ጫማ ሚወለቅበት ቤት ስጠላ ፓስተር ቸሬ

  Рет қаралды 1,301,201

Dawit Dreams

Dawit Dreams

Жыл бұрын

Watch our most recent videos
/ @dawitdreams
Welcome to the official KZfaq channel of Dawit Dreams. Dawit Dreams is a unique company in Ethiopia helping people to first dream their lives and live their dreams. Dawit Dreams is a trainer, life success Coach, consultant, mentor, motivational speaker and author of the amazing book "ትልቅ ሕልም አለኝ"
On our KZfaq channel, you will find plenty of life changing videos, motivational speeches and study guides to the book.
Make sure to subscribe our KZfaq channel to get up to date videos!
SUBSCRIBE NOW = / dawitdreams
For any information, please contact: +251 938 25 25 25
Telegram ፦ t.me/DawitDreamsTelegram
TikTok ፦ www.tiktok.com/@dawi.../video...
Facebook ;- DawitDreams/...
#DawitDreamslifesuccusscoach #Addis_Ababa #Motivation #dawitdreams #etiopianmotivetion #personaldevelopment #EthiopianMotivationalspeaker #inspiration #morningmotivetion #motivation #motivationalquotes #success #successquotes #successmindset #successful #positivevibes #positivity #positivequotes #positivethinking #life #quotes #quoteoftheday #quotestoliveby #quotesaboutlife #lawofattraction #lawofattractionquotes #truesayings #truequotes #wisequotes #bestquotes #thesuccesselite #dawit #ethiopiannew #newyear #newevent #paradagmshift#FegegitaReact#EbsTv#ethiopian news#Donkey youtube#Dinklejoch#Denqlejoch#reflection#rophnan#9negnaw shi#Amharic movie,new ethiopian film,new Ethiopian movie,latest ethiopian news,amharic news#amharic#TDF#GERD#Eritrea Daily news 2022#ethiopian song#ethiopian music#new ethiopian song,Ethiopia#Ethiopia Tv#Arts Tv#Ethiopian News#Ethiopian Talk Show#Ethiopian Shows#Ethiopian TV#abel birhanu#ashruka channel#seifu on ebs#couple show#Norshow#አደይ#adey#Erengaye#እረኛዬ

Пікірлер: 1 400
@kellamedia390
@kellamedia390 Жыл бұрын
በዚህ ምድር ብዙ ጣፋጭ ነገር ይኖራል ግን እንደ ጤና ጣፋጭ የለም! ወገኖቸ ጤና ይስጣችሁ😍🙏
@bettyk215
@bettyk215 Жыл бұрын
Tebarekiyee
@wollokombolcha183
@wollokombolcha183 11 ай бұрын
አሜንንን❤
@YoDaha
@YoDaha 7 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@samsomtesfa
@samsomtesfa 5 ай бұрын
ኣሜንንንን❤
@BdryaAman
@BdryaAman 17 күн бұрын
Amen
@gezashignmekonnen7738
@gezashignmekonnen7738 Жыл бұрын
ሁላችንንም እናከብረዋለን እውነተኛ ስለሆነ ፓስተር ቸሬ እድሜና ጤናን ይስጥልን❤
@user-ze1ds8np1c
@user-ze1ds8np1c 7 ай бұрын
Except Jesus Christ,there is no truth person
@user-eh6cc6vj1j
@user-eh6cc6vj1j Жыл бұрын
ወላሂ እየካፋኝ ችዬ እየኖርኩኝ ነበር አሁን አላህን በቡዙ አድርጌ አማሰግናዋለው ለ14 አማት እኒፎርም ብቸ እየለበስኩ በሰው ቤት ስፋገ ቆይቻለው ግን ደስ የሚለው እኔ በለብስ በልዝናናም ቤተሰቦቼ ዘና ብለው እየኖሩልኝ ነው አልሃምዱሊላህ
@samsamsun367
@samsamsun367 2 ай бұрын
ኢንሻአላህ ያላሰብሽው ያልገመትሽው ሂወትሽን በሚገርም መልክ ሂወትሽን አላህ ይቀይርልሽ ያኡምሪ❤🎉
@user-eh6cc6vj1j
@user-eh6cc6vj1j 2 ай бұрын
@@samsamsun367 ሀያቲ ጀዛኪላህ ኸይር አላህ ለሁለችንም መልካም ነገር ሁሉ ይወፍቀን ያረብ
@YibeltalAbdi
@YibeltalAbdi Ай бұрын
የኔ ጀግና ፈጣሪ አብዝቶ ይባርክሽ
@user-eh6cc6vj1j
@user-eh6cc6vj1j Ай бұрын
@@YibeltalAbdi አሚንን ያረብ አማሳግናለው ሁቢ አንችንም አላህ የስደስትሽ
@yemisrachababula6599
@yemisrachababula6599 Жыл бұрын
ላይክ በማድረግ ፍቅራችንን እንግለጽ ለፓስተር ቸሬም በነጻ ያገኘነውን ማመስገን ነው
@mhsenailmhsenail2098
@mhsenailmhsenail2098 Жыл бұрын
👌👌👌
@77861022
@77861022 Жыл бұрын
😁😁😁
@tgg6619
@tgg6619 Жыл бұрын
@birhanemulugeta587
@birhanemulugeta587 Жыл бұрын
አንገት የለሽም።
@ZeynebaAhmedMohammed-xq4zx
@ZeynebaAhmedMohammed-xq4zx Жыл бұрын
እንደ እናንተ አይነት ሰዎች ይብዙልን
@yemisrachmichael8532
@yemisrachmichael8532 Жыл бұрын
😊
@yemisrachmichael8532
@yemisrachmichael8532 Жыл бұрын
😊😊
@mhsenailmhsenail2098
@mhsenailmhsenail2098 Жыл бұрын
አሜን 🙏
@meskelatmelegaw6107
@meskelatmelegaw6107 9 ай бұрын
@@yemisrachmichael8532 2
@user-ot6lt7je4g
@user-ot6lt7je4g 2 ай бұрын
Amen
@hawariyawtube8159
@hawariyawtube8159 Жыл бұрын
ፓስተር ቸሬ አንተ የኔ ጀግና ነህ ለአንተ በጣም የከበረ ክብር አለኝ።ብዙ እድሜ እና ክብር እመኝልሃልሁኝ!!!!
