No video

አቡነ እጨጌ ዮሐንስ ዘፀገሮ የህይወት ታሪክ ክፍል አንድ - Life Story of Abune Echege Yohannes (part one)

  Рет қаралды 40,554

Hebron Media - ሔብሮን ሚዲያ

Hebron Media - ሔብሮን ሚዲያ

5 жыл бұрын

ቻናሉን ሼር ላይክና ኮሜንት በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ በዚህ ዘመን ምን ችግር አለው የሚል ክፉ ወረርሽን መቶብናልና የቀደሙትን አባቶቻችንን በመከተል ቤተሰቦቻችንን እንዲሁም አገራችንን እንታደግ የቅዱሳኑ እረድኤት በረከት ከሁላችን ጋር ይሁን አሜን!!!!

Пікірлер: 101
@solomonmengistu143
@solomonmengistu143 4 жыл бұрын
አንድ ጓደኛየ በከፍተኛ ህመም ታሞ እየተሰቃየ ምግብ ሲበላ እያስመለሰዉ ተቸግሮ ነበር ሆኖም ግን አንድ እህት የአቡነ እጨጌ ዮሐንስን ስነ ስዕል ሰጥታዉ ሰዉነቱን ካሻሸ በኃላ ምግብ መብላት ጀምሯል እግዚሃብየር ይመስገን እልልልልልልልልለ………
@hebronmedia-4330
@hebronmedia-4330 4 жыл бұрын
እልልልልልልልልል እግዚአብሔርም ይመስገን ተናገሩ ድንቅ ስራውንም መስክሩ
@tinamedia1719
@tinamedia1719 3 жыл бұрын
እልልልልልልልልል
@user-zz8bk9dg7k
@user-zz8bk9dg7k Жыл бұрын
አሜን በረከቱ ይደርብን
@user-ch7gs6hd4f
@user-ch7gs6hd4f 4 ай бұрын
አቡነ እጨጌ ዮሐንሰ የጡት ከንሰር ታገኝቶብኝ በፀበላቸው በእምናታቸው በቅባቅዱሳቸው ምህራት ሰጥቶኛል .......እሰከ መጨረሸው ይመሩኝ በፀሎታቹ አሰቡኝ ለዝክራቸው የብቀኝ ክብር ለአባተ እጨጌ ዮሐንሰ።
@hebronmedia-4330
@hebronmedia-4330 4 ай бұрын
እሰይ እልልልልልልልልልል እግዚአብሔር ፈፅሞ ይማርሽ አሜን ለዝክር ያብቃሽ🙏
@menberbiadglgne676
@menberbiadglgne676 Жыл бұрын
የአባታችን በርከት ይደርብን በምልጃቸው የልባችን ሀሳባብ ይሙሉልን ከክፉ ሁሉ ይጠብቁን ጤናችን ይስጡን አሜን
@haymanotteshome-8845
@haymanotteshome-8845 6 ай бұрын
አባታችን አቡነ እጨጌዩሃንስ ዘ ፀግሮ የነገርኮትን አደራ አባቴ
@tinamedia1719
@tinamedia1719 3 жыл бұрын
ሠላም ውድ የክርስቶስ ቤተሰቦች አባቴ አቡነ እጨጌ ዮሃንስ ዘ ፀገሮ ያደረጉልኝ ታምር ድዴ ውስጥ ያበጠ ቁስል ነበር ሞባይሌ ላይ ባለው ስእለ አድኖ አቸው ተሻ ሽቼ በጣም ተሽሎኛል ጨርሶ ይማርሽ በሉኝ አባታችንን የሰጠን አምላክ ክብር ምስጋና ይድረሰው፡፡
@hebronmedia-4330
@hebronmedia-4330 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን የጻድቁ ምልጃ እና ፈውስ ዘወትር አይለይሽ
@yegilephone4138
@yegilephone4138 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@ideal5284
@ideal5284 Жыл бұрын
ምስለ ስእላቸዉ ተአምር ያደሮጋል
@FfFr-vb3bz
@FfFr-vb3bz 16 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-iu9zf6ec1v
@user-iu9zf6ec1v 3 жыл бұрын
የአቡነ እጨጌ ዮሀንስ ዘ ፀገሮ በረከታቸው ረድኤታቸው ይደርብን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን እህታችን
@selamkidane9280
@selamkidane9280 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-vb3ud3tl2e
@user-vb3ud3tl2e 2 жыл бұрын
ቃልህወት ያሰማልን በረከቶ ይደርብን አሜን 🤲
@user-cc2zn2wx1o
@user-cc2zn2wx1o 5 ай бұрын
አሜን የፃዲቁ አባታችን በርከቱ ይደርብን❤❤❤❤❤❤❤❤
