No video

Ethiopian - Yemaleda Kokeboch SE 3 EP 21 A

  Рет қаралды 434,863

Bogas Studio

Bogas Studio

Күн бұрын

Ethiopian - Yemaleda Kokoboch SE 3 EP 21 A,
Very funny Ethiopian Acting Competition show on EBS Tv, Created by the renown Film writer & director Fitsum Asfaw. You can find the full show on EBS Tv every Monday @ 9: pm and Tuesday 12:00 pm.

Пікірлер: 424
@uffhhvhggdghf8927
@uffhhvhggdghf8927 7 жыл бұрын
ዋው ቢጡ ጠብቂያት ነበር እውይ የቡታጁራዋ ምርጥ እማምላክ ሁሌም ጎደሎችን ትሙላልሽ በተስፋ በጭንቅሽ እንደምትደርስልሽ ስላወቅሽ እኔ እንደምን ግዜውም እማምላክ ጎዶሎዬን ትሙላልኝ ደስ ሲል ተስፋሽ ቀጥይበት እላለው ፍፄ ሰላምክን ጌታ ያብዛው
@user-ot6vu1ul2n
@user-ot6vu1ul2n 7 жыл бұрын
uffhhv hggdghf አሜን በእውነት እማምላክ የማትሞላልን ጎደሎ እደሌለ የገባት እቁ እህታችን ነች
@lidukonjokonjo8101
@lidukonjokonjo8101 7 жыл бұрын
Yena konjoooo betsatye fiker edgyelge ewntem yena kechacha
@samraterdes9246
@samraterdes9246 7 жыл бұрын
የኔማር ቀጭዬ አቦ ተመቸሽኝ
@user-tm5tm7uj7j
@user-tm5tm7uj7j 7 жыл бұрын
uffhhv hggdghf yene
@vhafgshsjs7320
@vhafgshsjs7320 7 жыл бұрын
በጣም.ያምራል.ሁልም.ደስ.ብሎኝ.ነው.የማየው
@sofe3771
@sofe3771 7 жыл бұрын
ብፁዬ የኔ ቀጫሀጫ የኔ ብጤ አይዞሽ በርቺ እንደምታሸንፊ ተስፋ አደርጋሀለዉ በተረፈ ያሠብኮቹ ልጆች ስላለፋቹ በጣም ደስ ብሎኛል ፍፄ ሠላምክን ያሀብዛዉ ፡፡😍😍😍
@user-uw8ze7of6g
@user-uw8ze7of6g 7 жыл бұрын
ድማሙ ምርጡ ታዳጊያችን ኑርልንንንንን ጀግና. .... ዉስጤ ነህ. .. ያኔ ጥላቹት ቢሆን ኖሮ ብዙ ሰው ያዝንባቹ ነበር 1ኛ እንደሚወጣ ኣምናለው ድማሙ
@shonechana9659
@shonechana9659 7 жыл бұрын
Emkluye Mesfin
@user-hy6rj2qx7s
@user-hy6rj2qx7s 5 жыл бұрын
መች ይሆን እድሌን ምጠቀመው በአረብ ኩሽና አቅሜን አሳጣሁት ተስፋየን አጣሁት አይ ስደት ድሃ ባልሆን መች እሰደድ ነበር
@sitiamerasitihave6772
@sitiamerasitihave6772 7 жыл бұрын
እኔም በስደት ስመለስ ይሄ ቦታ የማለዳ ኮከቦች ሚባለው እሞክራለው
@user-ei2sk5fk4l
@user-ei2sk5fk4l 7 жыл бұрын
Miss siti Amera sitiHave desu yaleli mukuru marrr
@bezagirma2519
@bezagirma2519 7 жыл бұрын
Miss siti Amera sitiHave ስለማዳም ነው ?
@sitiamerasitihave6772
@sitiamerasitihave6772 7 жыл бұрын
Beza Girma beza Girma Awo kaleleka eko new Esuma
@sitiamerasitihave6772
@sitiamerasitihave6772 7 жыл бұрын
አባቴ ውስጤ ነው አባቴ ውስጤ ነው። አደል እኔም ያው ከስደት እስክገባ ካላለቀ እኮ ነው
@mekdesgebur8373
@mekdesgebur8373 7 жыл бұрын
Miss siti Amera sitiHave አዎ በደንብ ተለማመጅ ከማዳም ጋር
@user-do6nq7ky6d
@user-do6nq7ky6d 6 жыл бұрын
አንድ ቀን ሳላመራ አልቀርም ወደ ማለዳ ኮኮቦች . .ትወና ውስጤ ነው ግን አልችልም.ሀሀሀሀሀሀ ሰላም ግቢ በሉኝ ወደሀገሬ.
