Building Smoke-free Stoves in Simien Moutains, Ethiopia - Die Ofenmacher

  Рет қаралды 610,274

Die Ofenmacher

Die Ofenmacher

7 жыл бұрын

www.ofenmacher.org
In early 2017, Die Ofenmacher built 12 pilot stoves in the Simien Mountains in Ethiopia. In the months thereafter, feedback from the owners yielded information about performance of the stoves and satisfaction of the households.

Пікірлер: 373
@thinkpostive5300
@thinkpostive5300 5 жыл бұрын
Good job. Everyone must encourages those ladies and to reach every part of Ethiopia for better life.
@user-yj6xm3ej5m
@user-yj6xm3ej5m 5 жыл бұрын
ረጂም እድሜና ክብር ለእናቶቻችን አላህ ይወፉቅልን አሚን
@tamimaalsadi5456
@tamimaalsadi5456 4 жыл бұрын
አሚሚንን
@nouraalrashi1710
@nouraalrashi1710 4 жыл бұрын
አሚን
@hddhdkfkfk3749
@hddhdkfkfk3749 4 жыл бұрын
አሚንንንንንን
@indiamon476
@indiamon476 4 жыл бұрын
አሚንንን
@johnylovely5497
@johnylovely5497 4 жыл бұрын
ሀይ
@user-po9up8by6k
@user-po9up8by6k 5 жыл бұрын
ፈረንጆች እኛን ኢትዮጵያውንን ይጎበኛሉ እኛ እርስ በርስ ተከፋፍለን እንገዳደላለን ይገርማል እኮ
@kuwait8182
@kuwait8182 4 жыл бұрын
ጉዲራ ነኝ ከዎbሎ
@anshhero4936
@anshhero4936 3 жыл бұрын
Lots of love from India. Indian loves Ethiopians.
@nejatmuhammed5385
@nejatmuhammed5385 5 жыл бұрын
Masha Allah ጎበዞች በርቱ እሏህ ይርዳችሁ ግን እንዳንድ ካመንት ሰጪዎች አምሃራ እኮ ጎበዝ ነው አምሃራ ባልሆን ይቆጨኝ ነበር የምትሉ አላችሁ እኔ አምሃራ ነኝ ግን ለኔ ሁሉም ሰው አንድ ነው ዛሬም ነገም ወደፊትም ኢትዮጵያ ሀገራችን አንድ ናት የአሏህ መልክተኛ ነብዩ ሙሀመድ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ዘረኝነት ጥንብ ናት ብለዋል ዘረኝነትን አሏህ ያጥፋልን በፍቅር በሰላም ተሳስበን የምንኖር አሏህ ያድርገን አሜን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@user-un6ow1ro5f
@user-un6ow1ro5f 5 жыл бұрын
ሰ.ዐ.ወ አሚን ማርርር
@user-oi7hb4fe8s
@user-oi7hb4fe8s 5 жыл бұрын
በትክክል
@user-ld9cu1rn8u
@user-ld9cu1rn8u 5 жыл бұрын
Tebareki Egzabher Sew fetere ZER yefeterew le GEBS SNDE.... new ahuns geneneko Egzio ke Eritrea
@konjotube4817
@konjotube4817 5 жыл бұрын
ውዶች ቻናሌን subscribe አድርጋችሁ እዩልኝ ስወዳችሁ አመሰግናለሁ
@titititino989
@titititino989 5 жыл бұрын
Nejat Muhammed እንዳንቺ ያለ ያብዛልን ፈጣሪ
@patriciagomez5178
@patriciagomez5178 5 жыл бұрын
The ladies doing the work are great! Talk about hard working people.