@marthayigebru7922
@marthayigebru7922 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን የፃድቁ የአባታችን የአቡነ እጨጌ ዮሐንስ ዘ ፅገሮ ረድኤት በረከታቸው ይደርብን
@getachewgech1985
@getachewgech1985 Жыл бұрын
ከአባታችን ረድኤትና በረከት ምልጃና ፀሎት ጥበቃና አንድነት ቃልኪዳንም ጭምር ተካፋይ ያድርገ
@selamtekle1509
@selamtekle1509 4 жыл бұрын
ናይ ጻዲቃናት በረከቶም አይፈለና አሚን።
@ShabelAlemu-ye3xd
@ShabelAlemu-ye3xd Ай бұрын
አሜን❤❤❤❤
@eftahsalitemeheret2012
@eftahsalitemeheret2012 8 ай бұрын
amen amen amen kale hiewot yasemalen🙏
@AwAs-gy5dc
@AwAs-gy5dc 9 ай бұрын
አሜን❤አሜን❤አሜን❤🙏🙏🙏
@KuKu-vd6be
@KuKu-vd6be 2 жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏🏾
@zelujira8811
@zelujira8811 4 жыл бұрын
ከበረከታቸው ያሳትፈን የአቡነ እጨጌ ዮሐንስ ዘጠገሮ አምላክ አሜን አሜን አሜን።
@fairoozfairooz3607
@fairoozfairooz3607 3 жыл бұрын
ቃለ ሂወቴ ያሰማልን የቅድሳኑ በረከት ይደርብን አሜን አሜን አሜን
@masratbh5310
@masratbh5310 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንሽን ይባርክልን
@user-xd3ey7zn1l
@user-xd3ey7zn1l 2 жыл бұрын
አሜን ፫ቃለ ህይወትን ያሰማልን በፃዲቁ በርከት እኛንም ይማርን
@selinahailetecle5564
@selinahailetecle5564 3 жыл бұрын
AMEN AMEN AMEN Qale hewete yesemalena 🤲🤲🤲⛪⛪⛪
@meskeremalemu3170
@meskeremalemu3170 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልኝ የአገልግሎት ዘመንዎን ይባርክልን
@HubalemiHu
@HubalemiHu Ай бұрын
Amen3 🤲🤲🤲🤲♥️♥️♥️♥️♥️
@lilyteka4153
@lilyteka4153 2 жыл бұрын
Lije jorowen betam yamew neber beyehulet weru eyabete megel yewetaw neber keza and guadegnaye nefsun yemarew ena ye abune echegen tsebel ametetolegn jorowen sekebaw teshalew yehew 3 amet amot ayawekem elelelelelelelelelele bereketachew ahunem yedereben
@hebronmedia-4330
@hebronmedia-4330 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን እህታችን ላንቺ የደረሱ ፃድቁ አባታችን የተቸገሩትን ሁሉ ይማሩልን ይፈውሱልን ።
@user-uf3is3nu4u
@user-uf3is3nu4u 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለሒወት ያሠማልን የአባታችን አባ በጪጌ በረከታቸው አማላጂነታቸው ይደርብን
@user-ch7gs6hd4f
@user-ch7gs6hd4f 4 ай бұрын
አሜን አሜን በረከታቸው ይደርብን
@user-hj7eb8ft2n
@user-hj7eb8ft2n 5 ай бұрын
አሜን በረከታቸው ይደርብን
@merhawitkidane9041
@merhawitkidane9041 2 жыл бұрын
Amen amen amen 🙏 qal hiwet yasemalgn
@user-rx2dt8yx6l
@user-rx2dt8yx6l 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያስማልን
@meazamingide7351
@meazamingide7351 2 жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን
