Chaka Housing: A Serene Urban Oasis in Addis Ababa 🌳🏡

  Рет қаралды 63

Ovid Group

Ovid Group

9 күн бұрын

ጫካ የቤቶች ልማት፦ አዲስ አበባ ውስጥ የሚሠራ ጸጥታ የሰፈነበት በከተማ ውስጥ ያለ ጫካ።
በጫካ ውስጥ የተደበቀ ሰላምና ጸጥታው የተጠበቀ የከተማ ኗሪን በማሰብ በዘጠኝ ሄክታር ላይ የሚገነቡት የጫካ ቤቶች አዲስ አበባ ውስጥ ከማንም ጋር ሊነጻጸር የማይችል አዲስ የኑሮ ምርጫን ይዘው መጥተዋል። ይህ ተወዳዳሪ የሌለው የአፓርታማ ኮምፕሌክስ ያለ ምንም እንከን ቅንጦት ኑሮ ከዘላቂ ልማት ጋር አንድ ላይ ያስተሳሰረ ፕሮጄክት ነው።
መጠነ ሰፋፊ አረንጓዴ ሥፍራዎች፦ በተፈጥሮ ውበት ውስጥ ሆነው ሰላምና ጸጥታን ያጣጥሙ።
ዘላቂነት ያለው ዲዛይን፦ ዘላቂነት ላለው የአካባቢ ጥበቃ ያለን ቁርጠኝነት እንደተጠበቀ ሆኖ፣ የምንሠራው የልማት ሥራ የአረንጓዴ ኑሮ መርሆዎች ከጅምር እስከ ፍጻሜ ታሳቢ ያደረገ ነው።
ምቹ መገልገያዎች፦ ችርቻሮ መሸጫዎች፣ በቅርብ ርቀት የሚገኙ ዓለም አቀፍ ደረጃቸውን የጠበቁ የትምህርት ተቋማት፣ እና መዝናኛ ቦታዎች ጋር ሁሉንም የሚያስፈልግዎትን ነገር በአቅራቢያዎ ያገኛሉ።
እርስ በርሱ የተስማማ አኗኗር ዘይቤ፦ ሚዛናዊነትን የጠበቀ ምቾት የተሞላ የአኗኗር ዘይቤን እንዲያቀርብ ዲዛይን የተደረገው የጫካ ቤቶች ልማት ፕሮጄክት ቅንጡ ኑሮ እና ጸጥታ አንድ ላይ የተጣመሩበት ነው።
በተፈጥሮ እና በዘመናዊ ኑሮ መካከል የተፈጠርውን ስምረት ማግኘት የሚችሉት በጫካ ቤቶች ውስጥ ነው።
ተጨማሪ ዝርዝር መረጃ ለማግኘት በኢሜይል info@ovid-group.com ወይም በቀላሉ በነጻ የስልክ መሥመራችን 9727 በመደወል ያነጋግሩን።
Chaka Housing: A Serene Urban Oasis in Addis Ababa 🌳🏡
Envisioned as a tranquil urban community nestled within a lush forest sanctuary, Chaka Housing spans approximately 9 hectares, offering an unparalleled living experience in Addis Ababa. This superior apartment complex seamlessly blends luxury living with sustainable development.
🔹Extensive Green Spaces: Enjoy peace and solitude amidst nature's beauty.
🔹Sustainable Design: Committed to environmental sustainability, our development integrates green living principles throughout.
🔹Convenient Amenities: With retail spaces, world-class educational facilities nearby, and recreational areas, everything you need is within reach.
🔹Harmonious Living: Designed to provide a balanced and opulent lifestyle, Chaka Housing is where luxury meets tranquility.
Experience the perfect harmony of nature and modern living at Chaka Housing.
Contact us to know more details, email: info@ovid-group.com or simply dial our hotline 9727
#OvidGroup #Ovid #OvidHouse #ConstructionInnovation #ChakaHousing

Пікірлер: 1
@futurist251
@futurist251 8 күн бұрын
Show us construction progress please
I CAN’T BELIEVE I LOST 😱
00:46
Topper Guild
Рет қаралды 116 МЛН
Happy 4th of July 😂
00:12
Pink Shirt Girl
Рет қаралды 61 МЛН
Best father #shorts by Secret Vlog
00:18
Secret Vlog
Рет қаралды 21 МЛН
One moment can change your life ✨🔄
00:32
A4
Рет қаралды 6 МЛН
Robert Greene: A Process for Finding & Achieving Your Unique Purpose
3:11:18
Andrew Huberman
Рет қаралды 10 МЛН
ሩታ አብርሽን አሳበደችው.ጫት መቃም ጀመረች😱😭
24:25
AB Tube አብርሽ ቱዪብ
Рет қаралды 87 М.
I CAN’T BELIEVE I LOST 😱
00:46
Topper Guild
Рет қаралды 116 МЛН