@ermiyesketema299
@ermiyesketema299 5 ай бұрын
አስመስሎ ማሳመን ጨዋታው ሌላ አይ ኢትዮጲያ
@samsamsun367
@samsamsun367 2 ай бұрын
​@@ermiyesketema299 ከአላህ በታች በቸሬ ምክር ሂወቴ የሚያምር ሆናል ምክሩ ❤ይገባል
@denekealembo840
@denekealembo840 Жыл бұрын
ዳዊት ድሪም እባክህ ቸሬን በሌላም ርዕስ አስደግመው ትውልዱ አገሩን የሚወድእና ከእኔ ይልቅ ለወድሜእና ለእህቴ ብሎ እዲያስብ ማስተማር ይችላል ቸሬ🎉❤ ዋሆ
@RahmiSulemn
@RahmiSulemn 2 ай бұрын
😊
@sadaahmedahmedin6373
@sadaahmedahmedin6373 Жыл бұрын
I a Muslim but i love u paster chere my god bless u and your family ሺ አመት ኑርልን አንተ ለኢትዮጵያ ሀገራችን ከፈጣሪ የተሰጠህ ስጦታችን ነህ ዋው ዳዊታችንም ሺ አመት ኑርልን ኢትዮጵያ ሰላምዋ ይብዛልን እናመሰግናለን ውዴቼ ❤❤❤❤
@TariquaMekonnen
@TariquaMekonnen 11 ай бұрын
Probably will see open at this morning
@rahmatidrees-ds9fy
@rahmatidrees-ds9fy 10 ай бұрын
Hiji baakish muslim nesh paster charen tiwejalesh
@ssd7247
@ssd7247 Жыл бұрын
ትልቅ ትምህርት ነዉ የምትላለረፈዉ ሁሌ እኔ ኦቶዶክስ ብሆንም ግን ከአይማኖት ጋር ሳታገናኝ ሁሉኑንም በእኩሌ ታስተማራለህ ኑርልን እግዝአብሕር ልቦናህን አይቀይርብህ እንደተ አይነት መልካም ሰዎችን አገራችን ያስፈልጋታል
@Alem844
@Alem844 Жыл бұрын
ፓስተር ቸሬ እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ግንየምታስተላልፈው መልእክት እጅግ ድንቅ ነው እከታተልሃለሁ ከአፍ ሁሌ የማትለየው መድሃኒያለም ልጆችህን ባለቤትህን ይጠብቅልህ እናመሰግናለን🙏
@raahelsamii4049
@raahelsamii4049 Жыл бұрын
😮98😅😅io😅is i88k⁹😅
@ebrahimseid7469
@ebrahimseid7469 Жыл бұрын
ልክ ነሽ ጥሩ አዕምሮ የለቸው ከዕምነቱ አይዴለም
@ethiolove3157
@ethiolove3157 Жыл бұрын
Ande amelaken teketeye
@kalkidanyemane930
@kalkidanyemane930 Жыл бұрын
Stop የነ አባ ገብረ ኪዳን ስብከት የት ሄዶብሽ ነው
@bethelehem4989
@bethelehem4989 Жыл бұрын
@@kalkidanyemane930@ እህቴ እግዚአብሔር ይባርክሽ 🙏🏼
@tube-mo2hy
@tube-mo2hy Жыл бұрын
ዋዉዉ ደስ ስሊ በጌታ አባታችን ፓ/ር ቸር ዘመንህ ይባርክ ፀጋ ያብዛልህ 😍😍
@tigistyilmaamdemicael5229
@tigistyilmaamdemicael5229 Жыл бұрын
አምላኬ ሆይ ምርጥ ሰዉ ቸሬ እያዝናናህ የምታስተምር የዘመኑ ጀግና እድሜህን ያርዝመዉ😍
@hashtag4675
@hashtag4675 Жыл бұрын
ኦኦኦኦኦኦኦ ለመጀመርያ ግዜ ፓስተር ቸሬን ኣፌን ከፍቼ ሰማውት በጣም ታላቅ ሰው ነው Goodluck pastor chere God bless you !!!ለሁሉም ሃይማኖት ላለው ሰው ትምህርት ሰጥተሃል ደስ ብሎናል
@birhanemulugeta587
@birhanemulugeta587 Жыл бұрын
እኔን አትቀላቅለኝ።
@hashtag4675
@hashtag4675 Жыл бұрын
@@birhanemulugeta587 ኣንተማ የለህ ሞተሃል
