"ጨዋታው ያለቀው ቡድኖች በብሔር ስም ሲሰየሙ ነው" - አበስኩ ገበርኩ

  Рет қаралды 32,028

Arts Tv World

Arts Tv World

2 жыл бұрын

Subscribe: / @artstvworld
Facebook : / artstvworld
Website : artstv.tv
Instagram : / artstvworld
Twitter : / artstvworld
Telegram : t.me/joinchat/AAAAAFbB3kEu63_...
Get The Latest Brand New Ethiopian Entertainment Videos by Subscribing Here: / @artstvworld
#ArtsTvWorld #EthiopianEntertainment #Ethiopia
unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited
Copyright ©2022 Arts Tv World

Пікірлер: 105
@akliletsigie8932
@akliletsigie8932 2 жыл бұрын
እህቶቻችን የውጭ አገር ዜጎችን እንደ ሌላ ወይም ሀብታም በማየት ወራዳ ነገሮችን አብረው የሰፈጽማሉ የአገሬ ሴቶች ክብራችሁን ጠብቁ
@hagerehagere7843
@hagerehagere7843 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ከክፉ ይጠብቅህ። ሳልወድ ታስቀኛለህ የኔ ልጅ።😁
@skatteda2437
@skatteda2437 2 жыл бұрын
ይመችህ አባቴ እንዲ እውነቱን ተናገርልን
@zenamine9476
@zenamine9476 2 жыл бұрын
እንዳልክ.ተባረክ.እድሜና.ጤና.ይስጥህ
@bezaneshwebetu8200
@bezaneshwebetu8200 2 жыл бұрын
ትንሹ ስዩም ተሾመ ይመችህ ያራዳ ልጅ 👍👍
@alazertesdek9731
@alazertesdek9731 2 жыл бұрын
እንደዉ ምን እደምልክ አላዉቅም የልባችንን ስለነገርከን እናመሰግናለን ወንድማችን✌️✌️✌️✌️✌️✌️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@solomon6733
@solomon6733 2 жыл бұрын
ወዳጄ ድሮም ቢሆን ህዝቡ ቀን ቀን ኢትዬጵያው ማታ ማታ ብሄር ውስጥ ገብቶ ስለ ብሄር ሲሰብክ የሚያመሽ ህዝብ ነው። ህዝቡ ብሄርተኛ ባይሆን ማንም መጥቶ ሊጭንበት አይችልም።ቢሞከር እንኩዋን እንዳይሰራ ማረግ ይቻል ነበር አሁን ላይ መጨረሻው ናፈቀን።
@hasetworku5592
@hasetworku5592 2 жыл бұрын
ተባረክ ሀቁን ተናገርክ
@abebehaile4841
@abebehaile4841 2 жыл бұрын
ይሄን 30 አመት የተጨማለቀ የብሔር ክፍፍል ባንዴ ልታሰቀረው አትችልም አባቴ
@yirgeduchekole5106
@yirgeduchekole5106 2 жыл бұрын
እውነት ብለሀል!! እኔም እድሜዬን ሙሉ የሚያሳዝኑኝ መምህርና የሀገር መከላከያችን ነው።
@Ephrem58
@Ephrem58 2 жыл бұрын
እንዲህ ልክ ልካችንን ንገረን አቦ! ከገባን ነው እርሱንም! ይመችህ እንዳልክ!
@mustefajemal1429
@mustefajemal1429 2 жыл бұрын
አላህ እረጅም እድሜ ይስጥህ ሌላ ምን እላለው
@teddyselassie9955
@teddyselassie9955 2 жыл бұрын
Keep up your good work specially protecting our minor children and women your show is educational Thanks
@workineshteka3269
@workineshteka3269 2 жыл бұрын
ኢትዮዽያን አትንኳት አሷን ተዋት እውነትህን እኮ ነው ተባረክ እንዳልክ👌👍🙏❤️🇪🇹❤️
@addismengesha6344
@addismengesha6344 2 жыл бұрын
Thanks brother 🙏
@danielkassa5402
@danielkassa5402 2 жыл бұрын
Thank you endalek. This is the Ethiopia that everyone wants ; unfortunately; few people impose their evil wishes on the great masses of the people . God bless you
@birukabate5455
@birukabate5455 2 жыл бұрын
EXACTLY YOU STATED IT PERFECTLY. THANK YOU!!
