No video

Comedy|ቀልድ ድሮ ቀረ

  Рет қаралды 275,178

Esat ena Wuha - እሳት እና ውሃ

Esat ena Wuha - እሳት እና ውሃ

Күн бұрын

Пікірлер: 64
@alem5097
@alem5097 7 ай бұрын
አይ ተስፋዬ. ፈጠራ. በቸገረበት. ጊዜ. ይህን. ያህል. የሰራ. ምነው. ዛሬ. በኖረ. ነገሮች. ተፈጥረው. ተፈጥረው ተትረፍርፈው. ታሪክ. ይስራ. ነበር
@yohannesteferra6202
@yohannesteferra6202 10 ай бұрын
እስከ ዛሬ ድረስ ተተኪ ያላገኘው የማይጠገብና ድንቅ ኮሜዲያን!!
@hailuferede3959
@hailuferede3959 9 ай бұрын
@fekad589
@fekad589 9 ай бұрын
​@@hailuferede3959❤
@user-fv7tx8ry9y
@user-fv7tx8ry9y 9 ай бұрын
ተስፋዬ ነፍስህን ይማረው ዘመን የማይሽረው ቀልድ የተስፋዬ ልጆች ደህና ናቸው ስለ ህይወታቸው ስለ ደረሱበት ደረጃ እባካችሁ አቅርቡልን እንያቸው ስለነሱ እጅግ በጣም በጣም አልቅሰናል እባካችሁ ከተቻለ በሰይፉ ፋንታሁን ኘሮግራም ብታቀርቡልን ደስ ይለናል እና ተባበሩን እባካችሁ እናመሰግናለን፡፡
@tesfayenigus7404
@tesfayenigus7404 10 ай бұрын
አይረሴው ተስፍሽ ተናፋቂው።ነብስህ በሰላም ትረፍ።ስራዎችህ ሁሌም ህያው ናቸው።
@yetsedawgetenet6145
@yetsedawgetenet6145 10 ай бұрын
የሚገርም ቀልድ አዋቂ። ነፋስህ በሰላም ትረፍ
@ahmedinjemal721
@ahmedinjemal721 9 ай бұрын
በህይወት በኖረ ስንት ባሳቀንና ባስተማረን ብዙ ቢጠቅመን ።
@lidiazappia640
@lidiazappia640 9 ай бұрын
ተሰፍሸ ሞት አይቀአ ርም ነገር ግገ ትንሸ ብትቆይልን ጥሩ ነበር የእግዚአብሔር ፈቃዱ ሆኖ በወጣትነትህ ተለየኸን ነብሰህን ይማርልንቀልድህን ምንግዜም አይአሱም ለትውልድ ትቆያለች ❤❤❤
@mahletayalew7476
@mahletayalew7476 3 ай бұрын
ተስፍዬ የማይጠገብ ቀልድ አዋቂ ምርጥ ችሎታ ነፍስህ ሰላም ትረፍ ❤❤❤❤❤
@michaelwub4040
@michaelwub4040 10 ай бұрын
ለዛ-ሙሉ ድንቅ ወጣት ጥርስ የማያስከድን😂ግሩም ቀልድ አዋቂ😂የማንኛውንም ድምፃዊ ዘፈን በአካል አብረውት ቁጭ እንዳሉ አስመስሎ የሚያንጎራጉር ግሩም ድምፃዊ ድንቅ ሰው በፍፁም የለም:: ከዚች ከንቱ ዓለም አምላክ መርጦ ወስዶ ዘላለማዊ እረፍትን አጎናፀፈው:: "አለም-ከንቱ ነች" የወዲያኛው ይሻላል: በተለይ ዛሬ ለቋሚው ነው ማዘን :: ወንድሜ ነፍስህ ደስ ይበላት! አሜን🙏🏾♥️
@tigistalemu1256
@tigistalemu1256 9 ай бұрын
ነብሰህን ይማረው መቼም ሰው ቢሞትም ሁሌም ሥራው አይሞቱም እና ምንም መተኪያ የሌለው ነው ከምር ነበሰህን በገነት ያኑረው !!!
@wasihunBerhe-nn3kf
@wasihunBerhe-nn3kf 9 ай бұрын
ቀልድ አብራህ ኖረች አብራህ የተቀበረች መሰለኝ ተስፍሽ ነፍስህ በሰላም ያኑራት
@merrarisaman519
@merrarisaman519 7 ай бұрын
ምንም ግዜ ይሚይስቅ ተስፍዬ አቦ ነፍስህ በገነት ያኑራት
@ermiaskebede7257
@ermiaskebede7257 8 ай бұрын
የምርጦች ምርጥ ኮመዲ ነፍስህን በገነት ያኑርልን ማትረሳ ሰው ተስፍሽ
@eyerusalemworku4928
@eyerusalemworku4928 2 жыл бұрын
He was a real commedy rest in peace😭
@retamulatu3871
@retamulatu3871 9 ай бұрын