@natinati1714
@natinati1714 5 жыл бұрын
እነሱ ሳይማሩ እኛን አስተምረው እነሱ ሳይለብሱ እያን አልብሰው እንዲህ ተጎሳቁለው በሳት ተጠብሰው እኛ ዛሬ እዚህ ለመድረስ ዋልታና ምሶሳችን ቤተሰቦቻችን እድሜና ጤና ይስጣቸው
@user-br6ih1qx8m
@user-br6ih1qx8m 5 жыл бұрын
betikekl amen amen amen
@woitay2011
@woitay2011 5 жыл бұрын
የዉጭ ዜጋ የሚጎበኘን የኃገራችንን ጥበብ የሚመለኩት አማራ ፣ኦሮሞ፣ትግሬ ወይም ሌላ ብለዉ ሳይሆን፣ ኢትዮጵያ በሚለዉ ስለሆነ በማንነታችን ዓለም ባወቃት ኢትዮጵያዊነታችን ልንኮራ ይገባናል፣ እግዚአብሔር እንደድሮዉ ልብ ሰጥቶን ክፍለኃገራችን ጌጦቻችን ሆነዉ በአንድ ኢትዮጵያ ለመጠራት ያብቃን።
@michelehonein6740
@michelehonein6740 5 жыл бұрын
AMEN
@haniabetuendamirtiaseban2958
@haniabetuendamirtiaseban2958 4 жыл бұрын
Amen
@kbeauty2118
@kbeauty2118 4 жыл бұрын
Aman Aman Aman
@judya.shroads8245
@judya.shroads8245 5 жыл бұрын
Very talented ladies building a better stove for all woman in their area. A better life for all living in that home. Great job
@lunettamargherita7800
@lunettamargherita7800 5 жыл бұрын
the women of ETHIOPIA GOD BLESS YOU !! Now you are building your won stoves!!Excellent!
@sonmlandol750
@sonmlandol750 5 жыл бұрын
👌👌👌 I remembering my childhood life...Very very nice...Our indigenous culture...Save it...
@alemneshtesfaye4363
@alemneshtesfaye4363 5 жыл бұрын
So perfect 👌👌👌👌thanks my civic teacher
@mizzpoetrics
@mizzpoetrics 5 жыл бұрын
Much better, great job ladies!
@user-mn2it5zo3j
@user-mn2it5zo3j 5 жыл бұрын
Какие необыкновенно интересные , добрые,мудрые люди населяют нашу Землю !!!! Да убережет ВСЕВЫШНИЙ всех нас от войн и страданий !!!
@alejaruiz3502
@alejaruiz3502 3 жыл бұрын
I hope every single family gents one stove like that one .so beautiful.
@user-fy5tr6cy7o
@user-fy5tr6cy7o 5 жыл бұрын
ወይኔ ደስ ሲሉ በጥም ነው ደስ የሚለው በተለይ ጭስ መውጫው አስራራችሁ እኔ እናቴ እደናንተ እየዞርች ስታስራ የራሶን ለኔ ነበር ጥላልኝ የምከደው በምልክት ነግራኝ እናቴን በጣም ነው የምውዳት የሆነ ነገር ልታስተምርኝ ስፍልግ ትነግርኛለች እጂ አታሳየኝም አሁንም ያንኑ ተከትየ የመዳቤት ስራ ሲያሳዪኝ አልውድም
@momdoan
@momdoan 6 жыл бұрын
wow I want to build one ...thank YOU
@user-il4qn1kc5s
@user-il4qn1kc5s 5 жыл бұрын
ጉደኛ ስራ ነው እጃቹ ይባረክ ለናቴ በሰራችሁላት ማብራት ሲጠፉ ይሄ ቢኖረን ምንም አናስብም ነበር ደሞ ውበቱ እራሱ አይን ይስባል
@melagebre8730
@melagebre8730 5 жыл бұрын
ይሄን ነገር በበጐ ፍቃድ በገጠር ለሚገኙ እናቶች ብንሰራላቸው ደስ ይለኛል ብዙ እናቶች በእሳት ሲቃጠሉ ሳይ በጣም አዝናለሁ ስራው ቀላል ነበር
@koncohkoncoh4791
@koncohkoncoh4791 5 жыл бұрын
Ma ppl am proud of you! !!!!
