “ ኢትዮጵያዊነት”Comedy Ethiopian Series Drama Episode 324

  Рет қаралды 840,995

Betoch Drama ቤቶች ድራማ

Betoch Drama ቤቶች ድራማ

3 жыл бұрын

Betoch | ቤቶች ተከታታይ የቤተሰብ ድራማ ክፍል 324 “ ኢትዮጵያዊነት” | Betoch Comedy Ethiopian Series Drama Episode 324
ውድ የቤቶች ድራማ ተከታታዮች ይህንን ብቸኛ የ Facebook ገፃችንን Like Comment Share በማድረግ አዳዲስ የሚለቀቁ Episodes እና ልዩ ልዩ ትዕይንቶችን ይከታተሉ! / betochcomedydrama
#ቤቶች_ተከታታይ_የቤተሰብ_ድራማ

Пікірлер: 1 500
@gvbbnn9309
@gvbbnn9309 3 жыл бұрын
ሀሊማ የኔ ውድ ስወድሽ አፏ ጣፋጭ ነው እሲ ሀሊማን ይሚወዳት
@aminazeway5240
@aminazeway5240 3 жыл бұрын
እኔ ደግሞ ቀውስ እብድ ነገሯ ስትመቸኝ
@7abiba7abib97
@7abiba7abib97 3 жыл бұрын
@@aminazeway5240 ለኔም
@miftahMekonen
@miftahMekonen 3 жыл бұрын
በቅንነት ቤተሠብ አድረጉኛ ቅንነት ለራሥ ነዉ መልካም ሥራ ትንሺ የለዉም ሰብ አድረጉኛ አትለፊኛ ምን ቺግር አለዉ አይከፈልበት ቅንነት ብቻ በቂ ነዉ
@user-re6zo8jc9h
@user-re6zo8jc9h 3 жыл бұрын
የ 🇪🇹👈ሰላም የናፈቃችሁ ብቻ 👈👍😢😭
@mloveyou7466
@mloveyou7466 3 жыл бұрын
እኔ ።
@urs4660
@urs4660 3 жыл бұрын
Me
@tgtube4876
@tgtube4876 3 жыл бұрын
ደምሬሻለሁ ደምሪኝ
@tgtube4876
@tgtube4876 3 жыл бұрын
@@tube4562 አድርጌለሁ አቺም አድርጊኝ
@dessefamily
@dessefamily 3 жыл бұрын
እስክ ቤትሽን ልጎብን
@user-xk2fp2jr2o
@user-xk2fp2jr2o 3 жыл бұрын
ሰው ተምሮ ይመረቃል እኔ ምን ይለቀቃል እያልኩ የማንንም ኢቱበር አስመርቃለው ስደት የመረረው ላይክ ጎጩኝ
@user-lb7ye4xy1l
@user-lb7ye4xy1l 3 жыл бұрын
ምን ያልመርርዉ አለ እኔበአመት ክ5ወሬ ምርርነዉ ያለኚ
@bestebeste448
@bestebeste448 3 жыл бұрын
ክክክክክክክ እኛም አንድ ቀን እንማራቃሊን ዉዴ
@user-vw7tv4hn5y
@user-vw7tv4hn5y 3 жыл бұрын
ደግሞኮ አንቺ ብትከፍቺ ማንም ሰብስክራይብ አያረጉም
@startafrica.
@startafrica. 3 жыл бұрын
@@user-lb7ye4xy1l እንዛመድ
@fatumahabeshawit1159
@fatumahabeshawit1159 3 жыл бұрын
አይዞን ማማዬ
@alimaothman9700
@alimaothman9700 3 жыл бұрын
ዉድ የሀገሬ ልጆች ዛሬ ደሥ ብሎኛል ቤት ተገዝቶልኝ ግን የጭቃ ነዉ ደሞ በቅርቡ ለመዉለድ አሥቤ አለሁ ይሣካልሽ በሉኝ ደግነት ለራሥ ነዉ
@hadratube3927
@hadratube3927 3 жыл бұрын
አላህ ያሣካልሽ ማማየ ፕሮፋይሌን በመጫን ቤተሠብ እኑን
@zhraendal804
@zhraendal804 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ያሣካልሽ
@seadakonjo4624
@seadakonjo4624 3 жыл бұрын
አላህ ያሣካልሺ እህት
@senaitbisrat1956
@senaitbisrat1956 3 жыл бұрын
እግዝአብሄር ይርዳሽ እንደሃሳብሽ ይሁንልሽ
@user-mu2ou8qk2e
@user-mu2ou8qk2e 3 жыл бұрын
አምላክ ያሳካልሽ
@rehimakampala5187
@rehimakampala5187 3 жыл бұрын
ኧረ ይበቃል እንደኔ የናፈቀው 👍
@zemzem6548
@zemzem6548 3 жыл бұрын
እከ ና ይቤ ናፍቀውኛል 💞
@Tube-pg6pe
@Tube-pg6pe 3 жыл бұрын
እህቶቼ እሰኪ ሰብሰራይት አድሩጉኝ በቅንነት
@bbtt6173
@bbtt6173 3 жыл бұрын
@@Tube-pg6pe አድርጌሽ አለሁ ማማየ
@hadratube3927
@hadratube3927 3 жыл бұрын
@@Tube-pg6pe ውድ እንዛመድ
@hadratube3927
@hadratube3927 3 жыл бұрын
@@zemzem6548 ማማየ ፕሮፋይሌን በመጫን ቤተሠብ እኑን
@bestebeste448
@bestebeste448 3 жыл бұрын
እቺን የሚታነቡ በሙሉ አላህ ያሰበቹትን ሁሉ ያሰካለቹ አሚን በሉ ዉድ ያጋሬ ልጆችችች
@umuyusratube9265
@umuyusratube9265 3 жыл бұрын
አሚን ያረብ
@susutube7232
@susutube7232 3 жыл бұрын
አሚን አለሁማ አሚን
@user-dp3xs8hh7l
@user-dp3xs8hh7l 3 жыл бұрын
እህቶቸ እንደማመር
@sadasada4202
@sadasada4202 3 жыл бұрын
አሜን
@user-ss4et7tb4s
@user-ss4et7tb4s 3 жыл бұрын
አሚን ያርብእፍ ስደት ምርርብሎኛል
@gdjhg8867
@gdjhg8867 3 жыл бұрын
በጣም ደሥ ብሎኛል ባለቤቴ በሠላም ወዳገሩ ገባልኝ የቀሩትን ደግሞ እግዚያብሄር ይርዳቸው
@user-km9ki9zo3c
@user-km9ki9zo3c 3 жыл бұрын
እንኮን ደስ አለሽ እህት መቼ ነበር የተያዘው???