@muslimamuslima7476
@muslimamuslima7476 2 жыл бұрын
የኔ ዉድ well come ናፍቀሔኝ ነበር ሰላምህ ይብዛልኝ💋💋💋
@wengailfetenssa9002
@wengailfetenssa9002 2 жыл бұрын
Every thing you mentioned was right. Good job!
@rebka5068
@rebka5068 2 жыл бұрын
ሰላም ሁን እዳልክ አንተንም የሰራ ባልደረቦቸህንም እናመሰግናለን ሀገራችን ሰላም ያርግልን
@addisabba4693
@addisabba4693 2 жыл бұрын
God bles👆🏻 love you🥰💐
@elodiedamour9051
@elodiedamour9051 Жыл бұрын
በርታ እንዳልክ ይመችህ
@markosabere6010
@markosabere6010 2 жыл бұрын
You are the Man keep It
@GG-hn1sy
@GG-hn1sy 2 жыл бұрын
Bravo Endalk! Continue your social critics and your hard work.
@emudebela759
@emudebela759 2 жыл бұрын
ይመች እንዳልክ በተለይ ፖልሰነ መከላከያ አሰተማረ ያለከዉ ተባረክ ወንድሜ ክብረ ይገባቸዋል እዉነትት ነው። ክፉ አይንካ
@biniyamishetu2431
@biniyamishetu2431 2 жыл бұрын
እንዳልክ ይመችህ
@mustefajemal1429
@mustefajemal1429 2 жыл бұрын
አረጅም እድሜ ይስጥህ ሌላ ምን እላለው
@tsetitam3270
@tsetitam3270 Жыл бұрын
Tebarek lij !!!!!!
@sunnights6561
@sunnights6561 2 жыл бұрын
በርታ
@hannaloveedgilegn6670
@hannaloveedgilegn6670 2 жыл бұрын
ምን አለ እንዳተ ቢበዛልን በማይጠቅመን ጊዜ ከማባከን በሚጠቅመን ብንሰራ በልተን እናድራለን። ወሬ ትተን እንስራ መስራት ያስከብራል የወሬ የለውም ፍሬ 💚💛❤🙏😀🌷
@denekealembo840
@denekealembo840 2 жыл бұрын
እውነትህንነው በርታ
@belaybelete9693
@belaybelete9693 2 жыл бұрын
እንዳአልኬ በጣም እሚግርም መልክት ነዉ ግን ሰሚዉ ማነዉ ነዉ መማር ማለት እንዳንት ነዉ ሁሌም እማዳምጥህ ቀልድ የመሰል የፓራላሜ መልክት ሰለሁነ ነዉ በርታልኝ ፈጣሪ ከክፉ ይጠብቅህ የኳስ ነገር ተወዉ እንዴዉም በአጠቃላይ መቆም ነዉ ያለበት ባጀቱን ያአዉ እንደምታዉቀዉ ለችግኝ ቢሆን ጥሩ ነዉ ምክንያቱም ብሩ ለቆመዉም ለሞተዉም ነዉና።
@dichagena3726
@dichagena3726 2 жыл бұрын
አንበሳ ነህ እንዳልክ።በሙሉ ያልከው 1000%ትክክል ነህ።god bless u.
