Betoch | “ሰው ላይ ከመፍረድ...”Comedy Ethiopian Series Drama Episode 360

  Рет қаралды 553,302

Betoch Drama ቤቶች ድራማ

Betoch Drama ቤቶች ድራማ

2 жыл бұрын

Betoch | ቤቶች ተከታታይ የቤተሰብ ድራማ ክፍል 360 “ሰው ላይ ከመፍረድ ” | Betoch Comedy Ethiopian Series Drama Episode 360
ውድ የቤቶች ድራማ ተከታታዮች ይህንን ብቸኛ የ Facebook ገፃችንን Like Comment Share በማድረግ አዳዲስ የሚለቀቁ Episodes እና ልዩ ልዩ ትዕይንቶችን ይከታተሉ! / betochcomedydrama
#ቤቶች_ተከታታይ_የቤተሰብ_ድራማ

Пікірлер: 601
@user-sj8iz4qf5f
@user-sj8iz4qf5f 2 жыл бұрын
ማነው እንደኔ በቤተሰብ ናፍቆት እየተቀጣ ያለ ኡፍፍፍፍፍ ድምፃቸውን እንኳ በምን ልስማ 😭 ለሀገራችን ፀሎት ዱአ እናድርግ ኡፍፍፍፍፍፍ
@user-uz7uu8hh2i
@user-uz7uu8hh2i 2 жыл бұрын
አይዞሽ ውድ ሁላችንም ነን የናፍቅነው
@hawliitube
@hawliitube 2 жыл бұрын
እኔ አለሁልሽ ዉስጤ ተቃጠለ
@user-vs2oz8fp2n
@user-vs2oz8fp2n 2 жыл бұрын
አይዞሽ እማ ሁላችንምነን😥😥😥😥😥😥
@yemimamesfin744
@yemimamesfin744 2 жыл бұрын
Ayzosh Yene Konjo Egziyabher beyalubat bedamu yeshafenachu
@user-rp1xw5jo5h
@user-rp1xw5jo5h 2 жыл бұрын
ኦኦኦፍፍፍግ ኢሻአላህ የጨለመው ይነጋል ሁላችንምነን
@yefikirTube
@yefikirTube 2 жыл бұрын
ይችን የምታነቡ ስለ ኢትዮጵያ አንድነት አብዝታችሁ ጸልዩ🙏🙏ምንም እንኳን ብዙ መስዋትነት ቢያስከፍልም እምየ ኢትዮጵያ ታሸንፋለች♥ቤተሰቡን ሆናለዉ
@SEMlRAWELYW
@SEMlRAWELYW 2 жыл бұрын
በቅንነት እንዛመድ
@user-it3vt2sx8r
@user-it3vt2sx8r 2 жыл бұрын
@@SEMlRAWELYW ነይ እኔጋሪእንዛመዲ
@SEMlRAWELYW
@SEMlRAWELYW 2 жыл бұрын
@@user-it3vt2sx8r እሺነይበቤቴ
@eduyedingillijedu2494
@eduyedingillijedu2494 2 жыл бұрын
@@SEMlRAWELYW ደምሪኝ
@eduyedingillijedu2494
@eduyedingillijedu2494 2 жыл бұрын
@@user-it3vt2sx8r እንደመር
@user-zo1iw7rw3m
@user-zo1iw7rw3m 2 жыл бұрын
ፈጣሪ የሀገራችንን ሠላም ይመልሥልን 🇪🇹🇪🇹ከሁሉም የሃገር ሰላም ይበልጣል
@mesganachmesganach3390
@mesganachmesganach3390 2 жыл бұрын
Ameen 🇪🇹💔
@seaditube762
@seaditube762 2 жыл бұрын
አሚን
@yefikirTube
@yefikirTube 2 жыл бұрын
ይችን የምታነቡ ስለ ኢትዮጵያ አንድነት አብዝታችሁ ጸልዩ🙏🙏ምንም እንኳን ብዙ መስዋትነት ቢያስከፍልም እምየ ኢትዮጵያ ታሸንፋለች♥ቤተሰቡን ሆናለዉ
@afomyoutu4503
@afomyoutu4503 2 жыл бұрын
Amen3 🙏🙏🙏💚💛❤
@SEMlRAWELYW
@SEMlRAWELYW 2 жыл бұрын
አሚን እንዛመድ በቅንንት
@meremaadem4452
@meremaadem4452 2 жыл бұрын
በኒቶርክ ምክንያት የተጨነቀ ማነውእደኔ ያረብ ፈረጃህን ቅርብአድርግልን😓😓😓😓
@madinamadina5554
@madinamadina5554 2 жыл бұрын
እኔምነኝአሚንበጭንቀትልሞትነው
@user-zc5cv2jg5s
@user-zc5cv2jg5s 2 жыл бұрын
እኔም እቢ አለኝ ወይኔ በጭቀት ልሞት ነዉ
@meremaadem4452
@meremaadem4452 2 жыл бұрын
ሁላችንምነን ውዶቸ አብሽሩአላህአለን
@zeebazeeba4081
@zeebazeeba4081 2 жыл бұрын
