🛑አጨቃጫቂው የአዲስ አበባ የኮሪደር ልማት ውዝግብ - በ6 አመት ይሄ ይሆናል ብሎ ማን ጠበቀ - Ethiopian TikTok Videos Reaction

  Рет қаралды 34,960

Tikus Neger

Tikus Neger

13 күн бұрын

🛑አጨቃጫቂው የአዲስ አበባ የኮሪደር ልማት ውዝግብ - በ6 አመት ይሄ ይሆናል ብሎ ማን ጠበቀ - TikTok ምን ምላሽ ሰጠች - Ethiopian TikTok Videos Reaction
🟥Donate
ለቻናላችን ድጋፍ ለማድረግ ለሚሹ
👇👇👇👇👇
PayPal :- yesehak@outlook.com
CBE acc:- 1000446824825
🟥ተዋህዶ መንደር አዲሱን ቻናሌን ተቀላቀሉ 👉 • እስኪ አንድም ሳንጣላ እንከናነብ ነ...
ቪዲዮ ለመላክ
👇👇👇👇👇
ማስታወቂያ ለማስለጠፍ 👉 Telegram - t.me/Tikusone/1
ከጊዜው ሌቦች ለመጠንቀቅ 👉 FACE BOOK - / tekusneger
ለቤተክርስቲያን አስራት ለመስጠት
👇👇👇👇👇
የሩፌንሶ ቅ/ኪዳነ ምህረት CBE acc:- 1000396296946
#ethiopianmovie
#ኢቢኤስ
#EBS
#BESINTU_SITCOM
#abrelohd
#alexisalexii
#alextube
#ale
#ksi
#ብሩክታዊትሽመልስ
#bruktawitshimelis
#newyear
#donkeytube
#comedianeshetu
#dinklejoch
#dinklejoch
#dinqlejoch
#father
#google
#tiktokers
#Blogging
#Twitter
#Ethiopiancomedy
#ebstv
#bbcnews
#Ethiopian
#ethiopianmusic
#paralyzed
#motivationalspeech
#amharicmovies2022
#መድረክ
#lovestory
#lovestorymovie
#official
#comedian
#drama
#ድንቅልጆች
#donkeytube
#ebssundayshow
#live
#lovesacrifice
#lovestory
#abrelohd #Eregnaye #bruktawit #Newethiopianmusic #SeifuonEBS #SeifuFantahun #SeifuFantahunShow #seifuonebs #saron #saron_ayelign #golddiggerprank #golddiggerprankethiopia #asertad #dallolentertainment #dishtagina #mekonen #ethiopiantiktok #EthiopianGoldDiggerPrank #gold_digger_prank #AddisChewata #bruktawit_shimelis #የልብ_ወግ #yeleb_weg

Пікірлер: 351
@GermaHisote-wf8vh
@GermaHisote-wf8vh 12 күн бұрын
ዱሮ በየቤቱ ያለውን ሕዝብ ይመግብ ነበር ቦዘኔ ሁሉ ለፍተን ነው ያሳደግናችሁ ስሩ ስራ አትምረጡ የፖለቲካ መሰላል ላይ ከመፈናጠጥ ሥራ ሥሩ ከሌብነት ነፃ ሁኑ እግዚአብሔር ያግዘናል ያለበለዚያ ዘላለም እያለቀሳችሁ ትኖራላችሁ ይሄ ቢሔድ ሌላ መልአክ አይመጣም ያው ስጋ ለባሽ ነው ወይ ከዚህ የባሰ ሊሆን ይችላል ።
@EnjibuMulgeta
@EnjibuMulgeta 12 күн бұрын
Astawaye sawu tafa iko egizeaberin hulum ware Tito sera bisare yet baderasn
@radicalv2720
@radicalv2720 11 күн бұрын
True 👏👏👏👏@Germ
@AbeerSanad
@AbeerSanad 11 күн бұрын
በርታ
@KEDJAMENZARAHU-nz9qr
@KEDJAMENZARAHU-nz9qr 11 күн бұрын
አሚን ላንቺም
@Ekram-rz3ho
@Ekram-rz3ho 12 күн бұрын
ይሄን የምታነቡሁሉ ፈጣሪ ከክፋነገር ይጠብቃችሁ
@NB-pd1dw
@NB-pd1dw 12 күн бұрын
👍
@tegesitmichael6368
@tegesitmichael6368 11 күн бұрын
Amen 🙏
@MeseretShiferaw-kk5wr
@MeseretShiferaw-kk5wr 8 күн бұрын
Aminé Aminé Aminé ❤❤❤ lachime lonjite
@hanniks-if4yy
@hanniks-if4yy 8 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን 🤲🏻
@rebka5068
@rebka5068 12 күн бұрын
እኒ እንደምለው ሀገራችን ኢትዮጵያ በዝህ ዘመን እይነትን የማናውቀው ነገር ነው ያየነው ስው ወደሆላ አይሂድም ወደፊት ንው እንንጂ አሁን አብዛኛው ስው ተለውጦል እስከመቺ እንከክ
@KK-ri2gu
@KK-ri2gu 12 күн бұрын
Very true 👍
@ethiocsc8289
@ethiocsc8289 12 күн бұрын
Behind those beautiful fountains, there are tears, cries, and wailings expressing distress, pain, and sorrow of the people who lost their residences. She admires the beauty ignoring the sufferings and the hate building the fountain.