@ruudvoorzwerfdieren
@ruudvoorzwerfdieren 7 жыл бұрын
What an amazing difference!
@shikorina6165
@shikorina6165 5 жыл бұрын
Ruud voor Zwerfdieren Tigray Region of Ethiopia and Eritrean womans have been making, this exact magogo/injera stove for centuries. Amhara womans are just lazy! They can’t even bother to do their hair they rather shave it! Also they eat raw meet again because they’re too lazy to cook
@shikorina6165
@shikorina6165 5 жыл бұрын
ansokiya begeta ere bakihh cook your meat ante gib/human hyena!👹
@mizzpoetrics
@mizzpoetrics 5 жыл бұрын
@@shikorina6165 Then why didn't they go teach their Amhara sisters how to make these stoves centuries ago? 🤔 Did you make any effort to teach them, or only you are just good enough to look & point fingers? 👀👉 😒
@lilpp4791
@lilpp4791 3 жыл бұрын
@@shikorina6165 stfu
@jimwestr5744
@jimwestr5744 5 жыл бұрын
مساكين اسال الله العظيم رب العرش الكريم ان يجعل لك القصور في الجنه يارب عوضهم
@user-lc7xf8qi7r
@user-lc7xf8qi7r 4 жыл бұрын
ءامین
@mounamohmad6032
@mounamohmad6032 3 жыл бұрын
በጣም ጎበዝ ናችሁ እግዚአብሔር ረጅም እድሜይስጣችሁ
@fatumanurye9840
@fatumanurye9840 5 жыл бұрын
ማሽ አላህ ሲሰሩ ሲያምሩ አላህ ይጨምርላችሁ እኔም እናቴ ጋር እሰራ ነበር በጣም ነው የምወደው መስራት
@amettube5071
@amettube5071 5 жыл бұрын
ወው ሲየምር በርቱ 😍😍😍
@janennabuchi6667
@janennabuchi6667 4 жыл бұрын
It's really perfect 👍
@user-yt2tv4sd6j
@user-yt2tv4sd6j 5 жыл бұрын
ዋዉ ከኤሌትሪክ ምጣድ ምንም አይተናነስም ጎበዞች በርቱ
@seblekassaye8464
@seblekassaye8464 5 жыл бұрын
ወዋው በጣም የምትደነቁ የጥበብ ሴቶች ናችሁ ተባረኩ
@kassaw.mengistu
@kassaw.mengistu 5 жыл бұрын
*ዋው! ዋው! ዋው! ዋው! ዋው! እጅግ በጣም አስደናቂ ስራ ነው!*
@joywatima2842
@joywatima2842 5 жыл бұрын
Wow wow I wish I could have one like that I love Ethiopia
@zahraazahraa9067
@zahraazahraa9067 5 жыл бұрын
Bravo amara huleme jagena naw baretu good job i love you from gondar
@user-ld9cu1rn8u
@user-ld9cu1rn8u 5 жыл бұрын
Wawww edme ystachu tebareku
@abebamehlis542
@abebamehlis542 5 жыл бұрын
Thanks Waooow berto Gat yerdahiu
@alemneshtesfaye4363
@alemneshtesfaye4363 5 жыл бұрын
Wow that's good idea
@user-jt8mq4uh8x
@user-jt8mq4uh8x 5 жыл бұрын
ጀግና የኢትዮጵያ እናት ሁላችንም ባለ ሞያ ነኝ ኢትዮጵያዊ እናት ሥላሠደገን እግዚአብሄር ይመሥገን እንኳን የሀበሻ ልጅ ሆኩ
@user-ld9cu1rn8u
@user-ld9cu1rn8u 4 жыл бұрын
I am proud of you ❤❤💎
@hayaatahmeda2552
@hayaatahmeda2552 5 жыл бұрын
Yeshaa lija nenya. Wawuuu. 😍😍😍😍
@anotherday1864
@anotherday1864 5 жыл бұрын
በጣም ያምራል እኔ ብሎኬቱን ነበር ሲገጥሙ የማየው ማሚም በጣም ትችልነበር ይህን መስራት ደስ ትላላችሁ ተሸክፈው የሰፈርሰው ሲሰሩ እንዴት ደስ እንደሚለኝ ባሁኑ ሰአት ግን ብሎኬቱ ትንሽ የመቆየት አቅሙ እየቆየ አይደለም በራስ መስራቱ ጥሩ ነገርነው
@ayekela7489
@ayekela7489 6 жыл бұрын
በጣም አሪፍነገር ነው ተባረኩ
@user-io2zj5ui2n
@user-io2zj5ui2n 5 жыл бұрын
ዋውውውውውውውው በጣም ጎበዞች በርቱ
@lunettamargherita7800
@lunettamargherita7800 5 жыл бұрын
my grand mother/my mother birth places merhabetie!! What a beautiful people!!