@user-in4jq7kf1c
@user-in4jq7kf1c 10 ай бұрын
እኔን ግን አስተምሮኛል
@nathnaelll
@nathnaelll 6 ай бұрын
እኔንም አትቀላቅለኝ
@hashtag4675
@hashtag4675 6 ай бұрын
@@birhanemulugeta587 ኣላህ ይቀላቅልብህ
@alemt1332
@alemt1332 Жыл бұрын
He is so real… some of us laughing but he is telling the truth…. This is a big life lesson… thank you pastor God bless your ministry ❤❤❤
@user-sj8cc6ob1j
@user-sj8cc6ob1j Жыл бұрын
Fantastic Awesome message 😂
@user-tm1kz3ok6s
@user-tm1kz3ok6s Жыл бұрын
ኢትዮጵያ
@AaAa-pe4lc
@AaAa-pe4lc Жыл бұрын
የፓስተር ቸሬን ትምህርት ብሰማው ብሰማው የማልጠግበው ፀጋውን ያብዛልህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ❤
@telemenegn1006
@telemenegn1006 Жыл бұрын
Wooooooow👏👏😀ብርክ በልልን! ለወጣቶቹ ብቻ ሳይሆን ጠና ላልነውም ትልቅ መልእክት🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@user-bs2gp5lv7k
@user-bs2gp5lv7k Жыл бұрын
እኔ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነት ተከታይ ነኝ ግን የፓስተር ቸርነት ት/ት ይመቸኛል አከብረዋለሁ ለሀገራችን አንድነት አስፈላጊ ና ወሳኝ ሰው ቼሬ ❤🙏
@user-rc8fl9bq9w
@user-rc8fl9bq9w Жыл бұрын
እኔም በጣም ይመቼኛል እኔ ሙስሊም ነኝ ዬታኛዉም ሀይማኖት ምክር ይመችኛል
@babyshark6505
@babyshark6505 Жыл бұрын
የመናፍቅ ምክር አይጠቅምሽም እስኪ እርሱን ብቻ እይው ጫማ የማይወለቅበት ቤት ማለት ትርጉሙ ገብቶሻል ቤተክርስቲያንን ጫም አታውልቂ ይልሻል ፡፡ ብርሀን ከጨለማ ህብረት የለውም አይ ካልሽ መብትሽ ነው በእመቤቴ ማርያም የተጠላ ሁሉ ለኔም የተጠላ ነው፡፡
@bethelehem4989
@bethelehem4989 Жыл бұрын
😂😂😂
@joeldejene7621
@joeldejene7621 11 ай бұрын
​@@babyshark6505 እግዚዎ መሀረነ ክርስቶስ ምን አይነት አእምሮ ነው ያለህ?
@rahmatidrees-ds9fy
@rahmatidrees-ds9fy 10 ай бұрын
​@@babyshark6505isuu gin indezih lemalet feligo alneberem sile chigru gize awurto new
@davidodav
@davidodav Жыл бұрын
this guy is the best! My religion is different from him but I love listening to his speech and lesson! Ethiopia needs such kind of humans to save the young generation!
@seidsulman3775
@seidsulman3775 Жыл бұрын
Innem
@marigoldan1
@marigoldan1 Жыл бұрын
Same here
@marthabekele2138
@marthabekele2138 Жыл бұрын
Indeed 🙏🏽
@DuDu-fb7wq
@DuDu-fb7wq Жыл бұрын
Yeah ppl lyk him can change young generations...I am Eritrean but I love him so much
