No video

አቦ ጉራጌ ይለያል በቃ ሳሚ ሌላ አለም ውስጥ ገባ

  Рет қаралды 23,311

Emu & Sam

Emu & Sam

Күн бұрын

Пікірлер: 203
@laketana7060
@laketana7060 10 ай бұрын
ሁሌም እንድጎበኘው የምመኘው ቦታ: ጉራጌ ክልልን ነው:: በጣም ያምራል 💚💛❤️
@elsabahru734
@elsabahru734 10 ай бұрын
ቀጣይ አመት ከኔ ጋ ትሄጃለሽ
@stgjjhsdcbbnjjj
@stgjjhsdcbbnjjj 10 ай бұрын
ነይ ውዴ
@samemu
@samemu 10 ай бұрын
ጠፍተን ስለነበር ሼር አድርጉልን❤😊
@semiranegash
@semiranegash 10 ай бұрын
አመሠግናለሁ አገሬን ስላስጎበኛቹኝ
@user-pk1xg2tt5h
@user-pk1xg2tt5h 10 ай бұрын
ደስይላል እኮ ገጠርአቦሽሩ
@tayechzeleke7782
@tayechzeleke7782 10 ай бұрын
የዲመልካሞች ብሩም ትደንቅሙን💞💝💝💝💝💐💐💐
@buzumeshbeqele6779
@buzumeshbeqele6779 10 ай бұрын
ሰላም ሰላም የኔ ውድ እንኳን ለዚህ አበቃሽ የኔውድ በርቺ
@mesguroyl9362
@mesguroyl9362 10 ай бұрын
ጉረጌ እኮ እንደ ዘፈኑ ፈጣን ነቸው በፍጥነት ጨርሶ ወደ ስረ በተረፈ ውድድድድ ነው❤❤❤❤❤❤❤ እሙ እና ሳሚ ምርጦቼ❤❤
@sifenshume7726
@sifenshume7726 10 ай бұрын
ጉራጌ በሃል በጣም ደስ የሚል ነው በጣም ነው የምወዳቸው ሰላማችሁ ይብዛ እሙዬ እና ሳሚ 🥰🥰
@ENATMitku-bv7nk
@ENATMitku-bv7nk 10 ай бұрын
እንኳን ደህናመጣቹሁ ጉራጌ እንለያለን ጉራጌ ፍቅር እኮነው
@Aste221
@Aste221 10 ай бұрын
ዋው እሙ ቆጮ በጣም ነው የምወደው ስመጣ መቸም ትሰሪልኛለሽ አይደል ❤😂😂😂😂😂
@oneallahbcha
@oneallahbcha 10 ай бұрын
ወይኔ ምናለ ከጉራጌ ሙስሊም ወድ አግኝቼ አግብቶኝ ጉራጌ ይዞኝ ቢኖር 🥰🥰🥰😜😜
@stgjjhsdcbbnjjj
@stgjjhsdcbbnjjj 10 ай бұрын
የኔ ውድ አሉ ነይ እንሂድ 😍😍😍
@user-mz9pp2zn4b
@user-mz9pp2zn4b 10 ай бұрын
እኔ ጉራጌ ባአገባ በሀላቸው እሚጋገረው እሚፋቀውን ስለሚያደክም መቸው አልሰራለት ሆ ሲሰሩትም እንደሚያደክም እዋቸውማ 😂
@laketana7060
@laketana7060 10 ай бұрын
እሙ የትውልድ ሰፈርሽ በጣም ያምራል:: ሳሚ video አቀራረፅ ጎበዝ ነህ: በደንብ ነው ያስጎበኛችሁን:: 💚💛❤️👍🏽
@oneallahbcha
@oneallahbcha 10 ай бұрын
ማሻ አላህ በጣም ደስ ስትሉ አቤት ቦታዉዉዉ ሲያምር 🙉🙉🙉🙉🙉🙉
@sablekassaye3751
@sablekassaye3751 10 ай бұрын
በላለዴ ይምጣ እንኳን ደህና መጣችሁ ሳሚን ሶዶ ሄደ ደስ ይላል ❤❤❤❤❤❤
@user-fs1cy4sx9n
@user-fs1cy4sx9n 10 ай бұрын
ወይኔ ጎመኑ ሲያምር የጉራጌ ምድር ልምላሜዋ አለተለያትም ሁልም ነገር ከጓሮ ምድር ገነት ገባችሁ😊
@mekdistube
@mekdistube 10 ай бұрын
ውይ እያሰብኳችሁ ነበረ በተለይ የእሙን የምረቃት ለማየት ጓግቸ ነበር ለማንኛውም እንኳን ደህና መጣችሁ
@SaraSara-uk9lt
@SaraSara-uk9lt 6 күн бұрын
❤❤❤❤❤ አቦ ክሰታኔ ዚእማት የደንገኛ ጌን እንሰቲ ይደንቁ
@makamohamed3279
@makamohamed3279 10 ай бұрын
በጣም ደሥ ይላል የምር እሙየ አገርሽ እኔማ ጠይቄም ቢሆን እዛ ማግባት አለብኝ
@abayabay3382