@mloveyou7466
@mloveyou7466 3 жыл бұрын
እንኳን ደስ አለሽ ውድ
@user-eq4dm6qs3p
@user-eq4dm6qs3p 3 жыл бұрын
እሰይ
@user-pm4fj5qi7i
@user-pm4fj5qi7i 3 жыл бұрын
እንኳን ደሰ አለሸ ማማየ
@user-px7oj4hz3y
@user-px7oj4hz3y 3 жыл бұрын
እንኻን ደስ አለሺ ውደ
@user-rl1dk8zv4n
@user-rl1dk8zv4n 3 жыл бұрын
፡ኡፍፍፍ የኔ ጣፍጭ ይቺ ሃረርኛ እምታወራው ሙስሉም ስትመች የትወድዋብ እጃቹ ኣውጡ😍😍😍😏😏
@marubalageru3493
@marubalageru3493 3 жыл бұрын
ደምሪኝ ቆንጆ
@user-ym8tp9ll7q
@user-ym8tp9ll7q 3 жыл бұрын
እስኪ የመዳም ቤት የስለቸው በላይክ
@user-nv2ov7ri2l
@user-nv2ov7ri2l 3 жыл бұрын
ፈጣሪን እናመስግን ስንት አሉ በአልጋ ላይ የሚማቀቁ እህት እኛ ሠርተን ነው የምንበላ አይዞሽ ያልፋል
@elcelc2278
@elcelc2278 3 жыл бұрын
ወይኔ።እኔነኝ
@user-ym8tp9ll7q
@user-ym8tp9ll7q 3 жыл бұрын
@@user-nv2ov7ri2l እረ እሱስ ልክ ነሽ ማማየ አልሀምዱሊላህ ነው
@user-nv2ov7ri2l
@user-nv2ov7ri2l 3 жыл бұрын
@@user-ym8tp9ll7q አወ ማማዬ አልሀምዱሊላ ነው
@user-hd8qv5or1u
@user-hd8qv5or1u 3 жыл бұрын
መደም መለት ምን መለት ነው
@user-cg7gy6ic3y
@user-cg7gy6ic3y 3 жыл бұрын
ዛሬ ቤቶችን አለማድነቅ አይቻልም ይችናት አገሬ የፍቅር የመረዳዳት አብሮ የመብላች ብሃላችንኮ የሚገርም ነው
@jaja-ln1hl
@jaja-ln1hl 3 жыл бұрын
በጣም
@user-st8ki8vt4x
@user-st8ki8vt4x 3 жыл бұрын
የተወለድኩ ያደኩባት የማዉቃት ትክክክክክክክለኛዋ አገሬ ባህሌ ወጌ ልማዴ ይችናት አገሬ ኢኢኢኢኢኢትዮጵያ
@user-cg7gy6ic3y
@user-cg7gy6ic3y 3 жыл бұрын
@@user-st8ki8vt4x እውነት ነው ይች ናት አገሬ እኛ መቸም አንጨካከንም በደማችን ውስጥ ደግናት አለ
@mesereteshetu7621
@mesereteshetu7621 3 жыл бұрын
@kww2335
@kww2335 3 жыл бұрын
@@mesereteshetu7621 ቤቶችፍቅራችሁ።ከነዘላለምይሁን።ሁሌም።የማይሠለቹ።ፍቅርናቸው
@user-et8yy8kc8m
@user-et8yy8kc8m 3 жыл бұрын
የሠው ደስታ የሚያስደስታችሁ ሳምት ሙሽራ ነኝ እስኪ መልካም ትዳር ይሁንልሽ በሉኝ
@nissercell2752
@nissercell2752 3 жыл бұрын
Malkam tedar yihunelesh
@user-yy6fo5qz8l
@user-yy6fo5qz8l 3 жыл бұрын
Mashallahu maberuk wed ehutye
@mekaweleyewa1554
@mekaweleyewa1554 3 жыл бұрын
ያሳምርልሽ
@bentbaba4317
@bentbaba4317 3 жыл бұрын
አላህ ያሳምርልሽ ግን በጣም ነው የሳቅሁት ምክነያቱ ይቆየኝ አልሟርትብሽም የአረብ ሀገር ሙሽርነት ብዙ ስለሚያስቀኝ ነው አብሽሪ
@yekabateka6795
@yekabateka6795 3 жыл бұрын
መልካም ጋብቻ
@seadawawwwbetamdesyemilnew2162
@seadawawwwbetamdesyemilnew2162 3 жыл бұрын
የዚህ ድራማ አድማቂ እከና ይበቃል እረ ናፍቀውናል አምጡልን የምትሉ እስኪ እንያችሁ? በተረፈ በርቱ
@abdihabesha4382
@abdihabesha4382 3 жыл бұрын
ትክክል
@zbintebrahim9960
@zbintebrahim9960 3 жыл бұрын
አዎ እከን አንጡልን
@senaigzie3032
@senaigzie3032 3 жыл бұрын
Yes
@crimsonJerom
@crimsonJerom 3 жыл бұрын
አሹ ብልሹም
@axonyaa7799
@axonyaa7799 3 жыл бұрын
ውውውው
@happymedia7268
@happymedia7268 3 жыл бұрын
የስደት ኑሮ እስኪ እንደ አኔ ያስጠላው 👍
@user-iu1gq7xl9t
@user-iu1gq7xl9t 3 жыл бұрын
Uuufffff mererereeeeeeerrrrrrrrrrrrr new yelegne
@happymedia7268
@happymedia7268 3 жыл бұрын
@@user-iu1gq7xl9t አይዞሽ ያልፋል
@user-mk6yg9zt7k
@user-mk6yg9zt7k 3 жыл бұрын
እኔ
@marubalageru3493
@marubalageru3493 3 жыл бұрын
አብሽር kedr.እንደማመርና አብረን እንደግ እስኪ
@miftahMekonen
@miftahMekonen 3 жыл бұрын
በቅንነት ቤተሠብ አድረጉኛ ቅንነት ለራሥ ነዉ መልካም ሥራ ትንሺ የለዉም ሰብ አድረጉኛ አትለፊኛ ምን ቺግር አለዉ አይከፈልበት ቅንነት ብቻ በቂ ነዉ
