No video

business | የሚታሸግ ቀላል የቤት ዉስጥ ፈሳሽ ሳሙና አሠራር | 3 ንጥረ ነገሮች ብቻ | largo | ላርጎ አሠራር

  Рет қаралды 80,008

ብሔሞት | Behemot Tube

ብሔሞት | Behemot Tube

Күн бұрын

3 ንጥረ ነገሮች ብቻ | በቤት ውስጥ ፈሳሽ ሳሙና እንዴት እንደሚሠራ ይመልከቱና ቶሎ ይጀምሩliquid soap making at home | ONLY 3 INGREDIENTS
ምን ይሆን ? | ተአምራዊ ቁጥር 9 • Secrets of the Number ...
#behemot #amazing_Soap
የሚታሸግ የ 35 ሊትር ፈሳሽ ሳሙና ለመስራት የሚያስፈልገው
Sls /ኤስ ኤል ኤስ/ = 2
Labsa /ላብሳ/ = 1.14
costic soda /ኮስቲክ ሶዳ/ = 0.12salt
(የምግብ ጨው) = 1 እስከ መጨረሻው ይመልከቱ
liquid soap making at home,liquid soap making formula,liquid soap making machine,how to make soap at home,business,business ideas,business planbusiness,business ideas in tamil,business talks,business proposal,business insider,business ideas 2023,Soap,liquid,ምርጥ የፈሳሽ ሳሙና አሠራር,Behemot,How To Make Liquid soap,
How to Make Money on Soap,ብሄሞት
How to Make your own Liquid Soap Detergent at Home,
Step by Step Tutorial,
NLY 3 INGREDIENTS,
3 ንጥረ ነገሮች ብቻ,

Пікірлер: 451
@ብሔሞትBehemotTube
@ብሔሞትBehemotTube 17 күн бұрын
ምርጥ የሽንት ቤት ማፅጃ አሠራር | Toilet Cleaner👉🏽👉🏽 kzfaq.info/get/bejne/ept6f616lbXVo4U.html
@tigestteferi7785
@tigestteferi7785 16 күн бұрын
Fasash samuna alegn please I need more information
@Usually-x3t
@Usually-x3t 4 ай бұрын
ኢትዮጵያዊ ሆኖ እንዲህ ጠቃሚ ነገር የሚያስተምር አይቼ አላውቅም:: Thanks ❤🙏
@Kutere-ln7qy
@Kutere-ln7qy 2 ай бұрын
እውነተ ለመናገር ሲበዛ ቅን ሰው ነህ አላሀ ይጨምርልህ አንድ ፎርሙላ 2000 ብር በሚሸጥበት ሀገር አንተ በነፃ መስጠትህ ገርሞኛል በርታ አላሀ ያግዝህ
@user-qp4sp6hy5z
@user-qp4sp6hy5z 5 ай бұрын
በጣም ጥሩ ነው እውቀትን ለወገን ማካፈል በጸጋ ላይ ጸጋን ይጨምራል የስራ ዘመንክን ይባርክልህ ስልክ ብታስቀምጥ ማቴርያሎች የሚገኙበትን ለመጠየቅ
@ብሔሞትBehemotTube
@ብሔሞትBehemotTube 5 ай бұрын
TG yanagrun 0910438476
@hiruymelese
@hiruymelese 7 ай бұрын
ቅን ልቡና ያላቸው ሰዎች ምን የተባረኩ ናቸው ? እናመሰግናለን❤
@zahraargobawatube887