@abayabay3382 10 ай бұрын
እንኳን ደህና መጣችው ውዶች ሳስባችው ነበር ምንሁነውነው የጠፉት እያልኩነበር ደህናናችው ሳሚ እሙየ ሁሉሰላም መስቀል እንዴት ነበር❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@meskermjeanmarie4978
@meskermjeanmarie4978 10 ай бұрын
Abete dese yelale yena abate belgentu Addis-Abeba geba ezawe ageba nefsune yemarwe ahone endezi saye menwe tenshe bota binoren eyalku guguta chemerole 😊❤
@samirasamiraa6297
@samirasamiraa6297 4 ай бұрын
ደግሂድክላትሣሚ የሚያፈቅሮትሰው ከጎንማጣት ይከብዳል ናፈቀኚሥትልነበረ እሙየ 🌹
@semiranasiha9666
@semiranasiha9666 10 ай бұрын
ማሻላላላ
@jamilajimmaa358
@jamilajimmaa358 10 ай бұрын
Hedduun Ittii Gamadee Badiyaa Ko Yadadhee I love you Badiyaa biyyaa ko ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@fanushalomicom1137
@fanushalomicom1137 10 ай бұрын
Ani dhuguma dubachuf ormoo ti anse gurage jaladha ❤❤❤
@gjghhhbjghgg6820
@gjghhhbjghgg6820 10 ай бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ ሳሚና እሙ ተናፍቃችሁ ነበር እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን መልካም በዓል ቢያልፍም ስወዳችሁ በጉጉት ነው ስጠብቃችሁ ነበር ❤❤❤❤
@aynalemearega5826
@aynalemearega5826 10 ай бұрын
ዋው እንኮአን ደህና መጣችሁ ከእግዚአብሔር ጋር የዛሬ አመት ደሞ በሰላም ያድርሰን ልጃችሁም አብራችሁትሆናለች ወይደሞ ወንድ ከሆነ አብራችሁ ይሆናል❤❤❤❤❤
@user-rb6uw5hl1s
@user-rb6uw5hl1s 10 ай бұрын
ማርያምን ሳሚ የፈሱ ፕራንክ ሁሌ እያየው ፈታ ነው ምለው የልጆቹ አክት በጣምም ነው ያዝናናኝ ይደገም በሌላ
@menberelegesse4717
@menberelegesse4717 10 ай бұрын
Emuye betam nawu yemkorabachu mert Ethiopawey Guraga bahele selalene betam das yelanale Ensatu seyamer
@aminatyimer-hc4th
@aminatyimer-hc4th 10 ай бұрын
ያሰላም ደስ ሲል ኡሙ
@aberuyetewydolij3787
@aberuyetewydolij3787 10 ай бұрын
Wowuu bayee bareddaa❤❤❤❤❤
@Werke-oi6hj
@Werke-oi6hj 10 ай бұрын
እሙ አላችሁ ሲያምር በቀሎውን ሳይ ወይይይይይ እኔብሆ ዝጥል ነው እደት አስቻልክ ሳሚ እዛው ከሆናችሁ ሽልቅቀህ አሳየኝኝኝኝኝኝኝ እሙ ሳቅሽ ናፍቀኝ እህ እምትይው ነገር ❤❤❤❤
@Tgisti
@Tgisti 10 ай бұрын
Bagaa gessani ❤❤❤❤❤❤❤
@fanushalomicom1137
@fanushalomicom1137 10 ай бұрын
Uffffffff jirtuuu gaaruuu Emuiye &Samii ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🥰❤️‍🔥❤️‍🔥💖💖💗💗💓💓💞💞💞❤️‍🔥❤️‍🔥❤️‍🔥❤️‍🔥❤️‍🩹❤️‍🩹❤️‍🩹❤️‍🩹💚💚💚💚💙💚💚💚💚💙💙💙🩵💯💯💯💯💯💯💯💢🫶🏻👈
