ችግሮቻችን የምንፈታበት ወሳኝ ቀመር The Best Formula to Solve Our Problems

  Рет қаралды 4,536

Laekemariam ላከማርያም

Laekemariam ላከማርያም

7 ай бұрын

ችግሮቻችን የምንፈታበት ወሳኝ ቀመር The Best Formula to Solve Our Problems
Book of Joshua

Пікірлер: 30
@Jossiab457
@Jossiab457 7 ай бұрын
በጣም ጥበብ በተሞላው መንገድ ነው ያስተማርከው:- ይህንንም ጥበብ ያገኘኸው የጥበቡ ባለቤት የመፅሀፍ ቅዱስ ደራሲው መንፈስ ቅዱስ ነው! እግዚእብሔር በፈለገው ሰው መልእክቱን ያስተላልፋን ለዚህም አንተን ተጠቅሞብሃል:: ከመፅሀፍ ቅዱስ የሚገኝ ጥበብ የትኛው ዘመን ላይ የማይሻር ነው :- ስለዚህ ከምንጩ እየቀዳህ እንደዚህ ያለውን ንፁህ ትምህርት ወደ ዓለም ሁሉላይ አፍስሰው የተጠማ ሊጠጣው ስለሚችል:: ፍልስፍና ብቻውን ህይወት አይሆንም ህይወት የሚሆነው ከህይወት መፅሀፍ ሲወሰድ ነው! እንደ ኢያሱ አንተም በርታ! ወደፊትም በርታ!
@BRAb
@BRAb 6 ай бұрын
ጥበበኛ ሰው እናመሰግናለን ❤
@tesfayesiyamregn6912
@tesfayesiyamregn6912 23 күн бұрын
መፅሐፍ ቅዱስም ምን እንደምትሰሙ ምረጡ ይላል
@woynimokonen352
@woynimokonen352 7 ай бұрын
የዛሬውን ትምህርት ሁለት ጊዜ ሰማሁት የአሁኑ ሁኔታየ ነው ደጋግሜ እሰማዋለሁ በደንብ ውስጤ እስኪገባ እናመሰግናለን ዶክተርየ
@nweinnovation
@nweinnovation 7 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@jerryas6825
@jerryas6825 7 ай бұрын
Lakeya tmhrtochih betam new des yemilut ❤❤❤❤❤
@AsnaMiny
@AsnaMiny 7 ай бұрын
Enamesegenalen
@tesfayesiyamregn6912
@tesfayesiyamregn6912 23 күн бұрын
እናመሰግናለን
@rozamesfen290
@rozamesfen290 7 ай бұрын
I am Eyasu I can do anything!!!
@meronshume3150
@meronshume3150 7 ай бұрын
Tebarek ❤
@Steven.24
@Steven.24 5 ай бұрын
wow🙌
@tensayshebru-rm5ho
@tensayshebru-rm5ho 7 ай бұрын
ዶክተርዬ ትንሽ የድምፅ ጥራት ብቻ ነው በተረፈ እንድሜና ጤና ይስጥልኝ
@tsedaytube
@tsedaytube 7 ай бұрын
ወይኔ ዛሬ በደንብ እየሳኩኝ ነው የተማርኩት ❤❤❤ በጣም ነው የምወድህ ብሮ ከልብህ እንደሆነ ያስታውቃል እኛ እንድንቀየር ያለክ ጥረት እና ደሞ ከትምህቶችክ አንዱን ተግብሬው ተጠቅሜበታለሁ የዛሬ ደሞ መቼም አረሳውም አመሰግናለሁ
@mesfinkebede1945
@mesfinkebede1945 5 ай бұрын
የአሰብኩበተወ ቦታ ሰወደርስ ስሜት ማምጣት እንዴት ደስ እንደሜል እኮ ……………… ዶር እናመሰግናለን
@tensayshebru-rm5ho
@tensayshebru-rm5ho 7 ай бұрын
ዶክተርዬ የድምፅ ጥራት ብቻ ይጎልካል ባክ ባክ እናመሰግናለን 🎉🎉🎉
@YayoEntertainment
@YayoEntertainment 7 ай бұрын
🙏🙏🙏👍
@user-ru8bb4pm5o
@user-ru8bb4pm5o 7 ай бұрын
