ቡዳ የበላው ሰውና ሲህር የተደረገበት ሰው የሩቂያ አደራረግ፣ ህግና ደንቦች

  Рет қаралды 30,539

Fillaah Tube

Fillaah Tube

4 жыл бұрын

ቡዳ የበላው ሰውና ሲህር የተደረገበት ሰው የሩቂያ አደራረግ፣ ህግና ደንቦች

Пікірлер: 101
@user-lr3uk4qw2g
@user-lr3uk4qw2g 2 ай бұрын
ኡስታዝ አላህ ይወፍቅህ እናም የዝህን በሺታ መፍትሄ በተስፋ እጠብቃለሁ ወነት ይለቀኝ ይሆን ነፍሴን ሳቅ ጀምሮ እስካሁን ከኔላይ አለ ቤተሰቦቸም ብዙ ሞክርዉ ሲታክታቸዉ ተዉኝ ተስፋየ ያኔህል አደለም ዱአ አድርጉልኝ ብቻ
@aeyubtube3045
@aeyubtube3045 3 жыл бұрын
አላህ በጀነት ያኑርልን ሸህአችን እኛንም አላህይጠብቀን ያረብ
@mekyachannel4906
@mekyachannel4906 2 жыл бұрын
አላህ በጀነተል ፍርደወስ ያበሻብሺህ ያረብ
@shagaashagar4789
@shagaashagar4789 4 жыл бұрын
Jezakellah kheyren Ustazuna
@user-zx1sc4oz3c
@user-zx1sc4oz3c 4 жыл бұрын
ጀዛከላህ ኸይር ኡስታዝ አላህ ይጠብቀን በሰማነው የምንጠቀም አላህ ያድርገን
@halemahalema2441
@halemahalema2441 4 жыл бұрын
አላህ ሙሉ አፍያቼውን ይመለስላቼው ያአረብ ስለላአሊሂ ወስለም
@alehammohammed6567
@alehammohammed6567 4 жыл бұрын
ጀዛክላህ ኽይር ሸይኽ እድሜና ጤና ይስጥልን
@dontjudgeme7968
@dontjudgeme7968 4 жыл бұрын
ሱብሀንአላህ አላህ ይጠብቀን ጀዛከላህ ኸይር ኡስታዝ
@user-dy6zc5tz4o
@user-dy6zc5tz4o 4 жыл бұрын
ጀዛክ አላህ ኸይረ እስታዝ
@user-lr3uk4qw2g
@user-lr3uk4qw2g 2 ай бұрын
ኡስታዝ ጀዛካላህከይር ግንኔ ላራሴ መቅራት አልቻልኩም ኡዱ አድርጌ ለመቅራት ተዘጋጅቸ እየቀራሁ ባለሁበት በማሀል ልቤን አስስ ያደርገኝና ሌላ ወግ እያወጋሁ አገኝዋለሁ አር ዱአ አድርጉልኝ
@hayatmohammed3757
@hayatmohammed3757 4 жыл бұрын
ጂዛኩምላ ሀይርን ኡስታዝ አላህ ይጠብቀን
@GsG-jx2fe
@GsG-jx2fe 4 жыл бұрын
ጀዛከላህ ኸይር ኡስታዝ አላህ ይጠብቅህ
@fatihalb1971
@fatihalb1971 4 жыл бұрын
Jazka Allah Alha yaxbqnam
@zemzembeyene9749
@zemzembeyene9749 8 ай бұрын
አላህ ይረሀማቸው ሸይኽችን
@fgdghf4590
@fgdghf4590 4 жыл бұрын
ጀዘካላሁ ኸይራን ኡስታዙነ
@rasesmsseid
@rasesmsseid 3 жыл бұрын
አላህ ጀነተል ፈርዲዮስን ያኑረዎት ያረብ
@user-sd3mx9uo5k
@user-sd3mx9uo5k 4 жыл бұрын
ጀዛከላህ ኸይር ወላሂከዛሬ አመትበፊትለአንድወርያህልከአድስባወደገጠር ሂጄ ታምሜነበርአልሀምዱሊላህአላህወኪልብየ መጣሁ ግንቁረአንእቀራለሁ ተወኝ ወላሂ በጣም ለአንድወርያክል ጭንቅ ይለኛል ልሠግድሥልጩሂጩሂ ይለኝነበር ቤተሠብምሣወራ እናጫነጫለሁግን ውጭሥመጣ ሁሉምነገር ተወኝ አልሀምዱሊላህ እያለቀሥኩነበርዱአየማረገው ወላሂ የሠውአይን ነው ይላሉ ግን ምንም አላስደረኩም የአላህ ቁረአንብቻነውያዳነኝ ሥደትስጀምር ደብቄነበር ለቤተሠብ በመምጢቴ ድኔንአወኩኝ