ሁላችንም ነን እህቶቼ አይዟችሁ ለበጎ ነው ዱአ እናድርግ በየአሉበት አላህ ይጠብቃቸው
@madinamadina5554
@madinamadina5554 2 жыл бұрын
ኢንሽአላህበአላህተስፋአንቆርጥም
@Lulu-kc5nk
@Lulu-kc5nk 2 жыл бұрын
ፍትህ በሳውዲ እስር ቤት ለሚሰቀዩ ወጋኖቸችን 😭😭😭😭😭😭
@SEMlRAWELYW
@SEMlRAWELYW 2 жыл бұрын
ሉሉየ ደምሪኝ
@user-vy9xj7gy4k
@user-vy9xj7gy4k 2 жыл бұрын
አህለን ቤቶች ፍትህ ለወሎ ህዝብ 😭😭😭😭 ፍትህ በሳዉዲ እስር ቤት ለሚስቃዩ ወንድሞቻችን
@hanaethiotube
@hanaethiotube 2 жыл бұрын
እንዛመድ እመልሣለሁ
@cheksokonjit1343
@cheksokonjit1343 2 жыл бұрын
💯💞❣💜👋👌👉👌🍎🍇💝💘💯😍
@user-lv4oc9ll8l
@user-lv4oc9ll8l 2 жыл бұрын
ቤቶችዬ እንኳን በደና መጣችሁ እግዚአብሔር ሀገራችን ሰላም ወገኖቻችን ሰላም እስትንፋስ ላለው ሁሉ ሰላም ይሁን 🇪🇹🕊
@pcpc5242
@pcpc5242 2 жыл бұрын
mimi ahunim saudi nashi nde .?
@kaderawwal9920
@kaderawwal9920 2 жыл бұрын
wwwwwwwwwwwwwwwwwwww
@user-lv4oc9ll8l
@user-lv4oc9ll8l 2 жыл бұрын
@@pcpc5242 aydelhugeme
@chanal2138
@chanal2138 2 жыл бұрын
ፈጣሪ ከሚታየው ከማይታየው ነገር ሀገራችንን ህዝባችንን ይጠብቅልን
@user-xj1yi4zd4p
@user-xj1yi4zd4p 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@hanaethiotube
@hanaethiotube 2 жыл бұрын
ደምሩኝ ውዶችየ
@user-xj1yi4zd4p
@user-xj1yi4zd4p 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-sh3zk1vz9l
@user-sh3zk1vz9l 2 жыл бұрын
ብዝህ ሰዓት በሃገርም በውጭ ሆናች ለቤተሰባቸችው ለተጨነቀችሁ ሁሉ እግዚአብሔር ቸር ነገርን ይስማችሁ ወገኖች አይዟችሁ ይህም ይለፍል እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ከና ልጅች ይጥብቅ አሜን የሚስማማ አሜን ይበል ውድ ቤቶች እንኳን በስለም መጣች እግዚአብሔር ከሰው ከመፍርድ ይልቅ ይጥብቅን አሜን
@user-wz4qq2kv7f
@user-wz4qq2kv7f 2 жыл бұрын
አሜን 3
@tamrisaeed7158
@tamrisaeed7158 2 жыл бұрын
አሚን
@selam321
@selam321 2 жыл бұрын
Ameen. Ameen Ameen
@user-pm4fj5qi7i
@user-pm4fj5qi7i 2 жыл бұрын
አሜን(3)🙏🙏🙏
@adinagham8667
@adinagham8667 2 жыл бұрын
አሜንአሜንአሜን
@user-my2fj7fb7h
@user-my2fj7fb7h 2 жыл бұрын
ማነው የሀገሩ ሰላም የናፈቀው እፍፍፍ ቤተሰቦቸን ድምፃቸውን ከሰማሁ ቆየሁ ያረብ በራህመትህ ሰላሙን አውርድልን
@user-ls6he6gl7b
@user-ls6he6gl7b 2 жыл бұрын
አሚን
@SEMlRAWELYW
@SEMlRAWELYW 2 жыл бұрын
ዙዙየ ደምርኝ
@fafiwollouwa1017
@fafiwollouwa1017 2 жыл бұрын
አሚን😥
@user-ls6he6gl7b
@user-ls6he6gl7b 2 жыл бұрын
@@fafiwollouwa1017😋
@kamilawollo7528
@kamilawollo7528 2 жыл бұрын
አሚንደምሪኝማሬዎ
@rahma-pc1fp
@rahma-pc1fp 2 жыл бұрын
ውይ ቤቶች ስወዳችሁ ሀገራችን ወደሰላሞ አላህ ይመልሳት አሚንንን ያረብ
@rahma-pc1fp
@rahma-pc1fp 2 жыл бұрын
ውይ እከ ወደው አይስቁ አለ ያገሬሰው አይ ዘና አረጋችሁኝ 🙏🙏🙏
@tamrisaeed7158
@tamrisaeed7158 2 жыл бұрын
አሚንያርቢ