@matusala8322
@matusala8322 Жыл бұрын
Motivational speech is like fast food, it tastes so good until it gets you😀
@eneyehaile
@eneyehaile Жыл бұрын
ክበርልኝ ቸርዬ የአራዳ ልጅ ማርያምን❤
@asnabelayneh7228
@asnabelayneh7228 Жыл бұрын
# 1 ፓስተር ቸርነት እግዚአብሔር ይባርክህ ብሩክ ነህ ለበረከት ሁን እንወድሃለን ! Love you may God bless you all !
@lidmek2127
@lidmek2127 Жыл бұрын
በስመአብ ዛሬ ሳምሶን መንገድ ላይ የነበርኩትን እኔን መልሰሀል ፓስተርዬ እግዚአብሔር ያክብርልኝ ዴብዬ አንተም ተባረክ ሁላችሁም ተባረኩልኝ
@user-oe1co9hc5s
@user-oe1co9hc5s Жыл бұрын
ቸርዬ ብሰማው የማይሰለቸኝ እኔን ብቻ ነው በእሳት ተፈትኖ ወርቅ የሆነ ሰው ነው ክበርልኝ ❤❤🎉🎉
@blackhabeshawit5954
@blackhabeshawit5954 Жыл бұрын
❤💝❤
@titimulatu5426
@titimulatu5426 Жыл бұрын
እውነት እውነት እላችሃለሁ ድሮ ሳላገባ በሰማሁት እጠቀምበት ነበር ብዙ ይጠቅማል ነገ ላለማልቀስ ስሙት ግዴላቹሁም እያለቀሳችሁ ከመኖር ምክሩን ተጠቀሙበት እግዚአብሔር ሳይፈቅድ የተደረገ ጋብቻ በሩጫ የተደረገ ጋብቻ ጣጣው ብዙ ነው ፈተናው ከባድ ነው ህይወት በለቅሶ የታጀበ አስቸጋሪ ውጣውረድ አለው ዋጋ ላለመክፈል ምክር ስሙ : ምክር ያልሰማነው ብዙ ዋጋ እየከፈልን እየኖርን ነው እግዚአብሔር ይርዳን
@Eman-hj2jg
@Eman-hj2jg Жыл бұрын
ዘመንህ ያዘነን እያሣቀቀ ይለፋ ተባረክ በብዙ
@tsehayshiferaw3395
@tsehayshiferaw3395 Жыл бұрын
ፓስተር ቸሬ መድሀኒአለም ዘመንህን ይባርክልህ ። እንዳንተ አይነቶችን ፈጣሪ ያብዛልን 🙏
@yeshizewudu2049
@yeshizewudu2049 Жыл бұрын
ወድማችን እድሜ ጤና ይስጥክ እኔ በጣም ነው የምወድክ የማከብርህ እዳናተ አይነት ሰው ያብዛልን ከድንጋይ እራስ ሰዎች ይጠብቀን አገራችን ሰላም ያርግልን የድንግል ማርያም ልጅ እዝቦቸችን ይጠብቅልን
@meronfisseha9999
@meronfisseha9999 Жыл бұрын
I’m Orthodox Christian Love you Pastor Chere ❤. May God bless you 🙏
@alemneshtemesgentemesgen8576
@alemneshtemesgentemesgen8576 2 ай бұрын
Thank you paster ❤❤❤. " GOD " Bless You.
@wondimuwodebo9560
@wondimuwodebo9560 Жыл бұрын
ኣሜሰግናለሁ ቼሬ ፀጋ ያብዛል ከክፉ ይጠብቅ ጌታ ።
@mesfinbugie8625
@mesfinbugie8625 Жыл бұрын
ወግ አጥባቅ ኦርቶዶክስ ነኝ ግን ፖስተር ቸርነት እጅግ ስበዛ እወዳለሁ አከብረዋለሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤🇪🇹🙏
@MisganawKefyalewMisge
@MisganawKefyalewMisge Жыл бұрын
ለምን አታዝለውም ታዲያ
@mesfinbugie8625
@mesfinbugie8625 Жыл бұрын
@@MisganawKefyalewMisge ለመንፈሳዊ አስተያየት እንጅ ለሸጥያናዊ ኮሜንት መልስ አንሰጥም
@Tanoba658
@Tanoba658 Жыл бұрын
@@MisganawKefyalewMisge ባለጌ ነህ
@robkit9304
@robkit9304 Жыл бұрын
2ጊዜ ነው የሰማሁት በጣም ደስ ይላል ሁሉ ሰው በአላማ ቢኖር እግዛብሄር ምድሩን ይባርካል
@tekletsadik
@tekletsadik Жыл бұрын
ኦርቶዶክስ ነኝ። ይሄ ሰው ሰዎችን እና እምነታቸውን የማይነካ፣ ሌሎችን በማጥላላት ላይ ያልተመሰረተ ሰባኪ፣ ብዙ ትምህርቶቹ ማህበራዊና ሀቅ ላይ የተመሰረቱ፣ እውነት ተናጋሪ አዛኝ ሰው ነው። ብዙ ንግግሮቹን በፍቅር ነው የምሰማቸው። እምነቴ መርጦ ከመስማት አይከለክለኝም።
@getus5880
@getus5880 Жыл бұрын
ፖሰተር ምን ብዬ እንደማደንቅህ እንደማከብርህ ቃላቶች የሉኝም መቼም ተባርከሀል ሁሌም ተባረክ ተባረከህ ቅር አንተን የሰጠን ጌታም ይባረክ