@zainabzainabz9826
@zainabzainabz9826 4 жыл бұрын
አላህ ይጠብቀን ያኡዝታዝ ጀዛከላህ ኸይር
@user-tl3wh5pe4b
@user-tl3wh5pe4b 4 жыл бұрын
ጀዛከላህ ህዳር ኡስታዝ አላህይጥብቀን ያርብ
@jamelaadam9289
@jamelaadam9289 4 жыл бұрын
Suban Allah Ya rabbi xebiqene Jazakum Allah keyer usutaze
@mahamobile8167
@mahamobile8167 4 жыл бұрын
አፊያቺሁን አላህ ሱባአነ ውታላ ይመልስልወ
@ilahi4191
@ilahi4191 3 жыл бұрын
ያረብብብብ አላህየ አተው ስበቡን ላስባብ አድርገህ መዳኒቱን ፍጠርልኝ ያረብ ኡስታዞቻችንንም አተው ጠብቅልን
@samiraabamacha3784
@samiraabamacha3784 4 жыл бұрын
As wr wb subahan Allah jezakum Allah kayir
@user-wy1js8sg8b
@user-wy1js8sg8b 4 жыл бұрын
ሱብሃን አሏህ አሏህ ይጠብቀን ጀዛኩም አሏሁ ኸይረን ጀዛ ያረብ
@user-by5pe1ro7i
@user-by5pe1ro7i 4 жыл бұрын
ጀዛኩምአላህከይርን አላህ ይጠብቃችሁ
@loababh2210
@loababh2210 4 жыл бұрын
ጀዛከላሁ ኸይርኡስታዙና
@user-fo4uo8wl9m
@user-fo4uo8wl9m 2 жыл бұрын
አለህ ይረህምክ ኡስታዝ
@thomahmohammad4428
@thomahmohammad4428 3 жыл бұрын
ጀኩምአላህ ኸይረን
@asdfggasdfgg2498
@asdfggasdfgg2498 4 жыл бұрын
ጀዛኩም አላህ ኸይር
@user-nx4sj3cw8b
@user-nx4sj3cw8b 2 жыл бұрын
አላህ በጀነት ፌርዶስ ይስቀምጥህ ሼሁና
@nooraallah7399
@nooraallah7399 4 жыл бұрын
ሡብሀን አሏህ።**""ያረብ አንተ ጠብቀን።።"""***
@ayshaseidayshaseid3178
@ayshaseidayshaseid3178 4 жыл бұрын
Allah afichehun ymlselchehu
@jemilakendalem5502
@jemilakendalem5502 4 жыл бұрын
ጀዛኩመ አላህ ኸይረን ኡስታዝ
@loababh2210
@loababh2210 4 жыл бұрын
አላህይክፊነ፣ምነሽር፣ያረብ
@user-ff6ce3dn7b
@user-ff6ce3dn7b 4 жыл бұрын
Sallallahu aleyhi wesallam
@user-lr3uk4qw2g
@user-lr3uk4qw2g 2 ай бұрын
ኡስታዝ ደሞ እሩቃዉን እያዳመጥኩ አይኔን ጭፍን አድርጌ የባብ ማአት ይመጣብኝ ይመስለኛል እባቡ ባየር ላይ ነዉእሚታየኝ ባይኔ ትክክል መሬት ላይ አደለም ብህልሜም ጀብና እባብ በጣም ያስፈራራኛል ምን ማድርግ ነወ ያለብኝ
@ahlam259
@ahlam259 Жыл бұрын
ያረብ
@meramamehamed2500
@meramamehamed2500 4 жыл бұрын
ወላሒ ውነትነውያሸሕ ትምርትሑ።ጎደኛየታማ።አይንበልቶአት።ሲቀራላት።እሚይዛትጠፍቶ።ባሳርበስትቀንለቀቃት
@user-kw6zw6rz7w
@user-kw6zw6rz7w 3 жыл бұрын
አሰላሙለይኩም በምድን ለቀቃት እህት እኔም ታምሜነው ጅዛካላኸይ ??