@SEMlRAWELYW
@SEMlRAWELYW 2 жыл бұрын
አሚንን እህትደምርኝ
@kamilawollo7528
@kamilawollo7528 2 жыл бұрын
ደምሪኝማሬዎ
@halewuyaseid335
@halewuyaseid335 2 жыл бұрын
ኧረ በሳቅ አይጥ ዋጥኩኝ አላለም🤣🤣🤣🤣
@hanaethiotube
@hanaethiotube 2 жыл бұрын
እንዛመድ
@jesitube9987
@jesitube9987 2 жыл бұрын
የአላህ መልዕክተኛ (ሰ ዐ ወ) እንዲህ ብሏል በአላህ ዘንድ መልካም ባልንጀራ፤ ለባልንጀራው መልካም የሆነው ነው፤ በአላህ ዘንድ መልካም ጎረቤት ለጎረቤቱ መልካም የሆነው ነው አሉ። (ትርምዚይ ዘግበውታል) ሰላም ለሀገራችን #ሰብስክራይብ አርጉኝ😍
@bestebeste448
@bestebeste448 2 жыл бұрын
ሰለላሁ አለሂይ ወሰለም
@user-pn2rl6kp3g
@user-pn2rl6kp3g 2 жыл бұрын
ስለላህ አለይሂ ወሰለም
@user-wx7oc2tj6u
@user-wx7oc2tj6u 2 жыл бұрын
ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም
@user-bd9jr2vj3d
@user-bd9jr2vj3d 2 жыл бұрын
የ CNN...ውሸቶችን በጋራ እንቃወም💚💛❤ አምዬ ETIOPHIA ለዘላለም ትኑር💪🙏
@user-ei2zh3xx9t
@user-ei2zh3xx9t 2 жыл бұрын
Wey Gud mansemaw yelem CNN degmo lemn blo new miwashew ere wedekelbachu nu mnaynet gieze new yemetabn hulum chnklatum tegnabet ende damn stupid ass miwashew EBS new not CNN
@user-bd9jr2vj3d
@user-bd9jr2vj3d 2 жыл бұрын
setyo kalawekesh lemawek mokri zem belesh atenchachi😏
@user-bd9jr2vj3d
@user-bd9jr2vj3d 2 жыл бұрын
@@user-ei2zh3xx9t setyo kalawekesh lemawek mokeri zem belsh atechachi😏
@user-zu3mb3oo3o
@user-zu3mb3oo3o 2 жыл бұрын
@@user-bd9jr2vj3d EBS ነው አላለችም kkkk
@warqineshmabratu7655
@warqineshmabratu7655 2 жыл бұрын
ተሰቃየን በቤተሰብ ናፍቆት ኧረ አምላኬ ሆይ አተ ድረስልን😭😭😭😭😭😭
@hanaethiotube
@hanaethiotube 2 жыл бұрын
ደምሪኝ ውዴ
@addistewldetewlde3491
@addistewldetewlde3491 2 жыл бұрын
ደጉ መድሀኒያለም ኢትዮጲያን ከመላው ልጆችዋ ጋር ከክፉ ሁሉ ይጠብቅ!!!
@shewayetube-445
@shewayetube-445 2 жыл бұрын
ሰብስክራይብ አርግኝ እህቴ
@genihabeshw3681
@genihabeshw3681 2 жыл бұрын
ቤቶች እንኳን በሰላም መጣችሁ 🙌ፈጣሪ ኢትዮጵያ ይጠበቃልን 🇪🇹🇪🇹🙏👍👍
@user-wb6ip2ot5p
@user-wb6ip2ot5p 2 жыл бұрын
ገኒ እህቴ በቅንነት ቤቴ ልጋብዝሽ በክብር ጀማሪነኝ
@genihabeshw3681
@genihabeshw3681 2 жыл бұрын
@@user-wb6ip2ot5p እሺ ማማየ ምልካምነት ለእራስ ነዉ ምንም ችግር የለም ለኔም መልስልኝ❤❤
@user-wb6ip2ot5p
@user-wb6ip2ot5p 2 жыл бұрын
@@genihabeshw3681 💛💛
@hanaethiotube
@hanaethiotube 2 жыл бұрын
ደምሩኝ እመልሣለሁ
@astergashaw1994
@astergashaw1994 2 жыл бұрын
ሰላም ፍቅር ኢትዮጵያ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏❤🙏
@user-wb6ip2ot5p
@user-wb6ip2ot5p 2 жыл бұрын
አስቴርየ እህቴ በቅንነት ቤቴ ልጋብዝሽ በክብር ጀማሪነኝ
@fetahchekan8796
@fetahchekan8796 2 жыл бұрын
