Betoch |“የቀይ ጥቁር” Comedy Ethiopian Series Drama Episode 424

  Рет қаралды 215,865

Betoch Drama ቤቶች ድራማ

Betoch Drama ቤቶች ድራማ

11 ай бұрын

Betoch | ቤቶች ተከታታይ የቤተሰብ ድራማ ክፍል 424 “የቀይ ጥቁር” | Betoch Comedy Ethiopian Series Drama Episode 424
ውድ የቤቶች ድራማ ተከታታዮች ይህንን ብቸኛ የ Facebook ገፃችንን Like Comment Share በማድረግ አዳዲስ የሚለቀቁ Episodes እና ልዩ ልዩ ትዕይንቶችን ይከታተሉ! / betochcomedydrama
tiktok.com/@betochcomedyofficial
t.me/Betochcomedy
#ቤቶች_ተከታታይ_የቤተሰብ_ድራማ

Пікірлер: 323
@meseryebuzeman.21
@meseryebuzeman.21 11 ай бұрын
እኔ ቤቶች ድራማ ላይ ይቤ ስለሌለ ማየት ደብሮኛል 😢ይብዬ ይመለስ የምትሉ 👍
@geteneshalemu2112
@geteneshalemu2112 11 ай бұрын
👍
@user-cm5pp5ss7t
@user-cm5pp5ss7t 11 ай бұрын
ምን ይቤ ብቻ ማፊም ርሰቴ በመውጣታቸው አይነፋም
@meseryebuzeman.21
@meseryebuzeman.21 11 ай бұрын
@@user-cm5pp5ss7t እነሱም ወጡ እንዴ🤔🤔🤔እኔ ይቤ ከወጣ በኋላ ማየት አስጠልቶኝ ትቼዋለው
@mekuanenttsegaye7187
@mekuanenttsegaye7187 11 ай бұрын
Awo hulum yimelesu
@lubabaabdu3885
@lubabaabdu3885 11 ай бұрын
ያ ቀኔን የሚያደምቅልኝ ልጅ ወዴት ሔዴ?
@eyaruseSole
@eyaruseSole 11 ай бұрын
እኛ እትዮጵያን ነን ❤ እናት አገሬ ሰላምሽ ይብዘ❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@fgfghg1431
@fgfghg1431 11 ай бұрын
❤❤❤
@user-lz8ss6ko3i
@user-lz8ss6ko3i 11 ай бұрын
እከየ እንኳን ደህና መጣህ የድራማው ድምቀት እኮነህ😘😘🥰🥰🥰
@marymeadmeadme9520
@marymeadmeadme9520 11 ай бұрын
አንደኛነኝ ላይክ አምሮኛል የመዳም ቅመሞችየ ለይኩኝ
@user-zc5cv2jg5s
@user-zc5cv2jg5s 11 ай бұрын
እከ በመምጣቱ እደኔ ደስ ያለዉ❤
@user-xp2uo5sp2x
@user-xp2uo5sp2x 11 ай бұрын
ማነው እንደ እኔ የበፊቶቹ የናፈቁት እርሰቴ ማፊ ይቤ እከ ትርፌ😢😢
@ftumaassefa5501
@ftumaassefa5501 11 ай бұрын
እኔ አልነፈቁኝም ምክነያቱም አድሶቹ የበለጠ ይተዉነነሉ።
@user-pu2qd3gf7v
@user-pu2qd3gf7v 11 ай бұрын
እኔ😢
@user-nt9br6hh6j
@user-nt9br6hh6j 11 ай бұрын
ትርፌስ ሞታለች ባይሆን ሌሎቹ ሙምኪን ❤
@user-hk9dr2kx4k
@user-hk9dr2kx4k 10 ай бұрын
​@@user-nt9br6hh6jየውነት ነውደ ትርፌ ሞታለች ?