@meramamehamed2500
@meramamehamed2500 3 жыл бұрын
@@user-kw6zw6rz7w እሩቅያቁረአንአስቀር
@user-tt3km5vx4k
@user-tt3km5vx4k 4 жыл бұрын
ያእለሂ
@badriahbadriah5758
@badriahbadriah5758 4 жыл бұрын
አፍያ ቹን አላህ ይመልስላቹ ኦስታዝ እዴት ኖት ያሼህ
@user-iw1un9kb9z
@user-iw1un9kb9z 4 жыл бұрын
እሩቅያ እሚቀሩ ሰወች እሚጠጣ ና እሚቀባ ነገር እሚሰጡት ነገር እኔ መቸም ደስ አይለኝም መልሱሉኝ
@sofitube6115
@sofitube6115 4 жыл бұрын
ጅዛካላህ ኸይር ኡስታዝ ግን ሽርክ አይደለምን?
@semirasemira7284
@semirasemira7284 4 жыл бұрын
ስደተኛ ነኝ ባሌን አፊቃሪ اللهجل جلالهٰ
@tube-xi5ot
@tube-xi5ot 4 жыл бұрын
ሽርክ አይደለም አላህ ቁርአንን የአላህ ቃል ነው እሱም ቁርአን ለሙሚኖች መድሀኒት ነው ብሏል ኢሻአላህ አቀፁን ካስታውስኩት ኮቢ አርገው አለሁ ሌሎችም ካስታውሳችሁት ኮቢ አርጉት በዚህ ።ስለዚህ በቁርአን ብቻ እስከሆነ ድርስ ሽርክ አይሆንም እሩቃ እያሉ በሀገራችን አንዳንድ ቦታ ስህተት ይፈፅማሉ ትክክለኛውን እና ስህተት የሚሰራበትን መለየት አለብን ሀኪቤት ሂደሽ መሪፌ።/ከኒኒ እንጠቀማለን አይድል ይሄ አሁን ስበብ ነው ተፈቅዶልናል ።በቁርአን ሩቃ ማርግ ደሞ የበለጥ ያስተማምናል
@user-ns4gy3li4x
@user-ns4gy3li4x 4 жыл бұрын
ሀይ
@alain8492
@alain8492 4 жыл бұрын
አህለን ኡስታዝ
@saramadry836
@saramadry836 4 жыл бұрын
😭😭😭😭እኔስደትተመጠሁ አመትአልሆነኝም እራሴንአመመኝ ትክክልአደለም እራሴ
@alain8492
@alain8492 4 жыл бұрын
የኔ ውድ አብሽሪ አላህ ሱ. ወ ፈውሱን ይላክልሽ ያረብ በስዴት ህመም ልከብዳል
@user-dk9de2hw3t
@user-dk9de2hw3t 4 жыл бұрын
@@saramadry836 አይዞሽ ማር ይሻልሻል. እሺ. አብሽር. አትሸሪኪ. በአላህ ተወከይ
@hawahawa6968
@hawahawa6968 4 жыл бұрын
እህለንኡዝታዝ
@saramadry836
@saramadry836 4 жыл бұрын
በዷአ አትራሱኝ እህቶቸሁላ
@zinetuyimerhassen7042
@zinetuyimerhassen7042 4 жыл бұрын
አህለንፊክ ያኡስታዝ
@mekaassefbogale8896
@mekaassefbogale8896 4 жыл бұрын
ጀዛክ አላህ ኸይሪ አፊያቸውን አላህ ይመልስላቸው ያረብ
@zaharaendris783
@zaharaendris783 4 жыл бұрын