ቤቶች ድሮ ነበር፡ በጣም ሃዲስ ሃሳብ የተላለዪ ምርጥ ሰዎች በነበርበት ግዝየ።
@hanaethiotube
@hanaethiotube 2 жыл бұрын
ደምሪኝ ውዴ
@user-ig5lh1wx4m
@user-ig5lh1wx4m 2 жыл бұрын
ቤቶቾ ❤️❤️❤️ፈጣሪ ሆይ አገራችን ሠላምን አዉርድላት
@SEMlRAWELYW
@SEMlRAWELYW 2 жыл бұрын
አሚን እህት ደምሪኝ
@kamilawollo7528
@kamilawollo7528 2 жыл бұрын
አሚን ውድደምሪኝ
@medinatube2080
@medinatube2080 2 жыл бұрын
ሁላችንም የአገራችን ሰላም ነው የናፈቀን እስርቤት ለሚሰቃዩ ትም አገርም የሚሰቃዩ በቃችሁ ይበለን🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💚💛❤️
@SEMlRAWELYW
@SEMlRAWELYW 2 жыл бұрын
እንዛመድ በቅንንት
@medinatube2080
@medinatube2080 2 жыл бұрын
@@SEMlRAWELYW እሺ
@howamohamad286
@howamohamad286 2 жыл бұрын
😗
@kamilawollo7528
@kamilawollo7528 2 жыл бұрын
መዲየደምሪኝ
@hanaethiotube
@hanaethiotube 2 жыл бұрын
@@medinatube2080 ደምሪኝ እመልሣለሁ
@als6152
@als6152 2 жыл бұрын
አላህ ሀገራችንን ሠላም ይመልስልን ኡፍፍፍፍፍ አሁንስ ጭቀቱንም አልቻልኩ ቤተሠቧቸም ድምፆቸው እራቀብኝ 😢😢😢😢😢😢 በስደት ያላችሁ ,እህት ,ወድሞቸ አላህ ደስታን ይወፍቃችሁ😍😍
@milanabood5582
@milanabood5582 2 жыл бұрын
አይዞሽ ፈጣሪይጠብቃቸው
@user-iv3jp2hs6p
@user-iv3jp2hs6p 2 жыл бұрын
አላህ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ያረብ በእስር ቤት ያሉትንወገኖቻችን በሰላም ለምየ ሀገራቸው ያብቃቸው ቤቶች እወዳችሆለሁ
@tamrisaeed7158
@tamrisaeed7158 2 жыл бұрын
አሚን
@hanaethiotube
@hanaethiotube 2 жыл бұрын
እንዛመድ
@neimaneima9804
@neimaneima9804 2 жыл бұрын
Allah hagerachenen selam adregelen
@asterasafayoutube2032
@asterasafayoutube2032 2 жыл бұрын
ሁሌም ባጉጉት ናው ምጣብቃቹ ዉዶቼ 👏👏👏❤️❤️💐💐💐🙏
@hanaethiotube
@hanaethiotube 2 жыл бұрын
ደምሪኝ ውዴ
@Ab-io9rx
@Ab-io9rx 2 жыл бұрын
Thank you at this time to make my day happy
@mahimemaryamlej2295
@mahimemaryamlej2295 2 жыл бұрын
ኧረ አቢ ስታስቅ 😂😂😂 አብሮኝ የሆረር ፊልም አይቶ ነበር አላለችም😂
@habeshalove3486
@habeshalove3486 2 жыл бұрын
አገራችን ኢትዮጵያ አምላክ ይጠብቅልን ዜጎች ውላቸውና አዳራቸው የተመቸ የሚሆነው ሰላም ሲኖር ነው ሰላም ለህዝባችን ለአገራችን
@user-ln5je4cn5l
@user-ln5je4cn5l 2 жыл бұрын
ሠላም ለኢትዮጵያ 🇪🇹🇪🇹ፍትሕ ለሳኡድ አረቢያ እስረኞች
@SEMlRAWELYW
@SEMlRAWELYW 2 жыл бұрын
ደሜዋደምርኝ
@kamilawollo7528
@kamilawollo7528 2 жыл бұрын
ደምሪኝማሬዎ
@user-xm7jh1tv7q
@user-xm7jh1tv7q 2 жыл бұрын
ፍትህ ለኔቶርክ በጭቀት ሞትን በስዴት
@SEMlRAWELYW
@SEMlRAWELYW 2 жыл бұрын
በጣም ጭንቀት ሞትን አላህበቃይበለን ደምሪኝ በቅንንት
@user-pm4fj5qi7i
@user-pm4fj5qi7i 2 жыл бұрын
በጣም አሁንስ ብዝ ብቻ ፈጣሪ ሰላም ይደረጋል አሜን
@user-xm7jh1tv7q
@user-xm7jh1tv7q 2 жыл бұрын
@@SEMlRAWELYW እሸ
@user-xm7jh1tv7q