@user-de3jv7tv3i
@user-de3jv7tv3i 10 ай бұрын
ኧረ የሆነ ልጆች ስማቸው ጠፍብችኝ ልክ እንደነሱ የሚዲያ ሰዎች ናቸው ባለትዳር ናቸው
@monarashis8786
@monarashis8786 10 ай бұрын
እውነት ሳስባችሁ ነበር በጣም ጠፍታችኃል እንኳን አደርሳችሁ እንኳን ደህና መጣችሁ❤
@sfggndfc-79
@sfggndfc-79 10 ай бұрын
በውይ እሸቱ ሲምር አገራችን ሀምለም ነበረች በይ መሥቀልሽን እዳታወልቂ ሁለተኛ ዛሬ ደስ ብሎኛል ስላደረግሽ
@AyatMensur
@AyatMensur 10 ай бұрын
ጠፍታቹዋል ገጠር ገብታቹ ነው ዋው ሀገራችን በጣም ደሥ ነው የሚለው አቦ ጉራጌ ይልሀል ሣሚ
@SeblaSebli
@SeblaSebli 4 ай бұрын
Wow 😳❤❤❤
@bitybity4949
@bitybity4949 10 ай бұрын
እሙና ሳሚ ስወዳችሁ እንኳን ደህና መጣችሁ ❤❤❤❤❤❤
@user-xf5gv4oi3b
@user-xf5gv4oi3b 3 ай бұрын
አሥታወሣችሁኝ ወላሂ በአላህ እደት ደስ እደሚል ይመቻችሁ
@ayutube2041
@ayutube2041 10 ай бұрын
Wow betma yemral fikirun yestachu wedocha❤❤❤
@samemu
@samemu 10 ай бұрын
🙏❤❤❤
@stgjjhsdcbbnjjj
@stgjjhsdcbbnjjj 10 ай бұрын
አዩዬ አገር ስገባ ላገኝሽ እፈልጋለሁ 😘😘😘
@taybamohammad6180
@taybamohammad6180 6 ай бұрын
መሽአላህሲምር! ቆጮእሚባለዉንቀምሸዉአላቅም!! ጎዴኛአለችኝ! ጉራጌ! አድቀንእመጣለሁ! ኢሸአላህ🤣💚💛♥️😍
@ensratube
@ensratube 10 ай бұрын
ዋው እኳን ደህና መጣቹ 😂❤❤❤ ለምለሟ ጉራጌ የኔ ውብ
@samirasamiraa6297
@samirasamiraa6297 4 ай бұрын
በጣምነው የምወዳቺሁ ጉራጌና ሥልጤ
@nasa4108
@nasa4108 10 ай бұрын
Amirobachewal❤❤
@samiraamohamed8521
@samiraamohamed8521 10 ай бұрын
Wwwwww ani gurgee bayyee jaldhaa❤❤❤❤❤❤
@meseretgashaye7657
@meseretgashaye7657 10 ай бұрын
ቦታው ሲያምር ❤❤❤❤❤❤ በላለዲ የምጣ ሳሚ እና እሙዬ ❤❤❤
@user-vo5zn1px4k
@user-vo5zn1px4k 10 ай бұрын
🎉🎉🎉
@user-ln5be1dj5w
@user-ln5be1dj5w 10 ай бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ ወይኔ ሲአምር ጉራጌ ሀገር ያላችሁ እንድትወስዱኝ አደራ❤❤❤
@abebawerkneh4627
@abebawerkneh4627 10 ай бұрын
ያገሬልጅነሽ ለካማሬ እኔም ዝዋይነኝ❤❤❤
@jamilajimmaa358
@jamilajimmaa358 10 ай бұрын
wwww Bagaa Nagani Nuf Debitani Badiyaa ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🥰🥰🥰🥰
@dgffty7878
@dgffty7878 10 ай бұрын
እንኳን ሰለም መጠችሁ ወለህ እያሰብኩ ነበርኩ
@fhvv7595
@fhvv7595 4 ай бұрын
ገና በሳምንትሺ ውጭ መውጣት ንፋስ ማግኘት ለአራስ ጥሩ አይደለም ንፋስ መትቶሺ ስትፈሺ እንዳትኖሪ😊😊😊
@sakahjahik3566
@sakahjahik3566 4 ай бұрын
የድሮ ቪዶ ነዉኮ እናቱ ዛሬ አደለም😂😂😂
@marthamartha6620
@marthamartha6620 10 ай бұрын
❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉👌👌👌👌👌💞💞💞👍🏼👍🏼👍🏼👍🏼👍🏼👍🏼