@user-rg8gx1bw8o
@user-rg8gx1bw8o 7 жыл бұрын
አሌክስ ምርጥ እንዴት እንማደንቅህ ♥ !!!
@user-wx7hd4ek4t
@user-wx7hd4ek4t 7 жыл бұрын
እኔም
@yabseramelikametayebsara2604
@yabseramelikametayebsara2604 7 жыл бұрын
ተወዳጁ የማለዳ ኮኮባችን የምን ጊዜም ኮከባችን ነህ!ውይ እንዴው ምን ይሻለኛል! እናከብርሀለን እንወድሀለን የማለዳ ኮኮቦች ባለቤት ድንቅ ፍጥረት ነህ እግዚአብሔር ሰላምህን ያብዛልህ ውስጣውስጤ! ለእኔ ከወንዶች ሁለት ምርጥ አለኝ ድማሙ እና ካሳሁን ከሴት ደግሞ እንዲሁም የምርጥ ምርጥ አሉኝ! በርቱልኝ እንወዳችኋላን!
@saragtoo5234
@saragtoo5234 7 жыл бұрын
ፍፁም እየ ስወድክ የውነት ሰላማችሁ ያብዛው ስትል በጣም ደስስስስ አሜን አሜን አሜን አሁንም ያብዛልን ለሁላችን
@mesfinmasho9447
@mesfinmasho9447 7 жыл бұрын
የ ማለዳ ኮከቦች ጥሩ እና እንደዚህ ጎበዝ ሆነው የተድበቁትን ልጆች እንዲወጡ በማድረጋቹሁ። ምስጋናዪ ላቅ ያለ ነው ። በረቱ በተጨማሪም ቀጮ (ብፁሃን)በረቺ ጎበዝ...
@shakeelshaikh3639
@shakeelshaikh3639 7 жыл бұрын
ዋው ማአሻአላህ የብታጀራዋ ስወድሽ ያገሬ ልጅ ማር መጨረሻሽ ያሳምርልሽ
@fikadutimer6585
@fikadutimer6585 7 жыл бұрын
ለሴት ልጅ ትልቅ ክብር አለኝ ማሂ አስተያየትሽ ብዙም ደስ አይለኝም የማለዳ ኮከቦች እጅግ በጣም ደስ ሚለኝ ፕሮግራም ነው አሁንማ ማህሊት አስተያየት ስስጪ መናደድ ጀምራያለው ከቻልሽ አስተያየትሽን ለወጥ አርጊው ፍፁም እና አሌክስ ስላማቹሁ ይብዛ አይዞሽ ማሂ ያቺም ስላም ይብዛ
@samsungpeace803
@samsungpeace803 5 жыл бұрын
Ymral
@selinaselamhnanmm944
@selinaselamhnanmm944 7 жыл бұрын
ሞቼም ሆነ ቆሜ ተዋናይ መሆኔ አይቀርም እናመሠግናለን ደሥ ይላል
@atsedederbia6328
@atsedederbia6328 7 жыл бұрын
kkkkkkkkkkkkk
@zuzuimissyoumamaandrima8685
@zuzuimissyoumamaandrima8685 7 жыл бұрын
selina selam Hnan Mm kkkkkkkk motashim hhhhhh
@selinaselamhnanmm944
@selinaselamhnanmm944 7 жыл бұрын
Zulfa Abdi Bint islam እውነቴን እኮ ነው ተሥፋ አለኝ😂😂
@selinaselamhnanmm944
@selinaselamhnanmm944 7 жыл бұрын
Kzskzkkzk Djdjdjdj አሁን በደንብ ሣቂ ነገ ደሞ ምርጥ ተዋናይ ሆኜ ሥመጣ ከዚ የበለጠ እያየሽኝ ትሥቅያለሽ
@aaas1207
@aaas1207 7 жыл бұрын
ተባለ እደ 😃😃😃😃😃😃👌👏
@makiahussin6646
@makiahussin6646 7 жыл бұрын
ሚጡ እና ድማሙ ደስ ስትሉኝ የምር የቡታጂራዋ ምርጥ ሜላት አንዋር የሀገር ልጅ በርቺ
@meron4533
@meron4533 7 жыл бұрын
እንኳን ደና መጣቹ የማለዳ ኮኮቤች ይመቻቹ
@selamawitberhe4283
@selamawitberhe4283 7 жыл бұрын
wow Melat and Demamu. well done. you both should win . I love you both. menm yamaywetachu nachu. God bless
@massyzewdeawake9575
@massyzewdeawake9575 7 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላሊ ሥዳት እየ ጎታተ የሚጨርሠዉን እናተ ለመቅራፈ ሥላ ተነሣቹ እግዝአብሄር ኣቅምና ሣላማቹን ያብዛ የሁል ጊዜ ፃሎቴ ነው
@tarikyedingllij4949
@tarikyedingllij4949 7 жыл бұрын
እኔም እኮ የሚዳኘኝ አጣው እንጂ እየተወንኩ ነበር
@user-tm5tm7uj7j
@user-tm5tm7uj7j 7 жыл бұрын
tarik ye dingl lij kk ene easy kkkkkkkkkkkirkir