@feqrtemarymi9021
@feqrtemarymi9021 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃልዎትን ያሳማልን ኢህአታቺን 💚💛❤👏👏👏👏 😊😘😘😘🙏🙏🙏🙏🙏😘
@hannabeyene7440
@hannabeyene7440 3 жыл бұрын
Amen Amen Amen 🙏
@zelujira8811
@zelujira8811 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜንን
@GenteTaddese
@GenteTaddese Ай бұрын
አባቴ በረከቶትይደርብኝ
@user-xc8eo2mv9m
@user-xc8eo2mv9m 5 жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንሽን ይባርክልን
@user-of8gj2di6n
@user-of8gj2di6n 3 жыл бұрын
እጅግ በጣም እናመሠግናለን አላቃቸውም አቡነ እጨጌ ይሆንስ ማን እንደነበሩ
@hebronmedia-4330
@hebronmedia-4330 5 жыл бұрын
አሜን ለሁላችንም አብሮ ያሰማን !!!
@mehertetsegaye4741
@mehertetsegaye4741 2 жыл бұрын
Amen berketote yedreben !!
@poronicaarsema3024
@poronicaarsema3024 4 ай бұрын
Bereket abune echege yewhans ykfelena
@Yaya-se9qn
@Yaya-se9qn 3 жыл бұрын
Amen amen
@suramaze859
@suramaze859 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን ...
@tigitube9484
@tigitube9484 5 жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማሽ እህቴ የአባታችን በረከት ይደርብን
@hebronmedia-4330
@hebronmedia-4330 5 жыл бұрын
አሜን ፫
@selamhailemariam2885
@selamhailemariam2885 9 ай бұрын
Amen Amen Amen 🙏🙏🙏
@user-wh3oz8gz8m
@user-wh3oz8gz8m 2 жыл бұрын
ያባታችን በረከታቸው የደርብን
@abraraiar1080
@abraraiar1080 3 жыл бұрын
kalahiwot yasamalish🙏
@segenettube8120
@segenettube8120 4 жыл бұрын
አሜን ቃለህይወትን ያስማል
@dawitetsegaye1472
@dawitetsegaye1472 2 жыл бұрын
ቃለሕይወትን ያሰማልኝ
@tinamedia1719
@tinamedia1719 2 жыл бұрын
Abate Abune Echege Yohannes Betam Ewedihalehu!!
@be5820
@be5820 6 ай бұрын
Amen bereketachew rederbin
@ethio5740
@ethio5740 3 жыл бұрын
በረከታቸው ይደርብን አነባበብሽ አይስብም ደስ አይልም
@muludamamha8591
@muludamamha8591 3 жыл бұрын
አህቴ ሆይ እባክሽ በስመ አብ ብክብ ጥሪ.
@HayatHayat-ik7mk
@HayatHayat-ik7mk 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያስማልን እህታችን
@desalgnemengia7440
@desalgnemengia7440 3 жыл бұрын
Ere Ere hoygirium Endet yale tegadilo new endezih aynet Gedil , Ere kidus abatachinin yefetere amilak yimesigen Awe yimesigen 🙏🙏🙏
@user-oy2su2zn6u
@user-oy2su2zn6u 5 жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን እህታችን
@derejetsegaye8574
@derejetsegaye8574 4 жыл бұрын
አሜን
@solomontadelesahlu4039
@solomontadelesahlu4039 2 жыл бұрын
Amen!!!
