No video

አቡነ ኢየሱስ ሞዐ

  Рет қаралды 3,294

7 Tv

7 Tv

3 жыл бұрын

+በአንዴም ከዳሞ (ትግራይ) ነጥቆ ሐይቅ እስጢፋኖስ (ወሎ) አደረሳቸው:: በዚያም ለ7 ዓመታት በዼጥሮስ ወዻውሎስ ቤተ መቅደስ በተጋድሎ : በስብከተ ወንጌል : በማዕጠንትና ሐይቁ ውስጥ ሰጥሞ በመጸለይ ኖሩ::
+ቅድስናቸውን የተመለከቱ አበውም በግድ አበ ምኔት አድርገው ሾሟቸው:: ይህ ነው እንግዲህ በኢትዮዽያ ቤተ ክርስቲያን ላይ ትልቁ መሠረት የተጣለበት አጋጣሚ:: ነገሩ እንዲህ ነው:-
+ስም አጠራሯ የከፋ ዮዲት ጉዲት ለ40 ዓመታት ሃገሪቱን እንዳልነበረች ብታደርጋት ክርስትና ተዳከመ:: ባዕድ አምልኮም ነገሠ:: አቡነ ኢየሱስ ሞዐ (ትርጉሙ ኢየሱስ ክርስቶስ አሸነፈ ማለት ነው) ደግሞ ሃይማኖታቸው የቀና ከ800 በላይ ክርስቲያኖችን ሰበሰቡ::
+በሃገሪቱ ትልቅና የመጀመሪያው ሊባል የሚችል ቤተ መጻሕፍት አደራጁ:: እነዚያን አርድእት በቅድስናና በትምሕርት አብስለው አመነኮሱና "ሒዱ! ሃገሪቱን ታበሩ ዘንድ ተጋደሉ" ብለው አሰናበቷቸው::
+ክእነዚህ መካከልም ታላላቁን አቡነ ተክለ ሃይማኖትን: አቡነ በጸሎተ ሚካኤልን እና የሁዋላውን ፍሬ አባ ጊዮርጊስ ዘጋሥጫን መጥቀስ እንችላለን:: በዚህም ምክንያት ጻድቁ "ወላዴ አእላፍ ቅዱሳን - አእላፍ ቅዱሳንን የወለደ" ሲባሉ ይኖራሉ::

Пікірлер: 17
@sarahnega47
@sarahnega47 3 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@yeneneshnegash4500
@yeneneshnegash4500 3 жыл бұрын
በረከታቸው ይደርብን
@abaymolla8795
@abaymolla8795 3 жыл бұрын
ቃለ ህይዎት ያሰማልን አሜን
@eldanamulugeta7222
@eldanamulugeta7222 3 жыл бұрын
የቅዱሳን አባቶቻችን በረከታቸው ይደርብን አሜን!!!
@LijMeleTube
@LijMeleTube 3 жыл бұрын
ቃለህይወትን ያሰማልን ወንድም 👉ይችን ጽሑፍ የምታነቡ ሁሉ ሰላም ፍቅር ፈጣሪ ያድለችሁ ያስጨነቀችሁ ነገር ሁሉ በዚች ሰአት እንደ ጉም ትንን ይበልላችሁ😍 ኮሮና ጠፍቶ ዘረኝነት ቀርቶ በፍቅር አንድ ሆነን በስደት ያሉ ወገኖቻችን አገራችው ገብተው ማያት የናፈቀው በቅንነት ሰብስክራይብ ያድርገኝ
@user-cw4md5us1i
@user-cw4md5us1i 3 жыл бұрын
በእውነት ድንቅ ታአምርነው የአባታችንን በረከት ይደረብን አሜን አሜን አሜን ወንድምችን ቃለ ህይወት የሰመልን ወን
@tesfaneshdejene8981
@tesfaneshdejene8981 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ይሰማል
@bestofbest8742
@bestofbest8742 3 жыл бұрын
Amen amen amen kale hiwot yasemalin wendemachin
@user-gk1ou5lk1d
@user-gk1ou5lk1d Жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን አሜን ፫ 💚💛❤
@user-zp1wf3gk3e
@user-zp1wf3gk3e 3 жыл бұрын
Amen berktachew yiderben
@user-ht4wo1qq7u
@user-ht4wo1qq7u 3 жыл бұрын
🌻🌻🌻🤲🤲🤲 kalhwet yasmealna 🙏🙏🙏💒💒💒🌼🌼🌼🌼
@nigistiwoldegbrelms1433
@nigistiwoldegbrelms1433 3 жыл бұрын
አሜንአሜንአሜንቃል ህይወት ያሰማልንወንድማችን በርከተው ይድርበን ያባታችን
@usjdjhdhdjd6958
@usjdjhdhdjd6958 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@EleniYitbarek
@EleniYitbarek 10 ай бұрын
በረከታቸው የደርብን ።
@tube-gn3mx
@tube-gn3mx 3 жыл бұрын
ማስተዋቂያ በመመልከት ላይክ ሰብስክራይብ መለሰብኝ ይቅርታ ቢዲዎ አይቻለሁ ቃለሂወት ያሰማልን ተባረክ ቀጥልበት ና በቅንነት ቤተሰብ ሁን
@abraraiar1080
@abraraiar1080 3 жыл бұрын
wududddddd
ገድለ አቡነ ኢየሱስ ሞዐ
26:00
ገድላት ወ ድርሳናት ዘ አንተነህ
Рет қаралды 299
አቡነ ኢየሱስ ሞዐ ማን ናቸው ?የቀጠለ....
1:25:18
ምሥራቀ ፀሐይ የመጻሕፍት ጉባዔ ቤት
Рет қаралды 2,3 М.
OMG what happened??😳 filaretiki family✨ #social
01:00
Filaretiki
Рет қаралды 8 МЛН
Can A Seed Grow In Your Nose? 🤔
00:33
Zack D. Films
Рет қаралды 32 МЛН
ገድለ አቡነ ኪሮስ ወአባ በብኑዳ /
1:05:00
ክብረ ቅዱሳን - Kibre Kidusan
Рет қаралды 21 М.
መዝሙረ ዳዊት Mezmure Dawit - ሐሙስ (መዝ 81-110)
1:00:02
ዜማ ተዋህዶ Zema Tewahdo
Рет қаралды 80 М.
OMG what happened??😳 filaretiki family✨ #social
01:00
Filaretiki
Рет қаралды 8 МЛН