ጨካኙ አባት በቁጥጥር ስር ዋለ… ለአጭበርባሪ ዩትዩበሮች መልዕክት ከፖሊስ || Tadias Addis

  Рет қаралды 31,069

Seifu ON EBS

Seifu ON EBS

2 ай бұрын

ጨካኙ አባት በቁጥጥር ስር ዋለ… ለአጭበርባሪ ዩትዩበሮች መልዕክት ከፖሊስ...
አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ ለመመልከት Seifu on EBS bit.ly/2VgLrdM Subscribe በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ
Subscribe
Seifu ON EBS - bit.ly/2VgLrdM
#SeifuFantahun #SeifuonEBS #SeifuFantahunShow

Пікірлер: 63
@hanytwin
@hanytwin 2 ай бұрын
አጭበርባሪ ከጠፋ እኛ መልካም የምንሰራ ዮቱበር እናድጋለን ፍትህ ለኛ
@user-px4hk8wl8v
@user-px4hk8wl8v 2 ай бұрын
ትክክል ቀና አስተሳሰብም ይኖረናል 🙏
@fatimaabdallah1397
@fatimaabdallah1397 2 ай бұрын
👍👍👍👌
@LekeTafiri
@LekeTafiri 2 ай бұрын
እደት እንመናችሁ
@SuleymanAli93
@SuleymanAli93 2 ай бұрын
አጭበርባራ ማን ተከተል አላቹ ፎሎ አለ ማረግ አለማየት ላይክ አለመስጠት ኮሜት አለመፅፍ ሼር አለ ማረግ ያኔ ተደራሽነት አይኖራቸውም
@ethio125
@ethio125 2 ай бұрын
እኔ ራሴ ወንጀሉ ሕግ የማይደርሰውን ፓሊስ እንዴት ዝም አለ እያልኩ ነበር ተባረኩ እንዳቃጠሉን አልቀሩም
@takelederesa
@takelederesa 2 ай бұрын
ፈጣሪ ባለንበት ከደዚህ ክፉ ዘመን ይጠብቀን
@fatimaabdallah1397
@fatimaabdallah1397 2 ай бұрын
ምስጋና ለቅን ልቦችና ለፓሊሶች እኛ በስደት ያለነዉ እነዚህ አጭበርባሪዎች እዉነት መስሎን ሀገራችን ህዝባችንን እንድንጠላ አርገዉናልና ይቀጡ
@user-oq5pq9ju7p
@user-oq5pq9ju7p 2 ай бұрын
ትክተከሮች በርቱ ማስረጀ የማጠቹ እኘ አገረችን ለማግት ረሱ ፈረን😢😢😢😢😢😢
@user-sx6hr4fp2k
@user-sx6hr4fp2k 2 ай бұрын
ፍትህ ተደጋጋሚ ጥቃት ለሚፈፀምባት ወጣት ልጅ በእዉነት የዚችን ልጅ እኩይ ተግባር የህግ አካል አልያም በስልጣን አስተዳደር ያለ ቢሆን እጂ ግለሰብ ቢሆን ትይዙት ነበር የሴት ልጅ ጥቃት ይቁም ፍትህ ለዝች ታዳጊ ተዉ ትዉልድ እየቀቻችሁ ነዉ ተዉ
@SeadaTube
@SeadaTube 2 ай бұрын
ሶሻል ሚዲያን ለበጎ ነገር እንጠቀምበት ፕሊስ በሰው ሂወት አንጨዋት 😊😊😊😊
@misganawayele
@misganawayele 2 ай бұрын
የትኞቹ ናቸው ለምን አታሰዩንም ለጥቆማ እንድያመቻን
@josephjames7377
@josephjames7377 2 ай бұрын
መክትል ኮማንደር የአነጋገር ችሎታህ አሥገርሞኛል እናመሠግናለን
@BETE-KIDANE-MIHRET
@BETE-KIDANE-MIHRET 2 ай бұрын
ክብሩ ይስፋ ለመድኃኔዓለም እግዚአብሔር አሁንም ስራ ይስራ 😢
@user-vj4zo8mt9s
@user-vj4zo8mt9s 2 ай бұрын
ተመስገን ቢዘገይም ደርሳችኅል የሰው ትዳርና ኑሮ በይቱብ ስም እየጠራሽ ለመበጥበጥ የምትሞክሪ ተጠቀቂ
@aminasurur2523
@aminasurur2523 2 ай бұрын
የአላህ ኸይር ነገር መስማት ናፈቀኝ😢😢😢
@metekdawit5309
@metekdawit5309 2 ай бұрын
በጣም ጠቃሚ መልእክት ነው እናመሰግናለን።