@user-lv4oc9ll8l
@user-lv4oc9ll8l 3 жыл бұрын
ኢትዮጵያዊነት ከምንም በላይ ነው እትዮጵያን ትቅደም 🇪🇹
@user-hi1cx8kf1c
@user-hi1cx8kf1c 3 жыл бұрын
እቺ ልጅ መሸለም አለባት የምትሉ ላይክ አርጉኝ ሚሚዬ💓💓💓💓
@mloveyou7466
@mloveyou7466 3 жыл бұрын
ትክክል ትቅድም
@hiwotayalneh4977
@hiwotayalneh4977 3 жыл бұрын
Mimi selam nesh
@You-ex5rk
@You-ex5rk 3 жыл бұрын
አሚን
@seadamahi6866
@seadamahi6866 3 жыл бұрын
💚💛❤
@fatumahabeshawit1159
@fatumahabeshawit1159 3 жыл бұрын
ማነው እንደኔ ቤቶችን በጉጉት የሚጠብቅ 😉💝እንኮን ደህና መጣችሁ
@bestebeste448
@bestebeste448 3 жыл бұрын
እኔ
@bellabella2184
@bellabella2184 3 жыл бұрын
እኔ
@user-we5go5fj9v
@user-we5go5fj9v 3 жыл бұрын
🙋🙋
@zhraendal804
@zhraendal804 3 жыл бұрын
እኔ
@muhminamuhmina9540
@muhminamuhmina9540 3 жыл бұрын
እኔም አለሑ
@user-re6zo8jc9h
@user-re6zo8jc9h 3 жыл бұрын
እደኔ ስደት በቃኝ ብሎ ሀገሩ መግባት የናፈቃችሁ 👍👈🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹😘😍
@You-ex5rk
@You-ex5rk 3 жыл бұрын
እኔ የኔውድ ግን አዱን ስትይ አንዱ ኡፍ
@user-re6zo8jc9h
@user-re6zo8jc9h 3 жыл бұрын
@@You-ex5rk ኦፍፍ ከባድ ሆኖብኛል
@You-ex5rk
@You-ex5rk 3 жыл бұрын
አይዞሽ አንድቀን እግውባልውን ባላህ ፍቃድ
@user-kn3cq1sr2s
@user-kn3cq1sr2s 3 жыл бұрын
እኔ ስልችት ብሎኝል 😥
@hayatsiraj4989
@hayatsiraj4989 3 жыл бұрын
እኔ
@user-ji7hz7hg8e
@user-ji7hz7hg8e 3 жыл бұрын
እንደኔ አገር መግባት የናፈቀው ሰው አለ
@hyaytmhmadhyaytmhmad292
@hyaytmhmadhyaytmhmad292 3 жыл бұрын
እኔ
@amendegefe9727
@amendegefe9727 3 жыл бұрын
አዎ እኔ
@teddyman6634
@teddyman6634 3 жыл бұрын
አወ እኔ ናፍቆኛል ቤዛ
@user-ji7hz7hg8e
@user-ji7hz7hg8e 3 жыл бұрын
@@teddyman6634 እመብርሃን ሰላም ለሀገራችን ታብቃን
@tadelchbekele4089
@tadelchbekele4089 3 жыл бұрын
Ene
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 3 жыл бұрын
ሙስሊም ሆና ምትሰራዋ እንዴት 🤭እንደምወዳት በማርያም 🤭🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰የዛሬው ለየት 🤣ያለ ነው 😜😜
@user-hw2xx6nh5f
@user-hw2xx6nh5f 3 жыл бұрын
በጣም ፈታ ካ ነው የሚደርጉት
@nomore-qb1fo
@nomore-qb1fo 3 жыл бұрын
ምንም ፍታ አታርግም በሀይማኖት የለም
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 3 жыл бұрын
@@nomore-qb1fo 🙄🙄🙄
@userLubaba-iq3po7cj1e
@userLubaba-iq3po7cj1e 3 жыл бұрын
ሀገር እያለው የምንኖረውን የሰፈራችንን ህይወት ትዝ አስባሉኝ እኛማ ተሰብስበን እራታችንን በረንዳላይ ነበር እምንበላው የሰፈሩሰው
@marubalageru3493
@marubalageru3493 3 жыл бұрын
ደምሪኝ ውድ
@user-pb5fz7tt2d
@user-pb5fz7tt2d 3 жыл бұрын
እስኪ ዘረኛ ያልሆናችሁ ላይክ ግጩኝ ብዛታችን እንዬው
@You-ex5rk
@You-ex5rk 3 жыл бұрын
አይዞሽ ደሞ ልውላይክ እህት አላህ ከዘረኝነት ያውጣን ማር
@user-kn3cq1sr2s
@user-kn3cq1sr2s 3 жыл бұрын
@@You-ex5rk አሚን አሏህ አንድ የርገን🇪🇹🇪🇹👈
@user-zi1sf4sl6v
@user-zi1sf4sl6v 3 жыл бұрын
ላይክ ለመለመን የተጠቀምሻት ዘዴ😄
@yosephkassa1530
@yosephkassa1530 3 жыл бұрын
ወይኔ ምን አንቀዥቅዦ ዘረኛ አረገኝ ኡፍፍ ላይክ ማረግ አምሮኝ ነበር እንዳማረኝ ቀረ
@miftahMekonen
@miftahMekonen 3 жыл бұрын
በቅንነት ቤተሠብ አድረጉኛ ቅንነት ለራሥ ነዉ መልካም ሥራ ትንሺ የለዉም ሰብ አድረጉኛ አትለፊኛ ምን ቺግር አለዉ አይከፈልበት ቅንነት ብቻ በቂ ነዉ
@user-qj7yr1ig8r