የመጀመሪያው ቀልድ ላይ ራሱ ላይ የቀለደው ተቆርጧል (ከምስጋና ጋር ሐሙስ የምመልሰልህ 100 ብር ስጠኝ ምንም አልያዝኩም አባት ስላቸው ድሮስ ይኽንን እንጨት እንጨት የሚል ቀልድ እየቀለድክ ማን ደሞዝ ሊከፍልክ ነው።)
@workuzewditu2670
@workuzewditu2670 9 ай бұрын
With full of his grace.. Waw he was a real man for his job. .unforgettable lives for ever in our mind ..thank you for those who invite us. Good memories .
@mtilahun4444
@mtilahun4444 10 ай бұрын
ምርጥ ነው::
@fissehahaile291
@fissehahaile291 11 ай бұрын
ያሁን ትውልድ ኮሜዲያኖች ከተሥፋየ ቢማሩ የት በደረሱ!!
@martayourhome2191
@martayourhome2191 9 ай бұрын
Very talented comedian. Love his manner and his style of joke is very descriptive of his time, his country, and his people. God bless his soul and his family!
@user-ih9xg8ht8z
@user-ih9xg8ht8z 8 ай бұрын
Dear Tesfaye its great lose missing you , May God keep you well in his kingdom.
@genetteferi9552
@genetteferi9552 10 ай бұрын
ምርጥ ኮሜዲ
@esubalewgeregiorgis9211
@esubalewgeregiorgis9211 Ай бұрын
ተስፋዬ ቀልድ ባንተ ጊዜ ቀረ። ያንተ ቀልድ ነበር ፎርስ የሚያረገኝ ማፍረሻ ብለህ የለ።እግዚአብሔር በአፀደ ገነት ነፍስህን ያኑራት ።አጣንህ።
@nesibuyilma7097
@nesibuyilma7097 6 ай бұрын
ብዙ ላስተምረ የምችል አቅም ነበር!!
@samuelkelemework9387
@samuelkelemework9387 2 ай бұрын
Laughing 😂😅 in 2024.
@geneteden4343
@geneteden4343 7 ай бұрын
የድሮ እብድ ከዘንድሮ ጠነኛ የድሮ ደንቁሮ ከዛሬ ሙሁር 100%ይበልጣል 🤔ዛሬ በግ ስንት ሁነዋል??
@felimingo52
@felimingo52 9 ай бұрын
The best ever!
@tilahun5421
@tilahun5421 10 ай бұрын
ነብስህን ይማር ቀልድ አዋቂ
@gudayetessema5939
@gudayetessema5939 9 ай бұрын
Nefse yimar!!!
@NAZRAWI371
@NAZRAWI371 2 жыл бұрын
ነፍስህ በገነት ትኑር::
@nebyouahmed753
@nebyouahmed753 10 ай бұрын
he was good RIP
@fekerasemang2248
@fekerasemang2248 10 ай бұрын
ድሮ ቀረ ተስፍሽ ነብስ ይማር
@abdulmusbha-tq9iw
@abdulmusbha-tq9iw 10 ай бұрын
Kulede dero Kira neabse yimare
@bayutibebe7585
@bayutibebe7585 2 жыл бұрын
በውነት ነፍሱን ይማረው ተስፋዬ ካሳ እኮ ጥርስ የማያስከድን ኮሜዲ ነበር ሳቅ ዱሮ ቀረ ያስብላል
@birtukanzewdie6579
@birtukanzewdie6579 2 жыл бұрын
ጤና ይስጥልኝ t
@GazeBafo
@GazeBafo 10 ай бұрын
@genetteferi5379
@genetteferi5379 10 ай бұрын
አይ ተስፍሽ ነፍስህ በገነት ትሰፍ
@genetteferi5379