@zdtube9566
@zdtube9566 11 ай бұрын
እከየ አይቸ ነው ላይ የገባሁት እከየ የቤቶች አድማቂ👍👍
@zainabxx7382
@zainabxx7382 11 ай бұрын
እልልልልልል እከ እንዴት ናፍቆኝ ነበር እንኳን ደህና መጣህልን ካሁን ወዲያ እንዳትጠፋ በፈጠረህ አሁን ድራማው ደመቀ
@Sofi-tj7un
@Sofi-tj7un 11 ай бұрын
በጣም አሁን ደመቀ
@TUBE-fb2or
@TUBE-fb2or 11 ай бұрын
እከን ሳየው ምን ያክል ደስ እዳለኝ 💙💙👍👍
@user-hx4ep6yv9m
@user-hx4ep6yv9m 11 ай бұрын
እከየ እንኳን መህና መጣህ ❤️❤️
@mihretuforsedo489
@mihretuforsedo489 11 ай бұрын
ዎው እካ ስላመጣይ በጣም ደሰ ብሎኛል ❤❤
@marymeadmeadme9520
@marymeadmeadme9520 11 ай бұрын
ቤቶችየ እኳን በሰላምመጣችሁ የኛ የሥደተኞች መዝናኝ እነሻሽየ ታሪኳ አለባበስ ከአነጋገር በፍርድ አንቀፅ ጠቃሹ በዛብህ ህፃኑ አዛልየ አዛኟ ዘሩ ቆጣቢው አረጋሽ ጯሂዋ 😂😂😂😂😂😂
@munajamunaja4442
@munajamunaja4442 11 ай бұрын
በፋሩዱ እና ሚሥቱ ግን እንደኔ ሚወዳቸው ማነው? የቤቶች ድምቀት ብያቸዋለው በስደት ሆኜ አያቴ መሞቷ አረዱኝ😢😢😢😢 እስኪ ለአያቴ ጀነተል ፋሮዱስ ይወፋቃት ብላቹ ዱአ አድርጉላት
@user-pr1ir1el3p
@user-pr1ir1el3p 11 ай бұрын
አብሽሪ አላህ ሶብሩን ይሰጣችሁ እሱንም አላህ ይዘንለት ጀነትል። ፍርዶሰ ይወፍቀዉ
@kdeoj1075
@kdeoj1075 11 ай бұрын
😢😢😢አሏህ ይራሀማቸው اللهم اراحم موتل المسليمن
@AssgedAssen
@AssgedAssen 11 ай бұрын
አላህ ይርሀማቸዉ አላህ ሶብሩን ይስጥሽ
@user-fe7xs3jc7f
@user-fe7xs3jc7f 11 ай бұрын
ነፍስ ይማራቸው
@Nasir-rd1ky
@Nasir-rd1ky 10 ай бұрын
አለህ ጀነተል ፉረደውስ ይወፉቃት
@asterasafayoutube2032
@asterasafayoutube2032 11 ай бұрын
እንኩዋን ባሳላም መጣችሁ ዉዶቼ👏👏👏🤝🤝🤝 እንዲሁም እካዬ እንኮን በዳናህ መጣህ ባጉጉት ስጣብቅ ናባር 👏👏👏💐💐💐
@xs5yd4rhgw
@xs5yd4rhgw 11 ай бұрын
እከመምጣት ያሥደሠተዉ👍👍👍👍 እኳን ደናመጣህ
@abrsh723
@abrsh723 11 ай бұрын
sun. bye. newu. yemetewu😂
@user-hx1pm4rh9n
@user-hx1pm4rh9n 11 ай бұрын
የበፍርዱ ሚስት ቆንጅዬ ናት እኮ ❤❤❤
@mekonneny30
@mekonneny30 11 ай бұрын
በትክክል❤
@user-fg4zr7pd4l
@user-fg4zr7pd4l 11 ай бұрын
አለበሷም ቆንጆ ነው❤
@bayushbayush320
@bayushbayush320 11 ай бұрын
እከዬ እደኔ የናፈቃችሁ በላይክ ✋👍
@abayabay3382
@abayabay3382 11 ай бұрын
እከየ 😂😂😂እንኳን ደህና መጣህ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@samssm111
@samssm111 11 ай бұрын