@oneethiopialove4826
@oneethiopialove4826 2 жыл бұрын
Proud of you brother yes you’re doing great :)👍
@kahsaytsadik1094
@kahsaytsadik1094 2 жыл бұрын
🙏🙏🙏
@wondwossen109
@wondwossen109 2 жыл бұрын
እንዳልካቸው :: በላቸው አባቴ :: አላግባብ የሚሰራን ስራ መገሰፅ , እንዲታረም ማረግ አግባብ ነው :: ቅመም ነሽ :: በርት::
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 2 жыл бұрын
እንዳልክየ 🥰ውሃ እየጠጣህ 😂እኔም እየጠጣሁ ነው 💪
@sadamhussenruqya8899
@sadamhussenruqya8899 2 жыл бұрын
አረብ ሀጌር ያሉት ሴቶችን በዬ ባጋል ፋክስታን የምከሰከሱትን አንድ ነገር በልልኝ ቡዙ ግዜ እሄን ጥያቀ ጠይቀ ነበር ግን አንቴ አትሰማኝም
@yonikifle5645
@yonikifle5645 2 жыл бұрын
❤❤❤
@senaitdegafie6842
@senaitdegafie6842 2 жыл бұрын
እረ ንገርልን የሚያሳዝን ነው ሰው በጎጥ ማሰብ ከጀመረ ከሰውነቱ ወርዷል
@milkasisay6897
@milkasisay6897 2 жыл бұрын
ስራህን አልፎ አልፎ እከታተላለሁ ሁኖምግን አንዱን እርዕስ ይዘህ ማታቀርብ ተራ ኮልኮሌ የፌስብክ ድፋታ እና የማትገባበት ነገር የለም ሁኖምግን ስለ እግር ኳስ አንተ አዲስአበባ ስለሆንክ ነው ፋሲልን ማጣጣል እንዲህ አይነት በምንወደውና ትልቅ አድማጭ ባለበት ማውራት የart tv በጣም ይገርማል የማኔጂመንቱን ደካማነትና የፌስብክ መንደር ነው የምታደርገው ይህ Tv show ነው እኮ ማስተዋልህን ይስጥህ የጋዜጠኝነት ሙያውን እወቀው አፋህን ቆጥበህ መራቅህን ሳትረጨን ተረጋግተህ አውራ ሞክር ብዙ ሰው በማይመለከተው እየገባ እድሜው ያጥራል ይህን ስራ ለስፓርት ጋዜጠኛ ተወው
@alistube9671
@alistube9671 2 жыл бұрын
ይመችህ አባቴ ግልፅ ግልጿን ነዋ 👌
@yohannesshewarega5639
@yohannesshewarega5639 2 жыл бұрын
አንዳንድ ቻይኖች በሚለው ይስተካከል ይተካከል
@Nasir-rd1ky
@Nasir-rd1ky 2 жыл бұрын
ትክክለኛውን ነው የተነገርከው በየ ቦተው ምርጥ ብቃት የለቻው ልጆች አሉ
@00456
@00456 2 жыл бұрын
ምናለ ሁሉም ሰው እንደተ ቢሆን
@ermiaserifo9948
@ermiaserifo9948 2 жыл бұрын
የት ነዉ የምትኖረዉ ኢትዮጰያ ዉስጥ እየኖረክ ይህን እዉነት ከተነገረክ የምሪ ዉንዲ ነህ በጠም ነዉ የምደንቆዉ .
@aberagetu7687
@aberagetu7687 2 жыл бұрын
ሚሰማ ካለ ንገርልን
@meazalakomelza9166
@meazalakomelza9166 2 жыл бұрын
Endalk yene lej selam kenazereth new betam adinakih negne edmena tena yesteh
@ferewfikir9028
@ferewfikir9028 2 жыл бұрын
ይመችህ ግን አተ አትናድ ዱአ አርግ ወይ ያፋቸዉ ወይ ያተካክላቸው
@birtukanfetene67
@birtukanfetene67 2 жыл бұрын
በ 70 አመቱ ተመችቶኛል 😂😂👍
@tamiratmilkesa7207
@tamiratmilkesa7207 2 жыл бұрын
Tebark antena agazi Shiferawe rejim edim temegneugni nurulign
@ayenewasress5806
@ayenewasress5806 2 жыл бұрын
Neme of the club is not a problem by itslef and it is not only in Ethiopia. All Europian clubs named by thier local area/ cities.
@_50501
@_50501 2 жыл бұрын
I don’t really care about football nothing wrong about the name fasil, Jima Aba jifar, Wolaita Dicha, or others you have to appreciate the icons and place name. Because there’s also Manchester United, Manchester city, Juventus all are the city international club name nothing wrong the name only corrupt Ethiopian football federation void from administration.
@abdissamengesha876
@abdissamengesha876 2 жыл бұрын
እንዳልክ አደመጥኩህ:: አንዲት ጥያቄ ብቻ አለችኝ:: የኢትዮጵያ አምላክ የባንድራ አምላክ የሚባል አለ እንዴ?
@buzasekita2499
@buzasekita2499 2 жыл бұрын
አርርርርርርርር ወዱጀ ንቃ እየለከ ነው
@ayehuabiyu3982
@ayehuabiyu3982 2 жыл бұрын
yeketema semna beher layi
@ermiaserifo9948
@ermiaserifo9948 Жыл бұрын
የት ጠፈህ?