@user-qj7yr1ig8r 3 жыл бұрын
ማነው እደኔ ቤቶችን የሚወድ ይሂው ቁጭ ብዬ እየጠበኩ ሸቃሊት ነኝ ላይክ ግጩኝ ሰብስክረይብ አድርጉኝ ኢትዮጵያውያን
@merryyederrick
@merryyederrick 3 жыл бұрын
እንደማመር
@user-qj7yr1ig8r
@user-qj7yr1ig8r 3 жыл бұрын
@@merryyederrick እሺ ውዴ
@hadratube3927
@hadratube3927 3 жыл бұрын
ማማየ እንዛመድ
@hadratube3927
@hadratube3927 3 жыл бұрын
@@merryyederrick ማሬ እንዛመድ
@muhminamuhmina9540
@muhminamuhmina9540 3 жыл бұрын
ልክብለሻል
@luyigaanna7120
@luyigaanna7120 3 жыл бұрын
ያረቢ የዛሬዉ ቤቶች ምርጥ ኢትዮጵያዊ ባህላችን ፊልም ነዉ።
@user-gd8ts8rr3t
@user-gd8ts8rr3t 3 жыл бұрын
ይሄ ድራማ ሳይሆን ኢትዮጵያዊነት እውነታው ነው ይሄ እኔም ሰፈሬን መሰለኝ ኢትዮጵያ አሁንም መቼም አለ መረዳዳት ከላይ የተሰጠን ነው
@ricyanetelgtube7846
@ricyanetelgtube7846 3 жыл бұрын
ትክክል ናቹ እኛ ሰፈር እዲ ነው በእምነት በብሄር እንለያያለን ግን በደስታም በአዘንም አብረን ነን
@GalilaRout
@GalilaRout 3 жыл бұрын
አርጋሽ ስትጩህ እኔ እራሱ እዴት ክው እደምል 🤣🤣🤣
@user-we5go5fj9v
@user-we5go5fj9v 3 жыл бұрын
😁😁😁
@tthhhc5207
@tthhhc5207 3 жыл бұрын
እኔም ሀሀሀሀ
@kiwait9430
@kiwait9430 3 жыл бұрын
🤣 🤣 🤣
@chalikelbeche4190
@chalikelbeche4190 3 жыл бұрын
ewnet enam😂
@adem5976
@adem5976 3 жыл бұрын
ክክክክክ😀😀😀😀😀
@Hhh-lw9mb
@Hhh-lw9mb 3 жыл бұрын
አገራዥን እኮ ስት መልካም ስው አለ ያርብ ጎርቤቶቸን መልካም ጎርቤት አድርግልኝ
@salime4927
@salime4927 3 жыл бұрын
አሚን ያረብ
@ebrofeiz8074
@ebrofeiz8074 3 жыл бұрын
@@salime4927 ደምሪኝ
@salime4927
@salime4927 3 жыл бұрын
@@ebrofeiz8074 እሽ ወድም
@miftahMekonen
@miftahMekonen 3 жыл бұрын
አሚን በቅንነት ቤተሠብ አድረጉኛ ቅንነት ለራሥ ነዉ መልካም ሥራ ትንሺ የለዉም ሰብ አድረጉኛ አትለፊኛ ምን ቺግር አለዉ አይከፈልበት ቅንነት ብቻ በቂ ነዉ
@user-kn3cq1sr2s
@user-kn3cq1sr2s 3 жыл бұрын
ሰለም እንዴት ነቹ የገሬ ልጆች እሲኪ ማነው እትዮጲያዊ በመውኑ የምኮራ ለይክ 👍🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤
@bestebeste448
@bestebeste448 3 жыл бұрын
እኔ እትዮጰያ ዘለላም ትኑሪ
@You-ex5rk
@You-ex5rk 3 жыл бұрын
እኔም ውዶ
@kadojkkk4496
@kadojkkk4496 3 жыл бұрын
እኔም እከረዎለሁ
@user-kn3cq1sr2s
@user-kn3cq1sr2s 3 жыл бұрын
@@You-ex5rk 🇪🇹❤
@user-kn3cq1sr2s
@user-kn3cq1sr2s 3 жыл бұрын
@@kadojkkk4496 ❤🇪🇹👈
@saleemjibreel3676
@saleemjibreel3676 3 жыл бұрын
ቤቶች የዛሬው ድራማ በጣም አሥተማሪ ነው ሠው በቁመናው እየላ መርዳት እየተቻለ ሲሞት ማጨብጨብ
@user-mu2ou8qk2e
@user-mu2ou8qk2e 3 жыл бұрын
ዋው የኔ ውዶች በጣም ደስ ስትሉ ትክክል ስንተባበር ሁሉም ይሴካል ለአንድ ሰው ሸክም የሆነ ለብዙ ሰዎች ግን ቀላል ይሆናል አምላክ ፍቅርን ይስጠን
@user-bl2np8wu4g
@user-bl2np8wu4g 3 жыл бұрын
ያሁኑ ቤቶች በጣም ተመችቶኛል ማለት ትክክለኛው የኢትዮ ሂወት ይሄ ነው
@tsehaygeni9668
@tsehaygeni9668 3 жыл бұрын
ቤቶችዬ እዉነትም የመረዳዳት ባህላችንን ወደድኩት 👉💚💛💝💪 አሚንዬ የኔ ቅመም😂😂💝
@liliyemaryamlij1426
@liliyemaryamlij1426 3 жыл бұрын
ይቺን ኢትዮጲያን መልሥልን አንድ አድርገን ጌታሆይ
@You-ex5rk
@You-ex5rk 3 жыл бұрын
አሚን
@amendegefe9727
@amendegefe9727 3 жыл бұрын
አሜን
@amendegefe9727
@amendegefe9727 3 жыл бұрын
ቆንጆ
@kadojkkk4496
@kadojkkk4496 3 жыл бұрын
አምን
@aminazeway5240
@aminazeway5240 3 жыл бұрын
አሚን
@aketube8674
@aketube8674 3 жыл бұрын
ማኖ እንዴ እኔ ኮሜንት መንበብ ሱስ የላበቻው
@mloveyou7466