@TamagneTamiru
@TamagneTamiru 2 ай бұрын
Arif merja nw seyfsha !!
@user-gn5wb1zi4o
@user-gn5wb1zi4o 2 ай бұрын
ለይክክክክክክክ አርጉኝ አምሮኘል
@tesfay5605
@tesfay5605 2 ай бұрын
ሰይፉ ፈጣን መረጃው ደስ ይለኛል እኔ ግን በግሌ ሰይፉ አይመቸኝም
@seblewongel122
@seblewongel122 2 ай бұрын
በነካ እጃችሁ እንዳልክ ዩቱብ ቁንጮ ድሬድ ሰውዬንም ያዙልን እባካችሁ ይኧው ጥቆማ አደል የምትፈልጉት ጠቁሜያለሁ
@tennyg.b6315
@tennyg.b6315 2 ай бұрын
በርቱልን 🙏🙏🙏
@user-dl7ej8jl5n
@user-dl7ej8jl5n 2 ай бұрын
ሰላም እንኳም ደና መጣችሁ❤❤❤
@ewnetugiru5102
@ewnetugiru5102 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርከችሁ፡፡
@user-rr7pv8wl8q
@user-rr7pv8wl8q 2 ай бұрын
የሚገርም ነው የኛን እንባ ለማፍሠሥ በተለይ በአረበኛ እያስተረጎሙ ቲክቶክ ላይ የሚለቁ አረመኔወች አሠሪወቻቺን እየፈሩን ነው
@user-xg3uy8en9n
@user-xg3uy8en9n 2 ай бұрын
ዱካ ሾው አራዳplace ሌሎችም አሉ
@abuowais6341
@abuowais6341 2 ай бұрын
የአላህ
@afro90s78
@afro90s78 2 ай бұрын
ሰይፉ አንተ ራሱ በsifu on ebs ላይ ምታደርጋቸው አንዳንድ ድርጊቶችና ጥያቄዎች ከባህላችን ሚቃረኑ እና ከቤተሰብ ጋር ሆኖ ሲታይ በጣም ሚያሳፍሩ እኮ ናቸው ለምሳሌ 1 ብቻ ልጥቀስ ባለፈው ታኩርን አቅርበክ እድሜ ስንት ነው አልክ 18 አለክ ከዛ አንተ ድንግል ነክ? ለባህል ምታስብ ከሆነ ያላገባ ታዳጊ ልጅ እዬ ጥያቄ ይጠየቃል? እዬ ለምሳሌ ነው እንጂ ብዙ አሉ የውጭ ቶክ ሾው ላይ ያየከውን ሁሉ ለማሳቅ ብለ .......
@Love-zd2bi
@Love-zd2bi 2 ай бұрын
ቆዳ
@mulubirara7956
@mulubirara7956 2 ай бұрын
ቆዳማ ሕጻኑን የጠየቀው ነው
@afro90s78
@afro90s78 2 ай бұрын
@@Love-zd2bi ሰገራ
@bbhh211
@bbhh211 2 ай бұрын
ብዙ ወንጀለኞችን አሳደው የሚይዙ ብዙ ጋዜጠኞች አሉ እነሱን ለገንዘብ ብለው ከሚዋሹና ከሚያጭበረብሩ ሰዎች ጋር አትመድቧቸው ይስሩበት ከፖሊሶች ጋር እጅና ጓንት ሆነው
@user-oq5pq9ju7p
@user-oq5pq9ju7p 2 ай бұрын
እሰይይይእልልልልልልልል👍👍👍👍👍👍
@smsm3968
@smsm3968 2 ай бұрын
ኸረ ሰይፉ "ዱካ ሾው" የተባለ የዩቱብ ቻናል አለ። ኸረ pls በደንብ ተመልከቱት
@user-sd1wb3bk8k
@user-sd1wb3bk8k 2 ай бұрын
ምን አይነት አባት ነው ክፉ😢
@Lovetube4644
@Lovetube4644 2 ай бұрын
Thank you👮🏾‍♂️❤
@user-ts5jp9cx1r
@user-ts5jp9cx1r 2 ай бұрын
👍👍🙏🙏
@Tubesenitube
@Tubesenitube 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@yenefiqrtube
@yenefiqrtube 2 ай бұрын
Omg 😁 Thank you Etihop police
@user-hiwot
@user-hiwot 2 ай бұрын
ልጅ አሳዘነኝ
@Kkw-ii9wy
@Kkw-ii9wy 2 ай бұрын
👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻🥰🥰🥰🥰🥰