@omerendris7077
@omerendris7077 2 жыл бұрын
ሴቶቻቹሁን ግረፉ ቻይናዎች ምን ያርጓቹ?
@lubabalubaba1728
@lubabalubaba1728 2 жыл бұрын
ያልከውሁሉትክክልነውምናለሁሉምሰውእንዳንቢሆንእንዳልክ
@getnethabtamu2688
@getnethabtamu2688 2 жыл бұрын
yehone bota lay eunet awurteh neber "metetun lifo lifo studio yigebena" Ante malet neh esu sew
@henokeshetu2491
@henokeshetu2491 2 жыл бұрын
ሴቶችን ያማገቱተን ለምን ዝም አልካቸዉ
@tamratasmerom3864
@tamratasmerom3864 2 жыл бұрын
ተተተተተተተተተተ ግን ምናለ???
@mastawetmastawet2091
@mastawetmastawet2091 2 жыл бұрын
Ketalbet ateftan
@naimseman
@naimseman 2 жыл бұрын
Abo natii tolee gurbaan kun dhugaa jedhee
@ferewfikir9028
@ferewfikir9028 2 жыл бұрын
እኔ እኮ ሳስበቸዉ ሰዉ አመስሉኝም
@Ed-mv2ff
@Ed-mv2ff 2 жыл бұрын
Antenna Amara lay min yhunleh Araram
@gondermedianetwork
@gondermedianetwork 2 жыл бұрын
በእውነት ያለማውቅን የመሰለ በሽታ የለም ይህ ሰው በእውነት ምንም አይነት እቀት የሌለው ከውቀት ነፃ የሆነ ምስኪ ነው
@michalmulukhen776
@michalmulukhen776 2 жыл бұрын
ያገር ፋራ እንዳለ ለማወቅ የነዳጅ ቦቲዎቹ ምስክር ናቸው ።ጂፒየስ የሌለው ቦቴ ከሌለ ልክ ነው
@ethiopicworld
@ethiopicworld 2 жыл бұрын
Why’s Arts Tv tolerating this guy? The title looks like amateur KZfaqr trying to attract more viewers using cheap words አይመጥንም ለናንተ.
@selambelay8722
@selambelay8722 2 жыл бұрын
Tenteketek 😜
@gy8086
@gy8086 2 жыл бұрын
Ena lungern bezhu ye mekina lebochie ke southafrca new yetmlshut!!
@melesemenkir5217
@melesemenkir5217 2 жыл бұрын
manchester ethopia new ende
@solomonsawalsawalsolomon1717
@solomonsawalsawalsolomon1717 2 жыл бұрын
5% ብቻ ናቸው ፖሊሎሶች ጥሩ እሚሰሩ ሌሎች እንኳ ተከድኖ ይብሰል ነው እሚያስብሉ
@sunnights6561
@sunnights6561 2 жыл бұрын
ፖሊስ አልወድም
@addisbelay9098
@addisbelay9098 2 жыл бұрын
Good but you are late. Every boody raised thier hand when you saw Amhara. There was Oromia Bank some 10 years back. But, you were born on 2022
@kalikali5826
@kalikali5826 2 жыл бұрын
ant selabi A.A nw seleba yhonewu yelal end egnas wancha yetebelanewu mn enbel benante sheft e antem gotegna athun kewekesk hulunm nw yegna club fasil tkkl endaladereg akalewu gn antem netsa hunh huletunm nw mewekes A.A 5 techawach bench adrgo sigeba mnm satl A.A nw seleba telaleh end antem erash gotegna nh ewdh nbr ahun gn tewkut antm endlelochu nh tishhh
@zenebuabebe7114
@zenebuabebe7114 2 жыл бұрын
እባክህ ኢትዬጵያዊ ባንክ ተሰባስበን እንመስርት?🇪🇹🇪🇷🇪🇹🇪🇷ኳሱንኳ ገና በሌለ ነገር አንጨቃጨቅም ምክንያቱም ለረዥም ጊዜው የፖለቲካ መሳሪያ ሆኖ ቆይቷል።
@melesemenkir5217
@melesemenkir5217 2 жыл бұрын
amara bank sikakam mner mlash erezem oromia bank sikefet mn aln
@All.don2024
@All.don2024 2 жыл бұрын
Ye ethiopian set mehonen aferkubet, seletane eko shermuta rekashe mehon ena be chaina mesdeb adelm tuiuuuuuui
@kidusdagnawyigzaw7254
@kidusdagnawyigzaw7254 2 жыл бұрын
አስተማሪ መሰልሽኝ ሴትዮ..ማነሽ ወይዘሪት እንዳልሽ
@zelalemalemayhu2783
@zelalemalemayhu2783 2 жыл бұрын
edaleke yemechike but get in eeu(ethiopia electric ) office afaane oromo afaane amarice and athere tekefaflale gebana axira aqerebelene ebake !!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!