@zahraargobawatube887 6 ай бұрын
በጣም እናመሰግናለን የሽቶ አሰራርን ደግሞ ብታሳዬን ከቻልክ❤
@tigisteyayu6173
@tigisteyayu6173 7 ай бұрын
ለቅኖች ምስጋና ይገባል❤
@ediltube4490
@ediltube4490 2 ай бұрын
ተባረክ ወንድሜ ቅንነትህን አትቀይር በውነት መልካም ሰው ነህ
@kidistyitbarek1212
@kidistyitbarek1212 2 ай бұрын
ቅንነትህ ለዘለአለም አይወሰድ ተባረክ ለምልም
@ብሔሞትBehemotTube
@ብሔሞትBehemotTube 2 ай бұрын
Amen
@birhan3282
@birhan3282 Ай бұрын
ብዙዎች አሰራሩን አይናገሩም አንተ ግን በግልጽነት በማሳየትህ አመሰግናለሁ፡፡ ሁላችን ያለንን እውቀት ለሌሎች ብናካፍል እና ብንረዳዳ በተወሰነ መልኩ ችግሮቻችን ይቀረፉ ነበር፡፡ ተባረክ፡፡
@Yoni93
@Yoni93 7 ай бұрын
በጣም ደስ ይላል ወንድማችን እግዚአብሔር ይባርክ ❤❤❤
@myturn2002
@myturn2002 3 ай бұрын
በጣም መልካም ሰው ሙያ ለማካፈል የማይፈልጉ ብዙ ሰው አሉ ቅን ልቦና ያለው እዳን ያብዛል
@ayenewnigus3803
@ayenewnigus3803 7 ай бұрын
እጅግ በጣም አመሰግናለሁ ወንድሜ እኔ ይህን ቢዝነስ መጀመር ፈልጌ በጣም የምፈልገውን ትምህርት አግንቻለሁ የጠቀስካቸውን ኬሚካሎች ማግኘት የምችልበት አድራሻ ባህር ዳር አካባቢ መረጃው ካለህ ብታደርሰኝ ለሰጠኽው ትምህርት ግን ፈጣሪ እድሜ እና ጤናውን ይደልህ
@ብሔሞትBehemotTube
@ብሔሞትBehemotTube 7 ай бұрын
ክብረት ይስጥልኝ - ኬሚካል መሸጫ ብታጠያይቅ አይጠፋም - እኔ አዲስ አበባ ስለሆንኩ ነው - አሳውቅሀለሁ ለማንኛውም
@tewedajgirma
@tewedajgirma 6 ай бұрын
በጣም እናመሰግናለን አ አ የት ይገኛል?
@Eku11tina
@Eku11tina 5 ай бұрын
@@ብሔሞትBehemotTube adis abba yet nw adrasha
@adugnaasefa1023
@adugnaasefa1023 5 ай бұрын
አ.አ የት ማግኘት ይቻላል እባክህ?
@ብሔሞትBehemotTube
@ብሔሞትBehemotTube 5 ай бұрын
@@adugnaasefa1023 0910438476 yanagrun TG lay
@Adanu-x6f
@Adanu-x6f Ай бұрын
በእውነት አንተ አንደኛ ነህ እውቀትህን ሳትደብቅ ስላካፈልከን ተባረክ እኔ በበኩሌ ትልቅ ክብር አለኝ ላንተ
@grumYeans
@grumYeans Күн бұрын
እጅግ፡በጣም፡አመሰግናለው፡ወድሜ፡በሌላ፡መረጃ፡በርታልን❤
@kadijak5028
@kadijak5028 22 күн бұрын
Maasha Allah hedduu galatomi ulfaadhu umrii dheeradhu❤❤❤❤
@selfoselfo1747
@selfoselfo1747 3 ай бұрын
በእውነት እናመሰግናለን እግዚአብሔር ቀና ልብ ይስጠን በረታልን
@wagariagga9146
@wagariagga9146 7 ай бұрын
Good demonstration, thank you. Do the more to teach others.