@hanaalebachew9164
@hanaalebachew9164 3 жыл бұрын
ይማሩን አባየ
@user-tn7zs1fj9o
@user-tn7zs1fj9o 3 ай бұрын
አባታችን ክፉ ከሚያስቡብኝ ጠብቀኝ ስለት አመጣለሁ
@rhstishmangus9846
@rhstishmangus9846 3 жыл бұрын
Amen amen.amen berketom nay abona yekaflena
@semhalhagos6046
@semhalhagos6046 3 жыл бұрын
AMEN 👏👏👏🤲
@helenamare2628
@helenamare2628 3 жыл бұрын
Qal Hiwot Yasemalin k Tsadiqu bereket Yastfen
@muluharar7233
@muluharar7233 4 жыл бұрын
Kale hiwet yasemalin
@semhalhagos6046
@semhalhagos6046 3 жыл бұрын
TSLOT BERKETACHEW YEYA GAR YEHUNE ABATE EGECHGE YOHANNES
@meazisisay4270
@meazisisay4270 4 жыл бұрын
Selam Ehetachin , manebebishe tiru nwe gin be WEND demetse nww mehon yalebete...
@fathimamohamed9703
@fathimamohamed9703 5 жыл бұрын
kalhiyot yasamalin ameen ameen ameen
@senaitgebremedhin7460
@senaitgebremedhin7460 5 жыл бұрын
Amen (3) Egziybhar Yemesgen kale hiwet yasemaln May God bless you sister !
@TemesgenGetie-mq8ru
@TemesgenGetie-mq8ru 9 ай бұрын
Mikebrew meche new
@ngubefkadu5370
@ngubefkadu5370 2 жыл бұрын
ታባታችን በረከት ረፊት ይዲርስን ዝርንድ ኢዝያ በማዱ ላይ ያላችህ ኣባቶች ውንዲሞች ሁሉ ኢዝናን ስድርት ኣለም፡ላይ ላለን ጉሉ ጽሊት ኣድትጉልን ኢዝናም ያባታቭን ምህርትና በርከት ለድናይ ምግባር ያብቃን ኣው የበርከት ሥራን ኡንድንስርስ ሆሞም ውቭ ስላለን ሁሉ ንገር ተሥኪቶልናል ማለት ኣይደለም፡መኖረያ ወተቀት የለለን ኢንዲሁም በስይዝታን ትንኮል ግንዘብ ኢንዝካን የለንም ኢና በጎ ሥራ መንፈስዊ ሥራ ለመሥርስት ቡናድብ ኢንኻን ቢጃቭን ምንም፡ምንም ስለለ ብሃሳብና ብምኞት ብቻ የኛ ኣቀ መች ነ ኢያልን ኢናለቅሳለን ኢና ኢናንትር ኪንቢርቱ የየቀመዝትስችህ ውገኖቻቭን ችሊዩልን በተስፋም ኢንየቢቅስለን ኢንግዲህ ተሥኪቶልን፡ለመመስጋገን ያብቅስን ኣመን ስም ንግሥት በፍቃዱ ይጥምቀር ስም፡ኢህተ ማረያም
@user-cb2tr4cd9m
@user-cb2tr4cd9m Жыл бұрын
ባቴ የልቤን መሻት ጓዶሎየን ይሞሉኝ ዘንድ እማፀንወታለሁ ጓዶሎየን እርሱወ ያውቆታል ብነግርወት አጓልበወታለሁ ታሪኬን ይቀይሩልኝ ለምስክር ያብቁኝ ❤❤❤
@newcraftminute5384
@newcraftminute5384 4 жыл бұрын
ሰላም እህቴ እንደምነሽ። የ ኣቡነ እጬጌ ዮዉሃንስ ገድል እና ጸበል የት ነዉ ማገኘዉ????