@rggdhhd2248
@rggdhhd2248 10 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@HannaHnan-vd1sg
@HannaHnan-vd1sg 10 ай бұрын
ጉራጌ ፍቅር ነው
@mawaysh
@mawaysh 10 ай бұрын
ወይ ገጠርን ሰወደው እንኳንም የገጠር ልጅ ነኝ
@seniyasemantube
@seniyasemantube 10 ай бұрын
አቦ ጉራጌ የትንቢ
@user-so3ns7so1m
@user-so3ns7so1m 10 ай бұрын
ዋው ቦታው ሲያምር በማርያም😍😍😍
@PkD-uh1wf
@PkD-uh1wf 7 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@faedasalman3532
@faedasalman3532 10 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉😊😊
@Seberiy
@Seberiy 10 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@nebilabeauty
@nebilabeauty 10 ай бұрын
ጎበዝ ኢሙ❤❤❤🎉🎉
@fantuamenu6076
@fantuamenu6076 10 ай бұрын
የተንቢ🎉🎉🎉🎉
@user-pk1xg2tt5h
@user-pk1xg2tt5h 10 ай бұрын
ክክክክ ሳርበቅሏልአለለም እባጡላይ
@eyruseshfya9375
@eyruseshfya9375 10 ай бұрын
የኔውድ❤❤❤❤😊
@khadejatasfaa6433
@khadejatasfaa6433 10 ай бұрын
ዋውው ገሬነኝኮ ነፈቀኝ ሀገሬ😢❤❤❤❤አይይይደስሲል
@user-je7nl3ke5c
@user-je7nl3ke5c 6 ай бұрын
Ewnaton.naw.sete.leje.mulo.lebese..Senegalese.naw.yamamerebat.same.gobaz
@hiwetkesete4890
@hiwetkesete4890 10 ай бұрын
ሰላም wedchey❤❤❤
@zainabmousa3883
@zainabmousa3883 10 ай бұрын
እሙና ሳሚ ሙቸ ነዉ የምወዳቹህ❤❤❤❤
@Fatma-rd3hl
@Fatma-rd3hl 10 ай бұрын
እንኳን ደና መጣችሁ
@user-ve7wp3hb8p
@user-ve7wp3hb8p 10 ай бұрын
ዋዉ እኳን ደና መጣችሁ❤❤❤
@mesertkifle233
@mesertkifle233 10 ай бұрын
ዋውዋው እንኳን ደና መጣቹ
@RibikaRibka-ir4ni
@RibikaRibka-ir4ni Ай бұрын
Wow ❤des sili
@mekdesmekdes8984
@mekdesmekdes8984 10 ай бұрын
Waaaw desa stluu❤❤❤❤❤❤❤
@ineshabayinesh2225
@ineshabayinesh2225 4 ай бұрын
Badiyyaa biyyaa koo 😢🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@s.n.3690
@s.n.3690 10 ай бұрын
እንኳን ደህና መጣቹ❤❤❤❤
@user-hl4fp7xd3o
@user-hl4fp7xd3o 3 ай бұрын
ዋውውውውው ሲያምር
@user-bh1ln2wv6y
@user-bh1ln2wv6y 4 ай бұрын
Badiyaa kooo baredaa🎉🎉🎉❤
@FirdousFirdous-wl9yp
@FirdousFirdous-wl9yp 10 ай бұрын
ዋው ሥታምሩ ውዶቼ🎉🎉🎉🎉እንኳን ደህና መጣችሁ
@user-qe3iw2kv5f
@user-qe3iw2kv5f 10 ай бұрын
💞💞💞💞💞💞
@user-zl7zm9jl3q
@user-zl7zm9jl3q Ай бұрын
ወይኔ ለምለሙ ሢምር
@kidsettesfya4645
@kidsettesfya4645 10 ай бұрын