@user-xm7jh1tv7q 2 жыл бұрын
@@user-pm4fj5qi7i aminn💚💛❤
@Tube-dw3uq
@Tube-dw3uq 2 жыл бұрын
ይነጋል አንድ ቀን ትወጣለች ጮሬ አንገቱን ይደፋል ይሄ የሰው አውሬ ሊበላሽ ሊያስበላሽ የሚምሰው ጉሬ ቀና ትያለሽ አንድ ቀን ሀገሬ ሰላም ለሀሬ ፋጡም Tube
@kamilawollo7528
@kamilawollo7528 2 жыл бұрын
አሚንደምሪኝማሬዎ
@sinteetasfaye6547
@sinteetasfaye6547 2 жыл бұрын
Betoch baye isani jaladhaa 😍😍😍😍😍😍😍❤❤❤❤❤❤
@user-hp9nn1wn9q
@user-hp9nn1wn9q 2 жыл бұрын
🙏ጌታ ሆይ እባክህ የሀገራችንን ስላም መልስላት ምህረትህን አውርድላት እምየ ኢቶጵያ🇪🇹🇪🇹 የማይወለድ ምጥ ነው የያዛት እባክህ ፍታት እግዚአቤር ሆይ እባክህ ተለመነን😥🙏
@shewayetube-445
@shewayetube-445 2 жыл бұрын
ሰብስክራይብ አርግኝ እህቴ
@milanabood5582
@milanabood5582 2 жыл бұрын
ትክክል ፈጣሪከመአቱያውጣን
@sofitube6902
@sofitube6902 2 жыл бұрын
ፈጣሪ ለኢትዮጵያ ሀገራችን ሰላሙን አንድነትን ያምጣልን 🇪🇹❤ቤቶች እንኳን በደህና መጣቹ
@hanaethiotube
@hanaethiotube 2 жыл бұрын
ደምሪኝ ውዴ
@Lijseyatube59592
@Lijseyatube59592 2 жыл бұрын
ሁላችሁም በዬ ሀይማኖታችሁ ፀልዩ አገራችን ሠላም ያድርጋት🇪🇹🕌⛪️💟
@hanaethiotube
@hanaethiotube 2 жыл бұрын
ደምሪኝ ውዴ እመልሣለሁ
@user-xf2yp8gi2n
@user-xf2yp8gi2n 2 жыл бұрын
ወይይዬ እንክ ስታስቅ ሰላማቹህ ይብዛለኝ ቤቶችዬ ሰላም ለሃገራችን ሰላም ለህዝባችን ይሁን ❤️💚💛
@tigitube3
@tigitube3 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ሀገራችንን ሰላም ያርግልን 🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@user-xr4us9ww1d
@user-xr4us9ww1d 2 жыл бұрын
ቤቶችየ እንኳን በሰላም መጣቹህልን
@user-ol2kd6fx9k
@user-ol2kd6fx9k 2 жыл бұрын
እንኳን ደሕና መጣችሁ ቤቶች እይ ቸሩመደሀኔአለም አገረችንን ሠላሟን ይመልሥ እልን
@johndaniel2723
@johndaniel2723 2 жыл бұрын
wow merit betouch eg/r hagerauchin selam yargline🇪🇹💕
@user-cm3kf3lc4j
@user-cm3kf3lc4j 2 жыл бұрын
ቤቶቺ ምርጦቺ ናቹህ
@user-fo2bf3tf5c
@user-fo2bf3tf5c 2 жыл бұрын
አገራችንን ሰላም ያድርግልን ሁሉም ባገር ሰላም ነት ያምራል እና
@nibrettube8913
@nibrettube8913 2 жыл бұрын
ሰላም ችሁ ይብዛ የቤቶች ድራማ ተከታዮች በጣም ጡሩ ደስ የሚል አስተማሪ ነው እናመሰግናለን ለሃገራችን ሰላም ፍቅር አንድነት ያውርድልን
@cocobwatola7107
@cocobwatola7107 2 жыл бұрын
በትክክል
@astermary8838
@astermary8838 2 жыл бұрын
ቤቶች እንኳን ደና መጣችሁ ♥♥♥ ሀገራችን ኢትዮጵያ ሰላም ያርግልን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹😔😔🙏
@shewayetube-445
@shewayetube-445 2 жыл бұрын
ሰብስክራይብ አርግኝ እህቴ
@astermary8838
@astermary8838 2 жыл бұрын
@@shewayetube-445 እሺ ♥♥
@hanaethiotube
@hanaethiotube 2 жыл бұрын
ደምሩኝ እመልሣለሁ
@hanaethiotube
@hanaethiotube 2 жыл бұрын
ደምሩኝ እመልሣለሁ
@decodeco9079
@decodeco9079 2 жыл бұрын
Very nice dream kep it up!!