@mengistebeyene5504
@mengistebeyene5504 12 күн бұрын
ጠላት እርር ድብን ይበል አዲስ አበባ ውብ የውብ ውብ ትሆናለች። እድገቷን የማይፈልጉ የእይጥ መንፈስ የቡቱቶ መንፈስ የቀዳዳ መንፈስ የደሀ መንፈስ ያለባቸውና የያዛቸው ናቸው።የአንንት መንፈስ ይመታ ።
@radicalv2720
@radicalv2720 11 күн бұрын
@men 👏👏👏👏True
@mababa6556
@mababa6556 12 күн бұрын
god bless Dr Abiy !!!!!! thanks for you did this.
@bezatamirat1161
@bezatamirat1161 12 күн бұрын
ወይ አምላክ ስንት አይነት ሰው አለ ባይበላስ ቢቀር አንገት ከሚሰበር ሀገሬ ጣርሽን ያሳጥርልሽ🙏😭
@Dior768
@Dior768 12 күн бұрын
እኔ በጣም የሚገርመኝ ዲያስቦራው ዜግነቱን ቀይሮ ለነጭ ሰግዶ እየኖረ ለምን ሀገር ሲለማ እንሚበሳጭ ነው የማይገባኝ። እኔ ከሞትኩ ሰርዶ አይበል ነው ነገሩ😮
@mulubirara7956
@mulubirara7956 11 күн бұрын
ዜግነቱን የሚቀይረው ወዶ ነው? እናት ዓገሩን ለማየት እንዲመቸው መስሎኝ? ደሞ ስልጣን ላይ ያሉት ፈረንጆች ብቻ ናቸው?
@demekechgonfa-is2yi
@demekechgonfa-is2yi 10 күн бұрын
​@@mulubirara7956 i don't think so only evils are thinking negative about the progress of our beautify Country Ethiopia🇪🇹 please be positive thinker 🙏
@user-ew7eh3tm6x
@user-ew7eh3tm6x 12 күн бұрын
ተሳዳቢዎችእግዝያብሔርምላሳችሁንይቆልፈው🙏
@elisayimer2910
@elisayimer2910 12 күн бұрын
አንችም ተሳደብሽ ፀልይላቸው
@selamethio8557
@selamethio8557 12 күн бұрын
እናመሰግናለን ትኩስ ነገር አሪፍ ነበር። 👍👏😄
@user-zr3yz4fs4j
@user-zr3yz4fs4j 12 күн бұрын
ትክክል ብለሻል እህቴ
@mebratgebre7554
@mebratgebre7554 12 күн бұрын
የተሰራው ጥሩ ነው ግን ብዙ ሰው ተጎዳ እኔ አሁን የተደበላለቀ ስሜት ነው ያለኝ መንገዱን ሳየው ዋው እልና እንደገና የሰውን መንገላታት ሳስበው ደግሞ ይጨንቀኛል
@Munamuna-xu2fc
@Munamuna-xu2fc 12 күн бұрын
ፎቁን. አልጠላም. ሕዝቡ. በብሔር. መታረድ. ይቅር. ዘረኝነት ይጥፋ. ነው. ጥያቄው ??
@OmerWolde
@OmerWolde 12 күн бұрын
😂 does the government committing those killings?
@meronzerihun8067
@meronzerihun8067 12 күн бұрын
@@OmerWolde YES!