@maeritube21
@maeritube21 Жыл бұрын
ፖስተር ቸሬ እንዴት እደምወደው ሁሉም ሃይማኖት ክብር ያለው ሰው ነው ፈጣሪ ያገልግሎት ዘመንህ ይባረክ🙏😍😍
@hiyabbinyam9834
@hiyabbinyam9834 Жыл бұрын
am muslim but i like too much paster chare
@fariskinfu4790
@fariskinfu4790 3 ай бұрын
ቸሬ ሁሌም አንተን ማድመት ደስ ይለኛል። ከአንደበትህ የሚወጡ ቃላቶች ትውልዱን ያንፃል ተባረክ
@MahiDan-vz4gt
@MahiDan-vz4gt Жыл бұрын
መቼ እንደምነቃ አንድዬ ያቃል ብዬ ይሄን አነቃቂ ንግግር እኮመኩማለሁ ፓስተር ቸሬ ፈታ አርገህ የምታስተምረው ነገር በቃ ❤
@user-pl2tl7gt9b
@user-pl2tl7gt9b Жыл бұрын
Me too ene rase meche endamenka 😅
@user-rx1kp5tl4e
@user-rx1kp5tl4e 8 ай бұрын
😂
@user-dw9ef9kh6f
@user-dw9ef9kh6f Жыл бұрын
ዋዉዉ ልዩ ትምህርትነዉ እናመሰግናለን ለሀገራችን እንደናንተ አይነት ሰወች ያብዛልን ኢትዮጵያ ሀገራችን ፍቅርና ሰላም አንድነት ይስጠን💚💛❤
@wonde9792
@wonde9792 Жыл бұрын
ፓስተር ቼሬ ፈጣሪ ረጅም እድሜ ይስጥ🙏🙏🙏
@muheasefa2936
@muheasefa2936 Жыл бұрын
ፓስተር ቸሬ በጣም አከብረሀለው የዘመኔ ድንቅ ስው አላህ እድሜ ከጤና ጋ ያኑረህ🙏🙏🙏
@hamisolomon6534
@hamisolomon6534 Жыл бұрын
የሶምሶምን ታሪክ ብዙ ጊዜ ሰምቻለሁ እንደዛሬ ግን እንደዚህ በደንብ ተብራርቶ ሰምቸ አላውቅም ቃለሂወት ያሰማልኝ
@lidulidiya5529
@lidulidiya5529 Жыл бұрын
እውነትን በስሙ የሚጠራ ሰው ፓስተር ቸሬ ፀጋውን ያብዛልህ
@elza253
@elza253 Жыл бұрын
ሢሠሙክ ሢሠሙክ ቢውሉ የማትሠለች ታድለክ ፓሥተር ቸሬ❤❤❤❤😊😊
@yemisrachababula6599
@yemisrachababula6599 Жыл бұрын
ያመቱ ምርጥ ስዎች ፓስተር ቸሬ ዳር ወዳጄነህ ፍቅር ይበልጣል መምህር አቶ አሸናፊ ዳዊት ድሪም ዳጊ በጣም እያደመጥን አየተጠቀምን ነው thank you ከ አሜሪካ
@sebayohannes
@sebayohannes Жыл бұрын
እንደዚህ አይነት ለየት ያለ ትምሀርት እስከዛሬ አይቼ አላውቅም በጣም እናመሰግናለን ደዊት ድርምስ
@hilinayoutube590
@hilinayoutube590 Жыл бұрын
እንደናተ አይነት መካሪ አስተማሪ አያሳጠን እግዚአብሔር
@frehiwotayenew2926
@frehiwotayenew2926 Жыл бұрын
Woooo ......😮this generation is lucky to have such amazing leaders! May God keeps blessing you, pastor, 🙏❤️
@selamtube8513
@selamtube8513 Жыл бұрын
በጣም እድለኛ ናቸው ግን አይስሙም
@birhanemulugeta587
@birhanemulugeta587 Жыл бұрын
እርግጠኛ ነሽ?እድለኛ ነሽ?ምላስ እኮ ሞልቷል የሚያወራውን ኖሮ የሚያሰየን ነው የጠፍው።አብይ አመድን አትርሺ አንድ አይነት የጥልቁን መንፈስ ነው የሚጋሩት።
@birhanemulugeta587
@birhanemulugeta587 Жыл бұрын
እድለኛስ ተዋህዶ።እድልስ ተዋህዶ ሆኖ መኖር።
@merejaeth2801
@merejaeth2801 Жыл бұрын
​@@birhanemulugeta587 እድል ከጌታ ጋር መኖር !!
@doabaing550
@doabaing550 8 ай бұрын
ፓስተር ቸሬ እውነተኛ ምርጥ ሰው ነህ። አነቃቂ ነን እያሉ ከሚደሰኩሩ ሰወች አንተ ልዩ ነህ
@bettyymareyamlij4932
@bettyymareyamlij4932 Жыл бұрын
ቸርዬ ስወድክ እዳንተ አይነቱን ጌታ ያብዛልን
@ilovetsfmcal1128
@ilovetsfmcal1128 Жыл бұрын
ፖስተር ቼሬ በጣም ነው ምነመሰግነው እንዲሁም ዳዊት ድሪም እነመሰግነለን።🙏🙏🙏
@jesuschristislord786
@jesuschristislord786 Жыл бұрын
I am Orthodox , but i enjoy Pastor Cherye preaching .