@mloveyou7466 3 жыл бұрын
እኔ ።
@amendegefe9727
@amendegefe9727 3 жыл бұрын
እኔ በጣም አናበሎ
@aynalmeyeborenalji7877
@aynalmeyeborenalji7877 3 жыл бұрын
እኔ
@rahelmamo6197
@rahelmamo6197 3 жыл бұрын
Ere kesusem suse hunbegal
@user-zi1sf4sl6v
@user-zi1sf4sl6v 3 жыл бұрын
እኔ ብቻ መስሎኝ ነበር
@mhammadmjawaz3828
@mhammadmjawaz3828 3 жыл бұрын
😥😥😥😥😥😥 ኢትዮጵያዊነት ይግደለኝ በቃ ከዚ ቦኃላ ስደትን ጥዬ እወጣለዉ ከዚ ቦኃላ ስደት ይብቃ ኢትዮጵያዊነቴ ባንድ ዳቦ ይሻለኛል
@user-jg6jl2rw8v
@user-jg6jl2rw8v 3 жыл бұрын
💘💘💘💘😥😥😥😥😥😥
@Samsunga-ny6ep
@Samsunga-ny6ep 3 жыл бұрын
እረኔስ 4አመቴ ስደቱም ሀገሪም ያዉ ነዉ
@mhammadmjawaz3828
@mhammadmjawaz3828 3 жыл бұрын
@@Samsunga-ny6ep አይዞሽ ማማዬ እኔም ያዉ ነኝ 4ዓመት እንዲዉ በባዶ አልፎኃል ያለለዉጥ
@miftahMekonen
@miftahMekonen 3 жыл бұрын
አወ በቅንነት ቤተሠብ አድረጉኛ ቅንነት ለራሥ ነዉ መልካም ሥራ ትንሺ የለዉም ሰብ አድረጉኛ አትለፊኛ ምን ቺግር አለዉ አይከፈልበት ቅንነት ብቻ በቂ ነዉ
@alewiyaalewiya7946
@alewiyaalewiya7946 3 жыл бұрын
ዛሬ 1ኛ ነኝ ኮመንታተሮች እንዳትረካግጡኝ ላይክ እያላችሁኝ እለፉ
@bestebeste448
@bestebeste448 3 жыл бұрын
አራኩሽ ደሞ ለላይክ
@salamkhalil2823
@salamkhalil2823 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ኢትዮጵያ እና እዝቦጭቿን ይባርክህ
@jumarijumari4733
@jumarijumari4733 3 жыл бұрын
Wawwwwwwwwwwwwweee🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👏👏👏👏👏👍👍👍👍👍👍👍
@emmyt311
@emmyt311 3 жыл бұрын
ኢትዮጵያዊነቴ ኩራቴ!! እኔ እማውቀው ኢትዮጵያዊ እንዲህ ነው!! ከጉድለቱ ነው እሚሰጠው!! 💚💛❤🙏
@radetkasa1731
@radetkasa1731 3 жыл бұрын
ዛሬ ደሞ ሁሉትኛ ነኝ ቤቶች እንኳን ደና መጣቹለን የመዳብ ቅመሞች ገባ ገባ በሉ😍
@mazaretseyed7109
@mazaretseyed7109 3 жыл бұрын
ክክክ
@kuriethopia3937
@kuriethopia3937 3 жыл бұрын
ዛሬ አንደኛ ነኝ ይሄ ነው ኢትዮጵያዊነት 🇪🇹👌🙏
@user-cg7gy6ic3y
@user-cg7gy6ic3y 3 жыл бұрын
ይችን የምታነቡ ልውል እግዝያብሄር ጤና እድሜ ይስጣቹህ የመዳም ቅመም ሸቃልትም ላገራሽ መሬት ያብቃሽ አሜን
@kokobaadena8428
@kokobaadena8428 3 жыл бұрын
አሜን አችንም
@user-cg7gy6ic3y
@user-cg7gy6ic3y 3 жыл бұрын
አሜን
@zemzem6548
@zemzem6548 3 жыл бұрын
አሚን ቅመም
@user-zw9mm2kb1i
@user-zw9mm2kb1i 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-cf8yj4qg2i
@user-cf8yj4qg2i 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን 😘😘😘
@user-fp9qi5ox3f
@user-fp9qi5ox3f 3 жыл бұрын
ባህላችን በጣም ደስ ይላል ተባብሮ መኖር ለኛ ያኮራናል ኢትዬጲያ ለዘላለም ትኑር ቤቶች ስወዳችሁ
@mare1202
@mare1202 3 жыл бұрын
ኧር እከና የበቃል የናፈቀው
@efeabekele3966
@efeabekele3966 3 жыл бұрын
ሀገሬ ልገባ 20 ቀን ነው የቀረኝ በሰላም ግብ በሉኝ ዉድ የሀገሬ ልጆች 💚💛❤️🙏
@user-ic1ep3ih9l
@user-ic1ep3ih9l 3 жыл бұрын
ማሻ አላህ ደስ ይላል አላህ በሰላም ያገርሽ ያብቃሽ እኛም አላህ ቅርብ ያርግልን
@efeabekele3966
@efeabekele3966 3 жыл бұрын
@@user-ic1ep3ih9l አሜን ማማዬ ❤️🙏
@zahrazahr824
@zahrazahr824 3 жыл бұрын
በሰላም ያስገባሽ እህት
@user-nc9ki1hp9l
@user-nc9ki1hp9l 3 жыл бұрын
በሠላም ተቤተ ሰብሽ ያገናኝሽ ውዴ
@efeabekele3966
@efeabekele3966 3 жыл бұрын
@@zahrazahr824 አሜን ማማዬ ❤️
@merrysweet9977
@merrysweet9977 3 жыл бұрын
ከቃል በላይ ዋው የሀገራችን የመረዳዳት በሀል ቤቶችን አለማድነቅ አይቻልም
@seadetubetube6373
@seadetubetube6373 3 жыл бұрын
