ቺቺኒ.ያ ጠባሳው የተረሳ ጦርነት Salon Terek

  Рет қаралды 51,564

salon tube

salon tube

2 жыл бұрын

ቺቺኒያ ጠባሳው የተረሳ ጦርነት በአብዱልሰመድ ሙሃመድ ተረክ ሚዛን salon terek
ጆርዳን እንዳዘጋጀው
Well Come to Salon Tube ! The Genre is story telling about international history ,politics, great leaders and wisdoms .Generally the program is educative and info entertainment .
The youtube content is subject to change at any time without notice and may not necessarily be up to date or accurate at the time you view it.
#EthiopianHistory #Ethiopia
facebook / salontub

Пікірлер: 59
@ketelemekonen3970
@ketelemekonen3970 2 жыл бұрын
ያንተን ትንታኔ ሳዳምጥ አለምን እዳስሳለሁ በርታልኝ የጋዜጠኛው ንጉስነህ ለኔ
@khalidahmed1227
@khalidahmed1227 2 жыл бұрын
የኛ ሀገር ሚዲያዎች ከምእራባውያንና ከአሜሪካ የተሳሳተ መረጃና ወሬ አቀራረብ እየገለበጣቹ ከማቅረብ አባዜ መች ይሆን ምትላቀኩት??በኛው በራሳችን ላይ እንኳን የሰሩትን አይታቹ አትማሩምን?? እባካቹ ንቁ
@abubekerebrahim5216
@abubekerebrahim5216 2 жыл бұрын
የምዕራባዊያን documentary ነው
@remedanjanbo6358
@remedanjanbo6358 2 жыл бұрын
አ ሰመድ አንዳንዴ ትገርመኛለህ ዘገባወችህ ከምእሬባዋንነው በቺቺኒያ ላይ ያቀርብከው ዘገባ ፈጱምስተትነው ቅጥፈትነው
@getachewberihun6151
@getachewberihun6151 2 жыл бұрын
ይህ የምእራብያውያን ድራማ ነው
@aabdil8629
@aabdil8629 2 жыл бұрын
በትክክል
@gashawnegash9953
@gashawnegash9953 2 жыл бұрын
ምዕራባውያን ለሚጠሉት አገር አንድም ጥሩ ነገር አያወሩም ለወደዱት ደግሞ ደካማ ( መጥፎ) ነገሩን በጭራሽ አያነሱም እና በምን መስፈርት የእነሱን Documentary ብቻ ማቅረብ አይከብድም ?
@abduabdu6678
@abduabdu6678 Жыл бұрын
የ ሙስሊም ጀግና ስለሆን አገላለፃክ የምቀኝነት ነው ምቀኛ ወደዱክም ጠላክም ጀግና ናቸው
@redwandemissie7231
@redwandemissie7231 Жыл бұрын
"ራምዛን ካዲሮቭ " በሚለው ስሙ ይስተካከል። በቺቺኒያ ሃገረ ግዛት ደግሞ እጅግ በጣም ተወዳጁ መሪ ነው ። አሁን የአሜሪካን የፖለቲካ ትርክት ነው ይዘክ የመጣከው። ስለዚህ ሌላ ጥሩ ተረክ አቅርብ
@bezimbezam3423
@bezimbezam3423 2 жыл бұрын
የኛ ሀገር ሚዲያዎች ከምእራባውያንና ከአሜሪካ የተሳሳተ መረጃና ወሬ አቀራረብ እየገለበጣቹ ከማቅረብ አባዜ መች ይሆን ምትላቀኩት??በኛው በራሳችን ላይ እንኳን የሰሩትን አይታቹ አትማሩምን?? እባካቹ ንቁ!!
@eyobkebede8692
@eyobkebede8692 2 жыл бұрын
አንተ ጋዜጠኛ ሁንና ተሳሳቱ የምትለውን አስተካክለው። ለተቀማጭ አሉ
@girmahailu6372
@girmahailu6372 2 жыл бұрын
ሰላ የዚህ ሚዲያ አዘጋጅ ስራህ የተሟላ እንዲሆን ሙሉ መረጃ እና ትንታኔ ቢኖረው መልካም ነው። ጆካርዶ ዶዳየቭ ማን ነበር እነ መሀመድ ካዲሮቭ ለምን ከሩሲያ ጋር ወገኑ የቀደሙት የቼቸን የፐብሊክ መሪዎች በማን ይደገፉ እና ይበረታቱ ነበር በሶቪየት አገዛዝ ዘመን ቼችን ያን ምን ያህል ሀይል ነበራቸው ብዙ የጋዜጠኝነት የምርመራ ስራ የሚፈልግ ጉዳይ ነው። ያለበለዚያ አሁን ላለችው ቼችንያ እና ራሺያ ይህን ለምናደምጥ የተንሸዋረረ አመለካከት ሙሉ ያልሆነ መረጃ እንዲኖረን ስለሚያደርግ ይህ አይነት ዘገባ በተለይ በቋፍ ላለ ሕዝብ መልካም አይመሰለኝም ስለዚህ ሰፋ ያለ ዘገባ አምስት ጥያቄዎች የሚመልስ በትሰራ በዚህ አቀራረበህ ድንቅ ነው።