@user-yv2sj3rt6e
@user-yv2sj3rt6e 7 ай бұрын
መልካም ሰው ይብዛልን
@endaleabraham5684
@endaleabraham5684 11 күн бұрын
ጌታ ይባርክ አቦ❤❤❤
@user-rx7pv9vj9t
@user-rx7pv9vj9t 3 ай бұрын
ማሻ አላህ አላህ እውቀትህን ያብዛው
@fetiyeshewaget9921
@fetiyeshewaget9921 2 ай бұрын
ቆንጆ ነው ወንድሜ chemical ለየብቻ dissolve ብታደርጋቸው ደግሞ ይበልጥ ይመከራል በታም እናመሠግናለን
@demwezeassefa5221
@demwezeassefa5221 2 ай бұрын
በምን በውሀው ፕሮሲጀሩስ?
@habibaemufrdos4809
@habibaemufrdos4809 Ай бұрын
እናመሰግናለን ዳንዝም
@hizbayush
@hizbayush 5 ай бұрын
Kin sewochn egziabher yabizaln enamesegnalen!😘
@zola3273
@zola3273 7 ай бұрын
በጣም ጥሩ ገለፃ ነዉ በርታ በሌለም አይነት አሳየን 10 Q 👍👍👍👍👍
@kibretbelda1389
@kibretbelda1389 4 күн бұрын
በጣም እናመሠግናለን
@user-mx2rf4hl9r
@user-mx2rf4hl9r Ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ ጨምሮ ይስጥህ አጋጣሚ ነውያየሁት ቤትህን
@Wellnesspass50
@Wellnesspass50 Ай бұрын
ፈጣሪ ከክፋ ነገር ይጠብቅህ የማቱሳላን እድሜ ይስጥህ ሌላ ምንም አልልህ ወንድሜ
@user-lx5iv8ji2tHomeboy
@user-lx5iv8ji2tHomeboy 7 ай бұрын
ኢትዮጵያዊነት ባንተ ዉስጥ አይቸዋለሁ ምነው ሁሉም እንደ አንተ ብሆን ከዘረኝነት ብወጡልን እግዚአብሔር አንተ ንና ቤተሰቦችን እንድ ሁም በዙሪያክ ያሉ ጓደኞችን ጭምር ይባርክ
@RamadanDefo
@RamadanDefo 4 ай бұрын
ቅን ልብ እናመሰግናለን ተባረክልን
@saradanisaradaniWDSAZ
@saradanisaradaniWDSAZ 3 ай бұрын
በቅንነት ማስተማርህ ደስ ይላል የሙዚቃው ድምጽ ለትምህርቱ ስል እየኮረኮረኝ በግድ ነው የሰማውት
@BerhanuArarsa-t8n
@BerhanuArarsa-t8n Ай бұрын
Thank you very much for your ideas.
@AdisuToka
@AdisuToka 2 ай бұрын
በጣም ጥሩ ነው። አመሰግናለሁ ንጥረ ነገሮችን ከየት እና ዋጋውን ለእያንዳንዱ መጠን ቢገለፅ ደስ ይለኛል። በድጋሚ አመሰግናለሁ
@indichecewecentil7932
@indichecewecentil7932 2 ай бұрын
ከመጀመሪያ ጀምራቹ እዩ ተገልጿል
@TihabeshaJon
@TihabeshaJon 2 ай бұрын
Lemelikam sira fexare chemiro yisixik tebarek
@NeyriaKerso
@NeyriaKerso Ай бұрын
ማሻ አላህ❤
@user-xi8nc8md9c
@user-xi8nc8md9c Ай бұрын
በእውነት እግዚአብሔር ያክብርልን ታላቅ ሰው
@user-jo5de5kv8l
@user-jo5de5kv8l Ай бұрын
Keep up good jobs 👌 👍 👏 💪 thanks for your information ❤❤
@desalegndreamer3518
@desalegndreamer3518 3 ай бұрын
በጣም እናመሰግናለን።
@pischannel3292
@pischannel3292 2 ай бұрын
አላህ ይባርክልህ ስራህን
@user-bj9nn2fs6b
@user-bj9nn2fs6b Ай бұрын
ተባረክ
@senaitgetachew-jc9jn
@senaitgetachew-jc9jn 2 ай бұрын
Betam amesegnalehu kin lib new yalek
@KasechLegese
@KasechLegese 23 күн бұрын
Chemicalun ket enagegnalen🥰🥰🥰🥰yeiwunet enamesegnalen
@LaylaHussen-eg4ov
@LaylaHussen-eg4ov 4 ай бұрын
አላህ ይጨምርልክ ዉንድም
@midwork4610
@midwork4610 5 ай бұрын
ጨምሮ ጨማምሮ ይባርክህ broye
@tewabechtedla6430
@tewabechtedla6430 7 ай бұрын
እናመሰግናለን!!!