እስኪ ዛሬ አንደኛ ነኝ ላይክ አበሽብሹኝ ሠላም ለ አገራችን 🇪🇹🙏😳😍
@meye1988
@meye1988 11 ай бұрын
የድራማው ድምቀት ሻሸ እና እከ ናቸው,እንኳን ደህና መጣህ እከ
@wubshettekle5157
@wubshettekle5157 11 ай бұрын
Yes you are correct😊
@sifenshume7726
@sifenshume7726 11 ай бұрын
ታሪኳ አለባበሷ በጣም ደስ ይላል ሁሌም የምትለብሳቸው በርቺልኝ የኔ ቆንጆ 🥰እከ እንኩዋን በሰላም መጣህ 🥰በፍርዱ አንቀፅ ጠቃሹ አረጋሽ የኔ እብድ ስወዳት 😅
@user-zc5cv2jg5s
@user-zc5cv2jg5s 11 ай бұрын
እኔም አስተዉያለሁ😂
@helanhelan50
@helanhelan50 11 ай бұрын
እርተው ደቂቃ ጨምሩበት ሳልጠግበው ያልቃል ,ይመቻችሁ 👍👍👍❤❤❤❤
@martuaciso9501
@martuaciso9501 11 ай бұрын
❤❤
@iudubai291
@iudubai291 11 ай бұрын
betikikil
@NatanSar
@NatanSar 9 ай бұрын
🎉
@elhamaminu9109
@elhamaminu9109 11 ай бұрын
የድራማዉ ሙቀት እንከየ እንኳን ደህና መጣህ
@mareritbanomare2774
@mareritbanomare2774 11 ай бұрын
ቤቶች ካላ እካ አያምርም ኡንኳን ዳህና ማጣህ🙏🙏🙏👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍😪😪🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👋👋👋👋👋👋👋👋👋👋👋👋👋👋
@badryahmdi5979
@badryahmdi5979 11 ай бұрын
ምነው እዴ ኮመቱ ሁሉ እካ ነው ሚለው አረ አረገጉት በተረፋው ይመቸቹ ግን ፍቅር ይዞኝል እካን አፈልጉኝ 😂😂😂😂😂
@shftensofia6832
@shftensofia6832 11 ай бұрын
ክክክክክክክክክክክ ሚዳላይ ዎቶው እንደይላይ ያለቀሱሱ🤣🤣🤣👫
@badryahmdi5979
@badryahmdi5979 11 ай бұрын
​@@shftensofia6832😂😂😂
@user-vt4jz5pp9e
@user-vt4jz5pp9e 11 ай бұрын
እከ እንኳን ደህና መጣህ ታሪኳ ጭራሽ ባልሺን ኩባያ😂😂😂😂😂❤❤❤❤
@user-xz1df3nn9m
@user-xz1df3nn9m 11 ай бұрын
እከደከን ማንችሎት ሁሌም ከወንድ በላይ አበጀ እንኳን ደህና መጣህ
@mariouset142
@mariouset142 11 ай бұрын
ታሪኳና በፍረዱ በጣም ጎበዞች ናቸው
@mulugetaadmasu6022
@mulugetaadmasu6022 11 ай бұрын
እካ በመምጣቱ በጣም ደስ ብሎኛል እርሱ ከሌለ ድራማውም የሞተ እየሆነ ነው
@NebaAsrat-hd7eb
@NebaAsrat-hd7eb 11 ай бұрын
የቤቶቾ ድራማ ደስ የሚለኝ እና እማከብረው ጥበበኞችን ያከበራል ያበቃል ሙሉ ፕሌይ የተጫወተችውን ስም አለመጥቀሱ ትንሽ እንደው ትንሽ ቅር አለኝ እንጂ አክባሪው ነኝ
@Tinchi9
@Tinchi9 11 ай бұрын
ውይ በፍርዱ my favorite 😂😂😂😂😂😂😂😂
@habshalove7381
@habshalove7381 11 ай бұрын