@alhamdulilahforeverything340
@alhamdulilahforeverything340 5 жыл бұрын
tarik ye dingl lij kkkkkkkkkkk
@tobiataio6806
@tobiataio6806 5 жыл бұрын
Kkkkkkkkkkkk
@user-kn7el6oc6w
@user-kn7el6oc6w 4 жыл бұрын
kkkkk መዳም ጋ ነው
@user-zl1wh2ee9u
@user-zl1wh2ee9u 7 жыл бұрын
ዱቄቶች ገባ ገባ በሉ ሳትጫጬ ደሞ እንዳትደፉ (ማሂ ፍቅር አለውልሽ)😘😘😘
@user-xy1bo2yi7c
@user-xy1bo2yi7c 7 жыл бұрын
ጥሌ ጥሌ kkkkk
@maranatagetahoyetolona7614
@maranatagetahoyetolona7614 7 жыл бұрын
ጥሌ ጥሌ ክክክ
@user-xm2om8dc8r
@user-xm2om8dc8r 7 жыл бұрын
ጥሌ ጥሌ ዱቄታም እዚ መጥተክ ዱቄትክን አታቡንብን
@ritadegeni9970
@ritadegeni9970 7 жыл бұрын
ጥሌ ጥሌ mahi eko mirt daga natg batekalay dagochu arifoch nachew Alex swedew kelbei
@sweetdajen349
@sweetdajen349 7 жыл бұрын
ኢትዮጲያ ትቅደም አይባልም
@fattiyafattiga7650
@fattiyafattiga7650 7 жыл бұрын
ዋው ዳኞች አምሮባችዋል ብፁዬ በርቺ የእኛ የኗደኞችሽን ሁሉ ስሞት አቺ በተለይ ሁኔታ ችሎታሽን ገሀድ አውጠተሽ ዳኞችን እደምታስደምሚ ተስፋ አለኛ ማር ደስ ብሎኛል በርቺ ሁሌ ከጎንሽ ነን
@burtukangozaio2417
@burtukangozaio2417 7 жыл бұрын
ድማሙ ዋውውውውውውውውውውውውውውውው
@user-vy2ep3ff2y
@user-vy2ep3ff2y 7 жыл бұрын
Burtukan Gozaio
@aminaserouiti3943
@aminaserouiti3943 7 жыл бұрын
betam'wwwwwddddd
@samantha72365
@samantha72365 7 жыл бұрын
ሀድያ የ
@loveyoumom1573
@loveyoumom1573 7 жыл бұрын
ውይ ቢጡየ ወደቀች በናታችሁ አድ እድል ስጧት በሠፕራይዝ ብትመልሷት በተረፈ በጣም እናመሠግናለን ፍፄ
@user-bc5te9ic3u
@user-bc5te9ic3u 6 жыл бұрын
ዋው ያገሬ ልጅ ቡታጅራ በርቺ ጎበዝ ነሽ
@bruktwitbirhanu3403
@bruktwitbirhanu3403 7 жыл бұрын
አቤት ዘንድሮም እደአምናው እዴት እደምወዳችው ዳኝነታችው በጣም ደስ ይላል ማህዬ ሽኮር የሴት ልጅ እናት በመሆንሽ እራሱ እዴት ደስ እዳለኝ የእውነት
@kwttt6714
@kwttt6714 7 жыл бұрын
ይሄን ፕሮግራም ስውደው ግን ተሰጦ የለኝ ያላቹበት ቦታ መጥቼ ባያቹ ደስ ባለኝ ዛሬ ደግሞ ሁላቹም ታምራላሹ
@fetyaalfita2264
@fetyaalfita2264 5 жыл бұрын
ዋው የቡታጀራዋ እግዚያብሄር ይጨምርልሽ የኔ ማር በርቺ በተረፍ ሁላችሁምሁም በርቱ
@zainabsaeed2123
@zainabsaeed2123 7 жыл бұрын
ፍጴ አድናቂነኝ ማሻአላ ብያለዉ ያንተም ሠላም ብዝት ትርፍርፍ ይበልሠላሙን ሁሉ እመኝልአለዉ
@elsielsa6990
@elsielsa6990 7 жыл бұрын
ማርያምን ፍፄ ግን ከ ብፁሀን ጋራ ያላቹ ነገር ያ ጠራጥራል😄😝
@saragetachew4468
@saragetachew4468 7 жыл бұрын
elsi elsa kkkkk
@user-xm2om8dc8r
@user-xm2om8dc8r 7 жыл бұрын
elsi elsa ውይይይይ አንች ደግሞ ምን ነካሽ ማሪያምን አያስብልም ነበር።
@user-vq7mm8ew3z
@user-vq7mm8ew3z 7 жыл бұрын
elsi elsa እኔም ግን ቅር አትሰኙብኝና በዚኛው ሳይሆነ በባለፈው ስራ ምታልፍ አልመሰለኝም ነበር የሆነ ነገር ያሰበ መስሎኝ ሃሃ መጠርጠር ነው
@emaheywetinurelgi840
@emaheywetinurelgi840 7 жыл бұрын
አቤት ሰዎች ስንባል ልጅቶ ያላት ጉልበት ነው ለዚ ያበቃት የምን ጥርጣሬ ነው ያችን 200 ስለሰጣት በቃ ቀየርልችሁት ወደ ሌላ ነገር ልቦና ይስጠን