@fannygebre8061
@fannygebre8061 3 жыл бұрын
Gedlun bole medahniyalem church ale
@tinamedia1719
@tinamedia1719 3 жыл бұрын
@@fannygebre8061 ጸበል bole medahniyalem church ale
@fannygebre8061
@fannygebre8061 3 жыл бұрын
@@tinamedia1719 thank you dejachew hedkugne amesegnalehu
@melehunde403
@melehunde403 3 жыл бұрын
ጸበሉን አዲስ አበባ ወይራ ሰፈር ገነተ ሰማይ ቅድስት አርሴማ እና አቡነ እጨጌ ዮሐንስ ቤተክርስቲያን
@haymanotteshome-8845
@haymanotteshome-8845 6 ай бұрын
የት ይገኛል ቤተ ክርሲቲያን የአቡነ እጨጌ ዩሃንስ ዘ ፀግሮ እህቴ እባክሽ
@hebronmedia-4330
@hebronmedia-4330 6 ай бұрын
በሰሜን ሸዋ ደብረ ብርሃን መስመር ከአዲስ አበባ 195 ኪሎ ሜትር መዘዞ የምትባል ከተማ ከዛ በእግር የአንድ ሰዓት መንገድ ሲኬድ ስትመለሱ ደሞ 2 ሰዓት ይፈጃል ❤💒
@user-ch7gs6hd4f
@user-ch7gs6hd4f 4 ай бұрын
አድሰ አባ ወይራ ሰፈረ ፀዮን ማሪያምን አለፈ ብሎ
@kalkidantaddesse6095
@kalkidantaddesse6095 Жыл бұрын
በስመ አብ ነው ፣ በስመአም አይባልም
@imanalalwi6616
@imanalalwi6616 4 жыл бұрын
አቡነ እጨጌ ለመሄድ አአ የት ነው የምንሳፈረው
@hebronmedia-4330
@hebronmedia-4330 4 жыл бұрын
09 1119 02 12 ዮሐንስ አስተባባሪ ኮሚቴው ደውሉለት
@imanalalwi6616
@imanalalwi6616 4 жыл бұрын
ESE amsegenalehu
@imanalalwi6616
@imanalalwi6616 4 жыл бұрын
ESE enmesgenem
@wegahtateklemichael7703
@wegahtateklemichael7703 2 ай бұрын
Besmeab not besmeam
@hebronmedia-4330
@hebronmedia-4330 2 ай бұрын
በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሀዱ አምላክ አሜን
@user-zz7ml8tt9p
@user-zz7ml8tt9p 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@hannatesema8447
@hannatesema8447 5 жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን!!!
@christyabelgebremedin9078
@christyabelgebremedin9078 4 жыл бұрын
Amen amen
@tsegayewondim101
@tsegayewondim101 Жыл бұрын
አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን
@tsegeredaaraya7805
@tsegeredaaraya7805 2 жыл бұрын
Amen amen amen amen🙏🙏🙏
@acusedd
@acusedd 3 жыл бұрын
Amen Amen Amen 🙏🙏🙏🙏
@misomiso5027
@misomiso5027 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
የጻድቁ የአቡነ እጨጌ መዝሙሮች ስብስብ (Abune Echege Yohannes)
18:48
ጸባዖት ቲዩብ Tsebaot Tube
Рет қаралды 10 М.
No empty
00:35
Mamasoboliha
Рет қаралды 12 МЛН
艾莎撒娇得到王子的原谅#艾莎
00:24
在逃的公主
Рет қаралды 45 МЛН
የቅዳሜ አርጋኖን - Arganon Kidame
20:16
masresham
Рет қаралды 419 М.
ገድለ ቅዱስ አቡነ እጨጌ ዮሐንስ ዘጸገሮ
38:19