@user-ni1on6jc4t
@user-ni1on6jc4t 2 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ ቤቶች ሰላም ለሀገራችን ይሁን እኔስ ስለ ሀገሬ ሳስብ ቀን ነው የምጨልምብኝ እባካችሁ ሁላችንም በየ እምነታችን ተግተን እንፀልይ ሀገር የሌለውን ሰው ማንም አያከብረውም ።😭😭😭😭😭🇪🇹😭🇪🇹😭🇪🇹😭🇪🇹😭🇪🇹😭🇪🇹😭😭😭💔💔
@hanaethiotube
@hanaethiotube 2 жыл бұрын
ደምሪኝ ውዴ እመልሣለሁ
@naeemanaeema5823
@naeemanaeema5823 2 жыл бұрын
ቤቶችየ እንኳን ደህና መጣችሁ ለሀገራችን ኢቶ አላህ ሠላሙን ይመልሥልን ያርብ አሚንንን
@user-yy6fo5qz8l
@user-yy6fo5qz8l 2 жыл бұрын
ወላሂ በጣም ደብሮኛ ነበረ አሳቃችሁን - አይ እከ ሁለችሁንም እወደችሁ አለሁ
@user-xd1vw5tc5j
@user-xd1vw5tc5j 2 жыл бұрын
ክክክክክክክክክክክክክክ ወየው በሳቅ ሞኩ😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆በርቱ 💗
@weletmariyamwebalem9400
@weletmariyamwebalem9400 2 жыл бұрын
እምየ ኢትዮጵያ ሰላምሽ ይመለስ አሜን አሜን አሜን
@shewayetube-445
@shewayetube-445 2 жыл бұрын
አሜን
@user-gf7th4bd6n
@user-gf7th4bd6n 2 жыл бұрын
ወዬ ናፍቆቶቼ እንኳን መጠቹ
@sofimoe2934
@sofimoe2934 2 жыл бұрын
You are bast moving
@user-uv7gs9iz6f
@user-uv7gs9iz6f 2 жыл бұрын
ፍትህ ለኣማራ ለትግራይ ለኦሮሞ ለእስር ቤት የምገኙ ወገኖቻችንፍትህ ለንፁሃን ዜጋ ፍትህ ለሃገራችን ኢትዮጵያ ፍቅር ያሽንፍል እንደ ሁሉ ግዜ በፍቅር ብኣንድነት እንኑር🇪🇹💊🌳❤😭🙏
@user-wb2id9fx5b
@user-wb2id9fx5b 2 жыл бұрын
Well come ♥️❤🧡💙💟💜💞💗
@user-ei2zh3xx9t
@user-ei2zh3xx9t 2 жыл бұрын
Tkkl meleekt ezih alle ntsuhan yemitaseru yalut dmtss enhun le mndnew civilians mitaserut lemn slezih ykum enbel
@tadelechzerga4573
@tadelechzerga4573 2 жыл бұрын
ለትግራይ 🙉🙉🙉🙉🙉😁😁😁😁
@Sami-uq1gm
@Sami-uq1gm 2 жыл бұрын
I really enjoy this episode 🤣🤣🤣🤣🤣
@hanaethiotube
@hanaethiotube 2 жыл бұрын
ደምሪኝ ውዴ
@user-he9ge7ep7f
@user-he9ge7ep7f 2 жыл бұрын
እከ የ ሀሀሀሀሀሀ አይጥ ወኩኝ አላለም. 😜😃😄😄😂😂
@user-hd4rg9dq5o
@user-hd4rg9dq5o 2 жыл бұрын
ወደልነውኪኒናውክክክክ
@sanaali2793
@sanaali2793 2 жыл бұрын
ልክነህ ወድማችን ያረቢ ሰላሙን አውርድልን
@tamrisaeed7158
@tamrisaeed7158 2 жыл бұрын
ያርቢ ያገር ሠላም መቸነዉ የሚመለሠዉ
@user-ub2cf6ob9r
@user-ub2cf6ob9r 2 жыл бұрын
ሰላም ቤቶችየ እንኳን ደህና መጣችሁ👏 ሰላም ለኢትዮጵያ ይላክልን🇪🇹🤲😥
@user-wb6ip2ot5p
@user-wb6ip2ot5p 2 жыл бұрын
ከዚህ ቤት እህቴ በቅንነት ቤቴ ልጋብዝሽ በክብር ጀማሪነኝ
@godisgoodgodismaylaif5379
@godisgoodgodismaylaif5379 2 жыл бұрын
የዛሬዉ ልዩ ነዉ ምርጦች 🤣🤣🤣
@qwertyuiopqwertyuiop3130
@qwertyuiopqwertyuiop3130 2 жыл бұрын
አይከፋም🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👍👍👍👍
@QKQ-np1rb
@QKQ-np1rb 2 жыл бұрын
Very nice God
@ali-tk7rw
@ali-tk7rw 2 жыл бұрын
ፍትህ ለገራገሩ። ለወሎ ሰዉ የነዉድ ቤተሰቦቺ በሂወት ትኖሩ ይሆን በዱአቺሁ አትርሱኝ ድምጣቸዉን ከሰማሁ ቆየሁ 😖😖😖😖😖😖😖
@reham5077
@reham5077 2 жыл бұрын
አብሽሩ 😘
@umuyusratube9265
@umuyusratube9265 2 жыл бұрын