@user-lx1qh3gw4c
@user-lx1qh3gw4c 7 жыл бұрын
ክክክክክክክ ያነው የፈረደበት 200ብር ነው ያስጠረጠራችሁ
@fikreesakamakaberiloveyou3126
@fikreesakamakaberiloveyou3126 7 жыл бұрын
ቀጮ የኔ የገሬ ልጅ ደስ ስቲ በጣም ነው ምወድሽ የቡታጅራ ተወዳዳሪ ኣንቺ ብቻ ነሽ ቡታጅራን በጥሩ ስም ተስጠራለሽ ብዬ እተማመንብሻለሁ የኔ ማር እኔ እኩያ ነሽ 19 ስወድሽ እኮ
@HudaTube1111
@HudaTube1111 7 жыл бұрын
Fikre Esaka Makaber ILove you እኔም የቡታጅራ ነኝ ሀቢቢቲ ቡቲ ፍቅራችን እኔም ደስ ብሎኛል ከሀገሬ የመጀመሪያ ተወዳዳሪ አንደኛ እንጠብቃታለን በድአ አትርሻት የአገሬ ልጅ እንዴት ነሽ ሰላም ነው ስደት
@6eeeznegeta322
@6eeeznegeta322 7 жыл бұрын
enem wbit butajira negn des ylal lemejemeriya gize say tewedadari ye butajira lij
@fikreesakamakaberiloveyou3126
@fikreesakamakaberiloveyou3126 7 жыл бұрын
+Zeyneb Ummu Ehsan ኣለሁ ኣልሀምዱሊላህ። የኛ ጀግነ የሀገራችን ስም እንድታስጠረ እጠብቃለሁ ደሞ ልጅትዋ ምርጥ ጎበዝ ልጅ ነት ኣብሽሩ በዱኣ ኣርሷት
@HudaTube1111
@HudaTube1111 7 жыл бұрын
Fikre Esaka Makaber ILove you eshi yene konjo endat
@mhmdmhmd2021
@mhmdmhmd2021 7 жыл бұрын
Fikre Esaka Makaber ILove you aa
@MemeMeme-ti7lb
@MemeMeme-ti7lb 7 жыл бұрын
የቡታጀራዋ ቀጮ እና ድማሙን 1 ኞች እንደሚሆኑ አልጠራጠርም ጅማዋ በርቺልን ትችያለሽ
@user-zc2su5dw7s
@user-zc2su5dw7s 7 жыл бұрын
Wow ድማሙ እና ሜላት ስላለፉ በጣም ነው ደስ ያለኝ በተለይ ድማሙሙሙ ውድድድድድ ነው የማደርግህ ግን አድናቆት ነው እሽ ሀሀሀ
@user-vq7mm8ew3z
@user-vq7mm8ew3z 7 жыл бұрын
Firdos Ali ሜላት ለየት ያለች ልጅ ነች ፈጣሪ ይጠብቃት ደማሙን ደሞ ቀድሜሻለው አርፈሽ ተቀመጭ
@genetgenet7192
@genetgenet7192 7 жыл бұрын
* ብባልስ. ክክክክክክ ቀስ ቀስ
@user-tm5tm7uj7j
@user-tm5tm7uj7j 7 жыл бұрын
* ብባልስ yikrta manesh yene Mar dmamunma tekedmeshal eshi kkkkkkkkkkkirkir
@sofiyash7497
@sofiyash7497 7 жыл бұрын
Genet Genet u
@sofiyash7497
@sofiyash7497 7 жыл бұрын
Genet Gen£
@hermylovehermy6552
@hermylovehermy6552 7 жыл бұрын
Yemaleda cocoboch ,sirachu hagern yemiakora new:: selamachun yabzalschu💖💖💖💖💖💖💖💖💖
@user-rs3em9vg8v
@user-rs3em9vg8v 7 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን ዳኞችም ተወዳዳሪዎችም እወዳችኃለሁ
@nevergiveup4506
@nevergiveup4506 7 жыл бұрын
ብፁዓን ሽፈራው ዋው ፈጣሪ ይጠብቅሽ በርቺ ቆንጆ
@TheWondimagegn
@TheWondimagegn 7 жыл бұрын
Hats off for Dimamu Yitayew and Melat Anwar ;)
@user-lu7qx4rv2n
@user-lu7qx4rv2n 7 жыл бұрын
ዋው ያምራል ቆንጆ ነው
@user-ec7wj7ky4s
@user-ec7wj7ky4s 7 жыл бұрын
ፍፁም አስፋው ሰላምህን ያብዛው ስወድህ እኮ
@user-ln9zr4ol8b
@user-ln9zr4ol8b 7 жыл бұрын
ቀጮ የጎረቤቴ ልጅ ልጅ በርቺ ዋንጫው ለቡታጀራነው አንሠጥም የሌላ
@aleaxwgebrial3272
@aleaxwgebrial3272 7 жыл бұрын
ድማሙ ድማሙ ድማሙ ያሳድግህ.ምርጥ..
