No video

ቢሾፕ ዳዊት ፓስተር ቸሬ እና ቤቲ ተፋጠጡ

  Рет қаралды 30,378

christian tube ክርስቲያን ቲዩብ

christian tube ክርስቲያን ቲዩብ

2 жыл бұрын

#christiantube #PastorChre #BishopDawit

Пікірлер: 22
@woynshettessema792
@woynshettessema792 2 жыл бұрын
ቤትዬ ተባረኪ ፓስተርቸሬ የምትሰጠዉን ትምህርት ሰምቼ አልጠግበዉም መቸም ካልዋሸን የትም ብንሔድ ትክክለኛዉ ነገር በትክክሉ የሚመልስ የለም ጌታዘመንህን ይባርክ !!!!!!!
@haregadmasu6361
@haregadmasu6361 2 жыл бұрын
እውነትሽን ነው ቤቲ እኔም የፓስተር ዴቭ ስብከትን አረሳውም ሻምፑ ኮንዲሽነር ቆዳችንን በደንብ መንከባከብ እንዳለብን እ/ር ለሰጠን ለእያንዳንዳችን የሰውነት ክፍላችን እንደምንጠየቅበት ያስተማውን ሁሌም የማረሳውና ተዝናንቼ የተማርኩበት ነው እና ፓስተርዬ በጣም ነው የምወድህ
@rahellulu7220
@rahellulu7220 Жыл бұрын
Betye tebareki berchi!
@fetsumkidanne9679
@fetsumkidanne9679 2 жыл бұрын
Betiye Tebareku !!!
@helen-zw7xo
@helen-zw7xo 2 жыл бұрын
ይች እባብ ዘረኛ እውነት ለመናገር ፓስተር ቸርነት አይመጥንሽም እሱ በሀይማኖት በዘር ልዮነት ለሚፈጥሩ ሰዎች የማይመች ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነው።
@zuriashhaiiu4857
@zuriashhaiiu4857 2 жыл бұрын
ፓስተር ዳዊት ጥሩ ገምተሃታል ብእርገጠኝነት ነገረኛ ነች።
@hirutsileshi7621
@hirutsileshi7621 2 жыл бұрын
ቤቲዬ እንወድሻለን እናከብርሻለን ቸሬ የሚባል የወንጌል አስተማሪ በተለይ የቤተክርስቲያን አስተማሪ መሆን አይችልም ወንጌል ሰባኪ አይመስለንም ከመስመር የወጣ ነው እራሱን ቢመረምር ጥሩ ነው ።
@taduselamtt6332
@taduselamtt6332 2 жыл бұрын
ወይ እህቴ ስለምን እንዲህ አልሽ ? ነገሮችን በግልጽ ማስተማር እና መምከር ነውር ነው ? ወይስ በግል ታውቂዋለሽ ? የስንቶቹን ትዳር እየገነባ ያለን ሠው አፍ ሞልቶ መናገር አይከብድም ። አይሳሳተም አልልም ሰው ነወና። የሚሠራ ሰው ያውም ብዙ ስራ የሚሰራ ይሳሳታል። ይፀለይለታል እንጅ ........ የማይሰራ ሠው ሁሌም ቁጭ ብሎ የሌሎችን ስህተት ነው የሚቆጥረው። በእውነት ክርስቲያን ከሆንሽ ስለሚያገለግሉ ሠዎች ፀልይ እንጅ..... እግዚአብሔርን አታሳዝኝው። እኛ የሌላውን ጉድፍ ልናወራ ማነን ? ምህረት ይብዛልን 1*አመንዝሩ አለ ? 2*ከጋብቻ በፊት እነደፈለጋችሁ ሁኑ አለ ? 3* የተጋባችሁ መፋታት ትችላላችሁ አለ ???????
@selamawitjemal8501
@selamawitjemal8501 2 жыл бұрын
@@taduselamtt6332 እግዜር ይስጥሽ አቦ!!
@user-ex9vd5zy3d
@user-ex9vd5zy3d Ай бұрын
Be gata yemetafer Chera pastor newe????
@user-vg5nl6tb7s
@user-vg5nl6tb7s 2 жыл бұрын
ቤቲ ለማማለል ነው?እንዴት እንዴት ነው የሚያደርግሽ
@HsksnsHaovs
@HsksnsHaovs 28 күн бұрын
😂😂😂😂
@shewangizawhasen8764
@shewangizawhasen8764 2 жыл бұрын
ሁሉን ቸርች ሊወክል አይችልም! ቸሬ ለወንጌል ያለው ነገር ? ገብቶአል😳
@user-gm8gv5kr8q
@user-gm8gv5kr8q 3 ай бұрын
Deve eko lig new yezin yahal serdhery ark yemibal ayedelm kedimew akuya sitay dvye endewm ardgitual
@senaitalemayehu7619
@senaitalemayehu7619 2 жыл бұрын
ቤቲ ጥያቄውን የቀሙሽ ነው የምትመስሊው
@user-ig2rz7to8f
@user-ig2rz7to8f 2 ай бұрын
የአጋንንት የሆነውን ዘፈንና የእግዚአብሔር መንግስት አይጋጩም ያልከውስ? በዚያም አጋንንት ይዘፍናሉ 13:21
@dagimabdo5056
@dagimabdo5056 2 жыл бұрын
Chera...lemen..comedy..ayhonm....1...ken..Wengel..sisbek..semchaw..alawekm
@nardossolomon828
@nardossolomon828 2 жыл бұрын
Betekrstiyan befit stkelekl zm bla ayhonm abrachu Athunu sayhon tkklegawn neger astemra asawka nw mtkeleklew Siketl enesu ketesasatu ende bible merh nsha Gebtew badebabay maletm begubae Mehal baygabum bewst kalkidan yasgebuachewal Slezi hulunm besrat nw mtaskedew betekrstiyan ewket Alba aydelechim
@dawithayth6338
@dawithayth6338 2 жыл бұрын
😂😂
@mkabel4246
@mkabel4246 2 жыл бұрын
👎👎👎
Gli occhiali da sole non mi hanno coperto! 😎
00:13
Senza Limiti
Рет қаралды 3,2 МЛН
Little brothers couldn't stay calm when they noticed a bin lorry #shorts
00:32
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 17 МЛН
Secret Experiment Toothpaste Pt.4 😱 #shorts
00:35
Mr DegrEE
Рет қаралды 43 МЛН
"ልባሟ ሴት...." በፓ/ር ቸሬ
43:39
Epaphras Christ church
Рет қаралды 271 М.
በዘንድሮው መልካም ወጣት ያልተጠበቀው ሊሆን ነው...
34:44
christian tube ክርስቲያን ቲዩብ
Рет қаралды 59 М.
በህልሜ አዲግራት...
52:53
Etalem Mesgana
Рет қаралды 15 М.
Gli occhiali da sole non mi hanno coperto! 😎
00:13
Senza Limiti
Рет қаралды 3,2 МЛН