እከዬ እልልልልልልልልልል ❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-wz1kt9vt7k
@user-wz1kt9vt7k 11 ай бұрын
እክየ እኮን ደህነ መጣህ ቤቶችየ ድምቀታችን
@Nagesaababaacheso
@Nagesaababaacheso 11 ай бұрын
ፈታ አደረጋችሁኝ 😂😂😂 አጭር የመሆን ነገር 😥
@MimiMimi-of8ql
@MimiMimi-of8ql 11 ай бұрын
እከዬ የሳቄ ምንጭ እወድሀለሁ❤
@user-rh2un1qs2f
@user-rh2un1qs2f 11 ай бұрын
እከየ ዛሬ መጧል ❤❤❤
@mekonneny30
@mekonneny30 11 ай бұрын
ታሪኳ በጣም ቆንጆ❤ ነሽ
@yordanosweldemichael5685
@yordanosweldemichael5685 11 ай бұрын
እከየ እንኩዋን ደህና መጣህ አንተ ስትመጣ ቤቶች የበለጠ ደመቀ
@user-sb8gy6zh4u
@user-sb8gy6zh4u 11 ай бұрын
አቢን በጣም ነው የምሳሳላት፣😂ጉበዝ ፣ድንቅ፣ደስ የምትል ልጅ ነች።
@tizitagirma9763
@tizitagirma9763 11 ай бұрын
አጋንንት ይሩጥብህ😂😂😂😂አይ እከ ተናፍቀህ ነበር😂😂😂😂😂😂
@user-sv7qj7lr6q
@user-sv7qj7lr6q 9 ай бұрын
ወይ በዛብህ ዛሬም ሰለምግብ ክክክክ እከዬ ጠፍተህ ነበር እንዴ ኮሚቶች እንኳን ደህና መጣህ እያሉ ነው
@Ethio9180
@Ethio9180 11 ай бұрын
❤❤ቤቶችዬ እውዳችኋለው ሰላማችሁ ብዝት ይበል❤❤
@emmy1365
@emmy1365 11 ай бұрын
ውይይይይይይ.....እከዬዬዬ ስላየሁህ ደስ ብሎኛል!!!!😍😍
@lammiiambo5267
@lammiiambo5267 11 ай бұрын
እኬ ከመጣ ቤቶች ሚሊዬን ተመልካች ይኖረዋል እኬ 😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁
@yirgeduchekole5106
@yirgeduchekole5106 11 ай бұрын
በርቱ አስደሳች፣ አስተማሪ ነው!!!
@marymeadmeadme9520
@marymeadmeadme9520 11 ай бұрын
በስደትአለምላይ ያለሽውእህቴ እወድሻለሁኝ ከልቤካጀቴ አብሽሪ ያልፋል ውድቷ ልእልቷ እህቴ ቀናበይ ቀንአለ
@tadalachgetachwe5118
@tadalachgetachwe5118 11 ай бұрын
እከ እንኳን በሰላም ወደ ቤቶች ድራማ በደህና መጣህ
@tirhasberhe6069
@tirhasberhe6069 11 ай бұрын
ደስ ትላላቹ በቅርቡ እቀላቀላችሀለሁ
@tadalachgetachwe5118
@tadalachgetachwe5118 11 ай бұрын
ወይኔ አረጋሽ ሁሌ የሰዉን ቆሌ እንደ ገፈፍሽ 🤔🤔🤔 የበፍርዱን እናትን ግን ሳትጮሂባቸዉ ክክክክክክክክክክክ
@user-zj8oq6sc2h
@user-zj8oq6sc2h 11 ай бұрын
እከየ እንኳን ሰላም መጣህ የሳቄ ምንጭ
@XxXx-oz3ut
@XxXx-oz3ut 11 ай бұрын
እከየ እንኳንም መጣህልን🥰🥰🥰
@user-vd4bn9gl9y
@user-vd4bn9gl9y 11 ай бұрын
Its amazing, Zebra man (attoreny Befrdu) and Tarka became loved and popular by viewers at betoch comedy.