አላህ ያሰማሽ ዉደ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን
@shewayetube-445
@shewayetube-445 2 жыл бұрын
ሰብስክራይብ አርግኝ እህቴ
@user-rt5ft5tk2n
@user-rt5ft5tk2n 2 жыл бұрын
አይጥ ዉጨ አላለም እከ ክክክክክክ😂😂😂😂🙄🙄
@woynshetawoke8966
@woynshetawoke8966 2 жыл бұрын
ፈጣር ሀገራችንን ዙሮመግቤችንን ሰላም ያድርግልን
@awwwktube6632
@awwwktube6632 2 жыл бұрын
ጌታዬ።ሀገራችን ሰልም አድርግልን ያረቢ አይቸግርህም ኢላሂ ኡፍፍ የሀገር ሰላም ናፍቅኝ
@hiachoolmooiliyam2431
@hiachoolmooiliyam2431 2 жыл бұрын
እግዚያብሄር ሀገራችንን ሰላም ያረግልን
@lemitube6449
@lemitube6449 2 жыл бұрын
ምርጥ ድራማ አላህ ሀገራችንን ሠላም ያድርግልን በሳዉድ እስር የሚሰቃዩትንም አላህ ይርዳቸዉ🙏🙏
@hanaethiotube
@hanaethiotube 2 жыл бұрын
እንዛመድ እመልሣለሁ
@lemitube6449
@lemitube6449 2 жыл бұрын
@@hanaethiotube ok
@user-pu2qd3gf7v
@user-pu2qd3gf7v 2 жыл бұрын
ማን ማንን ያጽናና ሁሉም ጭቀት ሀዘን ላይ ነው ምክንያቱመ ሀገራችን በጠና ታማብን ግን አንድ እናት ወይም እኔ ብሆን ብሞትም ሀገሬ እቀበላለሀ እናትን ወገኖቼን ታጽናናላቾሁ ታዲያ አሁን ማን ማንን ያጽናና እግዚዎ ማረን ይቅር በለን😭😭ቃልኪዳን ስለገባህላቸው አባቶች ብለህ
@user-on6gz5qx6m
@user-on6gz5qx6m 2 жыл бұрын
እከየ ስወድህኮ❤👈
@user-dw5yb7yv1b
@user-dw5yb7yv1b 2 жыл бұрын
ፈጣሪ የሀገርን ሰላም ይመልስልን
@user-fo2bf3tf5c
@user-fo2bf3tf5c 2 жыл бұрын
ሁልጊዜ ያስደስተኛል ያስቀኛል ይመቸኛል ኑሩልን
@kamilawollo7528
@kamilawollo7528 2 жыл бұрын
ደምሪኝማሬዎ
@user-fy4yd3hw6u
@user-fy4yd3hw6u 2 жыл бұрын
ሰለምሰለም ቤቶችዬ እንኳ በሰለም መጠችሁ 💔💔🥺🥺☝️☝️🤲🤲🇪🇹🇪🇹🇸🇦🇸🇦🇸🇦😭😭🙏 please ፍትህ በሰውድ እስርቤት ለምሰቀዩ ኢትዮጵያውያን ፍትህ በሰውድ እስርቤት ለምሰቀዩ ኢትዮጵያውያን ፍትህ በሰውድ እስርቤት ለምሰቀዩ ኢትዮጵያውያን ፍትህ በሰውድ እስርቤት ለምሰቀዩ ኢትዮጵያውያን ዋጋናቻችን ፍትህ 🇸🇦🙏🇪🇹😭
@user-ht1em6nz7t
@user-ht1em6nz7t 2 жыл бұрын
ቤቶች 💕
@SEMlRAWELYW
@SEMlRAWELYW 2 жыл бұрын
ድምርኝእህት
@alemkassa9956
@alemkassa9956 2 жыл бұрын
ስወዳቹ የኔ ምርጦች
@mesertitariku8372
@mesertitariku8372 2 жыл бұрын
😄😄😄😄💕betochi. Arefino
@wsaseesa2314
@wsaseesa2314 2 жыл бұрын
Hayyiiiii ekee yazazinal
@SamsungGalaxy-qj3qu
@SamsungGalaxy-qj3qu 2 жыл бұрын
Kkkkkkk woyii akayeaa
@hayatfiker4391
@hayatfiker4391 2 жыл бұрын
ETHIOPIA?እንደው የሰለምዋጋው ሰንትይሆን ❤💛💚👈
@sifenshume7726
@sifenshume7726 2 жыл бұрын
Betochiye yezarew degimo besaq new Holden yasamdmkut yeike akahon ayixi waxikunyi kkkkk yimechachu ❤️
@zenagirma8230
@zenagirma8230 2 жыл бұрын
Hahahahaha ❤️❤️❤️
@SaraSara-os9lj
@SaraSara-os9lj 2 жыл бұрын
ተባረኩ
@user-tv9uu1uo6o
@user-tv9uu1uo6o 2 жыл бұрын
ሰላም ቤቶችየ ፍትህላገራችን ያረቢኢቶቢያሰላምሽይመለስ
@foziummahayuu3399
@foziummahayuu3399 2 жыл бұрын
Well Came 🥀🥀
@hayatali7158
@hayatali7158 2 жыл бұрын
ወይእከታስቀኛለህ❤️❤️❤️❤️🤣🤣
@Osman-xr9hl
@Osman-xr9hl 2 жыл бұрын
ሀገሬን አላህ ሰላም ያዲርጋት