@lmatuamare45
@lmatuamare45 2 жыл бұрын
እደግ ተመንደግ
@getahungunners2377
@getahungunners2377 2 жыл бұрын
ኳስ ስለማያውቁ ምን ታረገዋለህ ፌደረሽኑም በቁሙ እያቀላፋ ነው አይቶ እንዳላየ ነው ብቻ እይታክ ጥሩ ነው !!
@etsegenetadar7558
@etsegenetadar7558 2 жыл бұрын
እንዳልካቸው እረባክህ ቀስ ብለህ መናገር አትችልም? እንኮን 40 ደቂቃ እንድ ደቂቃ መስምት አይቻልም!!! በጣም ትልቅ tension ትፈጥራለህ!!! ደሞ መጮህ.
@fasikawterefe1948
@fasikawterefe1948 2 жыл бұрын
ይሄን የእውቀት ደሀ ከዚህ ፕሮግራም ካላስወጣችሁት በሚዲያቹሁ ላይ ተፀኖው ከባድ ነው አዋቂ ሠው አስገቡ
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 2 жыл бұрын
ጉድህን ስለ ሚናገር ቻል አድርገህ ስማ 😂ውሃ እየጠጣህ 😂
@Afeworki847
@Afeworki847 2 жыл бұрын
እንዳልክ አንድ ነገር ልጠይቅ ባለፈው ጋቤላ ስለሞቱ ኦሮሞዎች ስትናገር አማራ ሲሞት ነዉ እንዴ የምትናገረውንግረን ከፈለክ አንት ለፈለገው ማልቀስ ትችላለህ እኝ ግን ከስማን ለሁሉም ማልቀስ ነው የሜገባወ አንት ግን ለ አማራ ካለቀሰክ ለኔም ምለት አይገባም
@user-uu9kf4wy9h
@user-uu9kf4wy9h 2 жыл бұрын
ጨዋታው ያለቀው ከ30 አመት በፊት ሕገመንግስትህ ላይ ሃገር በብሔር በዘር ተከፋፍላ የዘር ባንዲራ የተሰጣት ቀን ነው። ስለዛ መቀየር ካላወራህ ስለምንም የማውራት ሞራል የለህም
@MRK-mz2ck
@MRK-mz2ck 2 жыл бұрын
አንተ በማይመለከትህ ፋሲል ከነማ ብለህ ባታወራ ጥሩ ነው ግራ ተጋብተህ ለዩቲዪብ ማሞየ ሰአት በማይመለከትህ ባትገባ ጥሩ ነው
@zemenuwube3580
@zemenuwube3580 2 жыл бұрын
toltoala zm bel eski
@ZemenMedia
@ZemenMedia 2 жыл бұрын
ከተማና ብሔር አይቀላቀልብህ ! ዝም ብለህ ስላገኝህ አትቀደድ ! ኳስ ከምንም ነፃ መሆን አለበት። ብጣሻም ነህ አምኃራ ባንክ ገና እየቆመ ትንጨረጨሩ ጀመራችሁ! ደስ የሚለው ሁላችንም ሟች ነን ! ገዳዩን አብይን ጠይቅ
@muslimamuslima7476
@muslimamuslima7476 2 жыл бұрын
እንዳልክን ከመሳደብ ለቀህ መዉጣት የላ ብስራአ ሰከንድ እንዳታባክን
@ZemenMedia
@ZemenMedia 2 жыл бұрын
የሰገድኅለት አብይ ነው አምኃራ ትግሬ አፋሩን ሲጨፈጭፍ የሚውለው ብጣሻም ራስህን ጉረስ አምኃራ ፎብያ ያለብህ ዝቃጭ ከእኔ ጋር እንኳን ቁጭ ብለህ ሃሳብ መሞገት አትችልም !
