Chocolate Chip Cookies ኩኪስ

  Рет қаралды 3,116

Melegna | መለኛ

Melegna | መለኛ

Ай бұрын

ቸኮሌት ቺፕ ኩኪሱን ለማዘጋጀት
- 2 ሙዝ (በደንብ የበሰለ ቢሆን ይመረጣል)
- 1 ኩባያ ስኳር (የበለጠ ጣፋጭ እንዲሆን ተጨማሪ ስኳር ማድረግ ይቻላል)
- ግማሽ ኩባያ የቀለጠ ጨው የሌለው የገበታ ቂቤ (አዎ የተነጠረ ቂቤ አይሆንም)
- 1 የሾርባ ማንኪያ ቤኪንግ ፓውደር (ቤኪንግ ሶዳ መጠቀም የበለጠ ተመራጭ ነው)
- 1 ከግማሽ ኩባያ የፉርኖ ዱቄት
- 2 ቸኮሌት (ቸኮሌቱ ምንም ያልተቀላቀለበት መሆን አለበት)
- 2 የሾርባ ማንኪያ በመጠኑ የተወቀጠ ለውዝ
የአበሳሰል መመሪያ
- ሊጡን ካቦካችሁት በሃላ ከ30 ደቂቃ - 1 ሰዓት ማቀዝቀዣ ውስጥ ከታች ማስቀመጥ
- ለማብሰል ስትፈልጉ የመጋገሪያ ምድጃ ውስጥ ከ 9-12 ደቂቃ በ200 ዲግሪ ማብሰል
(አዎ ክቡ የዳቦ መጋገሪያን መጠቀም ትችላላችሁ )

Пікірлер: 8
@bezatamirat1161
@bezatamirat1161 Ай бұрын
ጎበዝ እናመሰግናለን🙏👏👏
@dagmwtinuguse8787
@dagmwtinuguse8787 Ай бұрын
thanks
@mamaethiopia12
@mamaethiopia12 Ай бұрын
እንዳየሁት ወዲያው ነው የሞከርኩት ግን ያልግባኝ ነገር ማቀዝቀዣ ውስጥ ከታች ያልከው ነገር ነው ፍሪጅ የተለያየ ነው
@Marthi723
@Marthi723 Ай бұрын
❤❤❤
@nitsuhgirma182
@nitsuhgirma182 Ай бұрын
በፒዛ መጋገሪያ አይሆንም ወይ?
@user-be3pt6xm1g
@user-be3pt6xm1g Ай бұрын
የማጂ አሰራር አሳየን
@DereLove-if4qr
@DereLove-if4qr Ай бұрын
የዳቦ ቆሎ አሰራር አሳየን 🙏🙏
@mariammariam1007
@mariammariam1007 Ай бұрын
ክክክክክክ ዳቦ ቆሎ??
How to store fruit and vegetables in refrigerator
5:42
Melegna | መለኛ
Рет қаралды 7 М.
Inside Out Babies (Inside Out Animation)
00:21
FASH
Рет қаралды 23 МЛН
How Many Balloons Does It Take To Fly?
00:18
MrBeast
Рет қаралды 206 МЛН
Sigma girl and soap bubbles by Secret Vlog
00:37
Secret Vlog
Рет қаралды 15 МЛН
Schoolboy - Часть 2
00:12
⚡️КАН АНДРЕЙ⚡️
Рет қаралды 3,7 МЛН
The Best Soft Chocolate Chip Cookies Recipe | Emojoie
6:52
Emojoie
Рет қаралды 7 МЛН
Grilled Chicken Sandwich አምባሻ ሳንዱች
9:12
Melegna | መለኛ
Рет қаралды 3,2 М.
Easy Peanut Butter Cookies የለውዝ ኩኪስ
10:06
Melegna | መለኛ
Рет қаралды 1,5 М.
Butterless Chocolate Chip Cookies
4:01
Home Cooking Adventure
Рет қаралды 280 М.
Soft and Chewy Chocolate Chip Cookies Recipe
2:59
The Cooking Foodie
Рет қаралды 7 МЛН
Burger Patties የበርገር ስጋ
8:14
Melegna | መለኛ
Рет қаралды 4,1 М.
Are you competing for excitement or excitement and humor? Shoot as you please. Don't follow the
0:56
How Can parents love their children equally? #shorts
0:38
mountainlion5
Рет қаралды 15 МЛН
Забота Казахов🇰🇿
0:45
QAZAQ PEOPLE
Рет қаралды 507 М.
Ouch.. 🤕
0:30
Celine & Michiel
Рет қаралды 24 МЛН