አሰላሞአለይኩም ኡስታዜ ትጥያቄ አለኝ ኮሜንት ካነበባችሁ፣መልስስጡኝ እኔበፊት በጣም ያመኝነበር ተቀዋልሌነበር እደሰው እደጓደኞቼ ወጥቼ አልሰራ ምንአልል ቀኑምሌቱም አድሁኖብኝ ግራገብቶኝ ስለድን ባውቅም ግንእደዜህበደብ አልተረዳሁም ያኒ ሰው ወስውሶኝ ጠቋይዘዳ ሂጀ ነበር ያኔ እሷም ሴትዮዋ ቀባጠረች ከዛምተመለስኩ ሀዘን ነበረብኝ ብቻብዙስቃይ አልፎብኛል ያኔ ከሷምንም ያገኘሁት ባይኖርም ጌታዬ እረቡል አለሚን ሰአቱንአቅርቦልኝ መርጥኦለማ አህለሱንይ ናቸው ቁረአን ቀርተውብኝ፣ እመሙምሲህር ነበር በአላህ ቅዋ ተላቀኩ አልሀምዱሊላሂ ረቢልአለሚን ስድስትአመት ተቀዋልሌ፣ዛሬግን ጓደኞቼጋ እኩልሆንኩኝ ሀረብሀገር ወትቼ ስራዬን እየሰራሁነው።አልሀምዱሊላሂ ረቢልአለሚን ለአለማቱ ጌታ ምስጋና የተገባው ይሁን።እናም ኡስታዝዋ አሁን ሆዴ እሚባባው የተጨናነኩት ያኔ ጠቋይ ቤት በመሄዴበጣም ተጸጽቻለሁ ሆዴም ተረብሿል አላህይቅርይበልኝ ያረብ፣አቱም እምትመክሩኝንምከሩኝ
@user-zw4lj6uz4n
@user-zw4lj6uz4n 4 жыл бұрын
አብሽሪ እህት ዋናው ተፀፅተሽ አላህን ማረኝ ማለትሽነው ዳግም ላትመለሽ ማረኝ ካልሽ ኢሻአላህ አላል መሀሪነው ደሞ አድሰው ባደረገው ጥፋት ማርታን ከጠየቀ አላህ ማሀሪነው አንችም በጠንቆይዋ ምንም ያሻለኝ የለም ቁረአን ተቀርቶብኝነው የዳንኩ ብለሻል ማሻአላህ እናም እሷጋ ሄደሽ በጠየቅሽ ሰአት ካላመንሽባት (40 ቀን ሰላትሽ ብቻ ተቀባይ የለውም)ከዛወድህ ተፀፅተሽ ማረኝ ካልሽ ይምርሻል ኢሻአላህ አብሽሪ እሽ
@zaharaendris783
@zaharaendris783 4 жыл бұрын
@@user-zw4lj6uz4n እህቴ ጀዛሸላህ ኸይር፣ኢሻአላህ ጌታዬይምረኛል በራህመቱ አልሀምዱሊላሂ ረቢልአለሚን ፊትናዬን ሁሉአንስቶ ለዚሂአበቃኝ የአለማቱ ጌታ ምስጋናይገባው፣ውድእህቴ ክፉ አይቃሽ ስላምሽይብዛልኝ ያረብ
@user-zw4lj6uz4n
@user-zw4lj6uz4n 4 жыл бұрын
አሚን እህት አንችም ባለሽበት ሰላምሽን ብዝት ያድርግልሽ ያረብ አብሽሪ ዋናወሰ ወደ አላህ መመለሳችነው በንደዝህ ያለነገር ያልገባ የለም ማማየ አላህ በማርታው ይምረናል ኢሻአላህ
@tube-xi5ot
@tube-xi5ot 4 жыл бұрын
ዋአለይኩም ሰላም ውራክመቱላሂ ወበርካትሁ አልሀምዱሊላህ ከዚህ ሁሉ ሀዘን ብኃላ ደስታን ላጎናፅፈሽ አላህ አልሀምዱሊላላህ ካለማውቅ የሰራነው አላህ ይቅር ይላል ።አብሽሪ አንድ አባባል አለ ግን ትክክለኛ አባባል ነው *አሊም ሰው የጃሂልን ሰው ምንነት ያውቃል ጃሂል ግን የአሊምን ምንነት አያውቅም ምክንያቱም አሊም አሊም ከመሆኑ በፊት በጃሂል ናሂውት ውስጥ አልፎ ነው አሊም የሆነው ጃሂልግን ስላላውቀ የአሊምን ምንነት ማውቅ አይችልም ምክናይቱም በዛው በጃሂልናው ውስጥ ስለሆነ* ግን እያውቅን እዳንስራ እራሳችንን ሸይጧንን መጥፎ ጓድኞችን ማሸነፊ//እጅ አለመስጠት ነው አላህ ማሀሪነው ሁላችንንም ይማርን
@custcust5939
@custcust5939 4 жыл бұрын
ሚኒስትር እ
@lubabalubaba3764
@lubabalubaba3764 4 жыл бұрын
ሸህ ኢብራሂም ቀርበህርን በነበር ትቀሩልን ነበር በተለይ እናቴ ብቻ አልሀምዱሊላ
@tube-xi5ot
@tube-xi5ot 4 жыл бұрын
kzfaq.info/get/bejne/h559iMqG25-UeKs.html ስሚው እህቴ ይሄም ትምህርት አለው ።አላህ የእውቀት ባለ ቤቶችን ይጠብቅልን
@lubabalubaba3764
@lubabalubaba3764 4 жыл бұрын
ጀዛኩአሏህኸይር
@user-ep1wc2br7q
@user-ep1wc2br7q 4 жыл бұрын
አሰላምአለይኩም ለራሴማድረግእችላለሁ?