@abiyayele3953
@abiyayele3953 2 жыл бұрын
Jezba geltu mehaym
@athadmaryiame6210
@athadmaryiame6210 2 жыл бұрын
ወይጉድዘንድሮ
@user-uu9kf4wy9h
@user-uu9kf4wy9h 2 жыл бұрын
ጅልነህ ልበል? ሀገርህ በዘር ነው የተደራጀችው እሱ መጥፋት ግድ ነው ስለዛ አውራ። ስለመንስኤው ትተህ ስለበሽታው አትለፍልፍ
@degoldesta2918
@degoldesta2918 2 жыл бұрын
ልጅ እንዳልክ አረጋግጠሕ አውራ የቦቴ ሹፌሮች ተደብቀው ተገኙ የሚለው ዜና ውሸት ነው ጅቡቲላይ ጭነት የለም ከሳምንት በላይ ቆመዋል አገር ውስጥ ጭነው ሲገቡ ደሞ በነዳጅ እጥረት ተሰልፈው ይቆማሉ ምን አርጉ ነው የምትላቸው በመታቀው ጉዳይ አትዘባርቅ
@solomonsolo5143
@solomonsolo5143 2 жыл бұрын
አንተ እራስ ሞላጫ ዱርዬ አይደለክ ህንዴ
@zenahebezuabayalemayehu6738
@zenahebezuabayalemayehu6738 2 жыл бұрын
ወንድሜ እልም ያልክ ከእውቀት ነፃ ነህ።ፋሲል ከነማ ከ50 ዓመት በፊት የተቋቋመ ክለብ ነው።የአውሮፓ ክለቦች በከተማ ስም ይሰየማሉ።እነ ሊቨርፑል: ማንቸስተር: ማድሪድ: ባርሴሎና የመሳሰሉት ምን ልትላቸው ነው? ንፍጣም ነህ።እስካሁን ባንኮች በብሄር ሲቋቋሙ የት ነበርክ? አንተ አማራ ጠል ስለሆንክ አማራ አንድ ነገር ሲያደርግ መጮህ ትጀምራለህ: ነፃ ለመምሰል ቀደም ብለህ በዝምታ ያለፍከውንም አብረህ ለማንሳት ትሞክራለህ። ውሸታም
@abrhamgesese2081
@abrhamgesese2081 2 жыл бұрын
ስትቀፈኝ እካ አንተ ልጅ
@rebka5068
@rebka5068 2 жыл бұрын
እደአንተ አይነቱ ነው ቀፋፊ ወነት ሰለተናገረነው ቀፋፊ ወሪኛ ቁጭ ብለህ ወሪ አውራ
@dagmawiaron3285
@dagmawiaron3285 2 жыл бұрын
ውርጋጥ ነገር ነህ
@qaafar819
@qaafar819 2 жыл бұрын
ወረኛው ዘነበ
@asnakegashaw51
@asnakegashaw51 2 жыл бұрын
Afer neger neh
@kahsaytsadik1094
@kahsaytsadik1094 2 жыл бұрын
❤❤❤
HAPPY BIRTHDAY @mozabrick 🎉 #cat #funny
00:36
SOFIADELMONSTRO
Рет қаралды 17 МЛН
Женская драка в Кызылорде
00:53
AIRAN
Рет қаралды 293 М.
አበስኩ ገበርኩ  - @ArtsTvWorld
37:44
Arts Tv World
Рет қаралды 78 М.
EMS Special ትግላችን እስከ ቀራኒዮ ነው Tue 23 Jul 2024
8:58
EMS (Ethiopian Media Services)
Рет қаралды 70 М.
akimmmich (feat. Turar) - UMYTTYŃ BA?| official lyric video
2:54
akimmmich
Рет қаралды 3,4 МЛН
Iliyas Kabdyray ft. Amre - Армандадым
2:41
Amre Official
Рет қаралды 1,4 МЛН
지민 (Jimin) 'Who' Official MV
3:28
HYBE LABELS
Рет қаралды 18 МЛН
BABYMONSTER - ‘FOREVER’ M/V
3:54
BABYMONSTER
Рет қаралды 88 МЛН
Әбдіжаппар Әлқожа - Ұмыт деме
3:58
Әбдіжаппар Әлқожа
Рет қаралды 711 М.