@mediatube3914
@mediatube3914 Жыл бұрын
በእውነት ይህንን ሰው አለማመስገን ንፍግነት ነው እያሳቀ ቁምነገር እድመና ጠና ይስጥህ በእግዚአብሔር ቃል አድርጎ አንፀንና ጭራሽ የኛ መምህራን እስክመስለኝ ተመስጥኩ ላካ መልካም ስሆን ስው ሁሉም ያደምጠዋል እናመስግናለን❤😊
@subscribers489
@subscribers489 Жыл бұрын
ደስ ከምል ጨዎታ ጋ ጥሩ ትምህርት ነው 😘😘
@wondosenalamerew8617
@wondosenalamerew8617 Жыл бұрын
ሰላም ድርሚስ ፋሚሊ እንዴት ናቹ ስለ መምህር ቸሬ ስለ አስተምህሮው አንድ ነገር መናገር ፈለኩ ተመልከቱ በአዳራሹ ውስጥ ያለው ህዝብ የተለያየ እምነት ተከትይ ቢሆንም ሁሉም በሚባል ደረጃ በአስተምሮቱ ምንያህል ተመስጠው እንደሚከታተሉት ተመልከቱ መምህር ስትሆን ሁሉም በሚገባው መንገድ ማስተማር ይመስለኛል እንደዚህ አይነት ሰዎችን ያብዛልን መልካም ንግግር ሁሌም ሀሳብን ይገዛል መንፈሳዊውን ትምህርትን ማንም ሰው በሚገባው ሙድ ነው ያስተማረው እናመሰግናለን
@birhanemulugeta587
@birhanemulugeta587 Жыл бұрын
ቁም ነገሩ ተግባር ነው አፈ ፃድቅ እኮ ሞልቷል።
@hawasayid3229
@hawasayid3229 Жыл бұрын
መሸአላ እንደዚህ አይነት ትምህርት አገርን ህዝብን ይቀይራል በጣም ትልቅ ትምህርት ነው ፈጣሪ ከመጥፎ አላማ ይጠብቀን
@blackhabeshawit5954
@blackhabeshawit5954 Жыл бұрын
እንዳንተ አይነት 💝ምርጥ ሰው ምርጥ አስተማሪ ❤የት ይገኛል ሁሌም የማይሰለች 💝ተመልከት ሰው ሁሉ እንዴት ደስ ብሎት 💝እንደሚከታተሉት 💝እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልክ 💝💝💝
@senaysenayet775
@senaysenayet775 11 ай бұрын
ሁሉ ይስማህ ተብሎ ተባርኳል ማለት ነው
@TiruB
@TiruB Жыл бұрын
ኤጭ ሁሌ ወደታች ሁሌ ማፍረስ ሁሌ መግደል በቃ ተውን አባታችን ቸሬ እረጅም እድሜ ይስጥህ❤
@s0lomon150
@s0lomon150 Жыл бұрын
ሠው የሆነ መምህር,, እድሜ ይሥጥልን
@SolomonAyalew-zb3mk
@SolomonAyalew-zb3mk 9 ай бұрын
It doesn't matter which religion you follow, you are very special for us
@noahmesfin2568
@noahmesfin2568 Жыл бұрын
Dawit dreams great respect! pastor chere Egziabher yebarkeh ye hiwet zemen temehert nw thank you❤❤
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 Жыл бұрын
ለሁሉም ስው የሚያስፈልግ ምርጥ መምህር ነው ፖስተር ቸሬ እድሜና ጤና ይስጥህ ❤ በየመድረኩ እየመጣህ አስተምርልን ተባረክ🙏🏾
@ayelekebede1565
@ayelekebede1565 Жыл бұрын
ቆንጆ መልእክት ነው በቀልድደየታጀበ ቁም ንገርእግዚአብሔር ይባርክህ
@Ruti439
@Ruti439 Жыл бұрын
Pastor Chera is the type of man deserving of recognition and admiration and have to be always valued in society!! i am really proud of you Pastor much love and respect, GOD BLESS YOU
@user-cr5ut3le9e
@user-cr5ut3le9e Жыл бұрын
ተባረኩ ፀጋውን ያብዛላችሁ❤❤❤❤ፓስተር ቸሬ እንዲሁም ውንድሞቼ
@user-uu5ru4ov5q
@user-uu5ru4ov5q Жыл бұрын
ሁሉም ነገር ያልፋል አሜን
@LOVELOVE-nj3jf
@LOVELOVE-nj3jf Жыл бұрын
እናመሰግናለን ፖስተር ቸሬ መምህራችን ተባረክ 🙏🙏🙏
@liyadaniel6230
@liyadaniel6230 8 ай бұрын