@engilyas44
@engilyas44 2 жыл бұрын
Allah yebark
@awakeningethiopia
@awakeningethiopia 2 жыл бұрын
እጀግ ጣፋጭ ፕሮግራም ሰመድ ጆርዳን ሳሎን ከልብ እናመሰግናለን
@onelove7063
@onelove7063 2 жыл бұрын
Big ups
@bg970
@bg970 2 жыл бұрын
በርቱልን...ሁሌም የተለየ ስራ ነው የምታቀርቡልን
@dmeb4510
@dmeb4510 Жыл бұрын
Good job, guys. His name is Ramzan though. Ramzan Kadirov, I knew his father, Ahmed Kadirov, in person. I met him in Grozniy, Chechniya in 1996 weeks after the peace agreement with Russian central government that payed off G/ Lebeds efforts.
@tireshopsaddis
@tireshopsaddis 2 жыл бұрын
አብዱሰመድ መሀመድ ከልጅነት እስከ እውቀት ከኢትዮጵያ ሬድዮ ጀምሮ የምወደው የማውቀው ተወዳጅ ድምፅ ነው በድጋሚ በዩቲዩብ ስላገኘሁት ደስ ብሎኛል ደስ ብሎኝም እከታተላለሁኝ በሰብስክራይብ ሼር ያድርጉላቸው 🙏 በርቱልን አብዱሴ 🙏
@sharewbaba6236
@sharewbaba6236 2 жыл бұрын
melkam neber gin only negative part. why???
@mesfinadmassu6428
@mesfinadmassu6428 2 жыл бұрын
አብዱል ሠመድ ያቀረብከውን አደመጥኩ በደንብ አላብራራኸውም ያደመጥከውን ተርጉመህ አቀረበክ በደንብ ይብራራ
@GalilaRout
@GalilaRout Жыл бұрын
ይሄ ቤት አለምን ነው እሚ ስቃኝን ክብር ይስጥልን
@zemmerchealaw9744
@zemmerchealaw9744 2 жыл бұрын
Sent setuh
@zemmerchealaw9744
@zemmerchealaw9744 2 жыл бұрын
Yerash ager ataweram qedada
@user-lq3gh6fi2g
@user-lq3gh6fi2g 2 жыл бұрын
አረ በአይናችን አላይንም ግን እኛ ሀገር ለወያኔዎች አሽባሪዎች ምን አይነት ድራማ ተሰርቶ ነበር አንድ ለመከላከል ሰራዊት በመርዝ የተገደሉት ግን ተድሎ ተደፈሩ አሉ አላህ ይወቃል
@lulayoutube6875
@lulayoutube6875 7 ай бұрын
አጅብ እኮ ነዎ እቺ አለም ስንቱን ተሸከማለች😢
@rozazouba7538
@rozazouba7538 2 жыл бұрын
bertu dese mil aqerarbe 👍👌🇷🇺💪💪💪
@besttube5033
@besttube5033 Жыл бұрын
በጣም ከመውደዴ የተነሳ youtube ስገባ እናንተን ብቻ ነው ማየው
@osmanahmedin4995
@osmanahmedin4995 2 жыл бұрын
Yant dimste indet das bilongall
@enkuberhanteshome757
@enkuberhanteshome757 2 жыл бұрын
Bertu mnw gn getahun tfa
@tirhasdainel4906
@tirhasdainel4906 2 жыл бұрын
የማናውቆ እንድናቅ ኣድረጋቹዋል ኣመስግናሎ🇪🇷🇪🇷🇪🇷
@hassenhayat9693
@hassenhayat9693 2 жыл бұрын
አረ ምናይነት ዘገባነው ገለልተኛ ሁነክ ዘግብ የዘገብከው የአሜሪካውያንን ተረተረት ነው
@whoami8518
@whoami8518 2 жыл бұрын
ትላንት ተለቆል
@SalonTube
@SalonTube 2 жыл бұрын
እውነት ነው ባንዳንድ ችግሮች ምክኛት ነው
@rozazouba7538
@rozazouba7538 2 жыл бұрын
@@SalonTube bertu dese mile aqerarbe👍👌😘😍
@EmmanuelGodwithme-cs1sw
@EmmanuelGodwithme-cs1sw 9 ай бұрын
አብዱልሰመድ መሀመድ በእውነቱ መተረክ ትችላለህ!!
@abdimustefa456
@abdimustefa456 2 жыл бұрын
ይሄ እንደወረደ የቢቢሲ ዘገባ ነው
@malikshibaz911
@malikshibaz911 2 жыл бұрын