ክክክክ አየ ዝሩ የገዝብ ነገር ስትነሳ ያቀጠቅጠወታል ክክክክ እስኪ የቤቶች. ድራማ ዝና እሚርገዉ. ላይክ
@lemiylulutube
@lemiylulutube 3 жыл бұрын
እንደመር
@leyila3594
@leyila3594 3 жыл бұрын
እሄን ኮሜት የምታነቡ ሁሉ በያላቹበት ያለም ዳርቻ የኣላህ ሰላምታ አይለያቹ በስደት ያለን ሰዎች አለህ በሰላም ለሀገራችን ያብቃን እምዬ ኢትዮጵያን ሁሌም ሰላምሽ ይብዛልሽ
@umuyusratube9265
@umuyusratube9265 3 жыл бұрын
አሚን ያረብ የኔ ዉድ
@hadratube3927
@hadratube3927 3 жыл бұрын
አሚን ማማየ ፕሮፋይሌን በመጫን ቤተሠብ እኑን
@hadratube3927
@hadratube3927 3 жыл бұрын
@@umuyusratube9265 ማማየ ፕሮፋይሌን በመጫን ቤተሠብ እኑን
@samerhsamer5418
@samerhsamer5418 3 жыл бұрын
Amen
@user-xz1wz4po8w
@user-xz1wz4po8w 3 жыл бұрын
የዛሬው ለየት ያለ ነው በሣቅ ገደለቸኛ የምተጩህው ወይኔ እኔ እራሱ እንደት እደደንገጥኩ
@sofitube6902
@sofitube6902 3 жыл бұрын
አሜንዬ ጣፋጭ ፈጣሪ ይማርሽ ባንቺ ህመም ጎረቤቶቻችን አስታወስኳቸው እኛ ኢትዮጵያኖች ስንርዳዳ ነው የሚያምርብን ሀገሬ ሰላምሽ ይብዛልን 🇪🇹💕💕
@teddikebede6922
@teddikebede6922 3 жыл бұрын
የዛሬዎ ድራማ ያሳደጉኝ ማዕበረሰብ ነው ያሰታወሰኝ እንዲ ነበር የሚተባብሮ
@user-vk6ek8tv8c
@user-vk6ek8tv8c 3 жыл бұрын
ዌል ቤቶች እኳን በደህና መጣቹ እኛ በቁም ሣለን አንረዴዳ ሠው ከሞተ በኃላ ነው የኛን መረዳዳት ሠላም ለሀገራችን በሥደትም ያለነው እህት ወድሞች አላህ ለሀገራችን ያብቃን
@yenealemasefa3389
@yenealemasefa3389 3 жыл бұрын
እጅግ በጣም ደስ ይላል ስሜቴን መቆጣጠር አቅቶኝ በዕንባ ነው ያየሁት ይህንን አኗኗራችንን መች ይሆን ደግመን የምናየው የተወሰደብንን ፍቅር ፈጣሪ ይመልስልን
@tiruworkbeizen9663
@tiruworkbeizen9663 2 жыл бұрын
አሜንአሜንአሜንንንንንን🙏🙏🙏
@jonybelch175
@jonybelch175 3 жыл бұрын
This is amazing drama! Thank you so much for showing us our good coulter. ‘‘This is one of our( ETHIOPIA) good coulter, helping one another. We should keep this good thing. GOD bless betoche drama!!
@eyu6354
@eyu6354 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን በጣም አስተማሪ ድራማ ነው
@user-pv9hz2kk7k
@user-pv9hz2kk7k 3 жыл бұрын
ቤቶች እኳን ደና መጣቹ የሳምንቱ ምርጥ ሰውች ስወደቹህ ከልብ ነው 😍😍😍😘😘😘 እከንም አምጡልን
@selimtube404
@selimtube404 3 жыл бұрын
መወሰን ካልቻሉ ወንበሩን ይልቀቁ ቅኔው ከባድ ነው
@bethyohannes4436
@bethyohannes4436 3 жыл бұрын
እከ ለሽ ልበል: እና ይበቃል ናፍቀውናል. ሁላችሁንም በጣም ጎበዞች👏👍💯🥇🏆🧡
@user-er7im4mz9h
@user-er7im4mz9h 3 жыл бұрын
ቤቶችዪ እወዳችዋለሁ ኢትዪጵያ ከፍ ትበልልን ዞሮ መግቢያችን
@user-py5su7mp7y
@user-py5su7mp7y 3 жыл бұрын
ቤቶች ውስጤ ነው ይቤ በጣም ናፍቆኛል ማነው እንደኔ እናቱ የናፈቀው ሰው
@susutube7232
@susutube7232 3 жыл бұрын
እንደኔ እቴዬ አረገሽ ያሰቀችዉ መነዉ ኧራ በሳቅ😂😂😂😂😂
@diyadiya2573
@diyadiya2573 3 жыл бұрын
Emubae nawu yemexawu
@lemiylulutube
@lemiylulutube 3 жыл бұрын
ስልጤዋ ሰብስክራይብ አሺኝ
@mariemaria5441
@mariemaria5441 3 жыл бұрын
ዋው ዛሬ ያበደ ነው ኢቶጲያዊነት እዲህ ነው 🇪🇹🙏🇪🇹
@rutdebele5163
@rutdebele5163 3 жыл бұрын
እኔ በምኖርበት አካባቢ ልክ እንደዚህ ነው ሚተባበሩት ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር
@adanechadanech8555
@adanechadanech8555 3 жыл бұрын
ሰላም ለናንተ ይሁን የሀገር ልጆች በሙሉ ኢትዮጵያዊ እንኳን በደህና መጣችሁ ሀገራችን እግዚአብሔር ሰላም እና ፍቅር ያውርድልን
@user-dz1zw7ho4w
@user-dz1zw7ho4w 3 жыл бұрын
የእውነት ሀገሬን አስታወሰኝ ስንት እንደዚህ እያደርግን ሰብስበናል አይ ኢቲዬጺአዌነት በጣም ልዮ እኮ ነን 🥰
@yyyfdrrds7677
@yyyfdrrds7677 3 жыл бұрын