@TekusNeger
@TekusNeger 12 күн бұрын
ትክክል! ዝግጅቴ ላይ እንደተናገርኩት የዚህ አለም ፈጣሪ ክፉውን እንዲያርቅልን በምናያትን ትንሽ ጥሩ ነገር ብናመሰግነውና ምህረቱን ቢልክልን በሚል ነው ያቀረብኩት እንጂ ችግር ከቤቴ ጓዳስ መች የለም አልኩ!
@Zufan2421
@Zufan2421 11 күн бұрын
እናንተ ዘር መቁጠር አቁሙ መጀመርያ
@johnnyme7912
@johnnyme7912 8 күн бұрын
​@TekusNeger sine sireat min yasfeligal ye-dem metet mabzat. 1 mengist gidetaw new madreg, lemin bewishet teshome. Soon they will pay the price, midre ye ethiopia telat hula. Elil Ena uooo lemalet mechekol. Yehen Comment block weyim erase bitaderg belela account anagirihalew. Sew eyemote, fok Ena chigigne metekel new yemiyasdestachu ante Ena ya lik ende godana lij sitaweru yeneberew. Enante ye ethiopia telatoch. Ahiya oh sorry a donkey has a purpose in ethiopian culture, fix your structure and you will have more likes. Petulant!
@MahmudoHayer
@MahmudoHayer Күн бұрын
ፈጣሪ ተፈናቃይ ያረጋቹ ና አመስጋኝ ሁኑ
@AsuyHddgd
@AsuyHddgd 12 күн бұрын
በጦርነት የሚየምን ህዝብ 20ሚሊየን ከዚያ በላይ ቢራብ ምንም አይገርምም ይልቅ ወሬ ትተን ከጠንካራው መርያችን ጋርእንስራ
@TamirathelpedJikore
@TamirathelpedJikore 12 күн бұрын
@radicalv2720
@radicalv2720 11 күн бұрын
@Asu 👏👏👏👏True
@tigistyadete6592
@tigistyadete6592 12 күн бұрын
ወንድሜ እውነት ነው አስታያየትህን ወደድኩ ❤❤❤
@TekusNeger
@TekusNeger 12 күн бұрын
አመሰግናለሁ!
@yeworkwuhatilahun1128
@yeworkwuhatilahun1128 12 күн бұрын
ምን ማለት ነው ይሄ ትውልድ ሙልጭ ብሎ ስያልቅ የሚመጣው ትውልድ ይጠቀምበታል ማለትሽ ምን ለማለት ፈልገሽ ነው አስቱዬ ? ልማትና ትውልድ መጨረስን ምን አገናኘው
@mulugetaseleshi7422
@mulugetaseleshi7422 12 күн бұрын
@@yeworkwuhatilahun1128 ወራዳ ናት ከሷ አይጠበቅም::
@maazawoldemicheal
@maazawoldemicheal 11 күн бұрын
kena eyngrchen new
@user-if4vn4lq9i
@user-if4vn4lq9i 11 күн бұрын
ስወች የእኛ ሕዝብ ምንም ብታረግለት አመስግኖ አያውቅም ምስጋና አትጠብቅ ሌላው ደሞ እንደዚህ አይነት መሪ ኖሮ ም አያውቅም አይኖርምም በቃ
@emebetgebremariam153
@emebetgebremariam153 12 күн бұрын
አስቴር በዳኔ ኢትዮጵያዊ ጨዋ አስተያየት እንዲህ ነው
@rahelmekonen1472
@rahelmekonen1472 12 күн бұрын
All things has time the God word say!first the government keeps people peace!!!!
@WUbishetAbssinya
@WUbishetAbssinya 8 күн бұрын
By the way i am realy appreciate those who prepare this program
@TekusNeger
@TekusNeger 8 күн бұрын
ሃሳባችሁን ስላጋራችሁን በተመልካቾቼ ስም ከልብ አመሰግናለሁ!🙏🙏🙏
@MesiZed-hn8ho
@MesiZed-hn8ho 12 күн бұрын
Toronto neberku yemigermegn beza hulu beredo meche sertewt endeza yemiyamr hager. Ye sheger lij negn hulunm ketema bigenebu des ylal kemegefafat lemedan🎉
@TekusNeger
@TekusNeger 12 күн бұрын
አመሰግናለሁ መሲ ሃሳቤ ስለገባሽ!