አናንተ እራሱ የአሜሪካንና የምራባዉያን ገረዶች ናቹ
@family5677
@family5677 2 жыл бұрын
ደገገማችሁ view የለም 😂😂
@rozazouba7538
@rozazouba7538 2 жыл бұрын
😢enabertatacewe dese mil demce aqerarbe miyarguti yegede poltika mehon yelbetime😢
@user-gb7kc2jt8d
@user-gb7kc2jt8d 2 жыл бұрын
ፕሮፖጋንዳ ነዉ
@mubachelsea8871
@mubachelsea8871 2 жыл бұрын
😡😡😡😡 weregna asetelakgn ye america ashekabache tuletula
@kassahunabate7259
@kassahunabate7259 Жыл бұрын
viva Putin
@mikyaslegessa856
@mikyaslegessa856 Жыл бұрын
ሩሱያ ዉስጥ ሙስሊሚ አለ እዴ
@toybaali8405
@toybaali8405 12 күн бұрын
አወ
@mamushjw3562
@mamushjw3562 2 жыл бұрын
አህም እናንተ ጭራቹን የምትቆሉለትህ በጥላቻ የተታወራቹበትን በትግራይ ላይ የሆነውን የዘር ማጥፋት እንዳላያቹ እና እንዳልተፈጠረ ስታሰመስሉ አየን። አለምና ከናናተ በተቃራኒ የቆመ ኢትዮጲያዊ ግን ሁሉንም በትዝብት እየተመለከተ እና ሁሉን ነገር እየሰነደ ነው። ሁሉም የእጁን ያገኛል
@pramadabdella6183
@pramadabdella6183 Жыл бұрын
ቺቺኒያ ከሩሢያ ግዛት ነፃ ለመውጣት ግዜው አሁን ነበር ራምዛን ግን ደደብ ነው
@medet6867
@medet6867 Жыл бұрын
ለምንድነው ምትወጣው
@ashu7750
@ashu7750 Жыл бұрын
ቆይ አንተ ሙስሊም አይደለህ አብዱሰመድ ባትሆንስ ሚዛናዊነት የጎደለው የምእራባውያን ዶክመንተሪ ከ እውነት የራቀ ውሸት ምታቀርበው ያሳዝናል
@mraman-sn5zr
@mraman-sn5zr 2 жыл бұрын
You lier the Russian people and Chechen Love Putin and remedan kadirov
@betelhemeles6619
@betelhemeles6619 2 жыл бұрын
እረ ውሸታም ነሀ በደንብ ቼቼን አታቃትም ከዚ በዋላ ይሄን ፔጅ አላየውም
@selemonsele8368
@selemonsele8368 2 жыл бұрын
የኡውነት ይባእድ የኔ ኣሜሪካ ቀስቃሽ ነሕ ወረኛ ነህ
@aabdil8629
@aabdil8629 2 жыл бұрын
በትክክል
@medet6867
@medet6867 Жыл бұрын
በሚገርም ሁኔታ በሸሪአው ህግ ስትኖር የህዝብ መብት የሴቶች ነፃነት እንደተነፈጉ አድርገው ይተርኩልናል እባክህን የነዛ ቆሻሻ ምእራባውያንን ትንተና አታቅርብልን እባክህ
@selamselamey8644
@selamselamey8644 2 жыл бұрын
ውሸታም ቀዳዳ ነህ ቼችንያን አሁን በደስታና በፈልጉት ህይውት ነው እየነሩ ያሉ ።ከተቀሩት የሩስያ እካላት የተለየ ራሳቸው በራሳቸው ይስተዳደራሉ ። ተአማንነታችሁ እንዳታጡ
@khalidahmed1227
@khalidahmed1227 2 жыл бұрын
የኛ ሀገር ሚዲያዎች ከምእራባውያንና ከአሜሪካ የተሳሳተ መረጃና ወሬ አቀራረብ እየገለበጣቹ ከማቅረብ አባዜ መች ይሆን ምትላቀኩት??በኛው በራሳችን ላይ እንኳን የሰሩትን አይታቹ አትማሩምን?? እባካቹ ንቁ
100❤️
00:20
Nonomen ノノメン
Рет қаралды 69 МЛН
Sprinting with More and More Money
00:29
MrBeast
Рет қаралды 177 МЛН
የፕሬዝዳንቶቹ ምስጢር ይፋ ሆነ Salon Terek
22:39
የ ክትፎ ጁስ ጠጥቻለሁ..Abbay Tv -  ዓባይ ቲቪ - Ethiopia
1:13:28
接下来就是路飞救两个小孩#海贼王  #路飞
0:39
路飞与唐舞桐
Рет қаралды 7 МЛН
Каха ограбил банк
1:00
К-Media
Рет қаралды 1,5 МЛН
☺ Неожиданная встреча спустя полгода
0:27
Мария Шортс
Рет қаралды 2,3 МЛН
☺ Неожиданная встреча спустя полгода
0:27
Мария Шортс
Рет қаралды 2,3 МЛН