@tube-xi5ot
@tube-xi5ot 4 жыл бұрын
ትችያለሽ የቁርአኑን ሱራዎቹን//አያዎቹን ካወቅሻቸው። ለበለጥ ደሞ ይሄን ስሚውkzfaq.info/get/bejne/h559iMqG25-UeKs.html
@user-vi5ei9wl8l
@user-vi5ei9wl8l 4 жыл бұрын
እኔ የሠዉአይና ጅን አለብኝ (አዉሊያ ይሉታል) እባካችሁ ምን ይሻለኛል
@user-dk9de2hw3t
@user-dk9de2hw3t 4 жыл бұрын
አ. ወየት. ነሽ. እናትሽን. ነው. ግን
@user-vi5ei9wl8l
@user-vi5ei9wl8l 4 жыл бұрын
@@user-dk9de2hw3t እኔን ነዉ አንዳንድዬ ሲነሣብኝ ጥርሤንና ሠዉነቴን ያላምጠኛል ጥርሤን እቆረጥማለሁ እራሤን ያመኛል ይሔዉ በሔድኩበት ይከተለኛል
@user-dn7go3sw3u
@user-dn7go3sw3u 4 жыл бұрын
@@user-vi5ei9wl8l ወይኔ የኔውዲ ብዙ ሰወች አይቻለሁእኔ በጣምከባዲነው አይዞሽ አላህካችጋይሁን እማ
@umaharun9929
@umaharun9929 4 жыл бұрын
ቁርአን እየከፈትሽ አዳምጪ ኢንሻአላህ ይተዉሻል
@teybintubeteybin2618
@teybintubeteybin2618 4 жыл бұрын
Mare hijii rukiya bet Allha yashirish
@user-tk7xe7re3v
@user-tk7xe7re3v 4 жыл бұрын
ውድ እህቶቸ ኢትዮጵያ ሩቅያ የሚቀራ ታወቃችሁ ንገሩኝ በአላህ😢
@hdbeluastgfirullahggtmoham9065
@hdbeluastgfirullahggtmoham9065 4 жыл бұрын
ሸህ መሀመድ ሀሚዲን ሲናገሩ እንደሰማሁት ሩቃ ለማድረግ የተለየ ሰው አያስፈልግም ሰውየው ለራሱም ሊቀራ ይችላል ለሰውም መቅራት ችግር የለውም ልክ አዝካርእስሰባህ ወልመሳእ እንደማለት ነው መጠበቂያ ።7 ግዜ ከሱረቱልብቀራህ የመጀመሪያዎቹን 5 አያቶች ፣ሱራ አልፋቲሀ 7 ግዜ፣አያትእልኩርሲይ 7 ግዜ ፣ሱራእልካፊሩን (ቁል ያኧዩሀል ካፊሩን ) )7 ግዜ ፣ሱረቱልኢኽላስ 7 ግዜ፣ሱረቱልፈለቅ 7 ግዜ ፣ሱረቱ አንናስ 7 ግዜ ፣ እነዚህን በቀን 3 ግዜ ጠዋት ፣ከሰአት ፣ማታ እየቀራሽ ውሀውን በመጠጣት እና ገላሽን ሙሉ ለሙሉ ከላይ አንስተሽ በመታጠብ ለ3 ተከታታይ ቀን ማድረግ ።ሶስቱንም ግዜ በቀራሽ ቁጥር አዳዲስ ውሃ ነው የምትቀይሪው እየጠጣሽና እየታጠብሽበት በቀን ሶስት ግዜ ትታጠቢያለሽ ለ3 ቀናት ።ይህንን ችለሽ ለራስሽም ሆነ ለምትፈልጊው ሰው ካደረግሽ ወዲያውኑ ታያለሽ ውጤትሽን ፣ሌላ ሰው ከመፈለግ ።የሚቀሩ መኖር አሉ ግን እንደሰማውት ከሆነ ሰውየው ለራሱ መቅራቱ የተሻለ ነው ሰውም ሊቀራለት ይችላል አላሁ አዕለም ።
@user-zw4lj6uz4n
@user-zw4lj6uz4n 4 жыл бұрын
አድስ አበባ አለ አሉ ተከፍሎ እደዝህ የሚያላቅቅ
@user-ye9od8np8v
