No video

አቡነ ኢየሱስ ሞዐ ማን ናቸው ?

  Рет қаралды 3,276

ምሥራቀ ፀሐይ የመጻሕፍት ጉባዔ ቤት

ምሥራቀ ፀሐይ የመጻሕፍት ጉባዔ ቤት

Жыл бұрын

በወላዴ አእላፍ አቡነ ኢየሱስ ሞዐ ገድል ላይ የተሰጠ ትንታኔ
ዓለም አቀፍ የሰው ልጆች አመጣጥ የመጽሐፍ ቅዱስ ዳራ በመ/ር ገብረመድኅን እንየው
• ዓለም አቀፍ የሰው ልጆች አመጣጥ የ...
ማደግ የምንፈልገው ወደትናንት ነው // ኢትዮጵያ የምሥጢር ጓዳ ናት እንካችሁ እወቋት / በመምህር ገብረመድኅን
• ማደግ የምንፈልገው ወደትናንት ነው ...
ድዉያንን ፈውሱ ፣ ለምጻሞችን አንጹ '' ማቴ 10፥8 // በመምህር ኃይለማርያም ዘውዱ
• '' ድዉያንን ፈውሱ ፣ ለምጻሞችን ...
ትምህርተ ነገረ እግዚአብሔር ክፍል ፩
ያለፉትን ትምህርቶች መከታተል ከፈለጋችሁ
ግዕዝና ፊደል ከየት መጣ?
• ግዕዝናፊደል ከየት መጣ ?
ክብረ ሰብእ......በመ/ር ሰሎሞን ላመስግን የቀረበ ትምህርት
• ክብረ ሰብእ......በመ/ር ሰሎሞን...
መንፈሳዊ ሕብረት የዘር ሐረግ የለውም...በመ/ር ዕንባቆም ብርሃኔ
• መንፈሳዊ ሕብረት የዘር ሐረግ የለው...
ጉባኤ ቤት ሀሳበ ክርስትና ነው በሚል ካለፈው የቀጠለ በመ/ር ገብረመድኅን እንየው
• ጉባኤ ቤት ሀሳበ ክርስትና ነው .....
ሙሉውን መረጃ ለማግኘት / @misraketsehay