@italkitalk7191
@italkitalk7191 5 жыл бұрын
ዋው በጣም ጎበዞች ናችሁ በርቱ ምጣዷ ግን አነሰች
@sanjanapatil2123
@sanjanapatil2123 5 жыл бұрын
Good stove...perfect
@andresaade2105
@andresaade2105 5 жыл бұрын
wow hagera mera sitamru ..gobezoch beritu ..
@christinayemane3464
@christinayemane3464 6 жыл бұрын
Wow blessing god
@umuabdurezaq6136
@umuabdurezaq6136 5 жыл бұрын
ዋዉ ሙያቸው በጣም ደስ ይላል ክብር ለናቶቻችን
@kalimsaba185
@kalimsaba185 5 жыл бұрын
ደስ የሚል ሙያ ወጣቶች በርቱ አድናቂ ነኝ
@adamuabegaz512
@adamuabegaz512 5 жыл бұрын
በጣም ጎበዝ ምርጥ ስራ ከ ጭስ ገላግሌ በርቱ።
@aliyaalisho3246
@aliyaalisho3246 5 жыл бұрын
good job beta Israel girl they made the best smoke free stove
@alhamdullilah5180
@alhamdullilah5180 5 жыл бұрын
Woww good jobs thank you very much👆👌👍👍👍👍
@DawoodKhan-fq4wb
@DawoodKhan-fq4wb 5 жыл бұрын
Mashallh you are good Muslim the first aim of the holi Quran is thoheed to you all
@angelika9262
@angelika9262 5 жыл бұрын
💕InshAllah
@rohinifernando7236
@rohinifernando7236 5 жыл бұрын
haaii girls iam proud of you man be laze ladies are strong may god bless you
@user-mt3eb4ek2o
@user-mt3eb4ek2o 5 жыл бұрын
ዋዉ በጣም ደስ ይላል ቀጥሉበት እኔም በሱ ምጣድ ነዉ እምጠቀመዉ ብቻ ለአገሬ ያብቃሽ በሉኝ
@PH7018c
@PH7018c 4 жыл бұрын
Les quedó muy bonita la estufa!..