@user-sk8wr3tj2e
@user-sk8wr3tj2e 7 жыл бұрын
wawo feke hule wuste neh indawum ye maleda kokoboche
@user-nd1gl9oz2e
@user-nd1gl9oz2e 7 жыл бұрын
ብቃት ያለው እምቅ ሀይልን የመነጭ ከሙስና የፀዳ የትወና ብቃት !ዋው እንደት ደስ እንደሚለኝ በጌታ ይህ የማለዳ ኮኮብ #program ....i n d nem of jesus,,next year i come my country,,then make me show or film
@user-lu7qx4rv2n
@user-lu7qx4rv2n 7 жыл бұрын
ዋው ማሮች ቆንጆ ነው
@MohammadMohammad-co2wm
@MohammadMohammad-co2wm 7 жыл бұрын
wow byalehu hulachum dink chlota dmamu honeh new ymtseraw u ar the one really l priciate u Egzyabher kante gar yhun
@ganiououssamath8506
@ganiououssamath8506 7 жыл бұрын
waaw.baxam.yamaral.anem.yihenan.amokaralaw.kasadat.samalas.alamaye.naaw.wabit.shanbal
@ganiououssamath8506
@ganiououssamath8506 7 жыл бұрын
andamamanyaw.altawawum.bartu.baxam.yamaral.basalam.yimalasash.baluny.yahagare.lajoch.upppppp
@ganiououssamath8506
@ganiououssamath8506 7 жыл бұрын
ka.adama
@burtukangozaio2417
@burtukangozaio2417 7 жыл бұрын
ቢጡ ስለወደቀች አዝኛለው
@user-hp9rh9ru8m
@user-hp9rh9ru8m 7 жыл бұрын
ጅሎች
@user-lx1qh3gw4c
@user-lx1qh3gw4c 7 жыл бұрын
ዋውውውው በጣምምም ደስስስ ይላል ምርጦች ሜላትና ብፅዋት ድማሙ ይመቻችሁ ዳኝነት ከሙስና የፀዳ ነው
@feriferi9346
@feriferi9346 7 жыл бұрын
wow yemaleda kokoboch selamachu yebza
@wowas4031
@wowas4031 7 жыл бұрын
በስአታችው ከች አቦ ሰላምህን ያብዛው ፋፃ
@senychief1955
@senychief1955 7 жыл бұрын
እውነት ብለሃል ፍፄ 3 የወጣው ልጅ ዛሬ የሰራው አልሳበኝም ቆንጆ ሰው ብዙ ግዜ ስራ ላይ ደካማ ናቸው ትል ነበር አያቴ። lol
@zedmon72
@zedmon72 7 жыл бұрын
waw betam betam desi yilal gin min waga alew egnan sed asekran esiknmels betruln
@Sarasara-iq2zg
@Sarasara-iq2zg 7 жыл бұрын
የማለዳ ኮኮቦች ናፍቃችሁኝ ነበር ከች አላችሁ
@berhanuesubalew413
@berhanuesubalew413 7 жыл бұрын
ፍፄ ቆንጆ ነው በርታ።
@user-zp8oq2uu3v
@user-zp8oq2uu3v 7 жыл бұрын
ሊድያ 20 አመታ ነው 😃 እኔ አላምንም 18 ነው ምትመስለኝ 😃
@user-og3zh7yj5q
@user-og3zh7yj5q 7 жыл бұрын
አቤት ድምፀምክ ፍፁም ውይኔ ፍቅር ፍቅር ያሸትታል
@user-nk9rt3qf2e
@user-nk9rt3qf2e 7 жыл бұрын
ቆይ ግን ዩትዩብ በር ላይ ነው እንደ ያላችሁት ጉድ
@sikuaretesema1313
@sikuaretesema1313 7 жыл бұрын
Lubaba Seid eko ene 1nagnbiyesiroti afire kuchi
@hallohallo6081
@hallohallo6081 7 жыл бұрын
Lubaba Seid ውነሽን።ነው እኔ ላየው ነው
@naimchidiac9610
@naimchidiac9610 7 жыл бұрын
Lubaba Seid kkkkkkkkk eko
@lamingin1799
@lamingin1799 7 жыл бұрын
Lubaba Seid as.wr.wb.alsemashem ende abro yelakekal iko coment
@user-nk9rt3qf2e
@user-nk9rt3qf2e 7 жыл бұрын
lamin gin። Ws wr wb አይደል ጉድ ነው
@Vip-dl9zg
@Vip-dl9zg 7 жыл бұрын