@tigib6790
@tigib6790 12 күн бұрын
በአገራቹሁ የምትቀኑ አይምሮቹሁን ተመርመሩ አገርን ለመውደድ የግድ የመንግስት ደጋፊ መሆን የለብንም ቢያንስ አገራችንን ያለችበትን እድገት አንቃወም ከኤርትራዊያን እንኳን ብንማር መንግስታቸው የፈለገ ነገር ቢያደርግ እንኳን ለአገራቸው ያላቸው ክብር እና ውዴታ እውነት እግዚአብሔር ምድራቸውን ይባርክላቸው መርያቸውን የሚያከብሩ ህዝቦች ክፉም ሆነ ደግም መንግስት መንግስት ነው ግዜውን ጠብቆ ይወድቃል ወሬ ከማውራት በምርጫ የሚበጀንን መምረጥ ነው
@user-zb2zf6yp1l
@user-zb2zf6yp1l 12 күн бұрын
እኔ የማፍረው ግን ባስቴር በዳኔ አሺቃባጭ እና አራጋቢ ሰው የለም እኔ በጣም አድናቂዋ የምወዳት አርቲስት ስለነበረች በዚህ መልኩ አንሳ አንሳ ዝቃጭ ትሆናለች ብየ አስቤም አላውቅም ያሳዝናል
@user-do6wz8ge6i
@user-do6wz8ge6i 12 күн бұрын
እኔ የጠቅላያችን አድናቂ ነኝ አስቴር በዳኔና ግን😂😂😂ደህና ነሽ 😅
@mulugetaseleshi7422
@mulugetaseleshi7422 12 күн бұрын
@@user-do6wz8ge6i ምን ደህና ናት አሟታል:: ጤነኛ ሠው እንደዚህ አይናገርም::
@hejueu
@hejueu 12 күн бұрын
ተምታታብኝ እኮ ግን በርግጠኛነት ሠላም ናፍቆኛል
@TekusNeger
@TekusNeger 12 күн бұрын
ዝግጅቴ ላይ እንደተናገርኩት የዚህ አለም ፈጣሪ ክፉውን እንዲያርቅልን በምናያትን ትንሽ ጥሩ ነገር ብናመሰግነውና ምህረቱን ቢልክልን በሚል ነው ያቀረብኩት እንጂ ችግር ከቤቴ ጓዳስ መች የለም አልኩ!
@viber907
@viber907 12 күн бұрын
Priority !!!!
@kidane6165
@kidane6165 12 күн бұрын
ግሩም ነዉ
@semiraabdela5479
@semiraabdela5479 11 күн бұрын
ትከከልዘርለእህልነው
@HagereMedia442
@HagereMedia442 12 күн бұрын
ሰላም ነው እንዴት ነህ እናመሰግናለን ዘና ፈታ አርገሀናል
@hasanliafa6857
@hasanliafa6857 12 күн бұрын
ልደቱ አያለው በአንድ ራስ ሁለት ምላስ የህዋሓት ቡችላ🇪🇷🇪🇷🇪🇷
@eagle4452
@eagle4452 12 күн бұрын
😂🤣🤣👍🏽
@marthataye2796
@marthataye2796 12 күн бұрын
በጣም እሱ ምንም ሳይሰራ በፓለቲካ ትንታኔ እድሜዉን ጨርሶ አሁን ደሞ በአዲሳባ ወጣት ደም ሊቀልድ
@argaasefa1146
@argaasefa1146 12 күн бұрын
ምድረ ደንቆሮ አብቹን አማሮ አንባ ጎሮ በቅናት አሮ በክፋት ተንጭርጭሮ ወይ ዘንድሮ ሰውዬው አብይ የተሠጠን ከላይ ለምቀኛ ስቃይ ምድረ አታላይ የሆነ ወላዋይ አረ ተውት ሥራ ይሥራበት የሀብታሙ ክፋት የልደቱ ትዕቢት የአስቴር ቅንነት የአብይ ጀግንነት የሌለበት ፍርሀት ህዝብ ሲወደው እንዲህ ሲያጅበው ምቀኛ የሚያብደው እንዲህ የሚሳለቀው አረ እስከ መቼ ነው አይ ምቀኞች ተናካሽ ጉንዳኖች የአብቹ ጠላቶች በምላስ መርዘኞች ነገን ሊዋረዱ በዳዴ ሊሔዱ እነኝህ የወረዱ በአብቹ ሲፈርዱ አቤት ቅሌት የክፉ ማንነት ይሔ ሁሉ ቅናት መናኛ አክቲቪስት በሚያወራው ወሬ ይሔ የሰው አውሬ አይጠቅምም ለሀገሬ።
@linaejabo8229
@linaejabo8229 12 күн бұрын
Well come my brother beselam naw yetefahew egziabher balehbet yetebkeh 😊😊😊😊❤❤❤❤
@TekusNeger
@TekusNeger 12 күн бұрын
አሜን!