@user-qb4hv6zd1h
@user-qb4hv6zd1h 5 жыл бұрын
ማሻአላህ አላህ ያግዛችሁ ጎበዞች በርቱ ስሙ ምን ይባላል የምታውቁ አስረዱኝ አለማወቅ ወንጀል አይደለም እንደ ምጅጃ ያለውን ማለቴ ነው
@user-xo5cr6mn1e
@user-xo5cr6mn1e 5 жыл бұрын
የአላህ ባሪያ ነኝ ሀስቢነሏሁ ወኒእመል ወኪል የቁጠባ ምጣድ ወይም ምድጃ ይባላል በወሎ በሌላው አላውቅም ኢትዮ እያለሁ በዚህ ነበር የምንጠቀመው የዛሬን አያድርገውና
@hamodegames2844
@hamodegames2844 5 жыл бұрын
عندنا في العراق يصنع هذا الخبز من طحين الرز ويسمى السياحي ويئكل مع السمك المشوي ويصنع بكثره في جنوب بلدي الحبيب العراق
@malikamor540
@malikamor540 5 жыл бұрын
بحبك.اسلوبك
@tirhashishe8881
@tirhashishe8881 5 жыл бұрын
Wow amazing
@mediyekidusgebrellij3155
@mediyekidusgebrellij3155 5 жыл бұрын
Ethiopia ye silitane mejmrya ye sew lij megegna Yih talak hizb kibr yigebachewel Ethiopia💚💛❤☝️🤲 lezelalem tinur ☝️
@sadamohamad1644
@sadamohamad1644 5 жыл бұрын
አድናቂያችሁነኝ ያሬጀግኖች
@AsdAsd-mm9ee
@AsdAsd-mm9ee 5 жыл бұрын
ጎበዞች በርቱ
@user-mv7rb5ek2t
@user-mv7rb5ek2t 5 жыл бұрын
i love ethiopa ilove amharan ppl
@Etfeben
@Etfeben 5 жыл бұрын
It’s great! But , Does this mean they don’t have a window? It looks dark inside if it is day time
@andb9752
@andb9752 5 жыл бұрын
ማሻ አላህ ጉበዞች ጠንክሩ
@user-lp3oo2yp1o
@user-lp3oo2yp1o 5 жыл бұрын
አማራ ኢትዮጲያን የፈጠረ ጀግና ህዝብ ነው ስንል ዝብለን አደለም።። አዳሜ እንጀራ በወጥ ለመብላት ያበቃህ ከነ ሙሉ የጥበብ ስራው የአማራ ህዝብ ነው እማይካድ 100% እውነት።።።።
@iloveyoumamailoveyoumama1570
@iloveyoumamailoveyoumama1570 5 жыл бұрын
Waregna
@user-lp3oo2yp1o
@user-lp3oo2yp1o 5 жыл бұрын
@@iloveyoumamailoveyoumama1570 ተዘቅዘቂ ከብት
@user-cq5ck6wp7j
@user-cq5ck6wp7j 5 жыл бұрын
ኡኡኡኡኡ
@mediyekidusgebrellij3155
@mediyekidusgebrellij3155 5 жыл бұрын
Endih yalewun filsifinan titachihu lezih miskin hizb yemibejewun Bitadergut melkam new Ethiopia ke FETARI betachin ye hulum Ethiopiawi wutet nat ✋STOP SAY NOT TO RACISM Ethiopia💚💛❤ lezelalem tinur ☝️🤲lezih Hizb tilik Akbirot alegni FETARI yitebikachew
@abrehitkidania5572
@abrehitkidania5572 5 жыл бұрын
ewunet?kkkkk gud eko new meyam bebihir hone midre zeregna min alebet amara oremo tgriy satlu ethiopian blachihubtaweru
@yeshiworknhe7276
@yeshiworknhe7276 5 жыл бұрын
በርቱ ጎበዝዎች
@dimitranikou3728
@dimitranikou3728 3 жыл бұрын
The best people love ❤️ them
@shikorina6165
@shikorina6165 5 жыл бұрын
Tigray and Eritrean womans are very intelligent and creative! They’ve been making this mogogo/injera stove for centuries! They not lazy like the Amhara region womans. Eritrean and Tigray woman’s take pride in everything they do starting with their looks, they way they take care of their kids and their rich culture!wurzuat ena! Thank God for our beautiful mother’s!
@azeblib3521
@azeblib3521 5 жыл бұрын
You can appreciate Tigray or Eritrean women with out insults to others, what is wrong with you poeple these days? so disgusting. If we have to open bad mouth on each other, there is a lot to say about everyone and every ethnicity. This is why we are still poor in everyway and we includes you.
@shikorina6165
@shikorina6165 5 жыл бұрын
Die Ofenmacher I’ll have to correct you on your comment☝️ it’s very unfortunate for you, to think this white man is showing you something new🤣 like I said in my previous comment, our Tigrayan/Eritrean Mother’s have been making this exact stove/mogogo shown on your video Including the chimney for centuries all you have to do is visit Tigray/ Eritrea!