ማሀበራው ኑሮ ባጣምደስ ይላል እናመሰግናለን በርቱ
@user-qr8wx8ei9c
@user-qr8wx8ei9c 3 жыл бұрын
አረጋሽእምታዝናናው ሰውላይክ ክክክክ
@user-mm5bk5vu7c
@user-mm5bk5vu7c 3 жыл бұрын
አንደኛ
@user-op1lv7cj5d
@user-op1lv7cj5d 3 жыл бұрын
ጎበዝ
@user-op1lv7cj5d
@user-op1lv7cj5d 3 жыл бұрын
ቀዲመሽኛል
@user-ml3el1rs9g
@user-ml3el1rs9g 3 жыл бұрын
የኢትዮጲያ ህዝብኮ ፍቅር ነበርን ፖለቲከኞች ለጥቅማቸው ሲሉ አባሉን እጂ
@filagotfilagot9453
@filagotfilagot9453 3 жыл бұрын
ዋዉዉዉ ቤቶች በጣም ነው የምታምሩት የመረዳዳት ባህላችን ይብዛልን 🙏🙏❤❤
@mimimiri5952
@mimimiri5952 3 жыл бұрын
ዋው ዛሬ የመስጠት ቀን ነው ደስ ይላል በመልካም ሰዎች መካከል ሴጣኖችም አሉ ነገርን አመላላሾችን የሴጣን አጋሮች አሉ
@user-ok7sn8bu3i
@user-ok7sn8bu3i 3 жыл бұрын
_ይች የምጮከው ሴትዮ ግን እኔንም እያስደነገጠችኝ ነው 😂😂_
@user-kn3cq1sr2s
@user-kn3cq1sr2s 3 жыл бұрын
😁😁😁😃ወለሂ እኔም
@selimtube404
@selimtube404 3 жыл бұрын
ክክክክክክ እኔም ግን ትመቸኛለች
@makibel8327
@makibel8327 3 жыл бұрын
ክክክክክህ
@user-id7jv3qp5h
@user-id7jv3qp5h 3 жыл бұрын
ጥሩ ነው ያነቃቃል😂😂😂😂
@user-kv1px6xf1n
@user-kv1px6xf1n 3 жыл бұрын
እኔም 😂😂
@habeshamedia2022
@habeshamedia2022 3 жыл бұрын
ማን ነው እንደኔ ቤቶችን በጉጉት ሚጠብቅ
@hadratube3927
@hadratube3927 3 жыл бұрын
ውድ ደምሪኝ
@halimabuks3785
@halimabuks3785 3 жыл бұрын
ቆንጆ ትምህርት ሰጪ ነው እናመሰግናለን ቤቶች
@gelilazewde3269
@gelilazewde3269 3 жыл бұрын
የዛሬው በጣም አስተማሪ ነው በርቱልን ❤😍😍😍
@mhammadmjawaz3828
@mhammadmjawaz3828 3 жыл бұрын
እዉነት ነዉ በትላልቅ ግንብ ዉስጥ ታጥረን እብረተሠብንም እረስተናል
@yosephkassa1530
@yosephkassa1530 3 жыл бұрын
አብዛኛዉ ሃበሻ ኑሮዉ ለቅሶ ሞቱ ሰርግ ነዉ
@user-ej2fy3im8z
@user-ej2fy3im8z 3 жыл бұрын
እውነት ነው የኢትዮጵያ ባህል ነው እግዚአብሔር ይመስግና ጥሩ ባህል ነው
@mastatmastst9375
@mastatmastst9375 3 жыл бұрын
ውይይይይ ቤቶችዬ ዛሬ በጣም ነው የተመቻችሁኝ መልካሙን።ሁሉ።ተመኘሁላችሁ
@user-dt6pb2jb8u
@user-dt6pb2jb8u 3 жыл бұрын
አሪፍ ስራ ካላችሁ ስደት መረረኝ አትበሉ እዛ ገብታችሁ ልታኩ ነው እንዴ አርፋችሁ ስሩ ሀገራችንን ሰላም ያርግልን ቤቶች ዛሬ 1ኛ
@user-qq8en3ru6u
@user-qq8en3ru6u 3 жыл бұрын
ትክክል
@user-id7jv3qp5h
@user-id7jv3qp5h 3 жыл бұрын
ትክክል
@user-re6zo8jc9h
@user-re6zo8jc9h 3 жыл бұрын
አረጋሽ አዝናኝ አስደጋጭም ነች ክክክክ
@dw1422
@dw1422 3 жыл бұрын
ቤቶች በጣም ደስ ይላል ዝግጅታቹ በርቱ
@bereketbereket6365
@bereketbereket6365 3 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ሃሳብ ነው የመረዳዳት ማህበር
@munayemaryamlij1492
@munayemaryamlij1492 3 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ ቤቶች እባካችሁን ጩህታችሁን ቀንሱት በስንቱ ለኛ እደሆነ ይሰማናል
@user-hs7hw4km6z
@user-hs7hw4km6z 3 жыл бұрын
ቤቶች ኧረ ቤቶች ሻሽዋ እከዬንና ይቤን አምጡልን ናፍቀውናል ከምር
@tarikuaselassa3498
@tarikuaselassa3498 3 жыл бұрын
ይሄ ነው ኢትዮጵያዊነት ከምር አስለቀሳችሁኝ ቤቶችዬ ተባረኩ
@rewdatube7270
@rewdatube7270 3 жыл бұрын
ወዴ በቅንነት ደምሪኝ
@ghjw7751
@ghjw7751 3 жыл бұрын
ዋው በጣም ደስ ይላል እናመሰግናለን
@misbedirya9997
@misbedirya9997 3 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ ቤተሰቦች ግን እከን አምጡልን ናፍቆናል ባሻ ጋ ይነታረክ ትንሽ❤
@tube-xc9vo
@tube-xc9vo 3 жыл бұрын
ቤቶችን የሚወድ ላይክ አድርጉኝ💘💘💘
@addishaile3109
@addishaile3109 3 жыл бұрын