@meleketmedia-5596
@meleketmedia-5596 2 жыл бұрын
መልካም ምሳ ይሁንልህ ዕከዬ። ዓይጥ ዋጥክ 😂😂
@user-ri9xq2or8r
@user-ri9xq2or8r 2 жыл бұрын
እንኳን ሰላም መጣችሁልኝ የኔ ምርጦች ስወዳቹ እኮ ሰላም ፍቅር አድነት መተሳሰብ ለምዬ ኢትዮጵያ ይሁን
@user-tb8wb2wy2q
@user-tb8wb2wy2q 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ሆይ ሠላም ብቻ አምጣልኝ የናፈቀን ሠላም ነው ወርቅ ዳይመድ ከምሠጠን ባሁኑ ሰዓት የኢትዮጵያ ህዝብ አይፈልግም የተራበው ሠላም ብቻ ነው የራበን 😭😭🙆
@user-du5ul1nv8t
@user-du5ul1nv8t 2 жыл бұрын
ፈጣሪ አምላክ ሐገራችንን ሰላሙን ያብዛላት 💚💛❤️ ሐገሬ ሰላምሽ ይብዛ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹 🙏🙏🙏
@merymery1354
@merymery1354 2 жыл бұрын
💪💪💪💪✔️✔️✔️
@hanaethiotube
@hanaethiotube 2 жыл бұрын
ደምሩኝ ውዶችየ
@user-tb8wb2wy2q
@user-tb8wb2wy2q 2 жыл бұрын
አይ እኮ ክክክክ አረ ጉድ ነው😂😂
@user-md4oq5dy5v
@user-md4oq5dy5v 2 жыл бұрын
ያረቢ ያገራችንን ሰላምና መልስለን
@abidiboruu1354
@abidiboruu1354 2 жыл бұрын
Welcome betoch
@xajjoogutu2588
@xajjoogutu2588 2 жыл бұрын
IKaa wayyineekkkkkkk🥰🥰🥰🥰
@marmar7350
@marmar7350 2 жыл бұрын
አሁንማ የጩኸት አለቃ ሆናችው።
@saragatchew4491
@saragatchew4491 2 жыл бұрын
አገራችን ሰላም ያድርግልን በጭንቀት ልንሞት ነዉ😭😭
@user-hs7hw4km6z
@user-hs7hw4km6z 2 жыл бұрын
የሀገሬ ሠላም ቤተሠቦቼ ናፍቀውኛል ብቻ አልሀምዱሊላህ አላህ ሀገራችንን ሠላም አድርግልን ያረብ
@user-vy4kb2fu4d
@user-vy4kb2fu4d 2 жыл бұрын
ስወዳቹቹ
@AsAs-qn7oq
@AsAs-qn7oq 2 жыл бұрын
ምንም ብትሰሩ ቤቶች ውስጤ ናችሁ ብቻ አትጥፉብን እንወዳችኋለን
@hanaethiotube
@hanaethiotube 2 жыл бұрын
ደምሪኝ ውዴ
@madinamadina5554
@madinamadina5554 2 жыл бұрын
አላህአገራችንንሠላምይመልስልንየሀገርሠላምየናፈቀውላይክ
Betoch | “ሻሽዬን በቃ ተለየናት? ”Comedy Ethiopian Series Drama Episode 343
34:13
Betoch Drama ቤቶች ድራማ
Рет қаралды 1,6 МЛН
Betoch |“ዲጂታላይዜሽን” Comedy Ethiopian Series Drama Episode 423
31:06
Betoch Drama ቤቶች ድራማ
Рет қаралды 152 М.
Заметили?
00:11
Double Bubble
Рет қаралды 3,5 МЛН
Increíble final 😱
00:37
Juan De Dios Pantoja 2
Рет қаралды 48 МЛН
سورة البقرة كاملة, رقية للبيت, وعلاج للسحر | القارئ علاء عقل - Surah Al Baqarah
3:59:21
Betoch | “ ታላቁ ሴራ”Comedy Ethiopian Series Drama Episode 388
30:57
Betoch Drama ቤቶች ድራማ
Рет қаралды 308 М.
Betoch | “የሽምግልናው ነገር ”Comedy Ethiopian Series Drama Episode 376
28:03
Betoch Drama ቤቶች ድራማ
Рет қаралды 252 М.
Betoch | “ሰበረው ሰባበረው”Comedy Ethiopian Series Drama Episode 359
26:21
Betoch Drama ቤቶች ድራማ
Рет қаралды 358 М.
Betoch | “ቆራጥ ውሳኔ ”Comedy Ethiopian Series Drama Episode 351
32:17
Betoch Drama ቤቶች ድራማ
Рет қаралды 619 М.
Betoch | “ወሳኝ መልዕክት ”Comedy Ethiopian Series Drama Episode 364
25:33
Betoch Drama ቤቶች ድራማ
Рет қаралды 389 М.