@tirualemmnulukelemu2157
@tirualemmnulukelemu2157 5 жыл бұрын
Kkkkkkkkkk
@Black-lioness
@Black-lioness 5 жыл бұрын
We are here to find solutions ...and your ingnorance fails to appreciate these this thriving women who are bringing environmental awerence...what have the Tigeriy contributed....nothing....it is a shame you call yourself an advocate but fail to see human contrbution to our country....go to region and help your straving ppl in the rocky mountains 😑😑😑😑
@selamawitghebre1778
@selamawitghebre1778 5 жыл бұрын
La Ethiopia enatoch keber ygbachwale!Ethiopia lezlalem tenure!
@mekidesschere5209
@mekidesschere5209 5 жыл бұрын
tebareku egiziyabiher yyitebikachihu
@hinataimur5122
@hinataimur5122 5 жыл бұрын
Vry nice
@patrickguillory7552
@patrickguillory7552 5 жыл бұрын
Creativity.
@hanagulilat7470
@hanagulilat7470 5 жыл бұрын
Arif sra new brtu gobezochi
@rozamozazayedesewakulu8462
@rozamozazayedesewakulu8462 5 жыл бұрын
woow des sitilu lakechin gin enem selitignebetalehu alegn sertifiketu chis mawuchaw betam yeteley new bertu yene wudoch
@farzanasaadat8701
@farzanasaadat8701 5 жыл бұрын
Very nice 👍
@aweaman1497
@aweaman1497 5 жыл бұрын
ዋው፡ጎበዞች፡በርቱ
@selinag6848
@selinag6848 5 жыл бұрын
ዋው እጃቹ ይባረክ
@winiday6645
@winiday6645 5 жыл бұрын
Amhara good historical people
@amanuelaychew4871
@amanuelaychew4871 5 жыл бұрын
Perfect!!!
@mohammed-mn3fk
@mohammed-mn3fk 5 жыл бұрын
አማራነት ኩራት የኔ ብርቱዎች ጀግኖች እረጅም እድሜ ለናቶች ሽአመት ኑሩልን
@talomabezona5466
@talomabezona5466 5 жыл бұрын
Woooow
@kareemewolnshet4031
@kareemewolnshet4031 5 жыл бұрын
ዋዉ ጎበዞች በርቱ
@saragirma2590
@saragirma2590 5 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ነው
@malatkonjoo2242
@malatkonjoo2242 5 жыл бұрын
ጎበዝች ዋው ነው veryi veryi nayis biyalew
@user-hg4rs8wx2g
@user-hg4rs8wx2g 4 жыл бұрын
betam betam gobezoch yeha aserar leketemawm batoch betam asflagi new aderashsachihun betaskemtu teru yemeslegnal sew bekelalu endyagegnachihu
@user-mv5ci9fv9z
@user-mv5ci9fv9z 5 жыл бұрын
በጣም ድስ ይላል ጎበዞች
@user-in3xo3nz7e
@user-in3xo3nz7e 4 жыл бұрын
ከቶ መቸ ይሆን ለእማማ ኢትዮጵያ ህዝብ የማልፍለት 💔💔
@user-os4yv1mn7d
@user-os4yv1mn7d 3 жыл бұрын
በጣም ባለሞያ እና ጀግና ሴቶች ናቸው ።
@semira8660
@semira8660 4 жыл бұрын
ዋዉ በለሙያ ናችሁ
@medo-do6hg
@medo-do6hg 5 жыл бұрын
Nice very good
@Susu-xd8vj
@Susu-xd8vj 4 жыл бұрын
ዋው
@zeybaworku7897
@zeybaworku7897 5 жыл бұрын
አንበሳዎች ዋው በህብረት ሰሯትኮ ጀግኖች
@salitf994
@salitf994 4 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ነገር ነው ወይኔ የድሮው እኮ በጣም ነበር እሳቱ የሚያቃጥለው እኔ ሀያቴ ትዝ ትለኛለች በሳት ስትለበለብ ምነው ዛሬ በኖረች ነበር
@kadiiyoutube1312
@kadiiyoutube1312 5 жыл бұрын
Mashallaah
@nurph9279
@nurph9279 5 жыл бұрын
የኔ ጀግኖች በርቱልን በጣም ደስስስስ የሚል ስራ ጀግናዋ የኢትዮጵያ ሴት !!!