@ramadanomer8320
@ramadanomer8320 6 ай бұрын
Ehewnaw lahager economy le hizbu yamibaj sira masrat baxam enameseginalen
@AmenaAbdu
@AmenaAbdu Ай бұрын
ጎበዝእናበረታታው የምር❤❤❤
@SelamTefe
@SelamTefe 20 күн бұрын
Thank you so much bro ❤❤❤
@user-dg1uh6kf1k
@user-dg1uh6kf1k Ай бұрын
እውቀቱን ጥበቡን ፀጋውን ይጨምርልህ ለኛም ማስተዋሉን ይስጠን አሜን
@serwen7283
@serwen7283 13 күн бұрын
አናመሰግናለን
@GetachewAnley-e4b
@GetachewAnley-e4b Ай бұрын
እናመሠግናለን
@FikirShegaw
@FikirShegaw Ай бұрын
Enamsegenlen
@user-ck6gs9nf4n
@user-ck6gs9nf4n 7 ай бұрын
በጣም በጣም አመሠግናለሁኝ
@ብሔሞትBehemotTube
@ብሔሞትBehemotTube 7 ай бұрын
አዎ ጥንቃቄ ግዴታ ነው - ስትጀምሩ ማክስ ማድረግ ያስፈልጋል ብናኝ ስለሚኖረው - ለእጅ ደግሞ ጓንት ከተቻለ - በይበልጥ ግን ኮስቲክ ሶዳ የሚባለው በእጅ መነካት የለበትም - አደገኛ ነው
@abiyeyeshika3333
@abiyeyeshika3333 3 ай бұрын
Tadya sitatebibetis le ijachin gudat alew malet new 😢sodaw??
@ብሔሞትBehemotTube
@ብሔሞትBehemotTube 3 ай бұрын
@@abiyeyeshika3333 i eskiwahad nw eko
@user-ne9gz1vh5o
@user-ne9gz1vh5o 4 ай бұрын
ወንድሜ ፎርሙላው ትክክል ነው ሠርቼ አይቸዋለው በጣም አመሠግናለሁ ይገርምሀል ሌሎቹ ትክክለኛውን ፎርሙላ አያሳዩም ሌላም የጅና የቃ ብታሣየን ደስ ይለኛል አመሠግናለሁ።
@user-nc6md7uk5g
@user-nc6md7uk5g 4 ай бұрын
ግብሀቱን የት አገኘሽ በቅንነት ንገሪኝ. ወይም ❤
@user-of5bt4ro8d
@user-of5bt4ro8d 5 ай бұрын
Thank you God bless you my brother!