@genetteferi5379 10 ай бұрын
ትረፍ ማለቴ ነው
@wendmudesalegn8072
@wendmudesalegn8072 8 ай бұрын
ነብስህን ይማረው
@wondew9
@wondew9 9 ай бұрын
የጃዙን ጩኸት አልወደድኩትም
@user-uc9sq5du8k
@user-uc9sq5du8k 8 ай бұрын
ቀልድ ድሮ ቀረ ይሁኖቹ እኮ እንኩዋን ሊያስቁ ይዘጋሉ
@genetteferi9552
@genetteferi9552 8 ай бұрын
ነፍስህን በአፀደገነት ያኑረው ስራህ ሁሌ አዲስ
@tilahun5421
@tilahun5421 10 ай бұрын
😂😂😂❤
@genetteferi9552
@genetteferi9552 10 ай бұрын
ነብስህን ይማረው።
@BelaineshAbera
@BelaineshAbera 9 ай бұрын
ትስፍሽ እንተ መልካም የማትጠገብ ስው ሞትስ ምንኛ ጨካኝ ነው ሳንጠግብህ የውስደህ ከሆነማ ንብስህ በ ስላም ትርፍ
@AlulaSisay
@AlulaSisay Ай бұрын
ለቤተሰቡ ምን አረክላቸው
@SaidSaid-hz3yb
@SaidSaid-hz3yb 9 ай бұрын
yetesfish keld eko 24 sat bitadamitew ayselechim nebs yimar
@tesfuoroo4684
@tesfuoroo4684 9 ай бұрын
Wow
@user-fb1bx2pq9g
@user-fb1bx2pq9g 9 ай бұрын
ተስፋዬ ነፍስህን በገነት ያኑረው ኖረህ ያሁኑን የኑሮ ሁኔታ ባየህልን
@bouggyhobbes9542
@bouggyhobbes9542 9 ай бұрын
ልጁ እንዴት ሆና ይሆን? ነፍስ ይማር ተስፍሽ
@munahussen7518
@munahussen7518 7 ай бұрын
እውነትም ልጆቹ የት ደረሱ?
@yilmahailu
@yilmahailu 8 ай бұрын
ኧረ ባካችሁ ያለውንም ቀልዶቹንና በክራር የዘፈነውንም ብተቀርቡ ጥሩ ነበረ
@user-gw8xs6vn3o
@user-gw8xs6vn3o 10 ай бұрын
The 2nd one is touching -sorry
@user-zk1om5rt6e
@user-zk1om5rt6e 6 ай бұрын
ወዲ ዓዲግራት ትግራዋይ ይበሃል ? ሓቂ ድዩ ?
@belayneshendale5199
@belayneshendale5199 8 ай бұрын
በተስፋዬ ስም ትነግዳላችሁ የሱ ድምፅ እንዳልሆነ ያስታውቃል
@user-pp3tc1jo7o
@user-pp3tc1jo7o 10 ай бұрын
RIP
@user-uc9sq5du8k
@user-uc9sq5du8k 8 ай бұрын
ግን የተስፍሽ ድምጽ አይደለም ሌቦች
@belayneshendale7483
@belayneshendale7483 9 ай бұрын
ውሸት ነው የተስፋዬ ካሣ ድምፅ አይደለም ፎቶውን ሳይሆን ሲናገር እስቲ አሳዩን
@jemalabdu6875
@jemalabdu6875 20 күн бұрын
ነዉ
@sablegirma7232
@sablegirma7232 9 ай бұрын
RIP
@wondew9
@wondew9 9 ай бұрын
RIP
@mengistubayoulignhaile9111
@mengistubayoulignhaile9111 10 ай бұрын
RIP
а ты любишь париться?
00:41
KATYA KLON LIFE
Рет қаралды 2,9 МЛН
7 Days Stranded In A Cave
17:59
MrBeast
Рет қаралды 78 МЛН
SPILLED CHOCKY MILK PRANK ON BROTHER 😂 #shorts
00:12
Savage Vlogs
Рет қаралды 46 МЛН
MESERETE TIMHIRT/መሰረተ ትምህርት
38:38
Hibretireit ህብረትርዒት
Рет қаралды 109 М.
ርዕዮት ኪን፦ ተስፋዬ ካሳ ሲተዘት በ ቴድሮስ ፀጋዬ.....
35:17