ከ ኤርትራ ነኝ የ ቸሬ ትምህርት ግን በባዶ ኪሴ ልቤ በ ሀብት ይሞላል❤❤❤❤❤፡መንፈሴም ይታደሳል አዲስ ተስፋ እሞላለው። በጤናም በ ጸጋም ያኑርህ ቸሬ❤
@OurPastCast
@OurPastCast 8 ай бұрын
ከየትስ ብትሆኚ አገርሽን መጥቀስ ምን ያስፈልጋል
@hopegrace4553
@hopegrace4553 19 күн бұрын
Bc that's where she is from. Why does it bother you?​@@OurPastCast
@fikrietilahun9025
@fikrietilahun9025 Жыл бұрын
ታንኪኪው ፓስተር ቸሬ ደስሚል ትምህርት እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ይስጥልን።
@bzuwerqabebe1232
@bzuwerqabebe1232 Жыл бұрын
በሚገርመዉ 2ግዜ ነዉ ያየሁት አሁንም እደግመዋለሁ 👏ነጣም እናመሰግናለን ፓስተር ቸሬ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን 👏
@alemayehushitu7973
@alemayehushitu7973 Жыл бұрын
ፓስተር ቸሬ በጣም ነው የምወድህ ፣የማከብርህ ።
@rutagebru2320
@rutagebru2320 Жыл бұрын
ባስተር ቸሬ ሁሌ እንደጠቀምከኝ ተባረክ እንደ ደዊት አይነቶቸ ብአደገኛ አጥር መጠበቅ አለባቸው ያልከው ትክክል አባባል ነው ክበሩልኝ እወዳቸዋለሁ ❤❤
@Brhan21
@Brhan21 Жыл бұрын
አንተ ትልቅ ሰው ነህ ፈጣሪ ፍፃሜህን ያሳምርልህ::
@liseyassanchase5261
@liseyassanchase5261 Жыл бұрын
ዕኔ የማንም ሐይማኖት ተከታይ አደለሑም። የሚገርመው ይሔንን ካሕን ማዳመጥ ሣይሠለቸኝ ከመጀመሪያ ዕሥከ መጨረሻ አዳመጥኩት ደሥታም ዕየተሠማኝ ዕየሣኩኝ ምነው ይሔንን የመሠሉ በበዙልንና የአንድ ፈጣሪ ልጆች ወንድምና ዕሕት በሖንን። በተከባበርን። በርታ የአፍሪካን ልጆች ሠብሥቦ የሚያፅናናልንን ማናችሑንም ዕናከብራለን። ተባረክ። ልዑልነት ከንጉሥ ቤተሠብ በመወለድ አደለመም። ልዑልነት ተከብሮ ክብር የሚሠጥ ሌላን የምታከብር ናት ልዕልትም። ጎሽ ደግ ማለፊያ።
@yonasgizaw2687
@yonasgizaw2687 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይወድሻል በጣም
@Anchenaena1213
@Anchenaena1213 Жыл бұрын
ምን ማለት ነው የማንም አይደለሁም የመድሃኒያለም የድንግል ማርያም ልጅ ነሽ
@mhsenailmhsenail2098
@mhsenailmhsenail2098 Жыл бұрын
ጌታ ይባርክሕ ዘመንሕ ይለምልም ድንቅ መልክት ❤️❤️❤️❤️🙏🙏
@Reggaegal11
@Reggaegal11 7 ай бұрын
I hope to meet Paster Chere and Semere Bariyaw one day. I can listen to them all day. Brilliant folks!
@buroukteklemichael5186
@buroukteklemichael5186 Жыл бұрын
❤❤❤ ቃል ኪዳን ያለው በፍጹም አይሞትም❤❤❤
@uaedxb6960
@uaedxb6960 Жыл бұрын
❤❤❤ፓስተር ቸሬ እግዚአብሔር በሞገስ በጥበብ አሁንም ያኑርክ ምርጥ ሰው እድሜ ይስጥህ ሺ አመት ኑር ትውልዱን የምታነቃ ምርጥ ሰው ትለያለክ❤❤❤
@mimizerom3158
@mimizerom3158 Жыл бұрын
Full of wisdom and a lot of fun .l love it.Thank you paster cheri and Dawit dreams.
@user-hj9ve9um9q
@user-hj9ve9um9q Жыл бұрын
ደጋግሜ ብሰማህ አልጠግብህ እድሜና ጤና ይስጥህ !
@amitoys844
@amitoys844 Жыл бұрын
Amen in Jesus name.❤🎉❤.
@BeStrongAndHaveHope
@BeStrongAndHaveHope Жыл бұрын
The most powerful message. Thank you!