@brooklynsecrets21
@brooklynsecrets21 5 жыл бұрын
Atleast there heating their homes without breathing in all that smoke and shit from the flames
@abebawbirhanu5060
@abebawbirhanu5060 5 жыл бұрын
Thank you for Your Constructive Comment ! We will have Plan to spreed many 'Chigr Fechi' Smoke free Stoves in Ethiopia. ስለሰጣችሁን ገንቢ አስተያየት እናመሰግናለን! በርካታ ችግር ፈቺ ጭስ አልባ ማገዶ ቆጣቢ ምድጃ በኢትዮጵያ ለማስራጨት ዕቅድ አለን፡፡
@pleasesubscribebest1674
@pleasesubscribebest1674 5 жыл бұрын
beritu tiru lewit new behulum yagerachinin kifil lemehed mokiru
@elohemaranata9334
@elohemaranata9334 5 жыл бұрын
Egni sewoch endet endeminoru mazen sigeban endet kezhi nuro yilakekalu yene dirsha mindinaw?malet sigeban andandu yezera yebelay yebetach yaweral be comment
@meenakumari-nl2ci
@meenakumari-nl2ci 5 жыл бұрын
super
@loveethiopia8884
@loveethiopia8884 3 жыл бұрын
ድንቆች ናችሁ ስራችሁም ድንቅ ነዉ
@najathasan5921
@najathasan5921 4 жыл бұрын
Mashall yamral midjachu gobezoch
@allasain
@allasain 5 жыл бұрын
I like that
@abnetzakriesperkins2024
@abnetzakriesperkins2024 5 жыл бұрын
Emye nrelche ewntchente
@tojbaalahiyerdacehialahike5050
@tojbaalahiyerdacehialahike5050 5 жыл бұрын
Wow btam aref sera new bretu
Clay Rocket Stove
20:53
Stiliyan Stefanov
Рет қаралды 48 М.
How to make Smokeless Ovens for Healthier Cooking - BBC Media Action
2:56
DO YOU HAVE FRIENDS LIKE THIS?
00:17
dednahype
Рет қаралды 31 МЛН
Can You Draw A PERFECTLY Dotted Line?
00:55
Stokes Twins
Рет қаралды 76 МЛН
Always be more smart #shorts
00:32
Jin and Hattie
Рет қаралды 38 МЛН
Smokeless kitchen
13:12
LUCSUS and LUMES
Рет қаралды 789 М.
Build houses and cook meals on trees to avoid wild animals
32:35
TUNG BUSHCRAFT
Рет қаралды 21 М.
aiSP 2014 Short Film THE POWER TO CHANGE A LIFE
7:51
Jewel in the Lotus Films
Рет қаралды 477 М.
Eco-Kalan Demonstration at Felipa Beach, April 2008.
9:58
Rebecca Vermeer
Рет қаралды 538 М.
Clean Cookstove Project in Kenya
11:01
GreenTV
Рет қаралды 220 М.
Making of Earthen Oven with Chimney/ Smokeless Chulha, India
19:08
Trailblazer Mashup
Рет қаралды 2,8 МЛН
Hand crafted All clay 0$ Clay Rocket Stove (better version)
12:55
biruk mulugeta- ደሴ ላይ -የባላገሩ ምርጥ ፈርጥ ብሩክ ሙሉጌታ
7:23
መዳፍ ሚዲያ |medaf media
Рет қаралды 374 М.
DO YOU HAVE FRIENDS LIKE THIS?
00:17
dednahype
Рет қаралды 31 МЛН