በላለዲ የምጣ እሙዬ እና ሳሚ ❤❤❤❤❤❤❤❤
@nayigachris5689
@nayigachris5689 10 ай бұрын
ዋው 💛💛💛💛❣️❣️❣️❣️❣️❣️
@Meelaal567
@Meelaal567 10 ай бұрын
Wwwooo desilali❤❤❤❤❤🎉🎉
@user-er6xl3fh4p
@user-er6xl3fh4p 10 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉ዋውዋው❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉ድሥይላል🎉🎉🎉❤
@foziyatube4807
@foziyatube4807 10 ай бұрын
አሠላሙአለይኩም ስደት የመረራችሁ የመዳም ቅመሞች የማታ እንጀራ አሏህ ይፍቃችዉ አላህ አገራችንን ሰላም ፍቅር ይስጥልን የኔ ማደግ የሚስደስታችዉ ቅኖችየ ፎሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብ አድርጋችዉ አስደስቱኝ
@user-co6ih3qb2k
@user-co6ih3qb2k 10 ай бұрын
amen 🙏
@nafishabdo380
@nafishabdo380 10 ай бұрын
አሚን❤
@mesertkifle233
@mesertkifle233 10 ай бұрын
እሙዬ የት ሀገር ልጅ ነሽ የኔ ቆንጆ
@AzaAza-vy5wj
@AzaAza-vy5wj 7 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@anishaanisha9179
@anishaanisha9179 10 ай бұрын
❤❤❤❤❤🎉🎉
@gagababa7443
@gagababa7443 10 ай бұрын
Samin tekebakebiw bedebbiluna wferbilachunu selamachwybza
@rawdaawol9361
@rawdaawol9361 10 ай бұрын
❤❤❤❤
@zemzem-vn1hx
@zemzem-vn1hx Ай бұрын
ዋወወወወ🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤
@user-eb3bp3dc9m
@user-eb3bp3dc9m 10 ай бұрын
ያምራል ገጠሩ❤❤
@buzumeshbeqele6779
@buzumeshbeqele6779 10 ай бұрын
ለምርቃት እን በቃሽ ደሞ ልጅሽን ለማቀፍ ያብቃሽ።
@ENATMitku-bv7nk
@ENATMitku-bv7nk 10 ай бұрын
ተሥማምታችኋል አቦ የጉራጌ ክትፎ ቆጮ ፊታችሁ ያበራል
@bashat5742
@bashat5742 10 ай бұрын
እንኳን ደህና መጣቹ🎉❤
@user-fh6oj2qo8m
@user-fh6oj2qo8m 10 ай бұрын
አረጓዴ ቦታ ስወድ🥺
@user-zs5rm8yg1n
@user-zs5rm8yg1n 10 ай бұрын
Wel came 😂😂😂😂😂😂
@user-zn8de6go6l
@user-zn8de6go6l 10 ай бұрын
የምወዳቹ እንኳን ደህና መጣቹ❤❤
@zemzem-vn1hx
@zemzem-vn1hx Ай бұрын
❤❤😂😂😂🎉🎉🎉ጉድ
@SamrawitMulugeta-jz8zg
@SamrawitMulugeta-jz8zg 17 күн бұрын
❤❤
@najatbolo7755
@najatbolo7755 4 ай бұрын
አይ ትዝታ ቆጮዬ❤❤
天使救了路飞!#天使#小丑#路飞#家庭
00:35
家庭搞笑日记
Рет қаралды 89 МЛН
Kids' Guide to Fire Safety: Essential Lessons #shorts
00:34
Fabiosa Animated
Рет қаралды 15 МЛН
My Cheetos🍕PIZZA #cooking #shorts
00:43
BANKII
Рет қаралды 27 МЛН
ዮአዳን (ክፍል 23)
30:49
ለዛ
Рет қаралды 482 М.
天使救了路飞!#天使#小丑#路飞#家庭
00:35
家庭搞笑日记
Рет қаралды 89 МЛН