@meklitabel5268
@meklitabel5268 Жыл бұрын
ፓስተር ቸሬ ስለምትሰጠን የህይወት ዘመን ትምህርት እናመሰግናለን አንተ ስጦታችን ነህ መልካሙን የህይወት መንገድ ምታሳየን አምላክ አሁንም ፀጋውን አብዝቶ ይስጥህ
@user-hj9ve9um9q
@user-hj9ve9um9q Жыл бұрын
ስወድህ ተባረክ ሳላገባ ያንተን ትምህርት በመስማቴ ደስተኛ ነኝ እግዚአብሔር ይመስገን
@destag6562
@destag6562 Жыл бұрын
I respect pastor chere....he teaches with his words and with his life
@bayushalama
@bayushalama Жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን🙏🏼 እግዛብሄር ይባርካቸው🌻
@mimebeza3240
@mimebeza3240 7 ай бұрын
ቸርዬ እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ይስጥህ❤🎉
@user-qq3sn9uu9f
@user-qq3sn9uu9f 8 ай бұрын
እድሜጤናይሰጥህ. አብዝቶይባርክህ. ልጆችህ ይባረኩልህ ከነባለቤትህ
@dessalegngetachew7341
@dessalegngetachew7341 Жыл бұрын
there is no word to say pr chare God bless you! you are so important for us be safe ❤🎉
@Efrata210
@Efrata210 Жыл бұрын
ቸሪየ የሳቄ ምንጭ እንወድሀለን እድሜውን ኣብዝቶ ይስጥህ❤❤❤
@user-cr5ut3le9e
@user-cr5ut3le9e Жыл бұрын
እውነት እኮ ነው የምትናገረው ነገር ላስተዋለው ቸሬ ጌታ ፀጋውን ያብዛልህ እኔ ተጠቅሚያለው ❤❤❤❤
@kurkuraw5866
@kurkuraw5866 Жыл бұрын
በጭፍን ሰዎች እንዲስቁልህ የማታደርገው ነገር የለም የእግዚአብሔር ቃል ሁሉን እንደሚሰብር ካወክ ይህ የምትናገራቸውን ተጨማሪ ታሪኮችህን ለመናገር ጊዜ አይኖርህም
@titiissak6005
@titiissak6005 Жыл бұрын
ግሩም ነው ፣ በቃ መደመም ብቻ......🙌🙌🙌🙏
@queenqueen73
@queenqueen73 Жыл бұрын
Mashaallah pastor Chere, You're so well articulated. I love your sense of humor mixed with serious messages.
@user-cr5ut3le9e
@user-cr5ut3le9e Жыл бұрын
ለትልቅ አላማ ተጠርተን የማይሆን ስፍራ ስንገኝ ያሳዝናል ጌታ ማስተዋልን ይስጠን በገዛ ፈቃዳችን መንገደችንን እናበላሻለን በልባችንም እግዚአብሔርን እናማርራለን ተባረክ❤❤❤❤❤
@michaeltrf
@michaeltrf Жыл бұрын
This is how you deliver your message to everyone who is listening!!! Amazing speech!!
@besfat6571
@besfat6571 Жыл бұрын
እንደ አንተ ያሉትን ያብዛልን በእውነት
@aminunurie8311
@aminunurie8311 Жыл бұрын
ከፕሮቴስታንት ፓሰተሮች ከሱ የማደርሰው የለም በጣም ጎበዝ የመፀሀፉን የሚያስተምር ፊትለፊት የሚናገር መወገዝ ያለበትን ያወግዛል የራሱ እምነት ተከታይ ቢሆንም ምክሮቹ ወስጥ የሚገቡናቸው
@YosafAsfaw
@YosafAsfaw 8 ай бұрын
❤ወንድሜ ኑርልኝ❤❤❤
@zeze577
@zeze577 Жыл бұрын
Pastor Cherye, oh, I am so excited about you being invited in this place 🤗 I am so proud that we have a pastor who can balance and speake about the life in the world with chrstianity (believers of Christ)or belief!!!
@melefedaw2783
@melefedaw2783 Жыл бұрын
በዚህ መጥፎ ዜናዎች በበዙበት አለም ላይ እንደዚህ አይነት ፍፁም እረፍት ስላም ፍቅር የበዛበት ቦታ እግዚአብሔር ስላዘጋጀልን እናመሰግነዋለን @Dawitdreams ተባረክ
@yanettube3844
@yanettube3844 Жыл бұрын
This is really motivational lesson, Tnx pastor chera God bless you!!
"ጥሩ ባል"__መገለጫው... በፓ/ር ቸሬ
47:41
Epaphras Christ church
Рет қаралды 114 М.
БАБУШКИН КОМПОТ В СОЛО
00:23
⚡️КАН АНДРЕЙ⚡️
Рет қаралды 13 МЛН
Red❤️+Green💚=
00:38
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 79 МЛН
ጠላቴን አወኩት! @dawitdreams @manyazewaleshetu
1:32:50
Dawit Dreams
Рет қаралды 482 М.
ሽቶ ፣ሴት እና ወሲብ  ፓ/ር ቸሬ@Bego Tube
30:10
Megabe Hadis Eshetu
50:02
ETH ADDIS
Рет қаралды 596 М.
مناظرة القرن بين الإسلام والمسيحية
3:38:31
"ልባሟ ሴት...." በፓ/ር ቸሬ
43:39
Epaphras Christ church
Рет қаралды 264 М.