@user-ye9od8np8v 4 жыл бұрын
@@hdbeluastgfirullahggtmoham9065 ጀዛከሉህ ኸይር
@user-pi1cg6qd3w
@user-pi1cg6qd3w 4 жыл бұрын
@@user-zw4lj6uz4n ቁጥራቸውን ላኪልኝ
@user-zw4lj6uz4n
@user-zw4lj6uz4n 4 жыл бұрын
ወላሂ ቁጥራቸው የለኝም ግን ያክስቴልጅ እዛ ወስደዋት ዳነች ብለውኝ ነው ቁጥረሰ ካላቸው እጠይቃለሁ ከላኩልኝ እልክልሻለሁ ቁጥርሽን አስቀምጭልኝ ቅረሰ ካላለሽ
@qhgwslmobaylatkakmymelwnla594
@qhgwslmobaylatkakmymelwnla594 4 жыл бұрын
ለምን ብዳ ትላላችሁ የሰው አይን አትሉም ስቱ ጃሂል ዝም ብሎ በመመልከት ብቻ በዳ የሚባል ሰው አሉ እያሉ የከሌ ዘር የእከሌ ዘር ይላሉ እርእሱ ስተት ነው ለጃሂሎች በር መስጠት ነው
@rebia5869
@rebia5869 3 жыл бұрын
ሴትልጅእሩቅያብታረግጅንይለቃልደ
@TunuzaAbdela
@TunuzaAbdela 3 ай бұрын
Allah mental firdewus yadelk
@omaromar1836
@omaromar1836 4 жыл бұрын
እና ለምን ቡዳ ትላላችሁ እፍፍፍፍ
@hdbeluastgfirullahggtmoham9065
@hdbeluastgfirullahggtmoham9065 4 жыл бұрын
አይን መውደቅ ማለት ምን ማለት ነው
@alain8492
@alain8492 4 жыл бұрын
ምን ማለት ነው
@AaAa-ze6yk
@AaAa-ze6yk 3 жыл бұрын
እሩቅያ እንደት ነው የሚቀራው አሥረዱኝ
@halimaendrishussen9202
@halimaendrishussen9202 3 жыл бұрын
እደ ቡዳነሽደ አች ምነው ቆርቆርሽ
Stay on your way 🛤️✨
00:34
A4
Рет қаралды 26 МЛН
Secret Experiment Toothpaste Pt.4 😱 #shorts
00:35
Mr DegrEE
Рет қаралды 38 МЛН
Finger Heart - Fancy Refill (Inside Out Animation)
00:30
FASH
Рет қаралды 29 МЛН
Gym belt !! 😂😂  @kauermotta
00:10
Tibo InShape
Рет қаралды 18 МЛН
ዶ/ር ሰምሃር ተክሌ #የፍቅር_ዉለታ #ጉረባ_7 #MMP
38:17
Milan Multimedia Production
Рет қаралды 45 М.
ማንኛውም ሲህር (ድግምት) ይህን ቁርአን በማዳመጥ ይለቃል ያድምጡት !!!!!
18:35
ሩቃ ቤት ከመሄቹህ በፊት ማደረግ ያለብን ነገር
16:18
Abu Afnan ሙክታር مختار
Рет қаралды 7 М.
ትክክለኛው የተይሙም (ደረቅ ውዱት) አደራረግ
11:55
Seya tube ሰያ ቲዩብ
Рет қаралды 35 М.
Stay on your way 🛤️✨
00:34
A4
Рет қаралды 26 МЛН