የዚህ ሀገር ሰዎች አይደለንም || ኡስታዝ ኑሩ ቱርኪ Special Amharic Daewa

  Рет қаралды 298,035

Bilal Tv

Bilal Tv

Жыл бұрын

የዚህ ሀገር ሰዎች አይደለንም || ኡስታዝ ኑሩ ቱርኪ Special Amharic Daewa

Пікірлер: 355
@seblekonjo8481
@seblekonjo8481 Жыл бұрын
ያጀማአ የት ናችሁ አላህ ሂዲያ ይስጠን ኑ ዳእዋ እንስማ 🙏
@bemnt2187
@bemnt2187 Жыл бұрын
እኔማ እናተጋ መጥቼ ነው ሸሃዳ ምይዘው ቦታውን ብቻ ባወኩ🙏😍
@ethiomalcomx7416
@ethiomalcomx7416 Жыл бұрын
ማሻአላህ ውብ ትምህርት ሁልጊዜም ትምህርትህን በፍቅር ነው የማዳምጣቸው ለዛ አለው ያምራል አላህ ይጠብቅህ ኡስታዝ ኑሩቱርኪ
@user-nn3cf6zc1r
@user-nn3cf6zc1r Жыл бұрын
አሚን ያረብ አንተም በተናገርከው እኛም በሰማነው አላህ የምንጠቀም ያድርገን👌👌👌
@user-vb9lt6gc2g
@user-vb9lt6gc2g Жыл бұрын
ጀዛከላህኸይር ኡስታዝ እረ አይሁንብኝ ብቻም ሳይሆን ዚክር ይመስል ብቻችንም ስናወራና ስናማ ነው የምንውለው ያረብ እዘንልን ቀልባችንን አፅዳልን በኢማን ሙላት። ስንቶቻችን ነን ይቺን ቁራጭ ስጋ ልቡ አሸንፎ በኸይር የሚያሰማራት ያረብ እዝነትህን እኛ ደካሟች ነን
@blenbbbb3090
@blenbbbb3090 Күн бұрын
ይህን ኡስታዝ ስወደዉ😰🥰
@ayemnabdi
@ayemnabdi
ኡስታዝ እድሜና ጤና አላህ ይስጥህ❤
@DjRh-n1b
@DjRh-n1b Күн бұрын
ያረብ ያኢላሂ ባተው እዝነት ሁላችንንም ወፍቀን አሚን 🤲🤲🤲🤲❤❤❤❤
@sadajamal2620
@sadajamal2620 Жыл бұрын
እስላም ልጆች ዬትናቹ ቃልድ ቦታ ብሆን ኑሩ ትሞላላቹ
@user-zg4nt4gk5e
@user-zg4nt4gk5e Жыл бұрын
ሱባሀን አሏህ በትክክል ኡስታዝ አሏህ ይጠብቅህ ያረብ 🇪🇹🇪🇹ጄዛኩም አሏህ ኸይረን ጄዛ 🍒አሏሁመ ሰሊ ወሰሊም አለ ነብይና ሀቢብና መሀመድ😢
@bozyabamnet5410
@bozyabamnet5410 Жыл бұрын
እኔ የኦርቶ ዶክስ እምነት ተከታይ ነኝ ትውልዴና እድገቴ በትንሹ ወደ ሀረር የመጣሁ ነኝ
@mulumiki2705
@mulumiki2705
እኔ ኦርተደግስ ነኝ ግን የኑሩ ትምህርት ሁሌ ከዳምጠዋለው ምናይነት ጣፋጭ ትምህርትነው በእግዝአብሄር ጤና ይስጥህ ፈጣሪ
@AminaDaawud
@AminaDaawud 14 сағат бұрын
جزاك اللهُ‎ جزاك اللهُ‎ جزاك اللهُ‎ جزاك اللهُ‎
@rukiykemal1543
@rukiykemal1543
🎉ማአሻአላህ ጀዛክሏህ ኽይር
@cd4076
@cd4076 Жыл бұрын
አላህ ይጠብቀን
@nosib7890
@nosib7890 Жыл бұрын
ያየትሞች አበት ጃግናችን አለህ ይጣብቅህ
@rozyrozy3003
@rozyrozy3003 Жыл бұрын
ስወድህ እኮ ኣሏህ ይውደድህ ኣሏህ ይጠብቅህ ያረብ
@hayathayat9610
@hayathayat9610 Жыл бұрын
ጀዛ ከላሁ ኸይር ኡስታዝ።አላህ ረጅም አፊያና እድሜ ይወፍቅክ።በሰማናዉ የምንጠቀም አላህ ያድገን።
@DjRh-n1b
@DjRh-n1b 21 сағат бұрын
ጀዛአከላ ከይረ ኡስታዝ ሠላምህ ቤዝዝት ይበልልንንንንንንን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@user-yf7kx4yf1z
@user-yf7kx4yf1z
አላህእድሜናጤናይሥጥህኡሥታዝ
ОСКАР vs БАДАБУМЧИК БОЙ!  УВЕЗЛИ на СКОРОЙ!
13:45
Бадабумчик
Рет қаралды 4,8 МЛН
A clash of kindness and indifference #shorts
00:17
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 43 МЛН
🛑 "እንዲህ ነው የተሰነጣጠቅነው" (ሙሉ ዝግጅት)
1:17:52
Ahmedin Jebel- አሕመዲን ጀበል
Рет қаралды 129 М.
“እኔስ ፈራሁኝ”  በኡስታዝ ካሚል ጣሀ
37:29
Zawya Tv ዛውያ ቲቪ
Рет қаралды 72 М.
ልዩ የዳዕዋ ምክር || በኡስታዝ አብዱል መናን (አቡ ያሲር)
34:49
የአረብ ገንዳ መስጂድ ወጣቶች شباب المسجد
Рет қаралды 136 М.
ОСКАР vs БАДАБУМЧИК БОЙ!  УВЕЗЛИ на СКОРОЙ!
13:45
Бадабумчик
Рет қаралды 4,8 МЛН