Mahi zare lyu ya kerassh lay ende terara yetekemerew shasha enkuan beselam werede
@user-fk9zf4np7z
@user-fk9zf4np7z 7 жыл бұрын
😂😜😜እኮ
@berrygunnersbarca7135
@berrygunnersbarca7135 7 жыл бұрын
Vip 55 kkkkkkkk
@milkimucaakaayyoo539
@milkimucaakaayyoo539 7 жыл бұрын
Vip 55 kkkkkkk
@zahara.mehammedimohammed3338
@zahara.mehammedimohammed3338 7 жыл бұрын
Vip 55 kkkkkkkk ayi commentoch
@yonasabrahaabera948
@yonasabrahaabera948 7 жыл бұрын
ሚጡን.በመጣላችው.አዝኛለው
@neimahussen3937
@neimahussen3937 7 жыл бұрын
የኔ ቀጫጫ እውነትም ቀጫጫ የቡታጅራዋ
@ayuujamal8275
@ayuujamal8275 7 жыл бұрын
አዩ ማኛ ጤፍ ከሳዑዲ አራብያ ዳልክቴሮችንና ተማሪዎችንም እወዳችሃላው አከብራችሃላው ላኛም በሌንበት ሃገር ተማኙን
@user-rh4fh8cy1o
@user-rh4fh8cy1o 7 жыл бұрын
ግን አንዱው ዳኛ ጥሩው ነው ካለ ሁሉም ጥሩው ነው ይላል አንድኛው ተበላሸ ካለ ተበላሽቶል ብለው ድምድም ነው እዴ ጉድድ እር አትጨክኑባቸው
@metropcs9999
@metropcs9999 7 жыл бұрын
ሀያሉው ሚካኤል ሊርዳኝ። መጣ። የእውነት የሰራችው የመጨረሻዋ ነች። ትንሿ ልጅ ሁለተኛ
@bizuyekonjo4062
@bizuyekonjo4062 7 жыл бұрын
ማሂ ዋው አምሮብሻል ዛሬ ዋውውውው
@burkiburki298
@burkiburki298 7 жыл бұрын
ቴድዬ በዳኝነት በድጋሚ ስላላየሁት አዝኛለው አሌክስም ምርጥ ነው ድማሙነ አንደኛ ስላረጋቹት አመሰግናለው ለወደ ፊቱም እሱ ያውቃል ሁላቹውም ምርጦች ናቹ
@makiahussin6646
@makiahussin6646 7 жыл бұрын
Burki Burki ባክህ ታለቃቅሳለህ እንዴ ሆ ሆ ድማሙ በአቅሙ ነው ያለፈው በዳኞች እገዛ አይደለም አትለምናቸው ሃሃሃሃሃ
@burkiburki298
@burkiburki298 7 жыл бұрын
እሱማ እውነት ነው ለነሱ ያለኝ አድናቆት ለመግለፅ ነው እንጂ ለምኜ አደለም አመሰግናለው ደግሞ ሴት ነኝ
@makiahussin6646
@makiahussin6646 7 жыл бұрын
Burki Burki ♥
@sasasasa-tn4ni
@sasasasa-tn4ni 7 жыл бұрын
Bogas filem production betam dese yelale fista selamekin yabezaw fetari
@marwasaam6156
@marwasaam6156 7 жыл бұрын
ዉይይ ግን ፍፄየ ምነዉ ጠያቂህ በዛ እንዴየ ያሰሪካት ቀለበት ዉይይይ አስቃኛለች አስችገሩህ እንዴየ ሰላምህን ያብዛልህ አቦ
@faizahadenyemame2556
@faizahadenyemame2556 6 жыл бұрын
ማሂ የኔቀጫጫ ክክክክክ ደስ ሥትይ
@emanyimerjdjs3375
@emanyimerjdjs3375 7 жыл бұрын
ኡፍፍፍ ደማሙ። ስወድህህህ።
@genetabate9064
@genetabate9064 7 жыл бұрын
wow ሊዲያ ሰርተዋለች በጣም ነው ልብ ውስጥ የምትገባው
@Seni-Afro
@Seni-Afro 7 жыл бұрын
አሪፍ ነው ማሂ ፍፄ አሌክስ ስወዳቹ😘😘😘 Tnx bogas for shareing
@iloveethiopiaghh4132
@iloveethiopiaghh4132 5 жыл бұрын
ኮኮቦቸየ ጀመራችሁ እይ እግድህ የመዳም ስራ ቀረ በሉኝ ግን ለመጣችሁ እጅግ ደስ አለኝ
@azmerabimerew4073
@azmerabimerew4073 7 жыл бұрын
ደማሙ የሀገሬ ልጅ እ/ር ይጠብቅህ
@ziziali2927
@ziziali2927 7 жыл бұрын
ሰላማችሁ ይባዛልን የማለዳ ኮከቦች
@enatenutilgnmine7009
@enatenutilgnmine7009 7 жыл бұрын
enenm bekrbu tebkugn kemadam bet mels twena lay engenagn betam arif nw bizu tmrt wesjebetalew
@mimihappy3576
@mimihappy3576 7 жыл бұрын
ቀጭዬ በጣም አሪፍ ናት.