Пікірлер: 29
@abebechakalu6421
@abebechakalu6421 Жыл бұрын
በዚህ ዘመን እንደነዚህ አይነት አባቶችን የሰጠን ቸሩ መድኃኔዓለም ስሙ የተመሰገነ ይሁን
@abebayehumulu2414
@abebayehumulu2414 Жыл бұрын
የንታዬ እድሜ እና ጤና ያድልልን !
@user-xz9yi6bc4u
@user-xz9yi6bc4u Жыл бұрын
ሼር ላይክ ሰብስክራይብ አድርጉ👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@haah5357
@haah5357 Жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን ተቋርቷል አደል እሚቀጥል ይመስለኛል እንጠብቃለን ❤
@Userfortruth
@Userfortruth Жыл бұрын
መምህር ቃለ ህይዎትን ያሰማልን! እርስዎን የሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን! በፀጋ፣ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን!
@satsshdjs4340
@satsshdjs4340 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወትን የሰማልን ለመምህረችን
@betremariamzeleke622
@betremariamzeleke622 Жыл бұрын
መልካም ።እግዚአብሔር ይመስገን ማኅበረ ቅዱሳንን ተደጋጋሚ እንደዚህ ዓይነት ትምህርቶችን በቪዲዮ ተቀርፀው እንዲቀመጡልን ስንጠይቅ ነበር። አሁን ግን እንዲህ በማየታችን በጣም ደስስ ብሎናል።
@user-ss9vh6uc1g
@user-ss9vh6uc1g Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን የኔታ እደናተ አይነቶችን ያብዛልን የጻዲቁ ረድኤት በረከት ይደርብን በጸሎታቸው ይማረን በእውነት!
@brhanabi3755
@brhanabi3755 Жыл бұрын
አሜን በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን የቅዱሳን በረከታቸው ይደርብን በጸሎታቸው ይማረን
@hghfvhfjj1766
@hghfvhfjj1766 Жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን
@bini1623
@bini1623 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@enatkasa2457
@enatkasa2457 Жыл бұрын
በእውነት አባታችን ቃለ ሕይወትን ያሠማልን የፃድቁ አባታችን በረከታቸው ይድረሠን
@meseluasefa4630
@meseluasefa4630 Жыл бұрын
መምህር ቃለ ህይዎትን ያሰማልን
@asterabate5029
@asterabate5029 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን የቅዱሳን አባቶቻችን በረከት ረደኤታቸዉ ይደርብን
@Gionawit16
@Gionawit16 Жыл бұрын
አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር
@addishiwotteklu4530
@addishiwotteklu4530 Жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@tejituwendim4122
@tejituwendim4122 Жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን !!
@tenayemata2115
@tenayemata2115 Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን
@mekedesmariam5653
@mekedesmariam5653 Жыл бұрын
የቃሉ ባለቤት ልዑል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን አሜን። ሙሉ የመምህር ዘላለም ወንድሙ ትምህርቶችን ለማግኘት youtube.com/@wongelezelalemmedia1523
@tiruworkasnake3614
@tiruworkasnake3614 Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን
@sarahs238
@sarahs238 Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን በእውነት
@user-pz8nl9sz6u
@user-pz8nl9sz6u Жыл бұрын
ቸሩ መድኃኔዓለም የሕይወትን ቃል ያሰማለን።በድሜ በጤና ይጠብቅልን።እኛንም በቅዱሳን ጸሎት ይማረን። ይገርማል ከደጃችን እያለ ኢየሱስ ሞዐ ታሪኩን አለማወቄ ድንቁርናየ😔እግዚአብሔር ይስጥልን የኔታ😍
@YeshworkMolla
@YeshworkMolla Ай бұрын
ቃለሕይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ይስጥልን መምህርነ❤
@user-if6ms9wr5q
@user-if6ms9wr5q Жыл бұрын
ኦ አምላኬ የተመኘሁትን አየሁ!! ፀጋውን ያብዛልን፣ በድሜ በህይወት ይጠብቅልን ፣ ቃለ ህይወትን ያሰማልን።
@user-jd9hm2eb6l
@user-jd9hm2eb6l Жыл бұрын
የምንወድዎት የምናከብርዎት የኔታ ገብረ መድህን እንየው የስዎን ትምህርት እከታተላለሁ ግን ጉባኤ ቢዘጋጅና ደምበጫ መተው ቢያስተምሩን። አንድ ጊዜ ደምበጫ ፅ/ቅዱስ ሚካኤል ተምሪያለሁ በእርስው መቸም አይረሳኝም የትምህርቱ ርዕስ "የትና የት ነበርን "የሚል ነበር
@kegetahun3445
@kegetahun3445 Жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን አሜን ሰምቶ ከመጥፋት ይሰውረን መምህሮቻችን እኔ ሃሳብ አለኝ በጉባኤው ስም ቲሊግራም ቢከፈት በዚያ ሃሳብ እየተለዋወጥን የምናግዘውንም ብናግዝ 👏
@aemero7477
@aemero7477 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን ፣ ትምህርቶች በCD እየተቀረጹ ለምእመናን በትንሽ ሽያጭ ቢዳረሱ። የእግዚአብሔር ፈቃድ ይሁን።
@utube4458
@utube4458 Жыл бұрын
ተቋርቷል አደል መግቢያውን እና መጨረሻውን እንጠብቃለን
@mesretasfaw464
@mesretasfaw464 Жыл бұрын
የኔታ እግዚአብሔር እረጂም እድሜ ይስጥልን ቃለ ሕይወት ያሰማልን
አቡነ ኢየሱስ ሞዐ ማን ናቸው ?የቀጠለ....
1:25:18
ምሥራቀ ፀሐይ የመጻሕፍት ጉባዔ ቤት
Рет қаралды 2,3 М.
ወቅታዊ የቤተክርስቲያን ፈተናዎች በመምህር ገብረመድኅን እንየው
41:42
Hohite Semay Media፡ኆኅተ ሰማይ ሚዲያ
Рет қаралды 728
Secret Experiment Toothpaste Pt.4 😱 #shorts
00:35
Mr DegrEE
Рет қаралды 42 МЛН
ገድለ አቡነ ኢየሱስ ሞዐ
26:00
ገድላት ወ ድርሳናት ዘ አንተነህ
Рет қаралды 299
የፈርዖን የልጅ ልጅ እንዳይባል በእምነት እምቢ አለ። ዕብ 11፥24 የንታ ገብረ መድህን
34:43
እዉነት ነዉ አባታችን በእዉነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን🙏🙏🙏🙏
4:42
ሃና የሥላሴ ልጅ Hana yasilase. Liji
Рет қаралды 9 М.
🛑ከልብ ሊደመጥ የሚገባ ትምህርት‼️ || አባ ገብረ ኪዳን ግርማ ||
57:13
መልክአ ሀብተ ማርያም melka habte maryam
18:46
ቤተ ሥላሴ bete silassi
Рет қаралды 32 М.
Secret Experiment Toothpaste Pt.4 😱 #shorts
00:35
Mr DegrEE
Рет қаралды 42 МЛН