@SewnetGetnanehe-ly1zn
@SewnetGetnanehe-ly1zn 2 ай бұрын
በጣም እናመሰግናለን ተባረክ
@TalileDiriba
@TalileDiriba 2 ай бұрын
betam inameseginalen tebarekilin
@user-or6ze3vv2i
@user-or6ze3vv2i 2 ай бұрын
ጀግና፡እጅይባረክ፡ቅንመሆን፡ለራስ፡ነው፡በርታበርታ
@yashikonju8805
@yashikonju8805 Ай бұрын
አቦ እግዚአብሔር ይባርክህ ሰብስክራይብ አደረኩህ በርታ ከስደት ተመሊሰን ሞያዉን ተምረን የሀንን ስራ ብንሰራ ጡሩ ነበር ስደት ሰለቸን
@user-hr4kq1mo4j
@user-hr4kq1mo4j 6 ай бұрын
Wodaje betam des yemil nager nw yakerebikilin emamesginalen silkhin bitaskemitilin des yilenal❤
@ብሔሞትBehemotTube
@ብሔሞትBehemotTube 6 ай бұрын
telgeram 0910438476
@user-po7mr7hz9f
@user-po7mr7hz9f 3 ай бұрын
ይመችህ
@RuhamaEshetu-xq6kq
@RuhamaEshetu-xq6kq Ай бұрын
betam enamesgenalen prodactun yet enagegnalen gin
@HayileslassieadugnawSmegn
@HayileslassieadugnawSmegn Ай бұрын
አመሠግናለው
@TiyaaSaba
@TiyaaSaba 4 ай бұрын
Wooooow very nice thank for shere ❤❤❤
@HayileslassieadugnawSmegn
@HayileslassieadugnawSmegn Ай бұрын
በጣም አመሠግናለው
@user-dt7nj9pq8v
@user-dt7nj9pq8v 5 ай бұрын
Enameseginalen began soda 0.12 malet betam tinish neches enanite yemit chemirubet bizu new
@ብሔሞትBehemotTube
@ብሔሞትBehemotTube 5 ай бұрын
Awo, Alanesem ere
@semarawitsat
@semarawitsat 14 күн бұрын
እናመሰግናለን
@AmaaHus
@AmaaHus 3 ай бұрын
መልካሙን ሁሉ ላንተ❤
@babyhaile8047
@babyhaile8047 Ай бұрын
Tebarek wendemi ,yet nw menagegnew inzin bro
@ብሔሞትBehemotTube
@ብሔሞትBehemotTube Ай бұрын
Ale egna gar
@abcabc1705
@abcabc1705 Ай бұрын
ቀሪ ዘመንክ ይባረክ
@user-gl3fv7nv8k
@user-gl3fv7nv8k 3 ай бұрын
Mene edamelke alkeme zamneke yebareke
@YirgalemYr-ok2nz
@YirgalemYr-ok2nz Ай бұрын
እናመሰግናለን።
@sammymech971
@sammymech971 7 ай бұрын
በቅድሚያ ምስጋናየ ይድረሳችሁ በመቀጠል እነዚህን ኬሚካሎች የት ይገኛሉ
@amaresisay5887
@amaresisay5887 7 ай бұрын
አዲስ አበባ አለ ብዙ ቦታ
@user-tf3fc6kh5g
@user-tf3fc6kh5g Ай бұрын
1,Materialun yet inagegnalen? 2,yelum materialu sim ayitayim. 3,mashegia altenagerem.ameseginalaw.
@SewmehoneBekinew
@SewmehoneBekinew 3 ай бұрын
በጣም እናመሰግናለን እኔ የምኖረው ክልል ነው ለመስራት ፍላጎት አለኝ በትንሹ ጥሬ እቃዎቹን የት ነው ማገኘውው
@user-ki1xq7vu7r
@user-ki1xq7vu7r 8 ай бұрын
betam gobze Thank you
@biratuhordofa
@biratuhordofa 6 ай бұрын
❤❤❤ Betam Arifnew ye colour/qelem lebicha betasayen/ dessylal
@user-zo1jr3nm5c
@user-zo1jr3nm5c 6 ай бұрын
እጅግ በጣም በጣም ኣመሠግናለሁ ሌላ የበለጠ እንደ ምትሰራ ኣልጠራጠርም ❤❤❤
@gghguj612
@gghguj612 4 ай бұрын
ኢትዮጵያ ስገባ በስራት እጀምሪለሁ አመሰግናለሁ ወዲም
@TihabeshaJon
@TihabeshaJon 2 ай бұрын
Enea sira mesirat efeligalew bitanagireni desi yilenali wedime
@ብሔሞትBehemotTube
@ብሔሞትBehemotTube 2 ай бұрын
Eshi yanagrun tg lay0910438476
@WeleteHana-th8fi
@WeleteHana-th8fi 2 ай бұрын
Betam anamesegnalen melkamoch nachu ❤
@user-ok6fd3dj7u
@user-ok6fd3dj7u 6 ай бұрын
Betam kena sew neh enamesegnalen❤
@bonituwario5450
@bonituwario5450 6 ай бұрын
You did great work !!! God bless you more.