@user-oo1ni8ex7y
@user-oo1ni8ex7y 12 күн бұрын
ንገራቸዉ እኔ ያሰብኩት ተናገርከዉ ተባረክ
@yosephgeberwold4633
@yosephgeberwold4633 12 күн бұрын
ሰዉየዉ አንበሳ ነዉ ዘላለም ይኑር
@NB-pd1dw
@NB-pd1dw 12 күн бұрын
ሀገሪቱ ወደኃላ እየሄደች ነው! ኢኮኖሚያዊና ማህበራዊ ቀውሱ በግልፅ የሚታይ ነው? ታዲያ ምንይሆን አንበሳነቱ?
@user-yq7ic2ym2c
@user-yq7ic2ym2c 12 күн бұрын
ወድማችን ስለመጣህ በጣም ደስ ብሎኛል 🎉🎉 እናመሰግናለን 🎉🎉
@astuastura9332
@astuastura9332 11 күн бұрын
አዝናኝ ነበር ማርያምን ❤❤❤
@aynalemhabtegeorgis6309
@aynalemhabtegeorgis6309 12 күн бұрын
Dr Abbey is hero we ❤you
@zenagirma8230
@zenagirma8230 12 күн бұрын
አብቹ❤❤❤❤❤❤❤ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ❤❤❤❤❤❤❤
@tinafiud6941
@tinafiud6941 8 күн бұрын
አስቴር ጎሪዛ አወቀች ሲትባል ወጥ እረገጠች
@alreemalmarzouqi1514
@alreemalmarzouqi1514 11 күн бұрын
በርታ 👍👍👍👍👍👍🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹👏👏👏👏👏
@MariaMohamed-be9qo
@MariaMohamed-be9qo 10 күн бұрын
Abbch Anbsaw he is unique and brilliant leader. Ethiopia 🇪🇹 never and ever had like Dr Abiy Ahmed kind, caring, humble, patient and full of loving leader. I am 64 years old I never seen. If u have let me know. Thanks
@MariaMohamed-be9qo
@MariaMohamed-be9qo 10 күн бұрын
I love your show bro. Thank you for your time and efforts. God bless you.
@user-zt6rl8bi5x
@user-zt6rl8bi5x 11 күн бұрын
መድማችውን እግዚአብሔር ይስጥልን ሃታሙ ግን ምን ነካው በዚህን ያህል የአዲስ አበባወች ምንአረግነው ብሎ ብሎ በመሽኛችን መጣ እረተው ተፋታን በሉት።
@user-wn2gi6lq4i
@user-wn2gi6lq4i 11 күн бұрын
ኸረ ለዛውስ ኩሩ ኢትዮጵያዊ ነህ የኔ ፍቅር
@amenkuhatnafe3956
@amenkuhatnafe3956 10 күн бұрын
ግራ ገባኝኮ
@user-en4jj6do2z
@user-en4jj6do2z 12 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ፈጣሪ ❤❤❤❤ለሁላችን❤❤❤❤ሰላምና❤❤❤❤ፍቅር❤❤❤ይስጠን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@TewabechTelila
@TewabechTelila 10 күн бұрын
መንግሰታችን፣በርታ፣አገራችንን፣ለወጥካት፣ኑርልን፣መች፣መጥቼ፣ለማየት፣ጓጉቻለሁ፣እግዛብሔር፣ይርዳህ፣፣
@MariaMohamed-be9qo
@MariaMohamed-be9qo 10 күн бұрын
Absolutely right bro. Toronto around queen street I used to live, but now a big changes. No doubt about it. Thanks for your time and efforts bro.
@user-bt7kz9gx8f
@user-bt7kz9gx8f 11 күн бұрын
ማነው ይኼ የፋሽስት ብልፅግና ልፋጭ ለቃሚ ውሻ ስም?ቱቱቱ ሞት ይሻላል እንደዚሕ ልክስክስ ሆዳም ከመሆን
@daddubai8470
@daddubai8470 12 күн бұрын
ሀብታሙ ምን ያስቆርጥ ይሆን?
@kelayataklilu
@kelayataklilu 12 күн бұрын
M so happy from koshasha ababa to addis ababa.the. city is like heaven
@hadiyaomer3166
@hadiyaomer3166 11 күн бұрын
እዉነት ነዉ ወንድሜ የተናገረዉ አዎን በጎ ጎኑን እንወሰድ መጥፎዉን እንርሳዉ ።
@melkamnew5050
@melkamnew5050 12 күн бұрын
መምነው ወንድሜ በ27 አመት ሀገር ነው ያደገው ግለሰብ?