@LekeTafiri
@LekeTafiri 2 ай бұрын
አብይ አህመድ ወንጀለኛ ነው ይታሰር ይፈረደበት😂😂😂😂😂😂😂😂😅😅😅😅😅😅😂😂😂😂😂😂😂😂
@Kkw-ii9wy
@Kkw-ii9wy 2 ай бұрын
🥺🥺🥺🥺😁😁
@Addisnews-iq6hc
@Addisnews-iq6hc 2 ай бұрын
Le Tatary Polisochachin talak kibr alegin
@betnat-9450
@betnat-9450 2 ай бұрын
Egzio 😭
@hoolyhloo3815
@hoolyhloo3815 2 ай бұрын
☝️🇪🇹☝️🤲🤲🤲🙇👈👮🙏
@HhHhh-jr3by
@HhHhh-jr3by 2 ай бұрын
እኔ የማምነው ሰይፍሻን ብቻ ነው
@user-ui2th6kx5j
@user-ui2th6kx5j 2 ай бұрын
ገነ።ይቀረል።ሁሉም።ይለቀሙ
@lynlyn6527
@lynlyn6527 2 ай бұрын
ሰለበለጣችሁ ነዉ ወንጀሉ ይሰራል
@azizamuhamede7239
@azizamuhamede7239 2 ай бұрын
ደምሩኝ ሀባየብ❤❤❤❤❤
@yemariam628
@yemariam628 2 ай бұрын
እሺ እንደማመር👋
@azizamuhamede7239
@azizamuhamede7239 2 ай бұрын
@@yemariam628 እሽ እናማማ
@bezuhansisay2711
@bezuhansisay2711 2 ай бұрын
እና ምን ያብላው አትፍረዱ
@m.bedane7442
@m.bedane7442 2 ай бұрын
የአዲስ አበባ ፓሊስ እራሱ በሌብነት የተሰማራ አይደል :: ሌባውን ሌባ ቢሰርቀው ምን ይደንቀው ነው ነገሩ😂😂😂
@wowo-rahme
@wowo-rahme 2 ай бұрын
ተይ ውዴ አይባልም
@m.bedane7442
@m.bedane7442 2 ай бұрын
@@wowo-rahme እሺ 🙏🏽
@GiasBd-qp3bu
@GiasBd-qp3bu 2 ай бұрын
እኮ
@Midway695
@Midway695 2 ай бұрын
ማጭበርበር ወንጀል ነዉ ። እኒህ አባት ግን ቸግሯቸው ይሆናል እንጂ በወለዱት ልጅ ላይ መጥፎ ህመም ተመኝተውለት መለመኛ አያደርጉትም ። እስኪ ዝም ብላችሁ አስቡት ስራ አንደልብ አይገኝ፣ ኑሮ ውድነት ፣ ዘረኝነት፣ መፈናቀል ና ሌሎች ችግሮች ባሉባት ሀገር ገና ከዚህ የበለጠ ይደረጋል። እኒህ አባትም ለብቻቸው ቁጭ ብለው ቢለምኑ አካላቸው ሙሉ ስለሆነ ማንም አይሰጣቸውም ። ስለዚህ በልጃቸው ቢለምኑ ችግራቸዉን ለማቃለል የዘየዱት ዝድ ሊሆን ይችላል ።ነገሮችን በተለያዬ አንግል ማየት መልካም ነዉ ።
@Kidist954
@Kidist954 2 ай бұрын
ደምሩኝ እህት ወድሞቸ
@yemariam628
@yemariam628 2 ай бұрын
ደምሬሻለው ነይ ወደኔ👋
Despicable Me Fart Blaster
00:51
_vector_
Рет қаралды 22 МЛН
Who has won ?? 😀 #shortvideo #lizzyisaeva
00:24
Lizzy Isaeva
Рет қаралды 64 МЛН
Scary Teacher 3D Nick Troll Squid Game in Brush Teeth White or Black Challenge #shorts
00:47
마시멜로우로 체감되는 요즘 물가
00:20
진영민yeongmin
Рет қаралды 31 МЛН
ሰርፕራይዝ  አደረጉኝ  ደነገጥኩኝ😱
27:23
Роналду совсем другой! 😱
0:45
КиноСклад
Рет қаралды 5 МЛН
Лайфхак с лейкой 🚿
0:37
Сан Тан
Рет қаралды 3,5 МЛН
Жалко эту собаку 😥
0:34
Awesome Cuts
Рет қаралды 3,6 МЛН
МИША ПЛИТОЧНИК
0:19
KINO KAIF
Рет қаралды 10 МЛН