Memere dryeee keberlen she amete nurelggg❤❤❤❤❤❤❤❤
@legessebegashaw1101
@legessebegashaw1101 7 ай бұрын
Tnx
@selams4468
@selams4468 7 ай бұрын
Thank you 🙏
@yididateak-gj1zx
@yididateak-gj1zx 7 ай бұрын
እጅግ በጣም እመሰግናለው ምርጥ ትምህርት ነው ፈጣሪ ይባርክህ
@eyobfisshaye9786
@eyobfisshaye9786 7 ай бұрын
Amazing idea💯 and I will do it 💯
@rozamesfen290
@rozamesfen290 7 ай бұрын
Thank you. Good job!
@teshalefekadu6130
@teshalefekadu6130 7 ай бұрын
Wonderful have nice day thanks
@Truth-iz6hn
@Truth-iz6hn 7 ай бұрын
Thank You very much. Jericho is mine❤
@lizabella-bk3od8ip1j
@lizabella-bk3od8ip1j 4 ай бұрын
ወንድም ጥሩ አልክ አንድ ነገር ግን ሣትክ እያሡ የተመካበት አምላክና ጌታ ነዉ ማለቴ እምነት ያድናል ሃይማኖት አላልኩም ሠማክ ያለአዶናይ ፈቃድ በራሥህ እንቀፋት የሚደፋክ ነህ ገባክ የጌታን ቃል ለፍልሥፍናከ አትጠቀም ጌታ ያግኝክ ጥሩ እዉቀት ተንኮል ምክር
@user-uz2ck9zw9j
@user-uz2ck9zw9j 7 ай бұрын
እናመሰግናለን ዶክተር አግዚአብሔር ይባርክህ ።
@user-pn7po7cw6t
@user-pn7po7cw6t 7 ай бұрын
እያመመው መጣ አለ ዘፋኙ ። አመሰግናለሁ !!!
@asnakechkebede7122
@asnakechkebede7122 7 ай бұрын
❤❤❤❤
@sarabekele6589
@sarabekele6589 7 ай бұрын
🙏🙏🙏🙏
@NaodMulugeta-tj9fs
@NaodMulugeta-tj9fs 7 ай бұрын
🙏🙏🙏👏👏👏
በችግራችን ወቅት ወዴት እንዙር? Where to Turn During Challenging Times?
41:20
/በስንቱ/ Besintu S2 EP.45 "አማረኝ" pt.2
34:22
ebstv worldwide
Рет қаралды 6 М.
Mom's Unique Approach to Teaching Kids Hygiene #shorts
00:16
Fabiosa Stories
Рет қаралды 27 МЛН
تجربة أغرب توصيلة شحن ضد القطع تماما
00:56
صدام العزي
Рет қаралды 59 МЛН
Spot The Fake Animal For $10,000
00:40
MrBeast
Рет қаралды 134 МЛН
Little girl's dream of a giant teddy bear is about to come true #shorts
00:32
በ30 ቀን ህይዎታችሁን ቀይሩ Change Your Life Within 30 Days
6:46
Laekemariam ላከማርያም
Рет қаралды 5 М.
Slow motion boy #shorts by Tsuriki Show
0:14
Tsuriki Show
Рет қаралды 8 МЛН
Никогда не убивай это существо! 😱
0:28
MrBeast Встретился С Сигмой😳 #shorts
0:48
a_ve_znali
Рет қаралды 2,8 МЛН
ВОДА В СОЛО
0:20
⚡️КАН АНДРЕЙ⚡️
Рет қаралды 23 МЛН