@BesheksGari
@BesheksGari 3 ай бұрын
Thanks alot bro
@weldemariammarshet
@weldemariammarshet 25 күн бұрын
በጣም ኣሪፍ ነው ነገር ግን NaOH ጨዉ በሌላ እቃ ማምተው መቅረብ ነበረባቸው እነዚ ኬሚካል በጣም ኣደገኝ ስለ ሆኑ safty በተመለከተ ትንሽ መልእክት ቢነሮው ።
@user-hj3si3xx2e
@user-hj3si3xx2e Ай бұрын
አመሰግናለሁ ወንድም ግን ነጭ ፈልጌ ነበር
@ብሔሞትBehemotTube
@ብሔሞትBehemotTube Ай бұрын
እንለቃለን
@hanahani9158
@hanahani9158 7 ай бұрын
enameseginalen bro betam arife new
@nanidagne5734
@nanidagne5734 7 ай бұрын
Thanks betam bro
@birhanukidanu1551
@birhanukidanu1551 3 ай бұрын
thank you very much for sharing with us. where do we get the ingredients, please?
@Belete-tf2qy
@Belete-tf2qy 10 күн бұрын
በጣም አመስግናለሁ እውቀትን ስላካፈልክኝ ።ግብአቶችን የት ማግኘት ይቻላል።
@YordiBekele
@YordiBekele 4 ай бұрын
ስለቅንነትህ ሰብስክራይብ አደረኩ ተባረክ ወንድም አለም 😍😍😍
@MelatYalew-m8n
@MelatYalew-m8n 20 сағат бұрын
Chemical keye enagegnalen
@Nafi_tube
@Nafi_tube 5 ай бұрын
Endet Endashekabetu eko seneteyekachew tebarek wendeme subscribe bemareg enagezewalen🎉
@user-pu2dy9dm6h
@user-pu2dy9dm6h 12 күн бұрын
ቀለሙየትነውየሚገኘው
@begashdz05
@begashdz05 7 ай бұрын
Enamesrgnalen wendmachin ekawochun yet enagegnalen beteley labsa yemibalewn
@ብሔሞትBehemotTube
@ብሔሞትBehemotTube 7 ай бұрын
be telegram Yanagrun
@diramudub6413
@diramudub6413 3 ай бұрын
ጎበዝ በርታ!
@fiyametafisha8935
@fiyametafisha8935 21 күн бұрын
ትንሽ ቀጠነ ልበል ወንድም
@ብሔሞትBehemotTube
@ብሔሞትBehemotTube 20 күн бұрын
ሌላ የቀጠነ አሳይቼ ነው እንጂ አልቀጠነም፣
@EtagegnehuTemesgen
@EtagegnehuTemesgen 2 ай бұрын
Gobez berta bero Tinsh ketenebgn Lemawofer min yichemeral wondem
@ብሔሞትBehemotTube
@ብሔሞትBehemotTube 2 ай бұрын
Sles
@Enat-ch2mq
@Enat-ch2mq 3 ай бұрын
ሊንኩ አይሰራም
Kids' Guide to Fire Safety: Essential Lessons #shorts
00:34
Fabiosa Animated
Рет қаралды 15 МЛН
Вы чего бл….🤣🤣🙏🏽🙏🏽🙏🏽
00:18
"የላርጎ ሳሙና ጉድ.."  | CHILOT
33:34
Chilot ችሎት
Рет қаралды 72 М.
ዳንቻ ሳሙና እና ዲተርጀንት ፋብሪካ #
20:40
Ethiopian Enterprise Development
Рет қаралды 17 М.