@IbrahimAli-pw8gj
@IbrahimAli-pw8gj 7 жыл бұрын
በዚህ አጋጣሚ ፍፁም አድናቂህ ነኘ በቲቪ ብቻ ነው ማያቹሁ አሌክስማ እንዴ ለአድናቆቲ ቃላ ያንሰሀል
@sarasebrina3946
@sarasebrina3946 5 жыл бұрын
Nice pro gram
@belayajema2407
@belayajema2407 7 жыл бұрын
Alamayyiyyee baxem asekeny baxem ennamasagnelen
@abebuguadei1728
@abebuguadei1728 7 жыл бұрын
እናመስግናለን ፍፄ ያው አደኛ ነኝ
@hgfdfghgdggfhb8365
@hgfdfghgdggfhb8365 7 жыл бұрын
ድማሙ የኔ መለሎ ስላለፍክ ደስ ብሎኛል ትሳየ አይዞክ
@aschalewyehuala98
@aschalewyehuala98 7 жыл бұрын
Wow...yene ቀጫጫ ደስ ሰትይ Bogas thanks for sharing
@user-ij2tl5io6v
@user-ij2tl5io6v 7 жыл бұрын
wwwww betam yamrale
@user-tm5tm7uj7j
@user-tm5tm7uj7j 7 жыл бұрын
Aschalew Yehuala menm aydelem kkkkkkkkkkkirkir
@gjutvkhjvddkkn3878
@gjutvkhjvddkkn3878 7 жыл бұрын
ሀናን የባህርዳር ልጅ ባ ቁጥርሽን ላኪልኝ
@user-dd3nx6iq6i
@user-dd3nx6iq6i 7 жыл бұрын
ስወዳችሁ ምርጦች ማሂዬ ሆደ ባሻ ነሽ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ
@AsAs-qn7oq
@AsAs-qn7oq 5 жыл бұрын
የመጨረሻዋ ናት አንደኛ
@jemilamohammed7914
@jemilamohammed7914 7 жыл бұрын
enam kasedat malse 1gua endamewta ergutagua nagu yawe serawn falgaw sayehon bekatn lasayachu efalgalhu sure
@saragetachew4468
@saragetachew4468 7 жыл бұрын
hulem mrt program new luuuyuwoch 😌😘
@hhfnbsnnns1777
@hhfnbsnnns1777 7 жыл бұрын
ተዋናይ መሆን እፈልጋለሁ በኮዌት ልምምድ ላይ ነኝ
@saharahismael5040
@saharahismael5040 5 жыл бұрын
ክክክ፡የመዳምን፡ቤት፡ተይና፡ነይ፡ይሻላል
@amelewerkwerk1382
@amelewerkwerk1382 5 жыл бұрын
Besdete.newylewet
@redyredy9717
@redyredy9717 3 жыл бұрын
Kkkkkkkk
@sjsjwjsis6953
@sjsjwjsis6953 7 жыл бұрын
betu weyyy mmarrrr ayzoshi aszenecheg
@marwasaam6156
@marwasaam6156 7 жыл бұрын
አይይይ ስደት አይነህ ይጥፋ እስካሁን እሞክሪ ነበር በእዉነት ማሄ እወድሻለሁ እዉነት ግልፅ ነሺ በተርፍ የፍቅር አምላክ ፍቅርን ያብዛላቹሁ
@ilovyouturikyepopile7186
@ilovyouturikyepopile7186 7 жыл бұрын
ፍፄ ውይ መልስህ ዴስ ሲል
@kidimengs5134
@kidimengs5134 7 жыл бұрын
ፍፁም ድምፅህ ይመቸኛል....ምን ይሻለኛል
@user-yn9td3jb4p
@user-yn9td3jb4p 7 жыл бұрын
በዛው ነው አንድ ያወጡት ለእሱ ትወና እንኳን እንባ ደም ይገባዋል ዋውውው እኮነው ዱማሙ የእኔ ምርጥ ♥♥♥♥
@yodaheyodahe1623
@yodaheyodahe1623 7 жыл бұрын
ወይኔኔኔኔኔኔኔ ሚጡ- ምስኪን
@user-hv3fd8gw3f
@user-hv3fd8gw3f 7 жыл бұрын
Wow thank you 😘
@user-up5yk1pt2z