Ok for the money right away it's just passed
@opieslusio3917
@opieslusio3917 3 жыл бұрын
May God bless you all betoch Ethiopiawinet endezi new 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏
@sntayoberak8962
@sntayoberak8962 3 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣቹ ቤቶች ሀገራችንን ሰላም ያርግልን
@user-yk7xf6km3w
@user-yk7xf6km3w 3 жыл бұрын
እንኳን ደና መጣችው ቅዳሜ አልደርስልሽ ብሎኝ ነበር
@user-en4pm9bc6e
@user-en4pm9bc6e 3 жыл бұрын
የመዳም ቅመሞች የት ናችሁ❤️ ወልካም መቸም እማንዞርበት የለን 🤪😂
@user-lb7ye4xy1l
@user-lb7ye4xy1l 3 жыл бұрын
አለን የኛሰፈር እዚህነዉ💃💃💃💃💃💃💃💃
@user-dp3xs8hh7l
@user-dp3xs8hh7l 3 жыл бұрын
እንዳመር
@user-en4pm9bc6e
@user-en4pm9bc6e 3 жыл бұрын
@@user-dp3xs8hh7l OK 😂
@hadratube3927
@hadratube3927 3 жыл бұрын
ቅመም ፕሮፋይሌን በመጫን ቤተሠብ እኑን
@user-en4pm9bc6e
@user-en4pm9bc6e 3 жыл бұрын
@@hadratube3927 እሽ
@user-mh5px7qc9c
@user-mh5px7qc9c 2 жыл бұрын
የተወለድኩበት የሰፈራችን አንድነት ዛሬ አይቻለሁ ❤❤❤❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤❤
@user-tc4pk2jd2l
@user-tc4pk2jd2l 3 жыл бұрын
ቤቶችዬ ውይ ሥወዳችሁየኔአዝናኝዎች❤❤❤
@n.hassen3408
@n.hassen3408 3 жыл бұрын
እንደዚህ መልከሙን ነገር አሰዩልን እንጂ እኛ ሀበሾች መረደደት የደግንበት የዘወትር ስረችን ነው።
@adanechadanech8555
@adanechadanech8555 3 жыл бұрын
ሰላም ለናንተ ይሁን የሀገር ልጆች በሙሉ ኢትዮጵያዊ እንኳን በደህና መጣችሁ
@saraabebe3106
@saraabebe3106 3 жыл бұрын
Masha Allah betam asetmari new
@asgedesolomon9195
@asgedesolomon9195 3 жыл бұрын
Betoch I have no words its amazing and interesting. Truly it's a good message. Be strong and keep it
@user-tc4pk2jd2l
@user-tc4pk2jd2l 3 жыл бұрын
ይቤንም ጎራ አድርጉልኝ አሚንዬ የጸጉር ነውአልሽ😁😁
@birukbirhane246
@birukbirhane246 3 жыл бұрын
ጥሩ መልዕክት ነው በቁም እያለን እንረዳዳ 👍🏼
@Samsunga-ny6ep
@Samsunga-ny6ep 3 жыл бұрын
ምን ይሠማል ስትሞች በርሽ ላይ ምን የመሠለ ሠጋ ያርዱልሻል
@user-uv8vp4ff4d
@user-uv8vp4ff4d 3 жыл бұрын
የምታነሱት አሳብ በጣም ቆንጆ ነው በርቱ
@thaybakasa2176
@thaybakasa2176 3 жыл бұрын
ቤቶች ደሥይላል ጥሩ ትምህርት ነው በርቱ
Betoch | “ማን ወሰደው? ”Comedy Ethiopian Series Drama Episode 316
28:48
Betoch Drama ቤቶች ድራማ
Рет қаралды 1,1 МЛН
FOOTBALL WITH PLAY BUTTONS ▶️❤️ #roadto100million
00:20
Celine Dept
Рет қаралды 20 МЛН
Китайка и Пчелка 4 серия😂😆
00:19
KITAYKA
Рет қаралды 3,6 МЛН
Betoch | “ፍርጃ ነው!!! ”Comedy Ethiopian Series Drama Episode 346
28:55
Betoch Drama ቤቶች ድራማ
Рет қаралды 678 М.
የሙሽራዉ አቀባበል
2:15
aba metta(አባ መጣዕ /አባሊባኖስ )
Рет қаралды 25 М.
/በስንቱ/ Besintu S2 EP.36 "ፍቅር አያረጅም"
40:36
ebstv worldwide
Рет қаралды 711 М.
Betoch Comedy Drama “የድሃ ልጅ ፍቅር “ - Part 170
30:42
Betoch Drama ቤቶች ድራማ
Рет қаралды 2,2 МЛН
Betoch | “ ወርቁ”Comedy Ethiopian Series Drama Episode 318
32:32
Betoch Drama ቤቶች ድራማ
Рет қаралды 725 М.
Betoch | “የቅዠቱ  ዓለም ”Comedy Ethiopian Series Drama Episode 338
31:23
Betoch Drama ቤቶች ድራማ
Рет қаралды 983 М.
በስንቱ/ Besintu EP 14 "የሩዝ ውሃ 2"
27:30
ebstv worldwide
Рет қаралды 979 М.