@amnuelsolomon30
@amnuelsolomon30 11 күн бұрын
😂😂😂 መኪናው የሰው ነው 😂😂😂
@sancho959
@sancho959 12 күн бұрын
አብይ ገና 1000አመት ይገዛል
@tedrosberhan2310
@tedrosberhan2310 11 күн бұрын
So sad time Ethiopia no more like before ethiopia people is blind just the ( light ) make them happy kkkkk
@tme251
@tme251 12 күн бұрын
Lemen gera yegebahale aymero tesetohale mamezazene newe ❤
@lisaderesse8866
@lisaderesse8866 11 күн бұрын
እናመሰግናለን አሜን❤
@mesfinararsa5898
@mesfinararsa5898 12 күн бұрын
Nice program
@AldaKassa
@AldaKassa 12 күн бұрын
God bless you
@user-eb4qb6wi5l
@user-eb4qb6wi5l 6 күн бұрын
አንቺ ተባረኪ
@MargaMarta-fm6pz
@MargaMarta-fm6pz 11 күн бұрын
ሠዉ ወደነፈሠበት ነዉ የምሄደዉ ሠዉየዉ አልተቸለም ግን በጣም የምያሣዝን ደሃዉ ሥንት አመት የለፋበት ቤት እየፈረሠበት የተገደ እየሞተ ነዉ እሄን መሥቆም ከለቸለ ምን ወጋ አለዉ
@Rahelparks
@Rahelparks 12 күн бұрын
Abiy is 🤴 ❤
@user-si6lh8vc7j
@user-si6lh8vc7j 11 күн бұрын
ትኩስ ነገር ተባረኪ for Teddy Afro❤️♥️🙏
@melkamnew5050
@melkamnew5050 12 күн бұрын
የአዲስ አበባ ወንድ ቶሎ ቁረጡና ሸኙን ይላሉ። አይ ጭቅራት ሃይለኛ ተንታኝ "የሊቆች የቅ"ፐ!
@AbdulbariMohammed-ue2nq
@AbdulbariMohammed-ue2nq 12 күн бұрын
የምችህ የኔ ውንድም❤❤❤❤❤
@siforamamo7724
@siforamamo7724 11 күн бұрын
ልደቱ🤣🤣🤣🤣🤣
@Adiew-wq8qd
@Adiew-wq8qd 12 күн бұрын
አብይ የወዳፊቱን የኢትዮ ዕድገትና ብልፅግና ነዉ የሚታዬው ፖላትካኞቹ የሚታያቸው የነገ የልጆቻቸዉ ሰይሆን የዛሬ ሆዳቸዉ ነዉ ።
@Foz-gp9xe
@Foz-gp9xe 12 күн бұрын
እሺ አተማዋ አደገች የሌቦችን ነገርስ እዴት እናጥፋ ኡኡ
@user-kv9dz4yn3h
@user-kv9dz4yn3h 8 күн бұрын
ዱሮም ያደሄዪን የምሰሩ ሰዎች እየጠላንና እየናቅን ለሰነፍ ጉረኞች እያጨበጨብን መከተላችንነው የተናቅን የደረገን::
@user-mm1bd2oh1d
@user-mm1bd2oh1d 11 күн бұрын
እንዲህ ባለ ፊዘኛ እልፍ ሲል ሁሉም አዋቂ የፖለቲካ ተንታኝ ሁሉም ተናጋሪ በሆነት ትውልድ መሀከል መገኘቲን ስታዘብ በጣም አዝናለሁ ።
@user-jp4jb7en4t
@user-jp4jb7en4t 11 күн бұрын
አላህ ሰላሙን ያምጣልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@yosephgeberwold4633
@yosephgeberwold4633 12 күн бұрын
3መግስት አይቻለዉ እንደዚ አይነት መንግስት አላየዉም ዘላለም ይኑር ::እንደነዚ ወዳቂ ፖለቲከኖች አንሰማም
@tigestbihonegn4919
@tigestbihonegn4919 12 күн бұрын
አዎ የወገን መራብ፣ መፈናቀል እና መሞት ለተወሰናችሁ ሰዎች ምቾት የሰጣችሁ ይመስላል። በአንደበትህ አምላክ ይፍረድ።