@user-up5yk1pt2z 5 жыл бұрын
አቤት ሥወዳችሁ ለወደፊቱ እኔም እሞክራለሁ ለሀገሬ ያብቃኝ
@rihanarihana4535
@rihanarihana4535 7 жыл бұрын
ቢጡ ማር ለበጎ ነው አንድ እድል ብትሠጧት ኖሮ አሪፍ ነበር
@yemanelegese8423
@yemanelegese8423 7 жыл бұрын
ayzohi wenidim alem bertie sirah tiwenahin betam temochteyal
@sarahtesfaye9746
@sarahtesfaye9746 7 жыл бұрын
tnx yemaleda kocoboch
@hxjdifidhxyeydhx9429
@hxjdifidhxyeydhx9429 7 жыл бұрын
ሙፁሀንየ እማምላክ ትርዳሽ እስከመጨረሻው ማሬ
@user-mv5yt2zx1i
@user-mv5yt2zx1i 7 жыл бұрын
ዋው ጥሩ ነው እፍፍፍፍ ይህን እድል አግኝቼው ቢሆን አስደምማችሁ ነበር
@toybamohemmediloveyouallah1929
@toybamohemmediloveyouallah1929 7 жыл бұрын
ብሌን በጭውውት አይዞሽ እኔ በኮመንት ከጎንሽ ነኝ kkkkkkl
@martamartamartamarta7102
@martamartamartamarta7102 7 жыл бұрын
ብሌን በጭውውት ብሌንሻ የኔ ቆንጆ አንችንማ እናውቅሻለን ተስፋ ያለሽ ልጅ ነሽ
@minayebabalij8059
@minayebabalij8059 7 жыл бұрын
yene marr btuye yesfera lij berci hulacum bertu fetari yerdacew
@zahrazahra8887
@zahrazahra8887 5 жыл бұрын
ያምራል
@user-zp8oq2uu3v
@user-zp8oq2uu3v 7 жыл бұрын
ወይ ትወና የማለዳ ኮከቦች ውስጤ ናችው ። አሬፍ መዝናኛዬ ነው ዋው ቀጮም ተመችታኛለች ለኔ ሚነግሩኝ ነው ሚመስለኝ አረ ፋቃ ገባልኝ እንዴ 😃
@momt2382
@momt2382 7 жыл бұрын
woow በጣም ጥሩ ነው እኔም መወዳደር እፈልጋለው?
@munilove533
@munilove533 7 жыл бұрын
yimechachu abo
@abushabush3559
@abushabush3559 7 жыл бұрын
በጣም ነው የማከብራችሁ ምናለበት እኔም እድሉን ባገኘው ፍፄ ከምንም በላይ ለሠው ያለህ ክብር ደሥ ይላል በርቱ
@user-rl8qd9gu6e
@user-rl8qd9gu6e 7 жыл бұрын
ዋዎ ምርጦች እናመሰግናለን
Ethiopian - Yemaleda Kokeboch SE 3 EP 21 B
41:06
Bogas Studio
Рет қаралды 229 М.
🩷🩵VS👿
00:38
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 21 МЛН
Joker can't swim!#joker #shorts
00:46
Untitled Joker
Рет қаралды 39 МЛН
Smart Sigma Kid #funny #sigma #comedy
00:40
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 39 МЛН
Schoolboy Runaway в реальной жизни🤣@onLI_gAmeS
00:31
МишАня
Рет қаралды 3,1 МЛН
የእመቤቴ እና የነቫል ጉዳይ
10:49
Tirualeme Yihuna Youtube
Рет қаралды 7 М.
Eswan Beye - Ethiopian Films #ethiopia #ethiopianmovie
1:05:53
ETHIOPIAN FILMS / የኢትዮጵያ ፊልሞች
Рет қаралды 217 М.
Ethiopian - Yemaleda Kokeboch Season 3 Ep 6
57:24
Bogas Studio
Рет қаралды 311 М.
🩷🩵VS👿
00:38
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 21 МЛН