@tb463
@tb463 11 ай бұрын
እከዬ እንኳን ደህና መጣህ❤
@sarahabashawi5115
@sarahabashawi5115 11 ай бұрын
እክ ከሄደ ጀምሮ አላየሁም ነበር ከዛሬ ልጀምር ነው🥰
@malikatamn2589
@malikatamn2589 11 ай бұрын
እከ እንኳን ደና መጣህ የድራማው አድማቂ
@konjokonjo9806
@konjokonjo9806 9 ай бұрын
የታሪኳ አለባበስ እንደት ደስ እንደሚል🥰🥰🥰
@lilifemale
@lilifemale 11 ай бұрын
በፍርዱዬ😂😂😂
@saadamohammed7345
@saadamohammed7345 11 ай бұрын
እከዬ እንኳን ደህና መጣህ ቤቶችዬ እናመሰግናለን
@sarasara347
@sarasara347 11 ай бұрын
እከዬ እንካን በሰላም በጣክ❤❤
@KemeruWorku-hk7wz
@KemeruWorku-hk7wz 11 ай бұрын
እከ እንኳን በደህና መጣህ ።
@tigisttigist7511
@tigisttigist7511 11 ай бұрын
ቤቶች ሁሌም አዲስ🎉🎉🎉❤❤❤
@user-sv9ss7ks8q
@user-sv9ss7ks8q 11 ай бұрын
አሜን ሰላም ለእናት እትዮጵያ ይሁን❤❤❤
@user-wb6gx7ur6v
@user-wb6gx7ur6v 11 ай бұрын
.እከየ ስለተመለሰ ደስ ብሎኛል ሠላም ለሀገራችን
@tsigetube7178
@tsigetube7178 11 ай бұрын
እከ እንኳን ደህና መጣህ ደስ ብሎናል
@zeinab554
@zeinab554 11 ай бұрын
😅😅😅😅ሰወዳችሁ ❤❤❤❤
@hayatjifar443
@hayatjifar443 11 ай бұрын
ቤቶች አንደኛ 👍👌
@user-gq8be9rm8f
@user-gq8be9rm8f 11 ай бұрын
እከ የኔ ማሥተወሻ የቤቶች ድምቀት
@emugashaw6135
@emugashaw6135 11 ай бұрын
yimechachuh betocheye sewedachuh❤❤❤
@madi2644
@madi2644 11 ай бұрын
ሰላምናችሁ፡ደስሢል፡እከተመለሰ
@rihennamehemmed9830
@rihennamehemmed9830 11 ай бұрын
እከ እኳን ደህና ኒጣክ🥰🥰🥰🥰😂😂😂😂😂
@martuaciso9501
@martuaciso9501 11 ай бұрын
ዋው በጣም ያምራል ❤❤❤
@meseretmesi5010
@meseretmesi5010 11 ай бұрын
እከየ እንኳንደሕና መጤሕ እከዩ
@nunitsegaye159
@nunitsegaye159 11 ай бұрын
እከዬ good to see you betoch we love you ❤
@user-ok1bt6wx1g
@user-ok1bt6wx1g 11 ай бұрын
ወይኔ እከ እንኳን በሰላም መጣህ ይቤም ማፊም እርስቴም ይምጡ
@sameerasameera6533
@sameerasameera6533 11 ай бұрын
እከየ ውሥጤነህ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@nebyatokbagaber8052
@nebyatokbagaber8052 11 ай бұрын
ቤቶች እከ ካለ በጣም ነዉ ምጣፍጠዉ
@HabtamuTEwnetu
@HabtamuTEwnetu 11 ай бұрын
እከየ እንኳን መጣህልን ወይኔ ስወድህ
@mulushegute2633
@mulushegute2633 11 ай бұрын
አምሮብሃል እከ
@rahi7582
@rahi7582 11 ай бұрын
ዋው እከ መጣ ቤቶች አሁን ገና ቤቶች ሊሆን ነው
@fgff2649
@fgff2649 11 ай бұрын
😂😂😂የኔ መዝናኛወች❤ክበሩ
@jeri3637
@jeri3637 11 ай бұрын
እከዬ እንኳን ደህና መጣህ
@tinahadi374
@tinahadi374 11 ай бұрын
ዋውውውው እከደከ ማችሎት ጨምረሀል አልተቻልክም😂😂😂😂
@user-vt4jz5pp9e
@user-vt4jz5pp9e 11 ай бұрын
እከየ ሺበት አወጣ😂😂
@user-gu4te9pp3f
@user-gu4te9pp3f 11 ай бұрын
እከ እንኳን ደና መጣህ
@hananmohamed5021
@hananmohamed5021 11 ай бұрын
እከየ እንኳን ደህና መጣህ
@Sofi-tj7un
@Sofi-tj7un 11 ай бұрын
እከ መጣ ደስ ብሎያል ከእንገዲህ አያለሁ
@omsomi4897