@alemnehdinknesh3322
@alemnehdinknesh3322 12 күн бұрын
እኔም ሶስት መንግስት አይቻለሁ ዶክተር አብይ እግዚአብሔር ይጠብቀው
@ermiasb3177
@ermiasb3177 10 күн бұрын
ሽማግሌ ሆዳም ነሕ ማለት ነው።ለመሆኑ ኢትዮጵያ ውስጥ ሕዝብ እንዲሕ የታረደበት ዘመን፣የተፈናቀለበት ዘመን መቼ ነው።አዲስ አበባ ብቻ ናት ኢትኦጵያ😅😮።23 ሚሊዮን ሕዝብ እንደተራበ አታውቅም።ደንቆሮ የቀጨጨ ጭንቅላት ይዘሕ ታወራለሕ
@AddisieAlehegn
@AddisieAlehegn 12 күн бұрын
ግን እኮ ደስ የሚልነገር ማየት ማንምአይጠላም መጀመሪያ ጎዳናየወደቁት እናት አባት አህት ወንድሞቻችን እንዲሁም ህፃናት ሚበሉትና ሚጠጡት አጡ አነሱ ማንው ተስፋ የሚሠጣቸው ነገሩ ሚታይ ብቻ ሆነ
@genetdagnachew2123
@genetdagnachew2123 12 күн бұрын
ማንጠላ አገር ሲያድግ ሰላማዊ ሰው በዘርነቱ እየተገደለ ነው::
@LeEthiopiaLijoch
@LeEthiopiaLijoch 12 күн бұрын
እውነት ባረግው . HIHGLAND ያንጠለጥልልህ ነበር
@radicalv2720
@radicalv2720 11 күн бұрын
@gene ዉሸት
@wosenwese
@wosenwese 10 күн бұрын
​@@LeEthiopiaLijochቡሽቲ
@user-wn8xi3ep4q
@user-wn8xi3ep4q 11 күн бұрын
ዶ/ር አብይ ድንቅ እና ብልህ ተወዳጅ መሪ እግዚአብሔር ጠላቶችህን እንደ ቅጠል ይርገፉ
@mohammedjaiffer7162
@mohammedjaiffer7162 12 күн бұрын
Major example. The big dig in Boston.
@tigisttekleselassie5554
@tigisttekleselassie5554 11 күн бұрын
Yes
@user-iz1xp4bx5o
@user-iz1xp4bx5o 11 күн бұрын
yes He is
@user-br6rb8jo7x
@user-br6rb8jo7x 11 күн бұрын
Amene
@user-rq1ty1jy9j
@user-rq1ty1jy9j 11 күн бұрын
እኔ ለመጀመሪያ ጊዜ ዛሬ አራት ኪሎ ሄድኩኝ። ውጭ ሀገር ነው የሚመስለው። ሀይለኛ ዝናብ ስለነበር ሁሉም በየፎቆቹ በረንዳ ስር ነው የተጠለልነው።
@tme251
@tme251 12 күн бұрын
Endete yesera beayere laye lesera ayceleme aroge bete kalferese endete adis leysera yecelale.❤
@Dior768
@Dior768 12 күн бұрын
❤❤❤ ትኩስ ነገር እናመሰግናለን❤❤❤
@OmerCukur-m6n
@OmerCukur-m6n 12 күн бұрын
ወይ ጉድ ምን ይባል
@user-zr3yz4fs4j
@user-zr3yz4fs4j 12 күн бұрын
በጣም
@dawitg25
@dawitg25 11 күн бұрын
ኬንያ ከአዲስ አበባ ይበልጥ ታምራለች። ከተማው ግን እንግሊዞችና ህንዶች ናቸው እንዳፈለጉ እሚፈነጩት የሀገሬው ሰው በስራ ምክንያት ካልሆነ ዝር አይሉባትም።
@user-iz1xp4bx5o
@user-iz1xp4bx5o 11 күн бұрын
yaa that is true
@radicalv2720
@radicalv2720 11 күн бұрын
ወጣቱ መሪ ለወጣቱ ትውልድ አብይ🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
@user-bm9ek2cc6t
@user-bm9ek2cc6t 12 күн бұрын
ኢትዮጲያ እንዲ ያለ መሪ ያብዛላት !!! አሜን !!!