@omsomi4897 11 ай бұрын
እንኳን ደና መጣህ እከ❤❤❤❤❤ዋው
@halimasaid8855
@halimasaid8855 11 ай бұрын
ማነው እደኔ እክን አይቶ የሮጠው😂
@hana5977
@hana5977 11 ай бұрын
Yena ebede argeya good fela shasa abe
@madenaabuseraj5078
@madenaabuseraj5078 11 ай бұрын
እከ እንኳን ደህና መጣህ ❤
@nibrettube8913
@nibrettube8913 11 ай бұрын
ሰላም ውድ ኢትዮጵያን በያላችሁበት አለም ዳርቻ ሰላማችሁ ይብዛ በቶች እንኳን ደህና መጣችሁ
@sofiyatube5553
@sofiyatube5553 11 ай бұрын
አሜን ሳላም ላሁላቺንም አጋራቺን ሳላም ይሁን
@nibrettube8913
@nibrettube8913 11 ай бұрын
@@sofiyatube5553 አሜን አሜን አሜን
@user-bu1po2xx3o
@user-bu1po2xx3o 11 ай бұрын
እከዬ እኳንመጣህልን 😂😂😂😂
@teddyabrishe3561
@teddyabrishe3561 11 ай бұрын
እከ ኮፍያክ ያምራል 😂😂
@hshhehsge7113
@hshhehsge7113 11 ай бұрын
ተመስገን እከም ተቀየረ
@user-uz7tl1dw5p
@user-uz7tl1dw5p 11 ай бұрын
እከየ እኳን መጣሄልን ሻሸና አተ የቤቱ ድምቀት ናችሁ የምረ ❤❤
@MohemmedAli-ob1ct
@MohemmedAli-ob1ct 11 ай бұрын
እልልልልልልልልል እከ መቷል አትወጣ እንወደሀለን እከየ ❤❤
@TensaeNetsanet
@TensaeNetsanet 11 ай бұрын
ይመለስ
@fatumatraekegn140
@fatumatraekegn140 11 ай бұрын
እከ እኳን ደህና መጣህ
@alem3455
@alem3455 11 ай бұрын
ውይ እክየ ሰወድህ እኮን በሰላም መጣህ❤❤❤❤❤
@abeebakassaye3195
@abeebakassaye3195 11 ай бұрын
እከ እኳን ደህና መጣህ😂😂😂😂
@tallyet7048
@tallyet7048 11 ай бұрын
እከየ.እኳን.ደና.መጣህየቤቶቺ.ድምቀት
Betoch |“ዲጂታላይዜሽን” Comedy Ethiopian Series Drama Episode 423
31:06
Betoch Drama ቤቶች ድራማ
Рет қаралды 152 М.
Is it Cake or Fake ? 🍰
00:53
A4
Рет қаралды 17 МЛН
🍟Best French Fries Homemade #cooking #shorts
00:42
BANKII
Рет қаралды 57 МЛН
የወንዜ ልጅ ተከታታይ ድራማ ክፍል 1
18:54
Shewaferaw Desalegn Official
Рет қаралды 4,3 М.
Betoch | “ፌሚኒስት”Comedy Ethiopian Series Drama Episode 412
25:09
Betoch Drama ቤቶች ድራማ
Рет қаралды 144 М.
2024 Bilal Community Grand Iftar on March 30, 2024
28:56
Bilal Community
Рет қаралды 13 М.
/በስንቱ/ Besintu EP 25 "የአባት ውለታው"
38:30
ebstv worldwide
Рет қаралды 420 М.
Betoch | “ኪድናፕ”Comedy Ethiopian Series Drama Episode 418
30:06
Betoch Drama ቤቶች ድራማ
Рет қаралды 135 М.
Betoch | “ጡት ነካሽ” Comedy Ethiopian Series Drama Episode 432
22:02
Betoch Drama ቤቶች ድራማ
Рет қаралды 430 М.
/በስንቱ/ Besintu S2 EP.3 '''ልደትና ሽበት"
27:30
ebstv worldwide
Рет қаралды 704 М.
Betoch | “ቆራጥ ውሳኔ ”Comedy Ethiopian Series Drama Episode 351
32:17
Betoch Drama ቤቶች ድራማ
Рет қаралды 619 М.
Betoch | “አተራመሰው”Comedy Ethiopian Series Drama Episode 416
24:05
Betoch Drama ቤቶች ድራማ
Рет қаралды 248 М.
Is it Cake or Fake ? 🍰
00:53
A4
Рет қаралды 17 МЛН