@SagePro1
@SagePro1 12 күн бұрын
አሜን
@johnnyme7912
@johnnyme7912 8 күн бұрын
Dedeb
@johnnyme7912
@johnnyme7912 8 күн бұрын
Endezih aynet dedeb.... gim le gim
@fitihzegeye5418
@fitihzegeye5418 11 күн бұрын
Selam Selam Beteseboch ❤❤❤❤❤👍👍👍👍🙏🙏🙏🙏✅
@user-bq3il6vb4v
@user-bq3il6vb4v 10 күн бұрын
ሌላው ሀገር ሲለወጥ የገዛህዝባቸውን ሜዳ ጥለው ነው
@Sarabelhugebre
@Sarabelhugebre 11 күн бұрын
Banda yebanda iji 😂😂😂😂😂😂
@user-bb9ic1lb2i
@user-bb9ic1lb2i 11 күн бұрын
አንዳንድ ግለሰቦች ለራሳቸዉ የመንፈስ እርካታ በትርፍ ጊዚያቸው ደስ የሚላቸውን ተግባር ይከውናሉ ። ሳያውቁት ከራሳቸው አልፎ ቤተሰብ ጎረቤት ማህበረሰብ _ _ _ ህዝብ አገር ይጠቅማል ከከተሞች ወጣ ብለን 80% በአካባቢና በአገር የሚኖረው ህዝብ ምን እይነት ሁኔታ ውስጥ ነው ያለው ? አይ የከተማ ሰው ?
@lilitaswekashun2476
@lilitaswekashun2476 11 күн бұрын
በሰው ሀገር ቁጭ ብለን እንደባሪያ እየተገዛን ሀገራችንን ስንንቅና ስናቋሽሽ እግዚአብሔር የሚወድ ይመስልሀል። ይልቁንስ እራስህን ስታስከብር ሌላው ያከብርሀል። ለእነዚህ ሀገራቸውን በዶላር የሚሸጡ አንድ ነገር ሳልል አላልፍም። ዋ ነገ ዞሮህ መግቢያህ የእናትህ ቤት ነው። እግዚአብሔር ልቦና ይስጣችሁ።
@nahomtiruneh3450
@nahomtiruneh3450 10 күн бұрын
It about priority and what is the expense of this project
@TekusNeger
@TekusNeger 10 күн бұрын
?
@hadaseabera6808
@hadaseabera6808 11 күн бұрын
ልክ ነህ ወንድሜ ሰላም ለኢትዮጵያ ሰው ባይታገት ጥሩ ነው አብይ አህመድ ገብረ ጉራቻ ለታገቱት ፍትህ ለተማሪወች እባካቹ ድምጵ እንሁን
@ermiasaynekulu2628
@ermiasaynekulu2628 11 күн бұрын
Fawuneteane wow beyebeatu yemeteta wuhe yeleme anate yeferese Ethiopia ateferiseme agezeabeheari kalekedane gebetolatale. Mene malete hezebe ayale newu mederebeda honaleche😢
@lilitaswekashun2476
@lilitaswekashun2476 11 күн бұрын
የትኛውም ሀገር ችግር የሌለበት የለም እና ሞት ተፈርቶ ሳይተኛ ይታደራል። ምን ችግር አለው ሀገር ቢያምር።
@WUbishetAbssinya
@WUbishetAbssinya 8 күн бұрын
Betam jegena newu
@emansharif8443
@emansharif8443 11 күн бұрын
እኔ የምለው የኢትዬጲ ያ ህዝብ መሻሻል እይወድም ማለት ነው , የስው ሃገር ስናሞግስ ስናደንቅ በእገራችን ሲጀመር እንደዚ ቄሬታ , በተለይ ውጭ ያላቹሁ ስዋች እፋሩ
@user-iz1xp4bx5o
@user-iz1xp4bx5o 11 күн бұрын
wow lewthe
Despicable Me Fart Blaster
00:51
_vector_
Рет қаралды 21 МЛН
Survival skills: A great idea with duct tape #survival #lifehacks #camping
00:27
A clash of kindness and indifference #shorts
00:17
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 94 МЛН
ቁጭ ይበሉ አዲስ አስቂኝ ድራማ ክፍል-አንድ
35:46
Shewaferaw Desalegn Official
Рет қаралды 1,7 МЛН
ቁጭ ይበሉ አስቂኝ ድራማ ክፍል ሁለት
15:57
Shewaferaw Desalegn Official
Рет қаралды 401 М.
Помог🤣#сериалы #фильмы
0:28
Кинокомбо
Рет қаралды 1,9 МЛН
Жаз бітетін болдығой😂
0:33
NNN LIFE TV
Рет қаралды 6 МЛН